የቆሰለ ፍቅር ክፍል 64 | Yeqosele Fikir episode 64

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 548

  • @serkeserke2786
    @serkeserke2786 Před rokem +39

    ኤጭ አዚዜ የስራሺን ይስጥሽ አቃጠልሺኝ ጀብዴት የኔ ጀግና እፍፍ💔

  • @ሉልሓበሻዊት-ረ6ቨ

    ማነው የቴፊክ ሞት የጓጓው🤣

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb Před rokem +145

    እሄን ፊልም ላቆም ነው ጨጋራዬ እኮ ተላጠ 😢😢😢

    • @emanlastqueen8179
      @emanlastqueen8179 Před rokem +6

      ወላሂ ትላንት እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ ነው ያደርኩት በመቃጠል😭😭😭

    • @user-tt3ij1in7g
      @user-tt3ij1in7g Před rokem

      ​@@emanlastqueen8179እኔም

    • @semiraalebachew2968
      @semiraalebachew2968 Před rokem +6

      ቀላል መቃጠል ሀገራችንን ያለችበት ሆኔታ

    • @mesihabeshawit9250
      @mesihabeshawit9250 Před rokem +2

      Me to

    • @Ggg-fj3vl
      @Ggg-fj3vl Před rokem +6

      ትላንት ደብዳቤዉ ሢቀየር ሻሂ እየጠጣሁ ነበር ከዛ ዉርዉር አርጌ ሠትዮየ 😮😅😅😅😅😅

  • @user-lj3gr3kc4n
    @user-lj3gr3kc4n Před rokem +53

    ነገ ኣባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ነው ከመጥፎ ነገር ይሰውረን ኣሜን🤲

    • @marem3709
      @marem3709 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @fasikatlisan7509
      @fasikatlisan7509 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @user-tw5dh2nt7y
    @user-tw5dh2nt7y Před rokem +42

    እንዴ ወጡ ከመቀረት ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹👏

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

  • @hassenayele
    @hassenayele Před rokem +9

    መችም ፉልም ነው እንጅ እንደ ቴፉክ ከሀዲ የለም እኛም ሀገር እንደ ቴፉኬ እይነቶቹ ናቸው ሀገርን እየገደሉ ያሉ😊

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Před rokem +16

    ውይ ይሄ ፊልም በጣም ያናድዳል አሁንም ቴፊክ እያሸነፈ ነው እኮ አዚዜ ከዚህ ቡሀላ ቴፊክን አግቢና የእጅሽን አግኝ ለጅብዴት አንጀላ ባገዘችው

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd Před rokem +45

    ውይ ይሄ ድራማ ልቤን ቀጥ ሊያረገው ነው 😮😮😮

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 Před rokem +32

    የቴፊክ ሰላይ ደብዳቤዉን ለቴፊክ ሳያደርስ ያቆብ ይያዘዉ ጀብዴት አሳዝኖኛል 😊

    • @fikrtarekeg4902
      @fikrtarekeg4902 Před rokem

      Enem betam new yasazenegn 😢

    • @abduabdu2182
      @abduabdu2182 Před rokem +1

      በጠም

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl Před rokem +19

    ቱቱቱቱ አዚዜ እስጠላሽኚኚኚኚኚኚኚ😅😅😅

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před rokem +10

    ትናትና አዚዜ የሱዳን በግ ያልሻት ልጅ እደት ነሽ 😂😂😂😂😂

    • @user-xj1zz7yy3p
      @user-xj1zz7yy3p Před rokem

      😂😂😂

    • @user-ys8qj2uj5k
      @user-ys8qj2uj5k Před rokem

      Yesudan beg hahahahha

    • @2221
      @2221 Před 10 měsíci

      የአብረሀም በግ ብቻእሷ አሻጉሊትናት የቴፌክ መጫወቻ😂😂😂😂😂

  • @ፂወንየማርያምልጅ

    ቴፊክ የጀብዴት ስም ሲጠራ ያንሰረስራዋል😂

  • @msrhabrhh5351
    @msrhabrhh5351 Před rokem +23

    ይሀ ድራማ እየሰለቸኝ ነው እውነታዉ ቶሎ የማይጋለጥ ይደብራል😢

    • @user-hw8hj2de9g
      @user-hw8hj2de9g Před rokem +1

      እኮ በእውነት እኔ ዛሬ እብድ ሆኘ ነው ያዋልኩት 😔

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem +1

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

    • @user-ys8qj2uj5k
      @user-ys8qj2uj5k Před rokem

      Kezi bewla yalew kewxi new

  • @zenewushayne9165
    @zenewushayne9165 Před rokem +10

    እች በግ ኣዝዜ ኣቃጥላ ልትደፋኝ ነው 😅

  • @mohamedmohamed-xy2gv
    @mohamedmohamed-xy2gv Před rokem +6

    አዚዜ ያባቴ አምላክ ድፍት ያርገሽ የሞት አደራ የማጠብቅ ብሽቅ🤑🤑😊በሱ የተነሳ ላብድ ነው

  • @asd1a2w3e4r
    @asd1a2w3e4r Před rokem +13

    ግን ስአቱ ሣይደርስ ነዉዴ የምኮምቱት የወሬ ጥማት🤒🤣🤣🤣🤣🤣🤣የመዳም ቅመሞችዬ ዉዴዴዴ ነዉ የማድርጋችሁ💔💔💔🥺🥺🥺

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f Před rokem +5

    አንድ የሚረገን ነገር ቢኖር ሁላችነም ተቃጥለን መሞታችን ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቶፊክ 😂😂😂

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před rokem +37

    ድል ለፋኖዉ ጀብደት💪❤

    • @astergirma1562
      @astergirma1562 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @user-li6ux7dw9p
      @user-li6ux7dw9p Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem +1

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

    • @mesihabeshawit9250
      @mesihabeshawit9250 Před rokem

      😂😂😂

    • @Risondrg-yb3nv
      @Risondrg-yb3nv Před rokem +1

      😂😂😂😂😂

  • @hadasesa
    @hadasesa Před rokem +5

    ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

  • @sitinaabdurohman8441
    @sitinaabdurohman8441 Před rokem +14

    ውይ የኤስሬፍ መሞት ሲያቃጥለኝ ይባስ ብሎ ጀብደት ሊነቃበት ነው አይይይ😢

    • @mf-gq2js
      @mf-gq2js Před rokem +2

      አይነቃበትም እዴምንም ብሎ ያረጋግጣል ከሀዲ እዳልሆነ የሚያሳይ ማስረጃ ያመጣሎ እያቆብ ጋር

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ Před rokem +10

    በጣም ተናዲጃለሁ ደብዳቤው😢😢😢😢

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před rokem +7

    አፈር ብላ ቴፊክ የተረገምክ አዚዜ ጂላጂል ጂላፎናት የኔጀግና ጀቭዴት 🥰🥰

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Před rokem +11

    ፍትህ ለጨጓራየ እረ ቴፊክ አቃጥሎ ገደለኝ😂😂ደግሞ አዚዜ እየሄደች ትበጠረቃለች

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před rokem +13

    ዛሬ እማይለቀቅ መስሎኝ ሰፈር ልረብሽ ነበር መጣቹህ እደ 😂😂😂

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem +1

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

    • @hasinamuhammad1680
      @hasinamuhammad1680 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před rokem +3

    ቴፊክ በንዴት ሳገለን ሙት😁😂😂😂አዚዜ መች ይሆን ከእንቅልፏ እምነቃው😞😠የኔ ጀግና ጀብዴት 💖💪

  • @Asliselomun
    @Asliselomun Před rokem +14

    😢እረ በተፊክ እየተቃጠልኩ ነዉ ክንሮ በላይ ሆነብኝ

  • @user-dc2jt7zw2w
    @user-dc2jt7zw2w Před rokem +5

    አናሳዝንም ግን የመዳም ቅመሞች ስደት ድክም አለንኮ ያረብ መጨረሻችን ደስታ በደስታ ይሁንልን😿🤲🤲

    • @user-eu5bi3ig4n
      @user-eu5bi3ig4n Před rokem

      አሜን አሜንአሜን❤

    • @fasikatlisan7509
      @fasikatlisan7509 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

    • @hadiyaahmd3077
      @hadiyaahmd3077 Před rokem

      Amniiii

    • @Ggg-fj3vl
      @Ggg-fj3vl Před rokem

      ​@@hadasesaአሚን 🤲🤲🤲🤲

  • @s..4757
    @s..4757 Před rokem +9

    ኤጭ አሁንስ. ሰለቸኝ. ዮህ ፊልም ስቃይ ብቻ. ነው 😢😢😢😢

  • @user-kp8rm9xg1z
    @user-kp8rm9xg1z Před rokem +35

    ቴፊክ ይሙት የምትሉ😊

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před rokem +10

    ቴፊቅ አላህ ይድፋህ አቦ😢😢

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseid Před rokem +4

    አዚዜ ሰትቀረፈፊ ኤጭ መቸሰ ድራማ ነዉ ተቃጠልን😅

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 10 měsíci +1

    አዚዜ መች ይሆን ከእንቅልፏሺ እምነቃው😣🙁የኔ ጀግና ጀብዴት💖 👍👌

  • @hgzf8276
    @hgzf8276 Před rokem +7

    ተቃጠልኩ ቴፊክ በሚባልሰዉየ😭

  • @user-en9rb2kq3t
    @user-en9rb2kq3t Před rokem +3

    ማርያምን በጣም ነዉ የኽፋኛ😢
    ብተፊክ ጉዳይ

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 Před rokem +5

    ሰለቸኝ ይሄ ድራማ

  • @yytt2901
    @yytt2901 Před rokem +3

    ኡፍፍፍፍፍ ተቃጠልኩ😢😢😢 እረ ቴፊክን እማላይበት የት ልሂድ😢😢😢😢

  • @user-mb9qn5nk9v
    @user-mb9qn5nk9v Před 3 měsíci

    ኤጭ አዚዜ የስራሺን ይስጥሸ አቃጠልሺኝ ጀብዴት የኔ ጀግና😢😢

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Před rokem +3

    ውይ ቴፊክ ልቤ ቀጥ ልትል እካ ነው አምላኪ ተቃጠልኩ እካ ጀብደት ሲያሳዝን

  • @sarasara-yr4vd
    @sarasara-yr4vd Před rokem +3

    ውይ አዝዜ የቴፊክአስመሳይነት መቼ እንደሚገባሽ የማትርቢ

  • @user-kt5os1yc2d
    @user-kt5os1yc2d Před rokem +6

    አረየሃን ፊልም ምንየተረገመ ቀን ነው ማየት የጀመርኩት በገዛ ስልኬ እንቅልፍ ልጣ 🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁

  • @HirutTesf-fp8de
    @HirutTesf-fp8de Před rokem +8

    ይሄ ፊልም ልብ አጠልጣይ ነው

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 Před rokem +5

    አዚዜ አሁን አንቺም ከኛ እኩል የሴት ብልሃተኛ ናት ትባይ ይሆናል😢

  • @samresam2806
    @samresam2806 Před rokem +2

    ከእንደ ቴፍክ ያለ ሰው አምላክ ይጠብቀን

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 Před rokem +2

    ጌታ ፈጣሪ ነውእጂ የሠው ጌታ የለም

  • @milli12354
    @milli12354 Před rokem +6

    ቴፊቅ የት ነው ሚኖረው😂ኣንድምቀን ቤቱ ኣይተነው ኣናቅም 😂😂

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Před rokem +9

    የኔ ጀቭደት እንዴት እንዴ ምወድህ🥺❤️

  • @hhhddd2346
    @hhhddd2346 Před rokem +4

    አንጄላ ቴፊክን አቃጠለችው😅😅

  • @user-ys8qj2uj5k
    @user-ys8qj2uj5k Před rokem +3

    ሰላም ሰውች እኔ ደሞ ከድርማር ይልቅ የናንተ ቅብጥጥር የምትሉት ነገር ይናፍቀኛል ውዶች❤❤ ቅመሞቼ

  • @fetiyamuhamed982
    @fetiyamuhamed982 Před rokem +8

    እኔ ነኝ የቴፊክ ሞት ያጓጓኝ

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před rokem +5

    ኤፍታልያ አሳቀችኝ😅😅😅

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Před rokem +2

    ደብዳቤዉን ተፊክ መዉሠድ አልነበረበትም ጀብደት እሥከመቸ 😢😢 ተሰቃየ ተናድጃለሁ የምር የእዉነት እሰከሚመሥለኚ ደረሥ😢

    • @GenetAbebe-wl5uc
      @GenetAbebe-wl5uc Před rokem

      እኔም😢

    • @GffdHtd
      @GffdHtd Před rokem

      እኔም😢 ይሄ የተረገመ😡😡😡😡😡😡

  • @user-dr1ft2yf9x
    @user-dr1ft2yf9x Před rokem +2

    ወይኔ ቴፊክ ደሜን አፍለሀው አሁንም አሸናፍክ😢😢😢

  • @user-yh7rm9ed2y
    @user-yh7rm9ed2y Před rokem +4

    ኡፍፍ አሁንስ ቴፊክን አላይበት ወዴት ልሂድ ይሄ እበት😂😂😂

  • @mesigaltigray8390
    @mesigaltigray8390 Před rokem +4

    ኣዚዜ ይድፋሽ የማትረባ ኦህ ድርማ ባይሆን ንሮስ😢😢

  • @hawayimam4178
    @hawayimam4178 Před rokem +2

    ኮሜንተሮች በሞላ አዚዜ ቴፊክ ነዉሳ የምትሉት😂😂😂😂😂

  • @selamtadesse8732
    @selamtadesse8732 Před rokem +2

    ተፊክ ተፊክ ምንድነው እንዴ 😅😅 የተስውጠውን ገፀ ባህሪ በሚግባ እየተወነ ነው😊😊😊

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem +6

    ይህ ፊልም እራስ ምታት ሆነበኝ

  • @bsbhzzg73
    @bsbhzzg73 Před rokem +2

    ክክክ ያይጥ ጎደኛ ሆኩ አላለችም 😅😅😅

  • @user-uz5xc3wh7w
    @user-uz5xc3wh7w Před rokem +2

    ውይ ኧረ ተቃጠልኩ ይኋ ቶፍክ የተባለ እባብ😡😡 ይች አዚዜ የሚሏት በግ ኧረ ይድፋችሁ የኔ ጀቪዴት 😢😢

  • @betibeti9363
    @betibeti9363 Před 10 měsíci +1

    ቴፍክ መቃብርህ እኔ ነኝ ምቆፍረዉ ኣቃጥሎኛል ኮ😂😂😂

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před rokem +4

    ቅቅቅቅቅ ቴፍክ ሸንቱን ለቀቀዉ የኤሰረፍ አካል መሆኑን ሲያዉቅ😂😂😂

  • @medi5743
    @medi5743 Před 4 měsíci

    ኣየ ጀብዴት ሁሌም ቴፊክ ኣንድ እርምጃ እንደቀደመህ ነው ስያናዲድ😢

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 Před rokem +13

    አረ አሁንስ የዚዜድድብናበዛ ኤጭጭ😊😊😊

    • @hfddgh1811
      @hfddgh1811 Před rokem +1

      ወላሂ ዘጋችኝ

    • @AhmadAsmar-dd5tc
      @AhmadAsmar-dd5tc Před rokem +1

      አስጠላኝ ይሄ ፊልም

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem +1

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +4

    ዉይ ቴፍክ አቃጠለይ😢😢😅😅

  • @kallovekallove
    @kallovekallove Před rokem +4

    ደብዳቤው እሱ በማየቱ ፈሉሙ አስጠላኝ😢

    • @GffdHtd
      @GffdHtd Před rokem

      😢😢😢😢😢😢

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 Před rokem +2

    ሉሲ ያምድነውተሰጧዋ ከድራማው😂😂😂

  • @user-kr6hy5nq7k
    @user-kr6hy5nq7k Před rokem +3

    ወይ ተፊቅ በንተ ምክነያት ተቀጥየ ሞትኩ

    • @GffdHtd
      @GffdHtd Před rokem +1

      ኧረረረረረረረ ይሄ የተረገመ😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @user-kr6hy5nq7k
      @user-kr6hy5nq7k Před rokem

      @@GffdHtd በቦክስ ነበር ተፊቅን

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před rokem +4

    እሄ ዳአም ተፊክስ ያቃፅሎዋ አቃፂልኒ ዶ😢

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 7 měsíci

    ቴፊክ ዬስራህን ጨጓራዬን ላጥኸዉ ጀቭዴት ዬኔ ጀግና ለሁሉም ጊዜ አለዉ😢😢😢😢

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot6450 Před měsícem

    በጣም አሰልቺና ድግግሞሽ የበዛበት ፊልም

  • @danadana-ls9vb
    @danadana-ls9vb Před rokem +2

    ጀብዴት እውነቱን የሚያቀው መቸነው 😢😢ፍፍ

  • @abebelema1144
    @abebelema1144 Před rokem

    ጀብዴት ጀግናነህ ቴፊክን የገደልከው ቀን የከሳሁት ሁሉ መወር እጀምራለሁ ጨጓረዬ ተላጠ

  • @user-hp7vs8yi9p
    @user-hp7vs8yi9p Před rokem +2

    እጭ አሁንስ ሰለቸኝ😢

  • @gadiseasefa3365
    @gadiseasefa3365 Před rokem +1

    |ሉተኔንቱ እና ሂላል መጨረሻቸው ምንድ ነው እባካቹ ንገሩኝ

    • @wshhjh
      @wshhjh Před rokem

      መጨረሻ አንድ ላይ ይሆናሉ

  • @berabero716
    @berabero716 Před rokem +2

    ተቃጥዬ ከማለቄ በፊት ይህንን ፊልም መተው አለብኝ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před rokem

      ወላሂ ብንተወው ይሻለናል

    • @AHMADK-b8q
      @AHMADK-b8q Před 5 měsíci

      አዚዜ የምትባል ንፍጣም አስጠላቺኝ በጣም ይቺቆሻሻ

  • @mdkhasem8223
    @mdkhasem8223 Před rokem +4

    አይ አዚዜ አንቺ ከብት ሙቺ እሺ በግ😅

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Před rokem +10

    የቴፊክ ሞትናፈቀኝ ጄብዴት አሳዘነኝ እኮ😢

  • @zuzubintmohammed9209
    @zuzubintmohammed9209 Před rokem +3

    በቴፊክ ተቃጠልኩ ጨጓራየ ተላጠ ኡፍፍፍፍ

    • @GffdHtd
      @GffdHtd Před rokem

      የተረገመ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @user-xh2yb5ru8f
    @user-xh2yb5ru8f Před rokem +3

    ዉይ ቴፊክ አቃጥሎ ዴፋኝ😅😅

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 Před rokem +1

    ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ😢

  • @user-yp4he9go6m
    @user-yp4he9go6m Před rokem +2

    ለምድነው ግን ጀቭዴት እውነቱን እማይነግራት ምን ጅላፎነው ተቃጠልሁኮ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před rokem +4

    የዛች ዶክተር ዝርክርክነት ነው አደራ ከተባልሽ መጠንቀቅ ነው ጨጓራችን ተላጠ 😮😢

  • @user-ok6ex1ir5k
    @user-ok6ex1ir5k Před rokem +3

    በፈጣሪ ስም አዚዜ የምታስጠላው እዴኔ በስምአብ እደው ሀለ ልብ አሰማም ከርፋፋ ገና አልነቃችም ኤጭ ምኒቱ ጂል ናት አቃጠለችኝ ደብዳቤውን አስወሰዴችው😏😏😏😨😨😨🤬🤬🤬🤬🤬😡😡😡

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem +1

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

    • @user-ok6ex1ir5k
      @user-ok6ex1ir5k Před rokem

      @@hadasesa እሺ እናመሰግናለን💜

    • @AHMADK-b8q
      @AHMADK-b8q Před 5 měsíci

      ይቺ በግ በጣም ታስጠላለች😷🤑🤑🤑🤑

  • @grandprime2715
    @grandprime2715 Před rokem

    ኤጭ ትንሽ ታገናና ድረማው ጮገሬሄን ተለጠው ኡፍፍፍፍ

  • @yytt2901
    @yytt2901 Před rokem

    ልቤ ቀጥ ልትልብኝ ነው😢😢😢😢 ወይኔ ከጅምሩም ባልጀምረው ይሻለኝ ነበር የኔ ጀግና ጄብዴት አይዞህ ይህ ሠይጣን ቴፊክ😢😢😢

  • @user-qs5er7vj6b
    @user-qs5er7vj6b Před 9 měsíci +1

    የአይጥ ጓደኛ ሆንኩ አይ ይልደዝ😂😂😂

  • @AynalemAstatke
    @AynalemAstatke Před rokem

    ውይይ ቴፊክ በቃጨጓራየን ላጠው😅😅😅😅😅

  • @user-xh2yb5ru8f
    @user-xh2yb5ru8f Před rokem +3

    አዚዜ ክርፍፍ መቸነዉ የምትነቂዉ እንዴቀላል ዴብዴቤዉን መሣባያ ዉሥጥ ወትፈሽ አሥወሠድሽዉ በቅሎ😢😢

    • @user-vn5jy9zr6b
      @user-vn5jy9zr6b Před rokem

      😂😂😂😂

    • @mekdeslove6314
      @mekdeslove6314 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @AHMADK-b8q
      @AHMADK-b8q Před 5 měsíci

      ይቺ በግ ጀብዴት አዳድዬ ያናድዳል ምናለ እሶጋ መሆኑን አቋል ወደዛ እላዋላይ እሳት አድዶ ቢያሳርራት ከዛ ቢቀበላት

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +2

    ክቴቭክ በፊት እኛ መሞታችን ነው እኮ 😂

    • @vgtf2510
      @vgtf2510 Před rokem

      አኮ 😂😂😂😢

    • @GffdHtd
      @GffdHtd Před rokem

      በጣም😡😢😢😢😢

  • @WreGdqr
    @WreGdqr Před 5 měsíci

    ወይቴፊክ አልሞቴ ወይ ጄብዴት አርበኝነቱ አልታወቀ ኤጭ

  • @kiyyaatube9483
    @kiyyaatube9483 Před 3 měsíci

    Era ene alchalkumu

  • @user-qp2np4wc5k
    @user-qp2np4wc5k Před rokem +2

    ኣዚዜ ይንዓልሽ ኣንቺ ባጋራ የማትረቢ😕

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

  • @Tube-wy4oy
    @Tube-wy4oy Před 9 měsíci

    አዚዜ አስቀያሚ ሞጋጋ በሞትሽ ፈዛዛ ጀብዴት ጀግና ነው

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Před rokem +2

    ኡፍፍፍ ምነው ባልጀመርኩት ይሀ ድራማ ተቃጠልኩ ኮ 😢😢😢

  • @HanuniLove
    @HanuniLove Před rokem +2

    Tefikin yagarachin junta woch gar maqalaqal nabar😂😂

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Před rokem +2

    ወይኔ ቴፊክ የተረገምክ መችነው የምትጋለጠው 🤔

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před rokem

      የሱጭቃኔ መቸ ነው ሚያበቃው

  • @mekideswollyewa5673
    @mekideswollyewa5673 Před rokem +5

    እመነኝ ቶፊክ መሞቻህ ደርሷል ክፉ
    ነርስ አዚዜ እረ ተይ ነቃ በይ ተኩላው ከጎንሽ ነው😢
    እውነት ጀቭደት አሳዘነኝ ድሮም እውነተኛ ሰው ፈተና ይበዛበታል😢

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před rokem +1

      እዳፋችሁ ያድርገው በሞተማ ትንሽ ጨጓራችነ በተረፈልነ

    • @hadasesa
      @hadasesa Před rokem

      ከአንድ አመት በላይ የቆየ ምርጥ የቃና ድራማ ተዋናያን የአስሊ ሴራን የፈረሀት የቫርቱሉ የኬምሬ የያማች የህይወት ታሪክ የሀብት መጠንና የተለያዩ ነገሮች ምታገኙበት ምርጥ ቪዲዮ እኛ ቻናል ላይ ይገኛሉ እነሱን እየገባቹ በማየት ቻናላችን አበረታቱት እንዲሁም ተዝናኑ እናመሰግናለን

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz Před rokem +6

    ጀቭደት ነገሩ ሳይጥመው ክብር ይሰማኛል የሚላት ነገር😂

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před rokem +1

      እኔ እራሱ ግርም ይለኛል😂😂😂

  • @fetiyamuhamed982
    @fetiyamuhamed982 Před rokem

    ኡፍ ጄቭዴት አሳዘነኝ አዚዜ ደሞ የሆነች ዲንጋይ እራስ ምን አለ ቀድማዉ ብታነበዉ የኤስረፍን ኑዛዜ

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 Před 4 měsíci

    ኧረወየው የፊቅ ፈጣጣነት ቱ😂😂😂😂😂