ታላቁ ተጋድሎ ፮ኛ ትምህርት፡ ሁለቱ ምስክሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • 📌 ሰማይ የጀመረውና ወደ ምድር የወረደው ታላቁ ተጋድሎ መልኩን በተለያየ ሁኔታ የቀያየረ
    ቢመስልም ዋናው ዓላማ ግን በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጸው የእግዚአብሔርን አፍቃሪነት በሰዎች
    ልብ ውስጥ ቦታ እንዳይኖረው ማድረግ ነው፡፡
    📢 በተለይ “ሁለቱ ምስክሮች” በሚል ርዕስ በምናጠናው በዚህ ትምህርት እነዚህ ምስክሮች ለ1,260 ዓመታት (ሦስት ዓመት ተኩል) ማቅ ለብሰው እንዴት ሲመሰክሩ እንደነበር በስፋት እንዳስሳለን፡፡
    ⚡️ በራዕይ 11 “ሁለት ምስክሮች” የተባሉት እነማን ናቸው?
    ⭕️ ዮሐንስ በራዕይ 11 “ሁለት ምስክሮች” ብሎ ከጠራቸው ምን እንማራለን?
    ⭕️ ምስክሮቹ ማቅ መልበሳቸው ምን ያመለክታል?
    ⭕️በ18ኛው ክዘ መገባደጃ ሁለቱ ምስክሮች እንዲገደሉ ያደረገ ምን ነገር ተከሰተ?
    ከእነዚህ በአንዱ የሚዲያ አማራጭ ሊያገኙን ይችላሉ👇🏾
    CZcams ( / @giziew ) | Telegram (t.me/giziew7) | Facebook ( / giziew7 )
    እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን !
    #greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia
    #sabbathlesson

Komentáře •