የ2ወር ልጇን በትራስ አፍና መግደሏን አምና እንዴት ዳኛው በነፃ ለቀቋት? Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @OfficialEthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 29

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 4 měsíci +4

    ከስር ነፃ ብትሆንም ከህሌና ፀፀት ነፃ አትሆንም😢

  • @meronwoldemichael1103
    @meronwoldemichael1103 Před 4 měsíci

    Yes you are right

  • @Hela259
    @Hela259 Před 4 měsíci +2

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው እንዲህ አይነት ልክ ያልሆነ ዳኝነት ስሰማ። አሜሪካ ውስጥ በአፍሪካ አሜሪካዊያን ማህበረሰብ ውስጥ እንዲህ አይነት ወንጀል የተለመደ ነው ምክንያቱ ደግሞ ብዙ ልጆች የሚወለዱት ከጋብቻ ውጪ ስለሆነና ሴቶቹ ከልጆቻቸው አባት እርዳታ ስለማያገኙ በንዴት በችግርና በስነልቦና ቀውስ ድርጊቱን ይፈፅማሉ ቅጣቱ ግን ከበድ ያለ ነው።ይሄኛው ግን ተሰምቶ አይታወቅም ያውም እራሷ አምና እንዲህ አይነት ፍርድ ወንጀለኞችን ያበረታታል።

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Před 4 měsíci +1

    አሳ ግን የዘላለም ፀፀት ይገላታል በሂወት አትኖርም

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 4 měsíci

    በጣም ያሳዝናል እደት አስቻላት ልጃን ህፃን😭😭😭

  • @user-kc9ei4li6g
    @user-kc9ei4li6g Před 4 měsíci

    አይ የመጨረሻው ግዜ እናት ልጂዋን ሆፈልሽ አለች አያቴ እኔም አልኩ ሆፈልሽ 😢😢😢

  • @-zedye
    @-zedye Před 4 měsíci

    በጣም ያሳዝናል

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Před 4 měsíci

    እግዚዮ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 4 měsíci

    በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 4 měsíci

    ይገርማል ወይ 😢

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 4 měsíci

    ሠዉረኝ! አላሕዬ

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa Před 4 měsíci

    አይ 😢

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v Před 4 měsíci

    የሚገርም ነዉ ፍርድ ነዉ እናትየዋ ጤነኛ አይደለችም ብዬ የማስበዉ ከህሊናዋ ማምለጥ አትችልም

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 4 měsíci

    kehelyna tsetet yegowdal betetaser yekelat yhonal yhe ketate new ersowen yechale.

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Před 4 měsíci

    ምንም አልገባኝም

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Před 4 měsíci

    በጣም ያሳዝናል አይምሮዋ ትክክል አይመስለኝም

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 Před 3 měsíci

    በህግ መጠየቅ አለባት ህጉ ትክክል አይደለም

  • @AminahKader
    @AminahKader Před 3 měsíci

    Uuuuuufff

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 4 měsíci

    ወይኔ ይህ ጉዳይ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሆን እስካሁን ዳኛው ምን ይደረግ ነበር ?

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale Před 4 měsíci

    ሁሉም የእፅ ተጠቃሚ እየሆነ መጣ የሰው ነፍስም ዋጋ አጣ እና እኮነው ዳኛው ነፃ ያሰናበታት እንጂ እኮ ልጂ አትቅጡ ብሎ ሕግ ያወጣች አንደኛዋ አሜሪካ ነበረች 😢

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Před 4 měsíci

    Dayawe boy firanda sayehon ayeqarem😢😢😢

  • @nigatnegash3509
    @nigatnegash3509 Před 4 měsíci

    ይህቺ ሴት ያደረገችዉን ያደረገችዉ በአደንዛዥ እፅ ደንዝዛ ከሆነ ስትነቃ ህሊናዋ ለዘለአለም የታሰረ ሆኖ ነዉ የሚኖረዉ ባትታሰርም ታስራለች ሰላም አይኖራትም ለዚህ ለእርሷ የእድሜዋ ሙሉ እስረኛ ናት ምክንያቱም ያደረገችዉን ታዉቀዋለች ስትተኛም ሆነ ስትነሳ ወቀሳ አለባት ሆኖም ግን ዳኛዉ ለምን ነፃ ሊለቋት እንዳሰቡ በእርሳቸዉ በኩል ምን እንዳሰቡም አይገባም

  • @seidamohammed
    @seidamohammed Před 4 měsíci

    Mental health is serious problems

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Před 4 měsíci

    ፍርድ አያስፈልጋትም እራሷ በራሷ ላይ ፈርዳለች እራሷንም ገድላለች !!

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 Před 4 měsíci

    ዳኛው እራሱ ውሳኔ የሰጠው ደንዝዞ ሳይሆን አይቀርም

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Před 4 měsíci

    ምንም ሰሜት አልሰጠ
    ዉሸት ወይሰ እዉነት ምኑም አልገባኝ

  • @zamzamabadrjamal5181
    @zamzamabadrjamal5181 Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢