🔴ድንቅ የበዓል ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2022
  • #zemariendale #subscribe #pawlos
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 421

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +164

    *ከኢትዮጵያ ውጭ ለስራ /በስደት ያላችሁ ለሆናችሁ ለከርሞ ለጥምቀት ለፋሲካ በሰላም አደርሶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌻😊🌼🤗እንቁጣጣሽ*

    • @hyme7165
      @hyme7165 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን💕🙏💕

    • @liligabriel
      @liligabriel Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

    • @aliaidibi7228
      @aliaidibi7228 Před rokem +2

      Ameni ameni ameni wenidimachini

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před rokem +2

      አሜን

    • @jakrrbr7271
      @jakrrbr7271 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @yelemsetketemayegebreallg4927

    ስታምሩ እኔስ ሆድ ብሶኝ በኩሽና ዋልኩኝ አምላከ እስራኤል እኛንም ከቤተሰቦቻችን ጋር ምናከብር ያድርገን➕

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před rokem +1

      እኔም ነኝ ማር አይዞን ለበጎ ነው

    • @user-qm5ul5gi2r
      @user-qm5ul5gi2r Před rokem +2

      አይክፋሽ እህት ሁላችንም ነን. አመሥግኚ መሥራትሽን

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před rokem +1

      Hulachinim nen😌😌

    • @etsegenetdesta6882
      @etsegenetdesta6882 Před rokem +1

      Ayzosh nege Lela Ken newew

    • @user-qk8br8dq9l
      @user-qk8br8dq9l Před rokem +2

      የእኔ ቆንጆ ሆድ አይባስሽ ጌታ ፈቅዶልሽ በሰጠሽ ቀን ደስ ብሎሽ ነዉ ማሳለፍ ያለብሽ መልበሳችን መሽቀርቀራችን ጌታ እግዚያብሔር የሚያስደሰተዉ አይደለም እርሱን በማመስገን በፁለት በስግደት በመሥጋና በደስታ ከጌታ ጋር ባለሽበት እያወራሽ አሳልፊ እማየ እንዳይከፋሽ

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +48

    *_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤗🥰😊_*

    • @user-zj9gv5ej4y
      @user-zj9gv5ej4y Před rokem

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kuwait8619
      @kuwait8619 Před rokem

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋🇪🇹

    • @user-ze5og8gs7l
      @user-ze5og8gs7l Před rokem

      አሜን አሜንአሜን እኳን አብሮ አደረሰት

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦቼ አዲሱ አመት መከራ ጦርነት ዘረኝነት የሚበቃበት ይሁንልን

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Před rokem +2

    አምን አሜን አሜን አሜ አልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatm9115
    @hayatm9115 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Před rokem +4

    የደናግል መመኪና የነቢያት ገዳም
    አውደአመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም 💞🙏
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏

  • @maryy852
    @maryy852 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ አመት ያድርግልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @user-dr1pi9yq7r
    @user-dr1pi9yq7r Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አድሱን አመት የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před rokem +5

    የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ቤተሰብ ሁኑ። እልልል ዘማሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Před rokem +1

    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በስላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች አዲሱ አመት ለሀገራ ለኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት የሚሆንበት አመት ያርግን ዘረኝነት የሚጠፋበት ፍቅር አድነት የሚስፍንብት ይሁን ይደረግን አሜን ስላም ኢትዮጵያ ሀገራችን ስላም ለኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት ይሁን ይደረግን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤👈

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Před rokem +2

    አሜንአሜን አሜን

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j Před rokem +2

    እኳን አደረሳቹህ የምወዳቹህ እኔም ባገሬ ከባሌጋ ከወገንጋ ባዓልን እማሳልፍበትቀን ናፈቀኝ መልካም አድሰ አመት ይሁንልን በሰደት ያለንም ለሀገራቺን እግዚአብሔር ያብቃን💚

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንካን አደረሳችሁ ሰወ ዳች በርቱ ዚማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቸሁ አሜን አሜን አሜን🌼🌻🌼🌻🌼🌻

  • @user-em2mh2xx1f
    @user-em2mh2xx1f Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ እህቴና ወንድሜ እንኳን አብሩ አደረሰን አደረሳቹ አድስ አመት በመዳን ቤት ኣሰልፈናል ተመስገን ብስጋ ብንርቅ በመንፈስ ግን ኣንድ ነን እልልልልልልል ዝማሬ መለእክት ያሰማልን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před rokem +34

    ❤❤መልካም አዲስ ዓመት❤❤
    እንኳን ለ2015 ዘመነ ሉቃስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ
    እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን
    ተስፋ ላጡት ተስፋን
    ለታሰሩት መፈታትን
    ለታመሙትን ፈውስን
    ለደካሞች ብርታትን
    ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
    የተለመደው አይዞኅ ባይነታችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ።
    ❤ሰብስክራይብ❤ሼር በማድረግ አግዙኝ
    አዲሱን ዓመት የሰላም የበረከት የሰላም ይሁንልን

  • @mistamista8118
    @mistamista8118 Před rokem +3

    እንኳን አብሮ አደስን አደስን ❤💛💚⛪🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @user-vf4um3bv2c
    @user-vf4um3bv2c Před rokem +1

    እኔ ደስ ብሎኝ ዋልኩ ብቻዬን ብሆንም ባዓሉን አከባርኩኝ ደስ ይላል የሰላም ያድርግልን

  • @genetihayiluu3810
    @genetihayiluu3810 Před rokem +3

    Bagaa walumanuu genyee bayyee namatii toltuu Ebbifamaa Tewahidoo koo❤❤😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻💐💐

  • @user-gj7yz7xl2e
    @user-gj7yz7xl2e Před rokem +3

    አሜንን አሜንን አሜንን እንኳን አብሮ አደረሠን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ስታምሩ

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አድርስን አድርሳችሁ አሜን፫

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደርሰን አዎ ከህግር ውጭ ሆኖ በአልን ማክበር ትንሽ ቢከብድም እንደእቅምችን ደስ በሚል ሁኔታ አከበርነው:: ህፃናት አበባን ስእልን በመስራት እንቁጣጣሽ እያሉ በአማርኛ በመፃፍ ለምእመን ሰጥተዋል ባህሉን ለማድተማር ያህል በቤተክርስቲያንም በዝማሬ በወርብና በመንፈሳዊ ኪነጥበብና ግጥም አከብረናል:: እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ማድረግ ስለፈቀደልን:: ይህንንም አመት በሰላምና በጤና ጠብቆ ያድርስን ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን::
    ዝማሬ መልእክትንም ያሰማልን

  • @hshshhshshshs8022
    @hshshhshshshs8022 Před rokem +4

    እንኮን አብሮ አደርሰን በጣም ታምራላቹህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሰን🌷

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወድ የተዋሕዶ ልጆች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💐💐🌻🌻🌻መልካም አድስ አመት ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን😥በዉነት ቆንጆናችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem +3

    ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🌻🌻🌻❤❤♥❤🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን አሜን፫

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před rokem +13

    አቤት ስወዳችሁ እኮ የኔ አስተዋዬች በተለይ ስለሀይማኖታችን ብርታት ነችሁ ከአይን ያውጣችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን እኔ በጣም ከፋቶኝ ነው የዋልኩት አንድ ቀን በቤተ መቅደሱ ሆኘ አምላኬን እማመሰግንበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢😢😢

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před rokem

      አይዞን ማማየ እግዚአብሔር ያለው ቀን ነው

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @asniko4444
    @asniko4444 Před rokem +4

    አቤት ዉበት እንዴት እንደምታምሩ አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 Před rokem +1

    ብሩክ፡እግዚአብሄር፡ይባርካቹህ
    ቅዱስ፡እግዚአብሄር፡ይቀደሳቹህ
    ልኡል፡እግዚአብሄር፡ከፍከፍ፡ያድርጋቹህ
    ስለማይነገር፡ስጦታዉ፡እግዚአብሄር
    ይመስገን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @fandccell1717
    @fandccell1717 Před rokem +2

    አሜን

  • @nazabera6351
    @nazabera6351 Před rokem +2

    Unkani adersachuu ❤️❤️💞💞💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞💒

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +3

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አአመት 🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻የሠላም 🕊🕊🕊💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻የፍቅር 😍😍😍😍የአንድነት 🌻💐💐💐💐💐ያድረግልን 🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤💚💛❤🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁መልካም በዓል 🌻2015❤🎁🎁🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @khkhs4097
    @khkhs4097 Před rokem +1

    ይታደሉታል አይታገሉትም ይባላል ሁላችንንም ለዛሬ አመት በደስታ እና በቅድስና ያድርሰን አሜን(3)

  • @ababechetho5986
    @ababechetho5986 Před rokem +2

    አሚን አሚን አሚን

  • @selam9841
    @selam9841 Před rokem +4

    ማነነው በአልን እደኔ በጥግረራ ያሳለፈ በርቱ ላመቱ ያድርሰን

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem +1

      😂 ጥግረራ እኔ ከኩሽና ሳልወጣ 😂🤔

    • @selam9841
      @selam9841 Před rokem +1

      @@user-zx4mg1ri1p አይዞሽ እኩል ነን ዋነው ጤና

  • @user-jb9uz2ri9k
    @user-jb9uz2ri9k Před rokem +4

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ እረ የተዋህዶ ልጆች እነዚህን ደስ የሚሉ ጥንዶች ሰብስክራይብ አድርጉአቸው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +2

    አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @iui44i22
    @iui44i22 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰህ ለአድስ አመት👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏🌻🌻🌻💚💛❤

  • @tinbit5912
    @tinbit5912 Před rokem +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ቤተስብ ትክክል በስደት እግዚአብሔር እያመስገን አሳልፈናል ትልቁ ነገር እግዚአብሔር አገራችን ስላም ያርግልን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን

  • @muhabvathmuneermuhamned1435

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከአመት አመቱ ያድርሰን እናተንም እመብርሀን ትጠብቃችሁ 💞💕

  • @user-cx1tm6sq2q
    @user-cx1tm6sq2q Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ የምዉድችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před rokem +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫

  • @sameraalso2004
    @sameraalso2004 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤️🌹

  • @user-hk5ho8kc4o
    @user-hk5ho8kc4o Před rokem +1

    የዘድሩ አድስ አመት።ምንም አላደረኩ በመዳም ስራ ተወጥሬ እግዚአብሔር በሚያውቀ ግን ከምንም በላይ ደስስስስስ ብሉኝ ነው የዋልኩት በስጋ ወደሙ ከብሬ ከምንም በላየ የትናንትናዋን ቅን ቤት ክርስቲያን ሄጀ ያችን ክብር መካፈል ነበር ህልሚ መብላት መጠጣቱ አልታየኝም ነበር እኔ የመዳም ቅመም ነኝ ሰላም ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን

  • @user-lm8wk4xu9u
    @user-lm8wk4xu9u Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክ ያሠማ እልን አሜን 🙏🌺🌺🌺መልካም አዲሥ አመት ይሁን እላች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maraki21
    @Maraki21 Před rokem +3

    ደስ ይላል 🙏🙏

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před rokem +3

    እንኳን አብሮ አደርስን ምርጦቺ መልካም አዲሥ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ በቀጣዩ አመት ለሀገሬ አብቅቶኚ ከልጄ ከቤተስቦቼ ጋር ሆኜ ለማክብር ያብቃኚ ስደት በቃ ይበለን

  • @asterasterr3249
    @asterasterr3249 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳቹ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem +3

    እንካን ኣደረሳቹ ውድ የእግዝኣብሄር ቤተሰብ የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግልን ታምራላቹ ውዶች

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዜአብሄር አምላም ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před rokem +2

    እውነት ነው በ2014 ያልተሳካልን ለ2015 ያሳካልን አሜን አሜን አሜን

  • @zeday5334
    @zeday5334 Před rokem +4

    የብርሃን ልጆች ! እግዚአብሔርን የሚፈራ ክቡር ቤተሰብ ! እግዚአብሔር የሚበልጠውን ጸጋና ክብር ያድልልን። እመ አምላክ ትጠብቅልን። ተዋህዶ ሃይማኖታችን ❤

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před rokem +2

    Amen Amen Amen Ukan Abaro aderesen 😍👏💓🤲👏🙏😍

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +4

    እሽ እህት እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው እኛም በተስፍ እንጠብቃለን!
    አሜን ተባረኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před rokem +2

    እልልልልል
    እልልልልል
    እልልልልል

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +6

    welcome የኔ ምርጦች ሰወዳችሁ ለአዲሰ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የዓመቱ ሰዉ ይበለን

  • @asniweleteweld4576
    @asniweleteweld4576 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @bezumamo8312
    @bezumamo8312 Před rokem +3

    ጥሎብኝ ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-bf5vq3mm8i
    @user-bf5vq3mm8i Před rokem +2

    ላመቱ በሰላም ያድርሰን እኛንም በሳላም ለሃገራችን ያብቃን እናተንም ፈጣሪ ይጠብቃችው ሚጣዬም እድግ በይልን

  • @liligabriel
    @liligabriel Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስጠብቃችሁ ነበር የዋልኩ የተዋህዶ እንቁዎች
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Před rokem +1

    በጣም ነው እኳ እምውዳችሁ♥ከኔ በለይ ደግሞ እግዚአብሔር ይውደዳችሁ እኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ በእውነት አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኝንም ሰደተኝችን ከዚህ ከመዳም ጮህት ይገላግለን

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v Před rokem

      ክክክ አይዞን አድ ቀን አይቀርም

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሰችሁ ሁላችንም መልካም በአል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ውዶቸ

  • @user-oh4gm9ug1o
    @user-oh4gm9ug1o Před rokem +2

    መልካም አውዳመት ምርጦቸ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +18

    *መልካም ሰላም ነገር የምናይበት የምንሰማበት አመተ ምህረት ይሁንልን የእናቶች እንባ የሚያቆምበት የሚደሰቱበት አመት ይሁን አሜን እንኳን አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ 😊🌼😊🌼🌻ከሀገር ውጭ ያላችሁ ለሀገራችሁ አብቅቶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ*

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል እውነት እኮ መልካቸው እራሱ ተመሳሳዬ አስታዋይ ሚስት ነች ስወዳችሁ በርቱ 2015🌻🌻🌼🌼🌼 ለማማማዬ ወንድም ይስጣችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር 🌼🌻🌻🌼

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před rokem +4

    እንኳን አብሮ አደረሠን በቸርነቱ ከዚች እለትያደረሠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነይሁን ይችንእለትእየተመኙከዚችእለትያልደረሡአሉና የሞቱትነ ነፍሳቸውንይማርልን ያለነውን ለንስሀያብቃን ዘመኑን የሰላም የፍቅርያድነት ያድርግልን🌻🌼🌻🌻🌼🌹🌼🌼🌷

  • @hruvhdvs2486
    @hruvhdvs2486 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር እንኳን አብሮ አደረስን በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @mohhki8704
    @mohhki8704 Před rokem +1

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶችየ👏🌻🌻

  • @user-vx3lk6bb8l
    @user-vx3lk6bb8l Před rokem +1

    ዝማሪ መላአክት ያስማልን
    የአመት ሰው ይበለን

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Před rokem +1

    እኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ የሰላም ዘመን ያድርግልን ባህልን በመዳም ኩሽና ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addisesisay5457
    @addisesisay5457 Před rokem +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ሕይወት ያስማልን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እልልልልልልልልል.......አዲሱ አመት ለሀገራችን ሰላምን ይዞ ይምጣልን የ2014 የሰማነው ያየነው ሁከት ነበር ብለን ለማውራት ያብቃን ሰላም ሰፍኖልን።🌼🌼🌼🌼🌼ኢትዮጵያ አንድ ናት💐💐💐💐💐🌻🌻🌻

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před rokem +1

    ረጋታችሁ እራሱ ሰላም አለም 🙏🙏🙏

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před rokem +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ምርጦቸ የኔ አንደኛወች ተባረኩልኝ መልካም አድስ አመት ይሁንልን🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @user-re7st8ol9t
    @user-re7st8ol9t Před rokem +3

    ስወዳችሁ እእንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል መልካም አዲስ አሜን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem +1

    እውነት ነው የንስሐ ልብ ይስጠን 🙌

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai9361 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hewathewat4613
    @hewathewat4613 Před rokem +3

    እንኳ አደረሰን አደረሰቹ በጠሚ ተሚረለቹ እግዚአብሔር ዘመነቹን ህዲሁ እበሪኪ ለቹ🙏🙏❤❤❤

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před rokem +1

    ቃልህወት፣ያሰማልን
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻♥♥❤🌻🌻🌻

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před rokem +5

    እንኳን አደረሳችሁ ! ስታምሩ በጌታ ቃለሒወት ያሰማልን !

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁልን

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደሰን ምርጦች አመቱ የሰላም የፍቅር ያድርግልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +3

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ለእኛ ለስደተኞች የሰጣችሁን መፅናኛ ቃል እናመሰግናለን ስወዳችሁ

  • @ababechetho5986
    @ababechetho5986 Před rokem +4

    💐💐💐💐💐💐💚💛💗እንኩዋን አብሮን አደረሰን የኔ ዉዶች መልካም በአል

  • @tesfanshazene4864
    @tesfanshazene4864 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ggjihgh9135
    @ggjihgh9135 Před rokem +11

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ሰወዳችሁ በርቱ
    ቤታችሁን ትሙላላችሁ ድንግል ማርያም እርሷ ትባርክልን አዉዳመቱን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @ssd7247
    @ssd7247 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለአድሱ አመት በስዴት እያሳላፋችሁ ያላችሁ እህቶች እኔ አስራ አምስት አመት ሆነኝ በአልን ከቤተሰብ ጋር ካከበርኩ በፍት ይከፋኝ ነበረ አሁን ግን ለመድኩ ምንም አይመስለኝም

  • @selam9841
    @selam9841 Před rokem +2

    እሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @galilazeethiopia3362
    @galilazeethiopia3362 Před rokem +1

    እስይይ ዳስ ዳስ ባሌን. እስይይ ኡንካን አብሮን አድርሰን ❤️❤️