🔴ያልታሰበው ተከሰተ🔴ቡሄ ቡሄ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2022
  • #zemariendale #subscribe #pawlos
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 533

  • @user-bv3mg8kt8x
    @user-bv3mg8kt8x Před rokem +2

    እስቲ ይህን ኮሜንት የምታዩ subscribe እያደረጋቹ share እንዳትረሱ በጣም ልዩ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ጀምሩ share.....share.....share.....

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +58

    ስታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን ባል ለሚስቱ እንዲህ ሲታዘዝ እንዴት ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤🤗🤗

    • @asas-nl4ux
      @asas-nl4ux Před rokem +1

      አሜን

    • @user-bv3mg8kt8x
      @user-bv3mg8kt8x Před rokem +5

      Share ...like..እያደረግን እናበረታታቸው እንቁ የተዋህዶ ልጆች ናቸው

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ

    • @segazabedibaba1965
      @segazabedibaba1965 Před rokem

      Amen amen amen amen 😇😇😇👈

  • @user-bv3mg8kt8x
    @user-bv3mg8kt8x Před rokem +49

    ሙሉ ለሙሉ የበአሉን ድባብ እንዲሰማን ነው ያደረጋችሁት ክበሩልን ውቦች

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Před rokem +1

    በስላሤ ሥም እውይ ሥታምሩ ዘመናችሑ ይባረክ

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u Před rokem +1

    እንዴት ያምራን በማሪያም ያመት ስው ይበልን

  • @liligabriel
    @liligabriel Před rokem +28

    ስታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ እንቁወች አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን እመብርሃን ሰላማችሁን ታብዛልን የከርሞ ሰዉ ይበለን አሜን 💒🤲💚💛❤️🙏

  • @ekruabdu1636
    @ekruabdu1636 Před rokem +13

    ወዮዮዮዮ በአላ አንዴት ነው የምታበሩት እስከዛሬ የናንተቤት ባለማወቄ እራሴን ወቀስኩ ወላሂ የውበት ዳርርርርርር ብቻ ታስቀናላቹ ከአይን ያውጣቹ ማሻ አላ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem

      አወ ደስ ይላሉ ጨዋ ኢትዮጵያ ናቸዉ እንደዘመኑ ወጣቶች አይላላሱም አይራቆቱም እና ደስ ይላሉ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před rokem +2

    እንኳን አበሮ አድርሰን እጅግ በጣም ድሰ የሚል ቅንበር ነው ለአምቱ በሰላም ያድረሰን

  • @user-sk5nm9ee6k
    @user-sk5nm9ee6k Před rokem +1

    አቤት ስታምሩሩሩሩሩሩሩ እረጅም እድሜ ኑርርርርርርርር በሉልልን

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před rokem +2

    በጣም ድቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለዕመቱ ከቁጥር ሳንጎል በስላም ያድርስን እስካሁን ካየሁት ሁሉ የቤተክርስትያኑን ስርዓቱን እንዲሁም ኢትዮጵያዊ በህሉን ያስማማ ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před rokem +1

    ስታምሩ ቀናሁባችሁ ከዚክ በፊት ግብርና የምታቅ ትመሥላለክ እደ ከተማስው አይደለም እጨትም አፈላለጥክ ሁሉም እግዚአብሔር ያመት ስው ይበለን ምርጦች

  • @galilazeethiopia3362
    @galilazeethiopia3362 Před rokem +3

    ግሩም ነው!!!አሜን እንካን አብሮን አደራስን

  • @user-bv3mg8kt8x
    @user-bv3mg8kt8x Před rokem +14

    ⭕️⭕️⭕️💕💕ብዙ አይንነት የጥንዶች ፕሮግራም አያለው የናንተን የሚያክል ግን አንድም የለም ሌሎቹ ቀልድ አብዝተው መሆን የሌለባቸውን ሆነው ቪው ሲሰበስቡ እናንተ ግን ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት በዚ ቀጠጥሉ አስቲ share....subscribe .....እናድርግ በጣም ይጠቅሙናል ውዶች

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před rokem +6

    አቤት ውበት እና ድምቀት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለ ቃሉም የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před rokem +1

    Wawwwwደስስስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před rokem +2

    እፍፍፍፍፍ የእመብርሀን ልጆች እኮ እንቁ ናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሀለሁ።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 👏👏👏

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 Před rokem +2

    ስታምሩ አያያዝሽ ራሱ ዋዉ የመጀመሪያ አይመስልም ጎበዝ

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem +1

    ዋዉ በጣም ነው ደስ የምትሉት ናችሁ ግጥም በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @user-hl4kk9lk5w
    @user-hl4kk9lk5w Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ስረአቱን የጠበቅ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የአመት ሰው ይበለን አሜን

  • @sarkysool2341
    @sarkysool2341 Před rokem +2

    አሰይ አንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ ወጣቶችየ አንዲህ ነው አሚያምርባችሁ አግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው የበላችሁ ይበለን አልልልልልልልልልል 👏👏👏

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 Před rokem +1

    ውይ በመ ብርሃን ዛሬ ነው ያየሁት ብዐሉ ታለፈ በኋላ ሆድ ባሰኝ አምላኬ በሰላም ወደአገሬ አስገባኝ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏❤❤❤

  • @alemniguse2670
    @alemniguse2670 Před rokem +1

    ዊይ እንዴት ደስ ትላላችው እዉነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @user-qy3iu7cj7p
    @user-qy3iu7cj7p Před rokem +3

    እኳን አብሮ አደረሰን ወይኔ ደስስስስ ስትሉ ባል ለሚስቱ ሲታዘዝ አቤት ደስስ ሲል የሴት በላይ ልክ ነሽ አይሆንልኝም ሳይሆን ይሆንልኛል ብሎ መሞከር ጡሩ ነው ብአል በሰው ሀገር ከፍቶኝ ባሳልፍም እናተን ሳይ አብሬ ያለሁ ነው የተሰማኝ እወዳቹሀለሁ ያመት ሰው ይበለን ሚጣየን እግዚአብሔር ያሳድጋት ዛሬ የለችም ብአል ነበር ትንሽ ብቅ ብታደርጓት በተረፈ መልካም የብሄ ብአል ይሁንላችሁ🙏💘💘💘

  • @mukeedkhan3659
    @mukeedkhan3659 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bertuknaayelg46
    @bertuknaayelg46 Před rokem +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደሥትላላችሁ ውድ የተዋህዶለጆች

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +4

    እኛ ኢትዬጲያውያንኮ የታደልነነ የሚያማምሩ ብሀል አሉን እዴት እደምናምርኮ እንካን አብሮ አደርሠን አደርሣችሁ🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏✝️✝️✝️

  • @user-cn6or8mc5o
    @user-cn6or8mc5o Před rokem +1

    Amen amen amen amen
    Enkuan abero adaresan adaresachu betam des telalachu yemet sawo yebalan 💚💛❤️💒💒💒💐💐💐

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንቋችን እንኳን ደህና መጣችሁልን እረ ቶሎ ቶሎ ኑልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @medhanitadane9214
    @medhanitadane9214 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ እንዴት እንደምታምሩ በማሪያም

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-bv3mg8kt8x
    @user-bv3mg8kt8x Před rokem +15

    💕💕💕ማደግ ያለበት ትዩብ ነው የተዋህዶ ልጆች share ......like ...እያደረግን እናበረታታቸው

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před rokem +2

    Elelelelelel Elelelelelel 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @frehiwetpaulos1829
    @frehiwetpaulos1829 Před rokem +2

    እሰይ አሜንዬ ታጨበጭባለች ማር የሆነች ነገር !

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před rokem +2

    Zemare melaketene qale hiweten yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelegelote zemenashu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new tebareku edemeyashu yerezeme edeme leneseha new

  • @kuliburu5771
    @kuliburu5771 Před rokem +1

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před rokem +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። ያመት ሰው ይበለን የምወዳችሁ። ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን።

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 Před rokem +1

    Enekane aderesashu aderesen aderesashu fetari ergeme edemena tena kene melawe bteseboshashu tebareku zemenashu Hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme lenesea new tameralashu betame yamete sewe yebelene amen

  • @user-wi8yf8uf5m
    @user-wi8yf8uf5m Před rokem +5

    አቤት ደስ ሲሉ አምላኬ ሆይ ተመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የምር በጣም በጉጉት እና በፍቅር ነዉ የጨረስኩት ክበሩልን በረከታቹህ ይደርብን አሜን

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Před rokem +1

    Amen Amen Amen💒💒💒💒💒💒💞💞💞

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Před rokem +5

    ሙሉ ፕሮግራሙ በጣም ነው ደስ የሚለው ቅንብሩም አንደኛ ነው ሚጣዬ የት ጠፍታ ነው ከነ ቃል እና አዲስ ጋር አብራችሁ ባያችሁ ደስ ይለኛል ብዙ ነገራችሁ ይመሳስላል

  • @kareemaj2444
    @kareemaj2444 Před rokem +1

    ውይ እኔኮ በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ባል ለሚስቱ ሲታዘዝ እንዴት ደስ ይላል ፍቅር ይብዛላችሁ 💐💐💐💐

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před rokem +6

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
    ለኔ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ👍 በርቱልን አትጥፉ ቸሩ መድሀኒያለም በፍቅር ያኑራችሁ ፍፆሜአችሁን ያሳምርላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ አሜን
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን 👏💐👏💐👏💐👏
    ወይኔ ደስ ስትሉ ተዋህዶ መሆንኮ መታደል እኮነው ያመት ሠው ይበለን አሜን🙏

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před rokem +1

    በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው በርቱ

  • @abebechtube3397
    @abebechtube3397 Před rokem +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የምወዳችው የተዋህዶ እንቁዎች

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai9361 Před rokem +1

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አቤት ተዋህዶ ውበት እግዚያብሔር መርጦ ኦርቶዶክስ ስላደረገን እናመሰግነዋለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ሁለታቹም በጣም ጎበዝ ናችህ እግዚአብሔርን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Před rokem +1

    Amen Amen Amen egzabiher yimasgen Eeeeeellllllll ⛪ 🙏 🙌❤ 🙌

  • @ematube7485
    @ematube7485 Před rokem +2

    ደስስትሉ እንኳን አብሮ አደርሰን ያመትሰው ይበለን 🙏❤

  • @rutiruti1559
    @rutiruti1559 Před rokem +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ውበቶች አምላከ እግዚአብሔር ያመት ሰው ይበለን አሜን ደስታችሁ ደስታችን ነው በጣም ነው የምታምሩት አባቴ ታሞብኝ በስደት አለም ሁኘ ቀኔን በማሰብ በመጨነቅ ነበር ያሳለፍኩት እናንተን ሳዬ ግን ኢትዮጵያ እንዳለሁ ተሰማኝ ፊቴም ፈገግ አለ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አባቴን በፀሎት አስቡልኝ ወልዴ ገብርኤል ብላችሁ !!!!!

    • @user-bv3mg8kt8x
      @user-bv3mg8kt8x Před rokem

      Share ...like..እያደረግን እናበረታታቸው እንቁ የተዋህዶ ልጆች ናቸው

    • @endueduofficial
      @endueduofficial  Před rokem +3

      እግዚአብሔር አምላክ ወልደ ገብርኤልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን

    • @rutiruti1559
      @rutiruti1559 Před rokem

      @@endueduofficial አሜን አሜን አሜን !!!

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem

      የኔ እናታ ኮመንትሽ ሳነብ እንባ ተናነቀኝ ድንግል ማርያም ከነ ልጃ አባታችን ትዳብሶት አይዞሽ ፀልዬ ወደ እግዛብሄር አልቅሺ እንጂ አትጨናነቂ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Před rokem +3

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
    ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ።ይጠብቃቹ

  • @aseetube9409
    @aseetube9409 Před rokem +1

    Enkowan adersechw yee Tewahedoo Betasboch beemuluu🇪🇹😘 ⛪🇪🇹

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před rokem +1

    መተጋገዝ እንጅ መሸናነፍ የለም🥰🥰::

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před rokem +4

    የተዋሕዶ እንቁዎች እንኳን ለደብረታቦር ለቡሔ በአል አደረሳችሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +1

    ሽኮራት እግዝአብሔር እድሜና ጤና ሰላማቹ ያብዛልን

  • @user-oh4gm9ug1o
    @user-oh4gm9ug1o Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደርስን
    ስታምሩ ከምንም በላይ እርጋታችሁ አቤት ተስጦ በጣም ነው በጉጉት ሁልግዜ እምጠብቃችሁ በርቱልኝ

  • @mekdi1621
    @mekdi1621 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውቦች ደስ ይላል ዛሬ ድምፃችሁ ይሰማል

  • @user-hq9gc6po1b
    @user-hq9gc6po1b Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንዴት እንደምታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @werkineshwerkinesh199
    @werkineshwerkinesh199 Před rokem +1

    ekan adersachu wed yetwhadwo legwec betam des telalchu tebareku🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እልልልልልል

  • @ababechetho5986
    @ababechetho5986 Před rokem +3

    አሚን አሚን አሚን እንኩዋን አብሮን አደረሰን የአመቱ ሰዉ ይበለን ደስ ስትሉ💐💐💐💝💝💝

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +1

    በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦች የአመት ሰው ይበለን !
    እንኪያ ሰላቲያ ብለው የገጠመት ልጆች በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @werkineshasmare6467
    @werkineshasmare6467 Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር ግን ሁለታችሁ አንደኛ ናቹ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክበሩልን❤

  • @meseretgebre5744
    @meseretgebre5744 Před rokem +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @bant2uae325
    @bant2uae325 Před rokem +1

    እንኳን አብሮአደረሣቹ እንኳን አደረሠን የከርሞሠው ይበለን

  • @user-qz9zy5nx6j
    @user-qz9zy5nx6j Před rokem +7

    አሜን ፫ እንኳን አደረሠን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እልልልልልልልልል

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Před rokem +13

    የኔ ሱሶች እኳን ደና መጣችሁልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች እኳን ለደብረ ታቦር/ቡሄ አደረሰን አደረሳችሁ በያለንበት የክርስቶስ ሰላም አይለየን መልካም ብአል ሳይለየን ላመቱ ያድርሰን መጭዉን አድስ አመት የሰላም የፈቅር ያድነት የንስሀ ያድርግልን አሜን፫♥️🙏🙏🙏

  • @galanetolaa8547
    @galanetolaa8547 Před rokem +1

    Amen amen amen

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb Před rokem +2

    Great video with substance!Eyastemare Miyaznana new betaam gobezoch bertu!

  • @user-jf4ih1kh3y
    @user-jf4ih1kh3y Před rokem +2

    ወይኔ የኔ ዉዶች በጣም ደስ ይላል በስደት ክፍት ብሎኝ ነበር አፅናናቹኝ አመሰግናለሁ ሰላማቹን ያብዛልኝ የአመት ሰው ይበለን ሁለታችሁም አንደኛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @alemworkbirhan4268
    @alemworkbirhan4268 Před rokem +1

    በጣም ነው የምታምሩት እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @selamenegatu8979
    @selamenegatu8979 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ ሁሉም ስህረአት ያምራል ደስ ይላል ያመት ሰው ይበለን

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 Před rokem +2

    Wawwwwww setamruu 💞💞💞💞enkunwan abro Aderesen yene wub neger ye ewunati betam new yemwodshi ehite siratish💞💞💞💞💞💞Anchi bezu nagri temriralwu💞💞 zemarin Malkti yasemalin 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🇪🇹💒💒🎸🎸🎸🎸🎸💒💒🇪🇹🙏🙏🙏💞💒💒🙏🙏💞💞

  • @amentube1196
    @amentube1196 Před rokem +6

    ስታምሩ ከምር ስርአታችሁ አለባበሳችሁ ንግግራችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před rokem +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዓሉን የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን አሜን
    የእናንተንም ቤት በበረከት ይሙላላችሁ ልዩ አቀራረብ ነው በዚሁ ቀጥሉበት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Před rokem +14

    እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ እልልልልልልልልል ቃል ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማል የተዋህዶ ቤተስቦቻችን ለእኔ ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ

    • @hdusuus4396
      @hdusuus4396 Před rokem

      እኮን አብሮ አደረሰን ስታምሮ

  • @yordanosatklit6046
    @yordanosatklit6046 Před rokem +1

    የኔ ወርቅ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ ዲያቆን

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 Před rokem +3

    በጣም እኳ ነው የምወዳችሁ😍😍😍

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem +2

    ስታምሩ እኮ የእኔ ውዶቾ ክበሩልኝ ማማዬ ደግሞ ለአበባየሆሽ ትመጣለች

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስስስስስ የሚል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልል ልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌿🌿🌿🌿🌿

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ✝️👏👏👏👏

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před rokem +3

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 Před rokem +2

    በጣም ደስ ትላላቹ
    በጣም ነዉ ምዎዳቹ
    እግዚአብሔር ይባርካቹ😍

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እስከመጨረሻው ድረስ ፍቅሩን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před rokem +2

    ዩቱበሮች ባካችሁ ሼር እያደረጋችሁ ይህ ምርጥ ፕሮግራም ለብዙዎች ይዳረስ

  • @Janet-xx9hv
    @Janet-xx9hv Před 11 měsíci +1

    ስወዳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +1

    ❤❤❤❤ቃል ስለለኝ እወዳችሀለሁ

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን እልእልእልእልእልእልእልእልልእእልልእልእእልእልእልልእልእልልእልእልልእእልእልእልእልእልእልእልእእልእልእልእልእልልእልእልልልልእልልእ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tgraki3685
    @tgraki3685 Před rokem +1

    ልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ያመት ሰው ይበለን

  • @user-hh2kp4xh6l
    @user-hh2kp4xh6l Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ አለበስሽ በጣም ደስ ይላል!!!

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem +3

    ዋው ይጣፍጣል ሁላችሁም እኩል ናቹ ፫

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Před rokem +4

    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏❤

  • @tesfanshazene4864
    @tesfanshazene4864 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረስን እደረሳቹሁ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 Před 10 měsíci +1

    Banatachuu Nafiqachunya Nuulenii Badiissaa Cawataa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +2

    የተዋህዶ እንቁዎች በጣም ደስ ይሚል ነበር ያመቱ እግዛብሄር በሰላም ያድርሰን በርቱ

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 Před rokem +1

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ከዚህ ሁሉ ዩቱበሮች የእናንተ ይለያል ባእል ባእል መስሏል እናመሰግናለን🙏
    እውይ የኔ ፍቅሮች እንደው ከዚህ ቤተሰብ ትልቅ ፍቅር ይዞኛል ሁሌ ነው የማስባቸው
    የኔ ውዶች እንደው ሺ አመት ኑሩልኝ የአሜንዬ እናትና አባት ትህትናችሁ እርጋታችሁ ልብን ይገዛል:: ኤዱየ የኔ ጨዋ ሴት ትለያለሽኮ እወድሻለሁ የአሜን የእናት♥♥♥
    እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏