እዮብ 200,000$ ከየት አገኘ የጠፋበት ምክንያት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 312

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 10 měsíci +86

    አሁኑኑ ይደውሉ
    +251962491597
    +251974024574

    • @ghiyahijazi3288
      @ghiyahijazi3288 Před 10 měsíci

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @ghiyahijazi3288
      @ghiyahijazi3288 Před 10 měsíci

      Hihhhhhhhhhhhwwwwww

    • @evacell7817
      @evacell7817 Před 10 měsíci +1

      Egna ye madami kimamochs setota yelemi ende😢😢😢 betarafa berata eyobe🎉❤

    • @user-hp1mk5qo2p
      @user-hp1mk5qo2p Před 10 měsíci

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @qalmariyaamiji7257
      @qalmariyaamiji7257 Před 10 měsíci

      Eyobiyeee /adisiii ish sif dawalaaa sargii moo jarsaa nuf soqaa malee male sargii xirritii hin digifaan 😁😁✋

  • @Furtuna40
    @Furtuna40 Před 10 měsíci +214

    ማነዉ እንኔ ወንድ ሆኖ አረብ አገር መኖር ያስጠላዉ 😢😢😢 የምር ሀገሬ ገብቼ መስራት አማረኝ አዉቃለዉ የወንድልጅ ፈሪ ቢባል እኔ ነኝ 😭 ጀግንነት ሀገራችን ላይብቻ ነዉ ሰዉ ሀገር እየኖርኩ ጀግና ልባል አልችልም 😔😔

    • @abrsh723
      @abrsh723 Před 10 měsíci

      ayzon😢😢

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 Před 10 měsíci +2

      አይዞህ

    • @MsLucky-et7qd
      @MsLucky-et7qd Před 10 měsíci

      😢😢😢😢እኔ እኔ አለሁልሺ ምርር ያለኚ ያስጠላኚእፍፍፍ😢😢😢😢

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 Před 10 měsíci +5

      ወንድሜ❤ አይዞህ እኛ እህቶችህ አለንልህ አንድቀን ይነጋልናል አንድቀን😢😢

    • @Hadya18
      @Hadya18 Před 10 měsíci +1

      አብሽር ወድሜ ኢንሻአላህ

  • @hfem3901
    @hfem3901 Před 10 měsíci +49

    እዮብ ቤተሰቦች እባካችሁ የምት ፍርድ የተፈርደባት እህቴ ለይላ ድምጽ እንሁን😢😢😢

    • @kemerusalo820
      @kemerusalo820 Před 10 měsíci +1

      እኮ ይመለከተናል እሻ አለህ

  • @balager21
    @balager21 Před 10 měsíci +28

    ጎበዞች የእውነት የዚህ ቤተሰብ መደጋገፍ መረዳዳት እና ጥንካሬ እጅግ ደስ የሚል ነው።አቦ በሀብት ላይ ሀብት በፍቅርም ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ እውነት እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስተምራችሁናል።ሁሉም ቤተሰብ እንደናንተ ታታሪ እና ብልህ ቢሆን ሀገር ይለማ ነበር።

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Před 10 měsíci +5

    እወነት ደስ የሚል ነው ይሄንን ቤተሰብ እንደኔ ማነው የሚወደው ጠንካራ ወንድማማቾች ውድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 Před 10 měsíci +24

    ጎበዞች በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የብዙዎቻችን ችግር ነው የተናገራችሁ ሀገራችን ላይ ሰርቸ ላልለወጥ እያልን በሰው ሀገር የምንሰደደው በአንድ ጊዜ ሀብታም የምንሆን ይመስለናል 😢😢

    • @balager21
      @balager21 Před 10 měsíci +3

      አወ ዝቅ ብሎ መስራት ግድ ነው

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 10 měsíci +16

    እዬባዬ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን የሰው ልጂ ጥሮ ግሮ ሰርቶ ለቁም ነገር ሲበቃ እደት ያስደስታል ሲጀመር ቤተሰባችሁ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ የቤተሠብ ያስተዳደግ ውጤት ናችሁ ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 9 měsíci +2

    እዮባ ምርጥ ልጅ በጣም አስተዋይ እና ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነህ ስለተደረገልህ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏በርታ ምርጥ ወንድሞች እና ምርጥ ቤተሰብ አለህ መተሳሰባችሁ መደጋገፋቹ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ 🙏🥰

  • @hargtube216
    @hargtube216 Před 10 měsíci +4

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማነው እንደኔ ይህን ቤተሰብ የሚወድ እርስ በራሳቸው መደጋገፋችው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱ እኛም ከስደት መልስ ለትልቅ ስኬት ያብቃን አሜን በሉ የምዳምቅመሞች❤❤

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před 10 měsíci +11

    ስታሰቀኑ ❤እግዚአብሔር አብዝቶ በፍቅር በበረከት ይባርካችሁ❤❤❤

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 10 měsíci +5

    ኣቤላ ያለብሳል ኢዮባ ፍቶ ያነሳል ኣዲስ እቃ ያማላል እግዚብሕር ስራቹ ይባርክላቹ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ

  • @ttiyettiy4565
    @ttiyettiy4565 Před 10 měsíci +3

    በመጀመርያ እዮባዬ በጣም ነው እምውድ እማከብር እና እኔ ከአገር የወጣውት በጣም ቆይቻለው ግን ስመጣ በቁርባን ነው እማገባው ብዬ አስባለው ግን ሳገባ ምናልባት የመጀመርያዋ እኔ ልወን እችላለው ግን ምርጫዬ እማረገው እዮብ ቢክቸርን ነው ምርጫዬ እማረገው አመስግናለው❤

  • @user-sw6nk3tv7n
    @user-sw6nk3tv7n Před 9 měsíci

    እውነት እዮባ እኔ ለእናት እና ላአባትህ ትልቅ ክብር አለኝ ልጅ ደስ የምትሉ ቤተሰብ እመብርሀን ፍቅሩን ጤናውን ታድላቹ አንተንም እንኩዋን ደስ ያለህ መልካም የስራ ዘመን ተመኘውልህ

  • @user-ed4wu1vh9m
    @user-ed4wu1vh9m Před 10 měsíci +12

    እስቴ በዱአችሁ አትርሡኝ ባ5አመቴ ሀገርልገባነዉ ኢንሻአላህ ሠላም ግቢ በሉኝ ፈርቻለሁ

  • @qalmariyaamiji7257
    @qalmariyaamiji7257 Před 10 měsíci +7

    Dhugaaa bayyeee dasi namaa jetuuu ❤❤❤❤❤❤ matii jaalaaa nuf jiradhaa

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m Před 10 měsíci +6

    አረብሀገር ላለችዉ ለለይላ ነስረቡ ድምፅ ይሁኑልን 😢😢😢😢😢😢

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 9 měsíci +1

    ብሩን እንዲሕ ከምትጫወትበት ለምን ስንት የተቸገሩ አሉ እነሱን አትረዳበትም? ተርበው
    ጠያቂ ያጡ በበሽታ በረሐብ የተሰቃዩ አሉ እረ በጣም ብዙ የተቸገሩ ሰዎች አሉ እንደችግራቸው መጠን ለምን በረከት ስራ አታውለውም?

  • @user-sy3xf6ym9q
    @user-sy3xf6ym9q Před 10 měsíci +3

    የ ፍቅር በታሳብ ባጣም ነው የምዋዳችሁ እግዚአብሔር ካክፉ ኡሉ ይጣብቃቹ ❤❤
    ምነው ሺልማትን ላማዳም ቂማሞች ብታዳርጉ እኛም አንድ ቃን ማግባታችን አይቃርም 😅

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 10 měsíci +2

    ዉይ በማሪያም ደስስስስ ስትሉ በቀጣይ ቪድዮ እነማዘር ይምጡ ዬምትሉ ናፈቀዉኛል ከምር😢😢❤❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před 3 měsíci

    ምርጦች እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ በጣም ነው የማደቃቹ ፀጋበረከቱን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ለኛም ቦዙትምርት ሰታቹናል

  • @selamselina2498
    @selamselina2498 Před 10 měsíci +1

    እዬባ እና አዲስ የእዉነት ጠንካራ እንድሆን እረድታቹኛል እኔ አ10 አመቴ ነዉ ግን ሁሌም አገሬ መኖር እፈልጋለሁ ግን ሁሉም አይንም አትምጪ እንጂ ነይ የሚል የለም አሁን ግን ተስፋ አገኘዉ ኑሩልኝ

  • @user-ni3kj8wm5e
    @user-ni3kj8wm5e Před 10 měsíci

    በጣም ነው ደስ የምትሉት .ግን አንድ አስታየት አለኝ አዲስ ጠያቅው አንተ ከሆንክ አንተው ጠይቀህ ጥያቄውን አንተው አትመልስ .ለተጠያቂው ግዜ ስጥ .በተረፈው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 10 měsíci +4

    ታምራላችሁ ኪዳነምረት አሳባችሁን ታሳካላችሁ ግን ማህተባችሁን አትደብቁት ይሆታችሁ ነው ከፍ አርጋቾሁ እሰሩት ብታገኙም ብታጡም በሀይማኖት ማፈርየለም❤❤❤

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 10 měsíci +2

    በጣምጎበዝነህ ናችሁበረቱ ፈጣሪይያሰባችሁትን ያሳከለችሁ መሰራትያሰከብራል

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s Před 10 měsíci +2

    ማሻ አላህ ጎበዝ የስራ ሰዎች ናቹሁ ሥወዳቹሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 10 měsíci +1

    አዮቤ እንኩአን እግዚአብሄር የልብህን መሻት ሞላልህ:: በርቱ ጠንካራ ቤተሰቦች ናችሁ::

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Před 10 měsíci +3

    ፈጣሪ ሆይ ከሰው ሃገር ድካም የራሴን ነገር ስጠኝ

  • @ShhhHhh-xd1jd
    @ShhhHhh-xd1jd Před 10 měsíci +3

    እዮባ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ጠንካራ ቤተሰቦች ናቸሁ❤🙏💘🥰🥰

  • @Mhrete
    @Mhrete Před 10 měsíci +4

    እባካችሁ የኢቶ ይቱበሮች ለለይላ ድምፀ ሁኑ በእኛ ነዉ እኮ እደዚህ ያማርባችሁ እኛ ባንመለከትላችሁ እዚህ አደርሱም ነበር አሁን የለይላን ጉዳይ ሳሰሙ ቀርታችሁ ነዉ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Před 9 měsíci

      እራሰወደጀነቸሁመከነየቱም።ለሰረኛጨሀቸሁአተቆምለሀገረም።እሱከ።ለለይደምፅሆን።

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před 10 měsíci +2

    ስኬት በአንተ መኖር ውስጥ ሌሎችን ማኖር ነው ስኬት ተስፋ ለሌለው ሰው ተስፋ መሆን ነው ስኬት መኪና ዲግሪ ቤት አይደለም ቁስ እንጂ......

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 10 měsíci +1

    እዮባ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ እደግ ተመንደግ❤❤❤❤❤

  • @user-ge9iv8bc4p
    @user-ge9iv8bc4p Před 9 měsíci

    ከፈጣሪጋ ሰርተህ ስራ ሳንቅ ጥርህ ደገመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስራ ሳንቅ የሰራህ ምሳሊ ገበሪ ዘራዉን ያጪዳል ይባለል አተም ደዛ ነህ ጠካራ ነህ ከምር አደነኩህ ለብዘወቻቹን ትምህርት ትሆናለህ የኒ ጀግና ፍቅርኛ አለህ😂😂❤❤ ፈጣሪ ጠብቀን ባለንበት ቦታ ሁላቹንም

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Před 10 měsíci

    ዋው እዮብዬ እናተ የሰው እርሄል ናቹሁ እናተን እያየሁ ከስንት ቅም ነጠሁ ፍቅርን ተማርኩ ተናተ 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይርዳህ ከዝህም በላይ

  • @user-of6yr5ul2w
    @user-of6yr5ul2w Před 10 měsíci

    እኛ የያርብ ሀገር ልጅች የናተ ተመልካቾች አበረታቹቾ ነን ታዳ ላድትነሶ ምናለ የቻለችሁትን. ድምፃእኮ ብትሆኑን መቸም ኢሄነገር ሙስሊም ክርስቴን አይልም. ለህታችን ለይላ እንድረስላት. በምታመልኩት አምላክ ይሁንባችሁ

  • @user-fx5ph6mi1q
    @user-fx5ph6mi1q Před 10 měsíci +5

    እዬባ እባክህ ሳኡዲ ያለችው የሞት ፍርድ ለተፈረደባት ለይላ ድምፅ ሁኑ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Před 10 měsíci

    የመዳም ቅመሞችን ካሳተፈ አለሁ እንደማሸንፍ አልጠራጠርም😑✌️ ኧረ ረስቸው እዮባየ ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃህ ከዚህ በላይ እደግ

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Před 9 měsíci

    በጣም ደስስስ የሚል ቤተሠብ ነዉ ሁሊም በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ

  • @user-if3kl7zh6j
    @user-if3kl7zh6j Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዮባ በርታ❤❤❤❤

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m Před 10 měsíci +4

    ሰላም የኔ ውዶች እኳን ደህና መጣችሁ ተናፋቂ የሆናችሁ ቤተሰቦች❤❤እረ አትጥፉ ቢያንስ በሳምንት አዴኳ ኑልን ውዶቼ😢❤❤ በተረፈ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤እወዳችኋለሁ❤❤

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před 10 měsíci +1

    እዮባ እንኳን በሰላም መጣህ ወድማች አድስ በጣም እንመሰግናለን ውድማች 🙏👍👍

  • @seadi5
    @seadi5 Před 10 měsíci +3

    የወተትላሞችነውማርባትእምፈልገው
    ግንመቸነውከአረብሀገርእምሄደውፈጣሪይርዳን

  • @user-ln7bf4bl2l
    @user-ln7bf4bl2l Před 10 měsíci +5

    Yemejemeryaw comachi neghi eski like

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 10 měsíci +1

    ጀግና በርታ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ስራህን ይባርክልህ ሠላም ለእናት ሀገራችን😢

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Před 10 měsíci +5

    ዉይ በናታቹ ለኔ ብሮን ስጡኝና ከአረብ አገር ልላቀቅ

  • @user-mp7xz3hu5z
    @user-mp7xz3hu5z Před 10 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክህ እዮባ ከነ ቤተሰቦች አሜን

  • @user-ui4sw7nz3d
    @user-ui4sw7nz3d Před 10 měsíci

    እዮብየ እግዛብሄር ይጠብቅ ወድምየ👍👍👍👍

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 Před 10 měsíci +2

    ለምን ማሳየት አስፈለገ ? በዚ ዘመን ሌባ በበዛበት ጥንቃቄ አድርጉ ዘመኑ አስፈሪ ነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 10 měsíci +1

    Egzabher yimasgen hunken Dena maxu waganoche 🎉❤

  • @user-sc7rg5mp4t
    @user-sc7rg5mp4t Před 10 měsíci

    እዮብዬ የኔ ወንድም በርታ እግዚሀብሔር ይርዳህ

  • @user-zz7kt1rx2h
    @user-zz7kt1rx2h Před 9 měsíci

    እንኳን ደስስስስ አልህ እዮባ🎉🎉🎉❤

  • @hawuletseid6228
    @hawuletseid6228 Před 10 měsíci +2

    ደስ ይላል ያበርታክ

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o Před 10 měsíci

    ሚነዉ እቶጵየ አይደለቹሙ ወይ አለም እየጩሀ አድቀን ለእህት ለይለ ድምፆ አለነቹ ተዉ አኒጨከከን ቡዙ ዩቱበሮቹ ተዉ እነት አበት የእቶቢያ ህዝቢ ቢሉ ጥር በተረፈዉ በረቱ🌹🌹

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 10 měsíci

    እዮባዬ ሁሌ እመብርሀን የልብህን መሻት ትፈፅምልክ ታዛዤ አክባሪዬ

  • @rahamauae2283
    @rahamauae2283 Před 10 měsíci

    ስታስቀኑ እግዚአብሔር አብዝቶ በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 Před 10 měsíci

    ምክራቹ በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን

  • @user-xe9cq7qm2d
    @user-xe9cq7qm2d Před 10 měsíci +1

    እዪባየ በርታ❤

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w Před 9 měsíci

    እዮባዬ አገትህ ላይ ማህተብ አርግ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 10 měsíci

    ኪዳነም ረት ትባረክችሁ ❤❤❤

  • @mezidareza
    @mezidareza Před 10 měsíci

    እዮባ እንካን ደስ አለክህ በርታ

  • @mercyalemu2287
    @mercyalemu2287 Před 10 měsíci +1

    lamin video tolo tolo atisarum?? eyekoyachihu new mitimatut?

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Před 10 měsíci +1

    እኔ 200.000 ሽ አለኝ ግን አገር ልገባ ነበር በምታወሩት ትርጉም የላትም ሁለት መቶ ሽ😢

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 10 měsíci

    እዪባየ በርታ ጉበዝ

  • @selam801
    @selam801 Před 10 měsíci

    እዮባ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን❤😊

  • @Mary-zz9rt
    @Mary-zz9rt Před 10 měsíci +2

    እየባ እወዳሃለዎ💚💋

  • @user-gy6kx3nz7j
    @user-gy6kx3nz7j Před 10 měsíci

    እወዳችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-zq4hc7yp2l
    @user-zq4hc7yp2l Před 10 měsíci

    ጎበዝዝ በርታ

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Před 10 měsíci

    የኔ ውዶች በርቱ አንደኛ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @user-fy3jq5ie3h
    @user-fy3jq5ie3h Před 10 měsíci

    እዬብ በርታልን የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @tarukice9847
    @tarukice9847 Před 10 měsíci

    ሠላም እዮብዬ ዋውውውው ደሰይላል አዲሰዬ ቃልሰ ቤቢሰ ❤

  • @user-ko7ye8sx6q
    @user-ko7ye8sx6q Před 10 měsíci

    አዮብ እባክህ ጉደኞኤ እጣዉስጥ አስገባት የድሎን ትምክር ከአረብ ሀገር ነዉ አሁን የገባችሁ አድሎን ትምክር ቅድስት ትባላለች ፕሊስ ።

  • @user-ce5bt4vt4y
    @user-ce5bt4vt4y Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃች

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před 10 měsíci +1

    እዮባዬ እወድሀለሁ ወድሜ በርታ የኔ ጀግና ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 10 měsíci

    ስታምሩ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Před 10 měsíci

    አድስ ይቸኩላል ሀሳብ አያስጨርስም

  • @MKh-fn7lp
    @MKh-fn7lp Před 3 měsíci +1

    Welcome❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo8129
    @sikosilo8129 Před 10 měsíci +2

    መሻላህ🎉🎉🎉

  • @feker122
    @feker122 Před 10 měsíci

    ሁላችንም በርትተን ከስሪን ስኬታማ እንሆነለን ስኬት የመጀመሪያው ከትንሽ ወደ ትልቅ ነው የሚደረሰው

  • @YeEhr
    @YeEhr Před 10 měsíci +2

    ማሺአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤ ምረጥ ቤተሰብ

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Před 10 měsíci

    ዉይ እዮቤ ስወድህ አድስየቃልስ የትአለቺ ቃልስትኖር ቪዶዋቹህደስይላል❤❤❤

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 Před 10 měsíci

    እዮብየ እኔ 1ሚሊዮን 2መቶ እሺ ጥር ብር አለን እንደወም የድንግል ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ከብር ይደራሳ 1000 ካር መሬት አለኝ ገዚቻለሁ ምን ብሰራ ይቻላል እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆን 2017 ኢትዮጵያ መገባት እቅድ አለን እሰቴ ወንድማዊ ምኪር ዱብ አደረገኝ

  • @SerkeMoges-ui5jc
    @SerkeMoges-ui5jc Před 10 měsíci +1

    በስመአም ሲያምር

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 10 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት🎉❤❤

  • @YeEhr
    @YeEhr Před 10 měsíci

    አሠላምአለይኩም ሠላም ውድየሀገሬልጆች አላህ አገራችንን ሠላምያርግልን ሁላችንም በስደት ያለነው አላማችን ተሳክቶ በሠላም ለሀገራችን ለቤተሠቦቻችን ለምንወደው ለሚወደን ሁሉበሠላም ይቀላቅለን እህታችን ለይላንም አላህ መራህመቱ ይመልከታት እሡ ይድረስላት ያረበብ

  • @rutinahadeksh6400
    @rutinahadeksh6400 Před 10 měsíci

    Lebereket yadrglh eyobaye konjo 🇪🇷

  • @mastewotbayisa5815
    @mastewotbayisa5815 Před 9 měsíci

    dasi sitilu❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @fatmasied6854
    @fatmasied6854 Před 10 měsíci +1

    ማሻአላህ

  • @getetesema623
    @getetesema623 Před 10 měsíci +2

    Gobezoche ❤❤❤

  • @Habtamyoutube3023
    @Habtamyoutube3023 Před 10 měsíci

    እሺ😍❤

  • @destawassfaw4944
    @destawassfaw4944 Před 10 měsíci

    Eyoba beta goz lji

  • @user-cw1dg2fo7k
    @user-cw1dg2fo7k Před 10 měsíci

    ጎበዞች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 Před 10 měsíci

    በርታ ❤

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Před 10 měsíci

    Ante yelj asteway tenkara gobez nek egziabher kezih belay sketn ystk eyobaye

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Před 10 měsíci +2

    እሽ የማናገበውስ ምን እንሁን እዮባ 😊😊😊😊😊😊

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před 10 měsíci

      ለምንድነው እማታገቡት😅😅

    • @netsanetlayew8517
      @netsanetlayew8517 Před 10 měsíci

      @@user-jt4ud3ho5p እግዢኝ እንጅ ልግዝሽ ሚል ባል ጠፋ

  • @Habtamyoutube3023
    @Habtamyoutube3023 Před 10 měsíci

    አናመሰግናለን👏👏❤🎉🎉

  • @maskaramdiriba3254
    @maskaramdiriba3254 Před 10 měsíci

    Hiyoba berta yen wadime🎉❤

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Před 9 měsíci

    ስወዳችው

  • @endegenafiseha1750
    @endegenafiseha1750 Před 10 měsíci +1

    አረ እዮቤ የልጄ 1ዓመት ልደት የካቲት 11/06/2016 ነው አስብበት

  • @nabdmobile4188
    @nabdmobile4188 Před 10 měsíci

    አድስ ልጅክን ቁርጥ ነዉ❤❤❤❤❤

    • @nabdmobile4188
      @nabdmobile4188 Před 10 měsíci

      ተሳስቼ ነዉ አድስ ልጅህን ትመስላለክ❤❤❤

  • @ViP-rp1te
    @ViP-rp1te Před 10 měsíci

    Wow Asebi Achu Dasii Yilalii🙏🙏