ለፍቅር ስል ከፓሪስ መጣሁ! አሳዛኝ የህይወት ውጣ ውረድ! Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 09. 2021
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Komentáře • 417

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety +81

    መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ማለት ይህ ነዉ።
    😭😭😭😭😭

  • @HambisaA
    @HambisaA Před 2 lety +80

    እንዲህ ዓይነት መልክ እና ጣፋጭ አንደበት ይዛ እድሏ እንዲህ ሲሆን በጣም ልብ ይነካል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +68

    የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ማማየ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኝሽ ስታሳዝን መሢየ የኔ ልዩ ተባረኪ

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o Před 2 lety +60

    አቤቱ ምን የተዘበራረቀ ዘመን መጣብን የምንሰማውም የምናየውም ግራ የሆነበት ጊዜ መልካም የምንሰማበትና የምናይበትን ቀን አምጣልን ፈጣሪ ሆይ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +20

    አይ መሲ የተሰጠሽ ፀጋ ይህን ድምፅ ፈጣሪ ይጠብቅልን ትረካሽ ደግሞ በጣም ትችያለሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 Před 2 lety +65

    ወይኔ የዚች ልጅ ቤተሰቦች አለው ብትሏት ጤነኛ እንደምትሆን 100% እርግጠኛ ነኘ ደሞ ስታሳዝን ፍቅር እኮ መስዋት ነው !! አንተ ግን እሷ አንተን ብላ መታ ጥለካት የኼድከው ልጅ ወየውልክ መጨረሻክ ይብላኝ ላአንተ እሷ በሕይወት መኖሯ ብቻ በቂ ነው ።

    • @user-lf1im9gy8q
      @user-lf1im9gy8q Před 2 lety +2

      በትክክል

    • @mulubirhanyohannes8424
      @mulubirhanyohannes8424 Před 2 lety +3

      ወይ ወንድ ስንት ክፉ አለ እግዚአብሔር የማይፈራ ግን እውነት እግዚአብሔር ይፍርዳል
      ፍቅር የማይገባቸው ስንት አሉ ስሜት ብቻ የሚገዛቸው እህቴ እንኳን ኖረሽ

  • @user-ys6vv7fr1n
    @user-ys6vv7fr1n Před 2 lety +44

    የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ያገናኝሽ !!

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před 2 lety +13

    ውይ እባካችሁን የርብቃ ቤተሰቦች የሰውልጅ ይሳሳታል ይታመማል ግን ለሁሉም ጊዜና አጋጣሚ ስላለ ትድናለች እርዷት ጠይቛት ታሳዝናለች እባካችሁ

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 2 lety +34

    ቤተሰቦቿን አግኝታ የሚቀጥለውን ፕርግራም ማየት ናፈቀኝ መስኪ እድሜ ይስጥሽ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +21

    ወይ ፈጣሪ ስንቱን ነው እምታሰማን በእውነት እኛ ኢትዮጲያውያን ተዘግቦ የማያላቅ ታሪክ ነው ያለን ያሳዝናል እግዚያብሔር ከቤተሰብሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @user-su8yi5ll7v
    @user-su8yi5ll7v Před 2 lety +27

    አላህ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ ሙሉ ጤናሽም
    ይመልስልሽ ቀሪ ዘመንሽ ዘመንሽ ተደሰቺ
    መሲ አንቺም ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-mz4li9im2w
    @user-mz4li9im2w Před 2 lety +47

    የኔ እናት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ምረቱን ያብዛልሽ ፍቅር ነሽ🤩🤩🤩🤩🤩

  • @alem4310
    @alem4310 Před 2 lety +21

    ዊይይይይ ስታሳዝን እግዚአብሔር ሆይ ከልጅሽ ያገናችሽ ልጅ ከባድ ነው

  • @azeberena995
    @azeberena995 Před 2 lety +16

    እውነት መሢ አንቺ ትልቅ ሠው ነሽ እግዚአብሔር ታሪኳን ይቀይርላት ከልጇ ከቤተሠቧ ያገናኛት ጨርሦ ይማራት

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 2 lety +20

    ወንደን አምኖ ከመክተል ገደል መግባት የሻላል አይ ፍቅር ፍቅር እወር ነወ እሜባለወ እወንት ነወ በእወንት የተጎዳወን ልብሽን የጥገንለሽ ታሪክሽን የመልሰለሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 2 lety +11

    የኔ እህት ። ደስ ስትል ። ፈጣሪ እረድቶሽ ልጅሽን ለማሳደግ ያብቃሽ።

  • @yordawelde4889
    @yordawelde4889 Před 2 lety +8

    ሓፍተይ መዓረይ ኣምላኽ ምሕረት ይልኣኸልኪ ምስ ስድራቤትኪ የረኽብኪ ኣጆኪ ኤርትራውያን ኣጆኪ ንበላ ኣብ ዘላቶ ።

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 Před 2 lety +7

    ደሞ እንዴት ታምራለች 😍የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ 🙏🏽 ጌታ ሆይ ከልጇም ከእናቷም አገናኛት እሷንም ፈፅሞ ማራት ገና ፍልቅልቅ ወጣት ኡፍፍ ወይ የቀን ጎዶሎ🥲

  • @azebdagmay1086
    @azebdagmay1086 Před 2 lety +7

    ሓፍተይ ናተይ ምስ ስድራቤትኪ ብሰላም የራክብኪ ኣምላክ ይሓግዝኪ

  • @ergalemtekie6262
    @ergalemtekie6262 Před 2 lety +5

    Mhret yewrdlki haftey natey❤️ egzibher yhagzeki 🙏

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +11

    የኔ እናት ክፉ መንፈስ ነዉ ፈጣሪ ይማርሽ እማ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍ ሓፍተይ ማዓረይ ረቢ ምስ ስድራበትኪ የራኽብኪ ሙሉእ ምሕረት ከኣ የውርደልኪ ርብቃየ

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Před 2 lety +15

    የኔ ሚስኪን ስታሳዝን በወንዶች ሰበብ የስንቱ ሴት ህይወት ተመሰቃቀለ አምላኬ አንተ ከአስቸጋሪ ፈተና ሰውረኝ

    • @yodittogo1374
      @yodittogo1374 Před 2 lety

      Very true.

    • @user-nz2di8xr6b
      @user-nz2di8xr6b Před 2 lety

      ወይ ጉድ በኔ የደርሰው ለማን ይነገር ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው ተመስገን ነው ኡፍፍፍፍ ወንዶች እኔንም ወጣትነቴን ቀማኝ ልጄ ላይም የእናት የአባት ፍቅር እዳታገኝ ፈረደባት እኔ እሷን ለማኖር በስደት እሰቃያለው የኢትዮጵያ ወንዶች ስንት አሉ ግፍ የማይፈሩ ኡፍፍፍ

  • @arsiemanegash8210
    @arsiemanegash8210 Před 2 lety +25

    ምሕረት የውርደልኪ ጽብቕቲ 😘😘😘🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 2 lety +29

    መሲዬ እግዚአብሔር አንችን ለህዝብ መንገድ አድርጉሽል እና አሁንም እግዚአብሔር አንች. የኢትዮጵያን ቆንጄ ሴት አንደበት ይልሽ እናቴ ኢትዮጵያ ነሽ ።።።እድሜና ጤና. ይስጥሽ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 2 lety +4

    የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስል

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 2 lety +14

    የኔ ቆንጆ ስታምር ! እግዚአብሔር ወደ ልብሽ ይመልስሽ ።
    መሲ ውብ እኮ ነሽ።

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 2 lety +98

    ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሲጎዱብኝ በጣም አዝናለሁ!! ሁልጊዜም የራሴ ህዝብ አድርጌ ነው ኤርትራውያንንም የማየው::
    እህቴ መልካም ነገር ይሁንልሽ::💚💛❤️

  • @w.w9330
    @w.w9330 Před 2 lety +15

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 2 lety +22

    She is sweet person, God help you to find your mom and your siblings. Please God heal this beautiful person and help her to live with her daughter.

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +13

    አይ ጦርነት
    ኢንሻ አላህ ቤተሰብሽን አላህ ያገናኝሽ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 Před 2 lety +13

    መሲዬ ለምታቀርቢው ሁሉ እናመሰግንሻለን።እህት ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ ከልጅሽ ያገናኝሽ።የስንቱን ህይወት ውጣ ውረድ ሰማን።በዚህ ሰአት አለማስተዋል መቻል አይቻልም!!! የስንቱን ታሪክ ለመማሪያነት አደመጥነው።

  • @meseretabebe722
    @meseretabebe722 Před 2 lety +16

    It's so heartbreaking 💔 I can't stop crying 😢 what a beautiful soul she is oh be healed in the name of Jesus I am very sure that once she get all her fam she will okay I wish you all the best &don't forget that you're blessed strong loving and caring over all Jesus is with that's all matters blessings

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 Před 2 lety +6

    የኔ ቸኮሌት ፈጣሪ ከልጅሽና ከቤተሰቦችሽ
    ጋር በሰላም ያገናኝሽ!! ጤናሽን ይመልስልሽ
    አሜን 🙏😘

  • @lidyaeliyas6218
    @lidyaeliyas6218 Před 2 lety +6

    😭😭😭😭አምላኬ ምህረትን ላክላት በቃሽ በላት ከቤተሰቦችዋ በሰላም አገናኛት 😭😭😭

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 2 lety +6

    ይህም በእግዚኣብሔር አይን ቀላለነው በኢየሱሰም.በ2014 ከቤተስባችሽ እና ከልጀሽ የምትገናኝ አመት ይሁንልሽ እማማ የእግ ስም የምጠራ ሁሉ ይድናል መዳን ይሁንለሽ📖🙌🌷🌹🌻🇪🇹😢🙇👈

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 Před 2 lety +3

    ኡፍ የኔ ቖንጆ ስታምር እግዚአብሔር ይርዳሽ ጣፋጭ ነሽ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +5

    የኔ ቆንጆ በጣም ውድሽ አለሁ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ያገናሽ በጣም ዉድሽ አለሁ ኤርትራያዊ በጣም መልካምች ናችሁ ዉዳችሁ አለሁ ድንግል እናቴ ጨርሳ ትማርሽ ማረይ ❤️💪💪💪❤️መስይ በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም እረጅም እድሜ 💪❤️

  • @kidistethiopian5364
    @kidistethiopian5364 Před 2 lety +6

    She really got a pure soul

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +4

    እግዚአብሄር አገናኝቷችሁ ለመስማት ለማየት ያብቃን !!!

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 Před 2 lety +3

    ሐፍተይ ናተይ እግዛአብሄር ይሞሐርኪ ጹብቅቲ

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 Před 2 lety +2

    ወንድሞችዋን ካናዳ ያሉ ስማቸው ብትጠራ ቆንጆ ነበር በሚዲያ ምኽንያቱም እንዳንዶቻችን ክ እግዚሄሪ ፍራቻ ያመልጣሉ እና ሰው አይደረግም ስላቸው ሰማቸው ከተጠቀሱ ያፍራለ ይጠሩ እችን ምትመስል ቆንጂየ እህት ይዛቹ ኣትጨክኑ ሰው አይዞህ ነው ተስፋው

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 Před 2 lety +24

    She is so sweet.May You be healed in Jesus name.

  • @zellitube
    @zellitube Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ከቤተሰቦች ያገናኝሺ ሙሉ ጤናሺንም እግዚአብሔር ይመልስልሺ💚💛❤😥

  • @yefikirTube
    @yefikirTube Před 2 lety +23

    ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ ቤተሰቡን ሆናለዉ💋👄💋👄💋❤🙏🤙

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 Před 2 lety +6

    ወይ ዱንያ ስንቱን ሰማነዉ አላህ ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ ጤናሽንም ይስጥሽ።

  • @mxm8763
    @mxm8763 Před 2 lety +9

    አጀኪ ማሪታ ሐብተይ ስድራቤትኪ ክትረክብዮም ኢኪ ብሐይሊ አምላክ

  • @mimidave1
    @mimidave1 Před 2 lety +38

    I hope and pray this beautiful young lady finds her mom, daughter and her brothers and sisters 🙏🏿 I hope and pray that she feels better soon🙏🏿 Mental health issue is very difficult 😔 💔. I hope someone takes her to Tsebele🙏🏿

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před 2 lety +1

      She need a prayer in JESUS name
      🙏🏻🙏🏻

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 Před 2 lety +3

    እውነት ግን የሰው ልጅ ስንት ነገር ይችላል በጣም የሚገርም ነው በዚች ዕድሜዋ ስንት ነገር አሳለፈች 😓 አሁንም ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏

  • @user-gk4dk8vz1i
    @user-gk4dk8vz1i Před 2 lety +2

    የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር ከቤተሰብሽ እና ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Před 2 lety +21

    Oh she is sweet. she really touched me. I wish you will get together with your family soon🙏🏾

  • @tigisthussen9470
    @tigisthussen9470 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔርብሽዘርሽን ይባርክ መሲ የተባረክሽ ቀና ሰው

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 Před 2 lety +3

    አይ ሂወት ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭ለፍቅር የተከፈለ መሰዋትነት አይዞን እህቴ

  • @regattafla882
    @regattafla882 Před rokem

    ውድ እህቴ ርብቃ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እና ጤና ይስጥሽ ኩሉ ምስ ጋልኪ ቤተሰብኪ የራክብኪ ምስ አዴኪ ፈጣሪ የራክብኪ ፈጣሪ እንታይ ይሳአኖ መልካም ዕድል ይምነየልኪ

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 Před 2 lety +10

    She is beautiful 😻

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety +8

    ርብቃ አልዳነችም አሁንም ግን ልጂዋን ብታያት ቤተሰብ ፍቅር ቢሰጣት ትድነለች

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +14

    ዉይ እግዚብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ በዚህ ሁኔታ ዉስጥ ሆና እንኳን በጣም ታምራለች

  • @davefana8587
    @davefana8587 Před 2 lety +1

    እውነት ነው የኔ እናት እግዚያብሔር በሁላችንም ላይ አላማ ከው አይዞሽ ፈጣሪ ሁሉን መልካም ያደርግልሻል እንኳን በሂዎት ኖርሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ።

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před 2 lety +1

    በጣም ነው ምታሳዝነው በሰላም ያገናኝሽ ከቤተሰቦችሽ

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሀሳብሽን የልብሽን ይሙላልሽ ተባረኪ !

  • @jerusalemgaim4665
    @jerusalemgaim4665 Před 2 lety +1

    Yena enat ewayyy egzabher aboy niska kulu yekaleka u mo mihert sededla ❤️❤️🇪🇷🙏

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 Před 2 lety +5

    ስታሳዝን በአላህ አላህ ወድራሷ ይመልሳት

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Před 2 lety +2

    God bless sister 🇪🇷

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 Před 2 lety +3

    ደስታዋን ያሰማን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Před 2 lety +1

    መሲዬ የኔ ቆንጆ ውብ ኢትዮጲያዊት ተባረኪ ሩህሩህ ነሽ በጣም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የሰጠሽን ሁሉ ይባርክልሽ የምትሰሪው ስራ ሁሉ የተቀደሰ ስራ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እክባሪሽ ስደተኛዋ ኢትዮጵያዊት ነኝ ።የርብቃ ታሪክ በጣም የሚያሳዝን ነው ርብቃ ራሷ የዋህ ሰው ናት አምላክ እስራኤል ጨርሶ ይማራት የልቧን ሀሳብ ያሳካላት ታሪኳን በእንባ ጀምሬው በእንባ ጨረስኩት።

  • @munatube2201
    @munatube2201 Před 2 lety +3

    የእኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቤተሰብሽንም ያገናኝሽ

  • @meazafiseha8080
    @meazafiseha8080 Před 2 lety +1

    እግዝአብሄር ጨርሶ ይፈውስሽ እህቴ ቤተሰብ ማጣት ከባድነው ግን አሁንም ህይወት ይቀጥላል ትገኛኛለሽ እግዝአብሄር አለ ይረዳሻል መሲዬ ተባረኪ ይሄንን ታሪክ የሰማችሁ ይችን እህት ተረድዋት ታገኛኝዋት ዘንድ በእግዝአብሄር ስም እጠይቃችሀለው ጤንነትዋም ወደነበረችበት ትመለሳለች

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 2 lety +4

    መስዬ ያንቺ የምትሰሪው ጥሩ ስራሽ ፈጣሪ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልሽ እህቴ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ እህቴ

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 Před 2 lety +1

    አየ ህይወት ወላሂ አዘንኩኝ እድልሽ እድሌ የተልከሰከሰው ይላል ያገሬ ሠው አንደበቷ ደሥ ሥትል አላህ ካለሽበት ያውጣሽ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ከቤተሰብሽ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @genetg733
    @genetg733 Před 2 lety +1

    የኔ ናት ጨርሶ ይማርሽ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @emmanuel6935
    @emmanuel6935 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይፈዉስሽ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ።

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 2 lety +1

    መሲዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ የዚችንም ልጅ መጨረሻዋን ተከታትለሽ አቅርቢልን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሀደራሽን እንግዲህ

  • @tsehayyebio976
    @tsehayyebio976 Před 2 lety +3

    God bless you my Sister

  • @abebew364
    @abebew364 Před 2 lety +2

    Thank you 🙏.

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku1674 Před 2 lety +9

    ደስ የምትል ፍቅር የሆነ ች ልጅ እግዚአብሔር ይማር ሽ የኔ ቆንጆ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před 2 lety

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ነው እዝግአብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @sosiyemaryamlej5025
    @sosiyemaryamlej5025 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያገናኛቹ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ርብቃ አይዞሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታገናኝሽ ከናትሽ ጋር
    መድሀኒአለም ክርስቶስ ጨርሶ ይማርሽ

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 Před 2 lety +2

    Good luck beautiful Rebeca I hope you will see your family soon and doughier have faith on god

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 Před 2 lety +4

    ወለዲ ናይዛ ሐፍትና ርብቃ ጥዑይ ኣእምሮ አለዋ ተራኽብዋ ተስፋክኑዋ ፒሊስ

  • @seliadugenet861
    @seliadugenet861 Před 2 lety

    The whole interview made me cry, i have a lot friends from Eritrea i love them to me she is such a beautiful soul. I hope Rebka finds her Mom to take care of her🙏🙏🙏🙏

  • @user-pi4st6rz8w
    @user-pi4st6rz8w Před 2 lety

    ምን እደምል አቅቶኛል እመቤቴ ማርያም አገራችንን እዝባችንን ጠብቂልን ደግደጉን ምንሰማበት ዘመን አምጪልን

  • @abrahamamangirmay6784
    @abrahamamangirmay6784 Před 2 lety +1

    Wow what a story hope u Will find ur family....it touch my heart

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před 2 lety

    Wow she is an amazing human being beautiful soul ...😍😍😍
    Egzabher. Cherso yimarish !!!

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ደስ የሚል ጣፋጭ አንደበት ነው ያለሽ

  • @rehemaumeri8621
    @rehemaumeri8621 Před 2 lety +2

    መሲየ ላንች እኮ ቃል ያጥረኛል ብቻ አላህ ሰላም ያርግሽ

  • @fikrtetube9462
    @fikrtetube9462 Před 2 lety +7

    እህቴ አይዞሽ ቤተሠቦችሸን እንድታገኚ ምኞቴ ነው

  • @user-vl8lz2xl5i
    @user-vl8lz2xl5i Před 2 lety

    መስዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ የመልካምነት ጥግ ነሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ሁሌም የተረሱትን የተደበቁትን ሰው እንዲያያቸው የምታደርጊ ምርጥ ሰው ነሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ መቼም በጤናሽ አይደለም ልጅሽን ለመግደል ያሰብሽው

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 2 lety +2

    አይዞሸ ታገኛቸዋለሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ🙏😍🥰

  • @user-tx9lm4el5u
    @user-tx9lm4el5u Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይማርሽ ለመገናኘት ያብቃሽ

  • @yengustube
    @yengustube Před 2 lety +14

    ፍትህ ለወሎ፣ለራያ ቆቦ፣ ለላስታ ፣ላሊበላ ፣መርሳ ወልድያ ህዝብ፣ እየተጨፈጨፋ ነው ፣በርሀብና በጦርነት ተሰቃዩ ፣

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 Před 2 lety +1

    ስታዛዚን እመብርሀን ከቤተሰቦችሽ ታገኛኝሽ የኔ ውድ መሲ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ከምትወጃቸው ቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @terhasgebregziabher8550

    እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትላለች

  • @tadelkumsa6801
    @tadelkumsa6801 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ የኔ እህት

  • @fikirteshiferawmihretu3251

    እግዚአብሔር ጤናሺን ይመልስልሺ ማማዬ

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 Před 2 lety

    መሢ የጭንቅ ቀን ደራሽ መልካም ነገር ፈላጊ ችግር ተካፋይ እዉነትን ለአለም ፍንትው አርገሽ የምታሣይ አንደበተ ጣፋጭ እድሜና ጤናን አብዝቼ ተመኘሑልሽ።መልካም የሥኬት ዘመሀን ይሑንልሽ።

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl Před 2 lety +4

    She has an infectious smile

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg Před 2 lety

    በጣም ነዉ የምታሳዝነው ፈጣሪ የልብሸን ይፈጽምልሸ