እናታችን የልፏቷን ውጤት እንድታይ እንፈልጋለን !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 01. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 429

  • @emuti6262
    @emuti6262 Před 2 lety +50

    ስምህ እንዳይጠቀስ የፈለክ ሰው እግዚአብሔር ስምህን በህይወት መዝገብ ይመዝገብልህ አምላክ አሁንም ይርዳህ ልፋትህን ይቁጠርልህ

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 2 lety +21

    ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገው መልካም ሰው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @etalemkassa7034
    @etalemkassa7034 Před 2 lety +35

    እናቴ እመብርሃን በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ልጆችሽንም ለቁም ነጉር ያብቃልሽ

  • @yemitafere3395
    @yemitafere3395 Před 2 lety +35

    በዚ ዘመን የማይገኙ ልጆች አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን የምትወጃት የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይላክልሽ የልጆችሽ ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃሽ ለሰጪውም በስውር የሰጠኸውን እሱ ይክፈልህ

  • @helenargaw1093
    @helenargaw1093 Před 2 lety +35

    ዛሬ የሚያስለቅስ ቀን ነው አልቻልኩም ከ ebs አልቅሽ ስመለስ በጣም የሚያሳዝነ ነገር ነው እግዚአብሔር ይማሩት የልጅቾትን መጨረሻ ለማየት ያብቃውት

    • @mube8885
      @mube8885 Před 2 lety +1

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 Před 2 lety +64

    እማዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት። በጣም ነው ያዘንኩት....ልጆችዎ የተባረኩና ቆንጆዎች ናቸው ፈጣሪ ለወግ ለመአረግ ያብቃሎት.... በፀሎት አብሪያችሁ ነኝ

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 Před 2 lety +17

    ስለእውነት የሚያሳዝን ነው የኢትዮጲያ የደከመላትን እያሳደዱ ሌቦችን ታቅፋለች አባታችሁ ስለእውነት ነው የሞተው ነብሱን ይማር የድግል ማሪያም ልጅ ምህረቱን ይላከለዎ እግዚአብሔ ታርካችሁን ቀይሮ በሙሉ ጤንነት በሳቅ ያገናኘን 🙏🙏🙏

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 2 lety +91

    ለምትሰጡ መልካም ነገር ለምታደርጉ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይስጣቹ ይሙላላችሁ

  • @Nahombiniyam55
    @Nahombiniyam55 Před 2 lety +10

    አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ የልጆችሽን ወግ ማእረግ ታያለሽ ጌታ ፈፅሞ ይፈውስሽ ።

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Před 2 lety +14

    አይዞዎት ደግሞ ቃጽላ ማርያም ሂዱ ማዘር እምነታችሁን ስላየሁ ነው በሀይማኖት ከጸና የተባረከ ነው ይላል ቃሉ እድሜ ይጨምርላችሁ ልጆቻችሁንም ትልቅ ደረጃ ደርሰው ለመጦር ይብቃችሁ አሜን

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před 2 lety +6

    ታምረኛ እናት !! የእመቤቴ ታእምሯን የሚታሳይበት ኖትና አይዞት ሁሉም በእግዚአብሔር ይሆናል

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 2 lety +42

    ወደው አይደለም ነፍሳቸውን ይማር እናንተንም በበጎ ነገር ትልቅ ደረጃ ያድርስሎት በርቱ ደርሰውሎታል የሀይማኖታቸው ፅናት እንዴት ያሰደስታል እናቴ ዳግም በሳቅ በደስታ እንደማዩት በታመኑት አምላክ በድንግል ማርያም ሙሉ እምነት አለኝ

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b Před 2 lety +34

    እናት ለልጆቿ እንደ አባት ጀግና እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የተባረኩ ልጆች ❤❤❤❤❤

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 Před 2 lety +14

    አይ እናት ለልጆቼ 2 አመት 3አመት ልቆይላችው አላህ ሆይ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን ወላሂ ያማል በጣም

    • @chistinatekle6738
      @chistinatekle6738 Před 2 lety

      Egzebere meheratuen yesteshe keleb ye enat ayezoshe tedegalshe anceh gegena enat nashe lijocheshen egezebere barekachale ayezoshe

  • @botu8999
    @botu8999 Před 2 lety +15

    Their father reminds me of my dad. The past generation, they have integrity. ለሆዳቸው ሳይሆን ለህሊናቸው የሚኖሩ የኖሩ generation.

    • @be8cab
      @be8cab Před 2 lety

      በጣም እጅግ በጣም

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ፊትህን ወደዚህ ቤተሰብ አዙር ጎብኛቸው ክንድህ ብርቱ ነውና።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +15

    አባታችሁ ወዶ አይመስለኝም ምናልባት መተት ተደርጎባቸው ይሆናል ይቅር ባላቸው እሳቸው እውነቱ ቦታ ሄዷል ነብሳቸውን ይማር ስምህ እንዳይጠቀስ የፈለከው ወንድማችን በስውር የሰጠከውን የሰማዩ አባት በስውር ይስጥህ እናትአለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 Před 2 lety

      ትክክል

    • @engidaworkwube2497
      @engidaworkwube2497 Před 2 lety

      አረ መተት አይደለም። የወያኔ ስራ ከመተት ይብሳል። ወያኔ ያላሳበደው ከኑሮው ያላፈናቀለው ያልበተነው ቤተሰብ ቤቱ ይቁጠረው።

  • @emuti6262
    @emuti6262 Před 2 lety +8

    እመብርሀን ትደግፋችሁ እስዋን አምኖ ያፈረ የለም እውነት ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እናትሽም ይድናሉ ውጭ ሀገር እድል ብታገኝ ልጅትዋ ተስፋ አላት

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 Před 2 lety +12

    የህያዋን አምላክ እርሱ ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱንና ፈውሱን ያድርግሏት መድሃኒት ከእርሱ ዘንድ ይሁንሏት :: ልጇችዎት እጅግ የሚደነቁ የፅናትና የፍቅር ተምሳሌቶች ናችው አይዞት እግዚአብሔር ዛሬም በዙፋኑ ላይ አለ አይኖቹም በምድር ሁሉ ይያሉ እናንተም ከርሱ አይን አትሰወሩም እርሱ መልካም አምላክ ነውና

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d Před 2 lety +5

    ስሙ እንዲነገር አልፈለገም ግን እግዚአብሔር ስሙን በሰማያዊው መዝገቡ ይፃፈው በረከት አብዝቶ ይባርከው 💝💝💝

  • @tizitagosa6895
    @tizitagosa6895 Před 2 lety +4

    ማመን አልችልም ይሔን ቤተሰብ አውቀዋለሁ ከሁለቱ ወንድ ልጆች ጋር 9-12ክፍል አብረን ተምረናል እመቤቴ ምስክሬ ናት በጣም ጎበዝ የደረጃ ተማሪዎች እንደ ሴት ልጅ አንገታቸውን ደፍተው ነበር የሚማሩት በጣምእንቀራረብ ነበር በጣም ይገርሙኝ ነበር የጥንካሬቸው መጠን በዚ ችግር ውስጥ ሆነው የሚማሩ አይመስሉም ነበር የሰፈሬ ኪዳነ ምሕረት ትማርላቹ ፈጣሪ የበለጠ ያጠንክራቹ♥♥♥

  • @user-pd4nz7kh3s
    @user-pd4nz7kh3s Před 2 lety +4

    አንተ ኢርትራዊ ጌታ ባለህበት አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ እንደምድር አሸዋ ያብዛ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 2 lety +12

    በጣም የሚያሳዝን ኑሮ ከሁሉም ጤና ማጣት ከባድ ነውእግዚአብሔር ከላይ ጤናዎት ይላክሎት ልጆቾስ ደርሰዋል እግዚአብሔር ይመስገን EthioInfo አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: በርቱ !

  • @mesfingonfatufa
    @mesfingonfatufa Před 2 lety +22

    እግዚአብሔር መልካም ነው። አይዟቹ! ነገ መልካም ይሆናል።
    እግዚአብሔር በመልካም ሰው ባርኳችሁል።ልጆቾንም ባርኮሎታል አይዞት እናታችን።

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 Před 2 lety +4

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት እናቴ መድሀኒያለም ጨርሶ ይማሮት ልጆቹ ጎበዝ ጀግና ናቸው ፈጣሪ በነሱ ይክሶታል ብርቱ እናት ኖት።

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 2 lety +12

    እይዞት እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይስጥዎት በእምነት ጽኑ እመቤታችን ትጎብኛችሁ

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 Před 2 lety +7

    የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ ..የተባረካችሁ ልጆች አምላክ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ !

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Před 2 lety +14

    የኔ የወደፊት ዶክተር አላማሽን አላህ እውን ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ እናትሽን አላህ ይማርላችሁ

  • @amakelechgebrehiwotashagre2204

    እኔ እሕተማሪያም እባላለሁ ከስደ አለም ከ2 ወር በፊት አትዮጲያ አራብሳ ጽዎን ማሪያም ለአንዲት የጡት ካንሰር ጸበል እምነት ቅባቅዱስ ይዤላት በመጣሁ በ2 ወር ተፈውሳ ለምስክርነ አበቃችኝ ድንግልዬ ትምርዎታለች።ይሂዱ ❤🇧🇴❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 Před 2 lety +9

    ሰዎች መልካም ምኞት ጥሩ ነው ከዛ ባለፈ ግን እስኪ በታማኝነት ኮሜንት ያረግን ይሄን ቪዲዮ ያየን እስኪ እያንዳንዳችን 100 ብር እንስጥ ።መቼስ አይከብደንም አስቡት ላይክ ያረግን ሰዎች ብቻ 120.000 ብር መሰብሰብ እንችላለን። ማዘናችን ማልቀሳችን ለውጥ የሚያመጣው እንደዚህ ነው እባካችሁ።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Před 2 lety +11

    አብሽር አላህ ከተመኘሺው በላይ እድሜ ይስጥሽ

  • @medenekiagared6887
    @medenekiagared6887 Před 2 lety +8

    እመቤቴ የአምላክ እናት እናታችሁን ትማርላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @hailesilase
    @hailesilase Před 2 lety +8

    እማማ አይዞት እግዚአብሄር የፈዉስ መላእክቱን ይላክሎት። ልጆቾት ደሞ አይዟቹ እግዚአብሄር እናታችሁን ይፈዉስላቹኋል።

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +6

    ሰሌም መሰየ የእኔ አዛይ የእኔ እርህሩህ የእኔ መልካም አሰተዋይ እግዚአብሔር ነው ይህን ሁሉ አሰተዋይት ያደለሸ የእኔ አዋቂ እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይሰጥሸ እንደ አንች ያለ ሰው እግዚአብሔር ይጨምርልን ለሰው ሰው ነው ልብሱ

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p Před 2 lety +4

    ምርጥ ቤተሰብ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሰችሁ እማዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት አይዞን ብቻ ጠንካራ ሁነው ፆለት ያድርጉ

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Před 2 lety +2

    እግዛቤር ኤርትራዋዊው ወገናችን አግዛቤር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር እናታችሁን ምሮላችሁ እናንተንም ይሰባችሁበትመልካም ቦታ ያድርሳችሁ

  • @sabamillion453
    @sabamillion453 Před 2 lety +8

    አይዞሽ የኔ እናት የድሆችን ጬህት ሰምቶ ዝም የማይል አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ ልጆሽንም ይባርክልሽ 😭😭

  • @fritatemiye9588
    @fritatemiye9588 Před 2 lety +7

    I can't stop crying 😭 እናታችን እግዚአብሔር መፈፀም ይማራቸው የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል God bless your family

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety +12

    ማንም የማይቀድመው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ በሆነው እጆቹ ይደባብሶት እማ ልጆቾትንም ለቁም ነገር ያድርስሎት

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před 2 lety +1

    መሲዬ እኔ የምልሽ የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ጤናሽን ይስጥሽ የኢትዮጵያ መሰርት ልጅ ነሽ ምክንያቱም እግዚአብሔር በቤተሰቦችሽ አእምሮ ገብቶ ይህን ስም ተሰየምሽ መታደል ነው እንደዚህ መልካምን ነገር እያርግሽ መኖር እንደናንተ ያሉትን. በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን ።

  • @tigistseyou8314
    @tigistseyou8314 Před 2 lety +2

    መሲ የኛ መሲያችን ሁሌም የመፅናናኛ ቃላቶችሽ ልቤን ይሰብሩኛል ደሞ ከሁሉም ጋር አልቅሰሽ አትችይውም ጠንከር በይ እግዚኣብሔር ሁሌም ካንቺጋ ይሁን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +3

    አይዞሽ እናትዬ ልጆችሽን የሚያሳድገው አምላከ ነው ፈጣሪ እስከመጨረሻ ው ይርዳችሁ እግዚአብሔር ጤንነት ሽን ይመልስልሽ መሲ ተባረኪ ቅን እህታችን

  • @1974degu
    @1974degu Před 2 lety +3

    ያኔ እናት እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ ምህረት ይላከሎዉት በጣም ልብ የሚነካ ነው አይዝዉተ

  • @elsabest6526
    @elsabest6526 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፡ ነፍሳቸውን በአፀደ ጌነት ያኑርልን ጀግና አባት የእውነት እንደእሱ አይነቱን ያብዛልን ፈጣር አምላክ !!!

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 Před 2 lety +5

    እናቴ ቁረቡ ፀሎት አድርጉ ይህ የሴጣን ስራ ነው እቤቱ ውስጥ ፀሎት አብዙ እግዚአብሔር ይማሮት።

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Před 2 lety +2

    እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ድነሽ ልጆችሽ ሠርግና ምርቃት ያሳይሻል በእዉነት ጠንካራ እናት ፀበል ታጠቡ ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 Před 2 lety +6

    እደውም እድለኛ ናችሁ በእውነት ድግል ማሪያም እናተጋነው እምትመሰገነው በዝህ በከፋ ጌዜነው
    ለበጉ ነው

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Před 2 lety +10

    እናትሽንም እግዚአብሔር ይማራቸው ያቆይልሽ እናንተም ደርሳችሁአል ወግ ማረጋችሁን ለማየት ያብቃቸው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @user-gm1vo7dn1e
    @user-gm1vo7dn1e Před 2 lety +11

    ምህረት ያምጣልሽ እናትዬ

  • @zewdenashichoko2369
    @zewdenashichoko2369 Před 2 lety +4

    ሰላም ላንች ይሁን እናቴ በጣም የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ለሌሎችም አርአያ የምትሆኑ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይማርዎት ግን ፀበል ለምን አይወስዱም ህክምናውም እንዳለ ሆኖ ፀበል ብፀበሉ በጣም የተሻለ ነው

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před 2 lety +2

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይሰጣል ብቻ ምን እንደምል አላቅም እናት እናት ናት ምንም አትሁን ሁሉም ይስተካከላል

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር መሐሪ ነው ። እሱ በቸርነቱ ያስብሽ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም ጌታ በቸርነቱ ይድረስልሽ ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ
    መስዬ እባክሺን EBS ላይ እንዲቀርቡ እርጂያቸው በአሁኑ ሰዓት በጣም ጥሩ ስራ እየሰሩ ነው ለህክምናና ለልጆቹ በጣም ጥሩ ስራ ይሠራሉ እባክሺን

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት አይዝዋችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Před 2 lety +5

    ብርቱ ሴት ብርቱ እናት ጀግና ሴት ይገርማል እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +6

    በጣም ልብ ይሰብራል እውነት ልጆችዎት ደርሰዋል እሄ እራሱ ትልቅ ተስፋ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ የነሰ እድሜ ላይ ቢሆኑ ደግሞ ሀሳቡ ይከብድ ነበር ግን ነፍስ አወቅ ያደረጉ አስተዋይ የሁኑ ልጆች ስላሎት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ተስፋወትን ያለምልም የሚሰጥ እጅ የተባረከ ነው

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 2 lety +1

    ስምክ እንዳይጠቀስ የፈለከዉ መልካም ሰዉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ያሰብከዉ ይሙላ respect!

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 Před 2 lety +7

    የሰው ፊት እሳት ነው አይዟችሁ እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ጤናዎትን ይመልስልን ስትስቁ ለማየት ያብቃን ውስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Před 2 lety +3

    መስዬ ሠላም የዘመኑን ጥቅት ስግብግብ ሐኪሞች ሥራ አየሽ እቺ ምስኪን እናት አንጄቷ ተራግፎ ገንዘብ ካላሳዛችሁ ሕክምና አንሰጥም ማለቱ እጅግ ያሳዝናል የድንግል ልጅ መድሐኔ ዓለም የምህረትና የይቅርታ እጁን ይዘጋልሽ ጌታቸው

  • @zehara605
    @zehara605 Před 2 lety +6

    አላህ ይሰጠወ ለወዲማችን እናተም አላህ ኑሮችሁን ያሰተካክልላችሁ

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Před 2 lety +2

    እናቴ እመብርሃን ትዳብሶት እግዚአብሔር ይማሮት እህቶቼም አይዞሃቹ ፀልዩ እናታቹን ፈጣሪ ይምርላቹሃል በፀሎት ትጉ እማዬ የኔ ናት አይዞት እግዚአብሔር መሃሪነው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም እንፀልያለን ።

  • @vipcu4027
    @vipcu4027 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይማረሽ የኔ እናት

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před 2 lety +4

    የድግል ልጅ ያለም መዳኒት ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
    አይዞሽ ጀግና ልጆች አሉሽ

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen4110 Před 2 lety +1

    እማማ እናቴ አይዞአችሁ ምንእደምል አላውቅም እግዚአብሔር አዋቂ ነው የልጃችሽ እናት ያርግሽ. አዳንዴ ሒይወት እዲህነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ። እናንተ የተባረካችሁ ልጆች በርቱ ይህም ያልፋል ።

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 2 lety +9

    የኔ እናት ፀበል ተጠመቂ የሰይጣን ስራ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 2 lety +7

    እህት አለምዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የልጆችሽ አምላክ ይድርስልሽ የንቺ ውጤት ነው ልጆችሽ ጨዋ እግዚአብሔር ይውድሻል በእውነት የጭቅ አመላጅ እናታችን ቅድስት ማርያም ትማርሽ ጀግና ብርቱ ፅኑ እናት

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Před 2 lety +2

    እመቤቴ ማርያም ከነልጅዋ ትጎብኝዎት እናቴ እርሶ በጣም ጠንካራና ደግ እናት ነዎት ይቅርባይ አዛኝ በመሆንዎ እግዚአብሔር ልጆቾትን በጥሩ ምግባር እንዲያሳድጉ ችለዋል አሁንም የሚያምኑት ቸሩ መድጏኒአለም ከነ እናቱ አይለይዎትም አይዞት ልጆችዎም በጣም የተባረኩና የሚደነቁ ናቸው እግዚአብሔር ተአምር ይሰራል ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካል።የባለቤትዎን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑረው።

  • @misgnabicha7026
    @misgnabicha7026 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርካው የኖርዌው መልካም ሰው

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 2 lety +5

    ውድ እናቴ አይዞት እግዚአብሔር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያመኑዋት ያን ቁስሎትን እንደደፈነቾ አሁንም ችግሮትን ትድፈንሎት እግዚአብሔር በልጆቾት ይካሶት የሞቱትን አባታችንን ነብስ ይማር ወደው አይደለም (አንተ ትልቅ ሰው ስምህ እንዳይጠቀስ የፈለክ እግዚአብሔር በጎደለክ ነገር ሁሉ ይሙላል ጤና ነውና ለሁሉም ሰው ሙሉ ጤናህን ይስጥ አጊንተ አትጣ በጎደለው ፈጣሪ ይሙላበት

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      አስተዋይ ልቦና ይጠን ደምርኘ ዉዴ

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 Před 2 lety +6

    ጎበዝ እናት እግዝአብሔር ይማሮት ድንግል ማርያም ትዳብሶት መልእክት ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ይርዶት
    አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው እኔ ከነባተሴ
    በአባት ማጣት አይቸዋለሁ የኔም አባት
    እውነትን ስለሚኔገር ለሞት አሳልፈው ስተውታል ልጆቹ በሙሉ ስኬታችሁ የያሰሜኝ እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሁል ግዜ ጸሎት ነው ። መሲዬ እንደው ምን እላለህ ስራሽ ይህ ትንሽ ቡጣም ግሩም ነው ለሀገሬ ካበቃኝ እንደው ባይሽ ደስ ይለኛል ይለኛል እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Před 2 lety +3

    እናቴ አይዟት እመብርሃን ትፈውሱታለችሁ እናም የቃጥላ ፄሆን ማርያም ፀበል ይጠጡ እመብርሃን ለሊላ ሰው እንደደረሰች ለእርሱም ትደርስሎት አለች አይዟት እናቴ

  • @haregwoindesta364
    @haregwoindesta364 Před 2 lety +1

    የእኔ እመቤት ብርቱ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ምህረትን ይስጥሽ ለልጆችሽም መልካም እድል ይግጠማቸው

  • @serkalmbekele5435
    @serkalmbekele5435 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሶች መሲ ብርክብርክር በይልኝ በጠጣመም የሚያሳዝኝ በየቤቱ ላሉ ጥጋበኞች ትልቅ ትምሕርት የሚሠጥ ነው ባማረ ቤት ውስጥ እየኖሩ ተለምነው ተቀስቅሰው ት/ቤት የሚሄዱ ብዙ ነገር ተማልቶላቸው ግን ውጤት ለሌላቸው ልጆች የሚለፉ ወላጆች የእነሱን ትተው ለአንደነዚህ ዓይነቶቹ ድጋፍ ቢያደርጉ ጥሩ ነበር

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 2 lety +5

    ጎበዝናቸዉ እነኝህ ትልቅ ደረጃ የሚደርሱ ናቸዉ ተመሰገን በርቱ

  • @samsongebreyes7959
    @samsongebreyes7959 Před 2 lety +5

    ወይ እናት ለእናት ምንስ ቢደረግ ውለታዋ ይከፈላል 2 አመት ብቆይላቸው ምትለውኮ ታላላቆች ለታናናሾች ደርሰው እስክታይ ድረስኮነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před 2 lety +3

    ፍፁም ፈውስን ይስጦት እናታችን የኢዮብን ትዕግስት ነው የተሰጣችሁ አይዞዋችሁ ፈጣሪ አይተዋችሁም

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 2 lety +2

    ቃጥላ ማርያም ምህረቱንትላክልሸ እናቴ አይዞሸ ትድኛለሸ ጸበሏን ጠጭ
    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před 2 lety +4

    ይሄ አጋንንት ያስቀመጠባቸው በሽታ ነው
    ለዚህ ፈዋሹ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
    ወደ እየሱስ ኑ
    በነፃ የሚፈውስ

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 Před 2 lety +3

    እናት እግዚአብሔር በምርት ይጎብኛሸ አይዞሽ 🥲🥲🥲እማ አምለክ ከነ ልጀ ትመረሸ አይዞዎት እግዚአብሔር ይመስገን ነጌ ለኢትዮጵያ የሚደረሱ ልጅሆች አድርሰዋል ብረቱ እነት ኖሆት።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 2 lety +3

    ለካ የሰው ልጅ ያለቀኑሁ አይሞት እኝህ እናት ያዩት ስቃይ ይገርማል እግዛቤር አሎት ጠንካራ እናት

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 2 lety +2

    አይዞት ዛሬ ላይ ያደረሶት የነገን አዋቂ ነዉ ፈጣሪ ይረዳዎታል ጨዋ ልጆች በዚህ ክፉ ዘመን መከራ ያልበገራቸዉ ልጆች

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 Před 2 lety +8

    አይዞን አዳዳየ ህወት ከባድ ነው እውነት እውነትነው

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 Před 2 lety +6

    እኔ አባቴ በልጅነቴነው የሞተው 5 ነነ እናቴ አረብ አገር ህዳ ነው ያሳደገችን
    አይዞን ለበጉ ነው

  • @aynalembaykedag2411
    @aynalembaykedag2411 Před 2 lety +2

    የዛሬው ታሪክ በጣም ልብ የማነካ ነው ለአንቺም ምህረቱን ይላክልሸ ልጆች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሣቸው በጣም የተለዪ ናቸው

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር እሚወደውን ነው እሚፈትነው። አይዞን

  • @ashanetse
    @ashanetse Před 2 lety +4

    ፈጣሪ ሳቃችሁን ያሳየን ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር እናታችሁን ይማርላችሁ አምናለው ድነው በደስታ እንደማይዎት

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 Před 2 lety +2

    እናቴ አንቺ ግን ወደ ጌታ እየሱስ ብትቀሪብ ያለው ፈውስ ያልው ሰላም ልዩ ነው ቀምሸው ንው ምነግርሽ ሞክሪው በእውነት

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +2

    ወላዲት አምላክ የምታምኛት ድብስ ዳድርግሽ እማ መንፈስም ሊሆን ይችላል ፀበልም ጠጪ ተባበሺ እማ አይዞሽ

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 Před 2 lety +3

    እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ እናታቹንም እግዚአብሔር ጨርሦ ይማራቸው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +2

    እግዝአብሔር አምላክ ከመልካም ወገኖች ያገናኛችሁ ጠንካሪ ቤተሰቦች ናችሁ በእውነት መታደል ነው መገለጽ ያቅታል

  • @ethionail
    @ethionail Před 2 lety +1

    መስዬ የአንቺንፕሮግራም በየሁ ቁጥር ሳለቅስ ስደሰት ይኸው አለሁ ለአንቺ ፅናቱን እንዲሰጥሽ ተመኘሁ ምክንያቱም ቀላል ስላልሆነ አምላክ ይህንን ቤተሰብ በፀጋና በምህረቱ ይጎብኝልን።

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew Před 2 lety +8

    እመብርሀን እናታችሁን ትማርላችሁ

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 Před 2 lety +3

    አይዟቹ እግዚአብሔር መልካም ነው። የሰው ልጅ ፈተና ብዙ ነው። ሆኖም እናታችሁን አምላክ ይማርላቹ🙏🙏🙏የእናታችሁን ጤና ተመልሶ ለወግ ለመአረግ ያብቃቹ። በጣም የምታማምሩ ጨዋ ልጆች ስለሆናቹ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካል።በርቱ🙏🙏🙏
    ከዚ ቤተሰብ ሰው ብዙ ይማራል ይፅናናል ይጠነክራል ፍቅራቹ ፅናታቹ መተሳሰባቹ ያበረታል!!!
    የኔ እናት አይዞዎት ጀግና እናት ነዎት❤❤❤
    መሲዬ አምላክ በኑሮሽ በጤና ሁሉ ይባርክሽ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ka8782
    @ka8782 Před 2 lety +4

    አባታቹ እውቀት እያለው አይደል ሜዳየቀረው ድሮቀረ የተማረ አይወድቅም አባትሽላይም አትፍረጂ ተፅኖ ነው የኔናት።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Před 2 lety +8

    እንዳው ፈጣሪ ስኬታማ ያድርጋችሁ

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 Před 2 lety +1

    መስዬ ሁለም በማከብርሽና የማደንቅሽ እህቴ ነሽ የእውነት ይሄንን ሲል ከልቤ ነው እና ካደረግሽ አይቀር በተቻሽ መጠን ለእነዚህ ቤተሰቦች አብሶም ለእናትየው በነፍስ መቆየት የእናንተንም ጥረት ስለምጠይቅ እባክሽ እባክሽ በተቻለሽ መጠን ሕክምና የምታገኝበትን ሁኔታ ብታመቻችላት እልሻለሁ፡፡ እኛም በፀሎታችን ከእናንተ ጋር ነን አይዟች በርቱ፡፡ ከዚህም በኋላ ያለው ችግር ከከዚህን በፊቱ አይበልጥምና ጠንከር በሉ ጌታ እግዚአብርሔር ይረዳችሃል ፡፡

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +1

    ማሚዬ አይዛሽ ትድኛለሽ እመብርሃን ትዳብስሽ እናቴ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይቁምላቹ

  • @ka8782
    @ka8782 Před 2 lety +12

    ኢትዮጲያውስጥ እኮ እውነት ይዞ በናት ሀገር ፍቅር የሚያገለግል አይወደድም እዲ እራሱን እዲያጠፋ ይደረጋል፣ ሌባ ሆዳደር ቢሆን ስንት ፎቅ ይገነባነበር ፡ ኢትዮጲያ እኮ ለእውነተኞች አትሆንም።

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 Před 2 lety +1

      በጣም ወላሂ 💔አይ ሀገራችን 😭😭😭☝

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před 2 lety +2

    በአባታችሁ አትፍረዱበት የሚያሳዝንነው እውነትን ይዞ መኖር ሳይችል መውቀስ የነበረው ሲስተምና ሥርአት ነው መፍረድ ተስፋ ቆርጦ አራሱንጠላ ለዚህ ነው በቤተሰቦቹን የጎዳው የቆረጠው ተምሮ ስራ ማግኘት ሳይችል ከባድ ነው ነፍሱን በገነት ያኑረው ምድር ስላልደላው የሰማዩን ያብጂለት እናታቸውን እግዚአብሔር በህይወት ያኑርላቸው