የዱብ ዕዳ ፊልም ደራሲ ትዕግስት ሙሉ. ፊልም ለማሰራት ሴትነትን ..Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 11. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 1,3K

  • @meserteyasu7225
    @meserteyasu7225 Před rokem +547

    ኤጭ የወደቀ ዛፍ ምሣር ይበዛበታል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እሥካሁን የት ነበርሽ አሁንሠዉዬዉ አዴ በመጥፎ ሥለ ተነሣ አሁን የመጣሽዉ

    • @haymi410
      @haymi410 Před rokem +13

      እኮ ትክክል 👍👍👍

    • @hibamom8786
      @hibamom8786 Před rokem +31

      አቅም አልነበራትም

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Před rokem +4

      እህ

    • @meserteyasu7225
      @meserteyasu7225 Před rokem +30

      @@hibamom8786 አሁን አቅም ከየት አመጣች ዝም ብሎ አዴ ሥሙ የጠፋዉን ሠዉ አናት አናቱን ብሎ እሥከሚወድቅ መምታት አሁን ምን መፍቴ ልታመጣ መጣች

    • @sarapaulo6993
      @sarapaulo6993 Před rokem +7

      Enem awkewalhu betam balege sew new

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +104

    አርቲስት ሁና ያለ ሜካፕ ንፁህ ውበት ገራሚ ነው ትክክለኛ የተፈጥሮ ውበት
    በራስ መተማመንሽ ልዩ ሴት ነሽ ስለ ሌላው እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před rokem +1

      She's not but a writer

    • @ruhama2017
      @ruhama2017 Před rokem

      Slelelat new

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před rokem +1

      @@ruhama2017 not because she lacks but chose to be natural and confident. As for the make up on the market in Ethiopia, they aren't the original ones but fake and dangerous for the wearer as the original products are unaffordable for for consumer.that applies to almost every goods imported into the country.get sense please

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +2

      @@lilyhabeshawit6831
      ይሆናል እማየ እንግዲህ እኛ ያየነው ይህን ውበት ነው በዚህ ውበቷ ላይ ሜካፕ ስትጨምር ደግሞ አላውቅም ምን እንደምትመስል የውስጧን እግዚአብሔር ያውቃል እህቴ ቁንጅናዋ ይመስክር
      የግል ጥላቻ ያለሽ ይመስላል ንግግርሽ

    • @fflovgnte
      @fflovgnte Před rokem +3

      ቲጂ ልጅቷን ሳታዉቂያት ለሴቶች ድምፅ መሆንሽን ሳላደንቅ አላልፍም ይሄም ስሜትሽ ስለገባኝ ልጅቷ ጋር አብሮ አደግ ነኝ ያደግነውም በቤተክርስቲያን ነው እኔ አሁን ካናዳ ነው የምኖረው ቲጂ ማለት ማንም አብሯት ያደገ የሚመሰክርላት የትንሽ አዋቂ ድንቅ ልጅ ናት በተደጋጋሚ ሊሊ የተባለች ሰው የስጋ ዘመዷ ነኝ እያለች ብዙ ነገር ፈፅሞ ከእውነት የራቀ ነጭ ውሸት ትፅፋለች በሁለቱ መሀል ያለውን እኔ እነግራችኋለሁ የቀድሞዋ ምርጢት የተባለች የአሁኗ ሊሊ መስሞ አፍራ ቤተሰቦቿ ያወጡላትን ስም አፈራበት ከምርጢት ወደ ሊሊ የተሰየመች አርቴፍሻል እኔ ለሷ የእህቴ ባል የነበረ የልጇ አባትን ቀምታ ያገባች ከዛም እሱም አልፈልግሽም ብሎ ከእኔና ከቲጂ ጋ አብራ በቤተክርስቲያን ያደገች ጨዋ ልጅ ያገባ ሲሆን ልጅቷ ሊሊ የተባለች ጨሸዠዠዠዠዠፈ አሻንጉሊት ቲጅ ናት ባሌን ከኔ ነጥላ ያጋባቻት ብላ ስለምታስብ ነው ቲጂ ደግሞ ፈፅሞ ይሄን ዱዳይ የማታውቅና ስለፈታችው ጀኀዠዠዠዘዠቀ የቀድሞ የእህቴ የልጇ አባት ጀየ የማታውቅ ሴት ናት ይህች ባለጌ ግን ከእህቴ ባሏን መቀወ መቀማቷ ሳያንሳት እንደራሷ እየመሰላት የሰው ስም ታጠፋለች ቲጂ ማለት ብታሞመ ብታምኑም ባታምኑም ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት አብሮ አደጌ እህቴም ጭምር ናት ለነገሩ ሊሊ ጨባቷ ሰክሮ ወንዝ ወስዶት በውሀ የሞተ የሰካራም ልጅ ናት ሪሊ ነው የማወራችሁ አብዳ ጨ ከ ኢትዮጵያ እያለች ጨርቋን ጥላ በፀበለሰ በፀበልም ጨል ጨለ አልወጣላትም ሚካፕ ስትል በጣም ነው የገረመኝ ቆይ ሚካፕ ብትቀባ ከፈለገች ማን ይከለክላታል ነጭ ውሸት እርግጠኛ ሁኜ ነው ማወራው የሚያቃት ይታዘቧታል ምን አይነት ውሸታም እንደሆነት ምንም አይነት ሜካፕ ተቀብታ አታቅም ምን አልባት ውሃ ቻብ ፕስቲክ ከተቀባች ጨ እንጂ ይሄን ያህል አውቃታለሁ ይችን ቀጣፊ እብድ እንዳታምኗት ከልጅነታችን ጀምሮ የተነሳነውን ፍቶ ፎቶ ልልክላችሁ እችላለሁ ደግሞ ፈፅሞ ዝምድና የላቸውም

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem +104

    ያለ ሜካፕ ስታምር!!!! የአንገቷ እርዝመት ቅጥነቷ ቆንጅዬ ልጅ!!! አይዞሽ እህቴ ገና ልጅ ነሽ ታድግያለሽ!!! እኛ ሀገር አርቲስት ለመሆን ከካስት አድራጊው ጋር መተኛት አለበት ማለት ነው!!?? እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!! አይዞሽ እህቴ!!!

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 Před rokem

      Awo beabzghawe eko endzigh nachew betame asafari

    • @fflovgnte
      @fflovgnte Před rokem

      በትክክል

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před rokem

      የሚወራው እኮ ስለ ልጅቱ ቁንጅና፣ የአንገት መርዘም ወዘተ አይደለም! አቶ አበበ ከሚስቱ ጋር ሲጣላ ጠብቃ የምትወነጅለው እስከዛሬ የማንን ጎፈሬ ስታበጥር ከርማ ነው? ሰውየው ችግር ፈጥሮባት ከሆነ ማስረጃ ቀርቦበት ሊጠየቅ ይገባል!
      የልጅቱ አመጣጥ ግን ተከፍሏት ስም የምታጠፋ ነው የሚመስለው!ለማንኛውም ጉዳዩ ሊጣራና ጥፋተኛው ሊቀጣ ይገባል እላለሁ!!!

    • @fflovgnte
      @fflovgnte Před rokem

      @@Asnakech100 አንተ ገልቱ ታዲያ ምነው አቶ አበበ ና እና እንነጋገር ብላው ቀረ ካወቅኸውና ከላከህ ንገረው ካልሰማ ፊት ለፊት እንነጋገር ብላ ጋብዛዋለች ምድረ ቅናተኛ ለነገሩ አንተም የሱ ቤጤ ሴሰኛ ትሆን ይሆናል ጀዝባ የሰው ፋራ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před rokem

      @@fflovgnte ባለጌ የባለጌ ልጅ! ጋጠ ወጥ! የመሰለኝን ሐሳብ መሰንዘር እችላለሁ! ሐሳብን በሐሳብ መከራከር ሲቻል ወደ ስድብ ትሮጫለሽ! በክት መሐይም፣ ውዳቂ!!!

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Před rokem +37

    የኔ እህት በርቺ እውነት እንደዚህ ናት ጊዜዋን ጠብቃ በራስዋ ጊዜ ትገለጣለች ተስፋ ግን አትቁረጪ አቅም አለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 Před rokem +47

    ጎበዝ ይህ ያደባባይ ሚስጥር ነው ብዙዎች የፊልም አክተረሶች አያወሩትም እንጂ በዚህ መንገድ አልፈው ነው ዛሬ በየኢንተርቪዎችዉ ላይ እከሌ ነው እድሉን የሰጠኝ አመሰግናለሁ የሚሉአችዉ ፕሮዲውሰሮች ስራችው ነው ሴቶችን በዝሙት ማሳለፍ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před rokem +31

    መሲ አንቺ የሚያምርብሽ የተቸገሩትን እንባስታብሺ ነዉ በጣም የምወድሽ ጋዜጠኛ ነሽ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ እድሜያቸዉእንኳን ሊከብዳቹ ይገባል

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 Před rokem +4

      What do you mean yeteshgerutn becha! How about showing the truth?? Age is just a number what matter is age appropriate behavior.

    • @anicsmikael9925
      @anicsmikael9925 Před rokem +3

      Age is not an issue....who did wrong need to be punished ......no way to respect such type of idiot personality

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p Před rokem +3

      Beza getachew አንቺን ላጫውትሽ ቢሉ ፍቃደኛ ነሽ ማለት ነው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +34

    ኮመንት የምታረጉ ሰዎች ምንድንው የምታወሩት ሴቶች ችሎታ እያላቸው በሴትነታቸው ብቻ የሚደረስባቸውን ጫና በማጋለጡአ የምትቃወሙት ለምንድነው ስላልገባኝ ነው is any one can explain to me ???🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️

    • @Lydia2627
      @Lydia2627 Před rokem +2

      Exactly and the reason took her so long because no on believe her

    • @kiddytube6042
      @kiddytube6042 Před rokem

      Yemer ene erase negative comment bemisetu setoche eyetegeremeku neber

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 Před rokem +121

    አንድ ሰው ስሙ በመጥፎ ከተነሳ ትላንት
    አብረው ሲበሉ ሲጠጡ የነበሩ ዛሬ ተገልብጠው
    እኔንም እኮ እንዲህ አድርጎኛል ብለው ይነሳሉ።
    ኮንትራት ለሆነ የዚህ አለም ኑሮ ጥሩ መሆን
    ቢያቅተን ክፉ ሰው ግን አንሁን!!

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g Před rokem +5

      ምን ችግር አለው ሌብነቱን ማጋለጥ ወንጀል አይደለም

    • @jerusalem58
      @jerusalem58 Před rokem

      This reminds me bill Cosby

    • @merhawitkednu3685
      @merhawitkednu3685 Před rokem

      @@jerusalem58 me too 😢

    • @hamytube3728
      @hamytube3728 Před rokem +2

      ትክክል አድመኛ እኔ ባለቤቱን ባደረገው ደብሮኛል ግን ግዜ ጠብቆ የሚነሳ ይደብራል

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 Před rokem

      🙏🙏🙏

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 Před rokem +38

    ይህ ለወጣት ሴቶች በተለይ ለራሳቸው ክብር ላላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው። የመታሽ እንቅፋት ወደፊት ይጣልሽ ይባላል አይዞሽ።

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Před rokem +2

      ምን አይነት ክብር እናውቃለን እኮ ሴቶቻችን እንዴት cheap እንደሆኑ go to አርብ አገር and have a look even in Addis አረቦችና ናይጄሪያዎችን ሲያድኑ እና ሲናገሩ ከሌላ አፍሪካ በጣም የሚቀለን የኢትዮጵያ ሴቶች ናቸው ይሉናል...ዱባይ እራሱ አየር መንገዳችን ሲገባ ዱባይ ውስጥ አረቦቹ ሸርሙጣ መጣ ነው የሚሉት አሉኝ...እስከዚህ ድረስ ነው ያዋረዱን እንደ አገር አሁን ግን እዚህ በዜጋዋ ላይ እንደዚህ እንደዚያ ትላለች well,I’m not saying the guy he did a good thing but ለወጣቶች ሴቶች በተለይ ለራሳቸው ክብር ላላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ይሆናል ስላልሽ ነው....

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před rokem +24

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለሁሉም ቀን አለው በርች እግዚአብሔር መንገዱን ሊከፍት ፈልጎ ነው መሲ ጋ የመጣሽው እአይዞሽ ህልምሽ ይሰምራል በርች ።

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +40

    በጣም ያሳዝናል,ግን ተስፋ አትቁረጭ,የአንቺ ታሪክ የብዙወቹ ምስኪኖች ታሪክ ነው,ፈጣሪ ህልምሽን አሳክቶልሽ ስትስቂ ባይሽ ምኞቴ ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      የወደቀ ዛፋ ቢሰማር ይበዛበታል የት ነብርሽ

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 Před rokem +36

    መሲ እናመሰግናለን የብዙዎች ድምፅ ነው ስንቶቹ በተለያዩ መስኮች አሰናካይ በሆኑ ሠዎች የስንቶቹ ሕይወት ተበላሽቶ ይሆን

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 Před rokem +35

    በእውነት ንፅህናሽን አደንቃለሁ ጨዋ ያሳደገሽ ኢትዮጵያዊ ስራሽ አንድ ቀን ትልቅ ቦታ ይገኛል በርቺ ልጄ አሁንም ተስፋ አትቁረጪ በቆሸሸ ማንነት የሚገኝ ዝናና ገንዘብ አይጠቅምም

  • @mitateferi1859
    @mitateferi1859 Před rokem +68

    ስንቱ እህቶቻችን ቅስማቸውን ተሰበረ። አይዞሽ እህቴ

  • @mimidave1
    @mimidave1 Před rokem +97

    She is one strong, talented and smart young woman!!! She is reveling the secret behind the film industry. Just like she said there are good and bad people. I am so proud of her strength. I hope and pray that her wish will come true!!!

    • @genethailu6017
      @genethailu6017 Před rokem +2

      Well said

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 Před rokem +4

      Where was she........all this time.??
      ..

    • @etsegenethailu2662
      @etsegenethailu2662 Před rokem

      @@jeff.t7778 ahunem yemetachew bemidya seleteterach eko naw

    • @mimidave1
      @mimidave1 Před rokem +6

      @@jeff.t7778 You need to listen to the whole interview before you start judging her.
      She is talking about it now because his ex-wife and himself mentioned about the her film.

    • @munanegash7891
      @munanegash7891 Před rokem

      እስከዛሬ የትነበርሽ

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 Před rokem +3

    እስካሁን የት ነበርሽ እያላችሁ የምታላዝኑ ሰዎች አርፋችሁ ተቀመጡ የደረሰባትን ነገር ለመናገር መቼም ቢሆን አይረፍድም ቢል ኮዝቢ ስንት ዘመን እንደ ፈጀ ታውቃላችሁ ምን አልባትም ከ30 አመት በላይ ስለዚህ እንዲህ ያለ ብልግና በተገኘው አጋጣሚ መጋለጥ አለበት

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem +27

    የኔ ቆጆ ጀግና,አይዞሽ አሁንም በርች ቀጥይበት

  • @menamark9615
    @menamark9615 Před rokem +37

    ሁሉም ለበጎ ነው የረኛዬን ደራሲዎች አጊተሽ ለማዉራት ሞክሪ ከነሱ ጋር በጥሩ ስራ አንደምናይሽ ተስፋ አለኝ

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 Před rokem +59

    አቤት በሌላ ሰው ጉልበት መበልፅግ መጨረሻው ውርደት ነው ባለ ምጡቅ ጭንቅላት ወጣት እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ያሸንፉል የሚድያ ጥቅሙ ለዚህ ነው ::

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Před rokem +21

    You're talented and beautiful don't give up my sister you will be OK. God bless you and your family Thanks for sharing 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💖💚💛❤

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 Před rokem +120

    ልጅቷ በሙሉ ልብ እውነትን ይዛ በደሏን ህመሟን ገልፃለች

    • @lemaem4427
      @lemaem4427 Před rokem +5

      የምን እውነት የምን ሕመም ሙባይል ባልነበረበት ዘመን እያለች እስከ ዛሬ የት ነበረች

    • @sofiaata9687
      @sofiaata9687 Před rokem

      Tikikil

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Před rokem +2

      በምን አወቅሽ ዝም ብለሽ ሀጥያት አትግቢ

    • @kalkidanmdm767
      @kalkidanmdm767 Před rokem

      እስከዛሬ የት ነበረች ዛሬስ ለምን መጣች ?
      እሄ እኮ የታወቀ ታሪክ ነው ብዙ ዝናን ፍለጋ ብዙ ታሪክ ይሰራሉ ግን እዛው ይጠየቁበት
      በተረፈ በዝምታ ተኑሮ ዛሬ እንዲህ ማለቱ ምን ሊፈጥርላት ነው?

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv Před rokem +3

      ትክክል እኔም አውቀዋለሁ ያልሰራበትን የሚሰበስብ ሌባ ነው እኔም በደንብ አውቀዋለሁ

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 Před rokem +8

    ለንፅህና የተከፈለ ዋጋ ትልቅ ሴት ❤🎉

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před rokem +15

    ህልሙን እግዚአብሔር ያጥፋበት በእውነት እንኮን ተምረሽ ቦታ ያዝሽ ስንቶቻችን መሰለሽ የማንፈልገውን ህይወት የምንኖር የስንት ህይወት እንደጠፋም ቤት ይቁጠረው በእውነት አምላክ ታድጎሻል ገና ብዙ ትሰሪ አለሽ በርቺ ያልወጡ ስንት አሉ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před rokem +6

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሸ በአርት አልሆን ሲልሸ በሌላ ሙያ ተመርቀሸ መሰራትሸ ጀግና ነሸ እግዚአብሔር ያሰብሸውን ያሳካልሸ 🙏

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +16

    ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 Před rokem +109

    መሲዬ እረ ተይ ይሄ ጉዳይ በግል የሚያልቅ ነው ሌላ ቁምነገር ይሻላል እባክሽ 🙏

    • @senduebraemebraym6960
      @senduebraemebraym6960 Před rokem +5

      በዛ ይኢ ሚዲያ የምንማርበት መሆን ነው ያለበት አካበዳቹሁት ሁሉም በቤቱ ብዙ ጉድ አለ ግን የምንማርበት እና የጠንካራ ተመኩሮ አቅርቡልን መወቃቀሻ መሆን የለበትም መስዬ

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z Před rokem

      Exactly 💯 It's not cool to destroy someone just based on side story.

    • @minty1188
      @minty1188 Před rokem +3

      @@user-gy4lq1id1z why not ? Are you a supporter ??? የሱ መጋለጥ ለሌሎቹ ማስጠንቀቂያ ነው ።። ስንብ አይነት ቅንዝረኛ ሽማግሌዎች እንዳሉ ስለማታቁ ነው

    • @fasilmengiste5837
      @fasilmengiste5837 Před rokem

      @@senduebraemebraym6960
      አበበ ወርቁ ለፍርድ ቤት ምን እን ኣደረገ ከነማስረጃ
      ማየት ነዉ ➡️ czcams.com/video/sHzPD5txbVQ/video.html

    • @user-yl6er7tk9s
      @user-yl6er7tk9s Před rokem +5

      ሌባ ሌባ መባል አለበት አትደብቁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +17

    የሃገሬ ወንዶች ብዙጊዜ ሴቶች ሲበልጡ ለምንድን ነው ወንዶቹ የሚበሳጩት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ይህችን ቆንጅዬ ልጅ ማገዝ ሲገባ ጫና መፍጠር እና ማጨናነቅ ምን ማለት ነው መልካምነት ለራስ ነው ምህረት አድርጊላቸው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አንቺ ገና በጣም ብዙ እድል አለሽ ታሸንፊያለሽ ብዙ ይጠበቅብሻል እልፍ በይ ተያቸው

  • @addisieabebe9536
    @addisieabebe9536 Před rokem +3

    I know here she was my former neighbor she is talented soft hearted and very disciplined girl
    Keep up z good work Tigist Mulu👏👏👏👏

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před rokem +15

    ቆንጅየ ቆንጆ ስታምሪ የቆዳዋ ጥራት ስታምሪ አሁን ልጅ ነሽ ትችያለሽ ወደኃላ አትበይ ለሁሉም ቀን አለው አሁንም ልጅ ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před rokem

      ደረሰብኝ የምትለው በደል እና የቆዳዋ ጥራት ምን አገናኘው? ቁንጅናዋ ለጊዜው ይቆየንና ስለደረሰባት በደል የምትናገረው እውነት መሆኑን ለማጣራት እንሞክር!

  • @azebmamo9767
    @azebmamo9767 Před rokem +10

    ትክክለኛ እውነት ብዙ ገና ብዙ ነገር ይወጣባቸዋል እነዚ ፕሮዲሰር ምናምን ነን የሚሉ ሁሉም ባይባል አብዛኞቹ በሴት እህቶች ላይ ብዙ ይጫወታሉ ግን እነሱን ሐይለ የሚል መንግስት የለ ግን ውበቷ እውቀቷ ማንነቷ ደስስትል ኢትዮዽያዊት

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 Před rokem +6

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ!!

  • @yohanniswolde9588
    @yohanniswolde9588 Před rokem +2

    እህቴ በርቺ ሰውየው የሲሲሊ ማፍያ ነው አብዛኛው አርቲስት የህይወት ታሪክ ይህን ይመስላል የተበሻቀጡ ናቸው ጥቂት ግን አሉ የጠቀሰቻቸው እና ሌሎች ግን በርግጠኝነት ከ 10 አይበልጡም ፡፡ ሌላው እህቴ ከህግ ጋር ተያይዞ ድጋፍ ከፈለግሽ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ሴት ህግ ባለሙያወች ማህበር የሚገርም ድጋፍ ያደርጋሉ በጣም ጥሩዎች ናቸው plz ተከታተይ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +117

    ትክክለኛ የተፈጥሮ ውበት ዛሬ ገና አየሁ 🤩

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem +1

      እኔም

    • @ruhama2017
      @ruhama2017 Před rokem +1

      Gin tastelalech

    • @lilyhabeshawit6831
      @lilyhabeshawit6831 Před rokem

      የልጅቱ ሕይወት አንዳዝህ ነው በጣም ውሽታም ናት እኔ ሰላጋለጥኩባት ይህ በ አዳዲስ ቻናል እየመጣች አይሰዳበች ነው. እንድህ ናት ሰተቱ ለ መሽፍን ሌላ ሰተት ስሰራ የኖርች ባለጌ ሴት ናቸው የቅርብ ዘመድ ነኝ ዛሬ ሰታወራ በጣም ነው ጋር ያጋባችን ግን መልሽ የቀድሞ ታሪኩ ትዝ ስልኝ እሱ ከዝህም በላይ ነች የውሸት ንግስት ነው ቅጥል ሰሙ አራሱ

    • @selamsolomon2521
      @selamsolomon2521 Před rokem +2

      @@lilyhabeshawit6831 ክክክክክክክክክ ወይኔ የውሸት 😀😁😂

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Před rokem

      @@ruhama2017 camera siyakberat 🤫🤫

  • @nardosmezgbe1602
    @nardosmezgbe1602 Před rokem +12

    ገና ብዙ ሰወች ይመጣሉ ከስብእና የወረደ ሰው ነው ይሄ ቀን እንዲመጣ ፈጣሪዬን ለምኜው ነበር ጀግና ነሽ አደንቅሻለው

    • @hairdressingandbeautcare7448
      @hairdressingandbeautcare7448 Před rokem

      ለስሙ ደራሲ ነሽ ቃላት ገጣጥመሽ እንኳን አሳብሽ መግለፅ አቺም ።

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před rokem +1

    ኖርማሊ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪው በተለይ ለሴቶች ምንም ጥያቄ የለውም ሴቶች ሴትነታቸውን አሳልፈው እስካልሰጡ ፊልሙን አይሰሩም ካስትም አይደረጉም ይሄ የአደባባይ ሚስጥር ነው ብዙዋች ታለንቱ ኖርዋቸው በዚህ ምክንያት ቤታቸው የተቀመጡ ብዙዋች ናቸው እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ሴት አርቲስት ብዙዋቹ በሚባል ደረጃ ሴትነታቸውን ሰተው (ጭናቸውን ከፍተው ) ነው ተዋናይ የሆኑት ብዙዋችን መጥቀስ እችላለው እና አምንሻለው እህታችን እሚገርመው ይሄ ሰውዬ መሆኑ ነው የሴት ልጅ አባት ነው የዘራውን ያጭዳል አይዞሽ በርቺ የመስራት አቅሙ አለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @gomdarmimi3556
    @gomdarmimi3556 Před rokem +6

    የኔ ውብ እግዛብሔር ያሳካልሽ ዉዴ

  • @tesfagola2108
    @tesfagola2108 Před rokem +3

    ጨዋ ፣ ኩሩ ፣ ጀግናና አዋቂ ልጅ ነሽ !!!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem +30

    እስቲ ሄኖክ ድንቁ የነካቹሁም ሴቶች ውጡ አብረው ይገሻለጡ እና ነካኝ ዳበሰኝ እዬዬ በቃ ወንድ ሁሌም ወንድ ነው ክብርሽን ከጠበቀሽ ሁሌም ወንድ ሲቀጥርሽ ወንድ ሆነሽ ሂጂ ይገባሻል ተቁላልታሽ ተገላልጣሽ ከሄድሽ ወንድምሽም አክምርሽም የምን እዬዬ ነው ሆ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      በትክክል

    • @tiruworktadese2427
      @tiruworktadese2427 Před rokem +2

      your post and your profile name is never matching if you followed Jesus at list choose what you post

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před rokem +8

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የልፋትሽን ዋጋ አይቶ ለወደፊት ሁሉም ተሳክቶልሽ ስቀሽ ምናይሽ ይሆናል

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h Před rokem +5

    የኔ ቆንጆ አይዞን መስዬ እግዛብሕር ይስጥሽ

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 Před rokem +32

    ድሮም የማይጥመኝ ሰውዬ ከድምፁ ጀምሮ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +30

    በርቺ የኔ ቆንጆ አሁንም ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ💓💓ቆንጆ ነሽ ጨዋነትሽ 👍

  • @selamawitgebretsadik3097

    ዝምታ መርጫለሁ ነውረኞች ናችሁ አጥያቱን አበዛችሁበት

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 Před rokem +5

    የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል እንዲሉ አበበ ላይ ዘመቻው ተጧጡፏል

  • @berhanemekonnen5250
    @berhanemekonnen5250 Před rokem +8

    I see a human bio!! I believe you all in all and keep on to be like that in the future.

  • @pee2694
    @pee2694 Před rokem +5

    What a smart young lady. Proud child of Ethiopia. One thing I must say though…this is the way of the world. But you must never give up on your dreams. It’s so much sweeter when you overcome all the odds by being stubborn and persistent.

  • @jenos413
    @jenos413 Před rokem +2

    እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው(ሴሰኞች፤ገንዘብ አፍቃሪ) የሰውን ሞራል ገለው ከሚወዱት ሙያቸው የሚነጥሏቸው፡፡አንቺ ግን ተስፋ አትቁረጪ የሄ አንዱ ቻሌንጅ ነው ህልምሽን ማሳካት አለብሽ ለሌሎችም አርአያ ነሽ በርቺ፡፡

  • @meseretasfaw8458
    @meseretasfaw8458 Před rokem +1

    ቲጂ አይዞሽ ጠንክሪ አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በአንድ ወቅት በቅርበት አውቅሽ ነበር ቅልጥፍናሽን አደንቀዋለው🙏

  • @Mimi-pm4vp
    @Mimi-pm4vp Před rokem +4

    ጀግና ነሽ እህቴ በርቺልን።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +13

    አይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በእውቀቱ ሰርቶ መኖር የማይችልበት አገር ::🤭🤭🤭

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +5

    መሲ በፈጠረሽ ካሁን ቡሀላ አለች አሉ የሚል እዳታቀሪቢብን

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před rokem +4

    ጎበዝ ተስፋ ሳትቆርጪ በሌላ ፊልድ ህይወትሽን በመቀጠልሽ አደንቅሻለው . የአበሻ ወንዶች ግን እንደዚ ጨካኝ የሚሆኑት ሴት ላይ ለምንድን ነው . ይሄ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው .

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před rokem +7

    ውብ ቆንጆ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ❤

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Před rokem +5

    መሲዬ እንኩን አቀረብሻት እውነት አላት ይሄ የፊልም እንዱስትሪ ብዙ ጉዳ ጉድ ያለው ነው በጣም ያሳዝናል

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 Před rokem +10

    በርች ምድረ ልክስክስ ገመናቸውን አውጭ

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Před rokem +3

    የኢትዮጽያ አርቲስት ወንዶች በጠቅላላ ለማለት አይደለም ግን ዋና ዋናዎቹ በጣም ያሳዝናሉ ልጄ ራሷ የ20ዓመት ልጅ ናት ቁመናው ተሰጥኦው አላት ግን የነሱን ብልግና ፈርታ ወደነሱ ላለመጠገት ወስና ቁጭ ብላለች፡፡

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 Před rokem +33

    የት ነበርሽ እስከዛሬ 🤔🤔🤔🤔 መሲ Please እንደዚ አይነት ዘተት አታምጪብን 🙄🙄🙄

  • @yosephmekonnen7041
    @yosephmekonnen7041 Před rokem +5

    ታዋቂ የምንላቸው ወንድ አርቲስቶች በግማሽ የማያንሱት ከዚህ አይነት ስራ ነፃ አይመስሉኝም::

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před rokem +5

    እኔ በጣም የምገርማኝ አንድ ችግር በተከሰተ ሰዓት ብዙ ነገር ይመጣል ኤጭ ያስጣላል

  • @user-pd4ns6yy2p
    @user-pd4ns6yy2p Před rokem +36

    ጋሽዬ በሉ የመልስ ምቶትን ይዘው ተፋለሙ👌

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Před rokem +8

    አሟሟቴን አሳምርልኝ አለች አያቴ ሆ!

  • @sisaynegusie2720
    @sisaynegusie2720 Před rokem +6

    She is amazing and telling the truth.

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 Před rokem +2

    ትግስት አሁንም ቢዘገይም እውነቱን በማውጣትሽ ትክክል ነው ያደረግሽው። ስንቱ አንድ ደብዳቤ መጻፍ የማይችል የስንቱን ወጣት ሙሁራን የሚያመክኑ አደባባይ ሊወጡ ይገባል።ተስፋ እንዳትቆርጪ።እውነተኛ በዚህ መስክ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ አቅሟን እንድታወጣ ብትረዷት ጥሩ ነው

  • @aynalemwoldeysadik3236

    መሲ በጣም ነው የምናከብርሽ ስብእናሽ ትህትናሽ የምታቀርቢያቸው ኘሮግራሞች ምርጥ ናቸው ዛሬ ግን አልተመቸኝም እኔ ሰዉየዉን አላውቀውም ግን ይህች ልጅ ሊደፍሯት በሴትነቷ ሊያጠቋት የነበሩትን ሰዎች ስም መግለጽ አልፈለገችም ግን ይህን ሰው ስሙ በመጥፎ ስለተነሳ ብቻ እሷም ለመጨማመር ወጣች ይህ ነገር አምላክ አይወደዉም በሀሰት ስሙ በጠፋ ሰው ታሪኩን ለ
    ማበላሸት እንቅልፍ አጥቶ ማደር አይገባም የሰውን ስም ከማጥፋት ህልሟን እውን ለማድረግ እውቀቷንና ፍላጎቷን ለህዝብ ብታቀርብ ብዙ እረዳትና ተባባሪ ታገኝ ነበር ነገ ደግሞ ሌላ ስም አጥፊ እንደሚመጣበት እርግጠኛ ነኝ

  • @alemayehugeleta6343
    @alemayehugeleta6343 Před rokem +7

    ምን ብያችው ነበር ገና ብዙ ስዎች ይመጣል ብዬያችዋለው ማን አርቲስት እዳደረገው ችሎታ የለውም ማፊያ ነው

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před rokem +4

    የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትርዳሽ የናትሽ አምላክ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem +5

    በጣም ድንቅ ነሸ

  • @shewayebelay2249
    @shewayebelay2249 Před rokem +3

    Shegerreeeee !!!!!!!

  • @emebetmengesha398
    @emebetmengesha398 Před rokem +4

    Amazing Story Girl ,,,

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před rokem +7

    አይዞሽ ገና ልጂነሽ ብዙነገር ማድረግ ትችያለሽ

  • @salehudiresmarew6705
    @salehudiresmarew6705 Před rokem +3

    እጅግ ጀግኒት ነሽ እግዚአብሔር የልብ ፍላጎትሽን ይሙላ

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před rokem +5

    ውይ መሲዬ መቼም አርትስቱን መጀመሪያ አናግረሽው ይሆናል ብዬ አምናለው ካአንቺ ያልትረጋገጠ ወሬ አልሰማም ብዬ ነው

  • @sammytesfay1167
    @sammytesfay1167 Před rokem +4

    Just be strong and keep fighting girl!!!

  • @sintayehuabire7840
    @sintayehuabire7840 Před rokem +12

    መሲ ደሰ የሚል ጥያቄ ነው የጠየቅሻት እሰከ ዛሬ ለምን አልወጣችም ለምንስ በዛ ጊዜ አልጠየቀችም እውነት ሊሆን ይችላል ግን 6 አመት ሙሉ የት ነበረች ጥሩ አያደለም የወደቀ ዛፍ ምሳር ያበዛበታል ነው የሚመሰለኝ

    • @ruthbekele8410
      @ruthbekele8410 Před rokem

      ቃለመጠይቁራ አልተከታተልሽም ዳይክተር ሆኖ የአልሰራበትን የእኔን ፊልም በኢንተርቪው ላይ አነሳ ውሸቱን ለማጋለጥ ነው የራሱ እውቀት ያልፈሰበትን ገና ፊልሙን በዳይሬክተርነት የመራው ይመሰክራል እውነት በፈለገችው ጊዜ ነው የምትወጣው በቀጠሮም ድንገትም እራሱ ነው ያወጣው

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před rokem +3

    የሄ ቀጣፊ ሰውዬ ልጅትዋ አሳዘነችኝ ያሳለፈችው ውጣውረድ ቀላል አደለም ችሎታ እያላት ሳትፈልግ ምቶደውን ስራ እንድሰራ አልተፈቀደላትም ያሳዝናል

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +9

    True👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾99% in the whole world the system of film industry is like this good girl 💪🏾take care keep walking like that

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +5

    ወይ ጉድ የአሜሪካኑ አክተር ቢል ኮስቢይ በየት በኩል መጣ? እሱም እንዲሁ ሳይታወቅበት ለአርቱ ሙያ ለመቀጠር ይመጡ የነበሩትን ብዙ ልጃገረዶች ያስቸግር ነበር ያው የአሜሪካ ህግ ቀልድ አያቅም በእስተእርጅናው ተዋርዶ ፍርድቤት አቁመውታል። አይታወቅብኝም ብሎ ሰዎችን መጉዳት የሚያውቅ እግዚአብሔር ጊዜው ሲደርስ ያጋልጣልና ወንዶቹ እባካችሁ ግፍ ፍሩ!

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před rokem

      በትክክል እኔም እሱ ነገር ነው የመጣብኝ እንዲያውም ስሙን ዘነጋዉት እንጂ ሌላም በዚህ አይነት የተከሰሰ ነበር የእኛም ሀገር አርቲስቶች የሞዴል አሜርካን ከዚያ እየቀዱ ነው ይሄ ነውር የሚፈፀሙት

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 Před rokem +44

    መሲ ለሴቶቹ (በዚህ ሙያ )ድምፅ ለመሆን በመነሳትሽ ተባረኪ:: አይ 🇪🇹🇪🇹😭😭 ይሄንን ሁሉ ግፍ ነው የተሽከመችው 😭😭

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      አረ

    • @fflovgnte
      @fflovgnte Před rokem

      @@genetteshome3906 ገነት ታውቀሻል ቀሽም ነሽ እሽ ከልጅቷ ላይ ወረድ ሴት ነሽ ቅናተኛ ምነው ተንገበገብሽ እርርር አልሽ አሁንም እረረርርርርርርርበይ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      @@fflovgnte ቀሽምስ አችነሽ ውይም አተነህ መችም የውዲ ተሳዳቢ የለም ከስት አዲ ነው እብት አትጠባጠቢ ከፊት አፊ አዎ ቢያለው አረ መጀመራ የሁሉንም ቃለ መጠየቅ አዳምጪ ሁሉም የትም አላቃቸውም ከሜዲያ ውጭ አች ማን አባሽ ስለሆሽ ነው የምትሳደቢው ቆዳ ጆታታታታ

    • @fflovgnte
      @fflovgnte Před rokem

      @@genetteshome3906
      ሴት ጋር መመለስ ደስ አይለኝም ካላወቅሻቸው በቃ ቀንተሽባት ነው ማለት ነው እንደዚህ በማታውቂው ሰው አትቅኝ ላንች ጥሩ አይደለም ማበረታታት ባትችይ ዝም በይ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      @@fflovgnte አሁንም ስዲብ አለው መቅናት ምን አመጣው ለማንኛውም ሰው ከመሬት ተነስቶ,ማንምአይሳደብም,ካልነካኩት,በስተቀር

  • @ef6079
    @ef6079 Před rokem +2

    ገና በእድሜሽ ብዙ ነገር ይገጥምሻል ብዙ ወንዶች ቅንዝረኛ ናቸው ልመጅው ብዙ ይጠብቅሻል ግን እንዲ ጠንካራ ሁኚ ተልከስክሶ የመጣ ስራ ምንም አይጠቅምም ፅድት በይ አይዞሽ💪🏿

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 Před rokem +5

    Yene kojo stamri ❤️❤️

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 Před rokem +45

    መሲ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛነች

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +15

    እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላችሁ እንዴ የምታደረጉ እህቴ አይዛሽ 😓😓😓

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js Před rokem +2

    ጎበዝ ጠያቂ

  • @wubristandargie895
    @wubristandargie895 Před rokem +2

    እውነት እማ ይወውጣ አይዞሽ አይምሮ ጠንካራ ሠወችን ታሪክ እይ በርች

  • @muluayalew9280
    @muluayalew9280 Před rokem +3

    Wow emiwedat gada ye dangla lig nat ene dimo edigta markos new leza new werik yehonshewe leka hmmm❤❤🙏❣❤

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 Před rokem +9

    አንበሲት 👋 እደዚህ ካልተዋረዱ ጠግበዋል..

  • @fri8050
    @fri8050 Před rokem +42

    መሲ መሲ እንደዚ አይነት ነገር ካሁን በሃላ ላታቀርቢልን ቃል ጊቢልን 🙏🙏🙏🙈

    • @Maroha-wy5mz
      @Maroha-wy5mz Před rokem +1

      ቲሽ ስራዋ አይደለም ለምን ነው የማታቀርብ

    • @fri8050
      @fri8050 Před rokem +1

      @@Maroha-wy5mz ይቺን ዝባዝንኪያም ደሞ ልጅቱ የምታወራውን እራሱ አታቅም መሲ የመልካም ስራዎቿ የት ሄዱና ነው ከነዚ ሰፈርተኛች ጋር የምት ዘባዘበው ለምነውት ይሆናል እንጂ 🤔

    • @tsehayabebe2973
      @tsehayabebe2973 Před rokem

      Try to hear her part before you judge.

  • @hebaahmed6956
    @hebaahmed6956 Před rokem +2

    አላህ እድሜ ይስጥሽ ያክብርሽ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem +4

    " ከማን ጋር እንደምትቀመጥ እወቅ አጠገብህ ማን እንዳል አስተውል "

  • @Lydia2627
    @Lydia2627 Před rokem +5

    I don’t understand why guy’s don’t believe her that’s film industry big issues around the world yes they used woman’s not in Ethiopia it’s happened a lot America Western! Also sometimes they wait till someone start afterwards they all come out . Well done 👍🏽 so proud of you there more to come.

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettybre6312
    @bettybre6312 Před rokem +3

    መጀመሪያ አትጮሂም ነበር አሁን ምን ይሁን ነው የምትይው ይህን ነገር እኮ በተደጋጋሚ የምንሰማው ነው ምን ይጠበስልኝ ነው

  • @fikirtemekonen4833
    @fikirtemekonen4833 Před rokem +3

    አንች ግን በርች ተስፋ አትቁረጭ በህይወትሽ ውስጥ ብዙ መሰናክል ሊገጥም ይችላል ሴቶችን ማበረታታት ሲገባ እንደዚህ ከሙያ ውጭ ማድረግ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እንቅፋት ጉቶዎችን እየነቃቀልሽ ወደፊት ስትራመጅ ነው እነሱን ማሸነፍ የምትችይው በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ሃሳብሽን ይፈጽምልሽ

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 Před rokem +4

    This media is a voice for voiceless

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 Před rokem

    Ayzosh Tigist pursue your dreams and passions.
    God bless you.
    Women we face many hurdles, however we must overcome them no matter what or who is behind all the obstacles problems and challenges.

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před rokem +1

    ቲጂ እንዴት ነሽ. የወንዜዋ በርቺ ፈተናዎች ሲበዙ ለበጎ ነው

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před rokem +26

    ደግሞ ነገ ሶስተኛዋን እንጠብቃለን 😂 😂 የሆነ ነገር ሲፍጠር የረሳንውን የምናስታውሰው ነገርስ ውይ ጉድ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem +1

      ክክክክክ ጆሮችን እና አይናችን የማይችለው ነገር የለም አበዞት እየወጦ ማጓርት

    • @fasilmengiste5837
      @fasilmengiste5837 Před rokem

      ሶስት ብቻ 😭
      ገና ብዙዙዙ .... ➡️

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před rokem

      ማን አውራ አለው ዳይሬት ያላደረገውን ፊልም።

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Před rokem +13

    እና እስከዛሬ ለምን ወተሽ አልተናገርሺም አይ የኛ አገር ሰው

    • @hibamom8786
      @hibamom8786 Před rokem +1

      እሷ ገና ታዳጊ ልጅ ናት መደገፍ ስገባው

  • @mezeretmezerer2268
    @mezeretmezerer2268 Před rokem +4

    ጀግናነሽ

  • @user-km9dn9ek1v
    @user-km9dn9ek1v Před rokem +6

    አሁን ምን ይሁንልሽ እመቤት የኔ ጨዋ ሆሆሆሆ ሚዲያ አገኘን ብላችሁ ተቀደዱ