የታፈነ ዕውነት ! እናቴን ብዬ ጎዳና ወጣሁ Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBez

Komentáře • 1,5K

  • @bezae3300
    @bezae3300 Před 2 lety +313

    የኔ እናት ደስታሽን ማየት ናፍቆቴነው እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ እሱ እኮ ለተጣሉ ፈላጊ ለሌላቸው እናትም አባትም ሆኖ ያሳድጋል!

  • @tadelechlemma4554
    @tadelechlemma4554 Před 2 lety +207

    እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ ከአንቺ ጋር ነበረ፣ አሁንም ወደፊትም ከአንቺ ጋር ነው፡፡ ጋሻሽ እግዚአብሔር ነው፡፡

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      ደምርኘ ዉዴ በቅንነት

    • @nayzgiberhe6454
      @nayzgiberhe6454 Před 2 lety

      ይገርማል፡ያሳዝናል።ብአለም ውስጥ ፡ይህን፡ሲትሰማ፡መፈጠርህ።ያስጠላል አምላኽ፡ኻቺ፡ጋራ፡ነው ያለው፡ ዊቀትሽ፡የሰጠች፡የሁሉ፡ችሎታ።የሰጠች፡አምላኽ ይመስገን

    • @nayzgiberhe6454
      @nayzgiberhe6454 Před 2 lety

      አምላኽ እናትች ለማየት፡ያብቃች፡

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +204

    የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል እንባሽን ያብስልሽ የኔ እህት

  • @Ritam432
    @Ritam432 Před 2 lety +49

    ይገርማል መሲ እኔ ላንቺ ያለኝ ስሜት ሰላም ገልፃዋለች።የእውነት ድምፅሽ እራሱ ብርታት ነው።እግዚአብሄር ይጠብቅሽ።ሰላምዬ አይዞኝ በቅርቡ እናትሽን ታገኚ ዘንድ በየእለት ፀሎቴ አስብሻለሁ።በርቺ👌👍💕

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 Před 2 lety +104

    ልክ እንደኔ ነት በስማም የኔን ታሪክ ምታወራ ነው የመሰለኝ እኔም እራሴን ነው ያሳደግሁት ከ12 አመቴ ጀምሮ አሁን ያ ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @meskividowosene7307
      @meskividowosene7307 Před 2 lety +2

      Ayzoshe marewa

    • @lovealwayslovealways9761
      @lovealwayslovealways9761 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ከብቸኛ ጋር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 2 lety +2

      ኡፍፍፍፍፍ ስንት ህይወት አለ እኔም አለው እናትና አበቴ እያሉ ከ7 አመቴ ጀምሮ ረሴን በረሴ ያሰደኩ 👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @weletehanaa1122
      @weletehanaa1122 Před 2 lety +1

      የኔም እንዲሁ ነው

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh Před 2 lety +15

    ይቺ ልጅ ዬንቨረስቲ ተመርቃ ከወጣ ሰው ይበል የምታስብ ናት ህይወት በደንብ አስተምሯቷል የሚገርም ነው ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለች።Good Luck!

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 Před 2 lety

      Betam gobez nat ande lay seretenal ande bet awen terareqenal

    • @tigistgetachew1504
      @tigistgetachew1504 Před rokem

      የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የምታገኛት ይመስለኛል ቢሆን እጅግ ደሰ
      ይለኛል ካልሆነ ግን ላንቺ ፈጣሪ እናትም አባትም የሚሆን ባል ሰጥቶሽ ወልደሽ ቤ

    • @tigistgetachew1504
      @tigistgetachew1504 Před rokem

      ቤተሰብ መስርቺ ይሄ ነው መድኃኒቱ

  • @rozaassefa8894
    @rozaassefa8894 Před 2 lety +69

    ጀግና ሴት ነሽ ማማዬ ብዙ ከባድ ጊዜያቶችን አሳልፈሻል አታልቅሺ ፈጣሪ መፍትሄ አለው
    ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው ፈጣሪ በፈቀደ ሰአት ለጥያቄች መልስ ታገኛለሽ ብየ ተስፋ አረጋለሁ
    ፈጣሪ ይርዳሽ😭

  • @gadissanegawo9344
    @gadissanegawo9344 Před 2 lety +83

    You’re pure like a snow, strong like a diamond you’re every parents wish to have a strong daughter like you. Stay strong.

    • @minwyeletmingist6806
      @minwyeletmingist6806 Před 2 lety +2

      አንበሲት በርች። ለህሌና ጥያቄሸ መልስ እንድታገኝ እመኛለሁ

    • @huludebebe9935
      @huludebebe9935 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ጥበቃው አይለይሽ

    • @ahmedmahammed4503
      @ahmedmahammed4503 Před 2 lety

      እህቴ እየሰራሺዉ ያለዉ መልካም ስራ የሚደነቅ ነዉ እኔንም ትረጂኛለሺ ብየ ተስፋ አረጋለሁ አህመድ መሀመድ ተጂቡቲ

    • @ahmedmahammed4503
      @ahmedmahammed4503 Před 2 lety

      እናም እኔም እናቴን ፈላጊነኚ ለዛም በተደጋጋሚ በጂቡቲ መሰመር እየደወልኩልሺ ነዉ አላነሳሺዉም እንጂ

  • @selamtube8513
    @selamtube8513 Před 2 lety +96

    አይዞሽ ትልቁን የ አለም መሪ እግዚአብሔርን ይዘሻል እናትሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety +2

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ የሚበልጥ የለም በነገራ ሁሉ ይቅደምና ስራዉን ይስራ አሜን

    • @SXBFRL120
      @SXBFRL120 Před 2 lety +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @user-nr7yw2bj9z
      @user-nr7yw2bj9z Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እናትየ

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 Před 2 lety +28

    የኔ ፍቅር የማውቀውን ታሪክሽን እንደ አዲስ ሰምቼ አለቀስኩ አንቺ ብቻ ሳትሆኚ በዙሪያሽ ያለን የምንወድሽ ሁሉ ጥያቄሽ መልስ ያገኝ ዘንድ እንጓጓለን ሰሉቲዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር የታፈነውን እና የተቀበረውን የህይወትሽን ሚስጥር ይህን ሚዲያ ምክንያት አድርጎ ይፈታው አንቺም ውስጥሽ ሰላም ያግኝ 😍😍😘😘

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před 2 lety +165

    አይዞሽ እህቴ ሁሉን የሚችል አምላክ ጌታየሱስ ይርዳሽ

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 Před 2 lety +36

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ አሁንም እግዚአብሄር ሁሌምአብሮሽ ነው ከጤና ጋርያሰብሽው ቦታ ሁሉ ለመድረስ ያብቃሽ፡

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Před 2 lety +64

    በጣም በሳል ልጅ ችግር ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮ የቸረችሽ ትልቅ የታመቀ እውቀት ስነፅሁፍ ድርሰት የአነጋገ ችሎታ ውስጥሽ አለ ጌታ እየሱስ እምባሽን ያብሰው ታሪክሽ ይቀየር አይዞሽ ገና ቡዙ ቦታ ትደርሻለሽ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety +2

      😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን ሁላችን በፀሎት እናግዛት

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 Před 2 lety

      amen 🙏 egziahber basalam yaganagashaw

    • @user-oc9ju9ue2w
      @user-oc9ju9ue2w Před 2 lety

      Amen yihunilat be geta sim enbawa yitabes be eyesus sim🙏😭😭uffff

  • @be8cab
    @be8cab Před 2 lety +19

    ወ/ሮ ሙሉ ክብረት ገላጋይ እባክሽን ምንም ይሁን ምን ልጅሽን አግኛት። አድጋ በስላ እየጠበቀችሽ ነው። ቸሩ መድሀኒያለም መልካሙን ያሰማን። ሰላማዊት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው። ድንቅ ስራ መስዬ

  • @martawolde5270
    @martawolde5270 Před 2 lety +142

    እኔን አይዞሽ የዛሬ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እንባሽን ያብስልሽ የኔናት

    • @hanakebede6757
      @hanakebede6757 Před 2 lety

      እህቴ እኔም ያንቺ አይነት ታሪክ ነዉ ያለኝ መሲን ባገኛት ደስ ይለኛል እኔም ኩዬት ነዉ

    • @fhxbn9752
      @fhxbn9752 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +1

      @@hanakebede6757 አድራሻዋ አለኝ ትፈልጊያለሽ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን መላኩ ፈልጎ ያገናኝልን እኛም ለምስጋና እንገናኝ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety

      @@Nejat197 እዉነትሽ ነዉ በፈጣሪ ስም እንለምንሽ ስልኳ አለ ደዉይላት ጥሩ ማረግ ለራስ ነዉ ብድሩ ከፈጣሪ ታገኛለሽ በድንግል ብለሽ ተለመኝን 😭😭😭🥱🥱🥱

  • @tirsittemesigen5150
    @tirsittemesigen5150 Před 2 lety +28

    ጌታ እግዚአብሔር ከናፈቅሻት እናትሽ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ እኔ ልምከርሽ ከቻልሽ ትዳር ይዘሽ ልጆች ብትወልጂ ብቸኝነትሽን የምትረሺ ይመስለኛል እሱ የሚያስብልሽ ጌታ ይርዳሽ

  • @tedladejene710
    @tedladejene710 Před 2 lety +105

    honestly I cried not because of the story but about the purity of your heart.
    ምን ተመኘሁልሽ እንዳቺ ላለ ንፁህ ሰው መንግስተ ሰማያት ሁለተኛው ህይወትሽ በደስታ እንደሚሞላ አልጠራጠርም።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety +5

      አቤቱ ፈጣሪ የዚቺ ልጅ እናት በህይወት ካለሽ ልጅሽን አግኛት
      የሰዉ ጭካኔ እስከ 13አመት አሳድገዋታል ለምን እዉነቱን አይነግራትም እነሱም ልጅ አላቸዉ ለምን እናታን ለምትፈልግ አንዲት ምስኪን ነብስ 😭😭😭😭🥱ቢረዳት ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ

    • @hirutkassegn1974
      @hirutkassegn1974 Před 2 lety

      =0

    • @hirutkassegn1974
      @hirutkassegn1974 Před 2 lety +1

      @@azebtufa7389
      Dr

  • @jenbertefera1822
    @jenbertefera1822 Před 2 lety +1

    ዋው እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርች ተስፋ አትቁረጭ ዛሬም ተስፋሽ በእግዚአብሔር ይሁን እስከ ዛሬ የረዳሽ እሱ ነውና በርቺ

  • @marthawoldemariam4304
    @marthawoldemariam4304 Před 2 lety +160

    She is so beautiful her voice is like a music. May God protect you sister.

    • @user-ku8en8uz1l
      @user-ku8en8uz1l Před 2 lety

      ለሙዚቃ ከማን ታስቢያለሽ

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 Před 2 lety

      @@user-ku8en8uz1l araaa hayat eyanababen

    • @liyuwork162
      @liyuwork162 Před 2 lety +5

      You right! BTW not only her voice also her heart is so beautiful!
      Shes strong
      Shes Polite
      Shes Patient
      Shes hard worker
      Shes Discerning
      simply shes heroine! I learned so many lessons about life and am proud that shes my friend!

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 Před 2 lety

      🤲🤲🤲🤲🤲💗💗💗💗💗💖💖🇪🇹👆👆👆👆👆😭

    • @yoditdagnachew9750
      @yoditdagnachew9750 Před 2 lety

      Absolutely true

  • @tesemaabebe8548
    @tesemaabebe8548 Před 2 lety +35

    የሠላማዊት መንግስቱን የእናቷን ፍለጋ ቃለመጠየቅ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚዓብሄር መፍትሄውን በሠላም እናትዋ ጋ በሠላም ያገናኛት አሜን!!!

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 2 lety +94

    I couldn’t stop crying……..
    You are so strong proud of your self.
    እግዚአብሔር የሀሳብሽን ይሙላልሽ የኔ እህት.

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 lety +5

    ቸር ያሰማን መሲዬ ዩትዩብ እንደ ስጦታው ከፍታ ብትመጣ ጥሩ ነው እሷ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ስለሆነች ከሌሎቹ ጋር ቢሰባሰቡ እንዲህ ያለ ህይወት ያላቸው አንዳንቸው አንዳቸውን ያጠነክራሉ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +35

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ ዛሬ በራሳቸው ቤተስብ ውስጥ እየኖሩ የሚያማማርሩና ለቤተሰቦቻቸው ጡረተኛ የሆኑ ናቸው አንቺ ግን ልዮ ሴት ነሽ ማንም ኮሌጅ ገብቶ የማያገኘውን እውቀት አንቺ ግን ከእግዚያብሄር የተሰጠሽ ነሽ እናትሽን ታገኚአታለሽ ከምንም በላይ የእናትሽንና የሴትን ልጅ ችግር ማሰብሽና መገመትሽ እራሱ በጣም ጥሩ ልጅ እንደ ሆንሽ ያስታውቃል እርግጠኛ ነኝ እናትሽ ታቅሻለች ታይሻለች ባለችበት እሷም ታዝናለች ታለቅሳለች እመኚኝ ኑሮዋ ሁሉ አንቺ ነው በፉፁም እናት መቼም አትጠላሽም ከባድ አጣብቂኝ ነገር ውስጥ ሆና ነው

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 Před 2 lety +7

    ወላጅ በህፃንነት አጥቶ ያለ እናትና አባት ያለዘመድ እርዳታ እራስን በራስ አስተምሮ እረድቶ ለቁም ነገር መድረስ እኛም ያለፍንበት መንገድ ስለሆነ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ። ብዙ ሰዎች አንቺ ባለፍሽበት የመከራ መንገድ አልፈዋልና ብቻሽን አይደለሽም። አይዞሽ።

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 Před 2 lety +99

    እውነተኛ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ያጋጥምሽ እህቴ ለእናትሽ እቅፍ ያብቃሽ💓💓🙏

  • @shamsiharon3662
    @shamsiharon3662 Před 2 lety +10

    እናት ምንም ቢሆን እናት ናት ምንም ቢቸግራት ሃገርና እናት ሂወት መዳህኒት ናት ያለእናት ያለሃገር ህይወት ባዶ ነው ካለችበት ቦታ አለሁ ትበልሽ በሰላም ተገናኙ መሲ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥሽ እንዳች አይነቶችን መልካም ሰዎችን ያብዛልን

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 Před 2 lety +25

    የኔ እናት ልቤ ስብር አለ በታሪክሽ። አይዞሽ የብዙሀን እናት እመብርሃን ትርዳሽ።

  • @adaneshshaffener9363
    @adaneshshaffener9363 Před 2 lety +5

    5 ግዜ ደጋግሜ ሰማሁሽ። እንባዬን መቆጣጠር ኣቃተኝ ግን ኣይዞሽ ትገናኛላችሁ።
    እኔ እንኳን በ 32 ኣሜቴ ነው በተ-ሰቦቼን ያገኘሁት ። እናቴ ሳገኛት መጀመርያ ኣልተቀበለችኝም ልጄ ሙታለች ነበር ያለችን። ምክንያቱም ሁለተኛ ባልዋና ኣባትዋ ተስማምተው የኔ መርዶ በ ሓሰት ነግረዋት ነበር ና እውነቱ ግን ኣያቴ እኔ 6ወር ሕጻን ሁኜ ለኣባቴ ዘርህ ውሰድልኝ ብሎ ሰቶታል። ኣባቴም እንደገና በሃሰት እናትዋ ስትወልዳት ሙታብኝ ነው ብሎ ለ ፈረነጅ ሰጠኝ
    ከ ኣባቴ የተቀበለቺኝ ፈረንጅ በቀይሽብሩ ግዜ በየመንገዱ በምታየው የሚፈስ ደምና ሬሳ ኣብዳ በ 5 ኣመቴ ወደ ኣገርዋ ወሰድዋት ብላም ሞተች። እኔ ምስኪንዋ የ ኣባቴ ስም ብቻ ነው የማቀው የነበረ። የእናቴ ሰም ኣላውቀውም ነበር ። ሃጌሬን እንኳን ኤርትራዊት ልሁን ኢትዮጵያዊት ኣላውቀውም ነበር ምንም በመዝገብ የተጻፈ ና ፎቶ ኣላገኘሁም ነበር ብቻ የማሳዝን ፍጡር ....ከሁሉም በላይ ግን እግዚአብሔር እጅግ በጣም በጣም ረዳኝ። ትምህርቴን በኣግባብ እስከ ኮሌጅ ተምሬ ስራ ጀመርኩ ወድያው ባል ኣገባሁ 2 ልጆች ወለድን ከዛም ልጆቼ የማሚ ዘር ኣይታወቅም ዝም ብላ ነው የበቀለችው ይሉኝ ነበር ።እንደሚከፋኝ አያቁም። ከዚህ በሀኃላ ነው ፍለጋ የጀመርነው ባለበቴም ብዙ ደክመዋል።አ.አ ሽሮሜዳ ነበር የምኖረው

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 Před 2 lety +2

      አይዞሽ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 2 lety +1

      ኡፍ የኛ ነገር ከባድ ነው በመጨረሻም እንኩዋን እናትሽን አገኘሽ

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 Před 2 lety +29

    እውነት ብለሻል እህቴ መሲ ለተጎዱት ጆሮ ስጥታ ነው እምታደምጠው በጣም ነው እምወዳት እመቤቴ ትጠብቅሽ አይዞሽ እህቴ ከእናትሽም እግዚአብሄር ያገናኝሽ

  • @lisayetsega
    @lisayetsega Před 2 lety +1

    እግዚአብሄርን የሚያህል አባት፣እናት፣ወንድም ወገን የለም እኮ ቆንጅዬ። ከወዳጅ ከዘመድም ይበልጥ የሚጠጋ ነው። ፈላጊ የለሽም ለሚለው የውስጥ ድምጽ ከአባትም ከእናትም ከወገንም በላይ ወገን የሆነ ሰማያዊ አባት አለኝ በይ። በብዙ ዘመድ ተከቦም ብቸኛ ይኮናል። ኑሮሽን እየኖርሽ ነገሽንም እያስተካከልሽ እናትሽን ማፈላለጉንም ቀጥዪ።

  • @seyoummeshesha5270
    @seyoummeshesha5270 Před 2 lety +11

    ጥልቅ እና ምጡቅ አርቆ አሳቢ እና አስተዋይ የሆነ የበሰለ ማንነት ያለሽ ድንቅ የሆንሽ አስገራሚ አንቺነትሽ ለብዙ ሰው አስተማሪና ምሳሌ መሆን የምትችይ ድንቅ ፍጡር ነሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +2

    መስዬ በዙ ግን ምን አይነት ቅን ነሽ
    ከዘነው ጋር አዝነ...
    ካለቀስው ጋር አልቅስሽ
    እጅግ በጣም ነው... የማደንቅሽ
    ለስው ስው መሆን.. በቂ ነው
    ስው እኮ ... ልብስ እና ቤት ገበናችን
    ደባቂ ነው እንጂ... .........
    ሊነጋ ሲል ይጨልማል
    ለሁሉም ... ቀን አለው ... 🙏🙏🙏🙏
    መሲ በዙ ... ተባረኪ❤️❤️❤️

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před 2 lety +28

    ቅዱስ ገብርኤር በለተቀኑ ጥሩ ዜና ያሰማሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ

  • @Ethio22
    @Ethio22 Před 2 lety +5

    በጣም የምትገርሚ በጣም የምትደንቂ ቃላት ያላገኘሑልሽ በዚች ፕላኔት ላይ የተፈጠርሽ ውብ እንቁ ነሽ በርች 🙏🙏🙏❤️

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep Před 2 lety +53

    አረ ጀግና ነሽ አንቺ፣ ሳያገቡ በተለይ ተማሪ ሆነው የወለዱ በቤተሰብ ፍርሃት ከቤት የወጡ፣ የተወለዱትንም አሳልፈው ለማያውቁት የሰጡ ብዙ እህቶች አሉ አሁን ላይ የእግር እሳት የሆነባቸው። እግዚአብሔር ይርዳሽ አለሁ ትበልሽ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety +1

      እናት እንኳን ሣትታወቅ ታውቃም አሣድጋም ከሞተች ጎደሎ ነን ብቻ አላህ ይድረሥላት

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      ደምርኘ ዉዴ ስወድሽ

  • @maazasahle2415
    @maazasahle2415 Před 2 lety +5

    የእኔ ልጅ አይዞሽ እግዚአብሄር እስካሁን እንደጠበቀሽ በመጨረሻ እናትሽን አግኝተሽ አብራችሁ የወደፈት ኑሮሽ እንደሚስተካከልልሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ።በጣም የበሰለ አስተሳሰብ አለሽ አይዞሽ ።

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 Před 2 lety +23

    በጣም ጠንካራ ጎበዝ ከብዙ ፈተና ያለፍሽ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ከእናትሽ ያገናኝሽ

  • @tigisisiay
    @tigisisiay Před 2 lety +2

    የኔ መልካም ልብሽ ብርሃን ነው ያመንሽውና በእቅፍ ያሰረፈሽ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ከምድራዊዋ እናትሽ ጋር ያገናኝሽ ከኔ በላይ ለመልካምነትሽ እና ለቅንነትሽ ምስክር የሚሆን የለም መሻትሽ ይፈፀምልሽ አንቺን በማወቄ ሁሌም ደስተኛ ነኝ የኔ ብቻ ሳይሆን ላወቁሽ ሁሉ ብርታት ነሽና በርቺልኝ ለሁሉም ግዜ አለውና በጥንካሬ ቆይልኝ!

  • @abebaali8933
    @abebaali8933 Před 2 lety +44

    እህቴ ታሪክሽ ያሳዝናል ግን ማንም የለኝም አትበይ አንቺ ከስው የሚበልጠውን እግዚአብሔር ከጎንሽ ነው

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 Před 2 lety +2

    መስዬ መልክሽ ፀባዬሸ ደግነትሽ ሁነገርሽ መሰረት ነሽ መሰረት ማለት ደግሞ የቤቱ ማቆሚያ ጠንካራው ተሸካሚው ነው አንች ደግሞ ላዘኑት ሁሉ መሰረት ደጋፊ ሰላምዬ እንዳለችው ጥሩ አዳማጭ ነሽ እናም አንደሌሎቹ እናቷን አገናኛት
    በበኩል ግንበጣም ነው የምወድሽ ❤🙏🙏🙏

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n Před 2 lety +40

    የእኔ እንባ ይፍሰስ 😭አይዞሽ እናቴ
    እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ አይዞሽ
    ሰው የጣለውን እግዚአብሔር ያነሳል
    እግዚአብሔር የጣለውን ግን ማን ያነሳዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል
    እግዚአብሔር አለልሽ ከምንም በላይ💠👍👈

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před 2 lety

      ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነሽ አይዞሽ ዋናው ቅን ማሰብ ነው እናትሽን ታገኛታለሽ ላንቺ ምንም አይመከርም ምክንያቱም ካለአንድ አጋዥ እዚህ ስለደረሽ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      ቅድስቷ ሀገሬ ኢትዮጵያ ደምርኘ ዉዴ

  • @alemayehualemayehu2891
    @alemayehualemayehu2891 Před 2 lety +5

    የኔ ቆንጆ እንቺ እጅግ ትልቅ ጭንቅላት ያለሽ ምርጥ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ እየሽ ህይወት ትምህርት ቤት ናት ያንቺ ህይወት ዛሬ ታሪክነው የ ጠንካራ ሴቾች ምሳሌ ታሪክ ያንቺ በዚህ ሁኔታ እራሥን እዚህ ጋር እድርሷ በዚህ ጠንካራ መንፍሥ መገኝት በራሱ እጅግ መመረጥ እና መታደል ነው በርቺልኝ እምናለህ በቅርብ ቀን ያንችን የ ብዙ እመት ጥያቄ መልሥ ክ ብዙነገር ታድጎ በዚህ መንፍሥ ያሳደገሽ እግዛብሔር እረድቶሽ የ ናፍቅሽውን የብዙ እመት መልሥ እንደምትስሚ ተሥፋ እለኝ እፍዟሽ በዚህ እጋጣሚ ደሞ የዚህን ፕሮግሬም እዘጋጇች በእጅጉ ሊመስገኑ ይገባል እጅግ በጣም መሲ በጣም እመስግንሻለሁ በርችልኝ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +40

    እህቴ ያሳለፍሽው ሂወት ከባድ ቢሆንም ግን ለእራስሽ እራስሽ እንዳለሽው ለልብሽ ነግረሽው ይህን ጥንካሬ ስላየሁብሽ በጣም ጀግና ነሽ ለሌሎች ምሳሌ ትሆኛለሽ ፈጣሪ ከእናትሽ ጋር በሰላም እንድትገናኚ መልካም ምኞቴ ነው ደሞም ይሄ ዛሬ ያነባሽው እንባ ነገ እናትሽን አጊንተሽ በደስታ እንደሚታበስ አምናለሁ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ይሳካልሻል ደሞም

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እንባዋ ዮታበስ

    • @entisaromar4590
      @entisaromar4590 Před 2 lety

      አይዞሽ,,,,,,አላህ,,,,,አዋቒ,,,ነዉ

  • @edutube3601
    @edutube3601 Před 2 lety +6

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል በርግጠኝነት ደሞ ታገኛታለሽ እምባሽ ታብሶ ሳቅሽን ያሳየን 🙏

  • @k.d.ethiopia1945
    @k.d.ethiopia1945 Před 2 lety +19

    እህታችን አይዞሽ ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ መገፋት ማለት መውደቅ ማለት አይደለም በረከትን ጥንካሬን ይዞ መነሳት ነው የሠው ልጅ ሁሉ ብዙ የሕይወት ውጣ ውረዶችን ያሳልፋል ዋናው ጠንክሮ ሠው ሆኖ መገኘት ነው እግዚአብሔር ከወላጅ እናትሽ ጋር ያገናኝሽ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Před 2 lety +8

    ምንም ክብርሽን የሚነካው ነገር የለም ታላቅ ሰው ነሽ !!

  • @henanbilall6288
    @henanbilall6288 Před 2 lety +38

    እህቴ ነገሮች ሀሉ ተቀያይረዉ በደስታ ስታነቢ ማየት ተመኘሁ።ኢንሽአላህ

  • @tigistselemon4141
    @tigistselemon4141 Před 2 lety +4

    የኔ ውድ የኔ ውብ የኔ ጠንካራ ጌታ ሁሉን አስተካክሎ ትገናኛላቹ እነሱም ብድራቸውን በምድርም በሰማይም ያገኙታል ግልፅ ነው እነሱ ሁሉንም ያውቃሉ ግን መናገር አይፈልጉም አልፈለጉ አንቺም እንደ እሷ ብን ብለኝ እንድትጠፊ ነበር የፈለጉት ካለ ፈጣሪ ሁሉም ይፍ ይወጣል very soon የሰላም እንቅልፍ አይተኙ አቦ እነዚህ እርኩሶች!😡

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 Před 2 lety +14

    እኔስ ሁሉም ጋ እያለቀስኩ እየታመምኩ ነው የኔ እህት አንች ጠንካራ ብርቱ ብልህ አስተዋይ ነሽ አይዞሽ በርች ፈጠሪ ይርዳሽ እና እናትሽም ያገናኝሽ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před 2 lety +12

    😭😭😭😭😭😭😘😘😘😘💕💕❤️❤️
    አይዞሽ የኔእናት ሁላችንም ቤተሰቦችሽ ነን:: ፈጣሪ ልመናሽን ይስማሽ:: ከናትሽ ጋር ፈጥኖ ያገናኝሽ::

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u Před 2 lety

      ህይወቴ ደስአለኘ ደምሩኘ ስወደችሁ

  • @user-db9ox7si8s
    @user-db9ox7si8s Před 2 lety +11

    ሰሉዬ አላህ ከእናትሺ ጋር በቅርቡ ያገናኝሺ አይዞሺ አታልቅሺ ካሳለፍሺው ችግር በላይ የወደፊቱ አይከብዲሺም ጠንካራ ሴት ነሺ ከዚህ በላይ ጠንክሪልኝ

  • @ConnectAfricaOfficial
    @ConnectAfricaOfficial Před 2 lety +24

    This is the most amazing pure person I ever saw on this channel. She is an example of iron lady. She needs to write her book. She is for higher purpose in this universe.

    • @tigistfanta6544
      @tigistfanta6544 Před 2 lety

      Mamay enatent betam new yemekebdu ljen yemitela manme yelem yenatent sematuna ememu enaga selale malet new

  • @gadissanegawo9344
    @gadissanegawo9344 Před 2 lety +197

    Your experience is more than a college degree. I’m proud of you.

  • @manale5257
    @manale5257 Před 2 lety +3

    በጣም ብርቱ ልጅ ነሽ አእምሮሽ ክፍት የሆነ የእናትሽን ስሜት የተረዳሽ ጎበዝ በአሳለፍነው ሳምንት በኢቢኤስ ቅዳሜ ፕሮግራም ላይ አንዲት እህታችን ቀርባ ልጄ አልተረዳኝም ስትል ትደመጣለች ያውም ካልተሳሳትኩ ሰው ቤት እየሠራች አስተምራዋለች ግን ህመሟን አላወቀላትም የአንቺ ንግግር ይሔ ልጅ የሚሠማው ከሆነ እንዲያስብና እናቴ እንዲል የሚያረገው ይመስለኛል። ተባረኪ አምላክ እናትሽን ለማግኘት ያብቃሽ። መሲ አንቺም በምታደረጊው በጎ ነገር ሁሉ አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ ተባረኪ።

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Před 2 lety +7

    ምን አይነት ጠንካራ ጎበዝ በራሷ የምትተማመን አርገሽ ነው እራስሽን ያሳደግሽው ? ከምር ሰላምዬ በርግጠኝነት ቤተሰብሽ እንኳን አግዘው አሳድገውሽ ቢሆን እንኳን ይህ ጥንካሬ አይኖርሽም ነበር ጎበዝ የኔ ጀግና ጥያቄሽን ፈጣሪ ተጨምሮበት እዲመልስልሽ ምኞቴ ነው ። ትህትና ጥንካሬ እና የተፈጥሮ ድምጽሽ ከቃላት ምርጫሽ ጋር ተደምማምሮ አንቺን ስላጡ ይቆጩበታል ።

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před 2 lety +6

    ኣይዞሽ እህቴ ብርታትሽ እና እርጋታሽ ይደንቃል ታክሲ አለፈችኝ ብሎ ሰው ያማርራል ኣንቺ ግን የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ ድንግል ማሪያም ታማልድሽ !

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +18

    መሲ ለሰዎች ችግር መፍተሄ ስጪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @mesfineeshtu5530
    @mesfineeshtu5530 Před 2 lety +7

    በጣም ደግሞ ፍፅም ጥሩ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ እግዛብሄር ከአንቺ ጋር ነው

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 2 lety +5

    ድንቅ ጠንካራ በራስ መተማመን ያለሽ ልጅ ነሽ ወደፊትም የአሰብሽበት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ እናትሽ በህይውት ካለች ያገናኝሽ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i Před 2 lety +17

    ፍትህህህህ! ፍትህህህህ !! በሣዑድ አረቢያ በእስር ላይ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችንን

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ከእናትሽ ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እዉነት ብለሻል ከመዉቀስ ይልቅ እሷስ ምን ገጥሟት ይሆን ብለሻል በጣም ደስ የሚል የልባም ሰዉ አገላለጽ ነዉ ዛሬ የተቸገርነዉ በሰዉ ላይ በመፍረድ እንጂ ምን ገጥሟት (ገጥሞት ) አንልም አይዞሽ እናትሽን አጊንተሽ ደስታሽን እናያለን ዉዴ

  • @ethiolove7863
    @ethiolove7863 Před 2 lety +1

    ስቃይሽን በደንብ ነው ሚሰማኝ::አይዞሽ ጀግናነሽ በራስሽ ኩሪ::
    እናንተ የልጆችን ተስፋ, ማንነት እና ታሪክን የምታዛቡ ሰዎች እግዚአብሔር በቁማችው መቀጣጫ ያርጋችሁ::

  • @henanbilall6288
    @henanbilall6288 Před 2 lety +32

    አይዞሽ እህቴ።ሁሉም ያልፋል ።በቃ ይበልሽ እናትሽን አላህ ያገናኝሽ።እናት ልጇን አትጠላም የቸገረነገር ቢሆንባት እንጂ አይዞሽ ጠንክሪ ሰዉ ሁኚ።ሁሉም ያልፋል።

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 Před 2 lety +10

    እናትዋ በህይወት ካለሽ እና ይህን መልእክት ከደረሰሽ ልጅሽ እንደማንም የሰው ፍጡር "እማዬ" እንድትልሽ ብቻ ነውና የምትፈልገው ያለፈው ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሪክሽን የማወቅ ፍላጎት የላትም ባትነግሪያትም ጉዳይዋ አይደለም ነገር ግን አለሁ ካልሻት አዲስ ህይወት ነው የምትዘሪባት አይዞሽ አትፍሪ አለሁ በያት

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před 2 lety +8

    ዘመድ የሆናችሁ ታሪኩን የምታቁ ምናለበት ግልፁን ብትነግሯት? እግዛብሄር የፈቀደው በህይወትሽ ይሁን። ጀግና ብዬሻለሁ።

  • @kebededesta421
    @kebededesta421 Před 2 lety +1

    በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺን የገጠመሽ አይነት ብዙ ኢትዮጵያዊያን ገጥሞቸዋል ማለት ይቻላል ትንሽ ቀደም ባሉ ዘመናት ሴት ልጂ ሳታገባ ተማሪ እያለች ከወለደች በድብቅ እንድትወልድ ይደረጋል ዘመድም ጎደኛም ጎሮቤትም እንዳይሰማ ሆኖ ይወለድና ከተቻለ ለሰው ማደጎ ይሰጣል ካልሆነ በድብቅ እዛው ቤት ውስጥ እየተዋሸ ማንነቱ እንዳያቅ ይደረጋል ይህ ይመስለኛል የሆነው ባንቺም ህይወት !! አንቺም እህቴ በደንብ ተረድተሻል ብዙም እራስሽን አትጉጂ ተስፋም አታድርግ ለምን እንዳልሽው ይህቺ ሴት አጠገብሽ ልትሆን ትችላለች ሌላ ህይወት መስርታ አሁን ደግሞ ይህ ቢወጣ ህይወት ይናጋል ብለው ነው የሚያስቡት አንቺ ግን በርቺ ምንም አትሆኝም እድለኛነሽ ትልቁን ተራራ አልፈሽዋል ከዚህ ቦሀላ ቀላል ነው ስንት አሉ መሰለሽ ለገጠር ተሰተው አራሽና እረኛ ሆነው የቀሩ ሆድ ይፍጀው የተሰራውን ግፍ !! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ወገን እናት አባት ይሁንሽ !! አይዞሽ

  • @werkenshgemchu7896
    @werkenshgemchu7896 Před 2 lety +16

    የኔ አናት በመጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሰላምዬ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው።
    እናትሽን እንዱታገኚ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před 2 lety +1

    ሰላምዬ የኔ ዉብ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ካንቺ ጋር ነዉ አንድ ቀን እዉነት መገለጥዋ አይቀርም እናትሽንን ታገኛለሽ በጣም ነዉ ያደነቅኩሽ ከላይ ነዉ የተሰጠሽ ይሄ መንፈሰ ጠንካራ አስተዋይ ከዉጭም ከዉስጥም ዉብ ነሽ በርቺ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Před 2 lety +29

    አላህ እንባሽን ያብስልሽ እናት ጨክና አትጥልም ልጇን የገጠማት ችግር ቢኖር እንጂ የደበቁሽ እራሱ የሆነ ምክንያት አላቸው ወይ እናትሽን እንዳታቂ ፈልገውስ ቢሆን የተደበቀ ሚስጥር አለ አላህ ሀቁን ያውጣልሽ😭😭😭😭😭😭

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 Před 2 lety

    መስዬ እንዴት እንደምገልጽሽ አላውቅም ዘመንሽ ይባረክ የድንግል ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Před 2 lety +1

    በጣም ብስልና አስተዋይ ሰው ነሽ:: እናትሽን በሂይወት ካለሽ ታገኝያት አለሽ:: አንቺ ግን ስሜትሽ እንዳይጎዳ ብዙ መጣር አለብሽ:: በትምህርት ራስሽን አሻሽይ:: በጣም የተፈጥሮ ፀጋ የሰጠሽ ስላለ በርትተሽ ትምህርት ተማሪ:: ጥሩ ደረጃ የመድረስ እድል አለሽ:: በርቺ ያለፈውን ትተሽ ወደ ፊቱን አስቢ:: ምንም ነገር አልፈለግሽም :: የፈለግሽው የናት ፍቅር ነው:: ይህ ደግሞ መብትሽ እንደሆነ ተረጂ:: እንዳልኩት በጣም ብልህና አስተዋይ ልጅ ነሽና ሁሉም ነገር ይሳካልሻል::በርቺ::

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 Před 2 lety +27

    You are so mature and brilliant. God bless you. እናትሽን ታገኛታለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የሚያምረው ድምፅሽ ከዛም የበለጠ ጠንካራና ጎበዝልጅ ነሽ❤️❤️❤️

  • @AY-fk1mh
    @AY-fk1mh Před 2 lety +42

    Yenemebet please don't cry, you already make it you are strong person. you are exceptional, critical thinker and matured more than your age.

  • @user-pd4nz7kh3s
    @user-pd4nz7kh3s Před 2 lety +12

    የኔ እህት እናት ከአቅም በላይ ካልሆ እናት ልጃን አትተዉም እኔ አንድ ነገር ልበልሽ እኔ 14አመት ዉልጄ ማሳደግ ስላልቻልኩ እኔ እየሰራሁ የዉተት እንድከፍል ለአክስቴ ሰጠሀት የአንድ አመት ወይም በግሩ ሲሄድ እሰጣሻለሁ ብላኝ ነበር ግን እንዳሰብኩት ሳይሆ ቀረ እምገፍለዉ አጣሁ ልጄን ማየት ተከለከልኩኝ እናም ኑሮ በጣም ተጨኖኝ ልጄ 75ብር በማጣቴ ልጄን አጣሁት አሁን ልጄ 21አመቱ ነዉ ያዋራኛል ግን እኔ ስላላሳደግሽኝ እንደይሰማሸ ይለኛል እና እናት ልጆቾን ስታስብ የቁም ሞት ነዉ ቀን በቀን የምትሞተዉ ኡፍፍፍፍ እናትነት መከራ ነዉ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +7

    የኢትዮጵያ እናት ልጇን ወድዳ አትጠላም እውነተኛ መሆን ጥሩ ነው አይዞሽ ፎቶግራፍ የላከችልሽ ምንም ብታደርግሽ ባለውለታሽ ነች ይቅር በያት የእውነት አምላክ እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ አሳድጎሻል ክብር ለአምላካችን ይሁን ብዙዎች አሉ ብቻሽን አይደለሽም እናትሽን አይዞሽ በህይወት ታገኛታለሽ ያሳደጉሽ ባይልላቸው ነው እንጂ እውነቱን ቢነግሩሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ከእናትሽ ጋር በቅርቡ እናያችኋለን መሲዬ Love you may God richly bless you all.!

    • @m.m.yiheyis995
      @m.m.yiheyis995 Před 2 lety

      ፎቶ ብቻ አይደለም የላኩላት ሰላምን ያሳደኳት እኔ ነኝ እንዲ ለማለት አልፈልግም ያክስቴ ልጅ ናት እ እንዲ ለማለት አልፈልግም ነበር ሁሌም እውነት የሚናገር ይጠላል በዛ ላይ አክስት እጒት አላት እመብርሃን እውነቱን ታውቃለች

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 Před 2 lety

      ኡነት ነውእኔምስክር ነኝ

    • @selinagh5763
      @selinagh5763 Před 2 lety

      @@m.m.yiheyis995 seriously አሁን ላይ ፎቶ የምትልኪዉ ስንት አመት ከተሰቃየች በኋላ ድሮም ዘመድ ባዳ ይሻላል

  • @user-fj6ev5fw6p
    @user-fj6ev5fw6p Před 2 lety +2

    አቅፎ፣ ተንከባክቦ፣ ከክፉ ጠብቆ፣ እናትም አባትም ቤተሰብም ሆኖ አሳድጐ ለዚህ ያደረሰሽ ልዑል እግዚአብሔር አሁንም እናትሽን በሕይወት አግንተሽ ደስታሽ ሙሉ ሆኖ ለማየት ያብቃን፡፡ አይዞሽ እግዝአብሔር ይረዳሻል፡፡ መሴ ተባረኪ፡፡

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 2 lety +6

    እኔ ሚመስለኝ እናት ከቤተሰብ አካል ተድፍራ ነው ሚመስለሽ እኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ አውቃለሁ ቤተሰብ አይረዳኝም ብለው ነው ሚጠፋት ለማን ይናገሩት ብዙ ግዜ ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ነገር አይቀበልም ክብር ምናምን ነው ሚሉት እነሱም ቤተሰቦችሽም አንቺ መጥፎስህተታቸውን ስለሚያስታውሳቸው ነው ሚያርቁሽ በርቺ እውነትን ነው እናትሽ ካንቺ በላይ ትልቅ ችግር ታሳልፋለች የእስዋ የባሰ ነው የሚሆነው የእኔ ዘመድም በአኅትዋ ተደፍራ ይኸው 20 በላይ ወጥታ ቀርታለች ልጁ ደግሞ አነጋገር አካሄድ መልክ ቁጭ እሱ ነው የሚመስለው እንደውም ምንም አይለይም ልጆቹ እንክዋ እሱን አይመስልም ልጅዋ ወልዶአል ግን እሱም ትልቅ የስነ ልቦና ችግር አለበት በህይወት አለች ይላሉ ቤት አልቀየሩም እሷ ያደገችበት ቤት ነው ያለው መጥታ አታውቅም ከግዜ በኃላ ነው ጓደኞችዋ የነገሩን እህቶቿም አያውቁም ነበር እግዚአብሔር ከናቺ ጋር ይሁን ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @user-gu8zh2gy6t
    @user-gu8zh2gy6t Před rokem

    እናት እንኳን የወለደች ልጅዋን ትረሳ፡ይሆናል፡ያልረሳሽ፡ያሳደገሽ፡እግዚአብሔር፡ይባረክ።

  • @ibidafire3407
    @ibidafire3407 Před 2 lety +57

    You are beautiful 🤩 strong 💪🏾 and don’t cry.God will pay you your price ❤️❤️

    • @Ahaile
      @Ahaile Před 2 lety

      Berechi berechiiii ayezoshe,,!!

    • @user-rj6ps6js9w
      @user-rj6ps6js9w Před 2 lety

      የኔ እናት አታልቅሽ አይዟሽ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 2 lety +1

    ልክ ብለሻል ሰላምዬ ለራሳችን እራሳችን አለን ከሰው መጠበቅ ወጥመድ ነው አንቺ ብርታት አለሽ እግዚያብሔር አባትሽ አሁንም አብሮሽ አለ እሱ በቂ ነው ከበቂም በላይ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 Před 2 lety +11

    አይዞሽ ማማዬ ልጄትዝ አሰኘሽኝ እኔልጄን የአመትልጅ ሆኖዋት ጥያት አረብ ሀገር ትቼያት ሄድኩኝ ከዛእናትሽ አትፈልግሽም ይልዋታል ልክስልክ ስደውል ስቅስቆ እያለችእያለቀሠች አናት እናቴ ትለኛለች እኔነኝእናትሽ አላት ትሥቅና ታጫውተኝ ነበር እናከባድ ነው አይዞሽ

  • @connyghebremichael7241
    @connyghebremichael7241 Před 2 lety +1

    ሰው አይጥልም ጌታ የሚለዉን መዝሙር የ ዳን ኤል አ አምደሚካኤል መዝሙር ልጋብዝሽ እ ሕቴ የረዳ ሽ ያ ሳደገሽ እግዚአብሔር ይመስገን። አይዞሸ ከ እናነትሽ ጋር ያገናኝሸ ጀግኒት።

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Před 2 lety +6

    በእውነት የምታኳሪያ ጀግና ሰው ነሺ ምነው እዳች ችግርን ተጋፈጠሺ እራስሺን ሳትጥይ ሞራልሺሳይነካ እዚህ ከደረሺ መጨረሻሺ መልካም ነው ፈጣሪ እደረዳሺ ኑሮሺ የተባረከ ቤተሰብ እደሚኖርሺ አትጠራጠሪ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +4

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከናትሽጋር እንዲያገናኝሽ ምኞቴም ጸሎቴም ነው::

  • @user-bo7lc2jx8v
    @user-bo7lc2jx8v Před 2 lety +6

    ኡፍፍፍ አስለቀሽኝ የኔ ብርቱ አይዞሽ እናትሽን ታገኛታለሽ በውስጥሽ ትልቅ እምነት አለ እመብርሀን ትርዳሽ 😭😭😭

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 Před 2 lety +1

    በእውነት እንዲህ አይነት ነገር ትኩረት ሰጥቼ እመለከታለሁ። ነገር ግን እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል። ሳልጨርስ ነው የማቋርጠው። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 Před 2 lety +36

    የኔ ውድ ሰሉዬ ጓደኛዬ ሀሳብሽን አምላክ ይፈጽምልሽ ሁላችሁም ሼር አድርጉት በፈጣሪ

  • @rrrobloc4597
    @rrrobloc4597 Před 2 lety +10

    She is amazing girl I couldn’t stop crying . I just wish you to here your mom voice

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 Před 2 lety +15

    እኔም ልጅ አታወቀኝም እስዉ ሀገር እንደወጣሁ ካልመለስ ብቀር አላህ አደራህን ልጀ ጋ ለመገናኘት ያብቃኝ በጣም ይከብዳል

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      አላህያገናኝሽእሕት እሕትዎአለምየዎደምሪኝ

    • @guest1680
      @guest1680 Před 2 lety

      Ayzoshiy

  • @nuhasemay3182
    @nuhasemay3182 Před 2 lety +1

    አይዞሽ የኔ እናት ህመምሽ ለኔ በጣም ይገባኛል ያለመፈለግ ስሜት እጅግ በጣም ይጎዳል...ሰዎች ጀርባሽን አይተው ስሜትሽን ይጎዱታል
    አምላክ እዚ አድርሶሻል የተመሰገነ ይሁን መታቀፍ እየፈለግሽ እኔን ባይ የማጣትን ስሜት አውቀዋለሁ ...አዎ ልክ ነሽ የሆነ ምክንያት ይኖራታል እናትሽ፡፡ የማደንቅልሽ ለኔ እኔ አለሁለት ብለሽ እራስሽን ማጠንከርሽን ነው፡፡አሁንም ቢሆን ተስፋ የላትም ባሉሽ ሰዎች ዘንድ ሀቅምሽን ማሳየት አለብሽ እሺ የኔ ጀግና፡፡ አየሽ እናትሽ ሙሉ ልጅነትሽ ነው ያመለጣት እውነት ነው አንቺን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ አምልጣታለች፡፡

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 2 lety +8

    ማርያምን በጣም ጠንካከራ ነሸ ጠ
    እግዚአብሔር ከናትሸ ጋር ያገናኝሸ በጣም ጉበዝ ነሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ህእቴ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +3

    የኒ ማር አላህ ያገናኝሽ እናትሽን በጣም ከምልሽ በላይ ጠንካራ ነሽ ጥንካሬሽ አስቀናኝ ወላሂ በርቺ አሁንም ብልጥ ብስል ጠንካራ ሁኚ አማና አይዞሽ ፈጣሪ የሚወደዉን የሚፈትነዉ የመንሽዉ ያመሰግንሽዉ ፈጣሪ ሁሌም አይለይሽ ሆደን አማሰልሽዉ አይ ዱኒያ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety +7

    እናት ልጆችዋ አጠላም ቸግረዋት የምትበላው አታ ተቸግራ ነው ለሰው የምትሰጠው 😥😥😥😥😥እግዚአብሔር እንባሽ ያብስልሽ አይዛሽ 😥😥 የተፈተነው ሰው መጨሸው የተባረከነው

  • @Basiread
    @Basiread Před 2 lety +14

    I hv never seen such a sweet soul
    Yene konjo 💖

  • @user-hi4md9de9r
    @user-hi4md9de9r Před 2 lety +14

    እናት ልጆን አትጠላም ችግር ሊኖር ይችላል ግን አንች ጠንክሪ አይዞሽ

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety +1

    የኔ እናት አይዞሽ የአርብ አገር እንኳን የእናት ማጣት ብሶት ተጨምሮበት እንዲሁም ከባድ ነዉ እ/ር ያገናኝሽ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ ጣፋጭ ጥንካሬሽ የአነጋገርሽ ለዛ ጨዋነት በፈጣሪሽ ያለሽ መመካት ከምለው በላይ ኮራሁብሽ አንቺ ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ትምህርት ነሽ እውነትም እራስሽን በጥንካሬ አሳድገሽዋል እግዝአብሔር ከአንቺ ጋር ነው የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ ይላል ቃሉ እግዝአብሔር በደስታ ሀሳብሽ ሞልቶ የምናይሽ ያድርገን እንባሽን ያብስልሽ🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱መሲ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እናመሰግናለን ኑሪልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +27

    ሰሊና ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ላንች መሲ በኢትዯጺያ ህግ አንድ ሰዉ የወላጆቹን ማንነት የማወቅ መብት የለዉም በህገ መንግስቱ ህጉ ምን ይላል ባክሽን መሲ የህግ ባለሞያዎችን ብትጠይቂልን ብዙ ልጆች በህግ መብት ያላቸዉ እንደማይመስላቸዉ አዉቃለሁ ለሰሊናም አንድ የህግ ጠበቃ ብናቆምላትና ተደበስብሶ እንዳይቀርባት ብናግዛት

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +15

      @@m.m.yiheyis995 ሰሊና በልጅነትዋ በስቃይዋ ግዜ ነዉ ማዉቃት እዉነት አንቺ አክስቱዋ ልጅ ከሆንሽ ካሳደግሻት ሰዉ ያለዘር አይፈጠርም ቢያንስ ስለአባትዋ እንኩዋን ታዉቃላችሁ ይህች አለም አላፊ ናት የሰሊናን ታሪክ ድሮ ስለማዉቃት ይህንን ሁሉ መከራ ያሳለፈች አለም ያዉቃል ፈጣሪ እንዳሳደጋት ግን እኔ ምስክር ነኝ አሁንም ቢሆን ለህሊናችሁ ብላችሁ የእናትየዉ ታሪክ ንገሩዋት ህግም ደግሞ እንደሚያስገድዳችሁ የህግ ባለሞያ ነግሮኛል እሱዋ ፍቃደኛ ከሆነች ድፍን የኢትዯጺያ ህዝብ ይህችን ሚስኪን ልጅ ሊረዳት ፍቃደኛ እንደሆነ አትርሱ እሱዋ ከፈለገች ሁላችንም እናግዛታለን እናንተ ግን የሱዋ እምባ በልጅ ልጅ እንደሚቀጣችሁ ነዉ ምነግርሽ አንቺ ሊባኖስ በነበርሽበት ሰአት ሰሊና እኛ ቤት ነበረች የት እንደማዉቃት ግር እንዳይልሽ ነዉ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 2 lety +3

      @@m.m.yiheyis995 ምነው ታዲያ ብታክሙአት እናት ብትሆኑዋት ብትራሩላት ፍቅር ብትሰጡአት ኡፍ የዝህች ልጅ ባለእዳ ናችሁ. እውነቱን ብትነግሩአና እናት ብትሆኑዋት ፈጣሪ ይፍረድ ያማል እኔ የማላውቃት እህት መሆን አማረኝ

    • @almahran1514
      @almahran1514 Před 2 lety +3

      @@m.m.yiheyis995 የእኔ እህት በጣም ይገርማል አንዴ 82 አንዴ 83 ሌላው በ6 ወርሽ ትታሽ ሄደች ደሞ ይሄን ተቀብላ ስትኖር የነበረች ልጅ የአንድ አመት ፎቶ መላክ ደሞ እሷ ሽማግሌ ብላ ላሰበችው ሰው ወደ አባትሽ እንዲደወል አድርጋለች ግን እህትሽ ከሳቸው ስልክ ቁጥር አውጥታ ሰው ቤት ደውላ እናቷ ቆንጆ ነበረች መሿለኪያ ቡና ቤት ትሰራ ነበር ብላ ተናገረች የት ቡናቤት ስትሄድ እንዳየቻት ለምን አትጠይቃትም? ነው እሷን በማሸማቀቅ አፏን ለማዘጋት ነው ደሞ በሌላ በኩል ተማሪ ሆናነው የወለደችሽም ተባለች ይቺ ልጅ የዚህ ታሪክ መቀያየር ብቻ ያሳብዳት ነበር ግን አምላኳ ጠበቃት!! ሠሊ ሚዲያ ከመውጣቷ በፊት ደውላ ይቻላል ፈልጊያት ተብላለች እሷ ብቸዋን ለመፈለግ ተነስታለች!! እና ታሪኩን እንኳን በስትክክል አልነገራቹሀትም ከየትም ትምጣ ግድ አይሰጣትም እናቷን ግን ትፈልጋለች!!

    • @m.m.yiheyis995
      @m.m.yiheyis995 Před 2 lety

      @@TitaEthiopiaEldukonjo በነገራችን ላይ በህግ መጠየቅም ከፈለገች መብት አላት እውነት የሚናገር ይጠላል እኔ ለምን አልልም መልካምነት ለራስ ነው እሱንም ፈጣሪ በተግባር አሳይቶኛል 🙏🙏

    • @almahran1514
      @almahran1514 Před 2 lety +2

      @@m.m.yiheyis995 በነገራች ላይ እኔ ከሰፈራቹ ቀረብ ብዬ ነበር የምኖረው ሠላም እየተደበደበች ማታ ማታ ትባረር ነበር እና ቦሌ ሚካኤል ያለው ዘመዳቹ ጋር ትሄድ ነበር ምን አርገሽ ነው ብዬ ስጠይቃት ከረሜላ ሰርቄ ትለኝ ነበር ልብ ይሰብራል ያቺን ጨቅላ ህፃን በማታ እየደበደቡ ያባሩራት ነበር እያለቀሰች በባዶ እግሯ የቀለበትን መንገድ ትሄድ ነበር ሌላው ይቺ ልጅ የእናተን ቤተብ እንኳን አልጠራችም አንቺን እንደምትወድሽ አውቃለሁ ግን በቃላት ጎዳሻት የማን ቁስል ነው የተነካው በነገራች ላይ ያልተፈለገችውን እናቷን ነው እሷ አድጋ እየፈለገች ያለችው እና አሁን ምን አርጊ ነው የምትሏት ስማቹን ካልጠራች እናቷን ከፈለገች እናንተ እኮ ኮመንት እንኳን መመላለስ አይገባቹም ነው እነማን እንደሆን እወቁን የገፋና ነው

  • @sebletsedal668
    @sebletsedal668 Před 2 lety +98

    ምስኪን እግዚአብሔር እንባሽን ያብሥልሽ አብሳሪው ገብርኤል ደስታን ያብሥርሽ ኦርቶዶክሳ ክርስቲያን በሙሉ እንካን ለመላኩ ቅድሥ ገብርኤል አመታዊ ባአል

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +1

      🥰😭

    • @asmrettekeste1260
      @asmrettekeste1260 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @tigistassiged4336
      @tigistassiged4336 Před 2 lety

      @@asmrettekeste1260 ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ የኔ ቆንጆአይዞሽ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም እናትሽ እንደምታገኛት ተስፋ አረጋለው

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 Před 2 lety

      enkoun abero adaresen abesaraw kedus gaberal dasatn yabesereshe basalam yaganagashu

    • @hiwanyenelij1289
      @hiwanyenelij1289 Před 2 lety

      Amen