በአራስነቷ ጫካ የተጣለችው ዞዊ አሁንም እናቷን ፍለጋ ላይ ነች Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2021
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 808

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 Před 3 lety +81

    ምንም ቢሆን ልጅ እናቱን ይፈልጋል
    እናትም ወዳ ልጁዋን አትጥልም ፈጣሪ ያገናኝሽ ውዴ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +80

    አሳዳጊዋ እግዚያብሄር እድሜና ጤናን ይስጣት

  • @semudari5693
    @semudari5693 Před 3 lety +118

    Ethio enfoዎች የምታቀርቡት ዝግጅት በተለይ የማንንነት ጥያቄን የሚጠይቁ ሰዎችን ፕሮግራም በጣም ያሳዝናል እያለቀስን የምንሰማው ታሪክ ብዙ ነው መጨረሻውንም ብትነግሩን ጥሩ ነው እንዳለቀስንም እስኪ እንሳቅ ።

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +167

    😭😭😭እህቶቼ በስተትም ይሁን አውቀን ላደረግነው ነገር ብናረግዝ እኳ አታስወርድ ከተወለደ በሗላም አትጣሉ እዴት ህሊናችንስ እረፍት ያገኛል ምንም ቢቸግረን ለምነን እናሳድግ ፀፀቱ ለኛው ነው😭😭😭😭😭😭😭

    • @seembesulove4360
      @seembesulove4360 Před 3 lety +3

      አሁን ያለው ትውልድ ይሻላል ይወልዱታል ከኛ በለጥ ያሉት ግን ለቤተሠብ ክብር ሢሉ ወይ ያሥወርዳሉ ወይ ወልደው ይጥላሉ

    • @alesales5715
      @alesales5715 Před 3 lety

      ትክክል

    • @Ahayel
      @Ahayel Před 3 lety

      Bewnt yeml asedegwa gen tebrky chrso yemresh mewldma ebtem tel yewledl wanew masedegu new

    • @meditube1065
      @meditube1065 Před 3 lety

      ትክክል

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie Před 3 lety

      ለሴቶች የመቀመጫ,የዳሌ ቀላል ስፓርት

  • @sabrihassenhussen5719
    @sabrihassenhussen5719 Před 3 lety +108

    የተክሉ ልጅ ናት ተመካክረውው ቤተሰቡ በር ላይ ጥላት ነው የሄደችው ተክሉ በፖሊስ ተይዞ መመርመር አለበት ወይም ዲኢንኤን ይመርመር

    • @salemsedesa3810
      @salemsedesa3810 Před 3 lety +3

      አዎ መጠየቅ አለበት ልጅቷ ታሳዝናለች የሰውየው ፎቶ ይለቀቅ

    • @frehiwotdenkekassa4900
      @frehiwotdenkekassa4900 Před 3 lety

      Tekelu might be her father, you both parent see this video, pls be honest and help this kid, she is bagging you to come forward her parent but if you are waiting in the feuter she might not interested on you. She need to know now, isn’t good for her to wonder who is her parent, but you have to know zowi has a wonderful mam and family God bless you !!

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 Před 3 lety

      አትፍረዱ ልጁን ይክዳል ብዬ አልጠብቅም

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 3 lety +2

      @@yemsida1758 መመርመር አለበት

    • @genegene5656
      @genegene5656 Před 2 lety

      Please Awuragn ebakachun selkachun Lakilegn

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 3 lety +208

    አሳዳጊዋን አላህ ጤናዋን ይመልስላት

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 3 lety +84

    እርግጠኛ ነኝ መረጃ የሜቀያይረውን ስውዬ መሴ አጥብቃችሁ ያዙት የሜያቀው ነገር ይኖራል ፈርቶ ወይ አፍሮ ነው የሜቀባጥረው

    • @sarasa5371
      @sarasa5371 Před 3 lety +3

      ewentem enem ymteretrwe endenche nwe menalbetem kabetwe ytweldeche yhonal weyem kezemdu ywelde endethone gen betam kebde nwe ufff ligeb telo mhede ykbdeal

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 3 lety +1

      Yebetwsebu lij nat

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety +1

      ልክ ነሽ እሱና ገብ ይስጣችሁ ሴትዮን በትቲና መራደት /መጣያቅ አለባችሁ እነሱጋ ነዉ ችግር ያለው

    • @tirunashwosene3535
      @tirunashwosene3535 Před 3 lety +1

      ትክክል ብለሀል

    • @shebirashebira7158
      @shebirashebira7158 Před 3 lety

      ROZEE TANKE YOUUUUUU GOD BLASS YOU

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 Před 3 lety +111

    መሲ ልጁን በሚስጥር ጠዪቂው ምንአልባት ከዘመድ ወይም ከፍቅረኛው ዎልዶ ለመናገር ፈርቶ ይሆናል

  • @user-ud7ov9ld5j
    @user-ud7ov9ld5j Před 3 lety +63

    እግዚሀብሄር ይርዳሽ አሳዳጊሽንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት

  • @thetwins7759
    @thetwins7759 Před 3 lety +61

    መልሱ ያለው ወድቆ ያነሳት ጋር ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቡን ይክፈተው🙏. ወድቆ አገኘን ብለው እኮ ብዙ ሰዎች የራሳቸውን ልጆች ይሰጣሉ በችግርና በተለያየ ምክንያት. maybe she is his daughter. Zoe and Zoe's mom may God answer your prayer🙏. Zoe you have an amazing mom God bless her!!!♥️♥️

    • @tinatina8781
      @tinatina8781 Před 3 lety +5

      እውነት ነው የተነሳው ሐሳብ ያስኬዳል። ቢቻል የነዚህ ሰዎች DNA ቢደረግ ። ምናልባት መልስ ይገኛል።
      እግዚአብሔር ይርዳት፣ እናቷም በህይወት ካለች ልቧን ያራራላት።

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie Před 3 lety +1

      ለሴቶች የመቀመጫ,የዳሌ ቀላል ስፓርት

    • @kiduelu2437
      @kiduelu2437 Před 2 lety

      Tekekel

  • @sabrihassenhussen5719
    @sabrihassenhussen5719 Před 3 lety +21

    ተክሉ ቡኃላ ይቆጭዋል እድሜዋ እና ያለችው አውሮፓ ነው ጥሩ ሀገር ነው የምትኖረው ብለህ አትዘናጋ እናቷ ህመም ላይ ናት ልጅቷ የማንነት ጥያቄዋ ካልተመለሰላት ነገ ብትፈልጋት እንኳን የማታገኛት ልጅ ነው የምትሆንብህ ለመበላሸት ቅርብ የሆነ እድሜ ላይ ናት እባክህን ምንም አይቀርም የዝህችን ልጅ ደስታ መልስላት ባህሏን አሳያት

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 3 lety +27

    መስየ እርግጠኛ ነኝ ልጁ ናት የእህቱን DNA ብታድርጉ በጣም ውጤቱ መልካም ይሆናል ብየ አባአለሁ🙏🙏

    • @victoramore9477
      @victoramore9477 Před 3 lety

      Minalbat ke ehtu welduat endayhon asafruachew yhonal ye talwat

  • @shamatube_2265
    @shamatube_2265 Před 3 lety +19

    እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ አሳዳጊዎችሽም ጤናቸውን ይመልስልሽ

  • @rahelalemayehu3742
    @rahelalemayehu3742 Před 3 lety +6

    አሳዳጊዋ {እናቷ} እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርሸ ሁላችሁም እንደ ሀይማኖታችሁ ፀሉይላት እንደዚ የዋሀ እና ዋጋ የሚከፍሉ እናቶችን ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @zolfamahammad6269
    @zolfamahammad6269 Před 3 lety +11

    አሳዳጊዋም እግዚአብሔር ይማራት የልጅቱንም እናት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛት

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 Před 3 lety +64

    መፍረድ ይከብዳል ነገር ግን በየተለያየ ጊዜ የተለያየ ነገር የሚናገር ከሆነ ወይ እራሱ አባት ነው ከሱ ቤተሰብ ውስጥ ነው የሚሆነው

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Před 3 lety +5

      እሚገርምሽ ልል ስል ፅፈሻል እኔም እሱ የምጠረጥረው

    • @asiacappuccino6137
      @asiacappuccino6137 Před 3 lety

      እነሱ ሴቷም ወንዱም በዛ ሰአት ለምን እዛ ተገኙ ቤት ከሌለ ሰው ከሌለ ምን አንገብጋቢ ነገር ስለ ነበራችው ነው እነዛ ሰፀትና ወንድ በጨለማ እዛ የተገኙት

    • @user-od3kf1ce4c
      @user-od3kf1ce4c Před 3 lety

      ትክክክል

  • @sofiya151
    @sofiya151 Před 3 lety +12

    እናትሽን እድታገኛት ምኞቴ ነው ያረቢ እህቴን መሰለችኝ እህህ. የሆነ እሚሳዝን ነገር አላት

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 3 lety +45

    ወልደው የጣሉ እናቶች አይ ፀፀታቸው

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 Před 3 lety

      ውይአጨካከናቸውእፍ

    • @nomore3102
      @nomore3102 Před 3 lety

      Bemidir tsetsetu, befetarim qitatu ejig kebad new!

  • @fahadalnabet558
    @fahadalnabet558 Před 3 lety +20

    ሰውየው መጠየቅ አለበት የምትሉ

  • @selamawitmamo5921
    @selamawitmamo5921 Před 3 lety +19

    ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነገር ሊሆን ይችላል በዚህን ሳዓት አስቀምጠሻት ዞር በይ እኔልጅ አገኘሁ ብዪ አነሳታለሁ ተባብለውም ሊሆን ይችላል እቺ ልጅ የሱ ልጅ ልትሆን ትችላለች እናቷም ትኖራለች ግን እሱም ቤተሰብ መስርቶ ሊሆን ይችላል በሚስጥር ማንነቱን በሚዲያ ሳያሳውቅ ነገሩን ቢያስረዳ ጥሩ ነበር ።

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 3 lety +40

    አባትዋ ከሆነ ቤተስቦችም ካላችሁ የልጁ ቀስ ብላችሁ ተረዱት ምን አልባት አባትዋ ከሆነ እናትዋ ጥላበት ከሂድች እሷ ለቤተስብ ከፈራ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ ከቤተሰቧቻ ያገራኛት

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie Před 3 lety

      ለሴቶች የመቀመጫ,የዳሌ ቀላል ስፓርት

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 Před 3 lety +5

    አሳዳጊዋን፡እግዚአብሔር፡ይማራት፡በጣም፡መልካም፡እናት፡ናት፡ጌታ፡ያገናኛቸው፡፡

  • @s-ymedia4735
    @s-ymedia4735 Před 3 lety +107

    ተጥላ የተገኘችበትን ቦታ በደፈናው ሰበታ ብቻ ነው የተባለው ለመፈለግ እንዲመች ሰበታ ሰፊ ናትና የትኛው ሰፈር እና ጫካ እንደሆነ ቢታወቅ ጥሩ ነው

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před 3 lety +12

    መሲሕ የኔ ፍቅር አንችን ሰይ ብዙ ውስጣዊ ደስታ ይሰማኛል ብዙም እማራለሁ።እኔም በዚህ ችግር ውስጥ ያለሁ ነኝ ።
    ፈጣሪ ከእናቷያገናኛት።

    • @abayteshome5079
      @abayteshome5079 Před 3 lety

      ዘመዲ ዉስጥ ተወልዳ ይሆናል ለመናገር የከበደዉ እናቷን አታስጨንቅ ለፋተዉ አሳዲገዉ

  • @genetregassa5880
    @genetregassa5880 Před 3 lety +25

    በጣም ያሳዝናል ግን ያንን ስው ብናቀው ጥሩ ነበር ፎቶውን መሴ ላኪልኝ ምክንያቱም እኒም እዛ አካባቤ ነው የምኖረው የነበረው ብዙ ሰው አውቃለው እኔ የምኖረው ለንደንነው ግን ሰዎችን እንዲያጣሩ ማድረግ ይቻላል ወይም የራሶ ልጅ ትሆናለች

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 Před 3 lety +4

      እባክሽን አንቺ ደውዪና መሲን አግኛት ምን አልባት መሲ ኮመንቱን ላታነበው ትችላለች።

    • @mekdeswassihun8280
      @mekdeswassihun8280 Před 3 lety

      Ke Abatum ytwoldechm lethon tchelalech.

    • @Espr161
      @Espr161 Před 3 lety

      Please do something about it .

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před 3 lety +33

    መሲዬ እሰክንድር የኢትዪጲያ የጀርባ አጥንት ናችሁ ይሄ ሚዲያ ትልቅ ሚዲያ ነው ልጅ ወልዳችሁ የምጥሉ እናት ኡፍ 😭😭😭💔💔💔

  • @ezgharyagoitom8977
    @ezgharyagoitom8977 Před 3 lety +1

    ሰላሜ በጣም ጎብዝ አዋቂ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ኡነት ከቃል በላይ ነው ምትሰሪው ያለሽው በጎ ነገር እና ምንም ቃላት የለኝም ኡላቹ እግዚአብሄር ይስጣቹ በጎ ነገር ለራስክ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 Před 3 lety +25

    መሲዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣሽ።

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 Před 3 lety +18

    ልጆ አባቷ ሌሆን ይችላል ብታስመረምሩት ጥሩ ነበር

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 Před 3 lety +1

    እንግሊዛዊ እናቷን ግን ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በጣም ከልብ እናመስግንሻለን
    አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋችንን ተንከባክበሽ ስለአሳደግሽልን ጤናሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ረጅም ዕድሜ እንመኝልሻለን ልጅሽም የጓጓችበትን እናቷን አግኝታ ደስታዋን ለማየት ያቃሽ
    Tank you so much

  • @martagetcew5292
    @martagetcew5292 Před 3 lety +15

    በህግ መጠየቅ ነው እሱን!!!

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 3 lety +20

    Zoe is beautiful young girl.she is lucky to have a very kind beautiful mom. I will pray for you both .may god bless .💕🙏🏾😘

  • @alem1228
    @alem1228 Před 3 lety +14

    ተክሉ የሚባለው ሰውየ የሚያቀው ነገር አለ::

  • @Twins167
    @Twins167 Před 3 lety +16

    ይመስለኛል ከልጁ በተሰብ ነው የተወለደች አውቆዎ ነው የደበቀ በገታ ለልጇ ስትል ንገራት

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 Před 3 lety +21

    መሲ ከቻልሽ በአካል ሄደሽ ብትጠይቂው ብታይው ብታግባቢው ወይም እህቱን ይዘሽ አሁን ያለትን መልክ ብታስተያዪ ብታነግሪያቸው በጣም ጥሩ ነው ይቺ ልጅ በጣም ቆንጆ ናት ምን ያስፈራቸዋል ምን አለ ቢረዳት እና በፊልጋት ያሳዝናል

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 3 lety +4

    ይህችን እናትዋን ፀበል መሄድ ብትችል ትድናለች በጣም አሳዛኝ ነገር ነው እግዚአብሔር ከወላጆችዋ ጋር ያገናኛት ለልጅቷ አእምሮ ሰላም በጣም ያስፈልጋል አምላክ ይርዳት ውይይይ

  • @user-wi4ku9dk8i
    @user-wi4ku9dk8i Před 3 lety +21

    ተክሉ እባክክ የምታዉቀዉ ነገር ካለ ተናገር

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይርዳት እኔም ለስበታ ለማቃቸው ሁሉ ሼር አርጌለው

  • @tsigeredabezabeh4902
    @tsigeredabezabeh4902 Před 3 lety +39

    i can only imagine what she is going through you can see in her eyes how much it’s hurting this beautiful baby girl. She shouldn’t have to suffer because of adults mistake but it is what it is we can go forward and her help her. She deserve to know where she comes from.Roslyn you an amazing mother God bless you.

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 3 lety

      Hi Sister I do agree it was adults mistek but we should still not judg any one because things use to happen with risen /specialy such kind of cases/we kan just let bi others histri for them selfs/they know best whay and haw!

    • @myounis3708
      @myounis3708 Před 3 lety +2

      Well said, I hope people watching this from that area will try and help in God's name

    • @tsigeredabezabeh4902
      @tsigeredabezabeh4902 Před 3 lety +1

      @gee mayle I agree we shouldn’t judge them we don’t know what happened then what I’m trying to say is as I understand from the interview someone knows something they don’t have to be ashamed or hide information anymore and go forward and help this beautiful girl.

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před 3 lety +4

    ምሥኪን በጣም ነው የምታሣዝነው አላሕያሥገኝነት በእናት እና በልጅሖድ ይሑንበት

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety +9

    አስቸጋሪ ሲሆንባቸው ነው የሚጥሉት
    ደሞ ደስ የሚለው
    ሰው ካገኛቸው ያድጋሉ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před 3 lety +24

    እንዴ ይቅርታ አርጉልኝና ተክሉ አባቷ ይሆን እንዴ ምነው ቀባጠረ ሳይነጋ 11ሰአት ከጥዋቱ ምን እዛ ቦታ ወሰደው ቤት ላጠጣ ምናምን መጠርጠር ነው ዲኤንኤውን አስመርምሩ

    • @gigike1500
      @gigike1500 Před 3 lety +1

      Enem esun new ye tsafkut ,1 new gasabachen

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Před 3 lety

      @@gigike1500 true

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety

      እሱና ከእሱ ጋራ የነባረችሁ ሴትዮ ሁሌቱንም ደም ምርመራ መድራግ አለባቸው

  • @nazrettesfay1650
    @nazrettesfay1650 Před 3 lety +3

    እኔ የምለዉ እስዋ እስክታድግ ማነዉ ጋራንቲ የሰጠዉ ስለመኖሩ በዚህች ዓለም እግዚአብሔር በሰጠው ጌዜ እዉነቱን ይናገር ነገ ሌላ ነው በልጅትዋ ቦታ ሆኖ ቢያየው እንዴት መልካም ነው እግዚአብሔር ልቦናዉን ይስጠዉ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před 3 lety +20

    Zowi u are so special God created u for special purpose . i have almost the same story with you and growing in sad immosion i was crying a lot every day but one day when i was about your age 13 years old i accepted Jesus as my Lord and savior and got born again . so that i got new identity and heavnly peace came to my mind . I felt Jesus is my Dad mom brother and sister . I quit woring about any thing. Now i am merrid and have wonderful family i have 17 years old son . i'm living happy life . i pray that u can get your birth family. But no matter what you have jesus He is with u as the bith mom and dad he never leave u alone. Zowi i love you you r so special. And your mom who raising u is so special. May God heal her . you guys are so sweet family.

    • @feve680
      @feve680 Před 3 lety +1

      Nice to hear your testimony and that you found Jesus in your life and for that reason you r living a happy life .who knows someone somewhere will get something from your comment.God bless you and keep praying for Zoye 🙏hopefully she will find what she is searching for and her question that she is asking for 13 years will be answered .God bless everyone who contributing whatever they can by searching her mom and bless to her mom who rase her .

    • @alemthehaygebeyehu1840
      @alemthehaygebeyehu1840 Před 3 lety

      Yes Jesus feels any gap in our life he is enough praise God 🙌

    • @naomi56
      @naomi56 Před 3 lety

      🧡

    • @flower525af4
      @flower525af4 Před 3 lety

      Your comment is so inspiring and nice. Sad to hear that you have had the same story as her, but good for you that you found love in your life and are living a happy life. God bless you and your family abundantly.

  • @amharawit4579
    @amharawit4579 Před 3 lety +5

    ዜዊ አይዞሽ ለታምር ነው ያተርፈሽ ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ እናትሽን ታገኛታለሽ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 3 lety +11

    I give big respect to her adoptive mother. What a kind heart.

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 Před 3 lety +6

    እኔ እንደሚመስለኝ እራሱም አባት ሊሆናል ካልሆነም የልጁ አባት የተከበሩ ናቸው ስለተባለ የሳቸው ልጅ ልትሆን ትችላለች ከቤት ሰራተኛቸው ወልደው ተክሉን ደብቅ ያሉት ይመስለኛል ለዛ ነው የሚጨነቀው ለመናገር የአባቱን ክብር የሚነካ መስሎት ይሆናል ከነሱ ቤት ውጭ አይደለም የራሳቸው ልጅ ነች ጊዜ ማጥፋት የለባትም ድኤንኤ ብቻ ማድረግ ነው ከነሱ ጋር

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 3 lety +9

    Zowie Mom God bless you, You Are Amazing Mom.

  • @HuluBrsu
    @HuluBrsu Před 3 lety +13

    ከሰላም ንግግር እንደተረዳሁት የራሱ ወይም የቤተሰቡ ልጅ ናት! እባክህን እውነቱን ተናገር አንተን አታስቸግርህም ካጠፋህም ይቅርታ መጠየቅ ትችላለህ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም እባክህ እውነታውን ለዚች ታዳጊ ልጅ ንገራት ማንነት ከባድ ነው🙏🙏 ስታድግ ታሪኩን እነግራታለሁ ላልከው አንደኛ አሁን አድጋለች ሌላ ደግሞ ሰው ተሰባሪ ነው የሰው ልጅ መቸ ወደ ዚህች አለም እንደ ሚሰናበት አይታወቅም በእግዛብሄር ቤት እንዳትጠየቅ በህይወት እያለህ ሁሉንም ነገር አስረዳት🙏

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይርዳት በጣም እናሳዝናለን ባጠቃላይ እኛ ኢትዮጵያኖች!

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 Před 3 lety +23

    እግዚአብሔር ይርዳት ፡እሱ ይመስለኛል አባትዎ DNA በህግ ከመደረጉ በፊት በሚስጥር ቢጨርሰው አሪፍ ነው ካልሆነ በህግ ማንም ልጅ ወላጁን የማውቅ መብት አለው ።

    • @Twins167
      @Twins167 Před 3 lety +1

      yeah these my question i think so these girl from that family

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety +1

      ስውዬ ብቻውን ስይሆን ሴትቱን መጣያቅ አለባት የሆነ ምስጢር አለችው መስለኝ

  • @abeba9210
    @abeba9210 Před 3 lety +5

    እግዚያብሔር ይርዳት ምን እንደተፈጠረ ማንም ማወቅ አይችልም በባለቤቱ ዉጪ እናትም ብትሆን ልጇን ለጅብ አትጥልም ጌታ ይርዳቹ መሲዬ መልካም ያሰማን

  • @user-zi1sf4sl6v
    @user-zi1sf4sl6v Před 3 lety +4

    ኮሜንቶች ገሪዛን ቻናል ሰብስክራብ ሼር እናርግላቸው ምርጥ አባት ናቸው

  • @helentesfay6475
    @helentesfay6475 Před 3 lety +4

    እኔ የሚመስለኝ ራሱ አገኘሆዋት የሚለው ሰዉየዉ አባት ነው ። ሁሉን ነገር በዚህ ዓለም ያለው ነገር ያልፍል የማትታለፈው ግን ትመጣለች እግዚአብሔር ምህረትን እንዲአድርግልህ ያንተ ከሆነ ጥሩ ካልሆነ ግን እወነት ካንተው ጋር ናት በእግዚአብሔር ስም እንለምናለን ።!!!!!!

  • @tigistbelete3091
    @tigistbelete3091 Před 3 lety +14

    ምን አልባት አገኘሇት ያለው ሰው ቢመረመር ምናልባት የሱ ሴት ወልዳ ጥላለት ቢሆንስ

  • @sehenberhanu1204
    @sehenberhanu1204 Před 3 lety +10

    ልጅ ፍቃደኛቢሆን ቢመረምር
    ምንም ጥያቄ የለውም የሱ ልጅ ናት
    የመለስው በሙሉ ውሽት ንው

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 3 lety +4

    እባክህ አምላኬ የዚችን ልጅ ጥያቂ መልስላት🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +16

    ወልደው ማሳ ደግ ቢያቅታቸው ለመንግሥት ወይንም መጠሑብለው ለአንድ ሰው ሰጥተው ቢጠፉ እኔ ግን ጫካ የጣሉ ና የገደሉት እኩል ናቸው ብየነውየማስብ ልቦና ይስጣቸው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽማማየ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 Před 3 lety

      ✅✅✅✅👏

    • @user-de9hw9ob7i
      @user-de9hw9ob7i Před 3 lety

      አንፍረድ

    • @user-ug3yb9vl2u
      @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety

      @@user-de9hw9ob7i አረ ድብንአድርጌነውየምል ያኔ ስጥ ላት እኮ ነው የገደለቻትባይገባትጅ

    • @tizitacherkos7665
      @tizitacherkos7665 Před 3 lety

      @@user-ug3yb9vl2u ለዚያውም በለሊት ለጅብ ሰጠሽ መግባት ገድላት ነው የገባች

    • @user-ug3yb9vl2u
      @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety

      @@tizitacherkos7665 በጣም 100%

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 Před 3 lety +39

    አንዳንዶች የተረዳችሁ አይመስለኝም እናቶች ምን ያክል ችግር ቢገጥማቸው ነው ልጆቻቸውን የጣሉት ተብሎ ይጠየቃል።አብዝተን እናቶችን አንውቀሳቸው።

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Před 3 lety +2

      ትክክል። ሁሉም ህመሙ በራሱ ካልደረሰበት በስተቀር። አትፍረድ ይፈረድብካል።

    • @rahmamohammed636
      @rahmamohammed636 Před 3 lety +1

      ስልክየምታቁ፣የኢትዮ፣ፃፉልን

    • @yordanosyordanos3125
      @yordanosyordanos3125 Před 3 lety

      Yefelege bhonm betam kebad new eske metal omg eritrea lay degmo endi slelele yhonal yasgeremegn

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Před 3 lety +6

      ምንም ችግር ቤደርስባት ለጅብ ሰጣት የምትሄድ እናት እናት አደለችም በምንሜ ችግር ዉስጥ ትሆን እሱ የሆነችዉን ትሆን ከጣለቻት ደግሞ ደና ቦታ ትጣላት

    • @rahmamohammed464
      @rahmamohammed464 Před 3 lety +1

      በምንአድራሻነውቢድዮመላክየሚቻለው

  • @zenab1541
    @zenab1541 Před 3 lety +2

    ሁሉንም አንድ ፈጣሪ ነው የሚያቀው ልጅቱንም ከእናቷጋ ያገናኛት ምኞታችን ነው

  • @q.t.s8785
    @q.t.s8785 Před 3 lety +5

    Okay, we will find with prayer.

  • @yordanosyordanos3125
    @yordanosyordanos3125 Před 3 lety +8

    Zewi be strong & you have nic mom GOD bless her🙏❤

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Před 3 lety +4

    እግዚኦ ልጅን ያህል ትልቅ ስጦታ መጣል ክእይምሮ በላይ ነው 😭😭😭😭😭

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 Před 2 lety

      Atfredu lemn endetseth dehagr kemadeg lelgtoim terunew gen yewhet bet seb belw endaybloihew

  • @webit_royal8476
    @webit_royal8476 Před 3 lety +6

    ልጅ ወልደው የሚጥሉ እናቶች ግን እንቅልፍ ይተኙ ይሆን 🤕😭

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 3 lety

      የኔም ጥየቄ ነው ለእናቴ ሰጥቼ ከሀገር ለውጠውት ረሱ ለብድ ነው 🙈🙈

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 Před 3 lety +7

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ የኔ ቆንጆ ይሄ ሚዲያ ትልቅ ነው ምን አያሳፍረንም የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @abebina4362
    @abebina4362 Před 3 lety +19

    ሰውየው የደበቀው እና የሚያውቀዉ ነገር አለ ማለት ነዉ:: በዘዴ መጠየቅ አለበት!

  • @bezawitseyoum597
    @bezawitseyoum597 Před 3 lety +2

    Selam, Thank you for what you are doing . God bless you

  • @msaid7879
    @msaid7879 Před 3 lety +4

    Good luck i am praying for u mom to get better soon 💓 💗 💕 you have the best mom my Allah bless her and protect her 🙏🙏🙏

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 Před 2 lety +3

    አሳዳጊዋን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣት

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 lety +3

    የኔ ናት አጀቴን በላሽዉ እግዚያብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ💔

  • @nebbamylove4916
    @nebbamylove4916 Před 3 lety +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር አሳዳጊዋን እድሜ እና ጤና ይስጥላት

  • @thanksgodforeverything3705

    የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በስላም ያገናኝሽ ከቤተስቦችሽ ጋር ያስዛዝናል

  • @gbgg5778
    @gbgg5778 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይገናኝት የማንነት ጥይቃ በጣም ከባድ ነው

  • @user-dl5ks6hs2d
    @user-dl5ks6hs2d Před 3 lety +17

    ሰላም ሰላም መሢየ ቆንጆ ወድ እህት ወድሞቸ በስደት ያላችሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝት ይበልላችሁ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie Před 3 lety

      ለሴቶች የመቀመጫ,የዳሌ ቀላል ስፓርት

  • @showa8370
    @showa8370 Před 3 lety +8

    Zoe you are such a beautiful girl so your mom. God bless you all. I pray you will get a closure on the life time question. Stay strong and good health to your mom.

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 3 lety +14

    ሰዉዬ ምናይነት ሰዉ ነዉ ለምን ይቀባጥራል ወይስ እራሱ ነዉ የጣለው 🤔🤔🤔

    • @martakonjo2832
      @martakonjo2832 Před 3 lety +1

      እኔ በበኩሌ ያገኛት ስው በደብ ያቃል እንዴት ነዉ ጅብ አሱ እስከሚመጣ የማጠብቀው አይነፋም የልጅታ አባት ኦራሱ ነው የዚያን ጊዜ ለመስጠት የተጠቀመበት ምክንያት ይሆናልም

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 Před 3 lety

      @@martakonjo2832 እኔም እደዛ ጠረጠርኩ

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 Před 3 lety +7

    Really really sad but you have a good mom in this world i wish for her ful health willing🙏

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 Před 3 lety +3

    ልጅ የለለው ልጅ ስጠኝ ብሎ እግዚአብሔር ይለምናል እኛ ሴቶች ፈተናችን ብዙ ነው አንድነገር ስደርስብን ለማጥፍት አንቾክል ትግስት ይኑረን ከሆነ በዃላ ለምነንም እናሳድግ ለልጅ ጨጨት አናስቀምጥ ማማዬ ከቤተሰቦችሽ እግሐቤር ያገናኝሽ

  • @bezawitseyoum597
    @bezawitseyoum597 Před 3 lety +9

    Zoe and her beautiful mom May God bless you!. Zoe's mom wishes you good health and long life. My prayers and best wishes to find your birth parents.

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety +2

    አሳዳጊዋን እናታን እግዚአብሔር ይማርላት ወላጅ እናታንም ፈጣሪ ያገናኛት። ያለ ዘር መቅረት እንዴት ያማል ከወለድን በሀላ ምን አለ ባንጥል ምን አለ ተቸግረን ብናሳድግ

  • @girumasfaw902
    @girumasfaw902 Před 3 lety +15

    የወለደችለት ሴት እበራቸው ላይ አስቀምጣለት ነው የሄደችው የሱ የራሱ ልጅ ናት እገምታለሁ ግን ...

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 Před 3 lety +1

    Mesi I love you you always give positive edea tebareku. Also the mommy /asadagiwa/ god blessed you

  • @yordanosyordanos3125
    @yordanosyordanos3125 Před 3 lety +19

    You are so beautiful zewi ❤& everything will be okay GOD IS GOOD ALL THE TIME

    • @aziebhabte-selasie7329
      @aziebhabte-selasie7329 Před 2 lety

      Zewi God bless you with your Mather you are very smart and kind traying to find your biological family to get peace of mind by the help of God your problem will be solved, you lacky you have wenderfull Mather God bless her.

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 3 lety +4

    ወይ ጉድ ምን ይሻላል

  • @meazademere4148
    @meazademere4148 Před 3 lety +3

    እባካቹ የምታውቁት የዝችን ብላቴና እይወት ታደጉዋት እነመሲ ተባረኩ በአእውነት ተክሉ እግዚአብሔር ልብ ይንካው ተባበራቸው

  • @user-td4be8uh9q
    @user-td4be8uh9q Před 3 lety +1

    የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው 🥺 እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እናትዬውንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት❤

  • @ryzenfpzyt3312
    @ryzenfpzyt3312 Před 3 lety +7

    አካባቢው ላይ ጅብ እንዳለ እያወቀች በዛ ሰአት ጥላ የምትሄድ እናት አትኖርም በግምት ልጁ የሱ ናት መምጣቱን ስታይ አስቀምጣትዞር ብላ ይሆናል።

  • @-zedye
    @-zedye Před 3 lety +8

    አንድቀን ልጀና አባት እንደሚገናኙ ተስፋ አለኚ መስዬ ሰላምሺ ይብዛ

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Před 3 lety

    መሲዬ ይህ ታሪክ በጣም ልቤን ገዝቶታል እባክሽን ሰበታ ምን አካባቢ የት እንደሆነና ያገኛት ተክሉ የአባቱ ስም ብትነግሪኝ ዜዊ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ከጎንሽ ነን እውነት አንቺ ትልቅ ነሽ ብዙ ነገር ትሰሪና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እናትሽ ትገኛለሽ እሺ ምንም አታስቢ የግዜ ጉዳይ ነው።ተክሉ አባቱ ታዋቂ ከሆኑ የሆነ ፍንጭ አይጠፋም ሰበታ ቤተሰብ ስላለ የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለው እጠይቃለው እግዚአብሔር ይጨመርበት❤️🙏

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 Před 3 lety +10

    ዊይ ጭካኔ እንደዉ ልጃን ይዛ ተቸግራ ብታሳድጋት ምን ነበር

  • @meseretroge1232
    @meseretroge1232 Před 2 lety

    መሲ ተባረኪ

  • @tataselam678
    @tataselam678 Před 3 lety

    እኔም በጣም አመሰግንሻለሁ መሲይ

  • @aliprince9234
    @aliprince9234 Před 3 lety

    እግዛብሔር ይርዳሽ በጣም አሣሣዛኝ ታሪክ ነው አሣዳጊሸንም ጤናዋን ይመልሥላት

  • @genetsebhatu755
    @genetsebhatu755 Před 3 lety +8

    ለምን ሰውየው ማለት ተክሉ ደም ምርመራ አይደረግም

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Před 3 lety +2

    Rouzel thank you.

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 Před 3 lety +5

    Mesiye yene konjo God bless you

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před 2 lety +1

    ለ11ዓመታት ያህል አውቃታለው ያልሽው ከካናዳ እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ የማንነትን ጥያቄ እንመልስ ያልሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ልብ ቅን ሀሳብ አለሽ!!!

  • @alemazalemaz7547
    @alemazalemaz7547 Před 3 lety +4

    እፍፍፍፍፍ ምን ቸግሮሽ ይሁን የጣልሻት በጣም ያሳዝናል

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 3 lety +16

    እህቱ ፍቃደኛ ከሆነይ ከእህቱ ጋር ድኔን ኤ ይካሄድ

  • @fikerteteseme7095
    @fikerteteseme7095 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ተክሉጋር ሁሉም ነገር እንዳለ ይሰማኛል ልቡን ያራራው ስታድግ ነው እምነግራት ያለው የሚያውቀው ነገር በደንብ እንዳለ ያሳያል