የቃሉ ዐምዶች -- በቅርብ ቀን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • በፍኖተ ብራና አገልግሎት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ "የቃሉ ዐምዶች" የተሰኘ የውይይት መርኃ-ግብር በቅርብ ቀን የሚጀምር ይሆናል። ይህንንም መርኃ-ግብር በሚከተሉት አማራጮች ማግኘት ይቻላል፡-
    በሆፕ ቻናል ኢትዮጵያ፡ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7 ሰዓት
    ዘወትር ረቡዕ ከቀኑ 8 ሰዓት
    ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት
    ቴሌግራም፡ @giziew7
    ፌስቡክ፡ giziew7
    CZcams: @Giziew
    ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
    በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙን ይችላሉ፡-
    ኢሜል፡ editor@giziew.org
    ስልክ፡ 0963-145893 / 0911-918194
    “ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
    #pillarsoffaith #lightoftheworld #lightoflife

Komentáře •