ላፍቅር ብዬ አቅቶኛል! ከተወዳጇ አርቲስት ማህሌት ሰለሞን ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 02. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 301

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Před 2 lety +136

    የተወዳጇ አርቲስት ማህሌት ሰለሞንን የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ
    czcams.com/channels/Brhyk_3KqYVWov58SRQPvQ.html

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 2 lety +33

    ፍቅርን ስትኖሪው አፅፊውም ስታጭው ወይ ስትናፍቂውንጂ ያለችው100%ትክክል ሃሳቦቿ ሁሉ መሳጭ ናቼው

  • @makiyalove2049
    @makiyalove2049 Před 2 lety +34

    ምርጥ ልጅ ናት ማሂ እስኪ እናበርታታት እሷ ትልቅ ቦታ መድረስ ይገባት ነበር የኛ ሰው አሽቃባጭ ነውጅ አሪፍ የሚሰራ አይውድም

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር ደምሪኝ 😥😥😍😍

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 Před 2 lety +2

      ትክክል እዉነት ዋጋ ያስከፍላል ፈጣሪ ያስብነ ዉሸት ነገሰ

    • @user-gx7wr3to6m
      @user-gx7wr3to6m Před 2 lety +1

      ሚኪያዬ ሰላም ነሽልኝ

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 Před 2 lety +58

    ሁለት ምርጦች ሲያወሩ፣
    እንዴት ደስ ይላሉ።
    ስሙኝ ስሙኝ...ያሰኛሉ።

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 Před 2 lety +17

    መሲየ በመብርሀን አገናኝኝ ከማህሌት ጋር ላመስግናት ጀግና ናት እግዚአብሔር ጸጋውን ታብዛልሽ በርች የአንድየን እናት ይዞ ማን ያፍራል ወለላይቱ ማርያም ቤተሰብሽን ትጠብቅልሽ ጀግና ሴት ነሽ ውውውድድ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety +25

    ጀግና እኮ ነሽ ማሂዬ የኔ ሴት በርቺልን በብዙ ነገር እንማርብሻለን ተዋናይ መምህር ደራሲ የኛ ሁለገብ❤❤😍አክባሪሽ ነኝ👏

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Před 2 lety +32

    በርቺ ግዜ ይወስዳል ህዝባችን ክፋትን መስማትና ማየትን ከመለማመት ባሻገር ህወታችን አርገነዋልና በርቺ እላለሁ። መልካም ነገር ለማድረግ ዋጋ ያስከፍላል ።

  • @user-vj4cm6yp1v
    @user-vj4cm6yp1v Před 2 lety +10

    ማሀሊ ስወድሽ የእውነት ሳይሽ ደስ ይለኛል በርቺ ጀግና ነሽ ታልፊውአለሽ

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +8

    እመቤቴ ስትይ አፍሽ ላይ ደስ ሲል አችን የያዘ ሰዉ ምን ይጎልበታል እመቤቴ ትርዳሽ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 2 lety +8

    ድንግል ማርያም ትርዳሸ ማሂ። መሲ እናመሰግናለን።

  • @geruadu7474
    @geruadu7474 Před 2 lety +10

    ማሂ በእውነት በጣም ምርጥ እና ብርቱ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ❤🙏

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 2 lety +11

    አስተያየት በመልካም ከተቀበልሽ
    በጣም ጎበዝ ባለብዙ ተስፋ ነሽ
    ግን
    አለባበስሽ ላይ ጥንቃቄ ያስፈልግሻል
    ልክ አደለም ግልጥልጥ ብለሻል ከማህተብሽ ጋር አብሮ አይሔድም

    • @seranatube1366
      @seranatube1366 Před 2 lety +1

      Tikikil nesh enem lersua tesaqeku

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 Před 2 lety

      በጣም ትክክል ሁሉም ነገሯ ጥሩ ነው ግን ጡቷን ገልጣ ወይ መስቀሉን ታስቀምጥልን በእነዚህ አይነት ሴቶች ነው ኦርቶዶክሶች እየተባልን የምንሰደበው።
      ቤተክርስቲያን ግን ሴት ልጅ ከፀጉር እስከ እግር ጥፍሯ ትሸፈን ብላ ታስተምራለች።

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 Před 2 lety +6

    መስየ እዴት ነሽ ጀግና ነሽ እህታችን ማህሌት እኔ አዳች አይነት ሲት አላየሁም በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ለሀገሬ ብበቃ ባኛት ደስ ይለኛን ጠካራ ናት በርችልኝ ማህሌትየ አች ጀግና ነሽ ወላዲት አምላክ ትባርክሽ

  • @yaletesfaadigo6465
    @yaletesfaadigo6465 Před 2 lety +12

    ማሂ ጌታ ይጠብቅሽ የእውነት ሰው ነሽ!!!

  • @tgalextubemeheret
    @tgalextubemeheret Před 2 lety +4

    መሲዬ ይቺ በንግግርሽ መሀል "እውነት " !የምትያት ነገር ስወድልሽ !!

  • @aynalemgebrmedhenfanta242

    ማሒዬ አንቺ ውብ እመቤት የኔ ረቂቅጥበብ ሥታምሪ ነፍስሽ አካልሽ የተዋበ የምትናገሪውን የምታደርጊውን ባለዓይምሮ ማሸነፍ ሁሌም ካንቺጋነው ፍቅር አሸናፊነውና የፍቅርቤት ነሽ ንፁሕ ጠይም እንቁ በነገርሁሉ ተከናወኚ የኔ እመቤት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety +4

    ማህሌትየ መሢየ በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ለሣኡድ እሥረኞችም ድምፅ ሁኑልን የእኔ ምርጦች

  • @user-gq3ey5uk9j
    @user-gq3ey5uk9j Před 2 lety +27

    ማሂ በርቺ በጣም ነው የምወድሽ እመ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን😘
    ፍትህ ለእስረኞች በሳኡዲ ላሉ 😭😭😭

    • @jemalmohammed7591
      @jemalmohammed7591 Před 2 lety

      ማሂ አንች እኮ ለትዉልድ ትልቅ መነሳሳትን የምትፈጥሪ ሀብታችን ነሽ የዛሬ አለባበስሽ ግን አንችን አይመጥንም ይስተካከል ሌላዉ ግን ጫናዎችን መቋቋም መቻልሽን ሳላደንቅ አላልፋም በርች ካሰብሽው ቦታ መድረስ ትችያለሽ።

  • @yoditmoges1615
    @yoditmoges1615 Před 2 lety +2

    ማሂጀግና ነሽ በርቺ ስለሁሉም ነገር በመንገድሽ ሁሉ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትቅደምልሽ ውድድድድድድድድ ነው ማረግሽ

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 Před 2 lety +3

    የኔማር ተባረኪ እንኳን ቤተሰብ እራሴላይ ብት ቀመጪ አት ከብጅኝም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 Před 2 lety +15

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @kidestyosif617
    @kidestyosif617 Před 2 lety +4

    ኡፍፍፍፍ ምግብብብ ነው እምታወሪው እግዚአብሄርርር ብርክክክ ያድርግሽ ጸጋሽን አውቀሽ እየኖርሽ ነው እህቴ መሲየ ጎበዝ እንደዚህ መልካም ልብ ያላቸውን ስለምታመጪ

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 Před 2 lety +10

    ማሂ 💕ጥንካሬሽ ልበዙቻችን ትልቅ ትምህርት ነው!!! መሲ 💕አቀራረብሽ ፕሮግራሞችሽ ውብ
    ናቸው ::በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 Před 2 lety +5

    ማሂዬ በርቺ አስተሳሰብሽ ወርቅ ነው። ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሪለው። Youare really a strong person everything that happens in your life makes you strong. Keep up the good s work 👏

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r Před 2 lety +2

    ማሂዬን እጅግ በጣም ነው የምወዳትና እማከብራት በተለይ በዳኝነት ስራዋ ላይ በጣም ጠንቃቃና ኮስታራ ዳኛ ነች እና አከብራታለው እወዳታለው

  • @hamelmaldesalegn4115
    @hamelmaldesalegn4115 Před 2 lety +2

    የኔ ልዕልት በጣም ነው የማከብርሽና የማደንቅሽ አይዞሽ ሁሉም በጊዜው ይሳካል አንች ጀግና ነሽ! !︎!

  • @prix205
    @prix205 Před 2 lety +3

    I don’t get why they put so many short clips before z damn video 🙄

  • @elsagirma470
    @elsagirma470 Před 2 lety +3

    አይዞሽ ማሂ የምትወጃት ድንግል ማርያም ታማልድሽና ፈተናውን ሁሉ እንድታልፊ እመኝልሻለሁ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 2 lety +4

    መስይ ንግርርሽ ምክርሽ በተለይ የቃላት አወጣጡ የሆነ መንፈስ የሚያረጋጋ ነገር አለሽ :: I think እግዚአብሔር የስጠሽ ፅጋ ነው ተባረኪ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +1

    ሁለት የምወዳችው ሠላማችው ይብዛልኝ መስዬ ይህው ሰብስክራይብ አርጊለው ማዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቅን

  • @dodeybabi9278
    @dodeybabi9278 Před 2 lety +1

    Mahiey, I missed you! I already subscribed! Embete terdashe🙏💓💞Berchi!!!

  • @tirfekebede8142
    @tirfekebede8142 Před 2 lety +1

    እንዴትና እንደምወድሽ ማሂ ጠንካራና ኢትዮጵያዊ ነሽ በርቺ አንደበተ ስቱኡ ነሽ

  • @hannu7898
    @hannu7898 Před 2 lety +8

    Her interview is always natural and smooth

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 2 lety +9

    ማሂ #እመቤቴን የያዘና ያመነ አያፍርም በርቺ ጀግና ነሽ 👌

  • @rosaadugna8762
    @rosaadugna8762 Před 2 lety +3

    በርች እህታችን
    ሀሳብሽ ሁሉ መሳጭ ናቼው እግዚአብሔር ይቅናሽ

  • @mesifeker7202
    @mesifeker7202 Před 2 lety +3

    ማሂዬ በጣም ነው የምወድሽ መሲዬም ደሞ ምንም ጥያቄ የለውም ውድድ ነው የማረግሽ

  • @hanasolomone6169
    @hanasolomone6169 Před 2 lety +2

    ሚሹዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ እንደምትይ አነጋገርሽ ሁሉ ነገርሽ ❤

  • @honeybest7860
    @honeybest7860 Před 2 lety +1

    ማሂዬ በጣም ምርጥ ነሽ እሺ በጣም ጎበዝ ጭንቅላትሽ ደስ ይላል ዘመኑን
    ተረድተሸ የምትኖሪ ሴት ነሽ እ/ ር ይጠብቅሽ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +3

    የኔ ጀግና የሴቶች አርአያ ነሽ በርቺ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ።

  • @user-sm4ie6tk4d
    @user-sm4ie6tk4d Před 2 lety +6

    በጣም ነው እምውዳት ማሂየ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +35

    ሴቶችዬ በተለይ ሚዲያ ላይ ስትመጡ በልብስ አልባ ጡት አትምጡ 😢

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      በእግዚአብሔር ደምሪኝ 😥😥😍😍

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 Před 2 lety +2

      Mind ur own business otherwise don't watch any media

  • @user-wb1hb4ix3f
    @user-wb1hb4ix3f Před 2 lety +1

    መሲ & ማሄ ሁለት ጀግኖች የእውነት የእውነት ጀግኖች ናችሁ

  • @user-yn5xg2si5t
    @user-yn5xg2si5t Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ፡ማብሪራ፡ነዉ፡በርቺ፡እናግሻለን፡

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 Před 2 lety +7

    አንች ማሂ፣
    እንዲህ ብርቱ ነሽ፣
    ሰው ያላወቀሽ....

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Před 2 lety +3

    በጣም ነው ምንወድሽ ለብዙ ሴቶች ብርታት ነሽ መሲዬ ውድድ

  • @KoKo-bs8dw
    @KoKo-bs8dw Před 2 lety +5

    ማሄየ እንዴት እንደምወድሽ ....ስታወሪ ውለሽ ብታድሪ ሰምቸ አልጠግብሽም አንደበትሽ እንዴት ደስ እንደሚል🥰🥰🥰

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 2 lety +2

    ማሂን በጣም ነው የምወዳት መሲ፡አንድ ቀን አዳማ ነይ እና ሴዴቅያስ አረጋዉያን መርጃ ማህበን፡ጎብኝልን ትመረቂያለሽ

  • @etsegenetgegziabher700
    @etsegenetgegziabher700 Před 2 lety +1

    Mahi you are such an outstanding woman, keep up the good work sister!

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ ጥንካሬሽ በጣም ትምህርት ይሆነናል

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před 2 lety +2

    በርቺ ማሂ ጣፋጭ

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i Před 2 lety +4

    ማሂ እንኳ ን ደህና መጣሽ በርች

  • @grace3563
    @grace3563 Před 2 lety +3

    መፃሕፍ ቅዱስ አንብቢ እባክሽ እህቴ ::

  • @addisgasser2803
    @addisgasser2803 Před 2 lety +1

    Good Job we are with u

  • @user-op7cu2ly2y
    @user-op7cu2ly2y Před 2 lety +14

    እባካቹሁን ይቺ ልጅ ሀገሩን ትምራው የአብይ ወንበር አስረክቧት ትክክለኛውን የህይወት መንገድና የመፈጠር ትርጉም የገባት ናት ሀገራችን ያጣችው አይነት ሠው ነች

  • @helenseifu1
    @helenseifu1 Před 2 lety +3

    በአባቴ በኩል ዘመዴ ናት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před 2 lety +4

    በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነው ይዘሽ የተነሳሽው እንደምታሳኪው ተስፋ አደርጋለሁ ጠንካራ ልጅ ነሽ

  • @destaworku4668
    @destaworku4668 Před 2 lety +1

    በርቺ እውነት መልካም ሴት ነሽ!

  • @haydersaid1445
    @haydersaid1445 Před 2 lety +1

    ማህዬ ምርጥ ሰው ጠካራ ነሽ በርች

  • @genimk9464
    @genimk9464 Před 2 lety +2

    ማሂን ደጋግሜ በአደመጥኳት ቁጥር በእርሷ ከመደነቄ እና ከመመሰጤ ብዛት የሆነች ገፀ ባህሪ እየመሰለችኝ ነው።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +2

    በጣም ይገርማል ልክ እንደ እኔ የሚለው ፊልም ያንች ነው እንዴ በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @ashanetse
    @ashanetse Před 2 lety +1

    ይኸው መሲዬ ሰብስክራይብ አድርጌያታለሁ

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 Před 2 lety

    Hi Mahlet!!! I once met you at the CBE Selassie branch while you were to go to Nigeria for a Show a few years ago. Regards Tedla Makonnen

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 2 lety +1

    ሁሌ ስመኘው የነበረ ነገር በጣም ነው የማደንቅሽ እባክሽ ቶሎ ቶሎ ተከሰችና ያለሽን አሞጠን እንጠቀም እግዚኣብሔር ይባርክሽ

  • @eadieadi2456
    @eadieadi2456 Před 2 lety

    yene wud swedsh eko ....kanchi bzu temekuro mewsed bchil desylegnal musikegna or artist mehon yelijnet hilme new gn masakat alchalkum so i should hv to follow u'r way u'r my role model tnx ....

  • @yoftahepaulos2708
    @yoftahepaulos2708 Před 2 lety +4

    Hey I’m a big fan❤️♥️

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 2 lety +7

    ማሂምርጥልጅነሽ።በርቺያሰብሽውንሁሉፈጣሪይሙላልሽ።አንቺምርጥልጅነሽገናከፍያለደረጃትደርሻለሽ።ፈጣሪካንቺጋርይሁን

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Před 2 lety

    እናመሰግናለን መሲ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +10

    መሲዬ ይህችን ምክር ስጭልኝ ለእህታችን ሁለት ቀን የጸጉር ቪድዬ ስሪ በያት ደግሞ ለተመልካቹ በሞያዉ አክብሮ ሳይሆን በአቦሰጥ ሚሰራዉን ይከተላልና ይከተልሻል በይልኝ ዩቱብ ለኛ ሀገር ተመልካች የሞያ ጉዳይ ሳይሆን በመሰለኝ በዉሸት ሚሰራዉ ሰዉ ቢዝነስ ነዉና

    • @salmyeneyene8557
      @salmyeneyene8557 Před 2 lety +3

      ሪታ የፃፍሽውን መልሰሽ አብቢው

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +3

      አስተካከልኩት አመሰግናለሁ ወዳጆቼ እዉነታዉ ይህ ነዉ

  • @memelove351
    @memelove351 Před 2 lety +1

    AyizoSh yene jegena 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 Před 2 lety +2

    በሁሉ ሕይወትሽ እመብራህን ትርዳሽ ፈታና ከታገስን ጣፋጭ ይሆናል፡፡

  • @samrawitsamrawit4661
    @samrawitsamrawit4661 Před 2 lety +1

    መልካም ሴት ፈጣሪ ይጨምርልሸ ማሂ

  • @zewduasmare7004
    @zewduasmare7004 Před 2 lety +2

    ደስ ትያለሽ ግን ትንሽ ሸፈን ብታደርጊው ጥሩ ነው ምንድነው መገላለጥ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem

    በጣም ነው የምንወድሸ በርች ጀግና ነሸ

  • @user-tj9vx2tm8h
    @user-tj9vx2tm8h Před 2 lety +1

    ማህሌት ተባረኪ።

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 Před 2 lety +1

    በርች ማሂ

  • @zewdituorthodox7256
    @zewdituorthodox7256 Před 2 lety +1

    አደረኳት የኔ ቆንጆ❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ

  • @gizeworkaniley3234
    @gizeworkaniley3234 Před 2 lety +1

    ምርጥ ሴት ❤❤❤❤❤ go ahead

  • @ganatahmed2768
    @ganatahmed2768 Před 2 lety +1

    Yena konjo 🙏🙏🙏🙏

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 Před 2 lety

    ማሂ ውዴ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ኑሮኝ እዳሽን ሁሉ ብከፍለው ካንች በላይ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን እመኚኝ እመቤቴ እዳሽ ታሰርዝልሻለች እና ያኔ በደስታ እንገናኛለን የኔ ጌጥ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +1

    ማህሌት ምርጥ ሰው በርቺ

  • @rahelt1293
    @rahelt1293 Před 2 lety +3

    Good luck on your work! Here is one comment; by definition REFUGEES are those who seeks refugee from other country. People who are displaced in country are called 'internally displaced people'. I think you're referring to the displaced people and not the refugees from neighboring countries like S.Sudan and Eritrea. So pleasd use the word IDPs/ internally displaced people (ተፈናቃይ/ተፈናቃዮች)።

  • @kassusahle6809
    @kassusahle6809 Před 2 lety

    መስቀልሽ ደግሞ በጣም ያምራል በርቺ ጎበዝ

  • @samrawitmulugeta653
    @samrawitmulugeta653 Před 2 lety +2

    ማሂ ተምሳሌት ነሽ በማንኛውም ነገር ውስጥ ጥንካሬሽ አሻግሮሻል በርቺ እወድሻለሁ

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před 2 lety +9

    መሲዬ ካሜራማኑ ዛሬ ወንድ መሆኑን አወኩ ፊቷን አይቀርጽም እንዴ ምንድን ነው ደረት ደረቷን ልብ አርግ በይልኝ 🤔🤔😂😂

    • @hotwavr8r857
      @hotwavr8r857 Před 2 lety

      Camra yzo almwdequ adeqwalhu

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +2

      ውዴ የሱ ጥፋት አይደለም ስህተቱ የኛ ነው ደሰታችን ሽፉን ብናደርግ ማሥተዋል ያድለን

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +2

      ይቅርታ ደረታችን ብንሸፉን ለማለት ነው ሚዲያ ላይ እዲህ ሲወጡ አይጨቃቸውም 😥

  • @lyamoges4743
    @lyamoges4743 Před 2 lety +1

    EGEZABHER AMELAKE.. KEKEFU yetebeke 💚❤💛💚❤💛💚❤💛
    Betame.. yemewdachu

  • @emu3288
    @emu3288 Před 2 lety +1

    Mahye yene mar, yelben bemiyamir kal new yawerashiw 🥰😘

  • @senaitabiy
    @senaitabiy Před 2 lety +1

    ስታወራ ሲያንርባት በርቺ 👏👏

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Před 2 lety +1

    Mahi yena Kong egzbhere hesbshine hewne endtargi yrdashi edma ktana gare ystshi (1) nshi yena Kong ❤

  • @user-ir1oi5py3f
    @user-ir1oi5py3f Před 2 lety +1

    Mahi yeni wid yeseferi lij anchi betam tenkarana gobez lij nesh enwedshalen

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 Před 2 lety +2

    Mahi use the term Internally Displaced Persons /IDP/ instead of refugee.

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před 2 lety +4

    ዮቲዮብ ላይ እናቶችንስ እንዴት እንመክራለን ቲክታክ ላይ ፋሽን ነዉ ጡትን ማሳየት 😭😱😭😱😱😱😱

  • @user-tj9vx2tm8h
    @user-tj9vx2tm8h Před 2 lety +5

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ መሲም ማህሌትም።

  • @ailynetopia685
    @ailynetopia685 Před 2 lety +7

    ውይ ጣፋጭ ንግግር እወድሻለው!!!

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 2 lety +2

    ሰወድሺ እኮ

  • @user-ff5gs3oi3p
    @user-ff5gs3oi3p Před 2 lety +1

    Euff endet bertat endemetehonu eko emberhan terdachehu ❤️❤️❤️

  • @ajebushmamo2593
    @ajebushmamo2593 Před 2 lety

    Wooowww hero woman sitamiru

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Před 2 lety +1

    ድንቅ

  • @yalemi123
    @yalemi123 Před 2 lety +2

    ማሂየ በህይወት እንድትኖሪ እሱን እንድታውቂው እያደረገሽ ስለሆነ መልካሙ ይምጣልሽ