ለቀላል ህክምና ሆስፒታል ገብታ በድንገት ህይወቷ ያለፈው ዶ/ር አሟሟት እያወዛገበ ነው ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2021
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 4,5K

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal Před 2 lety +350

    ከልጅሽ ጋር አንድ ግቢ ነው የተማርነው። የተሰማኝ ሀዘን እጅግ ጥልቅ ነው። 😭😭😭😭 የእኔ እናት ጠላትሽ ያልቅስ😭😭😭😭😭ህመምሽ ከቃላት በላይ እንደሆነ ይገባኛል።
    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ! እኔ በዚህ ምድር ፍትህ አለህ ብዬ ስለማላምን ሰላምሽ እንዲመለስልሽ ነው ፈጣሪን የምለምነው። 😭😭😭😭😭😭😭😭 ፃድቅ ፈራጅ እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ።

    • @menitube-3685
      @menitube-3685 Před 2 lety +1

      አሜን😭🙏

    • @user-hf1rv2vv1i
      @user-hf1rv2vv1i Před 2 lety +10

      አንችም እርጃቸው እኒህን እናት ከቻልሽ ከጎናቸው ሁኝ

    • @ayeneyedesta3148
      @ayeneyedesta3148 Před 2 lety +9

      እጅግ የሚያሳዝን ነው 😭😭😭 የኔ እናት እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጦት🙏🏻 ይህንን አስፀያፊ ተግባር ፈፅጽሞባት የዚህችን ወጣት ህይወት በአጭሩ ያስቀረውን የህክምና ባለሞያ እግዚአብሔር ለፍርድ አሳልፎ ይስጥሎት

    • @haymanotteferi4283
      @haymanotteferi4283 Před 2 lety +1

      መግደል ዶክተሮቹን ስንት ከዚህ የባሰ ነገር አለ

    • @user-zs2ix8sr4b
      @user-zs2ix8sr4b Před 2 lety +2

      እውነት እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው

  • @eyerusferehun1290
    @eyerusferehun1290 Před 2 lety +1089

    ሆስፒታሉን ተቃውመን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን ማንም መታከም የለበትም ፍትህ መገኘት ካልተቻለ ህዝብ እዚ ሆስፒታል ባለመሄድ ፍትህ ይሰጣል አይዞት እናቴ😭😭😭

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 Před 2 lety +20

      በጣም ትክክል ነግበኔ ማለት አለብን

    • @user-je6hw5mg4g
      @user-je6hw5mg4g Před 2 lety +14

      በትክክል በጣም ያማል በሰው ሃገር እኳ እደዚህ አልገጠመንም እዴት ባገራችን እደዚዚክ ያለ ስራ ይስራል ፍትህ ለህታችን🖤😭😭😭😭💔😭🖤🖤🖤😭💔

    • @mamialex894
      @mamialex894 Před 2 lety +24

      Please tell us the name of the hospital

    • @amchewa9683
      @amchewa9683 Před 2 lety +12

      አድርጉት ጥሩሀሳብ ነስ ብዞችን ታድናላችሁ እንደገና ሌሎች ሆስፒታሎች ይጠነቀቃሉ

    • @DinmaIke
      @DinmaIke Před 2 lety +4

      I agree

  • @ethiopianlanguage4903
    @ethiopianlanguage4903 Před 2 lety +40

    Every doctor who was involved needs to be investigated! This is so heartbreaking 😭😭😭😭

    • @Mittim137
      @Mittim137 Před 2 lety +1

      5 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 Před 2 lety +7

    ፋትህ ማጣት ያማል ከባድ ነው !! የአገራችን የህግ ስርዓታችን መፈተሸ አለበት ፍትህ ፍትህ

  • @countrystayletub
    @countrystayletub Před 2 lety +471

    Justice forhiwot ብለን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አለብን ተሰብሰበን ነገ ለሁላችን ነው

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Před 2 lety +512

    እጅግ በጣም ልብ እሜሰብር ታሬክ ያሳዝናል እንኳን ለወለደች እናት ታሬኩን ለሜሰማ ያስቆጫል ያንገበግባል የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጠዎት ፍትህ ባጭር ለተቀጨችው ወጣት ፍትህ😭💔

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety

      Betam yamal 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @meserettarekegn5000
      @meserettarekegn5000 Před 2 lety +2

      እግዚአብሄር ነብስዋን በገነት ያኑርልን እናትዋን እግዚአብሄር ያጵናቸው በምድር ያጡትን ፍትህ ፈጣሪ እራሱ ከሶ እራሱ ይፈርዳል

    • @almassmass336
      @almassmass336 Před 2 lety +2

      በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት መቼም የዘለማለም ፀፀት ነው ፅናቱን ይስጥሽ የልጅሽን ነብሷን በገነት ያኑራት ከባድ ነው

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 Před 2 lety

      💔💔💔💔💔😭😭😭

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 Před 2 lety

      💔💔💔💔💖😭😭😭😭😭

  • @sifantesfu5141
    @sifantesfu5141 Před 2 lety +3

    I’m speechless😭😭😭😭😭😭. Ayzosh yene enat. Egzabiher yastenash,berta bey .

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Před 2 lety +3

    የኔ እናት እቺን የመሰለች ልጅ ማጣት ለእርሶ ብቻ አይደለም ለኢትዮጵያ ህዝብም ያማል 😭😭😭😭 ያሳዝናልም እግዚያብሄር ጥንካሬ ብርታቱን ይስጦት

  • @lawyerSamuelgirma
    @lawyerSamuelgirma Před 2 lety +396

    ፍትህ ለሟች ቤተሰቦች : ይህ ታሪክ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በETV ሊተላለፍ ይገባል::

    • @atxlimoservice9379
      @atxlimoservice9379 Před 2 lety +2

      በትክክል በየቤቱ እያንኳኳ ነው ፍትህ ያስፈልጋል

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭

    • @hassenasfaw354
      @hassenasfaw354 Před 2 lety

      በትክክል ቲቪ ላይ ለምንድነው ማይቀርበው የሆስፒታሉስ ስም ለምንድነው የማይገለፀው?

  • @emmyt311
    @emmyt311 Před 2 lety +300

    I can't stop crying😭😭😭 በግልፅ እንደምንሰማው ለመድፈር ሞክረው ስትታገላቸው ነው የገደሏት እሚመስለው ፍትህ ለወጣትዋ ዴ/ር ሒወት መስፍን‼ ፍትህ ለእኝህ እናት‼ 😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ‼ የዝችን የሀገር ተስፋ ወጣት ዶክተር ህይወት የቀጠፈ እና የተባበሩ እግዚአብሔር ከዙፋኑ ሆኖ እሳታዊ ፍርዱን ይፍረድባቸው‼😭😭😭

    • @mebratandom1806
      @mebratandom1806 Před 2 lety +1

      betekekele

    • @meklitabera7722
      @meklitabera7722 Před 2 lety

      ፍትህ ፍትህ አረ መልሰ ይሰጣቸው በአሰቸኳይ

    • @sarondawit9462
      @sarondawit9462 Před 2 lety

      Amen 🙏

    • @bettyyared4606
      @bettyyared4606 Před 2 lety

      Exactly justice needs to be served

    • @simegnishsisay6061
      @simegnishsisay6061 Před 2 lety +2

      በትክክል የመድፈር ሙከራ ተደርጎባት ነው የገደሏት ይሄን ጉዳይ ዝም መባል የለበትም ፍትህ ያስፈልጋል 5 ዓመት ሙሉ ያለ ምንም ፍትህ በቴሌቪዥን መታየት አለባቸው እናት የበለጠ ተፅዕኖ ለመፍጠር

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም ምክንያቱም እግዚአብሔር ያፅናናዎታልእርሶን መድሀኒአለም ያፅናናዎታል

  • @hiledwond2147
    @hiledwond2147 Před 2 lety

    መሰረት በዙ እያደረግሽ ያለሽው እግዚአብሔርም ሰውም የሚወደውን ነው እናመሰግናለን የኔ ጀግና🙏❤️

  • @aniengda1688
    @aniengda1688 Před 2 lety +232

    እባካችሁ ሰይፉ on ebs ላይ እንድትቀርብ እንርዳት 😥😥😥🙏🙏....በባዶ አፋችን የሴቶች ጥቃት ይቁም ማለት ምን ዋጋ አለው እንዴትም ብለን ፍትህ አንድታገኝ እንርዳት ... ብቻዋን ያሰቃያትን ሀዘን ተጋርተን አለንልሽ እንበላት እባካችሁ 😭😭

    • @edenkebede1342
      @edenkebede1342 Před 2 lety

      Yesss👏🏽👏🏽👏🏽

    • @tege6254
      @tege6254 Před 2 lety +1

      አዎን እውነት ነው በአንድነት ሆነን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን እዛም ሆስፒታል ማንም ሰው ሄዶ እንዳይታከም ማወገዝ አለብን

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 Před 2 lety +242

    ፍትህ ለእነዚህ ቤተሰቦች ሊሰጥ ይገባል!!!!

  • @ferheiwetgebremichael1447

    በጣም ነው የሚያሳዝነው። ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @ffffgggggggggggg5906
    @ffffgggggggggggg5906 Před 2 lety +192

    ወጣትነቴን ጠላሁት ህይወት ከንቱ ናት የኔ እናት ሆዴን ነው የበሉት እኔስ ብሆን እናቴስ ብትሆን ብዬ ነው ያሠብኩት😭😭😭😭
    ፍትህ ለዚች ምስኪን እናት

    • @mekoyetantnayhu6763
      @mekoyetantnayhu6763 Před 2 lety

      በእውነት ልብ ይሰብራል እናት መፅናናቱን ይስጦት
      ግን ፍትህ ፍትህ ፍትህ የፍትህ ያለህ ለዚች ታዳጊ ወጣት ዶ/ር።

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před 2 lety +776

    ኧረ ፍትህ ለእናታችን 😭😭😭😪😪😪😪

    • @rakhmateamame7573
      @rakhmateamame7573 Před 2 lety +6

      Allah hakun yawtalish

    • @surafielbbereketm8713
      @surafielbbereketm8713 Před 2 lety +14

      አይዞት የዶ/ር ህይወት እናት መጽናናቱን ይስጦት ነፍስዋን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን የስራቸውን ይስጣቸው ቅጣታቸው ያገኛሉ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ፍርድ ከአምላክ ነው

    • @tigestkidane6035
      @tigestkidane6035 Před 2 lety

      E

    • @mihiretyene4119
      @mihiretyene4119 Před 2 lety +8

      እናቴ ግምቶዎት ልክ ነው እንባዎትን እግዚአብሔር ያብስልዎት ያቃጥላል

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety

      @@tigestkidane6035 MN malet new E

  • @lemmaargaw3215
    @lemmaargaw3215 Před 2 lety +2

    እጅግ ያማል ::እንደወላጅ ስሰማው ውስጤ ተረበሸ:: በቶሎ ፍትህ ያስፈልጋል የታፈነውንም እውነት በቅርብ ይቀርባል ይወጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:: ፅናቱን ይስጥሽ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 2 lety +1

    ወይ ኢትዮ ምን ጉድ ነው ጎበዝ የገጠመን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +231

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል አንዳንድ ስነምግባር የጎደላቸው ዶክተሮች የስንቱን ሕይወት ቀጠፉ የኔ እናት ምንም አይነት ቃል ሊያፅናናሽ አይችልም ትክክለኛ ፍርድ የሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላክ የልጅሽን ሃቅ ያውጣልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Před 2 lety +7

      እግዚአብሔር የሚያደርገው ይታወቃል ፤ ለሀጢያተኞች ዘላለማዊ ፍርድ ይሰጣል።
      ገዳዮች በህግ ፊት ቀርበው ተገቢውን ቅጣት አግኝተው ፍትህ እንዲበየን በተቻለ መጠን ሁላችንም የምንችለውን ማድረግ አለብን።
      ገሎ ተዝናንቶ ለመኖር ይቻላል ወይ ???
      ከዚህ አንፃር ነው የቀረበውን አስተያየት የምረዳው።

    • @rakuyemer1176
      @rakuyemer1176 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭

    • @hayatmohamed4238
      @hayatmohamed4238 Před 2 lety

      😭😭😭😭

    • @mube8885
      @mube8885 Před 2 lety +1

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @bamlakfikadu390
      @bamlakfikadu390 Před rokem

      Lemedefer mukera adergewebate new yegedeluwate.

  • @fw4209
    @fw4209 Před 2 lety +72

    ለዚህ አይነቱ ወንጀል ነው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት የሚገባ። ሀገር ሰላም የሚሆነውና የሚገነባው ቢያንስ እንደዚክ ያሉ አይን ያፈጠጡ ወንጀሎችን ማስቆምና ተጠያቂነትን ስናረጋግጥ ነው። በእውነት ያማል፤ ጉዳቱ ሳያንስ ፍትህ ማጣት። "ኧረ ማነው እርሱ ከህግ በላይ የሆነ???"

  • @woinshttiruneh967
    @woinshttiruneh967 Před 2 lety

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፍትህና ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው።

  • @rakmarashed2011
    @rakmarashed2011 Před 2 lety +1

    ወይ እናት በጣም እሚገርም አጋጣሚ ነው እንዴት በህይወት ይቀለዳል 😭😭😭😭😭

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 Před 2 lety +348

    ነብስ ይማር ፅናቱን ይስጥልን ፍትህ በየቤቱ በአልባሌ ዶክተሮች ነፍሳቸውን ለተነጠቁትና የአልጋ ቁራኛ ለሆኑት ህፃናት😭😭😭😭

    • @selamtubeEht
      @selamtubeEht Před 2 lety

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአይአናት

    • @mube8885
      @mube8885 Před 2 lety

      እውነት ነዉ እሀታለም

    • @Ethio.selam27
      @Ethio.selam27 Před 2 lety

      ትክክል

    • @gjch5302
      @gjch5302 Před 2 lety

      ኡፍፍፍፍፍፍ የኔእናት ወይኔ እንዲው ምን ባረገች እንዲው ምን ባረገች ለሞሞቷ ቢያሳዝንም ለእሷ ነፍስ ይማር የእናት አንጀት እንዴት ትቻለው ኡፍፍፍፍ

  • @user-vi2bo7gp9s
    @user-vi2bo7gp9s Před 2 lety +132

    እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እንደ ቀላል መታየት የለበትም በተለይ የህግ ባለሞያወች በምትችሉት አቅም መርዳት አለባችሁ እውነቱን ለማውጣት የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሰን 😭😭

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před 2 lety

      በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናወት

    • @mignotabera2659
      @mignotabera2659 Před 2 lety

      ጌታ መፂናናቱን ይስጦት ጌታ ፈራጅ አምላክ ነው እሱ ይፍሬድ።

    • @yenied895
      @yenied895 Před 2 lety

      ምን ህግ አለ ክብር የሆነው የሰው ልጅ ሂወት በግድ የለሽነት ሲቀጠፋ እንዳልሰሙ እያለፋ እነሱ አይደሉ ለዱርየና ለሌባ መጫዎቻ ያረጓት ሀገሪቱን መጣም ያማል እውነት

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 Před 2 lety

    መሲ ስነስርአትሽ ነእውነት ሀዘን ያስረሳል ካንችጋር ቁጭ ብሎ ለማውራት ነፃነት የሚሰማ ይመስለኛል ሲያለቅሱ አብረሽ አልቅሰሽ እንደጋዘጠኛ ሳይሆን እንደቤተሰብ ተባረኪ የእድሜ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ💚❤️💛

  • @kidistbelay5681
    @kidistbelay5681 Před 2 lety +1

    የእናትን ሀዘን የማይገባው ቆይ ምኑን ሠው ነው
    በእውነት የዚች ወጣት የኢትዮጵያ ተስፋ የሆነችን ልጅ ፍትህ ሊሠጣት ይገባል ሁላችንም ባለን አማራጭ ስለ ዶ/ር ሂወት ድምጽ እንሁን

  • @tesfayekebede8161
    @tesfayekebede8161 Před 2 lety +96

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    በፍጥነት ለፍርድ ይቅረቡልን ወደ ሆስፒታሉ ማንም አይሂድ ሰልፍ እንውጣ ከዚህ የበለጠ በደል የለም! ለዚች እናት ያለላት ህዝብ ብቻ ነው!

    • @amenyemaryam5311
      @amenyemaryam5311 Před 2 lety +1

      ዛሬ ነገ አትበሉ እባካቹ ፍትህ ለዚች እናት

    • @mhams9940
      @mhams9940 Před 2 lety

      ትክክል

  • @user-fc1lv2zp1i
    @user-fc1lv2zp1i Před 2 lety +122

    እግዚአብሔር አምላክ የሚያፅናና መላዕክትን ይላክልዎት እናትችን አይዞዎት ፍትህን እሚያገኞት ከፈጣሪ ብቻ ነው

  • @Dr.KenoYosef
    @Dr.KenoYosef Před 2 lety +23

    We lost humble and great friend of us 5 years back without clear cause of her death. Today the light of truth is shining even if it is too late! May God give you strength Mom!

    • @kiki-jh4he
      @kiki-jh4he Před 2 lety

      Eski guwadegninet asmeskiru ...enagizachew ebakachihu

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Před 2 lety +1

      በጣም ያሳዝናል እናትየው ጋር እውነታ ይኖራል ብዬ አስቤ ነበር ነገር ግን እናትየው ልጅን ያህል ነገር አጥታ እንዴት ጀርባዋን ሰጥታ ሚዲያ ላይ ትቀርባለች ለዛውም የተማረች በሙያዋ ሳይኮሎጂስት ልክ አልሰራችም ፊለፊት መታየት ነበረባት ዞሮ ዞሮ የልጅትዋ ፎቶ ወቶል እኮ እናትየውን ላጥቃ እሚል አካል ካለ ሰከንድ አይፈጅበትም እኔ ብዙ ከንግግሮ ለመረዳት እንደቻልኩት አሜን ጀነራል ሆስፒታልን መሲ ብታናግር ሞር የሁለት ወገን ብንሰማ ባይ ነኝ የልጅትዋን ነፍስ ይማር ለእናትየውም ፈጣሪ ይርዳት።

    • @ablove7957
      @ablove7957 Před rokem

      @@beersheba4316 The mother is fighting to get justice for her daughter. You are commenting on why you don't see her face. Weird

  • @mulugetagebre1002
    @mulugetagebre1002 Před 2 lety +1

    እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጦት እናቴ

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 Před 2 lety +115

    እውነተኛ ዳኛ ክርስቶስ ሆይ አንተው ፍረድ! አረ ኡፍ አረ ተቃጠለች እናቴ 🙏🏽 ይግባኝ ወዳንተ አምላኬ!

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety

      አላህ እማ ፈርደ ይሰጣል የዘጋያል እንጀ

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 Před 2 lety

      Egizabeher yeferdal ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před 2 lety +115

    ይገርማል መንግሥት ይህን ሰምቶ መልስ በቶሎ መስጠት አለበት። ይህ ጉዳይ የቀደሙት ባለስልጣንናት በህክምና ስፍራ ደናግልን አስገድደው የሚደፍሩበት ሁኔታ እንዳለ ያሳያል።

    • @tsegage6935
      @tsegage6935 Před 2 lety

      መንግስትማ የትግራይ ንፁሃን ለመግደል ድሮንን ልመና ቢዝ ሆነዋል

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 2 lety +1

    በጣም ልብ ይሰብራል ኡፍፍፍፍፍፍ እናትየዋ የዘላለም ሀዘን ውስጥ ነች መቼም የማይሽር

  • @jerryyewendyejerryyewendye3898

    አይዞሽ የኔ እናት በእንደዚ አይነት ጉዳዮች ፍትህ እንዳይገኝ የሚደረግበት አንዱ መንገድ ተስፋ ማስቆረጥ ስለሆነ ብርቱ ሆነሽ ለሌላውም ድምፅ መሆን አለብሽ ።የሚመለከተው አካልም ተገቢው ክትትል እና ትኩረት አድርጎ ፍትህ መስጠት አለበት።

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 Před 2 lety +45

    የህግ ባለሙያ የሆናችሁ እባካችሁ እኚህን እናት እርዱ ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ

    • @user-ee6pv8ei7o
      @user-ee6pv8ei7o Před 2 lety

      ህግ የለም እኮ ሀግራቺን እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @sandraaman62
    @sandraaman62 Před 2 lety +21

    አይዞሽ የኔ እናት መጀመሪያ የተመረመረችበትን ሆስፒታል ስም አጋልጪ ለስማቸው ብለው ድርጊቱን የፈፀሙትን ያጋልጣል

  • @girmachewgide6705
    @girmachewgide6705 Před 2 lety

    በጣም ያማል እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሸ

  • @elesabethgebre5171
    @elesabethgebre5171 Před 2 lety

    አይዞሽ የኔ እናት ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይሥጥሽ

  • @mosanghgig8465
    @mosanghgig8465 Před 2 lety +67

    አፍር ያሰበላችው በአጭር ቀጫት ከቤተሰብ አልፋ ለሀገር የምትጠቅም ንበርች እናቴ ፅናቱን ይሰጥሺ😭😭😭

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o Před 2 lety +41

    ብቸኛ ሆኖ ልጅ ማሳደግ ያለውን ልፋት ያየ ያቀዋል እኔ አፈር ልብላ እሷን የገደሉ እጆች ይቆረጡ ፍትህን ያጎደሉ ሁሉ በየራሳቸው ይድረስ እንደው የሰው ልጅ የረከሰበት ሀገር ሆነ በቃ የወላድ እንባማ ይፈርድባቹሀል ሞቶን ለናተ ያርገው ምንም አልላችሁም የኔ እናት የሰማይ አምላክ ይፋረድልሽ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    የኔ እናት አጀትሽ አረረ ጠላትሽ ቅጥል ይበል ልቤ ሲተረከከ ተሰማኝ አስደመመኝ
    ያሳዝናል ብቻ አይገልፀውም ኡፍፍፍፍ። አረ ኢትዩጵያውያን ምን እየሆናቹሁ ነው መልካም ህዝብ ነበራቹሁ ምን ሰው በሰላም አይኖርበትም የኔ እናት አይዞሽ አንቺ አጣሻት እንጂ እሷ ጻድቅ ነች እንደ መልአኽ ከላይ ትጠብቅሻለች ታይሻለች አይዞሽ ተጽናኚ እግዚአብሔር መልካም ነው ችግርሽ ቢከብድም እሱ ተሸክሞልሻል ያስቻለሽ ፈጣሪሽ ነውና አሁንም ስላለሽ ነገር አመስግኘ ብቻ አንዱ ልጅሽ እንደ አሸዋ ያብዛልሽ ማማየ ቀን አለው እህታችን በከንቱ ያለ ፍትህ ጠፍታ አትቀርም እግዚአብሔር ያጽናሽ ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ አንቺ እናት አንቺ መከረኛ ሁሉን ምትችይ እንዲህ ነች እናት መከራዋ ብዙ ነው ምን እናርግ ሴት ሁኖ መፈጠር ብዙ ነው ችግራችን

  • @sofiaseid9967
    @sofiaseid9967 Před 2 lety

    ኡኡኡኡ አይዞሽ ያኔ እነት ፈጣረ ፅነቱንና ጥንካሬው ይጥሽ።ፈጣሪ ፍትሁን የምጣልሽ የኔ እነት።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +38

    ልጅን ለብቻ ማሳደግ ህመሙን የሚያውቅ ያውቀዋል ።
    አሳድጎ ደግሞ ለዚህ ደረጃ የደረሰችን ልጅ ማጣት ህመሙን ያከፋዋል ። እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ ሌላ ምን ይባላል

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 Před 2 lety +29

    የኔ እናት ተቃጠልሽ፣ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ፣ ፍርድ ያለው እሱ ጋር ነውና ።

  • @eyobabebe7438
    @eyobabebe7438 Před 2 lety

    እኔን የእኔ እናት
    አይዞሽ እውነት ተደብቅ አትቀርም 💚💛❤

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před 2 lety

    ያሳዝናል በጣም ነፍሱዋን ይማረው አቤት የሀገራችን ጉድ አያልቅም እግዚኦ

  • @nuhayoha1905
    @nuhayoha1905 Před 2 lety +83

    ከ 5 አመት በፊት ስንሸኛት ከጊቢ መልካም የሥራ ዘመን ብለን ነበር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ በወሩ ማርፏን😭😭😭ሰማን ልብ ይሰብር ነበር 😭😭😭😭
    ፍትህ ለዶ/ር ህይወት 💔💔💔💔

  • @emmymeme899
    @emmymeme899 Před 2 lety +110

    የስራችሁን ይስጣቹ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ ሊደፍራት አስበው ነው ሌላ ምንም አይሆንም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 Před 2 lety

      Aye Hagery yesznal betam geten le Hiwot

    • @asterabrahan422
      @asterabrahan422 Před 2 lety +3

      በሽተኛ የማይምሩ እንስሶች

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 Před 2 lety

      Feth feth demya fest endyker E/R yerdan

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před 2 lety

      ግን የመደፈር ሙከራ ተደርጎ እንደነበር ለምን አልመረመሩም

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před 2 lety

      @@Master_ofElements በወቅቱ ድንጋጤ ላይ ስለነበሩ ትዝ አይላቸውም።

  • @meryemerdogan9673
    @meryemerdogan9673 Před 2 lety

    አንችይ ጋበዝ እናት እንዳትደክምይ ቀጥይ እውነቱውን ትደረሽበታለሽ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው አይዞሽ!

  • @yordanosbereded1050
    @yordanosbereded1050 Před 2 lety

    እጅግ እጅግ በጣም ያማል እግዚአብሔር መፀናትን ይሰጦት!!!! ፍትህ ፍትህ

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Před 2 lety +18

    ቀራንዮ ላይ የተሰቀለው ፍርዱን ይስጥ ኡፍ ፍ በጣም በጣም ልብ ሰባሪ ሃቅ ተደብቃ አትቀርም እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጥልን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 2 lety +38

    የኔ እናት እኔ ልንሰፍሰፍ ተንሰፈሰፉ😭😭 ጌታ ብርታቱን ይስጦት ወላጅ የልጁን ሞት😭😭 መቀበል ይከብደዋል 😭😭ትልቅ ፈተና ነው ሀዘኖትን ያቅልሎት ድንግል ልጅ አንብተው አስነቡኝ 😭😭😭😭 ነብሷን በአፀደገነት ያኑራት!!

  • @myhealthykitchen7724
    @myhealthykitchen7724 Před 2 lety +1

    እግዛብሄር ያፅናሽ የኔ እናት. ፍትህ ከእግዛብሄር ነው 😭

  • @simplegirl9344
    @simplegirl9344 Před 2 lety +2

    የተሰራው ስራ ከስውር ማህበረሰብ ወይንም ለሴጣን ነፍሳቸውን ሽጠው ለሚሰሩ ሰዋች ስራ ጋር ተመሳሰለብኝ። ነፍሳን ይማራት። እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃልና ልቦናቸውን ይመልሰው።
    እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ እናታችን።

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 Před 2 lety +51

    ፈጣሪ እባዎን ያብስሎት የፈጣሪ የፍርድ ጊዜ ቀርቧል ድምጾት አየር ላይ ውሏል የኛንም ልብ ሰብሯል የሐኪሞች ቦር ፍ እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችሁ ፍርዳችሁ ከፈጣሪ ይሁን የሳቸውን ሀዘንና እንባ ለናንተ ያድርገው

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 Před 2 lety +60

    ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ።እድሜ ልክ ከሆድሽ የማይወጣ ፀፀት ፍትህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ ፣ነፍስዋን ይማር ፍትህ ፍትህ

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před 2 lety

    ወይ የኔ እናት ቸር አምላክ ህመምሽን ይመልስልሽ ያማል በጣም በስመአብ

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 Před 2 lety +8

    ፈትህ ለእናቶች ፈትህ ለወጣቾች ፈትህ ለሴቶች ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ሚደርገው በሴቶች ላይ ሀይማኖት በዳዳም እንዲሁም ወላጅ የልጅን ደስታ ሀዘን ሆኖ ቀር የኢትዮ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፈ መውጣት አለበት

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 2 lety +7

    የራሔል ለቅሶ የሰማ ፈጣሪ የእናቶች ሀዘን ያብስ

  • @butu8317
    @butu8317 Před 2 lety +51

    I think we need to start sharing to all social media until we get justice for this family.

  • @salinassar3766
    @salinassar3766 Před rokem

    እጅግ ያማል !

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 Před 2 lety +5

    በተለይ እንዲህ አይነት የነገ ተስፋ ሀገር ተረካቢ ወጣቶችን ማጣት የግለሰብ ሂወትን ብቻ ሳይሆን የሀገርን ተስፋ የሚያጨልም ነው በጣም መግለፅ ከምችለው በላይ በጣም ያሳዝናል።

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +147

    ፍትህ ፍትህ ለቤተሰቦቿ እጅግ ከባድ መሪር ሀዘን ነዉ በተለይ ለእናት እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ 😭😭😭

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Před 2 lety +3

      ኡፍፍፍፍ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ፍርድ ካተ ነው ፅናቱን ይስጥሽ

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 2 lety

      የልጇ የሠውነት አካል ጤነኛ ስለሆነ የውስጥ ገላዎቿን ለመሽጥ የተደረገ ድብደባ ነው እንዲህ አይነት ነገር ብዙ ተፈፅሟል

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 2 lety

      በኢትዮኢርትራ ጦርነት የተፈፀመ ግፍ ማንም የማያቀው ሚስጥር ተደርጎ የተቀበረ ጉድ አለ 80ሺ ምልምል ወታደሮች ሞተዋል ተባለ።ሐቁዐሌላ ነው

  • @mycrazylife4626
    @mycrazylife4626 Před 2 lety +52

    “የማይናገረው የህይወት አስክሬን” በሚል ፍትህ መጽሔት ቅፅ 02 ቁጥር 109 2013 ዓ.ም ላይ ለንባብ በቅቶ ነበር::
    በወቅቱ ዶ/ር ህይወት ህክምና ያደረገችበት ሆስፒታል አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ሲሆን የቀድሞ አድርሻው ካርጎ ተርሚናል ፊት ለፊት ነበር (አሁን አዲስ ወዳስገነባው ልደታ ክ/ከተማ አብነት ኮካ ማዞሪያ ጋር በጤና ባለሙያዎች የተዋቀረው የስነ ምግባር ኮሚቴ በስአቱ የህክምና እርዳታ የሰጣት ሀኪም ዶ/ር ሀይሉ አለሙ ናቸው ቢልም የምርመራ ካርድ ላይ ያለው ስም ግን ዶ/ር ሳሙኤል የሚል ነው፡፡
    እውነትም እኚ ሰዎች ማን ናቸው? የምርም ከህግ በላይ ናቸው??
    #ፍትህለዶክተርህይወትመስፍን

    • @haymanotteferi4283
      @haymanotteferi4283 Před 2 lety +3

      መግደል ነው እነኚህ ዶክተርች

    • @user-rd2ym1bo3p
      @user-rd2ym1bo3p Před 2 lety +2

      Endet enrdat?

    • @ethioramble
      @ethioramble Před 2 lety

      @@user-rd2ym1bo3p minalbat be Ethiopian women lawyers association bekul? Yehone negrr binaderg tebabren...

    • @hassenasfaw354
      @hassenasfaw354 Před 2 lety +1

      በሰው ህይወት መቀለድ ይበቃል እውነት ፍትህ ካለ ይች ልጅ የሞተችበት ሆስፒታል ሊጠየቅ ይገባል :: የዚች ልጅ ሞት በዝምታ ሊታለፍ አይገባም እናት ስትቃጠል ህይወቱዋ ሙሉ እየኖረች ነው የግል ሆስፒታል ተብዬዎች ያላግባብ ብር እየዘረፉ ያካበቱት ብር ስላለ ፍትህ እንድታገኝ አያደርጉም ሁሉም ሀላፊነት የጎደለው ብቻ ነው ሲጀመር ለምንድነው ፓውሎስ ፋይሉ የሚጠፋው? የጠፋው በጉቦ ነው እንዲጠፋ ተደርጎ ነው ይህ ብቻ በቂ ነው

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Před 2 lety

    ኸረ እንዴት ያማር እግዚአብሔር ይፍረድባችው
    ፍርዱን ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሃቁን ይውጣ ። እማ እግዚአብሔር ያፅናሺ ምን ልባል።

  • @user-mj2rc3zy6p
    @user-mj2rc3zy6p Před 2 lety +243

    የኢትዮጵያ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ ሊያስብበት ይገባል እንዴ ሰው በዚህ ዘመን ብቻውን ሆስፒታል መሄድ አይችልም እኮ ሆስፒታልን በሚመለከት ህገ መንግስቱ ላይ ቅጣት መቀመጥ አለበት በቃ ከአሸባሪነት አይተናነሱም እኮ ።።ነብስ ይማር

    • @abay3517
      @abay3517 Před 2 lety +11

      ኢትዮጵያ መንግስትና ህግ ኖሮ ፍትህ የሚታይበት ቀን እንደምፅአት እንደጠበቅን በንፁሀን ደምና እምባ እንደተጨማለቀች አለን እግዚአብሔር አንድ ቀን ያየናል

    • @mainhhh2221
      @mainhhh2221 Před 2 lety +2

      . ፅናቱ ይሰጦት ነፍሰ ይማር ።

    • @SEP2922
      @SEP2922 Před 2 lety +3

      መንግስት ሲኖር አይደል🥲🥲

    • @asteryoni964
      @asteryoni964 Před 2 lety +1

      ከኢሕአዴግ የተሻለ መንግስት መጣላቹህ አይደል? በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ነውና። እሰይ እንኳን ለዚህ በቃቹህ።

    • @asteryoni964
      @asteryoni964 Před 2 lety

      ምስኪን ወጣት ተበላች። ጥሩ መንግስትም ቢኖር፣ እእህህህ

  • @mantadele3291
    @mantadele3291 Před 2 lety +51

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተማሩ ገዳዮች ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት የግፍ ሞት የሚፈጸምባት አገር መሆኗ ልብ ይሰብራል።

    • @tsegage6935
      @tsegage6935 Před 2 lety

      ኢትዮጵያ ደም መጎንጨት ለመዳቹ ኣባታቹ ኣብይ ኣህመድ ኣስለመዳቹ

    • @YodithGideonSupiConsultig
      @YodithGideonSupiConsultig Před 2 lety

      ኢትዮጵያ የእርጉሞች ምድር ሆናለች።

  • @mesretmesret1538
    @mesretmesret1538 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠወት እናቴ

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 2 lety

    እረ እግዝዮ የሀገሬ ሰውው ታሟል
    እግዚአብሔር ይማረን ምን አይነት ጭካኔ
    ነው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 2 lety +51

    ምን ጉድ ነዉ ዘንድሮ ሊደፍሮት ፈልገዉ ነበር ኧረ ኡኡኡኡ😭😭😭

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 2 lety +3

      Yezendiron Allah yifreden

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +3

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @mistreatnaf5442
      @mistreatnaf5442 Před 2 lety +3

      በጣም ያማል የኔ እናት እግዚአብሔር ያጥናናችሁ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እቤታችሁ ትግባ

    • @mistreatnaf5442
      @mistreatnaf5442 Před 2 lety +3

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍየእኔናት አይዞት እናቴ

    • @onelove4538
      @onelove4538 Před 2 lety +1

      Megemerya Yayate Dr yete hede Esune Nw Meteyke

  • @zenat7077
    @zenat7077 Před 2 lety +29

    የኔ እህት ስትመከራ አይቶ አስተምሮ በስት መከራ ተምራ ይሄን አይነት መከሰት ይከብዳል.
    የኔ ናት ፈጣሪ ያጵናናወት

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kidus293
    @kidus293 Před 2 lety +2

    አገራችንን እንድንፈራ የሚያደርግ እጅግ ልብ ሰባሪ ነው። እንዴት ፍትህ የሚሰጥ ይጠፋል።መንግሥት የዜጎችን የመኖር መብት ሊጠብቅ ግዴታው ነው።

  • @olamalink6017
    @olamalink6017 Před 2 lety

    በእውነት ያማል

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +23

    የኔ እናት በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥልኝ ።ፍትህ ለእህታችን

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 Před 2 lety +43

    የሰማይ አምላክ ይፋረዳቸው እግዚአብሔር መልስ አለው ከእግዚአብሔር መጠበቅ ነው

  • @rozzarozza7760
    @rozzarozza7760 Před 2 lety

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር ምላሽ አለው ለሟች እህታችን ነፍሷን ይማርልን

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 Před 2 lety +1

    🔥🔥🔥አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከዚ ይሰውር ሐና ከካናዳ

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 Před 2 lety +110

    እረ ኡኡኡኡ ሀገሪቱ ላይ ህግ የለም ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለበት የመድፈር ሙከራ ነው ልጅታን ገደላት ልዑል እግዝሃብሄር ይሄን ፍረድ ዝም አትበል አምላኬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kkkchamp7744
      @kkkchamp7744 Před 2 lety

      ነብስ ይማር ለእህታች ለእናትዋ ደግሞ መፅናናትን አምላክ ይስጥልን
      ግን ፖቶሎጂስቱ ውጤት?? ሁለተኛም የሆድ ድርቀቱ ከሌላ በሽታዋች ተያያዥነት ሊኖረው ይችላል መጀመርያ የገባችበት ሆስፒታል መጀመረያ ሀኪሙ አይቶ ወደ ነረስ ለኢነማ ከለከ ፕሮሲጀሩ እየተሰራ ፌንት ካረገች በመቀጠል ኮንሳልት የተደረገ ሀኪም ምን አደረገ ምንስ ዲያጉነስ አደረገ ቱቡ ራፕቸርአድርጎት ይሆን ሀለሉያ ሆስፒታል ሀኪሞች ምን ፋይንዲንግ አገኙ የነዚህ ሁሉ ውጤት ነው ለውሳኔ የሚረዳው የፓቶሎጂስት ውጤት ብቻ አይደለም።
      እኔ ግን violence በዚህ ጉዳይ አልጠረጥርም እየታጠብኩኝ ነው ብላ ከመለሰች ከዛ በኋላ ወድያው ስልክዋ ካልመለሰች ደግሞ ቀን ነው ህክምና ደግሞ ቲም ወርክ ነውና ለድብደባ የምትጋለጥ እይመስለኝም ይልቅ ተገቢው አገዛ አግኝታለች ወይስ አለገኘችም?
      አይዞሽ ከህግ በላይ የሚሆን የለም ትክለኛው ፍትህ ታገኛለሽ ግን ሞት ስላጋጠመ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ትክክል አልነበሩም ማለት አይቻልም እውነታውን ማወቅ ነው። በጣም ያሳዝናል ነገር ግን በተለያየ ምክንያት ሞት ለኛ ስለተፈጠረ እግዚቢሄር ሀዘንሽን ያስረሳሽ!
      የህክምና ባቸሞያዎች በቅንነት ሞያዊ አስተያያታችሁ እንድትለግሱ እማፀናለሁ

  • @user-fd2sc7zt5t
    @user-fd2sc7zt5t Před 2 lety +83

    እረ ሀኪሞች ቃል ስትገቡ በግሩፕ ልደፍሩ ነው ወይስ በህብረት ልታድኑ እኝህ እናት ፍትህ ያስፈልጋቸዋል እረ ፈጣሪ

  • @Mimi77711
    @Mimi77711 Před 2 lety

    በጣም ከባድ ልብን የሚሰብር ሀዘን ነው አይዞሽ የኔ እናት የሰማይ አምላክ ይሄን የተደበቀ እውነት ወደገሀድ ያመጣዋል። እኛም ፍትህ ብለን በሁሉም ሚዲያ እንጮሀለን

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před rokem

    ፍትሕ ለዚሕ ቤተሰብ እግዚሀሕ አብሔር ያጥናሸ

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 Před 2 lety +68

    ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን ያያት ዶክተር የሰይጣን መንፈስ ያለበት ነው ብዙዎችን በዚህ ሁኔታ የገደለ ይሆናል ዶክተሩ ም ሆነ ሆስፒታሉ ለፍርድ ይቅረቡ

    • @zeynebayinga4214
      @zeynebayinga4214 Před 2 lety +1

      እውነት ነው

    • @nardosnarde2295
      @nardosnarde2295 Před 2 lety +5

      ደፍሯቷል ወይም ሊደፍራት ሞክሯል አሰቃይቷታል ማለት ነው

  • @syitda2321
    @syitda2321 Před 2 lety +51

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ። ይህ ነገ በእያንዳንድችን ላይ እንደማይከሰት ምንም ማረጋገጫ የለንም። ለራሳችን ስንል ፍትህን እናስፍን።
    የሴቶች ጉዳይ ሆይ ወዴት?? አለህ።

  • @demenegewo4786
    @demenegewo4786 Před 2 lety

    በጣም ያሳዘናል ነብሷን ፈጣሪ ይማረው. 🙏

  • @epiphanytilahun5936
    @epiphanytilahun5936 Před 2 lety +1

    This is terrible I am so very sorry '' God give you strength ' '

  • @tinsaelessanework1568
    @tinsaelessanework1568 Před 2 lety +39

    በእንዝላል ሀኪሞች ምክንያት የስንት መናገር እንኳን የማይችሉ ህፃናት ህይወት ተበላሸ ፍትህ ለእኝህ እናትና በሀኪም ስህተት ምክንያት ለሚሠቃዩ ህፃናትና ወላጆች😭😭😭😭😭

    • @selamawitjemal8501
      @selamawitjemal8501 Před 2 lety +1

      ምን ፍትህ አለ ብለሽ ነው! የህጻናቱማ አይወራ!

  • @Mesi89
    @Mesi89 Před 2 lety +23

    ምን አይነት ጌዜ ነው የደረስነው ነብስ ይማረ ለእርስዎም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠዎት ኡፍ እውነት በጣም ያሳዝናል 💔

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 2 lety

    መሲዬ የዚህች ልጅ ጉዳይ በጣም ያስጨንቀኛል በእውነት ይህን ቃለመጠይቅ ካየሁ ጊዜ ጀምሮ ከአእምሮዬ ልትወጣ አልቻለችም እኔ ይህን ታሪክ ሰምቼ እንዲህ የሆንኩ እናቷማ ምን ያህል ገዳዮቿ እንዲታወቁ ሕግ ፊት እንዲቀርቡ ትመኝ ትጓጓ ይሆን? ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ!

  • @askaltakele6983
    @askaltakele6983 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያፅናወት😂😂😂

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Před 2 lety +35

    😭😭😭 ፈጣሪዬ እንዴት ያማል የናት እንባ ይፉረዳቸው እማ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ ያፅናናት የልጅሽንም ህይወት ያጠፉትን ፈጣሪ ያጋልጥልሽ

  • @befirdumeseret2995
    @befirdumeseret2995 Před 2 lety +48

    ፍትህ ለዶክተር ህይወት እና በሆስፒታል በሴትነታቸው ምክንያት በግፍ ለሚገደሉ እህቶች ፡፡

  • @aster11jemal35
    @aster11jemal35 Před 2 lety

    እግዝያብሔር ይርዳሽ

  • @helenhenok1247
    @helenhenok1247 Před 2 lety +1

    Eneate Ethiopia weset feteh yelem 😭😭😭😭😭😭😭ufffffff edate yasazenale 😭😭😭

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před 2 lety +67

    እነዚ እርኩሶች እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት ሊደፉሯት ሲታገሏት ይሆናል የበለዘችው ሴጣኖች 😭😭😭

    • @zeynebayinga4214
      @zeynebayinga4214 Před 2 lety +1

      አዎን እኔም እንደሱ አይነት መጥፎ ስሜት ይሰማኛል

    • @chabod239
      @chabod239 Před 2 lety

      በትክክል

  • @azidireart
    @azidireart Před 2 lety +19

    ቢችሉ እናቴ ጥቁር መልበስ ሳይሆን ፍትህ በዶ/ተሮች ለተገደለችው ህይወት ልጄ የሚል ፅሁፍ ያለው ልብስ አሳትመው ዘውትሩ ይልበሱ የሚያይ ሁሉ ይሰማው ይጠይቅ ብቻዎትን ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ያክል ህዝቡ ይወያይበት ይህ የግል ሃሳቤ ነው

  • @user-rd2ym1bo3p
    @user-rd2ym1bo3p Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይስማሽ የኔ እናት

  • @mogesgelay8599
    @mogesgelay8599 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያስችልሽ እህቴ እኔም ታናሽ እህቴ ለወሊድ ሆስፒታል ገብታ በህክምና ስተት ህይቷን አታለች ነገር ግን በወቅቱ በአካባቢው የነበሩ ሰወችና ባለሙያዎች ስለተሰራው ስተት ያወራሉ ጠለቅ ብየ ስጠይቅ ማስረጃ መደበቅ እንጂ ማጋለጥን አይፈልጉም ።
    አሁንም ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ያላችሁ ግለሰቦች ውነታውን በታወጡትና ጥፋተኛው ከስተቱ ቢማር ለሌሎች ሐኪሞችም አስተማሪ ቢሆን እላለሁ