ከቃል ቤተሰብ ጋር ተደባደብን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 537

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +78

    የእህታችንን ሙሉ ታሪክ ለማግኘት
    czcams.com/video/GMU9yHGCIYk/video.html
    የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před rokem +9

      እናቱ የሞተችበትን ልጅ በምን ሁኔታ እንዳለ ብታቀርቡልን???😢😢

    • @avg4628
      @avg4628 Před rokem +1

      ​@@sabbahsantos6507 እውነት ነው እኔም ሁሌም ኣስበታለው

    • @user-gh5ot8mf8k
      @user-gh5ot8mf8k Před rokem

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅99

    • @emebetyishak
      @emebetyishak Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 21:31 21:36

    • @user-rg8xm9wj8d
      @user-rg8xm9wj8d Před rokem +1

      ​@@sabbahsantos6507አለ እኔ ቁጥሩን ከዚህ አውጥቸ እያወራሁት ነው ቴሎግራም ላይ ተፈለግሽ ልስጥሽ ቁጥሩን እማ

  • @rawdaawol9361
    @rawdaawol9361 Před rokem +215

    እደኔ ስደት የመረረው ሁሉ ያለር ያብቃው ያረብ😢😢😢😢

    • @user-dc8ys3zo3q
      @user-dc8ys3zo3q Před rokem

      አሚን🙏

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 Před rokem +1

      አሚን እኔም😢

    • @user-pk2wy3no7g
      @user-pk2wy3no7g Před rokem +3

      አይዞሽ እህት

    • @mesimeseret-lb2rj
      @mesimeseret-lb2rj Před rokem +5

      ከመረረሽ ወስነሽ ነይ ሁሉም በሀገር ያምራል

    • @aass5403
      @aass5403 Před rokem

      ሠረረን መረረን አትበል ተመሰገን እያለች ሰረ ሞትመ አለ እግዚቡሔር ተሰደድ አለለንም በረሰችን ነን እጀ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +83

    የትም ዞሮ መግቢያ መኩሪያ ሀገር ነዉና እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ዛሬ ጓደኛዬ ሀገሯ ልትገባ ነዉ ከፍቶኛል በሰላም ግቢ በሏት😢

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem +2

      በሠላም ትግባ ታድላ

    • @mandoubobeidat-tz1mk
      @mandoubobeidat-tz1mk Před rokem +3

      ሠላም ትግባ እመቤቴ ትጠብቃት እኛንም በሰላም ወደ አገራችን ያብቃን

    • @yeshiwlijetube
      @yeshiwlijetube Před rokem +1

      በሰላም ትግባ

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Před rokem +1

      አላህ በሠላም ያሥገባት አላህ እዛው ያረጋጋት

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem

      @@muhamedmuhamed5114 አሜን ዉዴ አዎ እዛም አያስቀምጠንም እዉነትሽን ነዉ ያረጋጋት 😂እስቲ ደምሩኝ እኔም ልግባ 😥

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +48

    የመጨረሻው ወንበር ላይ ሄኖክ የተናገረዉ ትልቅ መልእክት አለው ሁለቱም ወንበሩ ላይ አይቀመጡም ይወድቃሉ ያማል ቅኔው የወንበር ስግብግብነት 👍

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před rokem +19

    ማነዉ እደኔ ቃልዬን የሚወዳት❤❤❤👍👍

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před rokem +24

    እረ ቃልዬ አዲስን ከበድ ያለ ፕራክ አሪጊልን ፈታ እንበል ደሙ እኮ አደኛ ነኝ 😂😂😂

  • @Fadu874
    @Fadu874 Před rokem +26

    እኔ ከ3 ቀን ቦኋላ ሀገር ቤት ልሄድ ነው በሰላም ግብ በሉልኝ ደግሞ ልመለስ ነው የምሄደው አትመላሽ የምትሉት እስቲ አሰዪኝ ምርር ብሎኛል ብቻ አላውቅም😢😢😢

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Před rokem +4

      የኔ እናት አላህ መሰላም ያስገባሺ ግን ባትመለሺ ይሻላል ተመልሰሺ ስመጭ ስራው እደበፊቱ አይሆንም ስሪ ስሪም አይልሺ ባልመጣሁ ትያለሺ እኔ ለሁለት አመት ብዬ መጣሁ ይሄ ጨረስኩ ሀጃዬም አልሞላ ስራውም እሬት ሁኖብኛል የምር ተመልሶ መጣት ያስጠላል 😢

    • @workitye539
      @workitye539 Před rokem +1

      በሰላም ድረሽ እናት

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem +1

      በሰላም ግቢ ከዛ እዛስደርሺ ከፈጣሪጋ ረድቶሽ የራስሽን ስራ ልትስሪ ትችያለሽ ፀልይ

    • @Fadu874
      @Fadu874 Před rokem

      @@user-yc4vw9se2w እሽ ለሁላችንም ፈጣሪ ይርዳን ማማዬ አመሰግናለሁ😍

    • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
      @yeafrimenatnegsdetegawa2567 Před rokem +2

      በሠላም ግቢ

  • @ssd7247
    @ssd7247 Před rokem +25

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤ ሄናክና አይማኖት ብራክ ይደረጉ ተደርገዉ አያውቁም በተረፈ ሁላችሁንም እንወዳችአለን በርቱልን

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před rokem +5

    ቃል ግን ከህቶቿ ወጣ ያለች ነው ዋው አለባበሷ ሁለየ ቀሚስ👍👍

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +31

    የጀመራችሁት ጥሩ ስራ ነዉ ብዙ ባለታሪኮች ይመጣሉ መረዳት ያለባቸው ይረዳሉ ከሌሎቹ ደሞ ጠቃሚ ትምህርት እናገኛለን በርቱ 👍

  • @rchimnjarewatubechannel
    @rchimnjarewatubechannel Před rokem +45

    ስደት መሮኛል ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች ❤

  • @user-yw4pl7cs9z
    @user-yw4pl7cs9z Před rokem +14

    አንደኛ ኮማች ነኝ ምርጥ ቤተሠው ስዎዳቹ የዚ ቤተሠው ወዳጆች እስኪ በላይክ እንያቹ❤❤

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před rokem +12

    ቃል ዛሬ አምሮባታል ቀሚሱ ዋው♥

    • @workitye539
      @workitye539 Před rokem +2

      አወ ለሴት ልጅ ቀሜስ ነው ያምራል በጣም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +10

    ደስ ስትሉ ፍቅራቹ እርስ በርስ መከባበራችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +7

    ቃልዬ አለባበሷ ሁሌ ያምራል ሴት ልጅ ቀሚስ ውበቷ ነው

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +9

    ውድ እህቶቸ እደኔ ስደት ያደከማችሁ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ መቸም ዱኒያ አይሞላም የሠው ቤት ምርር ነው ያለኚ ሁላችሁም እደኔ መሯችሇል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem +3

    በጣም ነው የምታዝናኑ ደስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ ❤❤❤❤ ስወዳችሁ ወደር የለኝም

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +8

    በስደት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ የሰው ፊት ከማየት በቃ ይበላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +29

    ማነው እንደኔ ይህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በስስት ምያይ ❤

  • @user-ue6rj7di5v
    @user-ue6rj7di5v Před rokem +6

    ውዲ የስደትእህቶቸ ዱአ አርጉልኝ እህቴ ታማብኛለች በስደት በሳኡዲ ዱአ አርጉልኝ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem +2

      እግዚአብሔር ይማራት እህቴ

    • @user-kq4wj9eq3x
      @user-kq4wj9eq3x Před rokem

      እግዚአብሄር ይማራት አይዞሽ እህቴ😢

  • @endateww6889
    @endateww6889 Před rokem +2

    ስሙ እማ የቃልየ እህቶችችች ለምን ዩቱብ አትከፍቱምም ግን ትንሽቱ ትክፍት እናበረታታለንንን

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Před rokem +3

    ሄኖክዬ በጣም እምወዴ

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 Před 11 měsíci +2

    አቤት ወላሂ የቃልየ አለባበስ ስታምር😍😍😍😍ሁሌም በቀሚስ ቆንጆ

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Před rokem +5

    ዛሪስ የናፈቀኝ ሀሳቤ ተሳክቶ አገራ ገብቻ ከበተሰብጋ ዝናማለት ንፁህ አየር መውሰድ 🥺

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před rokem +5

    የኛውዶች አልጨረስሁም ፍቅርን ያብዛላችሁ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ከሴቶች አለባበስ የቃልየን ወድጃለሁ በምነታችንም በዘዳግም 22÷5የተገለፀወውነ አንቡ ቃልየ ❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    ዋንጫዉ በአለም ላይ አይገኝም😂😂😂😂😂

  • @user-ru9jo5nd8m
    @user-ru9jo5nd8m Před rokem +8

    ስታስቀኑ በእግዝአብሔር😂😂😂 ምርጥ ቤተሰቦች

  • @hagerimedia
    @hagerimedia Před rokem +7

    ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበል ልልኝ በጣም ደስየሚሉ ቤተሰባች በስደት ያላችሁ እህት ወድሙቸ ሠላማችሁ ይብዛ በሠላም ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🥰🥰🥰😍😍

  • @mekdesamare1
    @mekdesamare1 Před rokem +2

    ይህን ቤተሰብ ስወደው ሄኖኬ አንተ ለታነሾችህ ጥሩ አርያ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @leylayimam
    @leylayimam Před rokem +6

    ሀገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን ክፉ አያሠማን አላህ ይርዳሸ እህቴ😢

  • @user-wl8vj7fm2u
    @user-wl8vj7fm2u Před rokem +5

    በማርያም ስወዳችቹሀ እኮ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ 🙏🥰❤

  • @belengosayetesefaye7642
    @belengosayetesefaye7642 Před rokem +3

    ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ የድሮ ማንነታችን አቦ ደስሲል

  • @user-pe4ci7he4r
    @user-pe4ci7he4r Před rokem +9

    የኔ ሚሥኪን ስታሳዝን አላህ ይረዳሽ😢

  • @destadesta731
    @destadesta731 Před rokem +5

    አምላኬ ሆይ እኛ ስደተኞች ልጆችህንም ከቤተስቦቻችን ጨምርን

  • @user-py8wk9kp5j
    @user-py8wk9kp5j Před rokem +2

    በብዙ ያኑራችሁ በፍቅር ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Před rokem +5

    ዳኛው ምርጥዬ ነው

  • @saada5858
    @saada5858 Před rokem +3

    መሻአላ ደስየምትሉ ቤተሰብ ደስታችሁን አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @eexx4513
    @eexx4513 Před rokem +2

    ማሻአላህ ደስ ከሚሉኝ ቤተሰቦች❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h Před rokem +8

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች❤➥💚💝

  • @FakAlemayehu
    @FakAlemayehu Před rokem +2

    ውድቼ ሀገሬ ለገባ ነው በሰላም ግቢ ባሉኝ🙏 እናንተንም እግዚአብሔር በሰላም ለመገባት ይብቃችሁ 🙏🙏

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Před rokem +2

    ስታስቅኑ ❤❤ቃልየ ስወድሽ በርቱ ❤❤

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 Před rokem +8

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤❤

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před rokem +2

    Henok - heyim prank adirgulin😁❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 Před rokem +9

    በጉጉት ዩምትጠበቁ በተሰብ ደሞ ስራ አቆርጭ የምሰማችሁስ ነግር ይገርመኛል😅❤❤❤❤❤❤

  • @hizbeyerayawayoutube4352

    ቃልዬ ቤቢስ ለማን ተውሽው ልጅነትሽን ስላልጨረሽ ጨዋታ አታሎሽ እንዳትረሽው ከተሞክሮ ነው ለማንኛውም በጣም የምወዳችሁ እና በጉጉት የምከታተላችሁ ቤተሰብ ማለት እናተ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před rokem +4

    😂😂😂😂 የሽልማቱ ነገር በሳቅቅቅ😂😂😂😂😂 part two እንድሁ ሰብሰብ ብላችሁ ኑኑኑኑኑ!! እውይ ስታምሩ ❤

  • @seniy4518
    @seniy4518 Před rokem +2

    እናተ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርሊችሁ❤❤❤❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +4

    ሄኖክ ምርጥ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k Před rokem +7

    አቤት የሴት ልጅ ዉበቷ ቀሚስ ነው እኮ የኔ ቃል ❤🥰

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Před rokem +6

    _ስወዳቹ ፍቅር የሆነ ቤተስብ🥰_

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Před rokem +2

    እስቲ ስለ ንግድ ባክ የሚወራው ወሬ እውነት ነው ወይስ ውሸት በተግባር ያየ ሰው ካለ እስቴ ንገሩኝ

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před rokem +3


    ቅርየሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር በፍቅርያኑራችሁ❤❤

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 Před rokem +4

    ፍቅራቹ ይብዛ ደስ ስትሉ

  • @user-ts3oe2yb9m
    @user-ts3oe2yb9m Před rokem +2

    ሄናክን ፕራክ ይደረግ ምትሉ

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Před rokem +6

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

  • @user-en1tp9ou7w
    @user-en1tp9ou7w Před rokem +2

    ደስ ሢሉ❤❤😘😘😘😘 ሔኒ ምርጥ ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Před rokem +4

    እውይይይይይይ ስወዳቹ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +1

    ዋውውውው የገመትኩት ነው እዮብ ያሸንፋል ብያለው👍👍👏👏👏👏👌👌👌

  • @user-hx5mm5yv6c
    @user-hx5mm5yv6c Před rokem +2

    እውነት ስራዬን አቋርጨ ነው የማያችሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤

  • @meserettegegn2699
    @meserettegegn2699 Před rokem

    በማሪያም የመዳም ቅመሞች እድህ አይነት ዳር ይሥጠን

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 Před rokem +1

    ቃልዬ ውዷ ኤክሰርሳይስ ሰሪ እማ ሆድሽ እየጠነከረ ከሄደ አይጠፋልሽም ከወዲሁ ለማጥፍት ሞክሪ እማ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před rokem

    ሰላም ሰላም ለዛ ያለው ጨዋታ እውነት አዝናንታችሁኛል። እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ።

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Před rokem +5

    የሽልማቱ ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች❤👍👍👍

  • @burtukanabrham5272
    @burtukanabrham5272 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላኬ ፋቅራቹሁን ለዘላለም ይጠበቃቸፀ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +1

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ የኔ እና እንኳን አተረፈሽ😢😢😢

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před rokem +1

    ዋዊዊዊዊዊ፣በጣም፣ደሰትለለቸሁ፣የፍቅር ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤ሰየሰቁ፣ዙጥዙጥ😂😂😂

  • @seada6206
    @seada6206 Před rokem +1

    ደሰ የሚል ፋሚሊ❤❤❤❤❤❤

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    እውነት በጣምኮነው የምወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 Před rokem +1

    በጣምም ደስስ ትላላችሁ ስወዳችው 💚💚

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z Před rokem

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před rokem

    ታምራላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠብ ቃልዬ ግን ለምንድነዉ ለእህቶችሽ ቀሜስ የማታሥተምሪያቸዉ ቀሜስ ነወ የሴት ዉበት

  • @Haymitube605
    @Haymitube605 Před rokem +2

    የሀይሚ እና መሲ ቻናል ክፈቱ ላቸው ሚስማማ እጅ ያውጣ

  • @gijgig3013
    @gijgig3013 Před rokem +1

    የሳቄ ምጮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před rokem

    አቤት ደስስስ ስትሉ ሔኔክ መልካም ምርጥ ታላቅ ወንድም ፈጣሪ አብዝቶ ያኑራችሁ የኔ መልካሞች❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +7

    እኔ በሰደት ሀገር ሆኜ እምወዳቸው ጓዶኞቼ ና ቤተሰቦቼ በማጣት እጅግ እያዘንኩ ነው ያለሁት ኡፍፍ😢😥💔

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 Před rokem

      😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ አይዞሽ

    • @user-so7sx4bw2u
      @user-so7sx4bw2u Před rokem

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 Před rokem

      እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እመቤቴ አዘንሽን ታፅናናሽ 😢😢😢

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 Před rokem

      እግዚአብሄር ያፅናሽ ለሞቱት ነብስ ይማር😢😢😢😢

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před rokem

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před rokem +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ልጅነታችን እደዚ ደስ ይል ነበረ❤❤❤❤

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Před 7 měsíci

    ቀልዬ መሸ አለህ አሚሮቢሸል አለህ ቀጥተኛዉን መንገዲ እንዲሚረሺ ዱአዬ ነዉ

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n Před rokem +4

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹሁ በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ የነገዉ ቅድስት ኪዳና ምህረት እናቴ ያሰባቹሁት ይሳካላቹሁ ❤❤ አገራችን ሰላም ማሀሏን ገነት ያርግልን ሰላም ለሰዉ ልጂ ሁሉ 🙏🙏🙏

  • @elizabethtesfatsion4596

    እሄ መልካም ቤተሰብ እምወዳችሁ እንኮአን በሰላም መጣችሁልን ስመጣ አገኛ ቹሁዋለሁፈቃደኛ ከሆናችሁ🙏🏽🙏🏾♥️🌹♥️🌹🌷

  • @teyba577
    @teyba577 Před rokem +1

    መሲ ግን ወላሂ በጣም በጣም ነው ምዎዳት ኮፒ እህቴ ወላሂ ከቤታች እስዋ ብቻ ናት ቸኮላት ከለር

  • @aschalw1489
    @aschalw1489 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ እኮ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem

    እርርርርር የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው ታምራላችሁ አይለያችሁሁሁ እዮባየ ጎበዝዝዝ👍

  • @makiahomar892
    @makiahomar892 Před rokem

    ማሻ አላህ ታምራላቺሁ ቀልየ እህቴ በጣም ቦረጫሺ እርጉዛ አሰመሰሉሺል ቀንሺ እህት

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 Před rokem

    Sitamru fikrachun zelalenawi yargew,mesiye siwedsh alebabessh demo zare wow❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před rokem

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ወላሂ ደስስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 Před rokem

    በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች በጣም አዝናኝ አሰቂኝ ነው በርቱልን

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem

    ወይኔ በጣምነዉ ደስስስ እምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-ft3ov6hz8z
    @user-ft3ov6hz8z Před 2 měsíci

    ቃልዬ አለባበስሽን ስወደው❤❤😘😘😘😘

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Před rokem +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Před rokem

    ደስ የሚል ቤተሰብ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-rb2hm6ze7p
    @user-rb2hm6ze7p Před rokem

    ማነዉ እንደኔ በ2 ስለኩ የሚከታተላቸዉ ዉድድድድ የኔ ማሮች🎉🎉❤❤❤❤

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Před rokem +2

    ብኡንት ድስስስስስስ ስትሉ ብርቱ ❤
    ወገኖቼ ድምሩኝ ከመዳም.ኩሽና.አውጡኝ😢

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před rokem +1

    እዮባ እኳንደስአለህ እዳትጥለው ዋጫውንማስታወሻነው

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před rokem

    ❤ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፍቅራችሁ ለዘላለም የተባረከ ይሁን የአቤል መገፋተር እንዴት እዳሳቀኝ አይ አቤል😂😂ይመችህ

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 Před rokem

    Des yemil chewata nw ❤❤❤❤❤❤❤❤ be sidet yalachu beselam lagerachu yabkachuu agerachinen selam yargilen

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +1

    ተለያላቹ ማረያምን ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ 🙏 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 Před rokem

      ስወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 Před rokem +1

    ደስ ትላላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem

    ደስ ሰቱሉ እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤ሰወዳችሁ❤❤❤❤

  • @zeenathzeena7166
    @zeenathzeena7166 Před rokem +1

    በሳቅ ንፍር ብየ የጨርስኩት ቪዶ

  • @samira1508
    @samira1508 Před rokem +1

    ❤❤ወወወወ እዮብ