🙏ጥያቄዎቻችን እና መልሶቻችው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 10. 2022
  • #zemariendale #subscribe #pawlos
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 403

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +55

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው የኛ ሰው ጥሩ ነገር አይከታተል ይሄኔ ስለዘረኝነት እና ሀሜት ቢሆን የኮሜትና የላይክ ብዛት ነበር እረ ተው ክርስቲያኖች ልባችንን ወደ ጥሩ ነገር እንመልስ

    • @tgyemariyamliji6106
      @tgyemariyamliji6106 Před rokem

      Ewnetikin new Wondemi EGZIABEHER libona yiseten

    • @user-ol2df5mx4w
      @user-ol2df5mx4w Před rokem

      እውነት ነው ወደሌላ አደለ የምንሮጥ እግዚአብሔር ይመልሰን

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp Před rokem +47

    ኑ እናበረታታቸዉ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ?

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +47

    _ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውዶችዬ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቃራችሁን ያብዛላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዝም ያድርግልን ተስፋ የሚናደርገት መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን በረከትና ፀጋውን ያልብሳችሁ በፍጥረታት አንደበት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን 👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም እልልልልልልልል እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል👏እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌿እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹እልልልልልልል🌹_

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +13

    የኔ ዉዶች በጣም በጥሩ ጥያቄ መጣችሁ የሁሉንም ቅዱሳን እንዲህ እየተጠያየቃችሁ አቅርቡልን ሰዉ ቀለል ባለመንገድ ይማረዋል የምወዳችሁ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před rokem +1

    በማርያም አትጥፉ ትምህታችሁ ያጽናናኛል ስደተኞች ማን ነው እንደ እኔ የቤተክርስቲያን መዝሙር ስብከት ቅዳሴ የናፈቀው ስደት እፍፍፍ ሰለችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před rokem +1

    የኔ እንቁዎች በርቱልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ነገር እንዳስታውስ አድርጋችሁኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před rokem +30

    ጠፍታችሁ ነበረ እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ ውበታችሁ ስታምሩ የኔ እንቁዎች👏❤
    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ👏👏👏

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před rokem

      ወይኔ ሚሴቱ ስታምር በስመአብ❤❤❤❤❤

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +19

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን 👏🤲 እልልልልልልልል👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸርነቱ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን 💒⛪️✝️ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🤲🕯

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Před rokem +16

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ አግዚአብሔር ዘመናችሁ, ዘራቺሁ ይባረክ አሜንንን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @fsssassh9599
    @fsssassh9599 Před rokem +1

    ወንድማችን ቀጨኔ መደሃኒአለም ተገኝህ ያቀረብህው ዝማሪ በጣም ልብን ያስደስት ነበረ መጨረሻችሁን ያሳምርልን

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴሁም እህታችን እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ቃልወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠይቅልን ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አሜን አሜን አሜን ሀላችሁም በመላው አለም የምትኖሩ ውድ የሀገሪ ልጆች ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ቀዋክብት ይብዛላችሁ ቸሩ መድአኒአለም አገራችን ከጥፋት እና ከምናይው መከራና ስቃይ በምህረት አይኖቹ በቃችሁ ይበለ እኛንም በሰላም ለምንወዳት አገራችን ለምንናፈቃቸው ቤተሰብቻችንያብቃን አሜን በእውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ

  • @agiwb5295
    @agiwb5295 Před rokem +14

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤️ ። እኛ የተዋህዶ እንዲህ ነው ሚያምርብን በስጋም በነፋስም ዋጋ ያለው እንጅ prank😏 ሚባል በሽታ መጦብን ።

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 Před rokem +4

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፉት እግዚያብሄር ያበርታችው ሁሌም እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል ከጥያቄው እየተሳትፍኩ ነበር እናመሰግናለን የተባረከ ህይወትን ይስጣችው ልጃችሁንም ያሰድግላችው የአባታችን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤታቸው በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃዲቅ እረደኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +8

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከጻድቁ ዕረድኤት በረከት ያሳትፈን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
    ጻድቁ ለእኔም ባለዉለታዬ ናቼዉ 🤲🤲🤲

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem +3

    ተባርኩልን የአቡነ ገብረ መንፍሰ ቅዱሰ በርከታቸው ይደርብን አይነ ልቦናችንን ያብሩልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před rokem +1

    በጣም ነው የምወዳችው የሚገርመው እስከዛሪ የማላውቀውን እንዳውቅ ስለነገራችውኝ አመሰግናለው በጣም አመሰግናለው በጣም ደስየሚል ትምርታዊ ነገር ነው ተባረኩ

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 Před rokem +3

    #እንኳን_ለፃድቁ_አባታችን_አቡነ_ገብረመንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓለ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!
    #ጥቅምት (5)
    ✝️⛪️አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀገራቸው #ንሂሳ ግብጽ ነው።
    አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌያስ ያባላሉ።ልጅ አጥው
    3ዐ ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል።
    አንድ ቀን አቅለያስ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከስዕለ ስላሴ ስር ወድቃ ስትማጸን፣ንስኢ ወልደ ዘይትሌአል ቅርኑ አምኑኀ ሰማይ ክብሩ ከስማይ ከፍታ የሚበልጥ ልጅ እንኪ ተቀበዪ የሚል ድምጽ ሰማች።
    🌿✍️በዚህም መሰረት አባታችን መጋቢት 29 ቀን ተጸነሰው ታህሳስ 29 ቀን ተወለዱ።አይን በገለጹ ጊዜ ከማታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ብለው ተነስተው፣ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ዘአውጻእከኒ እመጽልመት ውስተ ብርሐን ብለው በማመስገናቸውና ሀላም ምድራዊ መብል እና መጠጥ ሳይመገቡ፦ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መልክትን ይመስላሉ ሶስት አመት ሲሆናቸው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከእመቤታችንና በገነት ካሉ ቅዱሳን ዘንድ አስባርኮ ገዳማውያን ካሉበት ምኔት ወሰዶ ከበሩ አይኖራቸው።
    🌿✍️አበመኔቱም አባ ዘመድብርሐን ምልክት ተነግሮት ቢሄድ ፍሱሐ ገጽ ሆነ አግኝተዋል።አበመኔቱም አሳድጎ አስተምሮ ከመአረገ ምንኩስና አድረሰዋቸዋል።ከዚህ በኋላ ሐብት ፈውስ ተሰጥቷቸውል።በአንድ ቀን እልፍ እውራንን እና አንካሳ ፈውሰዋል።በኋላ ግን ኤጲስ ቆጶሳትና ካህናቱ ዝናቸውን አሰምተው እየመጡ ግብ የሚያቱአቸው ቢሆን ቅዱስ ገብርኤል ነጥቆ ከጌታ ፊት አቀረባቸው።
    🌿✍️በገድለህ በትሩፋትህ ከሞት ነፍስ ክርደት ገሀነም የሚድኑ ብዙ አሉና ከስልሳ አናብርት ጋር ይሁን አለው። ጌታዬ ምን ተመግበው ይኖራሉ አሉት?
    ዘኬድከ ጸበለ እግረከ ይልህሱ ወበ ውእቱ ይጽግቡ የረገጥከው ውሳጤ ገዳም ገብተው፣ከእናብስትና ከአናብርት ጋር ይኖሩ ጀመሩ።
    🌿✍️ዳንኤል ከአናብስት በታች ሆነው እንደተገኙ፣አባታችን የረገጡትን ትቢያ
    እየላሱ እየታዘዙዋቸው ይኖሩ ነበር። በዚህ መልኩ (30) አመት ከቆዩ በኋላ ጌታ በአንድነት በሦስትነት ተገልጾ ምን ላደርግልህ ትሻለህ? አላቸው፤ መጀመሪያ ላሉበት መጸለይ ይገባልና የምድር ገቦታን ሰዎች ማርልኝ አሉት።3000 ሐጥአንን ከሲኦል አውጥቶ ገነት አግብቶላቸውል።ከዚህ በኋላ ሁር ምድረ ኢትዮጵያ ወበህኒ አልውከ ነፍሳት ወታወጽኦሙ ወደ ኢትዮጵያ ሂድ አላቸው። ቅዱስ ገብርኤል በሰረገላ ነፍስ ጭኖ ምድረ ከብድ አድርሷቸዋል።
    🌿✍️ዳግመኛም ወደ #ዝቁዋላ (ደብረ ቅዱስ) ወስዷቸው ከዚያ ሆነው በንጹህ ልቦና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀጢያት ከባህሩ ውስጥ ራሳቸውን ዘቅዝቀው ለ 1000 አመት
    ይጽልዩ ነበር።(40 )ቀን ሲሆናቸው መልአኩ መጥቶ ዘገብረ ተዝካርከ ወዘጽውአ ስምከ እምህር ለከ ብሎሀል አላቸው።እሳቸው ግን መላ ኢትዮጵያን ካለማረልኝ ከበህሩ አልወጣም ብለው 100 አመት በባህሩ ውስጥ በጭንቅላታቸው ተዘቅዝቀው ሲጸልዩ
    ኖረዋል።
    🌿✍️ከ 100 አመት በኋላ ጌታ ተንስእ ወጽእ መሀርኩ ለከ ኩሎ ኢትዮጵያ ምሬልሀለው ውጣ ብሏቸው ወጥተዋል።ከዚህ በኋላ ሜድረ ከብድ ወርደው ከምድር በላይ ከሰማይ በታች ሆነው 7 አመት ሙሉ አይናቸውን ሳይከድኑ ቆመው ጸልየዋል። ሰይጣን ግን ለምቀኝነት አያርፍምና ቁራ መስሎ መጥቶ አይናቸውን አንቁሮ አሳወራቸው።(2) ሱባኤ ሲፈጽሙ
    ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል መጥተው እፍፍ ብለው አድነዋቸዋል።
    🌿✍️ከዚያ ተነስተው ወደ ዝቁዋላ ሲሄዱ ስላሴን በአምሳሌ አረጋውያን ከጥላው ስር አርፈው አገኙዋቸው።በእግዚአብሔር ዙፋን ተማጽነንሀል አዝለክ አንድ አንድ ምህራፍ ሸኘን አሉዋቸው።አዝለው ከሸኙዋቸው በኋላ በአንድነት በሦስትነት ሆኖ ታያቸው። ድንግጠው ወደቁ እግዚአብሔር ግን አንስቷቸው ሂድ ዝቁዋላ ሄደህ ጠላቶችህን ተበቀላቸው አላቸው።በዛበነ መብረቅ ደርሰው 7ቱን ሊቃነ መላእክት አጋዥ አድርገው እልፍ አጋንንትን አጭደዋል።
    🌿✍️ጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እረፍታቸው
    መጋቢት 5 ቀን ነው ህይ ደግሞ በታላቁ ዓብይ ጾም
    ወቅት ነው ፍትሃ ነገስት አንቀጽ 15 ላይ በዓብይ ጾም
    በዓል ማክበር ይከለክላል የሀዘን ወቅት ነውና ከበሮ
    አይመታም እልልታና ጭብጨባ የለም ፍጹም ሀዘን
    እንጂ ስለዚህም ወደ ጥቅምት 5 ቀን ተዛውሮ እንዲከበር የመጋቢት 27 ስቅለት ደግሞ ጥቅምት
    27 ቀን እንዲከበር ተደረገ፤ከዚያን ጊዜ አንስቶ ይህ
    ስርዓት ሆነ ።የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃ በረከት አይለየን አሜን፫
    #ፃድቁ_አባታችን_አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ_ረድኤት_በረከት_ጸሎት_ልመና_ሀገራችንን_እና_እኛን ይጠብቀን አሜን፫💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před rokem +4

    የሁላቸውንም አስተምሩን እኔ በዙ ተማርኩኝ ከዚህ ፃድቁ አቡነ መንፈስ ቅዱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እናመሰግናል ዘማሪ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před rokem

      AmenAmenAmen elllllllllllelllllllllllellllllllll

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 Před rokem +8

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ቤተስብ ልጃችሁ ውድግግግ ትበል
    ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜን ፫

  • @genichane1415
    @genichane1415 Před rokem +11

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለህይውት ያስማልን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደረስን አትጥፉ

    • @kareemaj2444
      @kareemaj2444 Před rokem

      🎚️አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይድረሰን👏👏👏👏👏👏

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ልጃችሁንም እግዚያብሔርያሳድግላችሁ ይጠብቅላችሁ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @user-id6xp3xn5m
    @user-id6xp3xn5m Před rokem +5

    በፃም ነው ምታምሩት😘
    ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላክዕትን ያሰማልን👏
    ቀጣይ14 ያቡነ አረጋዊይ 👏

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +6

    እንኳን ደና መጣቹ ተናፍቃቹ ነበር ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማራቹን ተባርኩ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-rm4om9ng1l
    @user-rm4om9ng1l Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +4

    አር ለኔም ትልቅ ቦታ አላቸው ገብር መንፈስ ቅዱስ ከሶስተኛ ፎቅ ሁሉተኛ ላይ ወደቄ በእለተ ቀናቸው ምን ሳልሆን ስወድቅም ክፍ ይታየኛል በእውነት ይገርመኛል ጨርፍታ የለም

  • @sarkalamabey3239
    @sarkalamabey3239 Před rokem +2

    ቃል ሒወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ የኔ ዉዶች
    ስወዳችሁ 🥰❤️

  • @yenensheyetwahidolij7463

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን በሠላም መጣችሁ አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌻🌻
    🌾እልልልልልልል👏👏👏👏🍃🍃👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🍃👏

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅት ወንድማችን ግን መንፈሳዊ ነገር ላይ እይታ ለምን አይኖርም እረ ተው ክርስቲያኖች ኑ እንማማር

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አኳን አብሮ አደረሰን ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @amsalfaisal3200
    @amsalfaisal3200 Před rokem +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ፍረወች

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem +3

    *ቃለህይወትን ያሰማልን ጅማሬአችሁን ሳይሆን ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን ቤታችሁን በበረከት በደስታ በፍቅር አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይሙሉላችሁ*

  • @enat245
    @enat245 Před rokem +2

    እደት ደስ ትላላችሁ በማምላክ ክበሩሎን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በውነት ከናተ ብዙ እንማራልን🙏❤

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před rokem +1

    ዝማሬ መላከት ያሠማልን የአባታችን ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-uf8cs1jt6q
    @user-uf8cs1jt6q Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ እናተም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እወዳችሁአለሁ በክርስቶስ ፍቅር💐💐💐🙏🙏

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን

  • @user-dh1co9nl5k
    @user-dh1co9nl5k Před rokem +3

    የኔ ንቁ የተዋህዶ ልጆቸ እግዝያብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸሁ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ አባታችን አባገብረመንፈስ ቅዱስ እረዴት በረከታቸዉ ይደርበን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +4

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላይክትን ያሰማናል መዝሙሩ ልብ ይነካል 😭🙏

  • @ahmeedali4161
    @ahmeedali4161 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህወትን ያሠማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ አሜን፫

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ ውዶቼ የምር እኔ ግን ሰወዳችሁ በተለይ እርጋታችሁ ዋው🥰

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    🌿💒🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před rokem +3

    በእዉነትቃለሂወትንያሰማልንዝማሬመላእክትንያሰማልንበጣምደስየሚልትልቅትምህረትሰጭፕሮግራምነዉቀጥሉበትእናመሰግናልንእግዚአብሔርይባርካችሁ

  • @user-ow9fv5qs3k
    @user-ow9fv5qs3k Před rokem +1

    አለባባሳችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል ሁልጊዜ ቢሆን መልካም ነው ሌሎችም እነሱ ተማሩ መንፈሳዊነት አንዱ መገለጫ ነው አለባባስ ሰርአትም ነው ሁልጊዜ አድርጉት

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem +3

    የአብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-wu3it9vn5l
    @user-wu3it9vn5l Před rokem +1

    እንካን በስላም መጣቹ ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣባየ ገብረመንፍስ ቅዱስ በቀናቸው ክፍቅ ወጥቸ ስትየው እቃ ኣምጥኝ ብላይ ክላይ ሲወርድ ወድቅየ ግን ለስንት ቀን ኣማኛል መንቀሳቀስ ክብዳኝ ነበር ግን ጉዳት ኣልነበረውም እግዚአብሔር ምስጋና ይድረስው ኣጎቴም ክማኪና ኣደጋ በገረመንፍስ ቅዱስ ነው መኪና ተገልብጣ ኣድ እጁ ተቆርጠዋል ግን ይመስገን በሂወቱ መትረፉ

  • @yezimareTube
    @yezimareTube Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንዴት አመሸችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን ስለ ቃሉ የቃሉ በለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፀነችሁ ቸሩ መድኃነዓለም የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በርከት እና ረድኤት አይለያችሁ ኢትዮጵያ ሀገረችንን ሰላም ያደርግልን በርከታቸቅ ይደርብን አሜን/፫/
    አበ በዘበኑ፣ወልድ በዘበኑ፣መንፈስ ቅዱስ በዘበኑ እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን በቤቱ ያፀነችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @user-jl5go6wy3v
    @user-jl5go6wy3v Před rokem +2

    መጣችሁሉን ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ በፍቅሩ ያኑራችሁ

  • @meseretsolomon1413
    @meseretsolomon1413 Před rokem +5

    ስታምሩ እንቁ የተዋህዶ ልጆች❤

  • @user-pt2mz8nv5p
    @user-pt2mz8nv5p Před rokem +1

    በጣም ነው ምታምሩት ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ልጃችሁን እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před rokem +2

    አትጥፉብን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před rokem +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ጠቃሚ ጥያቄ ና መልሰ ነው ተባረኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Před rokem +1

    ደስስስ ስትሉ እርጋታችሁ ብቻ ቃል ሒወትን ያሠማልን እኔም የማላውቀውን አውቂያለሁ ብዘገይም ዛሬ ነው ያየሗችሁ🥰🥰🥰❤❤❤

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱልን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይደርብን በፀሎታነዉ ይማረን በእዉነት💒😘❤

  • @tgethio2113
    @tgethio2113 Před rokem +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ እኔም ከልቤ ነው ምወዳቸው ፃድቁ አባታችን አቡነገብረመንፈን ቅዱስ አባቴ ጠርቼው ሚደርስልኝ ብቻ ምን ቃላት የለኝም መዝሙሩን በእንባ ነው ምጨርሰው

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን በጣም ትምህርትነዉ ዝማሬመላክትያሠማልን

  • @tsegasilasetube
    @tsegasilasetube Před rokem +1

    ሠላምችው ይብዛ በጣም ነው የምንወዳችው በርቱልን አትጥፉ

  • @user-wf6he3nt4e
    @user-wf6he3nt4e Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውቦች
    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🍃🍃🍃

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @amentube1196
    @amentube1196 Před rokem +1

    አሜን ቱዩብ 1 ነኝ በሁሉም ነው ምከታተላችሁ ደስ ከሚሉኝ ባለ ትዳሮች አንደኛዬ ናችሁ በእውነት ያመር የሰመረ ደስስስስ የሚል የትዳር ዘመን ይሁንላቼሁ አምላክ ከፈቀደ ይች ውብ እና ማር የሆነች ባለቤትህን በአካል ባያት ደስስስስ ይለኛል አገር ስገባ ሰላመ ክርስቶስ አይለያችሁ

  • @kokobeadefirs1757
    @kokobeadefirs1757 Před rokem +1

    ዘማሪ ማልዪክታን ያሰምልን በታም ነው ደስ የምታሉታ ፈጣሪ ዪተቢካችሁ

  • @asss9426
    @asss9426 Před rokem +1

    አሜን💚💚💛💛❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +3

    አግዝአብሔር ይመስገን አምወዳቹ አንካን በሰላም መጣቹ ዕልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ውይይይ ደስ ስትሉ በማርያም ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀጥሉበት የኣባታችን ገብረ መንፈስ ቁዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን👏

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před rokem +3

    የኔ ማሮች አለባበሳችሁ ስያምር እመብርሃን ትዳራችሁ ትባርከው ዘራቹ ይብዛ የአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤታቸው አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf9hi1so4f
    @user-pf9hi1so4f Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጉኡ የብዝሓልኩም ናይ ኣቡነ ገብሪ መንስፍ ቅዱስ በርከቶም ኣይፈለየና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 Před rokem +3

    በእውነት ትልቅ ትምርት ነው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በጣም ደስ ትላላችሁ መመረጥ መታደል ነው 👏👏እልልልል👏👏👏👏እልልል👏👏👏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እልልልልል ልልልልል ልልልልልልል ልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hdnd8210
    @hdnd8210 Před rokem +1

    በእውነት ቃለሒወት ያሠማልን👏 ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን 💐 ቀጥሉበት

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Před rokem +4

    በጣም ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደናጣችሁ የአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤት አይለየን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማማዬንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem

    ሰለእውነት በጣም ደስየላል እንደዚ አየነት አሰተማሪ ነገር አካፍሉን ተምህርት ነው በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ሂዎት ያሠማልን ጥሩ ትምህርት ነው ውዶችዬ

  • @muluneshmolla4449
    @muluneshmolla4449 Před rokem +2

    ደስስስ ብላችሁኛል ዛሬ ነው ቤተሰብ የሆንኩት....እድሜያችን በቤቱ ይለቅ ሁላችንም።

  • @fikermare5961
    @fikermare5961 Před rokem +1

    እልልልልል👏👏👏
    እልልልልልልልልል👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před rokem +2

    እንኮን በሠላም መጠችሁ የግዚአብሔርሠላም ከነተጋይሁን

  • @sundaysunday2566
    @sundaysunday2566 Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ

  • @maryy852
    @maryy852 Před rokem +1

    አሜን አሜን እኳንም አብሮ አደረሠን ቃለህይዎትን ያሠማልን ተባረኩ

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 Před rokem +1

    _አሜን አሜን አሜን እንኲንአብሮአደረሠን በእውነት 🤲🏻ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋው ያብዛላችሁ 🤲🏻🕯️✝️
    የአቡነ ገብረመንፈስቅዱስ በረከታቸውይደርብን

  • @additube9120
    @additube9120 Před rokem +1

    ውድ የተዋህዶ ልጅች በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ትዳራችሁ በፍቅር በበረከት የተትረፈረፈ ይሁንላችሁ የኔ ውቦች ሚጣዬ እድግ በይ ።።።።።።

  • @hasnaaysha8635
    @hasnaaysha8635 Před rokem +2

    amen amen amen 🙏

  • @azebassf8663
    @azebassf8663 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕወት ያሰማልን በርቱ

  • @balinezhighgabriel2304
    @balinezhighgabriel2304 Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜን ስታምሩ መዳህኔያለም ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-kp5es4uo9z
    @user-kp5es4uo9z Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před rokem +1

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልንፀጋውን፣ይብዛላችሁ ውዶች
    Amen Amen Amen zemare melket yasemalen 💚💛❤️🙏

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před rokem +1

    ሠላም ለናተ ይሁን ቤተሰቦቼ እኛ በጣም ደናነን እግዛብሄር ይመሥገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ባረፍድም የፃዲቁ ያቡዬ ኧረዴት በረከታቸዉ ይደርብን የኡነት እኔ በዛሬዉ ጥያቄና መልሳቹ ቡዙ ተማርኩበት ፀጋዉን ያብዛላቹ ትዳራቹን ይባርኩላቹ በዘር ያብዟቹ አሜን

  • @kelebtegegne1275
    @kelebtegegne1275 Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን
    ዝማሬመላክት ያሠማልን በርቱልን ውዶችየ

  • @skyline3100
    @skyline3100 Před rokem +1

    AmeenAmeenAmeen
    Eeleeleeeleeeleeleele
    eeleeleeleeleeleeleelee
    👏👏👏👏👏👏👏👏❤

  • @kumem9576
    @kumem9576 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Ebifaamaa tabarakuu 🤲🤲🤲🤲💒💒💒♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እንዱ እና ኤዱ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ብዙ እውቀት አግኝተንበታል እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል 🥰🥰🥰 በክርስቶስ ፍቅር እወድኋቸዋለሁ

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይኔ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ውድድድድ
    አዳምጨ እመለሳለሁ ደሞ

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደና መጣችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰንየፃድቁ አባታችን ልመናቸዉ ምልጃቸዉ በረከታቸዉ በሁላችለይ ይደርብን💐💒 ጥሩ መጠያየቅ ነበር በጣም ደስ ትላላችሁ 🌺🌺🌿🌿🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    እልልልልልልልልልልል👏👏👏🌹🌹🌹🌺🌺🌿🌷ልልልልል👏👏ልልልልልልል👏👏👏
    እልልልልልልልል👏👏👏እልልልል💐💐👏👏👏ልልልል🌺🌺🌿🌿👏👏👏👏👏👏🌹🌿🌿🌺🌿🌷👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌺🌺 በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @rubysmith9327
    @rubysmith9327 Před rokem +2

    እንኳን ደና መጣቹ በጣም ደስ የሚል ትምህት ነው ቤተስባቹ ይባረክ እዴሜ ዘመናቹ በፍቅር የሙላ

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem

    አሜን በዉነት ቃለሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏👏💚💛❤️✝️🙏💒

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችው እውነት ለመናገር በጣም እማሰባችው እመወዳችው ናችው ደግሞ ተሎ አላየዋችውም ክበሩልኝ እመብረሀን ትጠብቃችው ኑሩልኝ🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @amelwerkalie5351
    @amelwerkalie5351 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች🙏

  • @atsdegetu714
    @atsdegetu714 Před rokem +2

    የተዋህዶ ልጆች በፈጣሪ ደስ ስትል ቃል ህይወት ያሰማን ዝማሬ መእላክት ያሰማን💔💔💔💔‼‼‼🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪💯💯💯💯💚💚💚💙💙💖💓💓💓💓🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 Před rokem +1

    አትጥፍ በማርያም እሺ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁ ይባርክልኝ 💙💛❤🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-gj7yz7xl2e
    @user-gj7yz7xl2e Před rokem +3

    እንኳን ደና መጣቹሁ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ቸሩ አምላክ ስታምሩ❤👏

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ አብሮ አደረስ አደረሳችሁ እንኳ በሰላም መጣቹሁ ቃለ ከብራተይ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲