የህፃን ኤሊሺባ ልዩ ደስታ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 10. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 964

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 Před rokem +238

    የልጅን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ተመስገን ፈጣሪኮ👍❤️

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @shamsiyahshamsiyah5899
      @shamsiyahshamsiyah5899 Před rokem

      የኔ ምስክን በዬሱስ ስም አለች 😂😂😂😂

    • @abebahailechere9183
      @abebahailechere9183 Před rokem +2

      ጌታ ይባረክ እግዚአብሄር ትልቅ ነው ጌታ አብልጦ ይባርክሽ

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 Před rokem

      @@abebahailechere9183 💓💓💓

    • @melug1068
      @melug1068 Před rokem

      እጅግ የምትገርም ሴት ደስ ብሎናል

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před rokem +147

    ልጅሽን እዳትሰጪ ምንም አትሆንም የፈጠራት አምላክ ያሳድግልሻል 👏👏👏👏👏👏

    • @sademas
      @sademas Před rokem +3

      Absolutely correct! She is too precious to give her up.

    • @adanech343
      @adanech343 Před rokem

      Betkkl hodsh wust esat endataskmch

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x Před rokem +92

    እማማ ትርፌ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠወት ሜሮን ልጅሽን እንዳትሰጭ ብዙ ኢትዮጵያዊያን ከጎንሽ አሉ ከፈጣሪ በታች አይዞሽ

  • @ematitube3307
    @ematitube3307 Před rokem +21

    የኔ እናት ባለፈዉ 4 ኪሎ አይቼሽ ነበር ጎዳና ልይ ላሉ እናቶች ብር እየሰጠሽ ስታልፊ for real I'm happy for you dear meron 🥰🥰

  • @yigremassefa2325
    @yigremassefa2325 Před rokem +162

    ለተቸገሩና መስራት እየቻሉ በተለያዩ አጋጣሚዎች ወይም ምክንያቶች አንገታቸውን ለደፉ ወገኖቻችን በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ቀናብለው እንደሠው ጠግበው በልተው ተደስተው የሚኖሩበትን በረከትይለግስልን ።

    • @sisaydesta3004
      @sisaydesta3004 Před rokem +3

      መልካም ነግግር ነው thanks

    • @yodit
      @yodit Před rokem +1

      Awo tekekel des yemil andebet new

    • @Powerof7
      @Powerof7 Před rokem +1

      አሜን😢🙏💔

    • @lomilomi9211
      @lomilomi9211 Před rokem

      Ameen Ameen Ameen

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před rokem +1

      አሜን! በብዙ አንቱ ተብለሽ ተምረሸ በሆነ በማይታመን ሁኔት አሽቆልቁለሸ አንገት ደፍቶ ስማይ የተደፋ መስሎ እየተስማኝ መከራን ስላየሁት ለሁሉም እግዚአብሔር ድጋፍ ይሆን ዘንድ እፀልያለሁ።

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Před rokem +65

    ይቺን ልጅ ላስደሰቷት እናት ደስታቸው ሙሉ ይሁን አምላኬ

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 Před rokem +45

    ብቻዋን : ለምታሳድግ : እናት: for single mom ትልቅ : ክብር : አለኘ : ደስ ብሎሽ : ስላየው : እግዚአብሔር: ይመስገን ::

  • @seadaseada5618
    @seadaseada5618 Před rokem +89

    የእናትዮዋ ግልፅነቷ ደስ ሲል የዋህ ነች

  • @meazanuri5331
    @meazanuri5331 Před rokem +28

    እናትየዋ ደስ የምትል ንፁህ. ሴት ናት

  • @abajifarababiya2438
    @abajifarababiya2438 Před rokem +4

    በመጀመርያ ሞተር ለሆናችሁ ሸገር እንፎ ምስጋናዬ ይድረሳቹ ጀግና ናችሁ ምርጥ የሰው ዘር ናችሁ በእውነት ምንም ኖሮኝ ባልረዳትም ለተደረላት መልካም ትብብር አመሰግናለሁ ።

  • @seadamohamed3569
    @seadamohamed3569 Před rokem +9

    የኔ ቆጆ ግልፅ ስለሆነች ነወ እዲህ ሰው የተረባረበላት ገነናም ይቀጥላል ኢሻአላህ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před rokem +60

    The lady who brought her this toy is truly amazing 👏. God bless you madame 💖

  • @lensa3719
    @lensa3719 Před rokem +45

    መሰረታዊ ለውጥ ብናዴርግላት መልካም ነው።ከልጃ ጋር የትኖርበት ቤት።(ቤተዴራጄ መልኩ ገንዘቡ ይሰባሰብና) ኮንድሜነም ብንገዛላት መልካም ነው።እላለው።ይበልጥ ኑሮዋን ያቀልልታል።ሁላችንም የአቅማችንን እናዴርጋለን።

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +92

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ 🙏🥰🙏🇪🇹 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Před rokem +23

    መሲ ዘርሽ ይባርክ በልጆችሽ ተከፍይ የስራሽው ሁሉ ኪዳነምህርት ትባርክልሽ

  • @alemwoin3630
    @alemwoin3630 Před rokem +46

    I am proud of my people who really comes on time for the needy families I can’t find the word to thank you God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +43

    የልጆች የናቶችን ደስታ እንደማየት ትልቅ ነገር የለም የኔ ማር እድግ በልልን ኢትዩጵያዊ ደም ያለበት ሁሉ ወገናችን ነው ።💓💓

  • @tigist8015
    @tigist8015 Před rokem +10

    She is such an honest women, you are absolutely different. May God help you.

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 Před rokem +4

    ሜርንየ በጣም ንጹህ ሴት ነሽ ደስ ብሎናን ድጋሜ ስለጣሽ ለኤልሻዳይ ለነጮች እንዳትሰጫት አደራ ብትራብም ብትጠግብ እንደናት ሚሆን ማንም የለም ስለዚህ አደራ ተይ ይለፍላት ስጪ ሚሉ ኣይሳኑም እና አደራ ልጂሽ ሌላ በርን ዘግተስ ስራ ኣትሂጂ ተከታትሎ ልጅ ሚወስዱ እንዳያጋጥምሽ አደራ በተረፈ ከነ ልጂሽ ዘመናቹ ይባረክ ሌላ ሰርተህ ካላመጣህው ገንዘብ ሲወጣ በጣም ነው ሚጠፋ እና አቅምሽ ቤት ተከራይ ቀይሪ እህቴ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +58

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝብ እኮ ደግ ነው 🙏የልጅቷን ደስታ ማየት እንዴት ደስእንዳለኝ ተመሥገን

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z Před rokem +29

    ሜሮን እንኳን ደስ አለሽ!!! አደራ ልጅሽን እንዳሰጭ አንች ጎበዝ እናት ነሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ በርች❤

  • @goledbekele1718
    @goledbekele1718 Před rokem +33

    መሲ የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልሸ እነ ዚህ እናት አና ልጅ በድጋሚ ለማየት ከመጎጎቴ የተነሳ ዘወትር እየጠበኩ ነበር በጣም ነው ደሰ ያለኝ ታሪኩ ሳልሰሜ ነው ኮመት የፃፈኩ ከደሰታዬ የተነሳ ካለለውጥ እንደማይመጡ እርገጠኛ ነበርኩ ህዝባችን ሩሩ ነው ፈጣራ ይጠብቀው አገራችንን ሰላም ያድርግልን የበፊቷ ኢትዮጺያ ናፈቀችኝ ፈጣሪ በቃ ብሎን ፀሎተኘዋ እርሰ በርሰ የሚደጋገፉ መተዛዘናችንን ፈጣሪ ይመለሰል ሰለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳን

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před rokem +4

    መሲ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አንቺ ተባረኪ ንግግርሽ ሞገስ ስላለዉ ነዉ ሁሉም የሚረባረበዉ በጣም ለዉጥ አላቸዉ ይብዛልሽ።

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +35

    ሰላም መሰረት በዙ ይች ሕፃን ሰትደሰት በማየቴ እኔም በጣም ነው ደሰ ያለኝ የሕፃናት ደሰታን ማየት እንዴት ያሰደሰታል የኔ ቆንጆ ደርቦ ደራርቦ ደሰ ይበልሸ እማማ ትርፌ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎት የእኔ እናት አሜን

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Před rokem +4

    በጣም ደስ የምትይ ግልፅ ቀለል ያልሽ እናት በዛላይ የተማርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Helu460
    @Helu460 Před rokem +10

    ለነዚህ ሚስኪኖች እጃሁን ለዘረጋችሁ እና መርዳት ባትችሉ እንኳን እደኔ በፀሎት ለረዳችሗት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
    #መሲዬም ባንቺ እና በስራ #ባልደረቦችሽ ምክንያት የብዙ ሰው ነፍስ ከ እግዚአበሔር በታች ታድጋችሗል🙌 ያላሰባችሁት በረከት ያጋጥማችሁ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏#መሲዬ አምላክ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +98

    የ ኤልሽባዬን ደስታ ሳየው... እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ... የልጆች ደስታ... ከምንም በላይ...
    ያስደስተኛል... ልጆች ከ እግዚአብሔር.. የሚስጡ በረከቶች.. ናችው... በአለም ለምትገኙ ልጅን
    እምትመኙ.. እመቤቴ ... ትስጣችሁ
    ወልዳችሁ ...ሳሙ 🙏🙏🙏✝️
    ሙስሊም ወገኖቼ አላህ ይስጣችሁ
    ☪️

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Před rokem +5

    ሜሮን በጣም የምትገርም ሴት ነች በእውነት ለምንም የማትደነቅ በራስዋ ኮንፊደንስ ያላት ሴት ስታወራ ብትውል አትጠገብም ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ታስታውቃለች በርቺ እህቴ ልጅሽን ያሣድግልሽ

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před rokem +22

    I cant believe how kind people were thank you to all these kind ppl.

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před rokem +94

    እናትየዋን ወድጃት ልሞት❤ደስስ ስትል ሰዉ የሆነች ሰዉ

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před rokem +6

    መሲ እንዴት እድለኛ ሰው ነሽ የሰውን ደስታ እንድታይ የተመረጥሽ ሰው መርዳት እጅግ ደስ ከሚሉ ነገሮች አንዱ ነው እንዲሁም መመረጥን መታደልን ይጠይቃል!!

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Před rokem +13

    ልጅሽን እንዳሰጭ የፈጠራት አምላክ ጥሎ አይጥላትም አይዞሽ ልጅ ያውም ሴት ከእናቷ መለየት የለባትም

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před rokem +35

    ሜሮንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጌታ እየሱስን በህይወት ዘመንሽ ሁሉ አክብሪው እሱ ኡተጣለን የሚያነሳ አምላክ ነው 🙏🙏🙏

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 Před rokem +3

    ኢትዮጵያውያ ውስጥ ሴት ልጅ የተለየ አመለካከት ካላት ብዙም አትደመጥም ህዝባችን ወግ አጥባአቂ ነው አንቺ ለየት ያልሽ የእውቀት ሰው ነሽ አድናቂሽ ነኝ አይዞሽ መምህርነትሽ ቀጥይ ልጅሽን ኢትዮጵያ ውስጥ አሳድጋት ስታድግ ለኮሌጅ ብትወጣ ይሻላል ለልጆዎች ኢትዮጵያ ይሻላል

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Před rokem +2

    ዋው! መሲ አንቺ ትለያለሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው፡፡ እናት የልጇን ደስታ ከማየት የበለጠ ነገር የለም ፡፡

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 Před rokem +13

    አሁን ይሰማል ይህንን ደስታ ያሳየሽን እናት ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን የደስታ ያርገው

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 Před rokem +20

    ከነ ልጅሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    የስጦታ ትንሽ የለውም ዋናው አሳባቸው
    ነውና ለእናታችንም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @sademas
    @sademas Před rokem +132

    Trust me, don't you ever give your princess to anyone. She belongs to you. When the time comes, she will be granted her US citizenship. Once you gave her, you will lose your parental rights. I wish you all the best.

    • @tiruyetessema1155
      @tiruyetessema1155 Před rokem +3

      100%

    • @tigistsheycha2248
      @tigistsheycha2248 Před rokem +4

      You are 100% right please don't give this beautiful baby they're going to took from you

    • @anteneh41
      @anteneh41 Před rokem +3

      that's what i want to say.

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před rokem +2

      yessssssssssss100,% she belongs to you my sister yessss you will see time will go so fast she will be like other children growup and get success makes you happy finally please please don't listen to any bady if they give you advice to give away your shadow your hope your future garentty 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️🦁💪🏾❤️❤️🇪🇷

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem +1

      You have God given 🙏 beautiful daughter ❤ 💕 ♥ 💖 😍 in any circumstances she would be with out her own mother's love 💘 ❤ 💕 poor or not no way you are living with out her mother and daughter are inseparable even if you are going to be a beggar on the street don't you ever give up your daughter is your diamond if you do you will be regretted she will never get mother's 💘 😻 💜 💛 💚 🧡 keep up your good work God bless 🙏 every one

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před rokem +13

    እንካን ደስ ያለሽ እህታችን እግዚኣብሄር መልካም ነው 🙏🏻

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮች ወደ መስተካከል ከመጡ ከሁሉ ግን አደራ የምልሽ በዚህ ዘመን ሰው ክፉ ሆኗልና ከምንም ነገር በላይ ልጅሽ ከፍተኛ ጥበቃ ያስፈልጋታል አደራ አደራ 💕🙏💕

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před rokem +8

    ተመሰገን ትደግልሸ 🙏🙏🙏😘😘😘የኢትዩጵያ ሃብታም ትሁንልሸ እህታችን 💚💛❤

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před rokem +17

    አላህ ያስደስታችሁ ስጥታችሁ የሰው ደስታ የሚያስድስታቹህ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před rokem +18

    መሲ ድምፅ የለውም እናትናልክጅ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +45

    እንኳን ደስ አላቹሁ ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ💚💛❤️ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almazyetbrkahiwetyehunlheu332

    መሲዬ የኔ ብሩክ ፈጣረ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልን ።

  • @Usereri8287
    @Usereri8287 Před rokem +13

    i love meron , her confidence , she is free

  • @medinaali274
    @medinaali274 Před rokem +10

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የልጅን ደስታ ማየት በጣም ነው የሚያስደስተው ውድ ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹ኤርትራውያን 🇪🇷🇪🇷እግዛብሄህር ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ደስ ስላላቸው ደስ ብሎናል ጌታ ብሩን ይውስድ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Před rokem +6

    እደዉ ልጅሸን እዳሰጭ በኋላ የግር እሳት ነወ የሚሁንብሸ ተቸግረሸ አሳድገሻታል አሁንም ብትቸገሬ ነወ የሚሻለወ

  • @meserettessema9509
    @meserettessema9509 Před rokem +4

    እንኳን ደስስስ አለሽ ሜሮን እንቺ እኮ ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ እንዲህ ብለሽ ልጅሽን ከጅሽ እንዳታወጪ የጥንካሬሽ መጀመሪያ ልጅሽ ናት ሊረዱሽ ለሚፈልጉ ሁሉ በተናጠል ሳይሆን ከነልጅሽ ይርዱሽ ደሞም የምታመልክው አምላክ ይርዳሽ ይረዳሻል ሁሉም ኢትዮጵያውያን ከጎንሽ ነን አይዞሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Před rokem +5

    የኔ እናት አይዞሽ ያመንሽው ጌታ ብዙዎችን ከፈተና አውጥቶዋል እኔ ምስክር ነኘ አይዞሽ ውዴ ❤👈

  • @user-ft5zr1tk1p
    @user-ft5zr1tk1p Před rokem +14

    ወኔ ድምፅ የለውም እኔ ጋር የኔ ማር ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁን

  • @ruthmekonen8057
    @ruthmekonen8057 Před rokem +3

    እልልልልልልል ሰጭዎችንም በማያልቅ በረከት ይባረኩ አንቺም የሸገር ኢፎ ሚዲያ እየሰራሽ ያለሸው ስራ እግዚአብሔር የሚወደው ስራ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን የእርሱ ቀየተዋበ ነው በፈቀደው ጊዜ ቤትሽን አንኮኩቷል ስሙ ይባረክ የኔ አባት ሰጪ እጆች እግዚአብሔር ያለምልማችው ተባረኩ መሲ እድሜሽን እንደ ማሳላ ያርዝነው❤

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d Před rokem +12

    ኤልሻባ የኢቲዮጲያዊ ዜግነቷ ይበልጥባታል የምትሉ በላይክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +6

    መሲ የኔ ቆንጆ ዘርሽ ይባረክ ይህች እናት ጥንካሬዋ በጣም የሚገርም ነው የረዷትም ፈጣሪ ይስጣቸው፣ ሽፍታ የብዙ ነገር ምልክት ነውና የሕፃናት ሐኪም ቶሎ አሳያት።

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 Před rokem +5

    I wish both of them join the same school so that Meron’s life is easier.

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před rokem +3

    ማሻ አላህ ሁሌም ደስ ይበልሽ በደስታ እደጊ አናትዩዋ ደግሞ ደስ የምትል ቀለል ያለች ቆንጂየ እናት ናት

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před rokem +8

    መሲዬ -ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የማመሰግነው እንቺን ነው ከህዝቡ መርዳታቸውን ፍጥነቱ ያስገርመኛል እግዚአብሔር ይስጣሽ ::የልጅን ደስታን ማየት የመስለ ነገር የለም🎉

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před rokem +12

    መሲዬ እውነት ምስጋናውን ሁሉ አንች ውሰጂ እግዜአብሄር ውለታሽን በልጆችሽ ይክፈልሽ።
    በጭራሽ ልጅሽን እንዳትሰጭ እኛም እዚህ ሀገር ሁሉ ነገር ፈተና ነው የሆነብን ሀገር ቤት ሆነን እንደምናስበው አይደለም በተለይ ልጅ ለማሳደግ ከባድ ነው ከአንችው ጋ ጥሬ ቆርጥማ ብታድግ ይሻላል።

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před rokem +6

    ለረዳችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሀብታችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን

  • @amengetaneh5587
    @amengetaneh5587 Před rokem +13

    She is so honest! Amazing god is good 🙌 thanks to God for all those things !🙏🏻 🙌 ❤️

  • @zerthunmekonnen4216
    @zerthunmekonnen4216 Před rokem

    መሲዬ እኔ በጣም ነው የማደንቅሽና የምወድሽ በሰዎች ችግር አዝነሽ አልቅሰሽ ለተቸገሩ ሰዎች መፍትሔ ፈጥረሽ ሲደሰቱና ሲስቁ ተደስተሽ ትስቂያለሽ ለሰዎች ቆመሽ መፍትሔ እንደምታገኝላቸው አምላክ ላንቺ ሁሌም ይቁምልሽ አሜን።

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 Před rokem +6

    I like her confidence relly waw she is so amazing

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ደግ ሰዎችን ለመድሃኒትነት ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን የሰጡ ሁሉ በእጥፍ ይባረኩ።

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 Před rokem +4

    በጣም ደስ ይላል ኤልሺባ እድለኝ ነች እናትየው ደሞ በጣም ተንካራ ሴት ነች አይዞሽ ጌታ ላይ ታመኝ

  • @hannagetaneh7759
    @hannagetaneh7759 Před rokem +7

    እናትየው ግን የልቧን አውጥታ መናገር አልቻለችም እንጂ በጣም ተደስታለች እንኳን ደስአለሽ ልጅሽም ትደግልሽ ከቻልሽ ደግሞ ባገኘሽው ገንዘብ የሆነስራ ፈጥረሽ ለመስራት ሞክሪ ጥሩ ጭንቅላት አለሽ ከጠነከርሽ ታሪክ ይቀየራል በርቺ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es Před rokem +2

    የኔናት ስታሳዝን አጀቴን በላችን ፈጣሪ ኑሮችሁን ሁሉ ፈጣሪ ያሳምርላችሁ እናትና ልጁ የዋህናት ሜሮን በፈጣሪ ስም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mehritlove5066
    @mehritlove5066 Před rokem +3

    ጌታ አምኖ ያፍረ የካሳረ የለም እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +23

    እንኳን ደህና መጣቹ በፈጣሪ ልጅሽን እንዳሰጪ እንደምንም እራስሽ አሳድጊ ሁሉም ያልፋል ልጅሽም ፈጣሪ ያሳድጋት ለቁምነገር ያብቃልሽ መሲዬ የኔ መልካም አቺም ኑሪልን 😍😍😍

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před rokem +2

    በጣም ግልጥና ነጻ የሆነች እናት ናት።ደስ ይላል።

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před rokem +2

    የኔ እናት ልጅሽ እግዚአብሔር ያሳግልሽ 🙏እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰዎች እግዚአብሔር አምላኬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን መሰዬ አችይ ቅን ደሰታ ሰጪ በርልኝ!!!!🙏❤️

  • @akelem9149
    @akelem9149 Před rokem +8

    what ever it is dont give this intelligent & smart Ethiopian kid please,have realy an amazing beautiful daughter!!! she is your gift of God!!! i think this time abroad is not a good advice she need her mother love!!!!
    i can see you are so kind,honest & have a good knowledge so please use your energy to help ur country, Ethiopia needs you!!!! Hope you will get one day that chance & to have happy life both of you!!! God Bless you & your kid💚💛❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +4

    እኔ የአንቺን ደስታ ሳይ እጅግ በጣም በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የተማረ ሀይል በኢትዮጵያ ወድቆ ማየት ያስከፋል እውነት እሷ እንዲህ ደስ ብሎአት ማየት እራሱ ደስ ይላል ይሄን ላደረጋችሁ ሁሉ ደስታችሁ ለዘልአለም ይሁን ኤደን ማጣትንም ማግኘትንም ቀለል ባለ መልኩ ነው የምትገልፀው ብቻ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +6

    ለሁሉም ስዎች እግዚአብሔር ይስጣቸው ይቺን ጎበዝ ሴት የስራ እድል ስጥቶ ትልቅ ማድረግ ይቻላል እንኳን ደስ አላት መሲዬ ተባረኪ🙏🏾❤

  • @alemabera658
    @alemabera658 Před rokem +5

    ናዝሬት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ነው በጣም ምርጥ ትምህርት ቤት ነው ልጆቼ እዛ ነው የተማሩት

  • @user-dl6yx5xn5u
    @user-dl6yx5xn5u Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ሰጭዎችም እግዚአብሔር የማያልቀውን ጸጋ ያድላችሁ።

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Před rokem +17

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ ሲያሳዝኑ እናትና ልጅ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před rokem +2

    የሸገር ምድያ እህታችን ብሩክ ነሽ ዘመንሽ ይባርክ 🙏🏻

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před rokem +1

    የጌታን ስም ጠርቶ ያፈረ የለምና ስለአንቺና ስለልጅሽ አምላካችንን ባረኩት ለዘለዓለም ስሙ ይባረክ!!!!!!!በርቺ ልጄ የወደቁትን የሚያነሣ የሣቱትን የሚመልስ አምላክ እጅ ላይ ነሽ።ይህንን መዝሙር ጋበዝኩሽ
    ሰው አይሆንም ብሎ ሰው አረገኝ ጌታ
    ወገን የለው ብሎ ወገን ሆነኝ ጌታእያለ የሚዘምረውን።አምላካችን የታመነ ነውና አጥብቀሽ ቅረቢው ደግሞም ፀልይ ተስፋ ቆርጠውብሽ ለገፉሽ ወንድምና እህቶችሽ ሌሎችም ቢኾኑ ምህረት አድርጊ።አንቺ ብዙ ምሕረት ተቀብለሻልና!

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Před rokem +14

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ታላቅ ነው የዋ ሰው ናት አሁንም ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ

  • @user-cx1gz6ci7r
    @user-cx1gz6ci7r Před rokem +6

    የኔ ጣፍጭጭጭጭ እንዴት ደስ እንደምትል እግዚአብሔር ያሣድግሽ

  • @aminatmohammed4124
    @aminatmohammed4124 Před rokem +1

    መሰረት በዙ እጅግ በጣም በጣም መልካም ሴት። ሳላዉቅሽ ወደደኩሽ........።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +6

    መወለድ ቆንቆ ነው!ስው መሆን ስውን, እንሳትን, እንድናስብ እንጂ እንድንፈርጂ አይደለም, መተዛዘን የእግዚያብሔር በረከት ነት ነው ስለዚህሕ ኢትዮጵያንነታችን የጥንቱ በትንሹ እንኮን መተዛዘን, መተሳስብ ነው ሌላው ከዛ በሆላ ይቀጥላል!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @Yusra-MD
    @Yusra-MD Před rokem +5

    አይዞሽ እናት በተቻለን አቅም እንረዳሻለን ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያውያን በየቦታው አሉ አንድ ልጅ ማሳደግ አያቅተንም ልጅሽን በጭራሽ እንዳትሰጭ ። አንች የተማርሽ ሰው ነሽ በተጨማሪም አቅም እንዳለሽ ታስታውቅያለሽ በርትተሽ ስራሽን ቀጥይ ያቋረጥሽውንም ማስተርስ ስፓንሰር ፈልገሽ ቀጥይ...
    በተጨማሪም ከቤተሰቦችሽ ጋር ለመጠጋት ሞክሪ ቤተሰብ ምንም ቢሆንም አይጨክንብሽም ተጣልታቹም ከሆነ ይቅር ብለሽ ታረቂ ። ቤተሰብ በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ ልጅ ሲኖርሽ።
    "Blood is thicker than water"
    Good luck!

    • @bentkamil9036
      @bentkamil9036 Před rokem

      You are right 👍🏽💖

    • @bentkamil9036
      @bentkamil9036 Před rokem

      Absolutely that's what i thought 👍🏽

    • @imanyasin3327
      @imanyasin3327 Před rokem

      "Blood is thicker than water" እውነት ብለሻል
      በተጨማሪም ከዚ በኋላ ጠንክራ መስራትና ለመለወጥ መጣር አለባት ። I really liked her confidence 💕

    • @LK-vo7je
      @LK-vo7je Před rokem

      እውነት ነው

    • @tnbitbekalu400
      @tnbitbekalu400 Před rokem

      እውነት ነው ደሞ ብዙ ናቸው ቢገናኙ ጥሩ ነው።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +13

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ ሲደሰት እንደማየት ሌላ ምን አለ ለረዳችሁ በሙሉ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችው በወጣ ይተካ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ መሲዬ በእውነት ዘመንሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ

  • @etaferahuhailu534
    @etaferahuhailu534 Před rokem +2

    ይስጥሽ ውይ ልጅትዋ ደስታ መስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የሰጣቹ በሙሉ በውጭም በአገር ውስጥ ያላቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣቹ ክፋ ማጣት በቤታቹ አይግባ እግዚአብሔር ከሚታየውም ከማይታየውም አደጋ ይጠብቃቹ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
    አገራችንን
    ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን በዓለም ሁሉ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @wasihunmuluken4232
    @wasihunmuluken4232 Před rokem +2

    መሴ እግዚአብሔር ይባርክሽ የስንቱን እንባ ወደ ደስታ ቀየርሽ የስንቱን ልጆች እንባ አበሽ የመኖር ተስፋቸውን አስቀጠልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሚጣዬ ደስ ሲል የእኔ ውድ እድግ በይ በእውነት ልጅሽን አትስጭ❤❤

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Před rokem +3

    መሲ እግዚአብሔር ይሰጥሽ በአንቺ ምክናያት ነው ሳቃቸው የተመለሰው እና ልትመሰገኝ ይገባሻል መቼም ይሁን መቼም እግዚአብሔር ፍጥሩን አይረሳም እና አንቺ መሰላል ሆነሽል ዕድለኛ ነሽ እነ ሜሮን እንኳን ደሰ አላቹሁ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽንም ያሳደግልሽ !!!

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 Před rokem +3

    መሲዬ መልካም ልባሟ ትሁቷ ቅን ሴት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ለተጨነቁት ትልቅ ድምፅ ሆነሻል ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @gonderc885
    @gonderc885 Před rokem +10

    Don’t give your Daughter for anybody no matter what you are important for her I am a mother love very important for kids🙏

  • @timar4198
    @timar4198 Před rokem +3

    ዉይ የኔ ቆንጆ ይህን የመሰለ ፈገ ግታ በችግር ምክንያት ተደብቆ ነበር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ🙏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +3

    የእኔ ልጅ! በጣም እወድሻለሁ!! አንቺ ግን ህይወትሽን ማስተካከል አለብሽ፣ የጤናማ ሰው ህይወት መኖር መጀመር አለብሽ፣ በተጨማሪም የእግዚአብሔርን ቃል ማጥናትና ጥሩ የክርስቲያን ህይወት ልትኖሪ ይገባሻል እላለሁ፣ እማማ ነኝ፣ ተባረኪ።

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d Před rokem +2

    መሢዬ የኔ ልዩ የተለያዩ ቤተሠቦቺን ለማገናኘት የተቸገሩ ወገኖቺን እርዳታ እንዳገኙ ሠበብ ነሽ በረካ አላሕ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሠቦቺሽ የኔ መልካም ኢቲዮጲያ ሰላምሽ ይመለስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @etaferahuabebegebru1580
    @etaferahuabebegebru1580 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ነው የሚለው፡፡ መሲ አንቺንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ፡፡ የኤሊሺባ እና የእናቶአ ደስታ በጣም ልብ የሚነካ ነው፡፡ እናትየው ኮንፊደንሶ በጣም ነው ደስ የሚለው እውነተኛ እና ግልፅ እንደሆነች እንዲሁ ታስታውቃለች እግዚአብሔር አምላክ ይርዳታ ደግሞ አቅም እንዳላት በጣም በጣም ታስታውቃለች፡፡ከእመቤቴ ማርያም ረድታት ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ለረዷት በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በወጣው ይተካላቸው ፡፡

  • @hannakidane6918
    @hannakidane6918 Před rokem +7

    She is just a lovely and amazing women💕 bless your heart🙏🏽

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 Před rokem +7

    ልጅ ሲደሰት ማየት በጣም ደስ ይላል 🥰 የእናትየው ግልጽነት ልዩ ነው just wow😍

  • @godislove1776
    @godislove1776 Před rokem +5

    ሜሮን እንኳን ደስ አለሽ ። ስራሽን ስሪ። ልጅቷን የምታስቀምጪበትን ሁኔታ ማመቻቸት አለብሽ።

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 Před rokem +5

    የድንግል ልጅ የደሀ አባት ክበር ተመሥገን
    ለመሥዬም ሞገስ ሁናት 🙏

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 Před rokem +6

    👉መሲ፣ ይህ ሁሉ በአንች ነው ይህ ሁሉና፣ እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏 የወለድሻቸውም ይባረኩ🙏አሜን/3
    👉መሲዬ፣ ዛሬ ባልታመነ ጊዜ ልጇን ለሰራተኛና ለጎረቤት አምና ትታ እንዳትሄድ።
    👉የፈለገ ስራ ይቅር፣ ጥሩ አካባቢ ተከራይታ ኪዮስክ ነገር ከፍታ ልጇን እራሷ ታስገባት ታስወጣት።
    👉ስንት ችግርና መከራ ያየችባትን ልጇን በደንብ ትያዝ። የዋህ ናትና እንዳትታለል ንገሪያት።