መሪር ሀዘን ነው! ፍቅረኛዋ ሳኒታይዘር በማርከፍከፍ አቃጥሎ በስለት ወግቶ ህይወቷ ያለፈው ወጣት !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 01. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 2K

  • @meskitube16
    @meskitube16 Před 2 lety +295

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሰው ልጅ ጭካኔ ነብሷን ይማረው ለቤተሰብ መፅናናት ይስጥልን ደና ህግ ደና ፍርድ ደና ፍትህ የለም ምን ያረጋል አልቅሶ ቁጭ ነው እኛ ሀገር!!!!

    • @user-pd3ot9tb4u
      @user-pd3ot9tb4u Před 2 lety +4

      እማ አንቺ አትይ. እዲህ ያለ ነገር. እረፍት አድሪጊ

    • @yedingil
      @yedingil Před 2 lety +4

      Meskiyeee ላገኝሽ እፈልጋለሁ በምን ኮንታክት ላድርግሽ pls♥️🙏

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 Před 2 lety +1

      @@user-pd3ot9tb4u በጣም ልክ ነሽ ምክኒያቱም ለረጅም ጊዜ በጭንቀት ስለተሰቃየሽ

    • @amleworkketema5211
      @amleworkketema5211 Před 2 lety +1

      Amennn nefes yemare

    • @farialain3366
      @farialain3366 Před 2 lety +2

      አር ያማል ፍርድ የሌለበት አገር

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 2 lety +152

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ላይ የገባው ክፉ መንፈስ አስወግድልን
    የክፋት ጥግ ደረሰን ነፍስ ይማር

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před 2 lety +5

    በጣም የሚያሳዝንነው እግዚአብሔር ነፋሷን ይማራት እናንተም እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏🏽

  • @shibreaweke3662
    @shibreaweke3662 Před 2 lety +8

    በጣም ያማል እህታችንን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ!!😭😭😭😭😭

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +167

    በጣም ያዘንኩት ቤተሠቦችዎ እግዚሐብሔር ያጵናችሁ ውይ እህቴ ከልቤ አዝኛለሁ ነፍሰን በገነት ያኑረው የሴትን ልጅ ህይወት የምቀጥፉ ወንዶች ምድሩንም ሠማዪን ሲኦል ያረግባቸው

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 Před 2 lety +3

      ፍጣራይፀናቹወይጉድየሰውሒውትእንደቀልድ

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 2 lety +6

      እግዚኣብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ በጣምያሳዝናል

    • @umeemran2193
      @umeemran2193 Před 2 lety +1

      Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-de9hw9ob7i
      @user-de9hw9ob7i Před 2 lety +1

      አሜን ያድርግባቸው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 2 lety +1

      አሚን ደክማ ደክማ በጣም ታሳዝናለች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +174

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን በአይናችን አታሳየን
    🙏🏿🙏🏿😭😭😭😢😢😢እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭

    • @hggff9535
      @hggff9535 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን
      ይከብዳል በሥቱ ልባችን ተስበር በስመአም

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 Před 2 lety +2

      አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን በአይናችን አታሳየን። አቤቱ ይቅር በለን

    • @mihrethailu4754
      @mihrethailu4754 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😡

    • @saadahsaid1633
      @saadahsaid1633 Před 2 lety

      አቤቱ፣ፈጣሪሆይ፣እንድህ፣አይት፣ጨካኝም፣ሰው፣አለ።ነፉስ፣ይማር፣ለቤተሰቦቻም፣መጥናናት፣ይስጣቸው

  • @belayneshkassaye4702
    @belayneshkassaye4702 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ። ነፋስሽን በገነት ያኑረው። ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጠው።

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 Před 2 lety +13

    በጣም ያሳዝናል እንባዬ ፈሰስ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😢😢😢😢የኔ እህት ነብስሸን በገነት ያኖራት !!!
    እግዚአብሔር ይፈረዳል ፍትህ ለሰበለ ንጉሴ እግዚአብሔር ለቤተሰባቸው ፅናት ይሰጣቸው !!!

  • @tikgetahun3132
    @tikgetahun3132 Před 2 lety +57

    ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥ
    እህቴ ነፍስሽን በገነት ያኑረው።
    መቼም ፍርዱን ከፈጣሪ እንጂ ከመንግስት አይጠበቅም ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህጉ ገዳዮችን የሚያበረታታ እንጂ በገዳዮች ላይ ትክክለኛ ፍትህ ሲሰጥ አላየንም

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před 2 lety +110

    አቤቱ በምህረትህ አስበን!
    😭😭😭
    የሠማይ አምላክ ፍርዱን ይስጥ!
    የኔ እህት ነፍስሽ በመላዕክት እቅፍ ትረፍ ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣችሁ።
    🙏🙏🙏

  • @user-gm3mo8lk8y
    @user-gm3mo8lk8y Před 2 lety +8

    😭😭😭እግዚያብሔር ነፍሷን ያሳርፍ😭😭😭
    ለቤተሰቦቿም ፍፁም መፅናናትን አምላክ ያድል።

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 Před 2 lety +14

    ጌታሆይ ነፍሳን በአፀደገነት ይንራት ።ለቤተሰቦቼ መፅናናትን እመኛ ለሁ። ፍት ፍት ፍት ለሰብለ።እባካችሁ የሚመለከተው አካል።😭😭😭😭😭

  • @alemkebede5898
    @alemkebede5898 Před 2 lety +95

    ነፍስ ይማር!!!እባካችሁን ሴት ልጆች ከማግባታችሁ በፊት ጓደኛችሁን አጥኑ ለቤተሰብ ወይም ለቅርብ ሰው አማክሩ አስተዋውቁ

    • @hfhjgfyfhjf7328
      @hfhjgfyfhjf7328 Před 2 lety +8

      በእርግጥ ትክክል ነህ አሁን ጊዜ ላይ ግን ሰውን ቀብሮ ብቻ ነው ማንነቱንም ሆነ ታማኝነቱን ማወቅ የሚቻለው በጣም መልካም የሆኑ ወንዶች ሚስታቸውን የገደሉ አሉ እናም ይህ የሰይጣን ስራ ነው ሁሌም ቢሆን በተቻለን መንገድ ፃለት ማድረግ ነው እኛን የሚያተርፈን ሌላው ሁሉ ምንም ጥቅም የለው የሰው ልጅ ተቀያያሪ ነው

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety +1

      በትክክል

    • @emantube129
      @emantube129 Před 2 lety +1

      የጀነት ያርጋት 😭😭 የአላህ አሁንስ የሚታመን ጠፋ የኔም ወደሀገር እንደገባሁ ለህግ ነው የማሳዉቀዉ ገድየ በሳት አቃጥልሻለሁ እያለ ይፎክራል ብር አልክም ብየ ወይ ጉድ

  • @selamgetnet4892
    @selamgetnet4892 Před 2 lety +50

    ያማል እጅግ ውስጥ ይሰብራል, ለሱም እሳት በቁሙ ይዘዝበት, ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ:: ይችን የመሰለች ለሀገር ለቤተሰብ ዋርካ የሆነች ልጅ ማጣት ከባድ ነው:: በአሁኑ ጊዜ የተማሩ ሴት እህቶቻችን በጭካኔ ሲገደሉ ማየት እየተለመደ መጥቷል, እረ ወዴት እየሄድን ነው? ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ መፅናናትን ይላክ, እህት አለም ነብስሽ በደጋጎች ጎን ትረፍ💔💔

  • @IiyaGBerhe
    @IiyaGBerhe Před 2 lety +12

    እታችንን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቿም ጽናቱን ይስጣቹ 🙏ነገር ግን አንድ አሮጌ ፎቅ በቢልዮን ወጪ ከማሳደሰ ይልቅ አንድ የረባ ሆስፒታል ቢሰራ የብዙ ሰው ሕይወትን ማዳን ይቻል ነበር ። እንዴት ሰው ኮሪደር ላይ ይተኛል የሚመለከተው የባለሥልጣን ሊያስብበት ግድ ይላል።

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ከንደዚህ ያለ ክፉ ጨካኝ አረመኔ ሰው ይሰውረን። እህቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před 2 lety +71

    አች የክርስቶስ ሙሽራ ነፍስሽን ይማረው😭😭😭 እንዴት ታሳዝናለች ደክማ ደክማ በማረፊዋ ነጠቃት ሂወቷን ነፍስሽን ባፀደገነት ያኑረው ይሄ አውሬ አይማረው ክርስቶስ ፅናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ😭😭😭😭

    • @gsg9250
      @gsg9250 Před 2 lety

      አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን ማርን ይቅር በለን

    • @zhramolla3441
      @zhramolla3441 Před 2 lety +1

      የክርስቶስ ሙሽራ አትበሉ ።አስተውሉ ስትፅፉ የክርስቶስ ሙሽራ ሊባል እሚችለው ለእግዚአብሄር ብሎ የተዋጋ ነው የዚህን አለም ሂወት ጥሎ ለእግዚአብሄር ለሰማያዊ ቤት ነፍሱን የሰጠ ነው የእግዚአብሄር ሙሽራ ሊባል እሚችለው

    • @zhramolla3441
      @zhramolla3441 Před 2 lety

      እህታችን የሞተችው ፍቅረኛ ብላ ባመነችው ሰው ነው ።እጅ እግዚአብሄርን ብላ እደ ቅዱሳን እናቶቻችን በንፅህና አይደለም የሞተችው አስተውላችሁ ፃፉ ።

    • @zhramolla3441
      @zhramolla3441 Před 2 lety

      ቤተሰብ ያላወቀዉ ፍቅረኛ መያዝ ከዚህ ተማሩ ትዳር ቤተሰብ ያላወቀው ካልሆነ ይቅርባችሁ ከዚህ ተማሩ ።በክርስትና ሀይማኖት ሀፃት ነው ።ያለ ትዳር ቤተሰብ ያላወቀው ፍቅረኛ መያዝ ያለ ትዳር ወድ ጋር መገናኝት ክልክል ነው ሀፃት ነው

    • @zhramolla3441
      @zhramolla3441 Před 2 lety

      ይች እህታችን ከቤተሰብ ወጥታ ለብቻዋ ተከራይታ ነው ።ትዳር አልጀመረችም እያሉ ነው ።እህቶቸ እንማር እግዚአብሄር ባልፈቀደልን መገድ እምንሄደው ቡዙወቻችን ነን። በስርአቱ አግብተን ትዳር ብንይዝ ።እግዚአብሄር በፈቀደልን መልኩ ይሻል ይመስለኛን ።ለቤተሰብ ህመም ነው አሁን የዚች እህታችን

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 Před 2 lety +242

    ከደዚህ አይነት ክፉ ሰዉ አንተ ሰዉረን ጌታ ሆይ 😭😭😭

  • @user-de6kr7eq3w
    @user-de6kr7eq3w Před 2 lety +1

    በጣም ያማል ውላሂ አገራችን ላይ ያለው የሴትና የህፅናት ነገር

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 Před 2 lety +3

    ወገኖቼ እግዚሐብሄር ያፅናችሁ ፍርዱን አፈጣሪ እጠብቃለን።

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 Před 2 lety +39

    የኔ ምስኪን እናቴ እንዳታየኝ አለች እእእእእ ህህህህ😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍሽ የኔ ቆንጆ

  • @bethlehemgemechu3641
    @bethlehemgemechu3641 Před 2 lety +43

    ሴቶችዬ take a lesson!Do not tolerate physical violence!ምልክት ስታዩ kick them out of your life!

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 Před 2 lety

    የሆነ ነገር አድርጓባት ነው!!! ክፉ ነው። ነብስሽን በገነት ያኑረው።

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር የጽናችሁበጣም በጣም ያሳዝናል መቼም ሰው አይቀመስ ምን ይደረግ በሬ ከአራጁ ይውላል የላሰበችውን በወጣትነቱዋ እንዲህ የቀጠፋት መቼም ያገራችን ፍርድ የለም እግዚአብሔር ይፍርድበት እናንተ በርቱ ወላጆቻችሁን አጽናኑዋቸው ።

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před 2 lety +48

    አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናችሁ እሷንም ነፍሷን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፋት ያሳዝናል

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 lety +22

    እንደው የኛ ሀገር አንድን ህግ ማፅደቅ ግድ ይለዋል የገደለ ይገደል የሚል ህግ ይውጣ ያረቢ ይሄ ሁሉ ሰው በለቅሶ አይቅር እንባው ይታበስ በደህና ፍርድ

  • @yergalemmesfin3555
    @yergalemmesfin3555 Před 2 lety +4

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ::: በጣም ያሳዝናል:: ነፍሷን በገነት ያኑር::

  • @letariktube960
    @letariktube960 Před 2 lety +3

    አቤቱ በምህረትህ አስበን😓😢እግዚኦ እንደት ያሳዝናል እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክላችሁ ለሶም ነፍስ ይማርልን በቸር ያቁምልንምን አይነት ጭካኔ ነው😓😢😓😢

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 2 lety +77

    አፈር ይብላ አሁን እስር ቤት ቁጭ ብሎ በመንግስት ይቀለባል ኸረ ፍትህ ለእቶቻችን 😭😭💔💔

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 Před 2 lety +34

    ምን ዎጋ አለው ህግ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ታስሩ ይፈታል ለትንሽ ግዜ ማስተማርያ እንዴሁን እንደት እንደሜያቃጥል እጁን ወይም እግሩን አቃጥሎ ማሳየት ነበር ማስተማርያ ቅጣት ካልተቀጣ ነገም ይቀጥላል እግዚአብሔር ያፅናችው ምን ይደረጋል 😭😭😭

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 Před 2 lety +4

    እግዚኦ ማሃረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦቿ ዘመድ ወዳጆቿ እግዚአብሔር መጽናናቱን ያድላችሁ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 2 lety +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተው ሰውረን አፈሩን ያቅልልሽ ለመላ ቤተሰብ ሁሉ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 2 lety +14

    ያረብ አደራህን ከእንደዚህ አይነቱ
    አውሬ ጠብቀን ለቤተሰቦቿ መፅናናትን
    ይስጣቸው

  • @fkrtech
    @fkrtech Před 2 lety +86

    ከቤተሰብ ተደብቆ ፍቅር ይቅርባችሁ ወገኖቸ

  • @shegak5217
    @shegak5217 Před 2 lety +1

    የኔ እህት ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን። ለቤተሰቦቿም መጽናናትን ያድልልን።

  • @ajabeethiopya4791
    @ajabeethiopya4791 Před 2 lety +6

    ዘግናኝ አደጋ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለብተሰቦቿ መፅናናቱ ይስጥ 😭😭😭😭😭

    • @rose7595
      @rose7595 Před 2 lety

      Adega adelem yechekane gedeya nw.

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 2 lety +41

    አቤት እንዴት ያሣዝናል እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ አሟሟቴን አሳምርልኝ ነው

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před 2 lety +42

    ካልሆነ ሰው ጋር እንደ ቀልድ ይጀመርና ማቆም እንደ መጀመር ቀላል አይሆንም ::
    ምላሱን አጣፍጦ ቀርቧት ይሆናል ::
    የሷንም የቤተሰቧንም ህልም አጨለመ
    ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ያድልልን
    Rest In Peace

  • @kaltubeofficial5444
    @kaltubeofficial5444 Před 2 lety

    እጅግ ያማል ያካባቢውን ስው እናመስግናለን ።ህዝብ እንዲ ሲተባበር ደስ ይላል ።ለቤተስብ የግር እሳት ውይ ውይ ላገርም ለቤተስብም ነው ያጎደለችው።እባካቹ ሴቶች ለቤተስብ ፀፀት እንሁን አብረን ምንሆነውን ስው እንምረጥ መቼም ከዚህ በፊት
    ጥሩ ስው ቢሆን እንዲ ባልሆነ።ቤተስብም ልጆቻቹ ከማን ጋር እንደሚሆኑ ተከታተሉ።ነብስ ይማር።

    • @saraeshetu1246
      @saraeshetu1246 Před 2 lety

      በጣም ያማል ፈጣሪ ለቤተሰቦቻ ጽናቱን ይስጣቸው

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety +7

    ለሟች እህታችን ነፋስ ይማር😭😭😭😭😭
    ለመላዉ ቤተሠቦቿና ወዳጂ ዘመዶቿ እግዛብሄር ያፅናችሁ
    የዘንዲሮ ነገር አይነገር ፈጣሪየ ሆይ አንተ ዲረስልን ከእንደዚሁ አይነት ከመጥፎ ነገር ሁሉ ሠዉረን 🙏🙏😭💔😭😭

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 Před 2 lety +35

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያዘዝናል እህታችን ነፍሰ ይማር ለቤተሰቦቸም መፅናናት ይስጥልን 😭😭😭😭😭

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 Před 2 lety +40

    ህግስ የለም እግዚአብሔር ፍትህ ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል በየጊዜዉ የምሰማዉ ነገር ልባችን ቆሰለ ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg Před 2 lety

    አ ላህ ይረሀም አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ያረቢ ከደዚህ አይነት ፋጡር አተ በእዝነትክ ጠብቀን በጣም ያአማል

  • @meseretasefa4376
    @meseretasefa4376 Před 2 lety

    አሏህ ያንሳው የተረገመ ሰው ነው አጋጣሚየን አስተካክልልኝ ነው ቤተሰቦችዋን ጎዳ አሏህ ይፍረድበት

  • @alewuyaabdella2132
    @alewuyaabdella2132 Před 2 lety +15

    አላህ ለናትና ለአባትዋ ለመላው ቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይስጣቸው አረፍርድ የማያዛባው የአለማት ጌታ ፍርዱን ይስጠን

  • @etiomgou4349
    @etiomgou4349 Před 2 lety +13

    በመጀመሪያ አላህ ያፅናቹ በመቀጠል በእህቶችዋና በወንድሞቻ አዝናለሁ የት ነሽ ለምን ወጣሽ ከማን ጋር ነው ምትኖሪዉ ብላቹ መዉቀስ ነበረባቹ በከፋ ዘመን ለጅብ ሠጣቹዋት ያሳዝናል

  • @helinamulatu2957
    @helinamulatu2957 Před 2 lety +2

    ነፍስሽን ከደጋግ አባቶች ጎን ያኑርልን ፈጣሪ መፅናናትን ለቤተሰቧ ይስጥልን

  • @fevenantonious2256
    @fevenantonious2256 Před 2 lety +1

    ምስኪን አሟሟትሽ ለምናቅሽ ከአይምሮ የማይወጣ ለቤተሰብ የሚያንገበግብ እሳት ነው። አምላክ ነብስሽን ይቀበላት ነብስሽ በሰላም በአምላኳ እጆች ይረፉ። ሁላችንም ለዚህ አለም አልተፈጠርንም ቀናችንን እንጠብቃለን የሰማነው ብቻ ከአይምሮ የማይወጣ ሆነብን እንጂ።
    የሴቶች ጥቃት፣ የሴቶች ማህበራዊና ባህላዊ ጫና አሁንም እህቶቻችንን እናቶቻችንን ልጆቻችንን ህይወታቸውን እያስከፈለ ነው። መንቃት ያለብን ግዜ ነው። ገዳይዋ ፍርዱን በሰማይም በምድርም ክፈለው። የውስጤን ቃላት አይገልፀውም ነብስሽን ይማረው😭😭😭

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይፍረድበት ይሄ አረመኔ ፅናቱን ይስጣችሁ የሷንም ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 Před 2 lety +28

    ነፍስ ይማር!!😭
    ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ!!

  • @user-rz6ew1td1b
    @user-rz6ew1td1b Před 2 lety

    እጅግ አሳዛኝ ነው እህቴ ጌታ በገነት ይቀበልሽ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣችሁ።

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 2 lety +3

    በጣም ያማል የተማረውን 😭😭😭😭 አልበረከት አለን ?ሁሌም የማንረሳት የእሕታችን ልጅ ተምረ ዲግራ ተመርቃ አጣናት በ 23 እድሜዎ 😭😭😭😭 እንውቀዋለን ሕመሙን እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ምን ይባላል

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +26

    አንዳድ ወንዶች እበት ናቸው እህቴ ነፍሰሸን በአጰደ ገነት ያኑረው

  • @user-uj8ws2dw3z
    @user-uj8ws2dw3z Před 2 lety +84

    ፍትህ ያስፈልጋል በአደባባይ ይሰቀል መቀጣጫ ይሁን😭😭😭😭😭

    • @evanathomastubeeve658
      @evanathomastubeeve658 Před 2 lety +1

      Man badebabay tesekele ina new yemisekelew min fitih ale Ethiopia gud iko new mideregew igzio igzer yibekelilat

    • @abelseifu6019
      @abelseifu6019 Před 2 lety +4

      ከባድ ነው መስቀል ያረካል? በወንድሞችዋ ቦታ አንክዋን አልሆንኩ ያስብላል ወንድሞችዋ ሰሜታቸሁን ተቆጣጠሩ 😴😴😴

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 Před 2 lety

      @@abelseifu6019 አዎ ወንድሞችዋ ቻልኩ አድርጉት እግዚአብሄር ፍትህ ይስጣችሁ እንጂ

    • @alimazalimaz9013
      @alimazalimaz9013 Před 2 lety

      ነፊስ ይማር 😭😭😭

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 Před 2 lety +1

      ኢሔ ሁሉ የመጣው የኢትዮጲያ ሕግ በጣም የሞተ ስለሆነ ዛሬ ታስሬ ነገ እወጣለሁ እያለ ነው እንደዚህ በሰውነብስ የሚጫወቱት

  • @zehara605
    @zehara605 Před 2 lety +11

    አይ ወዶች አላህ ለቁም እሳት ያርጋችሁ የሰቱን ሴቶች ሂወት አበላሼችሁ ቀጠፈችሁ😭😭💔😭😭😭😭💔💔😭

  • @Eritreaforeritreans_4131.

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰብ እግዚኣብሄር ያጽናችሁ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 2 lety +10

    አቤት እግዚዩ የጭካኔ ጥግ እንደው ፅናቱን ይስጣቹ እንጂ ከባድ ሀዘን ነው ጌታ ሆይ እረ ምን ጉድ ነው በዚልክ መጨካከን ካልተስማሙ መለያየት እየተቻለ ማቃጠል መውጋት አይ ልጁ ብቻውን አደለም እርኩስ መንፈስ ውስጡ አለ ጌታ ሆይ ለእህታችን ነፍስ ይማር ከደጋጎቹጋር በአፀደ ገነት ያኑርልን እናንተንም ያፅናቹ

  • @diary2266
    @diary2266 Před 2 lety +7

    በጣም ነዉ ሚያሳዝ ነው የ ዶ\ር ሀይማኖት በዳዳ ሞት ሠው የሚያስተምር ቅጣት መቀማት ነበረበት አባትየው : እባካችው ልጄ ሞታላች በሌላ ሴቶች ላይ ተመሳሳይ ጥፋት እንዳይደርስ እባካቸው ወጀለኛው አስተማሪ ቅጣት ይቀጣ ብለው ተማፅባው ነበር። ግን ሠሚ አላገኙም እንጂ። የሞት ወይም እድሜ ልክ መፈረድ አለበት። የተማረው ሀይል በወንበዴ ዕይወት መቀማት የለበትም :: ሚዲያ ሽፋን ብቻ አይደለም የዕግ ሽፋን ሊያገኙ ይገባል። ነብስ ይማር እነቴን : ለቤተሰብ መፅናናትን እንመኛ ለው።

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 2 lety +3

    እግዚኦ እንደርነትህ መጠን ማረን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @girmamelis5279
    @girmamelis5279 Před 2 lety +1

    የሀገራችን ወንጀል እና ህክምና ያለበትን ደረጃ ያየንበት ነው! እግዚዓብሔር ያጽናችሁ!

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j Před 2 lety +10

    እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እህቴ አጥፊ እና ጠፊ መንገድ ጋር ይገናኛል አሉ ነብስሺን በአፀደ ገነት ያኑር 😭😭

  • @lizaQueen-co6jt
    @lizaQueen-co6jt Před 2 lety +3

    ወይኔ እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸረነት አኑረን አምላኬ ወድ ኢትዮጵያዊ አሜን ሳትሎ አትለፍ ልቡ ይሰበራል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 Před 2 lety +1

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን😥😥 ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ያፅናቹህ😥😥

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j Před 2 lety +16

    የህታችን ነፍስ በአፀደገነት ያኑርልን ለሙላ ቤተስብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ከባድነዉ ጭካኔ የተሞላበት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tesfayhanna7790
    @tesfayhanna7790 Před 2 lety +6

    በጣም ያሣዝናል ጌታ መዳኒአለሞ ነፍሦን በአፀደ ሂወት ያኑራት ለቤተሰቦቻም እግዚአብሄር መፅናናትን ይሥጣችሁ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +5

    በጣም ያሳዝናል መፅናናቱ ይስጣቹ ዘመኑ የከፋ ነው ለመኖር በጣም ያስፈራል የሀገራችም ህግ አይረባም

  • @Lion-nl8cx
    @Lion-nl8cx Před 2 lety +3

    ኡፍ በጣም ያማል ያሳዝናል የእህታችንን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 Před 2 lety +21

    በየሱስም የኔ እናት ፈጣራ ጽናቱን ይስጣቹ 😭😭😭

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 Před 2 lety +8

    በጣም ያሣዝናል ውነት ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚአብሔር የነብሥ አምላክ ይፍረዱበት ለቤተሠቦቿም መፅናናት ይሥጣቸው😭😭😭😭

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ እንኩን ለቤተሰብ ለምንሰማውም እጅግ ልባችን ቆስሏል ነብስዋን በአብርሃም በይሳቅ ጎን ይድርግልን ነብስ ይማ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን ለእህታችን ተገቢ የሆነ

  • @samrawitdemisse4077
    @samrawitdemisse4077 Před 2 lety

    እ/ር ያፅናቹ መዳኒያለም ይፍረድበት

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Před 2 lety +19

    ልብ ይነካል ፍትህ ለእህታችን ፈጣሪ ያፅናቸው ለቤተሰቦቾ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +19

    ወይ አምላኬ ምን አይነት እርኩስ መንፈስ ነው ግን ሃገሩ ላይ የገባው በስመአም ሰው እንዲ በጭካኔ የተሞላ ይሆናል የሰውን ልጅ በመፍጠሬ ተጸጸትኩኝ ያለው እውነት ነበር ቅዳሳንን አጽናኝ አድርጎ ይላክላችው እርሷንም አምላክ በገነት ያሳርፋት እንደው ኢትዮጲያ ውስጥ ፍትህ የለም እርሱ አምላክ ፍርዱን ይስጥ ብቻ ያሳዝናል

  • @senait1912
    @senait1912 Před 2 lety +4

    በጣም ያሳዝናል እህቴ ነፍስሽን ፈጣሪ በሰላም ያሳርፈው ጋሽ ንጉሴ እና መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ሀዘኑ ከባድ ነው😭😭😭😭

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 2 lety +3

    ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ያውርድ ነፍስ ይማር

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Před 2 lety +13

    ነፍስ ይማር እምዬ እናት አለም ሀዘኑ ከባድ ቢሆንም ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 lety +8

    እናትና አባት መጦሪያ ነው የሠጣቸው የጅህን ይስጥህ 😢

  • @frehiwotgetachew114
    @frehiwotgetachew114 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ።

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እህታችን ነብስ ይማር ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይሰጥልን 😭😭😭

  • @hiwatshimeles9982
    @hiwatshimeles9982 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦቿ መጽናናት ይስጥልን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 2 lety +45

    ልብ ይሰብራል😭 ወንዶች ግን ለምን ይህን ያህል ጭካኔ
    ገዳይ ወንዶች አንጀታችሁ ይቃጠል 🙏

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety +4

      እረ ይስፈራል በጣም ።

    • @mamiyena8673
      @mamiyena8673 Před 2 lety +2

      ክፋት ወንድ ሴት አይልም ክፉ ሰው ልቦና ይስጠው

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@mamiyena8673 አሚን

    • @user-hu4mi8jv3j
      @user-hu4mi8jv3j Před 2 lety

      @@mamiyena8673 እረ መቸ እደውዶቹ ሴቶች አይጨክኑም

  • @jerriwoldegabrel188
    @jerriwoldegabrel188 Před 2 lety

    ፈጣሪ ያፅናቹህ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 Před 2 lety +11

    የህጉን ነገር ተዉትና ለቤተሰቧ መፅናናትን እንመኛለን

  • @zeyinasmare8543
    @zeyinasmare8543 Před 2 lety

    በጣም ያሣዝናል ጌታ መዳኒአለሞ ነፍሦን በአፀደ ሂወት ያኑራት ለቤተሰቦቻም እግዚአብሄር መፅናናትን ይሥጣችሁ።E/r yesrawen yestew

  • @user-hl1fn7iz1v
    @user-hl1fn7iz1v Před 2 lety +1

    ወሊዶም ብስነስርዓት ኣምሂሮም ዝሃቡ ወለዲ ክብረት እምበር ሓዘን ኣይግብኦምን. ብጣዕሚ ዘሐዝን. ጽንዓት ይሃብኩም

  • @degneshsoresa5708
    @degneshsoresa5708 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ነፍሳን በገነት ያኑርልን እናንተም እግዚአብሔር የፅናችው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +8

    የአላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን
    ይሄን ያህል ጭካኔ
    ቤተሰቦቻም ጥናቱን ይስጣቸዉ

  • @meseretabebe1700
    @meseretabebe1700 Před 2 lety +4

    አቤት እንዴት ያሳዝናል እግዚአብሔር መፀናናትን ይስጣችሁ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    በጣም ነው የሚያመው በጣም ጥፊ ይበቃት ነበር ለሴልጅ እርኩስ መንፈስ ጋንኤል አድሮበት ነው በጤናው አይደለም ሰውን ያክል ማቃጠል የውስጥ እረመጥ ነው በጣም ያማል አልቅሶም አይወጣ ሀዘኑ ግን ቀደም ብሎ ድብደባ እጋንም ሲወጋት መራቅ ነበረባት መስጋት ለህይወታ መፍረት ነበረባት ለቤተሰብ ማማከር እራሱ አንድ ጥሩ መንገድ ነበር የመጨረሻ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ምልክት ሲታይ መራቅ መጠንቀቅ ነበር ለሁላችን ትምህርት ነው

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 Před 2 lety +24

    ነብስ ይማር በጣም ይከብዳል ለመስማት 💔😭😭😭😭 አሱንም አቃጥሉት ህመ ሟይግበው

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 2 lety +12

    ነፍስሽን ይማር እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተሰብመፅናናትን ይስጣችሁ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @Muncho_information
    @Muncho_information Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ለመላው በቴሰብ መፅናናትን ይስጥ::
    እህቶች እባካችሁ የፍቅር ግንኙነት ስትጀምሩ ወይም አብራችሁ ለመኖር ስታስቡ ለበቴሰብ አሳውቁ ቤቴሰብም በፍቅር ግንኙነት አቅጣጫ ከልጆች ጋር በግልፅ ለማውራት ሞክሩ:: ካልሆነ ልጆች በግልፅ ለመናገር ይፈሩና እራሳቸው በድብቅ ይወስናሉ እና እሄ ይፈጠራል::

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 2 lety +1

    በስማም መቸ ይሆን ጆሬዬ መልካም ነገር ምሰሰማዉ ኡፍፍፍፍ ያማል😥💔

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 Před 2 lety +13

    የሰማይ ቤትሽን ያሳምርልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ተንገበገብኩ መፅናናትን ይስጣቹ ሴቶችዬ ፍቅረኛቹ ማን ምን የት እንደሆነ ሙሉ ማስረጃ ለቤተሰቦቻቹ አሳውቁ

  • @hermanyabate217
    @hermanyabate217 Před 2 lety +4

    _እግዚኦ😭😭😭😭ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን የእኔ እናት ነፍስሽን ይማረው_
    _ለቤተሰብ መፅናነትን ያድልልን_

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n Před 2 lety

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል በጣም ያማል

  • @munaabdallah8669
    @munaabdallah8669 Před 2 lety

    በጣም የሚያሳዝነዉ መጨረሻችን ያሳምረዉ

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před 2 lety +8

    አይዞአችሁ ጊዜዉ የእግዚአብሔር ሠዎች ንፁሀኖችን በሠዉ እጅ እናም በአደጋ የሚጠሩበት ዘመን ነዉ ዘመነ መስወእዋት ነዉ እርሷ በመድሀኒአለም እቅፍ ናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 2 lety +1

      Ewnet new Medhanealem erft yitat lenefsuwa

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 2 lety +10

    ወይ ልብ ይሰብራል ነብስ ይማር እግዚአብሄር ያፅናችሁ ሁላችሁም ቤተሰቦቾን አፅናኙን መላዕክ ይላክላችሁ የሰው ልጂ እንዲህ ያለ ጭካኔ ምን አመጣብን ውይይይይይይይ

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ነብሳን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለሱ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያፅናቸው