ከህይወት ሰበዝ ላይ! ተስፋ ቆርጬ በቀን 2 ፓኬት ሲጋራ አጬስ ነበር ! ልጆቼን አንዴ ባያቸው !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 125

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před 2 lety +23

    አይዞሽ ቆንጆ፣ጎበዝ ነሽ፣ብርቱ ነሽ፣ግልፅ ነሽ፣አመስጋኝ ነሽ፣ተስፈኛ ነሽ!! በርቺና ፀበል ተጠመቂ ፣ድንግል ማርያም ድግፍ ታድርግሽ ፣አምላክ ይረዳሻል እህቴ!!አይዞሽ ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +36

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ነው እስከዛሬ ያቆየሽ አምላክ አሁንም እሱ ያውቃል ልጆችሽን እንድታገኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን ፀበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው ከዚህ በሽታ ትፈወሻለሽ ወላዲተ አምላክ ከዚህ በሽታ ትፈውስሽ እህታአለም

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu5923 Před 2 lety +15

    የኔናት አይዞሽ!! እግዚአብሄር ታላቅ አምላክ ነው፣ እሱን ያመነ ሁሌም አያፍርም🙏
    በርች፣ ትገናኛለሽ!! ገና ብዙ ትኖሪያለሽ።
    ቸሩ መድኃኒዓለም የልብሽን መሻት ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 2 lety +13

    ጎበዝ ነሽ እወነተኛ ሴት ነሽ ።አታለውኝ አሳስተውኝ ሳትይ በትክክለኛው መንገድ ነው የተናገርሽው ።ልጆችሽም ሲሰሙ አይከፋቸውም ደስ እያላቸው ይመጡልሻል ።

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 2 lety +10

    አይዞሽ እስካሁን ያኖረሽ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +5

    ጎበዝ, ጠንካራ, ግልፅ, ጀግና ሴት ነሽ:: ለወደፊት ብዙ እድል አለሽ:: ልጆችሽንም ለማግኘት ተስፋ አትቁረጪ?በመንጃ ፍቃድሽም ጥሩ ታማኝ ሹፌር ሆነሽ እንደምትሰሪ? ከሁኔታሽ ማወቅ ይቻላል:: ያንን ሁሉ መከራ ያሳለፈሽ አምላክ አይጥልሽም::እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před 2 lety +7

    እውነት ብለሻል ብዙዎቹ ህይወታቸውን አተውበታል አመስጋኝ ነሽ እግዚአብሔር ከልጆች ያገናኝሽ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ እህታችን በጣም ጠንካራነሽ በእውነት መልካም ሰዎች ሁላችሁም መልካሙን ዋጋ ይከፈላችሁ እህታችን ልጆችሽን ካሉበት በጤና ጠብቆ ለዓይነ ሥጋ ያብቃችሁ እናቴ በዓታ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልልሽ ለዚህ ያደረሰሽ ውድ ልጇ አለተወሽም ደግሞም ለመልካም ነገረ ያበቃሻል አምናለሁ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 Před 2 lety +8

    መሲዋ መልካም ሰንበት! የዛሬው ታሪክ ተአምራዊ ነው። አምላካችን ይርዳት!!!

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Před 2 lety +5

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እ/ር ካሉበት ፈልጎ ያገናኝሻል ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 2 lety +4

    የእኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሽ እውነት ታስደስቻለሽ እማምላክ በሰላም ከልጆችሽ ታገነኝሽ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 2 lety +9

    እይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር እምላክ ተስፋሽን ይሞላዋል 😭😭 ሲያስቡት የህይወት ውጣ ውረድ የስው ልጅ ጥንካሬ ለማመን ይከብዳል !! ባህታ ማሪያም መጨረሻውን ታሳምርልሽ ቸር ወሬ ያስማሽ 🙏🏾😭😭

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 2 lety +1

    እመብርሃን ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @user-xt4so7pv8b
    @user-xt4so7pv8b Před 2 lety +9

    ጎበዝ ብርቱነሽ እግዚአብሔር እንደእምታምኝው ሀሳብሽን ያሳካልሽ እና ከዚህ የበለጠ ደስተኛ ሆነሽ እንደምናይሽ ተስፋአለኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Před 2 lety +2

    ወደር የማይገኝለት ፕሮግራም እድሜያችሁ ይርዘም ተባካረኩ መሲዬ ውዴ አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ ከፊት ይቅደምልሽ ስወድሽ ቁምነገርና የተቸገሩ ሰዎችን እንባ ለማበስ የምትተጊ ይህን አይቶ አምላክ ይረዳሻል በተለይ እኛ ለልጃቸው ላዳ ያስቀመጡ እናት ታሪክ በጣም አስለቀሰኝ ፈጣሪ ይርዳቸው አንቺም በርችልን

  • @caleb7859
    @caleb7859 Před 2 lety +8

    ኦው በጣም ያሳዝናል ከልጆችሽ ጋር አምላክ ያገናኝሽ ዘንድ ፀሎቴ ነው!

  • @user-bk9sh1my3y
    @user-bk9sh1my3y Před 2 lety +1

    እህቴ ስላሳለፍሽው ሁሉ ነገር አዝኛለው አሁን ብሰማም እመብርሀን ከልጆችሽ ታገናኝሽ የልጅ ነገር ያማል እውነት ነው ይሄን ፕሮግራም የምታዘጋጅውም እህታችን ፈጣሪ እዳንቺ አይነቱን በየሀገሩ ያብዛልን ለምን ልጆችም ይናፍቃሉ እንዳንቺ አይነት ስው በማጣታቸው ነው እንጂ ብዞቹ ይገናኙ ነበር እግዲ በጣም አዝኛለው እኔማ የምታገኛቸው ይመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ልመናሽን ሰምቶ ያገናኝሽ ሰላምዬ

  • @elsabetagegnehu4502
    @elsabetagegnehu4502 Před 2 lety +3

    የኔ ውድ እህት ታሪክሽን እያወኩት እንደ አዲስ ስሰማው በጣም አዘንኩ እንቺ ለሰው ሁሉ መልካም ነሽ እግዚአብሔር መልካም ነገር እንዲያሰማሽ እመኛለሁ

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 Před 2 lety +1

    ችግርና መከራን ያለፈ ሰው እኮ ኩሩ ነው አይደነግጥም ውነቷን እኮ ነው በዛን ዘመን ኤች አይቢ እደአውሬ የሚናደፍ ሁላ የሚመስልበት ግዜ ነው ጎበዝ ጠንካራ ነሽ መደሀንያለም ያገናኝሽ

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 Před 2 lety +4

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @tsionazeze7682
      @tsionazeze7682 Před 2 lety

      እግዝአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ያስገኝልሽ

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Před 2 lety +1

    እግዚያብሔር ቸሩን ያስማሸ በጣም ጠንኳራነሸ እግዚያብሔር ሪክሸን ይቀይርልሸ ፃድቃኒማርያም ፀበል ተጠመቂ ትፈወሻለሸ

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ ከልጆችሽ አይዞሽ እስካሁን ያኖረሽ አምላክ እርሱ ያውቃል

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před 2 lety +1

    አይዞሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉ በእሱ ይሆናል

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አይዞሽ

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 Před rokem

    እግዚአብሔር ከልጆሽ ያገናኝሸ🙏🙏🙏

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ያን ሁሉ አሻግሮሽ መጨረሻው ይሄ አይሆንም ብዙ የተባረኩ ሰዎች ይሄን ጥያቄሽን እግዚአብሔር በነርሱ ላይ አድሮ ክብሩን ይገለፃል አይዞሽ

  • @meskisaron4583
    @meskisaron4583 Před 2 lety +1

    በጣም ይገርማል እህቴ አይዞሽ በጣም ግልፅ ደስየምትይ ሰው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @saroonsaroon1547
    @saroonsaroon1547 Před 2 lety +2

    Ftrei bselam yagenanshe

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 2 lety

    በስመአብ በጣም ጀግና ሴት ነሸ የኔ ቆንጆ ብዙ ሰው ካንቺ ይማራል እግዚአብሔር ልጆችሸን ያገናኝሽ

  • @asratalemu3
    @asratalemu3 Před 2 lety +1

    በርቺ እግዚአብሔርን ያመነ አይወድቅ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይ ሽ ፈጣሪ ልጆችሽንም ለማየት ያብቃሽ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 2 lety +1

    Egzihaber amlak yirdash 🙏

  • @peace-cn6ti
    @peace-cn6ti Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ ሺ አመት ኑሪ

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 Před rokem

    የኔ እህት እግዚያብሄር ታሪክ ይቀይራል አይዞሽ ተስፋ አትቁርጭያሰርሽዉ ማተብ እምነት ሲሆን መስቀሉ ደግሞ እዉነት ነዉ ስለዚህ በሱ የታመነ አይወድቅም

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 2 lety +1

    ኧረ ጎበዝብርቱ ነሽ። በርቺልን። ልጆችሽንም ያገናኝሽ። ጥርስሽ ያምራል። በጣም ቆቆንጆነሽ። ጤናሽን እየጠበቅሽ እራስሽን ጠብቀሽ ተመስገን ብለሽ ኑሪ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j Před 2 lety +1

    ብርቱ ሴት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-ss5sw7ud2c
    @user-ss5sw7ud2c Před 2 lety

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር በሰላም ከልጆችሽ ጋር ያገናይሽ

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před 2 lety

    She is the most strong woman insha Allah she will reunited with her children l make dua for you insha Allah

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +3

    አይዞሽ ማማየ 😘

    • @zuretbeamerica1748
      @zuretbeamerica1748 Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ እባኮን ያገር ልጅ subscribe አርገው ይደግፉኝ

  • @rahellemma3603
    @rahellemma3603 Před 2 lety +1

    አይዞሽ እሕቴ

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 Před 2 lety +16

    መስዬ የኔ ድምፀ መረዋ ይኼ ታሪክ ቢወራ የማይታመን ነው ብዙም ያልነገረችሽም ነገር አለ እረስታው ነው እንጂ የሰባ ሁለት ሰዓቱን ዶክተር ሰቷት ውጣለች ግን ልጅቷ ማለትም ሰላምዬ ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላልነበረችና አማቾ የጎዳቻት መስላት ሰሽታውን አላልአወጣች ያም ሆነ ይህ ያ ሁሉ ክፎ ዘመን አለፈ ክብር ለድንግል ልጅ ልጆቹን አቅፈቸው የተነሳችሁ ልጅ ነኝ ሌላ የምትፈልጊው ኢንፎርሜሽን ካለ ቃሌን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ካስታወሽ ስትናገርም ወንዝ ወድቃ ያለችሽ እኔን ነው ለድርጅት ስንሰጥም ሆነ ለማርመራ ስንሄድ የነበረን ነገር ሳስበው መፈጠሬን ነበር የጠላሁት እናትነት ከባድ ነው

    • @shegawekindu866
      @shegawekindu866 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ዛሬ ያንን ሁሉ መአት በአምላክ ፍቃድና እርዳታ አልፋችሁታል አምላክ ይጠብቅሽ በበረከቱ ይሙላሽ እመቤቴ በጭንቅሽ ሁሉ ትድረስልሽ።

    • @frealemu3490
      @frealemu3490 Před 2 lety +1

      @@shegawekindu866 አሜን አሜን አሜን

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Před 2 lety +1

      ወረኝ ነገርነሽ

    • @Suzan17
      @Suzan17 Před 2 lety +1

      Zemenesh yebarek 🙏 melkam sera leras new👍🏽👍🏽👍🏽🙏🙏🙏🙏

    • @zabibaoufiye3922
      @zabibaoufiye3922 Před 2 lety +1

      Allah rejimi edimena tena yesitishi yene wedi gadena maleti yehi new tebareke

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 2 lety +3

    አይዞሽ ቆንጆ እግዝያብሔር ታድጎ አሳልፎሻል!

    • @zuretbeamerica1748
      @zuretbeamerica1748 Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ እባኮን ያገር ልጅ subscribe አርገው ይደግፉኝ

    • @teteyaman6286
      @teteyaman6286 Před 2 lety

      Ayzoshe eetschema
      Msy Fetari edmi ena tena ystshe

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እናቱ

  • @user-te5uf1kl8l
    @user-te5uf1kl8l Před 2 lety +1

    Am first 🥇

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 Před 2 lety

    Ehete betam tenkara nesh. Ayezosh tseleye fetarie yeredashal. 🙏

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 Před 2 lety

    ሚሰኪን አይዞሺ የኔ እህት አሏህ ላይክሰ አይበድልም እሱ ይድረሰልሺ ውሰጣቸው ይራራልሺ እና ያገናኝሺ

  • @asratalemu3
    @asratalemu3 Před 2 lety

    መሲ የኔ ትሑት አንቺንም ፈጣሪ ከነቤተሰብ ሽይጠብቅሽ

  • @senayitwoldeselase6084

    Yena eht egziyabhar yemsgen eske zara degfo yakoyesh ahunem zemneshen hulu be selam betana yegobegnesh
    Ke ljocheh egziyabhar yagenagnesh 🙏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 2 lety +1

    It's so difficult history dear mommy u get your kids 🙏🏼😥😥

  • @zeenbzeenb3906
    @zeenbzeenb3906 Před 2 lety

    የኔ እማ በጣም አሳዘንሽኝ አይዞሽ እስካሁን ያኖረሽ አላህ ልጆችሽ ወዳንቺ ይመልስልሻል ኢሻአላል

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Před 2 lety

    💔 FETARIE 🙏IERDAHE YAMALE ❤👏🕊MELKAMWENE EMEILHALUE🕊

  • @haregendale8488
    @haregendale8488 Před 2 lety

    ፈጣሪ ን እንዳመስገንሽው አያሳፍርሽም ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @user-wh2zn8cs5d
    @user-wh2zn8cs5d Před 2 lety +5

    እሁን አትሳሳቺ እህት በሰው እይደለም እዚ ያለሽበት የደረሽው በልዑል እግዚአብሔር በአምላክ እናት በእመቤታችን ነው . እኛ ሰዎች ምንም አቅም የለንም በስው ላይ አድሮ ስራውን የሚሰራ ፈጣሪያችን ነው . ክብርና ምስጋና ይሁን ለቸሩ መድኃኔአለም ይሁን አሜን !!!

  • @kukualex6496
    @kukualex6496 Před 2 lety +3

    የኔ ውድ እህት ፈጣሪ ሊተወን አይችልም ያሳለፍነው ጊዜያት ምስክር ናቸው ያብስራና አቢን ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ሙሉ ታሪካችንን ይለውጠዋል ሁል ጊዜም ሙሉ ጤና እንዲሰጥሽ ረጅም እድሜ እንድትኖሪልኝ እፀልያለሁ የእህትነትን ሳይሆን የእናትነትን ወግ ያሳየሽኝ አንቺ ነሽ !! ብዙ የራስሽ ችግሮች ቢኖርብሽም አልተውሺንም ጠብቀሺናል አስተምረሺኛል ድረሺኛል ያንቺ መኖር ለኔ ጥንካሬዬ ነው በብዙ እንድክስሽ ፈጣሪ ይርዳኝ ደስተኛ እንድትሆኚልኝ ብቻ ነውየምፈልገው! ላንቺም ልጆችሽን ለኔም ወንድምና እህቴን እንድናገኝ ፈጣሪ ይርዳን ለብዙ እናቶች የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤

  • @tilanishleiwe4779
    @tilanishleiwe4779 Před 2 lety

    You will find your kids do not give up God have a reason

  • @fggt4756
    @fggt4756 Před 2 lety

    😥 ያ ወቅት የነበረው ግንዛቤ መልካም አልነበረም
    ፈጣሪ ያገናኚሺ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety

    እስካሁን ያቆየሺ፡ፈጣሪ፡ይመስገን፡የግንዛቤ፡እጥረት፡እንጂ፡ያን፡ያህል፡እራስን፡ወዲያው፡የሚገል፡በሺታ፡አይደለም፡እራስሺን፡ከጠበቅሺ፡ምንም፡አያረግሺም፡ዋናው፡መዳኒቱን፡በተመሳሳይ፡ሰአት፡ውሰጂ፡ልጆችሺን፡ፈጣሪ፡ያገናኝሺ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Před rokem

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ. ትሳዛን. አላህ. ይህን በሽታ ያጥፉል. እባካችሁ. ከህጋዊ. ጋብቻ. አትሂዱ. አላህ እዳጠፉል

  • @AmyAmy-pz5cj
    @AmyAmy-pz5cj Před 2 lety

    የሚገርም እኮ ነው አንድ ጋደኛ አለችኝ በሽታው ያለባት ሁለት ልጆች አላት የእውነት ግሩም እናት ልጆቻን በዚህ በሽታ ተጣጥራ ለማንም ሳስጥ ፍጣሪዎን እየለመነች አሳደገቻቸው ተጣጥራ የሚከብድ የጉልበት ስራ እየስራች አሳድጋ አሁን ሁለቱም ተምርው ስራ ያዙላት ጭራሽ ቤት ስርታ የስራችውን ቤት አሳየችን እኔ ግን እሶ ከሞተች ልጆቻ እያልኩ በጣም አስብና ጭንቀት ይሆንብኝ ነበር ግን ፍጣሪ ትልቅ ነው ስው ከሚያስበው ፍጣሬ ያስበው ይበልጣል ስለሳ መፀሀፍ ሙሉ ብፅፍ አይበቃም ለኔ ጀግና ሴት ናት አሁንም እድሜ ይስጣት ፍጣሬ ይርዳሽ እህቴ አጊኝተሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @genetkonjo6159
    @genetkonjo6159 Před 2 lety

    Ayezosh wuda egizabar ka lijochesh ga basalme yaganangeshi hulame katagbeshe nange mesganshen takbeyalwu yan wude gudangay

  • @asterdesta2435
    @asterdesta2435 Před rokem

    Hello Messi did she found her kids

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety +1

    አይዞሽ እህቴ😍🙏 ውድ የሸገር ኢንፎ ቤተሰቦች ኑ እስቲ ቤቴ ልጋብዛችሁ ሞቅሞቅ አርጌ ጠብቃቹሀለሁ ፎቶዬን ተጭናችሁ ተከተሉኝ😘🙏

    • @zuretbeamerica1748
      @zuretbeamerica1748 Před 2 lety +3

      ጀማሪ ነኝ እባኮን ያገር ልጅ subscribe አርገው ይደግፉኝ

    • @menitube-3685
      @menitube-3685 Před 2 lety

      ነገ መልሳለሁ አርጊኝ😍

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 Před 2 lety

    Ayzosch yesterday Kongo Hulu yalfal ayzosch tsebelschn batteries demo yebelete tdnialesch wd ehte edmena Tena ystsch ayzosch

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Před 2 lety +1

    የኔ እህት በእውነት ጸበል በደንብ ተከታ ሻይ እውነት ሱባኤ ገብተሽ ስገጂ ከሁለም በሽታ ትድኛለሽ

    • @abebaworkbirhanu5076
      @abebaworkbirhanu5076 Před 2 lety

      የት የተፃፈ ይሆን ኧረ የሚያድን የሞተልን ጌታ ብቻ ነው ሌላ መዳኛ የለም ይላል የአምላካችን የእግዚአብሔር ቃል ቃሉ ደግሞ የታመነ ነው በቃ ትልቁን መጽሀፍቅዱስ አንብቡት አንብቡት ሰዎች በሚነግሯችሁ በማያድኑ ተስፋዎች አትሞኙ

  • @zemichaelermias1493
    @zemichaelermias1493 Před 2 lety

    ayezoshe tenekara sere nashe fetare yeredashe

  • @milan8639
    @milan8639 Před 2 lety

    What a lovely and strong woman ❤️

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +4

    የኢትዮጵያ ያውም የአቧሬ እናቶች በጭራሽ እንኳን ልጅ የወለዱበትን እራሳቸው የተረገዙበትንም አይረሱም የቀበሌ 18 ሰትይ ሰማሁ የበዓታ ሰፈር ፅድት ያልሽ ጀግና ሴት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሲጀመር የደም ውጤት የሚነገረው ለአንቺ ነው ሃኪም እንኳ ቢነግርሽ እሺ ሌላ ሰው ሲነግርሽ እንዴት ተስፋ ትቆርጫለሽ እግዚአብሔር እንኳን ከሞት ያዳነሽ የሚያስጨንቅሽ ይጨነቅ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ አትሞችም በህይወት ትኖሪያለሽ ነገ ልጆችሽን ታገኛለሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ! ፀልይ ፈዋሹ አዳኙ ይፈውስሽ በሽታ በፊቱ ቀላል ነው እግዚአብሔር ይችላል !

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381

    Ayizosh yane inat hulum labago naw tasifa atiquraci

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 Před 2 lety

    Ye etipia hezb legun yemiastawesew settembre new

  • @user-rk7zt7hr1t
    @user-rk7zt7hr1t Před 2 lety

    መሲቄንጄ

  • @Helu460
    @Helu460 Před 2 lety

    😄😄ባብዛኛው እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚመጡ ልጅ ፈላጊዎች ከታዘብኩት 😉
    እናት ➡️ከልጄ ምንም ነገር አልፈልግም።
    ጋዜጠኛ ➡️ምንድነው የምትፈልጊው?
    እናት➡️ ወይ በድምፅ ወይ በአካል አይቼ ልጄን ነገውኑ ብሞት አይቆጨኝም
    ጋዜጠኛ ➡️አሁን በምን እየተዳደርሽ ነው?
    እናት ➡️ስራ የለኝም ያው ነለፍሱ ያለ ሰው እያበላኝ እያጠጣኝ እንጂ ምንም አይነት ገቢ የለኝም 🙄🤥

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Před rokem

    Egzabhar amlak yrdashe ymarshem ayzoshe Egzabhar amlak yemisanew yelem hulnm begizaw wb yadergewal

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 2 lety

    እንዴት እመት አራስ ልጇን ታገላለች ? ይኸው ሞትን ቀመሱት ያሳዝናል

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 Před 2 lety

    የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ነበር የኖረው ዮሐንስ.11:44 ከፊታችን የምንጠብቀው ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚለው ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች ንስሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እኛ አልቅሰን እንደቀበርናቸው እነሱም ያዝናሉ ማለት ነው ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ እንጠቀምበት መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አለብን ከፊታችን የሚጠብቀን የዘላለም ህይወት ተስፋ ምን እንደሚመስል ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥቅሶች ግልፅ ያደርጉልናል ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21

  • @gadissanegawo9344
    @gadissanegawo9344 Před 2 lety +5

    ውሸት የሌለው ታሪክ። ልጆችሽ ይመጡልሻል።

    • @zuretbeamerica1748
      @zuretbeamerica1748 Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ እባኮን ያገር ልጅ subscribe አርገው ይደግፉኝ

  • @alazarhailu7481
    @alazarhailu7481 Před 2 lety

    አንቺ ጉደኛ የመጀመሪያ ታሪክ ለምን አትዘረዝሪም መጀመሪያ ልጅሽንም እመኚ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před 2 lety

    Stop this nonsense, after giving up your right as a parent .

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b Před 2 lety +1

    ይመስለኛል የዚህ ሁሉ ጦስ አንች ነሽ በሽታውንም ያመጣሽው

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 Před 2 lety +2

      Ba maselang mafirad ayikabdimme

    • @hanakebede3324
      @hanakebede3324 Před 2 lety

      የክፉት አባት ዲያቢሎሰ አናትህ ወይም አናትሸ ይፍረሰ

    • @user-db8jb7ys3q
      @user-db8jb7ys3q Před 2 lety

      ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም ስለ በሽታው ማንም ያምጣ ማንም አነጋገርሽን አርሚ።

    • @peace-cn6ti
      @peace-cn6ti Před 2 lety +1

      እሷ ያለፈችበትን እጥፍ እጥፍን ይስጥህ ወይ ይስጥሽ ደንቆሮ ማህኝም

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Před 2 lety

      @@peace-cn6ti ከሱ አነጋጋሪ ያንቺ እርግማን ይገርማል የፋለገችዉን የመሰላትን አስተያየት መሰጥት ትችላለች ጥሩ ነገር ብቻ መጠበቅ የለብሽም

  • @user-wh2zn8cs5d
    @user-wh2zn8cs5d Před 2 lety

    ቅድሚያ መድኃኔአለም ነው የሚመሰገን የአቦዋሬ ህዝብ አይደለም . ያሳዝናል ማስተዋሉን ያድለን

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 Před 2 lety +4

      እግዚአብሄርንም አመስግናለች

    • @Holylove260
      @Holylove260 Před 2 lety +2

      እንደእርግብ አድርግልኝ ልቤን
      ሰው እንደ ስሙ ቢሆን መልካም ነበር
      የእርግብ ልብን ለምኖ የቁራ ልብ መቀበል ያሳዝናል:: ለትችትና ለፍርድ መቸኮል አይገባም::

    • @elisaworku6637
      @elisaworku6637 Před 2 lety +1

      ምን ለማለት ነዉ መድሐንያለም ፊተኝም ለኛም ነዉ ቅን ሑን ለማለት የፈለገችዉ ነገር ግልጵነዉ ደላላ አይፈልግም

    • @elisaworku6637
      @elisaworku6637 Před 2 lety +1

      የአቧሬ ሰፈር ሠዎች አንደኛ

    • @kukualex6496
      @kukualex6496 Před 2 lety

      አንቺ ማነሽ ሰው ላይ የምትፈርጂው ! ሙሉ ቪዲዮውን እግዚአብሔርን ስታመሰግን ነበር!

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 2 lety

    አይዞሽእህቴሁሉምለበጎነው።እግዚአብሄርእዝችቀንድረስያደረሰሽፈጣሪየተመሰገነይሁን።አይዞሽልጆችሽንምፈጣሪምንይሳነዋልድምጻቸውንያሰሙሻል።ጎበዝነሽበርቺ።ጸበልተጠመቂ።እግዚአብሄርይምርሽይሆናል።አይዞሽየልጆችሽንድምጽእንዲያሰሙሽእንጸልይልሻለን።መስዬእድሜናጤናይስጥሽ