የቃሉ ዐምዶች ፲ኛ ትምህርት፡ ቤተክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • ❗️ እግዚአብሔር አብርሃምን ለምን መረጠው?
    ⛪️ ቤተክርስቲያን ምን ማለት ነው?
    ⛪️ የእውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ተልዕኮ ምንድነው ?
    ⭕️የእውነተኛ ቤተክርስቲያን መመዘኛዎች ምንድን ናቸው ?
    🔎 እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን !
    ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል።
    በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን።
    በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤
    ስልክ፡ 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73
    ቴሌግራም፡ @giziew7
    ፌስቡክ፡ giziew7
    ኢሜል፡ editor@giziew.org
    CZcams: @Giziew
    ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
    “ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
    #Yekaluamdoch #pillarsoffaith #28fundamentalbeliefs #church #amharicbiblestudy #churchofchrist #thetruechurch

Komentáře • 2

  • @kurazaybera8644
    @kurazaybera8644 Před 15 dny +1

    ጌታ ይባርካችኁ !!!

  • @user-su2hh6bt1h
    @user-su2hh6bt1h Před 15 dny

    ስማችሁ በደንብ አይታይም ደግሞ ድምጣችሁ ትንሽ ብታስተካክሉ ጥሩ ይመስለኛል ። በቀረውስ የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ።