ዮኒ ማኛ ስለ እማማ ዝናሽ ብዙዎችን ያስቆጣ አሳፋሪ ንግግርና የቲክቶከሮቹ የቂጥ ሰርጀሪ ጉድ- ሀናን ታሪክ Ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ዮኒ ማኛ ስለ እማማ ዝናሽ ብዙዎችን ያስቆጣ አሳፋሪ ንግግርና የቲክቶከሮቹ የቂጥ ሰርጀሪ ጉድ

Komentáře • 59

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před měsícem +4

    ተባረክ ወንድሜ ጠቃሚ ነገር ነው ያቀረብከው. በርግጥ ዛሬ ነው ያየሁህ ሰቭስክራይቭ አድርጌሃለሁ እንዲህ በጥሩ ነገር መስራት ሲቻል ሰው በክፉ ነገሮች ተገልጠው የማይረባ ገንዘብን ለማግበስበስ ይጥራሉ ግን አይጠቅማቸውም ።(መቀመጫ በል)

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před měsícem +3

    ከእጅህ አትጣ ያኔ ነው ያንተ ቀን መጨለም የሚጀምረው::

  • @user-kf8xn1jy2s
    @user-kf8xn1jy2s Před měsícem +1

    ሰላም ውንድሜ በጣመ ጥሩ ጥሩ አሰተማሪ ጠቃሚ ፕሮግራሞችህ በርታ 🙏🙏🙏

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před měsícem +1

    አንት በጣም ተስማምተሀኛል ስነ ስርአት ያለህ you tuber ነህ እንደሌሎቹ በሆነ ባልሆነው አትገለፍጥም በርታ እመነኝ ብዙ followers ታገኛለህ።

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před měsícem +3

    ስድ የሆንክ ባለጌ እጅግ በጣም የምንወዳቸውና የምንሳሳላቸውን እናት እንዴት በዚህ አይነት አሳፋሪ ብልግና ምሳሌ ታደርጋቸዋለህ? አምላካቸው ይፍረድብህ።

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Před měsícem +3

    እነዚህ ዮኒ መጋኛውንና እዩ ጩፋ የሚባሉ ሠይጣኖች ምን አይነት ሠው ነው ያሳደጋቸው ?

  • @abel8835
    @abel8835 Před měsícem +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ አንተ አይነት ጨዋ utuber አላየሁም በዚሁ ስራዎችህ ቀጥል ከብር ስብእና ይበልጣልኛ❤

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 Před 25 dny

    ክክክክክክ እውነት ብለሀል ወንድም ደስ ሲላቸው ሰላም የሚሉን ደስሲላቸው ሰላም የማይሉን እኔም ግርም ይሉኛል ።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před měsícem +7

    ይሄ ልቅ ሽማግሌ እናቱን ሲሰድቡ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ ዛሬ እሱ በእናቱ እድሜ ያሉ ሴትዮ ለአፍ በሚሰቀጥጥ ቃላት ሲሳደብ ትክክል ነኝ ብሎ ያስባል ተነፋፋ እንጂ ጭንቅላት ባዶ ነው 😢😢😢😢

  • @user-jw7es1wi4r
    @user-jw7es1wi4r Před měsícem +2

    አሁን መንገድ ላይ በሱሪ ድቡልቡል የሚሉት አንዱ artefical ካልሆነም ሰርጀሪ ነው , ድሮ የሌለ አሁን ላይ ስታይ በቃ ሁሉም arteficial ነው

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Před měsícem

    ወንድሜ በርታ በጤም ስርአት ዬለው አስተማሪ ፕሮግራም ነው ተባረክ

  • @user-kf8xn1jy2s
    @user-kf8xn1jy2s Před měsícem

    የመቀመጫው በጣም😂😂😂😂😂😂😂😂 ይገርማል ስትናገርኮ አላሳፈራትም ከአሰሪዋ ደግሞ ተሰሪዋ ኦልላይን ላይነው አላለችም 😂😂😂😂😂 ውንድሜ እናመሰግናለን

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 Před měsícem +1

    ኧረ ቻይና የሰራው ነው ደሞ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ነገ ልመና ይወጣሉ አሳክሙን ብለው የታወቀ ነው

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Před měsícem +2

    ማኛ ተውኢጂ በስማአም አያትህን ንግግር መርጠህ ተናገር ነውርነው

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před měsícem +4

    አስከ ዛሬ አንተን አይቼክ አለማወቄ ቆጨኝ

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat Před 5 dny

    btam arif nw berta

  • @gfg4073
    @gfg4073 Před měsícem

    በርታ❤❤❤❤❤

  • @abrahamfisehaye666
    @abrahamfisehaye666 Před měsícem

    Paster chere tebarek sele nelektu

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před 23 dny

    ለዚነው ያማረችው ሀቢባ አርቴፍሻል😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před měsícem +2

    ትልቅ ስም እና ዝና ያለው ? ታዋቂ የሚባለው ሰው ጥሩ ነገሮችን ሲሰራ እንጂ ሰው እያዋረደ ነው እንዴ

  • @MarkonAndi-j1h
    @MarkonAndi-j1h Před 6 dny

    Berta

  • @AdugnaGalata-k5z
    @AdugnaGalata-k5z Před 19 dny

    ዮኒ ማኛ የሚሉት ቡሀቃ አፍ በዚህ በገማ አፉ እማማ ዝናሽን መናገር አይችልም

  • @woinshitebelachew1952
    @woinshitebelachew1952 Před měsícem +1

    ባለጌ የማትታረም ሰው አንተም አባት ነህ

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q Před měsícem +1

    ድሮ ዮናስ ሲፈጠርም ቤለጌ ነው

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 Před měsícem

    This is the first time I have watched you, I really admire your collection ,at the same time, Yone manga ,even though he is controversial person, his general messages is ,men can go with anyone, so he is telling a woman to be careful. That is my understanding. Good day.

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Před měsícem

    ❤Selam btam desi yamil new enmsaginaln

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Před měsícem +1

    Ye libb libb yesetew teketayocho nachew ehe balege

  • @yewoinshetmekonnen5013
    @yewoinshetmekonnen5013 Před měsícem

    ያሳዝናል። ከአገር የወጣችሁት ከእግዚአብሔር ጋር ለመጣላት ነው? አንተ ስትፈጥረኝ ልክ አይደለህም ማለት እኮ ነው ። ቆም ብላችሁ አስቡና ንስሀ ግቡ።

  • @Azeb1
    @Azeb1 Před měsícem

    selam betseb ewet new betikikil❤❤❤👍👍👍

  • @user-xm2kg6ds1w
    @user-xm2kg6ds1w Před 24 dny

    Jel esu lekeld new yalechiw habiba

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Před měsícem

    Ensaraleni engzaleni

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před měsícem

    Pastor Chere endewen largeh yante negeger erasu yetekememe new fetari edmehen yarzemew ejeg betam akbarih negne

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před měsícem +1

    በማማ ዝናሽ አትምጣ

  • @FritaMeklit
    @FritaMeklit Před 17 dny

    የሀቢባ መቀመጫ ሰርጀሪ ነው?😮😮😮

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n Před měsícem

    ውጭ ሰርጄሪያ ሚሰሩት ዘመናይ ናቸው የሚባሉት

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 Před měsícem

    Ne one ! But I can or would like to comment only on two pints. First Yuny Mangn. He is a Kuchura boy who growing up doing a lot of dodgy staffs and also pimping his own mother, as a result he does not even know who is his father. He is growing up by eating and drinking some one's left over food and drink ( his own word< check his old clips). My second pointnis is that about ladies wearing expensive cloths and shoes. That is okay, depending on their income and where they live. It is normal standard spending that much money on shoes, bags or cloths because they can afford it. Even it is okay if they can earn that much money legaly, or hard work, so we should not have an issues on that. Any way, you have a good test or eye on all suject, Gobeze!! Bravo!! Keep it up!!

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n Před měsícem +1

    ፍጣሪ ይድፋህ ዮናስ ተብየው ጅል

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Před měsícem

    Tikkkil

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před měsícem +1

    ባሌጌ ባለጌ ቆሻሻ እብድ በለው እማማ ዝናሽ ምሳሌ

  • @Beza1514
    @Beza1514 Před 23 dny

    Is not original

  • @AlemneshGobeze
    @AlemneshGobeze Před 28 dny

    Min new yalechw yesrag

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 Před měsícem

    selam betseb

  • @fikirtehailu5857
    @fikirtehailu5857 Před měsícem

    Online new emisrage 😂😂😂😂

  • @NmNm-by8bg
    @NmNm-by8bg Před měsícem

    Online new miseragne😂😂😂😂😂

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Před měsícem +1

    Latshogrchi malkmi znaa kkkkkk

  • @merkelleunity1933
    @merkelleunity1933 Před měsícem

    ምድረ አጁዛ አንተ ባትገምት እኔ አስቀድሜ አውቂያለሁ ቁመት የማይጨምር ዶ/ር እንደ በግ ላት እንደጨመረላት አውቅ ነበራ😂😢

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Před měsícem

    Enatea rotawmi aydrsunmi

  • @MariyaMohammad-mc5ok
    @MariyaMohammad-mc5ok Před měsícem +1

    Habiba aweka mude setyeze nw eko ante demo ......

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 Před měsícem

    ይህ ባለየ

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Před měsícem

    ይቺ: ሀቢባ: ተብየዋ :ግን ድንበር :አለፈች: አረብ :ቤት ሺንት: ቤት አጥባ: የምትኖርን: እህት: ሰርጄሪ :ተሰሪ :እያለች: ትቀባጥራለች

    • @jerryethio7532
      @jerryethio7532 Před měsícem +1

      ተሰማ አላለቻትም እህቴ ቂጥሽ እያሉ ሲጨቀጭቋት ተሰርቼው ነው አለቻቸው ይቺ ደም መታ የሰራሽን ዶክተር ንገሪኝ አለቻት

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před měsícem

      እራሷ ናት መታ ሀቢባን የጠየቀቻት የማፈቅረው ልጅ አልፈልግሽም ጣውላቂጥ ነሽ ብሎ ልቤን ሰበረው ያለቻት😂😂😂😂

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Před měsícem +1

      @@zeharahassen7810 ኪኪኪ ጭራሺ ይቺ የተመታች ልጂ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před měsícem

      Guys sheto setunge eyalech yeferdebet yeareb hager ehtochen teblachew yemote advice eyesteche

  • @iqqw3
    @iqqw3 Před 21 dnem

    አቺ ደነዝ ሀቢባ