![GiziewTube](/img/default-banner.jpg)
- 83
- 25 961
GiziewTube
United States
Registrace 24. 07. 2022
“ስለዚህ ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፣ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33
የጊዜው ዩትዩብ (GiziewTube) እንደ ጊዜው መጽሔት (www.giziew.org/) የመጨረሻው ዘመን መድረሱን ለማስገንዘብ፣ ለማስጠንቀቅና “የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንሰሐ ግቡ” የሚል መሠረታዊ መልዕክት ለማቅረብ የተመሠረተ ሚዲያ ነው።
ዓላማውም መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት፤ መድኃኒዓለምን ማዕከል ያደረገ የወንጌል መልዕክት ማቅረብ ነው።
አስተያየት ለመስጠትና መጸሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ለማቅረብ ከዚህ በታች ባሉት በአንዱ አድራሻችን ሊያገኙን ይችላሉ፤
ኢሜል | email: editor@giziew.org
ስልክ | Telephone in Ethiopia: 911-918194/911-335790/911-373097
መ.ሳ.ቁ. | PO Box: 438፤ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ | 438, Addis Ababa, Ethiopia
ፌስቡክ | Facebook: giziew7
ከአገር ውጪ ለመደወልና ለመጻፍ | To text and call outside Ethiopia: +1 314 499-8477
ቫይበር | Viber: +1 785 730-4800
ኋትስኧፕ እና ቴሌግራም | WhatsApp and Telegram: +1 314 499-8477
የቴሌግራም ቻናል | Telegram Channel: @giziew7
ድረገጽ | Website: www.giziew.org/

ታላቁ ተጋድሎ ፮ኛ ትምህርት፡ ሁለቱ ምስክሮች
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን !
#greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia
#sabbathlesson
#greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia
#sabbathlesson
zhlédnutí: 52
Video
የቃሉ ዐምዶች ፲፪ኛ ትምህርት፡ መንፈሳዊ ስጦታዎች፣ መክሊት፣ ልሳን እና ሐሰተኛ ነቢያት
zhlédnutí 71Před 7 hodinami
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል። በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤ ስልክ፡ 0949-61 11 1...
ታላቁ ተጋድሎ ፭ኛ ትምህርት፡ በሁሉም ተግዳሮቶች ፊት ጸንቶ የሚቆም እምነት
zhlédnutí 114Před 14 hodinami
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
የቃሉ ዐምዶች ፲፩ኛ ትምህርት፡ ጥምቀት እና ቅዱስ ቁርባን
zhlédnutí 148Před dnem
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል። በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤ ስልክ፡ 0949-61 11 1...
የቃሉ ዐምዶች ፲ኛ ትምህርት፡ ቤተክርስቲያን
zhlédnutí 319Před 14 dny
❗️ እግዚአብሔር አብርሃምን ለምን መረጠው? ⛪️ ቤተክርስቲያን ምን ማለት ነው? ⛪️ የእውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ተልዕኮ ምንድነው ? ⭕️የእውነተኛ ቤተክርስቲያን መመዘኛዎች ምንድን ናቸው ? 🔎 እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል። በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት...
ታላቁ ተጋድሎ ፬ኛ ትምህርት፡ ለእውነት መቆም
zhlédnutí 140Před 21 dnem
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
የቃሉ ዐምዶች ፱ኛ ትምህርት፡ አማላጅነት
zhlédnutí 306Před 21 dnem
ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ በ7 ሰዓት በድጋሚ ረቡዕ ቀን በ8 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ ምሽት በ2 ሰዓት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል። በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያ...
ታላቁ ተጋድሎ ፫ኛ ትምህርት፡ ብርሃን በጨለማ ውስጥ ያበራል
zhlédnutí 86Před 28 dny
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
የቃሉ ዐምዶች ፰ኛ ትምህርት፡ ቅድስና
zhlédnutí 226Před měsícem
ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ በ7 ሰዓት በድጋሚ ረቡዕ ቀን በ8 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ ምሽት በ2 ሰዓት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል። በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያ...
ታላቁ ተጋድሎ ፪ኛ ትምህርት፡ ላትገነባ የፈረሰችው እስራኤል
zhlédnutí 102Před měsícem
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
የቃሉ ዐምዶች ፯ኛ ትምህርት፡ የክርስቶስ ሕይወት፣ ሞት፣ ትንሣኤ እና የመዳን ልምምድ
zhlédnutí 194Před měsícem
ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ በ7 ሰዓት በድጋሚ ረቡዕ ቀን በ8 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ ምሽት በ2 ሰዓት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል። በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያ...
ታላቁ ተጋድሎ ፩ኛ ትምህርት፡ ከጦርነቶች ሁሉ ጀርባ ያለው ጦርነት
zhlédnutí 398Před měsícem
የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ዐበይት ጭብጥ ምንድን ነው?” ተብለው ቢጠየቁ መልስዎ ምን ይሆናል? የሱስ? የደኅንነት እቅድ? መስቀሉ? ሦስቱም በትክክል መልስ መሆን ይችላሉ። ሆኖም እነዚህ ሦስት ወሳኝ ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉን አቀፍ በሆነ አንድ ሀሳብ ይበልጥ ተገልፀው እናገኛቸዋለን ። ይህ ሀሳብ(ጭብጥ) ከዘፍጥረት አንስቶ እስከ ራእይ ባሉት የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክቶች በስፋት ናኝቷል፤ ከጦርነቶች ሁሉ ጀርባ፥ ከክፋቶች ሁሉ ኋላ ያለ ታላቅ ጦርነት ታላቅ ተጋድሎ ! ይህ ጦርነት የተጀመረው በሰማይ እንደሆነ መፅሀፍ ቅዱሳችን ይነግረናል:: ከዚያ ጉዳዩ ወደ ምድር ቀጠለ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩ በነጻነት የመወሰን ሙሉ ፈቃ...
"የቃሉ ኃይል" --- ዶ/ር ያዕቆብ ዓለሙ
zhlédnutí 521Před měsícem
የሱስ በነበረበት ዘመን ብኖር፣ በአካል ባውቀው፣ ምናልባትም ከደቀመዛሙርቱ መሀል ብሆን በእግዚአብሔር ለማመን የበለጠ ማስረጃ ይኖረኝ ነበር ብለን አስበን እናውቅ ይሆን ? ወይስ በዚህ ዘመን ለምንኖር ህዝቦቹም የተሠጠን ትልቅ ነገር አለን? " ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው። ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።" ዮሐ 20:29,31 በ42 ሳምንት የዮሐንስ ወንጌል የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ጉዟችን የማጠቃለያ ፕሮግራም በሆነው በዚህ ስብከት ፥ በዮሐንስ ወንጌል እግዚአብሔር ያስቀመጠልንን አስ...
"እኔ ነኝ!" --- አርሴማ ደርቤ
zhlédnutí 486Před měsícem
“ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው።” - ዮሐንስ 8፥58 በ42 ሳምንት የዮሐንስ ወንጌል የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ጉዟችን የማጠቃለያ ፕሮግራም በሆነው በዚህ ስብከት ፥ በዮሐንስ ወንጌል እግዚአብሔር ያስቀመጠልንን አስገራሚ ትምህርት እናያለን። የዮሐንስ ወንጌል የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ውይይቶቹን በGiziewTube ያገኙታል። በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙን ይችላሉ፡- ኢሜል፡ editor@giziew.org ስልክ፡ 0911-918194 / 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73 | ቴሌግራም፡ @giziew7 ፌስቡክ፡ giziew7 CZcams: @Giziew ድረገጽ: giziew.o...
የቃሉ ዐምዶች ፮ኛ ትምህርት፡ ክርስቶስ ጽድቃችን
zhlédnutí 342Před 2 měsíci
ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ በ7 ሰዓት በድጋሚ ረቡዕ ቀን በ8 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ ምሽት በ2 ሰዓት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል። በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያ...
የዮሐንስ ወንጌል ጥናት ማጠቃለያ መርኃ-ግብር ----- ሚያዚያ 18-19፣ 2016 ዓ.ም
zhlédnutí 125Před 2 měsíci
የዮሐንስ ወንጌል ጥናት ማጠቃለያ መርኃ-ግብር ሚያዚያ 18-19፣ 2016 ዓ.ም
"እግዚአብሔር ርኅሩኅ እንደሆነ እናንተም ርኅሩኅ ሁኑ!" --- አገልጋይ ፋንታኹን መላኩ
zhlédnutí 720Před 3 měsíci
"እግዚአብሔር ርኅሩኅ እንደሆነ እናንተም ርኅሩኅ ሁኑ!" አገልጋይ ፋንታኹን መላኩ
የዮሐንስ ወንጌል ጥናት ፵፩ ኛ ትምህርት: ሰላም ለእናንተ ይሁን
zhlédnutí 101Před 4 měsíci
የዮሐንስ ወንጌል ጥናት ፵፩ ኛ ትምህርት: ሰላም ለእናንተ ይሁን
Godbless all ❤❤❤
ለ4ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/123
ለ3ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/119
ለ2ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/116
ለ1ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/112
ቃሉም እውነት ነው
አርሴማ በጣም ነው ደስ ምትይው
ስማችሁ በደንብ አይታይም ደግሞ ድምጣችሁ ትንሽ ብታስተካክሉ ጥሩ ይመስለኛል ። በቀረውስ የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ።
ጌታ ይባርካችኁ !!!
አሜንን እግዚአብሔረ አምለከ ፈጸሞ በብዚ ጸገ ይበራከቹሁ ተበራኩ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
Jack geta yebarkih endihum Finota brhanan! The message was great. Thanks
God bless you
📜ሰባቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል "እኔ ...ነኝ" ያላቸው ቦታዎች 1. የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።” ዮሐንስ 6፥35 2. እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ “ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።” ዮሐንስ 8፥12 3. እኔ የበጎች በር ነኝ “ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።” ዮሐንስ 10፥7 4. መልካም እረኛ እኔ ነኝ “መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” ዮሐንስ 10፥11 5. ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” ዮሐንስ 11፥25 6. እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፥6 7. እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ “እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።” ዮሐንስ 15፥1
አዲስ መደበ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ላክልኝ
እዚህ ሊንክ ላይ ኤሌክትሮኒክ ኮፒውን ማግኘት ይችላሉ: www.bible.com/bible/1260/ACT.2.NASV
ስላም ይብዛላችሁ መጽሐፍ ማግኘት እፈልጋለው አግልግሎታችኹን በመደገፍም ለመተባበር እሞክራለው ጌታ ይርዳቹ ከሚኒሶታ ; ሴንትፖል !!!
በጣም ደስ ይለናል፤ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ጻፉልን: @giziewmagazine
እግዚአብሔር ይባርካቸው እውነት ነው
ለሽልማት ጥያቄው መልስ፦ ለሰይጣን ምድር የሥልጣኑ መቀመጫ ነበር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ባደረገው ድል ተቀምቷል። በማቴ 28፥19- 20 ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማይና በምድር ያለ ስልጣን ሁሉ ለእርሱ እንደተሰጠውና በእርሱ ለሚያምኑ ሥልጣኑም ለእነሱ እንደሆነ እና ወጥተውም ስለ ጌታ እንዲመሰክሩ ይናገራል። ዋና ጽሕፈት ቤቱ በልባችን ነው ብዬ አምናለሁ። የመምረጥ ዕድል አለን እና ፈቃዳችንን ለእርሱ ከሰጠን መሪያችን ይሆናል።
God bless you
I hope your discission
God bless you teacher🙏
Geta yirdachu bartu
ወንድም ፈንታሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
GBY Fentish scholar👍👍👍💙💙💙
Geta Eyesus Yibarkih Fentish...tsegawun yabzalih berta!
God bless you my brathor☺☺☺
ሠላም🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏🙏
አሜሜሜንን አሜሜሜሜንን ጌታ አምላክ ይባርካችው በጌታ በእየሱስ ስም ተባረኩልኝ ውድ ታዳጊሆች ተባረኩልኝ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🍒🍇😘😍😘🍒🍇🍒🍇🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፀጋው ይጨመርላችሁ ለበረከት ብሩካን ሁኑልኝ🙌🙌🙌
በጣም ጥሩ ነው፡፡ ተባረኩ፡፡ ይህን መሰል በታዳጊዎች ጠቃሚንት ላይ የሚደረግ ጥረት በአንድ ቦታ ብቻ ሳይወን በሌሎች የኢትዩጵያ ክፍሎች እንዲስፋፉ መስራት ቢቻል ጥሩ ነው፡፡
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው። ሁላችን በያለንበት ልንለማመደው የሚገባና በታዳጊዎች ቅድመ እድሜ ስልጠና ጥረት ውስጥ አካተን ልንጠቀምበት የሚያስፈልግ መርሃ ግብር ነው። ተባረኩ
Oww pastor ❤❤❤❤ i love to hear ur voice always u are like Abraham to our church #Zewdu the wise man
egizebehare yebarkachu tebarku
Tabariku
tebareku🙏🙏🙏
ስመን አይታቺ አታስቡ እነ የደሙ ዋጋ ንኝ፣🙌🙌🙌🙏🙏🙏💞💞💞
የህዌት ውሀ እየሱስየ ነው አሜንንንእውንት ተባረኩ እግዚአብሔር ይባራካቺው
እየሲስ ያዲናል አሜንን 🙏🙏🙏🙏
Geta absito yibarekachu hulu tabarku ba eyasus sim
ይህንን ትምህርት በተመለከተ ተጨማሪ መረጃና ትምህርት ለማግኘት በተለይም ሃሰተኛ ነቢያትን በተመለከተ የተጻፈ ለማንበብ የምትፈልጉ ይህንን ሊንክ www.giziew.org/fifth-special-edition/ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ። የእውነተኛ ነቢይ መለኪያ መሥፈርቶች www.giziew.org/how-to-know-true-prophets/
“ነጣቂ ተኵላዎች” - የዘመኑ ነቢያትና ሐዋርያት www.giziew.org/ravening-wolves-the-modern-day-prophets-and-apostles/ ከነቢይም ሁሉ የሚበልጥ www.giziew.org/greater-than-all-the-prophets/
“ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ” www.giziew.org/beware-of-false-prophets/ ነቢያት፤ ድሮና ዘንድሮ www.giziew.org/old-vs-current-prophets/
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን
Blessing
You are so blessed. Keep shining
Thank you so much 🤗
ተባረኩ ! ግሩም ነው::
አሜን ጌታ ይባርካችሁ የብዙዎችን ጥያቄዎች ነዉ የመለሰችሁ በእውነት ተባረኩ!!
🤲🤲🤲🤲💓💓💓💓
Amen amen Tabariku
What a hopeful generation that will pave the way to Christ for many young Ethiopians❤
አሜን ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁም ተባረኩ!!