ስራ አልንቅም ካዋጣ እሰራለሁ! እቁብ ሰብሳቢዋ ወጣት! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 358

  • @konjittilahun3276
    @konjittilahun3276 Před rokem +38

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለሰጣችሁኝ አስተያየት ሁላችሁንም እጅግ በጣም አመሰግናለው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሃገራችንን ሰላም ያርግልንል። አስተያየታችሁ ይበልጥ እንድጎብዝ ይረዳኛል

    • @betyayele5876
      @betyayele5876 Před rokem +1

      Yene konjo anchii andegna nesh kalat yelegnim

    • @themasterbeatsHD
      @themasterbeatsHD Před rokem

      Hii konjit anchin magnget felge neber set lij negn helen ebalalew wend endaymeslish bye new

    • @themasterbeatsHD
      @themasterbeatsHD Před rokem

      Betam taskegnyalesh geta kanchi gar yhun adress lakilgn

    • @endalkachewmulugeta3403
      @endalkachewmulugeta3403 Před rokem +2

      ቆንጅት ቆንጆ ነሽ

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 Před rokem

      እኔ እፈልግሻለሁ ኢንስተግራም አለሽ

  • @mesret9970
    @mesret9970 Před rokem +85

    መሲ በጣም እወድሻለው ፕሮግራሞች ሁሉ በጣም አሪፍ ነው መሲን ምትወዱ እስኪ ላይክ አርጉ

  • @makim4112
    @makim4112 Před rokem +51

    ልክ ናት ከአረቦቹ በላይ የኛ ዜጎች ናቸው የሚያሰቃዪን ለዛም ነው ብዙ ልጆች እየጠፉ እና አላስፈላጊ ሂወት ውስጥ እየገቡ ያሉት እነሱ ለገንዘባቸው እንጅ ለኛ አያሰቡም 😔

  • @meditube304
    @meditube304 Před rokem +47

    የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ ማነዉ😥👍

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +20

    ጀግና ነሽ አምላኬ ሆይ ለሀገሬ ልጆች ፍቅርን ስጠን እንዳንጨካከን አርገን እባካቹ በስደት ያላቹ ተዋደዱ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +46

    ዱባይ በትንሹም ቢሆን አይቻለሁ 😥
    እኛ ሀበሾች ግን ምን ሆነን ነው እንዲህ አረመኔ የሆነው 😥

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u Před rokem +2

      አስተዳደጋችን.

    • @user-oe1vr6fe8z
      @user-oe1vr6fe8z Před rokem +1

      እህህህህ እኔ ሌላ ዜጋ ጋድ ብድር እመርጣለሁ ከኛ ዜጎችምቀኞች እኮ ናቸው አንችን ማጣቆር ማጣላት ብቻ ከባድ ነው ከባድ ፍተና እያሳለፍን አለን አላህ ይስውርን በዱአ እናበጡለት ይስውራችሁ ከንደዚህ ካለ ስው ይስውራችሁ ይስውርንያርብብብ

    • @S.m543
      @S.m543 Před rokem

      ምቀኝነት ያለባቸው ሰዎች ናቸው እንጂ ብዙ ጥሩ ሰው አለ

    • @fiyorinaadmassu4169
      @fiyorinaadmassu4169 Před rokem

      አሁንማ እግዚአብሔር ይመስገን ጭራሽ ብሶብናል!!! ይሄ መጠላለፋችን ለሀገራችንም አልሆነ እንኳን በሰው ሀገር ብቻ እግዚአብሔር ልቦናን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před rokem +58

    በስደት ሀገር ውስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ስላማችሁ ብዝት ይብል ሀገራችን ስላም ያድርግልን ፈጣሪ ።

    • @zm3020
      @zm3020 Před rokem

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @njahn1676
      @njahn1676 Před rokem

      አሚንንንንንንያርብ

    • @user-rv6yv8ob7w
      @user-rv6yv8ob7w Před rokem

      አሜን

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +7

    Oh man. I don't know if she knew about it or not but her beauty, story telling talent and confidence is really amazing.

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 Před rokem +4

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናትሽ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ጉበዝ እህት በርቺልኝ አገራችን ሰላም ይሆን አመሰግናለው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před rokem +13

    ውይ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ በእውነት i like your honesty....wish you all the best...

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +7

    እዉነትም ቆንጂት የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ በጣም ደስ ይላል እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 Před rokem

    ጀግና ምሳሌ ምትሆን ሴት! እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ! ጨምሮ ብዙ በሮችን ይክፈትልሽ! ለብዙዎች ምሳሌ አካፋይ ሁኚ! አዘጋጅ እና አቅራቢዎችም እናመሰግናለን!

  • @matub4261
    @matub4261 Před rokem +18

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፈጣሪሙስሊሙ ክርስቲያኑም አቤቱ ማረን ፈጣሪ እንበል እየሆነ ያለው የኢትዮጵያ ከባድ ነው

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem +4

    በውነት በጣም ጀግና የሆነች ሴት ጣይቱ ብየሻለሁ ጥንካሪሽ የሰራ ወዳድነትሽ የሚደነቅ ነው

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před rokem +35

    አይ ኢሬቻ በእግርሽ ዲቢሎስ ገብቶ እኮ ነው ማሬ!ለማንኛውም ህይወትሽ አስተማሪ ነው መውደቅ መነሳት እንድንቀበል ይረዳል ተባረኪ።

    • @bonnydinka4013
      @bonnydinka4013 Před rokem +1

      I don't think it's because of irrecha dear,

    • @user-kr3eb3hx6t
      @user-kr3eb3hx6t Před rokem +2

      tekekle Enam Edza Nwe Yetsemagne አብዛኛው በዓሉ የበአድ አምልኮ መሆንን አልተገነዘብም።

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před rokem +1

      ​@@bonnydinka4013 አዌ እሬቻው ነው የባእድ አምልኮ የሚካሄድበት ጊዜ እኮ ነው በስማም

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Před rokem

      irecha ye oromo sila hone new dabilose miteyu ayiye

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před rokem +4

      @@mashaallhsss3479 አይደለም !!! መጀመሪያ ዘር እና እምነት ( ሚሊኪ) ለይተሽ እወቂ። ኦሮሞ ነኝ ግን ወላጆቼ ያመጡት ጣጣ ብዙ ነው ይህ የዲቢሎስ አምልኮ ስለሆነ ፍፁም እቃወማለሁ ወላጆቼንም ወደ ትክለኛው እምነት በእግዚአብሔር አጋዥነት ተመልስዋል !!!እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @heyryamohammed4836
    @heyryamohammed4836 Před rokem +2

    መሲ እዉነት ነዉ እኔም ስደት ላይ ነኝ በጣም ነዉ የምንገረመዉ እኩ ጨራሸ መተዛዝን ይሚባል የለም እኔም አጋጥሞኛል ብቻ ማን እንደ ሀገረ በተለይ አጀማን ያሉ ኤጀንሲውች በጣም ከባድ እንደሰዉ አያሰቡም

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba Před rokem +10

    ልብ ይስጠን ብዙ ትምህርት ነው

  • @techawatch
    @techawatch Před rokem +1

    ጎበዝ በስራሽ ጠንካራ ነሽ ሴት ልጅ ከሌላ ሳትጠብቅ በራሷ እንዲህ ስትጥር እና ስትለወጥ ማየት ደስ ይላል ሁሉንም ነገር ትሞክሪያለሽ የመኪና ቢዝነስ ብዙም አስተማማኝ ስለማይሆን ወደ ሌላ ነገር ደግሞ ለወጥ ቢል ጥሩ ነው።መኪና ብዙ ወጭ ኡኣስወጣል ወንድሜ ሁለት መኪና ነበረው እና ለሾፌር ሲሰጠው ብዙ ወጭ እያስወጣው ሲመጣ ሁለቱንም ሽጦ አሁን በንግድ ስራ ተሰማርቷል ከፊቱ ያሁኑ ነው የተመቸኝ ይላል።

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před rokem +18

    እኔ የሚገርመኝ አበሾቹ በሰዉ አገር ምን ያባላችዋል?
    በጣም ይገርማል መጥፎነታችን ጥግ ያለፈ ነዉ።
    ምን ጉዳች ነን በሰዉ አገር አንበላ አናስበላ ምቀኛዎች ሆነናል ።

    • @lwamwelday2976
      @lwamwelday2976 Před rokem

      migermshe anchin gelamtw ylela zega sew teb ergef blw selam silu setay yasdngetshale.maryamn embay yemtale

  • @afrasiebekele4259
    @afrasiebekele4259 Před rokem +12

    She so cute and smart 🥰😍

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +5

    ልክነሺ ስደትን የሚያውቅ ያውቀዋል ከራሴ ዜጋ አርቦች ይግደሉኘ የኛውቹ በጣም ክፍናቸው በተለይ ኤጀሲነን የሚሉት እኔ እርፍቴ ስተኛብቻነው ኩትራት ቤት የታወቀነው እርፍት የሚባል የለውም ብቻ ተመስገነው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před rokem +2

    ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ እግዚያብሄ ከአንቺ ጋር ይሁን ከዚህ በላይ ይርዳሽ .

  • @bizuneshidawate9962
    @bizuneshidawate9962 Před rokem +3

    እውነትዋን ነው የኛ ልጆች ናቸው የሚያሰቃዩን እኔም ደርሶብኛል እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ነው የምለው አሳልፈው እኮ ለአረብ ነው የሚሰጡን

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +46

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ🌹❤🙏😘🌹🙏❤

    • @yeshiishi170
      @yeshiishi170 Před rokem +1

      🙏

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 Před rokem

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Tebareki Anchinem Egzabher Yitebikesh Behedshebet Hulu Yiketelish 🙏🙏🙏

    • @user-sn3yw7eh1k
      @user-sn3yw7eh1k Před rokem

      አሜን🤲 እህቴ
      ቤተሰብ ሆኛለው ገብቼ አለው

    • @zm3020
      @zm3020 Před rokem +1

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 Před rokem +21

    አዲስ አበባ ውስጥ የጅብ መንጋ ተለቋል ተጠንቀቁ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před rokem +2

    እሰይ የኛ ጀግና ጎበዝ እንዳንቺ እንድንበረታ ጌታ ይርዳን መስዬ እናመሰግናለን ውዴ😘😘💞💞👍👍👍

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 Před rokem +2

    አወን ትክክል ነሽ እኛም ሳውድ ላይ መከራችንን እያሳዩን ነው የኛው ሀበሾች

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Před rokem +7

    ጀግና ብዬሻለሁ ይቅናሽ

  • @merimeri2145
    @merimeri2145 Před rokem +1

    መሴ የኔ ቆንጆ የምታቀሪቢያች ነግሮች አስተማሪና ነውና ብርቺ ምክሩን ደስ ይላል እናመስግናለን

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 Před rokem

    መሲ እናመሰግናለን የኔ ውብ ይህችን እንግዳሸን ጀግኒት ብያታለሁ ቆንጅት ደሞም የውነት ቆንጆ ነች በርች

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před rokem +2

    እህቴ ቆንጂት እነትሽ 1ኛ እነት ነት እግዚአብሔር ጤና ና ራጂም እድሜ ይስጣችሁ አንቺም አንድኛ ነሽ እውነት ነው ሰድት አልጋ በአልጋ አይዶሌም የሰድትን መከራ ለስድት የወጣ ብቻ ነው የምያቀው 🙏🙏🙏

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Před rokem +9

    You are brilliant. በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před rokem +1

    ቆንጂት የእውነትም ቆንጆ ነሽ አረብ ሀገርማ ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před rokem +14

    እህቴ እውነትሽን ነው አረብ ሀገር ከአረብቹ ይልቅ የኛው ዜጋ ነው እሚጉዳሽ እራስኬማ እሚባልበት ሀገር ጨቃኙች እሚኖረባት ሀገር ነች የህንድ ማጠራቀሚያ በጨካኔ እና በአረመኔ የሚታወቅ ሀገር ነው ሰለ ሀረብ ሀገር የትናገረሽው ትክክል ነወ

  • @Elsabet32
    @Elsabet32 Před rokem

    ቆንጅት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤ ጠንካራ ነሽ i remember you all the time

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ አንደበትሽ መልክሽ ሁሉ ነገርሽ🥰

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 Před rokem +1

    እሬቻ ዲያብሎስ ነዉ ለዚህ ነዉ የታምሸዉ ለማንኛዉም ጎበዝ ነሸ በርች እሬቻ የደርሰበት አንዳትደርሺ ‼️አናትሸ ጀግና ናት 🙏

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před rokem +1

    እስታይላ በጣም ደስ ይላል በጣምም ጠንካራ እና የስራ ሰው ናት ፈጣሪ በልጅም ባርካታል ያሳድግላት ለቁም ነገር ያብቃላት ሀረብ አገር ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሁሉም መጥፎ ናቸው አይባልም መጥፎው ግን ይበዛል ልቦና ይስጣቸው

  • @selam7643
    @selam7643 Před rokem +9

    መኪና ቋሚ ንብረት አይደለም ዋጋው ከቀን ወደቀን እየቀነሠ ይሄዳል ከቻልሽ ትንሽም ብትሆን መሬት ግዢ መሬት እያደር እየጨመረ ነው የሚሄደው

    • @konjittilahun3276
      @konjittilahun3276 Před rokem +6

      ቋሚ ንብረት እንዳልሆነ ይገባኛል ግን ደግሞ ገንዘብ ባንክ ከማስቀመጥ ይሻላል በማለት ነው

    • @na-uu5or
      @na-uu5or Před rokem +2

      @@konjittilahun3276 ደግሞም ገቢ ያስገባል

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem +4

    ይገርማል የመጨረሻዋ ምክር የእኔን ሂወት,የምታቅ መሰለኝ በ17 አመቴ ነው የመጣሁት አሁን 11 አመት ሆነኝ ይኸው አሁንም በስደት ነኝ በጭቀት ላይ የኔ ለየት የሚያደርገው እነደሰው እንኳን ብዙ እረፈት አልወጣም ለሰራ ወደ ኃላ አልልም ሰራ ፈትቸ አላውቅም እሰካሁን ግን ግን በስሜት ይሁን በፍቀር በመጣሁ በአራት አመቴ አገባሁ ወልጃሉ ገንዘብ አንድ ላይ እንልካለን በርግጥ ይሰራል ይሱም ግን አሁን አሁን አንስማማም እንደአሰብኩት አልሆነልኝም በጋራ በሱ ቤተሰቦች ነው የተደረገው ገንዘብ ባይመቸኝም ቢከፍኝም ምንም አማራጭ የለኝም ተገፍቸም ቢሆን መኖር ብቻ😪ያነንም በሲስተም በፍርሃት ይኸው አለሁ እየተፀፀትሁ እራሴን እየወቀሰኩ በማግባቴ አይደለም ፀፀቴ ምንም ቢሆን ልጅ አግቻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ከጠቀማችሁ ነው

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 Před rokem

      Enam mecrshacin yasamerew

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před rokem

      @@abebamedia2366 አሜን👏

    • @S.m543
      @S.m543 Před rokem +1

      እንኳን እድሜሽ ሳያልፍ ወለድሽ ያለ ባልም ልጅም ጊዜው ያለፈባቸው ብዙ አሉ
      ከእንግዲህ ላለው ግን ገንዘብሽን ከቻልሽ የተወሰነውን ለብቻሽ አስቀምጪ።

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před rokem +8

    You’re brilliant human being 👍❤️✊🏾👏

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ከእግዚአብሔር ጋር ለብዙ ደካማ ሴቶች ተምሳሊት ነሽ ልብ ካላቸው ጥረትሽም በጣም ድንቅ ነሽ በርቺ አሁንም ገና ወጣት ስለሆንሽ በርቺ እግዚአብሔር የለፋሽበትን ይባርክልሽ ቤተሰቦችሽን ም ልጅሽን ይባርክልሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ።

  • @bettyjaerso3491
    @bettyjaerso3491 Před rokem

    Yan konjo gobaze yeshalale hulue ba hager yeshalale💚💛❤ I am proud of you 👏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před rokem +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ እህት አለም! ክፉ አይንካሽ. ፈጣሪ የኢትዮጵያን በክፉ ስር ፣በዘረፋ፣በጥንቆላ፣በማጭበርበር እና የሰውን ሀቅ ከሚቀረጥፉ ያፅዳልን እንደ አንቺ ያሉትን 100 ሚልዮኖችን ያብዛልን!! መስዬ ተባረኪ!!

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem

    ቆንጅትዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ስደት በየትኛውም አለም ቢሆንም ከባድ ነው ስላም ለአገራችን ይሁንልን

  • @MA-vj2tg
    @MA-vj2tg Před rokem +1

    Gobez yene konjo,so proud of you egzabher amlake mecreshashen yasmerew

  • @almazlakewu1825
    @almazlakewu1825 Před rokem

    በጣም የተረጋጋሽ ውብ ሴት ለእህቶቻችን ለልጆቻችን ጥሩ መልክት አስተላልፈሻል። በመፅሐፍ ብታወጭው ለትውልድ አስተማሪ ይሆናል እውነተኛ ታሪክ ዶክመንተሪ ቢሰራ።

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 Před rokem +1

    Me too my dear now i live in England I stop believing my people it's very amazing the other citizens can be a good friend and Family

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 Před rokem +2

    እንዴት ጎበዝ ነሽ በዛ ላይ ቆንጆ ማሻ አላህ!!!

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +1

    የኛሰው ክፉ ስለሆንነው የማያልፍልን ማርያምን😭😭እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem

    እውነት ነው የኛ ሰዎች ናቸው ክፎች መሰይ አይዞሽ የኔ መልካም ❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před rokem +1

    ዋው አንበሳ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ አቦ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před rokem +2

    መሲ ዛሬ ያቀረብሻት ልጅ ትልቅ አስተማሪ ነች የአረብኛ ቋንቋ ስለምችል ሴቶች የሚሸወዱበትን መንገድ አላማዋን ታውቃለች ።

  • @user-ie8zw6rd9r
    @user-ie8zw6rd9r Před rokem +5

    ጀግናነሽ

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 Před rokem +3

    በእርግጥ ለወንድ ገንዘብ መስጠት እኔም አልስማማበትም ሆኖም አንቺ የከተማ ልጅ እና በብዛት ንግድ ላይና የነበርሽ ነሽ ግን አረባአገር እንደተቀበለሽ ሰው እና ትንሽ የተማርሽ ከሆንሽ በለስ ሊቀናሽ ችሏል ግን ይህ ሁሉ አንቺን ይመለከታል ሌላውን አይወክልም እኔ አረብ አገር በደንብ አውቀዋለሁ ስንት እህቶቻችን ህይወት የቀጠፍ ነው ቢጠፉ አልፈርድም እህቴ ስለ እራስሽ ስኬት እግዚአብሄር አመስግኝ 🤔🤔

  • @kidimamush1387
    @kidimamush1387 Před rokem +1

    i love your strength my dear you are a beautiful business woman keep shining 😘😘😘

  • @tirhashabtemariam
    @tirhashabtemariam Před rokem +3

    You are blessed 🙌 🙏 and I appreciate you ✨️

  • @user-rm5vi7tr7n
    @user-rm5vi7tr7n Před rokem

    እውነት የሀበሻ ክፍት ልክ የለውም እውነት እርስ በርሳችን ያለን ጭካኔ

  • @rahwaglibanos2870
    @rahwaglibanos2870 Před rokem +5

    most of us pass the same path. but some of succeed ....thank you for sharing your experience with us sis..❤💗❤

  • @eskedarabere6709
    @eskedarabere6709 Před rokem +4

    Wowwww the strongest girl👏👏👏

  • @filominahawle
    @filominahawle Před rokem +3

    Yes That is True 👍 💯

  • @sebkedem9410
    @sebkedem9410 Před rokem +3

    She is very smart lady;I wish her all the best.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +17

    You are so beautiful inside and out.. I am proud of you 👍🏽 👏🏽

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 Před rokem

    ይገባሻል ጀግና ነሽ በርቺ ቆንጆ👍👍🙏🙏🙊🙊

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem +1

    በጣም ጐበዝ ልጅ ነሽ ታታሪ የሥራ ሰዉ ለሌላዉ አስተማሪ ነሽ አደንቅሻለሁ

  • @workneshabebe5426
    @workneshabebe5426 Před rokem

    መስዬ በጣም ነው የሚወድሽ ፕሮግራምሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ጀግና ሴት ናት

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před rokem +4

    ብሬን በላኝ እያለች እሮሮ የታሰማው ሴት ከዝች እህቴ ተማሬ

  • @kale4846
    @kale4846 Před rokem

    ከምልሽ በላይ ልባም ነሽ ልባም መሆንሽ ነው ለዚ ያበቃሽ ደሞ ደስ ስትዪ ፈጣሪ በዘመንሽ ሁሉ ስኬታማ ያድርግሽ ይገባሻል ብዙ ፈተናዎችን በድል አልፈሻል

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +1

    Thank you so much sister 💕🙏🇪🇹

  • @zuzubentseidtube798
    @zuzubentseidtube798 Před rokem +1

    በትክክል የኔቆጆ ጀግናነሽ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem +1

    ወላሂ በጣም ትክክል ናት እኛ ሀበሾች ጉድ አለብን ሀበሻ ሲጀመር ሀገር ላይ መባላት ውጭም እደዛው😭😭ማሻ አላህ ኳን ጥሩ ገጠመሽ እህቴ ጠካራ ሴት የሠው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው አቦ❤❤

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Před rokem +1

    ሰላም መሲ ደስ የምትል ልጂ አቀረብሺልን 🥰🥰🥰

  • @abdv688
    @abdv688 Před rokem

    Strong, beautiful woman with intelligent personality wow. Love your constancy. God bless

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በመከራ ማለፍ ጥሩ ነው
    እግዚአብሔር ህይወትሽን ይባርክልሽ🙏

  • @mintesinotweldeamanuel509

    እንዳንቺ አይነቶቹ ያብዛልን በርቺልኝ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 Před rokem

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የአገራችን መምህሮች የሰው ህይወት የማበላሸት መብት የሰጣቸው ማነው ?የሚያውቅ ይመልስልኝ ።በጣም ስለሚያናድደኝ ነው ነገሩ....

  • @aben266
    @aben266 Před rokem +5

    ቆንጂዬ 😘 አደንቅሻለሁ እንዲህ እንዳንቺ ወጣቶች ንቃት እንዲኖረን ስራ ሰርተን መብላት መጠጣት ብቻ ሳይሆን ጥሪት መያዝን መማር አለብን እኔ የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጪ ነው ጥቂት ወጣቶች አለን የሰራንባትን ቋጥረን ሀገራችን በስማችን ንብረት ለማፍራት የምንተጋ .... ብዙዎች ግን ገንዘብ አባካኝ ናቸው እና ለዚህም ነው እረጅም እድሜያቸውን በስደት የሚያሳልፉት ሁሌ እቆጫለሁ መንግስት ለህዝቡ ስሱ ገንዘብ አያያዝ ስለ ስራ ፈጠራ ማነቃቂያ ፖሮግራሞች ቀርፆ ቢሰራ መልካም ነው ግለሰብ ካልተለወጠ ሀገር አትለወጥም !

  • @ayalneh1245
    @ayalneh1245 Před rokem

    ጎበዝ ልጅ ነሽ። ጀግና ነሽ። አንበሲት። በርች።

  • @godisgood9376
    @godisgood9376 Před rokem +1

    ኮኪዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር እንኩዋን እረዳሽ ምክንያቱም ስደት በነበርሽ ሰአት በደላሎች የሆንሽው ያሰቃዩሽን አልረሳም

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Před rokem

    እናመሰግናለን መሲ

  • @azebghbrehawariate4695

    Meseye you are Teacher of my

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Před rokem +2

    ቢሮ ሰትደርሺ ይጀምራል ሰቃዩ በቶክክል

  • @liyasibhatleab5779
    @liyasibhatleab5779 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል የተረጋች ሰው ነሽ እንካን አሁን ደስተኛ ሆንሽ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před rokem

    አደነኩሽ እህቴ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ🙏

  • @user-rm5vi7tr7n
    @user-rm5vi7tr7n Před rokem

    እርጋታ ደስ የሚል ወግ ወደኃላ ራስን ማሰስ
    ብቻ እሚደመጥ ድምፅ
    ብርታት በራስ መገድ ሲደመጥ ደስ ይላል

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem +2

    ኢትዮጵያውያን በተለይ በሰው ሐገር የምንኖር ቢያንስ ከሌሎቹ ዜጐች መተባበርን እንማር:: በድህነት ምክንያት ተሰደን የአይምሮ ደሃ አንሁን:: ከኢትዮጵያ ስመለስ ከዋሽንግተን ዱሲ ወደ ሌላ ስቴት የሚወስድ የበረራ ስአት እየጠበኩኝ የኛው ዜጐች ሲጣሊ ሰማኋቸው::የሚሰሩት ዊልቸር የመጉፋት ስራ ነው::ስለዚ እባካችውን በሰው ሐገር አያምርብንም ይሄንን ከግምት ውስጥ አስገብተን እንተባበር::

  • @monaahmad7565
    @monaahmad7565 Před rokem +1

    yatagafa ena yatafatan saw mashereshaw yameral egziahber amelak yahulashenenem masharasheshenen yasamaraw 🙏

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 Před rokem

    ትክክል ምረጥ ምክረ እናመሠግናለን

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Před rokem +3

    በጣም ጀግና ነሽ የኔ ዉድ 🥰🥰🥰

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 Před rokem +5

    ስራ ስራ ነው ከማን ጋር እንደምንስራና አጠገባችን ማን እንዳለ ማወቅ ተገቢ ነው ።

  • @alawyaalawya7789
    @alawyaalawya7789 Před rokem +1

    በጣም እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před rokem

    ውይ እህት ጀግና ነሽ ምነው እንደ አንች ስኬታማ ሰዎች መጥተው ህይወታቸውን ቢያካፍሉን ለሌሎች ትምህርት ይሆናል ምክንያቱም አብዛኛው የአረብ ሀገር ልጆች ገጽታ ተከድታ ተበልታ ነው የሚበዛው ጀግና ነሽ እህቴ በርች

  • @redrocktrdes
    @redrocktrdes Před rokem

    Yene gobezi keep doing this anebesa beyeshalehu 🙏🙏🙏🥰

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před rokem +1

    Wow you are an amazing young lady very creative. I wish you were in a different situation . Its a shame your own ppl are give you a hard time.

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 Před rokem +3

    እንደ ሀበሻ ጨካኝ የለም ስደት ላይ በተለይ አሁን ላይ ከባድ ነው እንደ ቲክቶከሮች ደሞ አስመሳይ የለም ላይቭ ላይ ብቻ ወሬ ይችላሉ የሚገርማችሁ አንድ ሀበሻ ነው አራት ልጆች ነን ስራ አስገባችኋለሁ ብሎ 1000ድርሀም ከእያንዳንዳችን ተቀብሎ የማናውቀው ቤት ውስጥ ጥሎ መጣለሁ ብሎ ጠፋ ይሄን ሁሉ ያደረገን የራሳችን ዜጋ ነው አረብ ሰቅሎ ቢገርፈኝ ምን ይገርማል

  • @bettyjaerso3491
    @bettyjaerso3491 Před rokem

    Kukya jegena egazbhaera yechamerlshe 🙏🙏🙏koerahubshe maerimya jegna enate jegena leje woeldashale konjetye tebaerkye❤❤❤

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Před rokem +1

    አረብ ሀገር ገንዘብ አያያዝ ማይችሉ ሴቶች ትልቁ ችግራቸው ብር ምያዩት ስደት ላይ ስለሆነ ነው ያንቺ ጠንካራ ያደረገሽ ቀድመሽ የሄድሽባቸው የህይወት ውጣ ውረድ ነው ያስተማረሽ ። በርቺ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ። ሲቀጥል ወንድ ሚወዱ ሴቶች ይሸወዳሉ አንቺ ቀድሜም አላስበውም ነው ያልሹ😂ይመችሽ

  • @mekdeswoldemichel9480

    ደሞ መልከ መልካም ቆንጄዬ ነሽ ጎበዝ

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio Před rokem

    Betam Gobez nesh gena kef tyalesh Egziabhyre yechmrelesh🥰😍😇

  • @selamlehuluamen8834
    @selamlehuluamen8834 Před rokem

    Yenekonjo gobez tenekara set and very smart. God bless you 🙏