የተሰወሩ ከተሞች : እመቤታችን 100 ቀናት ያራፈችበት ቦታ:ዘጠኙ ስውራን ቤተመቅደሶች የሚገኙበት ቦታ ታወቀ:

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #secret
    #ethio
    #ethiopian
    #Minyahil_benti
    #ምንያህል_በንቲ
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share: #like : #subscribe
    ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
    በቴሌግራም 0939048556
    በዋትስአፕ 0912656342
    ፃፉልን

Komentáře • 530

  • @etartmedia
    @etartmedia  Před 3 lety +77

    ​#share: #like : #subscribe

    • @nasarrnasarr7387
      @nasarrnasarr7387 Před 3 lety +2

      እሽ ወድሜ

    • @tegazeabe9821
      @tegazeabe9821 Před 3 lety +5

      ከልብ እናመሰግናለን የበረከቱ ተካፋይ ሰላደረከን

    • @solesole3114
      @solesole3114 Před 3 lety

      Thank you

    • @tedroskidane5249
      @tedroskidane5249 Před 3 lety +1

      Tebareku gin kifl hulet yelem degmo tarikawy Betekirstiyan lasayachu ke Gonder ketela Kirstinan yetekebelech Kafa Bonga yemtbal hager alech

    • @user-sw6ev7hi3g
      @user-sw6ev7hi3g Před 3 lety

      በረከቻችዉ ይደርብን

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 Před 3 lety +4

    ድንንንንንንንንንቅ ነው። እግዚአብሄር ሆይ ክብርና ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘልዓልምም ላንተ ይሁን!

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety +5

    ያባቶችቻችን በረከት ትድረሰን አሜን የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +65

    መንፈሳዊ ቻናል ነው በጣም ደስ ይላል ከሁሉ መንፈሳዊነት ይበልጣል በረቱ

    • @martakasaye7055
      @martakasaye7055 Před 3 lety +1

      Enemsgenlen kall yewte yesmalen bewnte denke new

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před 3 lety +6

    አይ እውቀት!!!አይ አንደበት!!!አይ የሚታይ መንፈሳዊነት!!!አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!!መንግሥተ ሰማያትን ያውርስስልን!!!

  • @yoditsisay9142
    @yoditsisay9142 Před 3 lety +29

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    በእዉነት ላደመጠዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 Před 3 lety +38

    በፀሎታችሁ እርዱን ሀገራችን በናተ ፀሎት ታደጓት,,

    • @betelmeqdes1672
      @betelmeqdes1672 Před 3 lety

      እግዚያብሔር ይስጥልን ወንድሜ ይሄን የመሰለ በረከት ስላሳተፍከን

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw Před 3 lety +72

    ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ስንል በብዙ ምክንያትነት ነው። በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ ይማረን✝️🤲 🙏

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +27

    የአባቶች በርከት ይደርብን ኢትዮጵያ ተንሳየሽን ያሳየን እውነት መታደል እኮ ነው ኢትዮጵያዊ መሆን ተመስገን

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 Před 3 lety +27

    ET ART MEDIA
    እግዚአብሔር ይስጥልን።
    በጣም ብዙ ነገር ተምረናል።
    የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።

    • @asfaw96
      @asfaw96 Před 3 lety

      አሜን: አሜን: አሜን::

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u Před 3 lety +6

    አባታችን በረከታችው የድረስን በእድሜ በፀጋ የጠብቅልን ውንድማችን እናመስገናልን እንዴ የተቀድስ ስፍራ ስላሳየህን በእውነት ክቦታው የሁንኩ እስኪመስልኝ በፅሙና የዳመጥኩ ኦርቱዶክስ ላዘላልም ትኑር አሜን

  • @ferygmecale6211
    @ferygmecale6211 Před 3 lety +5

    አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን በረከቶት ይደርብን

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z Před 3 lety +26

    አምላክ ቅዱሳን የአባተቻችን በረከትና እርድኤታቸውን ያሳዳርብን እባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወድሞቻችን እናመግናለን በየሄዳችሁበት ሁሉ ምልጃዋ አይለያችሁ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 3 lety +5

    ይገርማል አባታችን በድሜና በጤነ በጠጋ ይጠብቅልን

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +16

    በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት መንፈሴን ደስ ነው ያለው። እግዚአብሔር ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን👏😍😍😍😍😍💚💛❤

    • @masaratymr8414
      @masaratymr8414 Před 2 lety

      ጥምቀት አንዲት ናት አትደገምም ነገሥታቱ በየሄዱበት ይጠመቁ ነበር መባሉ ለምን?

    • @hanaalexhanaalex4118
      @hanaalexhanaalex4118 Před rokem

      Amene

  • @user-dj5rf2og9t
    @user-dj5rf2og9t Před 3 lety +48

    አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በረከታቸው ይደረብን ወንድሞቼ ለእናንተም ከዚህ በላይ አነድታገለግሉ ጉልበትን ሀይልን እግዚአብሔር የሰጣችሁ በርቱ እኛም ከሰደት ተመልሰን ለደጃ ያብቃን🙏🙏🕯🕯

    • @asfaw96
      @asfaw96 Před 3 lety

      አሜን: አሜን: አሜን::

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 3 lety +26

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ በርቱ!!

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል በእውነት እጅግ ድንቅ ነገር ነው አሁንም ድንግል ማርያም ያስራት ሀገሯን አደራዋን የመጣውን ቁጣ ሁሉ ትመልስልን

    • @muluemebetteffre6450
      @muluemebetteffre6450 Před 3 lety

      አሜን በረከታቸዉ ይደርብን፡፡

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 Před 3 lety +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን!! እውነተኛ ማንነታችንን የሚያሳይ ቪዲዮ ነው::

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +5

    አባታችን ጥሩ ሰባኪ ኖት በስብከት ብንሰሟዎት እዴት ደስ ባለን ቃል ህይወት ያሰማልን!

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 Před 3 lety +10

    አባታችን በረከቶ ይድረስኝ ... አሜን

  • @melkamkenmelkamken2443
    @melkamkenmelkamken2443 Před 3 lety +2

    አሜን

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 Před 3 lety +14

    አባታችንን.ቃለ.ሄወት.ያሠማልን.እረዥም.እድሜ.ከጤናጋ.ይስጥልን.ወድሙቻችንም.ብሩ.ስራችሁን.እግዛብሄር.ይባርክላችሁ.በናተ.ታሬካችንን.ኢትዮጵያ.አገረ.እግዛብሄር.ናት.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.አሜን

    • @asfaw96
      @asfaw96 Před 3 lety

      አሜን: አሜን: አሜን::

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 Před 3 lety +4

    አሁንስ በጣም ነው የቀናሁት መታደል ነው እንደዚህ የመሰለ የተቀደሰ ቦታ መርገጥ ።እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ እናተ በዓይነ ስጋ ያያችሁትን ለእኛም ከበረከቱ አካፈላችሁን ተባረኩ ቸሩ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤

  • @user-kb4eb9ku2s
    @user-kb4eb9ku2s Před 3 lety +7

    ወንድማችን በእዉነት እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመዉ የበረከቱ ተካፋይ ስላደረከኝ ነፍሴ ተደሰተች እዉነት ሔጄ ያየሁት ሁሉ መሰለኝ እማምላክ ይህን ደስ የሚል ቦታ እድናይ ትጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን ኪዳንየ እናቴ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን

  • @addisangaw8756
    @addisangaw8756 Před 3 lety +4

    አባቴ በረከቶ ይደርብን በፆሎቶ ያስቡን የሚደንቅ እውቀት

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @edenwondu1
    @edenwondu1 Před 3 lety +5

    አሜን,አሜን,አሜን🙏🏽 🙏🏽 ቅዱሳን አባቶቻችን ይህን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅርስ እና ታሪክ በመጠበቅ እዚህ በማድርስ አቆይተዋል አሁንም ትኩረት ተሰጦት በጥንቃቄ በእገዛ ይቆይልን!!! የማይገኝ ቅርስ ነው የሀይማኖት አባቶቻችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን!!! ቃለ ለህይወትን ያሰማልን!!!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል የእውቀት ጥግ ፍዝዝ ብዬ ቀረሁኝ ምናለ እየደገምክ እየደገምክ ብትጠይቃቸው በጣም ነው ደስ እሚለው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ማለት ሃገረ ኢትዮጲያ ናት በእውነት የህይወትን ቃል አብዝቶ ያሰማዎት

  • @haregaschenaki286
    @haregaschenaki286 Před 3 lety +15

    ኢቲ አርቶች ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @eyobatube3152
    @eyobatube3152 Před 3 lety +2

    ፈጣሪ : በረከቱን፡ ያዝንብላችሁ :: ተባረኩ ። ብዙ ልን

  • @fasikaayele2925
    @fasikaayele2925 Před 3 lety +17

    እናመሰግናለን በረከታቸው ይደርብን በርቱ

  • @kassas4
    @kassas4 Před 3 lety +1

    እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት እመቤታችን የቃልኪዳን ሐገርሽን ጠብቂልን አርት ቲቪ ለምታደርጉት ነገር እግዚአብሔር ሰላም ጤና በረከት ያድላችሑ

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +12

    ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር። እንዴት ደስ ይላል

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 Před 3 lety +3

    ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን !!! ከሀጥያት ታጥበን ቀፅድቅ መንገድ እንድንመላለስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +4

    የእውነት ደጋግሜ ነው የሰማወት ሳይሰለቸኝ ብዙ ነገር አሰተማርኝ ታሪክን እና ሀይማኖትን እግዛአብሄር ይባርካችሁ አርቶች የምትለቆቸው አሰተማሪ እና ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ነው 🙏💚

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 Před 3 lety +2

    አባታችን ዕድመና ጤናይስጥልን እግዚአበሔር አሜንአሜንአሜን በርከተው ና ርድኤታቸው ይደርበን

  • @fitsumkiya5878
    @fitsumkiya5878 Před 3 lety +6

    ላዘጋጆች እመብርሀን ትጠብቃችው እንዲህ ውብ የተባረከውን ለኛም ስላካፈላችሁን ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን

  • @bettymolo8711
    @bettymolo8711 Před 3 lety +1

    ለአባታችን የአገልግሎት በዘመናቸው ይባርክልን በረከታቸው ይደርብን ለውንድሜም እረጀም እድሜና ጤና ያድልልን እኛንም ለዚኢ በረከት ያብቃን

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 Před 3 lety +9

    አቢቱ እግዞኦ መህረና ክረስቶስ ማረን ሀጳታችን በዝቶል

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ግን ሁሌ የምናደደው ለቅዱሳን ቅርሶቻችን በጥንቃቄ አልተያዙም ይህ ትውልድ የውድቀት ምክንያት ገዳማቶቻችን በውስጡ ያሉት ንብርቶች ምንም ትኩርት አልተሰጣቸውም ብናውቅበት ግን ያአለም ፍልስፍና ክምንክተል ወደ ቀደመው ማንነታችን ብንመለስ ይሻለናል ልባችን ይመልስልን እግዚአብሔር.

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety +22

    ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ኢትዮጵያየ ትንሳኤሽን ያሳየን💚💛❤

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 Před 3 lety +2

    ከዓመት በፊት የተወሰኑትን ለመጎብኘት ችያለሁ እናም ኢትዮጵያ የእመቤታችን የአስራት ሐገሯ በመሆኗ ከመጣብን መከራ ትሠውረን ለክፉዎችም ልቦና ይስጣቸው።የሞቱትን ነፍስ ይማርልን።

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 Před 3 lety +1

    የስልጣኔ መሰረት እፁብ ድንቅ የሆነውን ጥንታዊ ጥበብ ለዘመናት አባቶቻቾ በክብር አቆይታችሁ ለዚህ ስላበቃችሁት እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @hanakonjo4755
    @hanakonjo4755 Před 3 lety +1

    እውነት አትያጵያዊ የተዋዶ ኦርቶዶክስ ልጅ መሆን ምነኛ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ታረካችንእን እምታስተላልፍል እድማና ጤና ይስጥልን እንደነዚህ አይነት አባቶቻችንም በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 3 lety +3

    ይሄንን ታሪክ በመሥማታችን እድለኞች ነን እግዚአብሄር ይመሥገን🙏

  • @besthuawei414
    @besthuawei414 Před 3 lety

    በእውነት እጹብ ድንቅ ፕሮግራም በእውነት ጸጋሕን ያብዛው አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ነሕ ጀግናዬ በርታ ከዚሕ በላይ እንድትበራት አምላክ ባርኮሀል አሁንም በብዙ ይባርክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ምን ያሕል በንቲ የተዋሕዶ ኩራት የተዋሕዶ ጀግና በብዙ ይባርክሕ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 3 lety +3

    የአባቶቻችን በረከት ከሁላችን ጋር ፀንቶይኑር እናመሰግናለን ወንድሞቻችን 🙏💒💚💛💓 💚💛💝 💚💛💖💒

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před 3 lety

    ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:አባታችን::ይህን:እፁብ:ድንቅ:የሆነ:የተዋህዶ:ታሪክ:ስላወቅን:እናመስግናለን:ለጋዜጠኛው:ጭምር::እባካችሁ:እንደዚህ:አይነቱን:እፁብ:ድንቅ:የኦርቶዶክስን:ታሪክ:ለአለም:አሳዮ:አስተምሩ::ተዋህዶ:ለዘላለም:ትኑር::

  • @user-oc8uc3xi9d
    @user-oc8uc3xi9d Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን በረከተወ ይደርብን በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛንም መጨረሻችን ያሣምርልን

  • @babatek7136
    @babatek7136 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን የተባረከ ቧታና ቅርስ።ክብር ለእመቤታችን ይሁን ለአምላክ እናት!!!!!

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 Před 3 lety +1

    አገላለጽ እራሱ በጣም የተብራራ ነው እናመሰግናለን በፀሎት አሰቡኝ አባክዎ።

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb Před 3 lety

    ተዋህዶ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኑርልን መርጠን ሳይሆን ተመርጠው ተዋህዶ ያደረገን አምላክ ይክበርይመስገን ከመቤታች በረከት ይክፈለን አፍ ደስ ሲል ለደጁ ያብቃን ተባረኩልን ኢቲ አርት ሚዲያዎች

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh Před 3 lety +3

    ኣሜን እባክህ ኣባት ሆይ እግዚአብሔር ሀገራችንን ጠብቅ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 3 lety +44

    ቅርሶቹን እንደው ጥሩ ነገር ተሰርቶ ብጥንቃቄ ቢያዙ ጥሩ ነው!!

    • @user-ss6vz1mu4c
      @user-ss6vz1mu4c Před 3 lety +4

      እየሱስ ክርስቶስ የተወለደው በበጎች በረት ነው:: ስለዚህ ይህንን ቦታ መርጦ ውብ ያደረገው እርሱ ነው:: በኛ አይን እንጂ በአምላክ እይታ ንጹህ ቅድስ ውብ ነው:: ስለዚህ እግዚአብሔር ያለው በበጎች በረት ስለሆነ በዚያ እንፈልገው::

    • @user-iy6pm7hj9u
      @user-iy6pm7hj9u Před 3 lety

      @@user-ss6vz1mu4c ቕ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድማች

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 Před 3 lety +10

    orthodox ልጆች ገባ ገባ በሎ ላይክ ሼር አድርጎ የት ናቹህ

    • @ayni2800
      @ayni2800 Před 3 lety +1

      እሽ ግን የጸጉርሽን ከለር ሜካፕ አትጠቀሚ ኦርቶዶክስን አይውክልም እህቴ

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ከልብ እናመሰግናለን ይህን የተቅድሰ ቦታ በማየት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ወንድሞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ለደጀህ አብቃን

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b Před 3 lety +1

    ዲስ ላይክ ምሰጡ ማን እዩ አላችሁ ምን መጥፎ ነገር አያችሁ ክብር ለመዳህኒያለም ይህን ያሳየን👍👍👍👍

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před 3 lety +1

    ያቀረባችሁልን አርት ሚዲያ እናመሰግናለን
    አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ሰጦ ያቆይልን

  • @mulualamrew6622
    @mulualamrew6622 Před 3 lety +2

    Thanks God i'm glad being ortodox tewahedo christian thank you ET ART to show as this blessed place.

  • @asegewami9905
    @asegewami9905 Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአብሄር የናንተን ጸሎት ይስማና አገራችንን ይፈውስልን፤ በቃችሁ ይበለን ። በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @maritayoutube9855
    @maritayoutube9855 Před 3 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    ደስ ሚል መንፍሳዊ ትምርት ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በቤቱ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-nf9kd2ix5b
    @user-nf9kd2ix5b Před 3 lety +2

    አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠበቃል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 Před 3 lety +1

    በርቱልን ወንድሞች እግዚአብሔር በምትሄዱበት ቦታ ሁሉ አይለያችሁ በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ነገር ነው ምሰሩት

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 Před 3 lety +3

    Ethiopia is a great country!!!!!!!!!

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የመጣብንን የመናፍቃንን ማእበል ፀጥ ያድርግልን የቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ባሀጢያታችን ምክንያት እግዚአብሔር አሳልፎ አይስጥብን

  • @askalegataneh6225
    @askalegataneh6225 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወትያሰማልን ለአባቶቻችን እንዴት ደስስስ ይህንን ሳይ በተስፋ ተሞላሁ ወድሞቻችን እግዚአብሔርይስጥልን ለስጋም ለነፍስም የሚጠቅም ነገር ስላስቃኛችሁን የመልካም ስራችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ይሄን ሁሉ የሰጠን ጌታ እናመሰግናለን አርት ሚዲያ 💚💛❤️

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 Před 3 lety +1

    አባታችን በጣም ጥሩ አድርገው ነው ያብራሩልን እግዚአብሔር ይስጥልን በረከቶት ይደርብን ... ወጣቶች እናስተውል አገራችንን ሀይማኖታችንን እንወቅ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @esubalewtemesgen1659
    @esubalewtemesgen1659 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ::ጥሩ አገላለፅ ነዉ:: እደዚህ አይነት መረጃ በጣም ጥሩ ነዉ ትዉልዱ ይህን አይነት መረጃ ይፈልጋል በርቱልን::

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 Před 3 lety +2

    በጣም ሚገርምነው እናመሰግናለን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት አገላለፆት እኛ በምንረደ መልኩ ነበር ብዙ ነገር ተምሬበታለው ወንድሞቻችን እናንተም በርቱልን ደስ የሚል ፕሮግራመ ነው በእድሜና በፀጋው ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 Před 3 lety +1

    አባቶቻችን እድሜ ጤና ያድልልን በናንተ ፀሎት ነው ሀገር የቆመችው
    እውነት ለራስ ማድላት አይሁንብኝ እና ሀገራችን በአበው ጥበብ ብትመራ የት በደረሰች እኛው የሰው ሀገር ባልተስደድን ነበር

  • @saraalmedon7080
    @saraalmedon7080 Před 3 lety +1

    እድሜና ጤናን ይስጥልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 Před 3 lety +1

    እመብርሃን ደጅሺን ለመርገጥ አብቂን እናቴሆይ
    በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Před 3 lety +1

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በዕድሜ ፣ በጤና ያቆይልን። ወንድሞቻችንም ይህን ቅዱስ ስፍራ ከበረከቱ ተካፋይ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ferhiwotmengistu5028
    @ferhiwotmengistu5028 Před 3 lety +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ጌታዬ አምባ መጠጊያዬ መሸሸጊያዬ የነፍሴም የስጋዬ አዳኝ ሆይ ይህችን የተቀደሰች ቦታ በአይኔ አሳየኝ የበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ ላንተ ምን ይሳንሓል 🙏

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 Před 3 lety +3

    Thank you so much! It is very educational, and informative. May God bless you all!

  • @edennegatu6726
    @edennegatu6726 Před 3 lety +13

    Thank you for sharing this. It means a lot to us since women can’t go there

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን።በረከቱ ይደርብን።

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 3 lety +1

    መሄድ ከምፍልግባቸው ቦታዎች. እንዱ ጣና እና ግሽን ማርያም ሲቇላ እና ደብረ ሊባኖስ ናቸው ፈጣሪይ ይርዳኝ ይሔንን. ለማድረግ ለሀገሬ ያብቃኝ ፈጣሪይ

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ለአባቶች ለናተም ወጣቶች እድሜ ጼና ጸጋ ያድልን

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 Před 3 lety +4

    ወድሞቸ ታድላችሁ በዚህ እድሜቻሁ እደዚህ መሆን መታደል ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-kq4fv8kk4q
    @user-kq4fv8kk4q Před 3 lety +4

    እስራኤልን ከፈርኦን እጅ ያወጣ የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮፕያ ሐገራችንን ይታደግልን

  • @seembesulove4360
    @seembesulove4360 Před 3 lety +10

    ቅርሥ ደብቁ ቤተክርሥትያንን ጠብቁ ተባለ እንጅ ሚድያ ላይ ለምን ታቀርቡታላችሁ ይኸ ክፉ አራጅ መንግሥት እሥካልተነቀለ ፈተናውከባድ ነው

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 Před 3 lety

      እኔም አልስማማም ባሁኑ ሰአት ማሳየት ጥሩ አይደለም

    • @GgGg-pw3wl
      @GgGg-pw3wl Před 3 lety +1

      አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልነ እረጅም ጤና ይስጦት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt Před 3 lety

      Egzeabher yerasun bota tebake new. Bezeh page lay negative comment metsaf gin yasiferal ere lib yisiten

    • @seembesulove4360
      @seembesulove4360 Před 3 lety

      @@elsabeautynt አይ ከፈጣሪ የበለጠ እውነት ነው ጠባቂ የለም ግን የበቁት አባቶች እየተናገሩ ነው ተናግረውማል

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 Před 3 lety

    እመቤቴ ትባርካቹ መታደል ነው እንደዚ አይነት የበረክት ሥራ መሥራት መመረጥ ይጠይቃል መዳንያለም በፀጋው ይጎብኛቹ በርቱልን እመቤት ትማርልን በፅኑ ታማለች እና

  • @user-sv2uj2wd3x
    @user-sv2uj2wd3x Před 3 lety +1

    በእዉነት በጣም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
    ቀጥሉበት በርቱ
    ረዴት በረከታችሁ ይደረበኝ

  • @marshetnega5281
    @marshetnega5281 Před 3 lety +3

    Amazing program ! Thanks for your program ! Please introduce others Blessed place. Blessed you

  • @h777m
    @h777m Před 3 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁን ። 💚 💛 ❤️ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ደስስስ ሲል አባታችን በረከቶት ይደርብን ይድረሠን ወንድማችን ቃለ ህይወት ይስጥል

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 Před 3 lety +2

    አገራችን ሰላም አርጎልን ለማየት ያብቃን

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 Před 3 lety +1

    በጣም የሚገርም ነው በየጊዜው ስለኢትዮጵያ የሚሰማ ሁሉ ጥበቡ እውቀት ምን የሌለ አለ ሰነፍ ትውልድ መመርመር የማይወድ በወሬ የሚያምን ሐገሪቷን ተቆጣጠራት እንጂ እናመሰግናለን ድንቅ ፕሮግራም ነበር

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 Před 3 lety +1

    እትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን::
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው::
    💙💙💙

  • @yashl4018
    @yashl4018 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ ሀጋሬ ያንች በመሆኔ ስላም ይስማኛል

  • @haliz7466
    @haliz7466 Před 3 lety +2

    Thank you. God bless.

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን 🌻

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ወንድሞቻችን እናመሰግናለን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ፀሎታቸዉ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አጥፊወችን ለንስሃ ያብቃልን የኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ለንስሃ ለስጋወደሙ ያብቃን።

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes6036 Před 3 lety +4

    የቅዱሳን አምላክ የጸድቃን ስማዕታት የአበው ደነግላን ጸለት ልመነ ለሀገራችን ስላም አድነት ፍቅር ይስጥልን የአስራት አገራችን ኢትዮጰያን አስብልን አምላክ ሆይ ቅድስት ድግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን አሳስቢልን ለልጀሽ በእውነት ይችን ቅድስት ሀገር የገባባትን የሳጥነየልን ምክር ያክሽፍባቸቅ ስላም ፍቅር ለሀገራችን በእውነት ለአባታችን ለውድሞቻችን ቃለ ህይውትሽያስማልን በርክታችሁ ይደርብን አሜን ፫

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን