የት እንዳለሁ አላቅምይሰውረኛ ግራ ይገባኛል Memehir Girma Wondimu Video 679

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • የት እንዳለሁ አላቅምይሰውረኛ ግራ ይገባኛል Memehir Girma Wondimu Video 679#subescribe_now Join this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion
    የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Komentáře • 216

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před měsícem +83

    ታድያ እንዴት ብሎ ኢትዮጵያ ውሥጥ እንዴት ብሎ ሠላም ይወርዳል ይሔ ሑሉ ጠንቋይ እና መተተኛ ደብተራ ጠንቁዋይ ተጠራቅሞ እንዴት ሠላም ይወርዳል በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ አሥመታች እንዳለ ጠንቋይ መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ሺ ዘመን ያኑረዎት

    • @gebremedhnkide4032
      @gebremedhnkide4032 Před měsícem +3

      መለሰ እንዴት ነህ። ደና ነህ። እዝጊኣብሔር የተመሰገነ ይሁን። ለኣንድ ጉዳይ ነው የፈለኩህ። እኔ ያለሁት ጣልያን ትሪስተ ከተማ ነውና ወደ ሮም መምህር ግርማ ለማግኘት ኣድራሻቸው ፈልጌ ነው። ያሉበት ቦታ ምን ይባላል። ምን ብየ ልሂድ።

    • @melesedesalegn
      @melesedesalegn Před měsícem

      @@gebremedhnkide4032 እኔ የት እንዳሉ አላወቅኹም ይቅርታ እኔ ሌላ አገር ነው ያለሑት

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před měsícem +3

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @robielteshager2573
      @robielteshager2573 Před měsícem

      Hager biet new yalewu memhir cd 2012 new ​@@gebremedhnkide4032

    • @gebremedhnkide4032
      @gebremedhnkide4032 Před měsícem +1

      የሚገኙበት ቦታ ስም ፈልጌ ነው።

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +46

    በመተት በጥንቆላ የሰውን ህይወት የምታጨልሙ ሰዎች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @nanihaile
    @nanihaile Před měsícem +27

    የኔ አባት እርሶን የሚጠላ ሰይጣን ደብተራ እና ጠንቋይ ብቻ ነው። በረከትዎ ይደርብኝ

  • @user-vx6ki3ty5o
    @user-vx6ki3ty5o Před měsícem +23

    እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በኔ ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ አስወጣልኝ😢😢😢😢

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 21 dnem +1

    አባት አለምዬ 1000 አመት ኑሩልን

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před měsícem +7

    አባት አለሜ ርዥም እድሜ ይስጥልን የማቱሳላ እድሜ ያድልልን 🤲🤲🤲🤲

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před měsícem +11

    ከገፈኝሰዉ አደንኘ
    ከገፈኝ ሰዉ አደንኘ
    ከገፈኝ ሰዉ አደንኝ ቃላህዉትን። ያሰማልን❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před měsícem +14

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před měsícem +1

    በስምአም፣በወልድ በመንፈስ ቅዱስ !!! አባታችን መላከ ምክራት ቄስ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ መድኃኒያለም የሰጦትን ጸጋውን አሁንም ወደፊትም ያብዛሎት።አሜን!!!❤

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 Před měsícem +12

    እመ አምላክ በፀጋ እና በአምልኮ ታክብርልን። እዎዶታለሁ ኑሩልን!

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před měsícem +7

    የእግዚአብሔር ስሙ የመስገነ ይሁን አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት ❤❤❤❤ ሁሉም ተይዟን ምን አይነት ዘመን ነው 😢😢😢

    • @user-us1dc4cs1h
      @user-us1dc4cs1h Před měsícem

      አው ተይዛል ግን በመቁጠርያ
      በስግደት በፀሎት መቆጣጠር ነው

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před měsícem +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደሀጢታችን እንደበደሌ ሳይሆንእደቸረነትህ ማረን ይህ ክፍታቸው እንዳይጋለጥ እሚቃወሙት አባቴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቆወት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-zz7bt7qc5n
    @user-zz7bt7qc5n Před měsícem +1

    እኔም ተፈዉሼ ለምስክርነት ያብቃኝ አባቴ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ከንቱ እህታችሁ አጸደ ማርያም

    • @selamteklehaimanot7866
      @selamteklehaimanot7866 Před 28 dny

      Wendiemea benat yet new yalut aba grma mtawuko kaleh . Ngereni bnath teshegire new yalehut

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 Před měsícem +2

    አቤቱ አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
    እንደ ኀፅያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን
    ክፉን ከሚያስብ ከሰው መሳይ አውሬ ጠብቀን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @tesman2627
    @tesman2627 Před měsícem +6

    አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን ሳይታወቅ ስንቱን ይዘው በሰይጣን ሴራ የስንቱን እድል ወስደው የስንቱን ገንዘብ ተቆራመቱ እነሱንም መጀመሪያ የተሻረኩት ሰይጣን እነሱንም ይዞ ወደ መጣበት ቦታ ይዞአቸው ይጓዛል

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw Před měsícem +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před měsícem

    አሜን

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ወገኖቼ ብላቴናዋ እህታችሁ እንደት እንደምኖር አላዉቅም ጭንቅላቴ ባዶ ነዉ የምኖረዉም እንደ ህልም ነዉ የሚመስለኝ ማግባቴን ለራሱ እርግጠኛ አይደለሁም ሰዉም አይረዳኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም አማላጅነትሽ አይለየኝ 🤲😢😢😢😢😢😢😢

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 Před 27 dny +1

      እኔንም ዘመኔን ሙሉ ጭንቅላቴን ባዶ አድርጎ ሲጫወትብኝ ኖሮ የአባቶችን ትምህርት ሰምቼ እንዳሉት እያደረኩኝ ከላዬ ላይ ተነስቶ አሁን ሰላሜን አግኝቼአለው።እግዚአብሄር ይመስገን።የአባቶችን ትምህርት ተከታተዪ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ነፃ ትወጪያለሽ።ቸሩ መድሃኒያለም ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @StmarryTega
    @StmarryTega Před měsícem

    ምቀኛ ክፉ በዛ መዳናችንን የሚጠላ ደጋሚ አስደጋሚዎችን እግዚአብሔር ያጥፋልን ቁንቁቸው ይደበላለቅ በእውነት። እድሜ ይስጦት አባታችን የተደራጁ ምቀኞች በመዳናችን የሚቀኑ አስቃዪን 😢😢😢

  • @Znu345
    @Znu345 Před měsícem

    እዉነት ሰዎች ከሰይጣን ባስን እግዞኦ ማረን 😢😢

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 22 dny

    የእኔ አባት እግዚአብሔር እሺ ያኑርልን ❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ይስጥልን አባ❤❤❤❤

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 Před měsícem +1

    ይህንን የፈውስ ሥራ የምትቃወሙ ሁሉ ጠንቅዋዮችና መተተኞች ናችሁ ።

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před měsícem +2

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በረከቶት ይደርብን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před měsícem +2

    አቤቱ አንተ ማረን እግዚአብሔር ሆይ አባ በፀሎት አስበኝ

  • @hit2579
    @hit2579 Před 6 dny

    ፀጋውን ያአብዛሎት

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem +1

    ይህንን ሚስጥር ማን አሳየን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን ትልቅ አባት ኖት በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem +1

    የድንግል ማርያሞልጅ ከመታች ከአስመታች ጠብቀን አማኑኤል ሆይ ጠብቀን ከግፍም ግፍ አባታችን አወ ከግፈኛ ሠወች ያድነን አባታችን እርሠወን የሠጠን የሠራዊት ጌታመድሐንያለም ክብር ምስጋና ይግባዉ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před měsícem

    አባታችን በረከታችሁ ይደረብን ❤❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    በጣም ታሳዝናልች እግዚአብሔር ይማርን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ አቤቱ ማሪን ይቀር ይበልን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን።

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 Před měsícem +1

    በረከቶም ይሕደረና ኩቡር ኣቦና ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልወልና እግዚኣብሔር ኣምላክ ወለተ ፃርቃን ኢሎም ይሕሰቡኒ ኣባየ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን አብዝቶ ይስጦት።

  • @Thenew5087
    @Thenew5087 Před měsícem +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před měsícem +12

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h Před měsícem +3

    አባታች እግዚአብሔር እድሜናፀጋዉን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před měsícem

    ይፍቱኝ አባባየ ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤

  • @MaklatAnduSifu
    @MaklatAnduSifu Před měsícem

    Lord jesus Christ bless you more father 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj Před měsícem +2

    ኡፍ አቤት እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ አስብኝ በስደት ይጨንቀኛል ጥፊ ጥፊ ይለኛል ሂወት እያስጠላኝ ነው 😢

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መመህር ኑሩሉን።

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ Před měsícem

    የኔ አባቴ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před měsícem

    አባታች ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @habtamzemene7494
    @habtamzemene7494 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አይ እማማ ኢትዮጵያ ይከብዳል ብቻ ላንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 Před měsícem +3

    ወለተ አርጋይ በጸሎት አስብኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před měsícem

    ወለተ ማርያም እግዝአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እጂ እንደበደላችን አይሁን ልቦና ይስጣቸው

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 Před měsícem +1

    ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡ብግዛብሕር፡በጾሎት፡እርዱኝ።ገነት፡ክእንግልዝ

  • @abouethiopia7533
    @abouethiopia7533 Před měsícem

    Amen Amen Amen ❤❤❤😢😢

  • @user-se5jv8uc1u
    @user-se5jv8uc1u Před měsícem +1

    ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን አገራችንስ እንዴት ሰላም ይሆናል በመተትና በድግምት ሰው እየተሰቃየ

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před měsícem

    Abatachin fetari ke kifu Hulu yetbikot🙏🙏🙏

  • @user-zp5xv1tu6e
    @user-zp5xv1tu6e Před měsícem +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f Před měsícem +1

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h Před měsícem

    ይሄ የኔታራክ ነው😢😢😢
    ወይውልኝ😢😢😢
    ማረኝ ማረኝ መድኃኔ አለም😢😢😢

  • @user-qu1sn4jj3q
    @user-qu1sn4jj3q Před měsícem

    ❤Amen Amen Amen,abte idmena tena abizito yistot🤲🤲🤲❤

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před měsícem +1

    አባቴ እረጅምና እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @RobelKibret
    @RobelKibret Před měsícem +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem +4

    የኔ ልዮ አባት 😭😭😭እንዴት እንደምወዶት እኮ ህይወቴ እኮ የተስተካከለዉ በ እርሶ አስተምህሮ ነዉ የኔ እንቁ አባቴ ትናነት በህልሜ አየሆት ከመካከል ተቀምጨ ሲረዱኝ በዉኔ የዛን ቀን በጣም አልቅሼ ከሀጥያት እንዲያርቀኝ እንዳልወድቅ ሀይልህን ሰጠኝ ብየ አልቅሼ ነበር አምላኬን የሚያስቀይም ነገር ሰርቼ ነበር ለ9 ወር አስራት አላወጣሁም የ እመቤቴ ስለት ብር አስገቢ ተብየ የማይረባ ነገር እያስገዛኝ ተቸገርኩና አልቅሼ ስላሴን ስለምነዉ የኔ ደጉ አምላኬ እርሶን ሲረዱኝ አሳየኝ። በማግስቱ ባሌ በረከት ያሳጣን አስራት ባለማዉጣት ነዉ ብየ እጨቀጭቀዉ ነበር በራሱ ሰአት ዛሬ አስራት እሰጥሻለሁ ያለፈዉን 9 ወር ከዚህ በ ኃላ በየወሩ እግዚአብሔር ከሰጠን ተጨማሪ ገቢ 6000 እሰጣለሁ ብሎ አምኖበት እሽ አለኝ ይሄን የሰራ መንፈስቅዱስ ነዉ። አባቴ ሲያግዙኝ ያየሁት ለዚህ ነበር😭😭😭😭😭

  • @elietouma3767
    @elietouma3767 Před měsícem

    Edma tena yestewot abata❤❤❤

  • @jameelajameela595
    @jameelajameela595 Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢😢waqqaayyoo umurrii dheeraa sinifi hakeenu. habbaa koo koo❤❤❤

  • @user-uj4jh9rh4u
    @user-uj4jh9rh4u Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd Před měsícem

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደናን አውጥኝ😭😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማርያም እንቸ ጥበቅኝ 😭😭😭 አባታቻን በረክታቻው ፀሎታቻው በፀጋ መንፈሰ ቀዳሰ ይደረበኝ አሜን🤲🤲🤲

  • @HabshiEthiopia-x9l
    @HabshiEthiopia-x9l Před měsícem

    እረእኔም,,እደዚህነኝ,,የሚደርገኝ,,የኔአባት,,የነፍስእሆኖትለሁ,,መላስጡኝ

  • @Tgiray
    @Tgiray Před měsícem +1

    አባታችን እድሜው ያርዝመው ❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል የመክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አባ እግዚአብሔር ረጅም እርሜና ጤና ያድልሎት

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje Před měsícem +1

    ቃለሕወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አትርሱኝ😢😢😢😢

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před měsícem

    ኣባ ማረይ ጠና ጸጋን መጎሰን ኣይፍልኩም 🙏🏾

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 Před měsícem

    አባቴ በጸሎት አስቡኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ከስራት እንዲፈታኝ በሀጢያት እጂጉን የተነከረኩ ነኝና 😢😢ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቀንሶ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ🌺🌺🌺

  • @user-us2sj5pv7k
    @user-us2sj5pv7k Před měsícem

    አባቴ የኔጌታ መደሀኒአለም በድሜበጸጋ ይጠብቅልን

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Před měsícem

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ ማርን ስንት ግፍ ስንት ሴራ ይሰራል አቤት ጭካኔ ሞት ያለ አይመስላቸውም የኛ ውድ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏✝️❤️

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před měsícem

    እንኳን ደህና መጡ አአባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ያክብርልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ ወልድ አማኒኤል ¡

    • @user-mm4fx9zp7x
      @user-mm4fx9zp7x Před měsícem

      Abate lige 5amet tesekayechi ibakon tseliyulat welete mariyam nat kiberuling aba yeadis abeba adirashwon m as gnget alchalkum nurulin ❤

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms Před měsícem

    አባ እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ እባካችሁ አባን የማገኝበትን ቁጥር ስጡኝ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ የአንድ ሰዉ ነፍስ ማዳን ቀላል አይደለም እርዱኝ 😢😢😢😢

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አእግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 Před měsícem

    Aboya egziabher yhalkum, nakum zhabena egziabher kbru ysfah.

  • @selamber5784
    @selamber5784 Před měsícem

    Nakn zmehare Amlak nay ms betesebeyn ymehar amen

  • @user-ox3xe2ns6c
    @user-ox3xe2ns6c Před měsícem

    እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን አባታችን በዖሎቶወት ያስቡኝ ፅጌ ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x Před měsícem

    ጌታ ሆይ አድነን እንደኛ በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በፆሎታችሁ አስቡን እኔንና መላ ቤተሰቦቸን ❤❤❤

  • @HaimeMelese
    @HaimeMelese Před měsícem

    የኔ አባት እርጂም እድሜ ያድልልን አባቴ በርከተወት የድርሠን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 21 dnem

    Egzhber libon yisten yane abat

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před měsícem

    የግፍ የግፍ ::

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 Před měsícem

    የአገልግሎቶን ዘመን ይባርኬሎት አባቴ 😢አይይይይ

  • @senaitmolla7482
    @senaitmolla7482 Před měsícem

    Weyane tadelachu ❤❤❤

  • @WeynshetyrgaYrga
    @WeynshetyrgaYrga Před měsícem

    ግን እንዴት እግዚሐቤር ይቅር ይለናል እግዜኦ😭😭

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před měsícem

    እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem

    አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባቴ ሺ አመት ይኑሪልን

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 Před měsícem

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před měsícem

    አባ በረከታዎት ይደርብኝ።አባቴ እኔስ መች ነው ምፈታው? አረ ለሀገሬ እንድበቃ አግዙኝ በፀሎት ሀገር እንዳልገባ ነው የሆንኩት የኔስ ደግሞ😢

  • @user-mu5hp6jt4d
    @user-mu5hp6jt4d Před měsícem

    አባቴ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት

  • @gufh6343
    @gufh6343 Před měsícem

    ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤

    • @MariamMohammed-bv8ht
      @MariamMohammed-bv8ht Před měsícem

      አባታችን ረጅም እድሜን ይስጦት እባኮት ስልኮን ንገሩኝ ወለተ ማርያም ነኝ አባኮት

  • @aregusisay-hx5pz
    @aregusisay-hx5pz Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SaleMami-cj3fg
    @SaleMami-cj3fg Před měsícem +1

    Yena wd abat enkua dena metachuln berketot uederiben enodotoaln edimyotin yarzmln❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před měsícem +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @fikirteamante
    @fikirteamante Před měsícem

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b Před měsícem +1

    ምህር ግርማ በሺ አመት የማይገኙ አባት ናቸው ደብተራና ጠንቋይ ብቻ ነው የሚጠላቸው

    • @melesedesalegn
      @melesedesalegn Před měsícem

      @@user-ed7en9nx4b ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል

  • @user-lx1nj5pc7d
    @user-lx1nj5pc7d Před měsícem

    አባታችን ❤❤❤

  • @GDh-kz2tu
    @GDh-kz2tu Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před měsícem

    ወለተ ፃድቅ ብለው በፀሎት ያሰቡኝ አባቴ

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před měsícem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏