"የቃሉ ኃይል" --- ዶ/ር ያዕቆብ ዓለሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የሱስ በነበረበት ዘመን ብኖር፣ በአካል ባውቀው፣ ምናልባትም ከደቀመዛሙርቱ መሀል ብሆን በእግዚአብሔር ለማመን የበለጠ ማስረጃ ይኖረኝ ነበር ብለን አስበን እናውቅ ይሆን ? ወይስ በዚህ ዘመን ለምንኖር ህዝቦቹም የተሠጠን ትልቅ ነገር አለን?
    " ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው።
    ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።" ዮሐ 20:29,31
    በ42 ሳምንት የዮሐንስ ወንጌል የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ጉዟችን የማጠቃለያ ፕሮግራም በሆነው በዚህ ስብከት ፥ በዮሐንስ ወንጌል እግዚአብሔር ያስቀመጠልንን አስገራሚ ትምህርት እናያለን።
    የዮሐንስ ወንጌል የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ውይይቶቹን በGiziewTube ያገኙታል።
    በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙን ይችላሉ፡-
    ኢሜል፡ editor@giziew.org
    ስልክ፡ 0911-918194 / 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73 |
    ቴሌግራም፡ @giziew7
    ፌስቡክ፡ giziew7
    CZcams: @Giziew
    ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
    “ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
    #gospelofjohn #biblestudy #amharicbibleteaching #gospel #biblestudy #foryou

Komentáře • 1

  • @ammanueladane1526
    @ammanueladane1526 Před 2 měsíci +1

    Jack geta yebarkih endihum Finota brhanan! The message was great. Thanks