ሳየው በጣም ደነገጥኩ! አባቴ እንደሆነ አምኛለሁ DNA ያረጋግጥልኛል!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 07. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 199

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Před rokem +6

    የሁለቱም ጉጉት በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ እኛም ባለንበት እንጸልያለን የድንግል ማርያም ልጅ ይገዛችሁ❤❤❤

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 Před rokem +39

    መሲ DNA እንዳለ ሆኖ ለምን የእናቷን ፎቶ አታሳየውም እናቷን መልክ ካረሳ ልጁ ናት ፈጣሪ ይርዳቸ

  • @getnetshiferaw1781
    @getnetshiferaw1781 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ደግ ነው የምንለምነውን ሁሉ ይሰጡናል አባትሽ በድእንኤ ተረጋግጦ አባትሸ ሁኖ ማየት በጉጉት ነው የምጠብቀው አልቅሻለሁ አይዞሸ።

    • @nazretnazret8929
      @nazretnazret8929 Před rokem

      የኔ ቆጆ እግዜአብሔር ይርዳሽ ሰለእውነት ፈጣሪ ይርዳችሁ አባትና ልጅ እድትሆኑ እንፀልይ አለን 🙏🙏🙏

    • @mefetuwamukitar1872
      @mefetuwamukitar1872 Před rokem

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před rokem +20

    መሲዬ፣የእናቷን ፎቶ ሲያየው አውቋታል ወይስ ምንድነው?? ስለእናቷ ፎቶግራፍ ምንም አላወራችሁም።

    • @theyasworld
      @theyasworld Před rokem +1

      eko

    • @asteralemayoh7721
      @asteralemayoh7721 Před rokem +6

      የኔም ጥያቄ ነው ሰዉየዉ የናትየውን መልክ ያውቃል ፎቶ ግራፍ ግን ኣልነበረዉም እናም የናትየዋን ፎቶ ስታሳየው ሴትዮዋ እራስዋ መሆንዋን ኣረጋገጠ?

    • @melkamdemke4921
      @melkamdemke4921 Před 11 měsíci

      ዉጤቶ እንዴት ሆነ መስይ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +6

    በጣም ጓጉታለች የኔ እናት ፈጣሪ አምላክ ይርዳችሁ!! ግን እንዴት የእናቷን ፎቶ ሲያይ አላወቃትም?

  • @user-dl3de7cy3t
    @user-dl3de7cy3t Před rokem +7

    እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት መጨረሻችሁንታሳምርላችሁ

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      ደምሪኝ እማ

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Před rokem +3

    እኔ ሁሌም እንደምለው እግዚአብሔር በመሲ ላይ አድሮ ስራውን እይሰራ ነው አሁንም መልካሙን ያሰማችሁ የልባችሁ መሻት ይፈፀምላችሁ መስዬም ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ❤

  • @zed2899
    @zed2899 Před rokem +4

    ጌታ እውነት ያርግልሽና ይህን ደስታሽን ያፅናልሽ !!!!!

  • @hirutdesta7963
    @hirutdesta7963 Před rokem +10

    መልካቸዉይመሳስላል ❤የሚገርመዉነገር አምላክይርዳት

  • @Gunatube
    @Gunatube Před rokem +5

    የኔ ውድ እመብረሀን እረድታሽ ሳቅሽ ይቀጥል አባትሽ ይሁን ❤ሳቅሽን ስላየው ደስ አለኝ❤

  • @_lifeinourhouse
    @_lifeinourhouse Před rokem +5

    ምናለ አባትሽ በሆነ የኔ ውድ በጣም ነው ያዘንኩልሽ❤❤❤❤

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 Před rokem +4

    ውይይይ ይህን እህት መዳንያዓለም ይርዳሽ የመስዬ ቤት የደስታ ያርገው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የእውነት ያድርግልሽ ደስታሽን ጥያቄሽ ይመለስልሽ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ ዲኤኔኑ ያማረ ይሁንልሽ ውጤቱን በጉጉት እጠብቃለን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem +1

    እሰይ አባቷ በሆነ የ እሷን አላየሁትም የሱን ተከታትዬ ስለነበረ በተገኘች እያልኩ ነበር ።

  • @ruthbfser1052
    @ruthbfser1052 Před rokem +2

    እግዚኣብሄር መልካም ነው ተመስገን እንዴት እንዳስለቀሺን በ ጸሎት ሁሌ ስላንቺ እየጸለይኩ ነበር ካየሁሽ ጀምሮ እግዚኣብሄ ደግ ነው እና እንኻን ደስ ኣለሽ የኔ እህት እስካሁን እንባሽ ይረብሸኛል

  • @HabtamBaye-tz4gn
    @HabtamBaye-tz4gn Před rokem +2

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Před rokem +2

    እግዛብሄር. መጨርሻውን. ያሳምርላችሁ. እኛም ተመልካቾችንም. ያስደስተን. እባትና ልጂ ሁናችሁ ያስደስተን

  • @user-so4xj5yr2y
    @user-so4xj5yr2y Před rokem +2

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው. እግዚአብሔር ያርግልሽ እማ

  • @tgzeleke2150
    @tgzeleke2150 Před rokem +3

    ጎሽ የኔ ቆንጆ እንኮን ልፋትሽን ፈጣሪ ቆጠረልሽ

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Před rokem +1

    እንደው እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ በጣም ነው ማስብሽ የነበረው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @birder5052
    @birder5052 Před rokem +3

    ለምን የእናቷን ፎቶ አታሳዩትም ሲያያት እራሱ ያስታውሳታልኮ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +1

    ፈጣሪ፡እውነት፡ያርግልሺ፡ልጂቷ ሙሉ ለሙሉ አምናለቺ፡ፈጣር፡አያሳፊርሺ❤

  • @user-kw5qq6ek9m
    @user-kw5qq6ek9m Před 11 měsíci

    ሀንዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ዉድ።

  • @dadcool1199
    @dadcool1199 Před rokem +1

    Gin iko yimesaselalu.Gin Egzhaber yirdachu🤲🙏.❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ❤

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Před rokem

    መላክ ይቻላል እስራኤል

  • @freweynigslassie2039
    @freweynigslassie2039 Před rokem

    እውይ እንኳን ደስስስስ አለሽ የኔ ቆንጆ ረብሸሺኝ ነበረ

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před rokem +1

    አምላክ ያርግላችሁ🙏🏾

  • @Ethiopia925
    @Ethiopia925 Před rokem

    እንኳን ደሥ አለሽ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před rokem +2

    Good luck with both of you ♥️

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před rokem +1

    አህቴ አመቤቴ ትርዳሽ የእውነት አባትሽ ሆኖ የምትስቂ ያደርግሽ አኔም አባቴን ስለማላውቅ በጣም ነው የማለቅሰው በእርግጠኝነት አባትሽ እንዲሆን እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 Před rokem +3

    ውይ እግዚአብሔር እውነት ያድርግልሽ አኔ ራሴ በጣም ጎጓሁ እውነት ባደረገው

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 Před rokem

    Happy end! for this lady Hana Temesgen!

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d Před rokem +1

    ወይኔ ዉጤቱን በጎጎት ነው የምንጠበቅ መስየ❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před rokem +2

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ እንደምኞት ይሁንልሽ

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኛም መጨረሻውን ለማወቅ በጉጉት እንጠብቃችሁ አለን💕🙏💕

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před rokem

    ወይ በስማም ተገኝች እዴ ደስ አለሽ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před rokem +3

    I WISH GOOD LUCK BOTH OF YOU ❤

  • @solomondeyu3262
    @solomondeyu3262 Před rokem

    ያርግልሽ አቦ!!!!

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před rokem

    እግዜ አብሔር ይርዳሽ

  • @leulyilma4309
    @leulyilma4309 Před rokem +2

    መሲ በጣም በለቅሶ አይቼው ነበር ግን አሁንም ሳየው እያለቀስኩኝ ነው ፈጣሪ እውነቱ ላይ ይዋልላት

  • @nishanhabetmkale4159
    @nishanhabetmkale4159 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ🥰🥰🥰

  • @accacc5974
    @accacc5974 Před rokem +3

    እመቤቴ እንኮን አገናኛችው

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před rokem +1

    እስይ እንኳን ደስአላችሁ አባትም ልጂም

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Před rokem +1

    ውይ እህቴ አላህ እውነት ያድርግላችሁ

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳሺ ወዴ

  • @mag00672
    @mag00672 Před rokem +6

    Family is very important when both parties positive and willing, Thanks almighty for those suffering in loneliness, so enjoy the rest of your life and for sure it meets your DNA as well.

  • @kahsutdf-br1uu
    @kahsutdf-br1uu Před rokem +1

    መሲየ በኪዳነ ምህረት ሳኡዲ እሰርቤት የሚሰቃዩ ህፃናት እና ወጣቶች ድምፂ ሁንላቸዉ የኢትዮጵያ ኣንባሲ እንዳያቸዉ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před rokem +8

    እሰይ እኳን ደስ አላቹ አባትና ልጅ❤ እልልልል❤

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ የሁለታችሁም ፍለጋ በጣም ብዙ ውጣውረድ አሳልፋችኋል ፈጣሪ ያሰባችሁት እንዲሆን እመኛለሁ እንጠብቃለን መልካም ጊዜ

  • @user-bp2zr4qq6t
    @user-bp2zr4qq6t Před rokem

    በትክክል. አባቷ ነው 100%

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳችሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር ልፉትሽን ይቀጠርልሽ

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před rokem +2

    እሰይ እልልልልልልል እውነት ባደረገው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 Před rokem

    የኔ ውድ የልጅነት ጓደኛዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 Před rokem

    omg የእውነት ፈጣሪ ስራህ ድንቅ ነው ይርዳሽ

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem

    አላህ ይርዳሽ ዉዴ

  • @gelilarakeb1259
    @gelilarakeb1259 Před rokem

    ምንም የሚመሣሰል ታሪክ የለውም ተመስገን የጎንደር ልጅ ነች ድግሞም በጣም ቆንጆ ናት እያለ ነው የነገረን ይህች ልጅ የምትለው ዘዋይ ያሣየችንም ፎቶ ምንም ቁንጅና የሚታይበት አይደለም ሰው መቼም ፍንጭት አለን ተብሎ አባትና ልጅ ነን ማለቱ ሞኝነትም ነው DNA ቢደረግም እርግጠኛ ነኝ ዝምድና አይኖርም።

  • @foyatabebe5739
    @foyatabebe5739 Před rokem +1

    እውነት ከሆነ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምር ነው።

  • @elsa3589
    @elsa3589 Před rokem +1

    በጣሞ መልካቸው ይመሳሰላል ፣ ለምን የእናቷን ፎቶ አታሳየውም ? ሁለቱንም ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7m Před rokem +3

    ዉይ የእስራኤል አምላክ እንዴት ደስ አለኝ እዉነት ይሁን አልቅሸ እንዳልቀር ❤

  • @Ateref
    @Ateref Před rokem +1

    በጣም ቆራጥ ጎበዝ በርች ጎበዝ ሴት 3:48

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 Před rokem

    እሰይ በጣም ደስ ይላል

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před rokem

    Mesiye Gud new zendiro yemtasemin Red Cross endanchi yetetefafutin ke alem zurya alagenagnem ye kibir shilimat yasfelgishal tebarekilin Egziabher ewnet yadirgilachew❤

  • @haymanotwoldeamanuel7565

    ደይ በዲኤኒኤ ለያቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @meronlema5595
    @meronlema5595 Před rokem

    ❤❤❤ congratltio Mesi❤❤❤

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před rokem +1

    እንድው ለዚህች ልጅ ሲል እምላክ ባረገው እባታዋ የማንነት ጥያቄዋ እንዲፋታ ፀሎቴ ነው በጣም ነው ያሣዝነችኝ 😢ግን እሱ የናታዋ ፎቶ ሲኢያይ ምን እለ ?? ፎቶ እቅርባለች ።መልካም ዜናን እጠብቃለሁ !!!

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr Před rokem

    Be iwunat batishi indemihon mulu tesifa alegn wiyiiii❤🎉

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem

    የኔ ቆንጆ አንቺም እሱም ጓጉቷል እግዚአብሔር ያንቺ አባት ያርገው ደሞም ይሆናል እግዚአብሔር ፍጻሜ ውን ያሳምርላችሁ።መስዬ እውነት ከሆነ ከፈጣሪበታች አንቺን እናመሰግናለን እመቤቴ ትርዳችሁ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +2

    እውነት ያርግልሽ እህቴ የአባትተት ጥያቄሽ ተመልሶ አብረን እንደሰት

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem

    የኔናት እግዚአብሔር ይርዳሽ😢

  • @almir692
    @almir692 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ውጤቱን ያሳምርላቸው ይርዳችሁ ቢሆን ደስ ይላል የሁለቱም ጉጉት ደስ ይላል

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před rokem

    ግን ይመሰላታል እግዚአብሔር ባረገው

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před rokem

    የኒናት አላህ እውንየረግልሺ

  • @dbhdhhfhfhf6522
    @dbhdhhfhfhf6522 Před rokem

    Allha ewinat yaregilsh eheta❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před rokem +1

    እሰይ እሰይ የኔእናት እንኳን ደስአለሽ ጥረተዋ ሚገርም ነበረ አላህ እደሰው አደለም ሁሉም በጁ አልሀምዱሊላህ መስይ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před rokem +2

    መልካቸው ይመሳሰላሉ እረ

  • @zebibaseid3503
    @zebibaseid3503 Před rokem

    እህቴ አልላህ ይርዳሽ

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy Před rokem +4

    ኧረ አባቷ በሆነና እርፍ ባለች ዘመድ ጋ መኖር በጣም ከባድ ነዉ እኔም ደርሶብኛል በዘመድ መረገጥ መጯቆን መመታት ኧረ ስንቱን ልዘርዝር ዘመድ ጋ ከመቀመጥ ባዳ ጋ መቀመጥ ይሻላል 😭

    • @yewbdargetachw1877
      @yewbdargetachw1877 Před rokem

      በእውነት አባቷን ማግኘቷ ደስ ቢለኝም ግን የሷ ቤቴሰብ ወርቅ የሆኑ ናቸው እኔ በአካል በደንብ ነው ማውቃት

  • @genethailu7552
    @genethailu7552 Před rokem

    እግዚያብሔር ይርዳሽ ግን የመስላሉ

  • @user-sv1bw7mn8v
    @user-sv1bw7mn8v Před rokem

    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před rokem

    መልካም እድል

  • @calebalex2593
    @calebalex2593 Před rokem +3

    ረጋ በይ እስከሚረጋገጥ በጣም መጓጓት ጥሩ አይደለም

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před rokem +1

    ያርግልሽ በጣም ያስፈራል ልብሽን አትጣዬ ፎቶዎን አይቶ አላወቃትም አጐት የት ሄድ እውነቱ አጐት ጋነው 40%

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před rokem +1

    መልካቸውም ይመሳስላል

  • @rabiabeintbaba5125
    @rabiabeintbaba5125 Před rokem +2

    መሲ የእኔ በስደት ላብድነዉ የማንነት ጥያቄ። በምን ላግኝሽ እርጂኚ በፈጠረሽ ይህን ኮሜንት የምታነቡ አግዙኝ በምታምኑት

  • @safiaabdiwali9422
    @safiaabdiwali9422 Před rokem

    Ena mygrmegn sewyew lemen yenata photo selmyawqat atasayutem yeha eko beqy masrja nw.Menw Mesy እረስተሽ ነው ወይስ ምነዉ?????

  • @gebreafley
    @gebreafley Před rokem +1

    Mesy በተፈጥሮ መልክ አውቃለሁ
    99.9 percent አባት እና ልጂ ናቸው

  • @diboraaaemmanuel4236
    @diboraaaemmanuel4236 Před rokem +2

    ኧረ የእናቷን ፎቶ ይየው ባለፈው አሳይታችሁታል እኮ መሲዬ🤔🤔

  • @sarataye1137
    @sarataye1137 Před rokem +5

    What about her mom photo?
    If he is her father he should able to identify her mom photo. Before DNA please make sure he can confirm her mom photo.

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před rokem +1

    ይመስላሉ

  • @marsami2748
    @marsami2748 Před rokem

    በጣም ትመስለዎለች

  • @user-lg4lr8by3v
    @user-lg4lr8by3v Před rokem

    Photo seyaye yenatwhane edat alweqatime feqerune???adnagerine abatiyewie mise

  • @surafeldinbruserti5845

    ይመሳሰላለሉ

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d Před rokem

    ዉይይይይ ፈጣሪ የረዳቾህ ግን ደሞ የመሳስላሎ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před rokem

    Amen3

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před rokem

    እማምላክ ትርዳቹ የሆነ ነገራቸው ግን ያስደነግጣል መሲዬ እድልሽ ሙሉ በሙሉ ይሆናል ልጅና አባት ይሆናሉ