የዮሐንስ ወንጌል ጥናት ፵፪ ኛ ትምህርት: ትወደኛለህን?
Vložit
- čas přidán 29. 08. 2024
- ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል።
በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ የዮሐንስ ወንጌልን እናጠናለን። ለጥናት የምንጠቀምበት ዋና መመሪያ ከመጽሐፍ ቅዱስ የዮሐንስ ወንጌልን ነው።
የሣምንቱ ትምህርት መሪ ጥቅስ፤
"ሦስተኛ ጊዜ፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። ሦስተኛ፦ ትወደኛለህን? ስላለው ጴጥሮስ አዘነና፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ኢየሱስም፦ በጎቼን አሰማራ።" የዮሐንስ ወንጌል 21፡17
በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤
ስልክ፡ 0963-145893 / 0911-918194
ቴሌግራም፡ @giziew7
ፌስቡክ፡ giziew7
ኢሜል፡ editor@giziew.org
CZcams: @Giziew
ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
#gospelofjohn #lightoftheworld #lightoflife