እናቴ አለቀሰች ከ8 አመት በኋላ ጥምቀትን አብሬአቼው ስለዋልኩ ሳባ ስትዘጋጂ የሚያሳይ ቪዲዬ ዛሬማ መጠለፌ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • እናቴ አለቀሰች ከ8 አመት በኋላ ጥምቀትን አብሬአቼው ስለዋልኩ ሳባ ስትዘጋጂ የሚያሳይ ቪዲዬ ዛሬማ መጠለፌ ነው

Komentáře • 262

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Před 2 lety +36

    ሳባየ ደስ ይላል ስደተኞች በሙሉ ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ሀገራችን ይሁን

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +10

    ሳባየ በጣም ታምራላችሁ
    እኛንም ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቻችን ጋር ጥምቀትን ለማክበር ያብቃን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን(3)

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety +20

    ሳባየ በጣም ታምራላችሁ እኔም ስደት ለቆኝ ቀጣይ ጥምቀትን ለማክበር ያብቃኝ

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety +1

      አሜን ማራ ደምሬኝ በቀንነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      እንድማመር

    • @abebat3946
      @abebat3946 Před 2 lety

      አሜን ቀጣይስ ስደተኞችን ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alem464
    @Alem464 Před 2 lety +5

    ሰባ የጣወት ስራ ላይ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር አይወድም ተይ እንጂ

  • @aiyshaahmed7596
    @aiyshaahmed7596 Před 2 lety +13

    ውይ ሣባይ እህትሽ ነፍሠጡርናት የኔናት አላህ ይገልግልሽ በሠላም እሶም አለበሰች

  • @weletemikaal6888
    @weletemikaal6888 Před 2 lety +18

    እህቴ ሁሉ ነገር መልካም ነው ደስ ይላይ ግን ሙዚቃዉና የምትቀጥሉት የምትቀባቡት ሁሉ የዲያብሎስ ዋንኛ መሳሪያው ነው በዚህ የተነሳ የበአሉ በረከት አይደርሳችሁም እህቶቼ የእህትነት ምክሬ ነው እንዳትከፉብኝ

    • @gentedebeb3630
      @gentedebeb3630 Před 2 lety +1

      tekekelenshe eihete ensu ke Birr Gare yerutu enje ye menafesetene Sera gena Altereduteme ftare lebonachewene yekefetelachew

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 Před 2 lety

      @@gentedebeb3630 ደምሪኝ ገኒ💝💝💝

    • @gentedebeb3630
      @gentedebeb3630 Před 2 lety

      @@meserettube5161 Eshe

    • @marieadisie4848
      @marieadisie4848 Před 2 lety

  • @Sarina971
    @Sarina971 Před 2 lety +8

    ሣባ በጣም ታምራላችሁ ግን አሥተያየት አለኝ ውድ በሀይማኖታችን አይፈቀደም ጥፍርሽ ወይ የኔ አሥተያየት ነው መካብም አያስመልግም ጌታችን በአምሳሉ ፈጥሮን ውብ ነንታጠፋሁም ይቅርታ

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +1

      እውነት ነው አንሠማም እንጂ👌

    • @almazgetu7835
      @almazgetu7835 Před 2 lety

      ትክክል

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety

      ትክክል ነሽ አላጠፋሽም

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety

      ትክክል

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety

      @@y.5206 ደምሪኝ ማሬ ነገ እመልሣለሁ ውድ እንዳውም ክርስቲያን የሆነ ሠው ቤተክርስቲያን ሲሄድ ጥፍሩ ታደገ እንኳን ቆርጧ ነው የሚከደው የኔነገር ለሥጋችን ብች እነሣዝነለን እኔ ውይ ይኸን መቀጣጠል ዱቄት መቀባት አቤት ሥጠላው

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 Před 2 lety +12

    ወዳጄ ! ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት እይዛታለሁ ካልክ ትሄዳለች ተረጋግተህ ከተቀመጥክ ግን እጅህ ላይ መጥታ ታርፋለች መልካም የሆነን ትግስት ታገስ ::ውድ የሀገሬ ልጆች ኑኑ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ እንሁን🌹🌸🌸..

  • @wolloyutbe1461
    @wolloyutbe1461 Před 2 lety +3

    ሳባየ አባትሽና አባቴ አካሀዳቸዉ አድነዉ አባቶቻችን ሻመት ኑሩልን አባቴ እያነከሰ በዱላ እየሄዴ አሳድጎናል የኔጀግናባት ቀልድህ ቸዋታህ ናፋቆኛል ኡመር አበበ

  • @user-ef8ek9ko5b
    @user-ef8ek9ko5b Před 2 lety +1

    ሳባ የኔውድ ቀላል ያስለቅሳል እኔም 9አመቴ ከናቴ ተረረቄ አሁን ግን እደ እግዚአብሔር ፍቃድ እዳች ደስታ የማይበት አመት ይሆናል ብየ አስባለው ቤተሰቦችሽን ክፉ አይካብሽ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ይስጥልሽ ውዴ ❤️

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety +10

    ታምራላችሁ ❤👍 👍😘😘እኛንም ከሀገር ወጭ ላለነዉ እግዛብሔር በሠላም ወደሀገራችን ይመልሠን የከርሞ ሠዉ ይበልን ከርሞ ሀገራችን ጥምቀትን የምናከብር ያርገን🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      እንድማመር

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety

      @@hannatube3952 እሽ እህቴ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube Před 2 lety

      የሮምየ ዉድድ ነዉ እማረግሽ እሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety

      @@UmYosefCZcams እኔም ዉዲዲ አረግሻለሁ እህትየ😘😘

  • @emebetehtio5782
    @emebetehtio5782 Před 2 lety +6

    በስደት ያለነው እግዚአብሔር ብሎ ለዛሬ አመት ሀገራችን ገብተን ለማክበር ያብቃን የሳባ ቤተሰቦች ደምሩኝ በሞቴ ወይኔ ስታምሩ

  • @zenasease1265
    @zenasease1265 Před 2 lety +6

    ወንዱምሼ ሲያሳምሪሺ ምንም ቤሆን የምዬ ልጅ👍

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety +2

    ሰላም ጤና ፍቅር ይስጥልኝ የሀገር ልጅ ! ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ!! ሀገር ሁነሽ ነዉ አይደል ሀገር መሆን መታደል ነዉ! በመተባበር በመረዳዳት በመተጋገዝ በመተዛዘን አብረን እንደግ መልካምነት ለራስ ነዉ!!

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    በእውነት ቀናሁ እኔም ከታናሽ እህቴ ጋር እንደዚህ የምልበት ግዜ ናፈቀኝ ሳባዬ ከሰው አይን ያውጣቹሁ ስታምሩ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 2 lety +2

    ሚኪያጁ ተዝረክርኮ ሳይ መዳም ትዝ አለችኝ እጭጭጭጭ

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Před 2 lety +2

    ሳባዬ እኳን ለቃና ዘገሊላ አደረሰሸ አደረሳችሁ ሁላችንም ከስደት ለሀገራችን ያብቃን

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 Před 2 lety

    ሳባየ ስመለከትሽ መልካም ስው ትመስኛለሽ መልካምነት ለራስ ነው እ/ርም ምወደው እሱነው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +2

    በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ታድለሽ ሳባየ

  • @user-sl3fx2xu1w
    @user-sl3fx2xu1w Před 2 lety +2

    የእኔ ውቦች ስታምሩኮ እንኳንም የእኔ ሆናችሁ አቤት ጎደሬነትኮ ውብት ጥግ ድረስ ነን

  • @meseretkassegn5552
    @meseretkassegn5552 Před 2 lety +3

    መሠረት ሥትይ አቤት አልኩ እኔን መሥሎኝ 😂😂😂😍

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 2 lety

    ተመስገን አምላኬ ከአለም አሸንክታ ከሰይጣን መይካብ ሸቀጣቀጥ ነጻ አድርገህኝ በሰራህ ተደስቼ ምንም ያጎደልክብኝ የለም ያንተ ሰራ ሁሉ ትክክል ነህ ብየ በአምሳሉ ሰለፈጠርኝ ሁሌም አመሰግነዋለሁ ፊቴን በወሃ ብቻ ታጥቤ እወጣለሁ ተመሰገን ተመሰገን አምላኬ ። አሁንም እንደእናንተ ከመሆን ይሰውርኝ በእውነት አዝናለሁ ይህ ሁሉ መኳኳል ከጭቃላይ ጭቃ መለጠፍ ምን ያደርጋል በስላሴ አምሳል ተፈጥርሽ ክርስቲያን እንደው ለስሙ እኮ ነን ይህነን ያክልየ ህንድ ጭቃ የምትገዥበትን ገንዘብ ለዳሆች ብትሰጭው በሰጋም በነፍስም ደስታና ሰላም ይቀርብሽ ነበር ግን ምን ዋጋ አለሁ አባቶችም ይመክራሉ ሰሜ አጡ

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Před 2 lety +7

    የምር ሳቢ መሲ ስታምሩ 😘😘😘😘😘

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety +1

    ኧርሀገሬ ኢትዮጵያ ጎደር ጥሪኝ ኧር እኔ መቸ ነዉ ከእናተ ጋ የማከብርዉ?

  • @user-oy4uo5wp5m
    @user-oy4uo5wp5m Před 2 lety +1

    ለዚህ ሁሉ ምናምንቴ ብር ከምታወጪ ልብዕል መዋያ ሰንት የተራቡ ምሰኪኖች አሉ ለነሱ ብትሰጫቸው በሰማይም በምድርም ላንች ጥሩ ነበር

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሳባ ቆንጆ

  • @user-pd5lq1oh7f
    @user-pd5lq1oh7f Před 2 lety +1

    ሳባልብስሽ በጣም ያምራል

  • @destawork5301
    @destawork5301 Před 2 lety

    ሳብዬ ቢያንስ ሌላውስ ይቅር እና ወደ ቤተክርስቲያን ስትሄዱ ግን መቀባባት ብትተው ደስ ይላል !! ፈጣሪ የሰጠን ውበት በቂ ነው እህቴ !!!!

  • @ecdg4595
    @ecdg4595 Před 2 lety

    አላህትክክለኛውመገድይምራሺእህቴ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 Před 2 lety +2

    እንኳን ደና መጣሽ ሳባየ 2ተኛ ነኝ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +1

    ቤቲየ የኔማር እርግት ያለች ደስስትል

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 Před 2 lety

    በጣም ነው የምታምሩት❤ ❤❤የአመት ሰው ይበላቹህ ለቀጣዪም አገራችን ሰላም ሁኖ ከቤተሰቦችሽ ጋር በደስታ የምትውይ ያድርግሽ እግዚአብሔር🤲

  • @nebyoubetelihem2096
    @nebyoubetelihem2096 Před 2 lety +1

    አይደብርሽም ወዴት እደምትሄጂ መሠለሽ አታሰድቡን ኮተታሞች

  • @muluuyoutube9512
    @muluuyoutube9512 Před 2 lety

    Sabayyee tebark yene qonjoo achi miskin nedhii ikoo yotbi indetee inde mikeftii nigerinyii

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 Před 2 lety +1

    ሳብዬ መልካም አመትባል ይሁንልሺ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Před 2 lety +3

    እንኳን አደረሳችሁ የሳባ ቤተሰቦች

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Před 2 lety

    ሳባየ ያምራል እንኳን አደረሰሽ ግን ከምጠላው ነገር ቢኖር ሜካብ ነው

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety

    የጎንደር ቀሚስ ለሙስሊም ይሆናል አይሆንም የምታቁ መልሱልኝ እነ ሳባ የለበሱት ጥልፉ የመስቀል ምልክት ነው ወይስ ዝምብሎ ነው ?ለማንኛውም አምሮባችኋል ሳባዬ❤❤👍👍

  • @user-dw8xt4nh1v
    @user-dw8xt4nh1v Před 2 lety +2

    ለካ ዱቄትእየተቀባቹህነው የምታምሩ የምትመሥሉት

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety +1

    እህቴ ምነዉ ቢቀርብሽ የሰይጣን ገዘብ ነዉ አቅራጡ እህቴ እግዚአብሔር በአራያ ባምሳሉ ሰርቶሻን

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +3

    ሰላም ለናተ ይሁን ባድስ ስራ ብቅ ብያለሁ የምትወዱኝ ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @caaltutola984
    @caaltutola984 Před 2 lety

    እንኳን አደረሰችሁ በሰላም ዋታችሁ በሰላም ግቡ አምሮባቹሃል

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 2 lety +3

    ሁሌም ደስ ይበልሽ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Před 2 lety +2

    ሳባዬ እንኳን አደረሳቹሁ

  • @sarawasi2756
    @sarawasi2756 Před 2 lety

    በጣም። ታምራላችሁ እኳን አደረሳችሁ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 2 lety

    ዋውውውውውውውውው አምሮባቹኋል እኳን አደረሳቹ ምርጦች ያመት ሰው ይበለን

  • @mahamobile8167
    @mahamobile8167 Před 2 lety

    ዉይይ ስታምሪ ሳባየ በተለይ ሙሉ ልብስ ስትለብሺ ወይዘሮ መሻአላህ

  • @shebrestotaw8648
    @shebrestotaw8648 Před 2 lety +1

    እኛንም ለዚች ቀን አብቃን አምላኬ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube Před 2 lety

      አሜን ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት ስወድሽ ቪዶየን በማየት

  • @user-do1hj1rv9r
    @user-do1hj1rv9r Před 2 lety

    ሳብየ ቀሚሱን አዘጋጂልኚ በቅርብ እገባለሁ

  • @user-mb3cg8yx4j
    @user-mb3cg8yx4j Před 2 lety

    እንኳን አብሮ አደረሰን እኔ መቸ ነው ከቤተሰቦቸ ጋር ማሳልፍ ። ምንድ ያገር ዱቄት!

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m Před 2 lety +3

    አይ ሰደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047

    Sabayeee banatashi Aratefashi Ataxaqamii 😥😥😥
    Egaziber bamasalu faxaronsl Asu yisaxan tatan lel maxaqam

  • @user-lr6wp4gz7y
    @user-lr6wp4gz7y Před 2 lety

    ታምራላችሁ ግን ሳባ ምጨምሪውን ነገር ብታቆሚ የበለጠ ታምሬ ነበር

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm Před 2 lety

    መሲ ስታምር

  • @hani8649
    @hani8649 Před 2 lety

    ሳባየ እንኳን አደረሳችሁ ሳባዬ በልብ መተኛት ጥሩ አይደለም ቶሎ ብለሽ ማስቆም አለብሽ ለምሳሌ ባል ታገቢያለሽ ልጅ ይረገዛል ታዲያ በሆድ አይተኛም እኮ ስለዚህ ማቆም አለብሽ

  • @hxhx8175
    @hxhx8175 Před 2 lety +1

    ሳባዬ እሽ ትዳር ስትይዥ እዴት ልተኝ ነው ባሉካውን ልታዝልው ነው

  • @tueb3879
    @tueb3879 Před 2 lety

    ሳባቆጆ

  • @user-pd5lq1oh7f
    @user-pd5lq1oh7f Před 2 lety

    አምሮብሻል

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před 2 lety +1

    ሳብዬ በጣም ታምራላችሁ😘

  • @user-jx8qh3ql6p
    @user-jx8qh3ql6p Před 2 lety +1

    ሳባ በናትሽ በድግል ማርያም ስም ጥፍርሺን አትቀጥይ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      እንድማመር በቅንነት

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před 2 lety

      መስሚያዋ ድፍን ንው በጣም እንደሚያስጠላ ጥፍር መቀጠል ብዙ ስው ፅፎላታልባልስማ ብላ አልፍዋለች የጭራቅ ጥፍር ንውየሚመስለው በስእል የምናያቸው አስፍሪ ተደርገው የሚሳሉትን ኪኪኪኪ

  • @user-qo5vs4zy4r
    @user-qo5vs4zy4r Před 2 lety +1

    የጎደሪቀሜስ፣ዋጋው፣ስትነው

  • @mdmm3510
    @mdmm3510 Před 2 lety +1

    ጥፍርሽን ብታወልቂው እንኩዋን ለመስራት ለመብላት ያስቸግርሻል በፈጠርሽ አትልበሽ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +1

    ስታምሩ😍😍😍😍

  • @user-jz7fg4xu5s
    @user-jz7fg4xu5s Před 2 lety +1

    በጣም ታምራላችሁ ሳባየ❤️❤️❤️

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Před 2 lety

    Wow albabsachehu btam yameral. Gen ande neger lenager ewdalhu esewm mnden new endaseteyayt Yegonder kimes ejkew zem belo kefet mehon ayamerm kulef benorew echegew lay more yteshale yameral. Bterfe bahalchenen bedenb masetewawek yenorebenal. Lmisaliy And sew ybehal lbes selbes gedeta yehabesha tesegur aserar mserat albet bay negen alebabsewn ena bahlew mulu adergo lmegeltes keflge. Lmen bibal tesegur aserarewm andew yebahalew akal selhone. Lmisaliy andew ktesegur aserar aynet Shureba, Andegera, Asaser, gucha, Gobez ena konjo weynm dulla ena lemch, endehum Gamena karesa embal aserar ale wedajoche ena yhen bahalchen eyteseran mawekena masetewawk alben. Ybey temleikachewch eyehonen new leza bahalchenen mulu adergen masetewawk ged yilenal. Yegonder, yishewa yewollo w.z.t ytemwalla alebabesew bahalewn ymigeltes neger maderg ged yilenal. Bterfe betam tameralchehu bertew. God bless Ethio and Ethiopians.💚💛❤

  • @neimamu4680
    @neimamu4680 Před 2 lety

    ደስ እምትይኝ እህቶችሽ ጎደኞችሽ ናቸው🥰

  • @saharasahara3028
    @saharasahara3028 Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj Před 2 lety +1

    ታምራላችሁ

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 Před 2 lety

    ውበትሢለካ በሀገርነው ለካ አሯ በጣም ታምራላችሁ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety +1

    ሳብ ግን ይህ አገር አይመችሽም ወዲውኑ ትጠቁሪያለሽ ብሃርዳር አምሮብሽ ነበር

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 Před 2 lety

    ማሻአላህበጣምዴስይላል ሳባየ💖💖💖💖

  • @user-qo5vs4zy4r
    @user-qo5vs4zy4r Před 2 lety +1

    ሰላምሳባየ

  • @muyarwaworld615
    @muyarwaworld615 Před 2 lety

    enkwan aderesh

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 Před 2 lety +1

    ቤተክርስቲያን ለመሆድ ይሆ ሁሉ መኮኮል ምንድነው

  • @user-zo8od7ye9y
    @user-zo8od7ye9y Před 2 lety +3

    ፍትህ ለንፍሰጡሯ

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 Před 6 měsíci

    Yesetan tifir sekitesh haymanot bota mehed jill

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety

    መቸ ይሆን እንደ ሳባ ፀጉሬን እንክት ያለ ሹርባ ተሠርቸ የሚያምርብኝ

  • @toutube6237
    @toutube6237 Před 2 lety +1

    ዋው ታምራላችሁ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር

  • @rhamanugus7066
    @rhamanugus7066 Před 2 lety

    ታምራላችሁ መሸአላህ

  • @munahamed3819
    @munahamed3819 Před 2 lety

    ሳብየ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Před 2 lety +1

    ሥታምሩ😘

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube Před 2 lety

      ናርድየ ስወድሽ ቀምሪኝ በቅንነት ቪዶየን በማየት

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h Před 2 lety

      @@UmYosefCZcams እሽ ውደ በርች😘

  • @muluuyoutube9512
    @muluuyoutube9512 Před 2 lety

    Paels mamayyee

  • @julifernades2825
    @julifernades2825 Před 2 lety

    ስታምሩ

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety

    አሜንንን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety

    ዋውውውውውድድድ

  • @saharasahara3028
    @saharasahara3028 Před 2 lety

    ስላም

  • @destapark609
    @destapark609 Před 2 lety

    ስንት ነው ልብሱ?

  • @kwla.a2522
    @kwla.a2522 Před 2 lety

    ሡባሃንአሏህ አሏህሂድያይሥጠንእፈረትጠፋ ሃያዕጠፋ

  • @saralove4924
    @saralove4924 Před 2 lety

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሳባየ ነይማ እሰሪው እዳይወልቅ ነው ያልሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ አረቲ መቸም ያኮራን

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety +1

      ሣራ ውድ ደምሬኝ

    • @saralove4924
      @saralove4924 Před 2 lety

      @@Sarina971 እሽ የኔ እናት

  • @rozitube2054
    @rozitube2054 Před 2 lety +1

    ታምሬላችሁ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      እንድማመር በቅንነት

    • @rozitube2054
      @rozitube2054 Před 2 lety

      @@hannatube3952 ደምሪኝ ውድ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@rozitube2054 እሽ ውዴ 13ኛ ሆኛልሁ በርቺልኝ

    • @rozitube2054
      @rozitube2054 Před 2 lety

      @@hannatube3952 እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

    • @rozitube2054
      @rozitube2054 Před 2 lety

      @@hannatube3952 ደምሬሻለሁ ውድ

  • @gonderewatube7044
    @gonderewatube7044 Před 2 lety

    ታምራላቹህ ሳቢ

  • @tube9777
    @tube9777 Před 2 lety

    የኔማር ዛሪ የለት ያለ አመሩበሻል ሁላችሁም በጣም ቆጀየ

  • @zozo-fl9nf
    @zozo-fl9nf Před 2 lety

    ዋዉ ዋዉማሻአላህ

  • @user-uk8uf5nv8f
    @user-uk8uf5nv8f Před 2 lety

    ቤቲ ለምን አልሄደችም

  • @hayat2582
    @hayat2582 Před 2 lety +1

    አደኛ ነኝ

  • @user-xk1yc2ct1v
    @user-xk1yc2ct1v Před 2 lety

    እኔም በልቤ ነወ እምተኛወ ምን ይሻላል

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +1

    ሱቅ የሚሸጡት እራሱ እዳቺ ሜካፕ የላቸዉም

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube Před 2 lety

      ደምሪኝ መሲ ፍቅር በቅንነት

  • @user-zo9hx6px7j
    @user-zo9hx6px7j Před 2 lety

    ወይ ጣጣ ቱን ተለቅልቀሻል አረ ምነዉ በአርያዉ በአምሳሉ ለፈጠረኝ ምንም ነገር አላሥነካም ፊቴን ፀጉሬንም ደሞ በጣም እጠላለሁ እኔ አልወድም መልካችሁ ይበቃችሗል ደሞ ሀይማኖታችን አይፈቅድም እኮ

  • @ecdg4595
    @ecdg4595 Před 2 lety

    አይካፊር እኔጠቆይነኝደአላለይም

  • @babayg8131
    @babayg8131 Před rokem

    Anhea ferea mneam newa ymtstmerwea anhea eambeat dferea ferweah