ታላቁ ተጋድሎ ፫ኛ ትምህርት፡ ብርሃን በጨለማ ውስጥ ያበራል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • 🌍 .... ክርስቲያኖች በሰይፍ ስለት ወደቁ፣ ከነሕይወታቸው ተቃጠሉ፤ ለአናብስት ተጣሉ፤ ተሰደዱ፣ የምድር መከራና ሥቃይ ሁሉ ደረሰባቸው፡፡ የክርስቲያኖች ሰማዕት መሆን ወንጌልን እንዳላስቆመው ዲያቢሎስ ሲያውቅ ስልቱን ወደ ሰጥቶ መቀበል ቀየረ፡፡
    📌 ይህ የሠይጣን ስልት ምንድር ነበር ?
    እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን !
    ከእነዚህ በአንዱ የሚዲያ አማራጭ ሊያገኙን ይችላሉ👇🏾
    CZcams ( / @giziew ) | Telegram (t.me/giziew7) | Facebook ( / giziew7 )
    #greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia
    #sabbathlesson

Komentáře • 1

  • @giziew
    @giziew  Před měsícem

    ለ3ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/119