እጅግ ያሳዝናል እናት የሙሽራ የልጃቸውን ሞት አምነው መቀበል አልቻሉም !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 03. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 926

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +137

    የኔ እናት በጣም ነው ያዘንኩት እውነት ከሞቀ ቤቱ ወጥቶ የውሃ ሲሳይ ይሁን እህህህህ አይደለም ለእናት ለኛ እንኳ ህመሙ ከባድ ነው ሰው ተቸግሮ እንኳ ቢሆን አይይይ ለእናት በሽታ መሆን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 2 lety +4

      mom sorry for that I m crying

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 2 lety

      We're l m doing for you mom

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 Před 2 lety +1

      Betame yegeremale gedafa aregote yegez zemedocho enso nachw teteyake yene enanete ene selereso nefese tecenkeche emameye geta beretatone yesetote

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 Před 2 lety

      አንድየ ያታው ነገር ሳይኖረ አንድ አናቱ ትቶ መሕይዱ በጣም ኣስገራም ነው

    • @user-uq8dd1jn9q
      @user-uq8dd1jn9q Před 2 lety

      😭😭😭😭

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +45

    ወይኔ በስመአብ የኔ እናት በጣም ያሳዝናል በቃ ትልቁ አሳዛኝ ነገር ነዉ ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑረዉ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 2 lety

      ውይኔ እግዚኣብሔር ፅናቱን ይስጦት እናቴ በጣም ያማል ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑር

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 2 lety +56

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጦት ! ወገኖቼ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 2 lety +124

    በጣም.ያማል.ልብ.ይሰብራል💔💔💔💔😭😭😭😭ወቶ.ከመቅረት.አላህ.ይጠብቀን.እማማዬ.አላህ.ያበርታወት.😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sebleberhanu1330
      @sebleberhanu1330 Před 2 lety

      Yene enat seyasaznu endemnetwot weshet yehunena yemtalwot uuuuuf.

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 2 lety +14

    እናታለሜ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናልኝ እማይዬ እመብርሃን ልብሽን ትደግፍ😢😥😢

  • @user-tk1ts3vn3e
    @user-tk1ts3vn3e Před 2 lety +36

    ፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭በጣም ከባድ ነው እናታችን እግዚአብሔር ያጥናሽ አንተንም ነፍስህን ይማር😭😭😭😭🕯

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +31

    አይይይ የኔ ወንድም እንደ ወጣህ ቀረህ ይሄ ባህር ስንት ወገኖቻችንን አሳጣን ያሳዝናል እማማየ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦት😭😭😭😭

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 Před 2 lety +62

    እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑራት እናታችን ፅናቱን ይስጥዎት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

    • @almthehayekebrete3873
      @almthehayekebrete3873 Před 2 lety

      አሜን አሜን

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 2 lety +12

    ውይይይ ያላዩትን ነገር ማመን ከባድ እኮ ነው እናትዬ😭😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል እግዝያብሔር ያጽናዎት የሱንም ነፍስ ይማር!

  • @brhanbrhan2325
    @brhanbrhan2325 Před 2 lety +8

    እፍፍፍፍፍ አይይ ስደት የስንት ሰው ህይወት ቀጠፈ እማየይ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱ ይስጦት😢😢😢😢

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +45

    ኡፍፍፍፍፍ ወይኔ እናት ልጄ አንድ ቀን ይመጣል እያለች ድንገት ልጅሽ በሕይወት የለም ሞቷል ስትባል ምን ይሰማት ይሆን አይ ስደት ስንቱን ነጣጥሎ አስቀረ እናትአለሜ ቸሩ መድሃኒአለም ያፅናዎት የወንድማችንም ነብስ ይማርል ለእናት ልጄ ብሎ ማልቀስ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናዎት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azmeyamariymlij1078
    @azmeyamariymlij1078 Před 2 lety +15

    ኡፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሄር ያበርታወት እሱንም ነፍሱን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን 😭😭😭😭

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z Před 2 lety +34

    እግዚአብሔር ፀናቱን ይሳጣቸው😭😭😭😭

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Před 2 lety +24

    እመቤቴ እሷ መፅናናቱን ትስጥዎ እናት ልጄ ልጄ ብሎ አያልቅስ ልጅ እናቴ ብሎ ሲያለቅስ ነው የሚያምረው አይ እናት 😢 እግዚአብሔር ቤተሰቡን ሁሉ መፅናናትን ይስጥልኝ እሱንም ወንድሜን ነፍስ ይማር 🙏🏽

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

    • @menberemekonnen4371
      @menberemekonnen4371 Před 2 lety

      ,,,,እግዚ ር ያጥናዎት

  • @loveritra7504
    @loveritra7504 Před 2 lety +1

    የንየ እናት እንደይት ያስሃዝናሉ በጣም ኣሰለቆስይ ኣይዞሽ እማማ እንሻላህ ይኖራል ኣታልቅሱ🙏🙏🙏

  • @konigamer1236
    @konigamer1236 Před 2 lety +30

    እናቴን....አይዞት ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥዎ። እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነፍሱ በገነት ትረፍ።

  • @user-qg7jk5zt1l
    @user-qg7jk5zt1l Před 2 lety +9

    ጌታ ሆይ እንዴት ልብ ይሰብራል እማዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦት😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 Před 2 lety +34

    በጣም ተስፋ አድርገው ነበር እማ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦት 😭😭😭😭😭😭

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @user-zk2eo8ww6z
    @user-zk2eo8ww6z Před 5 měsíci

    መሲዬ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ትዉልድሽ ይባረክ እንኳን ኢትዮጵያዊት መልካም ሴት ሆንሽልን ዘመንሽ ይርዘም ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ !

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 2 lety +25

    እግዚአብሔር ፀናቱን ይሳጣቸዉ በጣም ያሳዝናል😥

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Před 2 lety +14

    እናትዮ ብርታቱን ይስጥዎት የተፃፈልንን ነዉ የምንኖረዉ ያማል😥😥😥 ኢትዮጲያዉያን ሀገራችን አድጋ ስደት ቢበቃን በተለይ ህገወጥ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @heaventube9890
    @heaventube9890 Před 2 lety +7

    ይገኛል ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበረ የኔ ምስኪን😭😭😭😭😭😭😭 ለእናቱ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 2 lety +9

    ውይይይይይይ እምዬ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጦት እናቴን እሱንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያስቀምጥ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sabanegashtube2200
      @sabanegashtube2200 Před 2 lety

      ወይይይይይ እናቴ ፀእናቱን ይስጦት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @almazyigeltu888
    @almazyigeltu888 Před 2 lety +9

    በጣም ልብ ይሰብራል እንኳን ወላጅ እኛ በጣም ነው ያዘነው የወንድማችንን ነብስ ይማር እማማን እግዛብሄር አብዝቶ ያፅናናቸው

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety

      💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +43

    በጣም ልብ ይሰብራል ለአመታት ሲጠብቁት ቆይተው ሞቷል ሲባሉ ምን እንደሚሰማቸው መገመት አያቅትም እጅግ ያማል ፈጣሪ መፅናናትን ይስጦት እናቴ 😭😭😭😭

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety +1

      💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +6

    የአላህ ፅናቱን ይስጥወት ማማየ
    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም
    ለሀገር ለቤተሰብ ያብቃን

  • @genetabate1196
    @genetabate1196 Před 2 lety

    መሲ የሀዘን ዜና በዛ ፈጣሪ የደስታን ዜና የምንሰማበት ያድርግልን እናቴ እግዚሀብሄር ፅናቱን ይስጦት

  • @halimahalima1489
    @halimahalima1489 Před 2 lety +13

    ከክፍ ሁሉ የከፍው እናት ልጄ ልጄ ማለት ነው ዋ ህይወት ከንቱ ፈጣሪ ያፅናዎት እናቴ ያማል

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @demekferede5566
    @demekferede5566 Před 2 lety +6

    እፉፉፉ በጣም ያማል የሞተውን ነብሱን ይማርው ለእናቱም መጽናናትን ይስጣቸው

  • @medit4997
    @medit4997 Před 2 lety +5

    እርግጠኛ ነኝ ከሞቀ ቤቱ ይዘኸው የሄድከው ዘመድ የተባልክ መሞቱን ታውቃለህ! እኚህን እናት ከጉያቸው አንድ ልጃቸውን መንጠቅህ ሳያንስ ለ7 ዓመታት አንተ የሞቀ ኑሮ በስዊድን እየኖርክ እኚህን እናት ቁርጣቸውን እንዳያውቁ ደብቀህ በቁም ትቀጣቸዋለህ😢 ህሊናህን ዝም አስብለህ ግን በሰላም እየኖርክ ነው? እባክህ እኚህን ሰው ለተጨማሪ አመታት አትቅጣቸው ንገራቸው በፈጠረህ።

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před 2 lety

      የኔህት ተነግሯቸዋል እኮ መቀበል ነው ያቃታቸው:: እሱ ሰው በዛ ተብሎ ሲቀነስ ልጁ ግን በሰመጠው መርከብ እንደተጉዋዘ ነግሯቸዋል:: ኤምባሲውም ከነሳጥን ቁጥሩ ነግሯቸዋል:: እንዲቆርጥላቸው መፀለይ ነው ፍርጃ ነው

    • @medit4997
      @medit4997 Před 2 lety +1

      @@Tg-oh5nx ተቀነሰም ተሳፈረም ስለልጁ ሁኔታ ያውቃል፤ መስመጣቸውን ይሰማል። ስለዚህ እኝህ እናት ከሌላ የሚሰሙትን ባያምኑም አይፈረድባቸውም። እሳቸው ቤት ሲያርፍ እንዳልነበር መቀነሱን እራሱ በልመና ነው የተናገረው 🤔

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před 2 lety

      Medi T የኔናት ተናግሯል :: እሱም እናቱም የሚያውቁትን ነግረዋ ቸዋል እኮ ግን ሊሆን አይችልም ባይናቸው አላዩም ሲሉ አልሰማ ሻቸውም? እሳቸው ሚፈልጉት አስከሬኑን ባይኔ አይቻለው የሚላ ቸውን ሰው ብቻ ነው ይሄልጅ ምን ማረግ ይችላል? እኚሴት አንድ ልጃቸውን ስለተቀሙ አብሮት የሄደውን ልጅ ምንም ቢሉት እንረ ዳቸዋለን:: እኛ ግንካገር መሸሽ የፈለገበትን ምክንያት ከልጁ ሳን ሰማ 3ታክሲ ያለው የ28 አመት ሙሉ ሰው እንደህፃን ልጅ ተታሎ ሄደ ማለት አንችልም:: ካንድ ወገን ብቻ ሰምተን ሰው ላይ ከምን ፈርድ እናታችንን ፈጣሪ እንዲያፅናናቸው መፀለዩ ነው የሚያዋጣው::

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ያፅናዎት የኔ እናት :: ልብ ይሰብራል ያሳዝናል

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +5

    እዴት እደደነገጥኩ ኡፍፍፍ የእኔ ናት ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭

  • @senaitabay5152
    @senaitabay5152 Před 2 lety +10

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭የኔ እናት ፈጣሪ ጽናቱ ይስጣቹ ወንድሜ በአጸደ ገነት ያኑርህ😭😭😭💔

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @user-kv2oi9se6x
    @user-kv2oi9se6x Před 2 lety +14

    ጌታ ሆይ እባክህ በሂወት ካለ ድምፁ አሰማቸው ጌታ ሆይ እባክህ ካለበት ድምፁን አሰማቸው የጠላት የዳቤሎስ ስራ ይፍርስ በጌታ ሰም

    • @tersite858
      @tersite858 Před 2 lety +1

      ምንድነው ምትይው በህይወት እያለ ሞቷል ያስብላል? ምንድነው በጌታ ስም ማለት

    • @user-kv2oi9se6x
      @user-kv2oi9se6x Před 2 lety +1

      @@tersite858
      የሙት ይኑር አውቀሻል አሁንም በሂወት ካለ ጌታ ባለበት ድምፁ ያሰማቸው ስንቱ ሞተ ተበሎ ከቤተሰብ የተገናኙ ሰለዚ ልጃቸው በሂወት ካለ ድምፁ መሰማት ይሁንላቸው በአይን ያየ ይለም

    • @user-kv2oi9se6x
      @user-kv2oi9se6x Před 2 lety

      @@tersite858
      12 አመት ሞቶአል በመንገድ ደቡብ አፍሪካ አልገባም አልደርስም ተብሎ ለቤተሰብ መርዶ ተነግሮ አልቀሰው ሀዘናቸው አውጥት በ12 አመቱ በሂወት መኖሩ ደውሎ አናገራቸው ደቡብ አፍሪካ በሰላም ገብቶ ደላላው ገንዘብ ሰላልከፈለው ጨርሷ ስራ አሰገብቶት ብር የተቀበል ሰልክ እንኳን እንዳይዝ አርጎ ነበር ቤተሰብ ሲጠይቁት ሞተ መንገድላይ ይል ነበር ጓደኛው አንድ መኪና የነበሩ ገባ እሱ ሞት አሉ ሰለዚ ሰው የሸሸገው የደበቀው ጌታ በጊዜው ያወጣዋል ኢህም ወንድም ይኑር የሙት ያወቀ ይለም አሁንም ሰሚ በሂወት ካለ ድምፁ መሰማት ይሁናቸው

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 Před 2 lety +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ወጥቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን ሞት ከባድ ነው የደርሰብት ነው ሚያቃው የኔ እናት ፈጣሪ ጽናቱ ይሰጦት

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 2 lety +6

    ኡፍፍፍ እማዬ እግዚአብሔር ያፅናዎት አይዞዎት ልብ ይሰብራል😭

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +9

    እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጥልን እናቴ ወንድማችንንም ነፍስ ይማር😭😭😭

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 Před 2 lety +7

    ውይየእኔ እናት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጠዎ 🙏🏾 መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Před rokem

    በመጀመሪያ መሰረት በዙ በጣም የምወድሸ ትክክለኛ መረጃወችን ምታቀርቢው ደግም አጽናኝና አዛኝ ነሸ እድሜና ጤና ይስጥቨ ውይይ አናቴ አይዞት እግዚሀብሄር ይርዳዎት

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔በጣም ያማል እማዬ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥልን የወድማችንን ነብስ እግዚአብሔር ይማርልን

  • @happiness7315
    @happiness7315 Před 2 lety +16

    ኡኡኡ የኔ እናት ፈጣሪ ያፅናወት 😭😭😭😭

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 Před 2 lety +7

    ያአላህ የእኔ እናት አላህ ሰብሩን ይስጣቸው በተሰፋ መጠበቁ ይሻላል

  • @hiwatshimeles9982
    @hiwatshimeles9982 Před 2 lety

    ዉይ የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናኖት ነብሱን በገነት ያኑረዉ መሲ እናመሰግናለን

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před 2 lety +1

    እውነት እኔም ተስፋ አድርጌ ነበር ይገኛል ብዬ እማዬ እግዚአብሔር ያጽናወት

  • @weletesenbetweletesenbet901

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክት ብርታቱን ጽናቱን ይስጦወት የናቶቻችን እንባ መች ይሆን የሚያቆመው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @mayamakayla9367
    @mayamakayla9367 Před 2 lety +8

    የእኔ እናት እግዚአብሔር መፆናናትን ይስጥልኝ 🙏🏽ነፍስ ይማር 😢😢

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 Před 2 lety +1

    የኔ እናት አንጀት ይበላሉ ሉዕል እግዚአብሄር እጅን ያስቀምጥላቸው የማይሳነው አምላክ ከብስል ጥሬ የሚያወጣ አምላክ የልባቸውን ይፈፅምላቸው

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o Před 2 lety +2

    Adey Mearey finally:( እግዚአብሄር ብርትዐ ይህብክን:: I am so sad today. I am crying with you adey Mearey:( እናት ኣታልቅስ:(

  • @bettybetty303
    @bettybetty303 Před 2 lety +4

    ወይኔ በጣም ልብ ይሰብራል እናቴ እግዚአብሔር ያፅናዎት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭በጣም ልብ ይሰብራል እናታችን ፅናቱን ይስጠዎት

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před 2 lety +2

    በእግዚአብሔር !
    😭😭😭
    የኔ እናት ፅናቱን ይስጥዎት!
    🙏🙏🙏

  • @Helu460
    @Helu460 Před 2 lety +1

    መሲዬ ❤❤❤የኔ ማር ስወድሽ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ፀናቱን።ይስጣችሁ።ነፍስ ይማር

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍያማል ልብ ይሰብራልእናቴ እግዚአብሔር ይፅናዎት ነብስ ይማር

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před 2 lety

    መሲዬ እንዴት ነሽ፡፡ እንዴት እንደምወድሽ እንደማከብርሽ፡፡ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እላለሁ፡፡

  • @amelealex7109
    @amelealex7109 Před 2 lety +1

    በጣም ደንግጫለሁ ውውውውይይይይይይይይይ የኔ ጌታ ሲያሳዝን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናዎት የእኔ እናት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      የኔ እናት ኡፍፍ😭😭 ፅናቱ ይስጣት
      ውድየ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት የኔዋ🥰🥰

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠዎ💔😭እህህህህህህ መከራ ከባድ ነው በዚች ምድር የእናት ሞት💔ና የልጅ መከራ በጣም ከባድ ነው💔😭😭

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 Před 2 lety +9

    ኦ እግዚአብሔር ለምን የኢትዮጵያ እናቶችን ለእንባ በጣም አሳዘኑኝ ውሸት ያድርገው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Před 2 lety

      እፈያላህማጥናትንይሰጠወእማማ

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Před 2 lety +2

    እመብርሃን መፅናናትን ትስጦዎት የኔ እናቴ ንፍስክን ባፀደገነት ያሳርፈው በዛውጥ ያለፋቹ ወገኖቺ በሞሉ ነፍሳቹሁን በገነት ያሳርፈው ፈጣሪ ነፍስ ይማር

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Před 2 lety +1

    በጣም ያማል የኔ እናት ፈጣር ፅናቱ ይስጥዋት ፈጣር ወጥተህ ከምቅረት ይጠብቀን አሜን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      የኔ እናት ኡፍፍ😭😭 ፅናቱ ይስጣት
      ውድየ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት የኔዋ🥰🥰

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ያፅናቸው እኔም ማመን አቃተኝ የሰማውት እንኳን እናቱ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      የኔ እናት ኡፍፍ😭😭 ፅናቱ ይስጣት
      ውድየ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት የኔዋ🥰🥰

  • @mekdialex5193
    @mekdialex5193 Před 2 lety +5

    ልብ ያማል ሁፍፍ የኔ እናት ነብስ ይማር ይሄ ውሃ ስንቱ ወንድም እህቶቻችን በላ

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 Před 2 lety +2

    አይይ ይከብዳል እናታችን ጽናቱን ይሥጠዎት ለወንድማችንም ነብሡን ፈጣሪ በአጸደ ገ ነት ያኑርልን 😭😭😭

  • @emebetyayehyirad4761
    @emebetyayehyirad4761 Před 2 lety

    እኔም በዚህ መንገድ አልፍያለሁ ህመማቸው ይገባኛል እግዚአብሔር ያፅናናቸው ሳይካትሪስት ቢያያቸው ጥሩ ነው እኔ እንኩአን ጌታ ረድቶኝ ድምፁን ሰምቼ አይ ኑን ም ለማየት በቃሁ ግን ብዙ መከራ ነው ያሳለፍኩት አሁን 14 አመት እሳልፍያለሁ ማለትም ብዙ የመከራ አመታትን ነው ያሳለፍኩት እርሱም ከመአበል ነው የተረፈው በጌታ ምህረት እኒህንም እናት እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው መቼም እናት ይህንን መቀበል አትችልም ግን ግድ ነው

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 Před 2 lety +4

    በጣም ልብ ይሰብራል አይ ስደት😥😥😥😥

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Před 2 lety +3

    ነፍስ ይማር እማማ መጽናናቱን ይስጦት 😭😭😭

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 2 lety

    እፉፉፉ ፈጣሪ ነብሱን ይማረው ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-vm7tu5dp9z
    @user-vm7tu5dp9z Před 2 lety

    _እፍፍፍ😭😭😭😭😭በጣም ያማል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጦት እማዬ_

  • @gibresilasegebremariam984

    ውይ ውይ ሥንት ጉድ አለ በየቤቱይከብዳል አንድ እሡም በረሀ ላይ ይከብዳል ጌታ ይርዳውት

  • @user-xx6sx5wl6r
    @user-xx6sx5wl6r Před 2 lety +3

    አይ ስደት 😭😭የኔ እናት ተቃጠለች በጣም ያማል ያልታበሰ እንባ የ እናቶቺን ለቅሶ ቤት ይቅጦረው 💔💔💔

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      የኔ እናት ኡፍፍ😭😭 ፅናቱ ይስጣት
      ውድየ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት የኔዋ🥰🥰

  • @nematube9360
    @nematube9360 Před 2 lety +1

    እፉፉፉፉ ያረቢ ያሳዝናል በጣም አቤት የእናት መከራ አላህ መጭናናቱን ይወፍቆት አላህ ያፅናዎት ሌላ ምን ይባላል

  • @eyerusalamnibret2263
    @eyerusalamnibret2263 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ያፀናኖት የኔ እናት
    አይይይይ ስደት አይኑ ይጥፍ
    ነፍሱን በቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፍልን

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 2 lety +3

    ኡፍ ልብ ሰባሪ ታሪክ በጉጉት ነበር የጠበቅኩት መቼ ይሆን ተገኝቶ እንኳን ደስ አላችሁ የምንለው ስል አሳዛኝ ታሪክ ነፍስ ይማር እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ያፅናዎት😭

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 2 lety +3

    Xእናትዬ እግዚአብሔር የልብዎትን ምኞት አይቶ ያሰቡትን ልጅዎትን ቢያገኙት መልካም ምኞቴ ነው
    ግን ደሞ ካልሆኑ የኔናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥዎት በጣም ከባድ ኑው እግዚአብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 2 lety +1

    እፍፍፍፍ የኔ እናት ቸሪቱ እማምላአክ ታበርታዎት ከባድ ነው 😭😭😭😭

  • @user-yc9wn5ds5x
    @user-yc9wn5ds5x Před 2 lety +1

    የኔ እናት እመብርሀን ብርታቱን ጽናቱን ትስጥሁ
    ቢከብድም ወደት ይከዳል አምላክ ያበርታወት ኡፍፍፍፍፍፍ የወንድማችን ነፍስ ይማር

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +8

    ነፍሱን ይማር እግዚአብሔር ያፅናወት እማየ😭😭😭😭የሞቱትን በሙሉ ነፍሳቸውን ይማር 🙏🙏🙏

  • @addislij3053
    @addislij3053 Před 2 lety +12

    He decided to take the route he did to get to the other side of the world after he had already married to someone who ultimately would relocate him to the United States continues to puzzle me beyond believe. I wish there was a way to know for sure what possessed him to make the decision he did. As his mom described he really didn’t even need to go out of the country as he was living a “good life” in Ethiopia already. The story has more questions than answers I really hope the mother gets good mental health help in order to move on with her life. 😕😣🥲

  • @hellenaamedia8806
    @hellenaamedia8806 Před 2 lety

    ወይኔ እናት ውይ ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ያፅናዎት በህይወት ካለ ደግ ፈጣሪ ላይነ ስጋ ያብቃቹ።

  • @sintayehubelay6929
    @sintayehubelay6929 Před 2 lety +2

    😭😭😭😭😭 የኔ እናት መዳህኒዓለም ያፅናናዎት😭😭😭😭😭

  • @muke614
    @muke614 Před 2 lety

    አቤቱ የሰማይ አምላክ እግዚያብሄር ሆይ ሰውረን እመዋ. ፈጣሪ ፅናቱንይስጥዎት

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 Před 2 lety

    በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው።እማማ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጦት ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለምና ቀሪው እድሜዎን ተፅናንተው እንዲረዳሁ ይርዳን እናቴ አይዞህ

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 2 lety +1

    Fetari hoyi ebakeh yichign enate lija kale erdat Fetari hoy ebakehn yene geta🙏🙏🙏

  • @samiramesganow8813
    @samiramesganow8813 Před 2 lety

    መሲየ ተባረኪ ቤተሰብሽን ሁሉይባርክልሽ

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 Před 2 lety +1

    😢😢😢😥😥😥 የኔ አባት ነፍስህን ይማርልን እናቴ መፅናናቱን ይስጥዎ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ምን አንጀት ይቻለው ይህን ሃዘን እናቴ ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን ይስጦት ኡፍፍፍፍ

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 Před 2 lety +1

    አይይይይ ስደት የስራክን ይስጥሕ የስንቱን አንጀት ቆረጠው የኔናት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥኸት😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 2 lety

    እግዝዮ ሳይቸገር ከአገር ወቶ ውሀላይ ቀረ ለእናቱ መፅናናትን ይስጥ ነፍስ ይማር በጣም ከባድነው ያማል

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 2 lety

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅፅናዎት እፍፍፍፍ የኔ እናት

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele4107 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እማማዬ እግዛብሔር ያፅናዎት ነብሱንም በገነት ያኑርልን ኡፍፍፍ ልቤን የነካው🙏🙏🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      የኔ እናት ኡፍፍ😭😭 ፅናቱ ይስጣት
      ውድየ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት የኔዋ🥰🥰

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před 2 lety +1

    የኔ እናት ኪዳነ ምህረት ልቦትን ታጠንክር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጦት አደይዬ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      የኔ እናት ኡፍፍ😭😭 ፅናቱ ይስጣት
      ውድየ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት የኔዋ🥰🥰

  • @zufantessema1023
    @zufantessema1023 Před 2 lety

    መሲዬ እንባዬን ማቆም ነው ያቃተኝ በጣም ነው ያዘንኩት እመብርሃን ታበርታቸው እማማን😭😭😭

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 Před 2 lety

    ማሪያምን በጣም ያሳዝናል አይ የእናት መከራ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሀያል ነው በጥበቡ ያፅናቸው እንጅ በንስ ቃል ያፅናናቸዋል

  • @elhamyehibaenat6886
    @elhamyehibaenat6886 Před 2 lety +1

    ያ አላህ እንዴት ልብ ይሰብራል በአላህ ስም አላህ ፅናቱን ይስጥዎት የኔ እናት🥺💔

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      የኔ እናት ኡፍፍ😭😭 ፅናቱ ይስጣት
      ውድየ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት የኔዋ🥰🥰

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +2

    እናቴን ኡፍፍ..😭😭 አይይ እንዴት የሚያሳዝን ነው። ተስፋ አድርጌ ነበር። እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል? አንድ ልጅ አንድ አይን ነው...እናትነት ከባድ ነው።

  • @hhhsss513
    @hhhsss513 Před 2 lety

    ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አምላኬ ነብሰ ይማር ኡፍፍፍፍ

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 Před 2 lety +2

    ውይ የእኔ እናት ፀናቱን ይላክልን በሰተርጁና የልጅ ሞት ውይ ያማል

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x Před 2 lety +2

    እናቴዋ አይዘወት ፈጣሪ በቀን ሳይሆን በሰአት ድምፁን ያሰማወት

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Před 2 lety

    ምስጊን የኔእናት እግዚአብሔር ብርታቱንና ፅናቱን።ይስጥዎት

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 Před 2 lety

    መፅናናትን ይስጠወት እማየ፣ ያማል።