እመቤት ካሳ ድንች ኩትኳቶ ላይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 02. 2022
  • ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንዴ ናችሁ? አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እኔ ደናነኝ። ዉድ ቤተሰቦቼ ሁልጊዜም ስለምታበረታቱኝ ናከጎኔ ስለሆናችሁ እጅግ በጣም በጣም አመሰግን አለሁ። ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወገናቻችን!!!
  • Zábava

Komentáře • 799

  • @zddd5746
    @zddd5746 Před 2 lety +117

    ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ትዝታ ያለበት😢👍👍

  • @Neju197
    @Neju197 Před 2 lety +125

    ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ዜጎች እደሰው ለምታስቡ ሁሉ መልክቴ ይድረስ ፍትህ ጠይቁሏቸው 🇪🇹👈ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 2 lety +1

      አማራዎች በል እንጅ 😏

    • @layelaalayelaa6282
      @layelaalayelaa6282 Před 2 lety

      Awo Amarawoche nan walagaa lameganye Amaraa Fatah lawolagaa Amaaraa lameganyu batasabochaachen😭😭😭😭😭😭

    • @meazasayed1558
      @meazasayed1558 Před 2 lety +1

      Egziyabher yaseben

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety

      @@selamtube3774 አማራ ማለት ፍኖ ነዉ ፋኖ ማለት አማረ ነዉ ሁሉም የራሱ ስም ስለተሠየመለት ነዉ እንጂ አንዲ ነን ፈጣሪየ ሆይ የሀገርን ነገር ክፉ አታሠማኝ አታሳየኝ አሀሳብ ከስቀን ኑሮ አዉጣል የደስታን በር ክፈትልን🙏🙏💚💛❤💓💓💓

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety

      @@meazasayed1558 አሚን🙏

  • @user-vb2uo4st6k
    @user-vb2uo4st6k Před 2 lety +78

    እሙየ የገጠር ኑሮ ውስጤ ነው እናመሰግናለን የናፈቀንን ስላስጎበኘሽን ❤❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Před 2 lety +99

    እንኳን ደና መጣሽ እስከ ልጅሽ እሙዬ በጣም ደስ ይላል የገጠር ኑሮ ልጅሸን እግዚአብሔር ያሳድግልይሽ 🙏❤️

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 2 lety +31

    እሙዬ በጣም አደንቅሻለሁ በማንነትሽ የምትኮሪ ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነሽ የሚያዋጣሽ እንደዚህ እየሰራሽ ስራ ክቡር መሆኑን ለሰነፎች አሳያቸው በአሉባልታ ልብሸረን አታቆሽሽ በርቺ ሁሌም እወድሻለሁ መልካም ጊዜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 Před 2 lety +13

    ውይ የኔ ውድ ለዚህ እኮ ነው የምወድሸሰ ያደግሸበትን ስለማትረሽ ማነው እንደኔ የሚሣሣላት እሙዬን በላይክ ግለፁልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 2 lety +96

    *እሙዬ እንኳን ደና መጣሽ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ የት ናቹ የገጠርልጆች✋✋😍😍*

    • @user-uh3cw8ze2x
      @user-uh3cw8ze2x Před 2 lety +1

      አለን

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g Před 2 lety +2

      አለን አለን እኔ የጎጃም የገጠር ውልድ ነኝ

    • @user-uh3cw8ze2x
      @user-uh3cw8ze2x Před 2 lety

      @@user-fp4zz9sr5g አለን እኔ ከወሎ ሀይቅ ከቤተ አማራ

    • @zddd5746
      @zddd5746 Před 2 lety +1

      አለን እኔ ከባህርዳር ዙሪያ

    • @galamogalamo1441
      @galamogalamo1441 Před 2 lety

      አለንየሸዋየገጥርጅነኝበጣምደስስየሚለዉ

  • @hassenaragaw2191
    @hassenaragaw2191 Před 2 lety +33

    "በዚች ዱንያ ላይ ስትኖር እንደ መንገደኛ ሆነህ ኑር , ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ ራሱን የሚቆጣጠር ነው" ብለዋል ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ

  • @gg7946
    @gg7946 Před 2 lety +28

    አቤት ውበት ገጠር ተወልዶ ማደግ እኮ ልዩ ነዉ እሙየ ትዝታየን ቀሰቀሽው

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 2 lety +23

    እሙዬ ሳቂተዋ እንኳን ደና መጣች መጣችሁ ዛሬ ደግሞ ከልጂሽ ጋር ነሽ አንበሳ እንዲህ ነው ማንነት ማለት የኔ ጎበዝ ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ 🌸🌸🌸🌸🌸💝💝💝

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před 2 lety +20

    አምሮብሻል እሙዬ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ❤❤

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube Před 2 lety

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před 2 lety +4

    እናት ለልጇ ስታስትምር አሪፍ ነው ተብረኪ እድግ በልልኝ 👏👍

  • @addisababa9733
    @addisababa9733 Před 2 lety

    የመስኖ ልማቱ በጣም ቆንጆ ነው። ይህን ሀሳብ ስላካፈልሽን ምስጋና ይድረስሽ።
    እንደዚህ አይነት ቪዶ ስትሰሪ የሰሩትን ሰዎች እንዴት ወደ መስኖ እርሻ እንደገቡ በመጠየቅ ለሌሎች አካፋይ።
    ሁሉም ወደ ተወለደበት አካባቢ ሲሄድ ለአካባቢው አርሶ አደር መሰል ሃሳቦችን ይናገር ። አስተምሩ።
    ድህነት በመተባበር ታሪክ ይሆናል!

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 2 lety +20

    የእሙየ ልጅ ደና ገበሬ ሁንዋል የኔ ጌታ እድግ በል

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 2 lety +5

    የድንች ወዳጅ እሙ በርቺ 👍

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 2 lety +20

    *የኔ ቆንጆ እኔም እንዳንቺ እያረስኩኝ ነዉ ያደኩት ከናቴ ኋላ ኋላ ተከትዬ እስዋ እንደ ምትሰራ ሰርቻለሁ በተሌ ጎመን ስተክል ጉድጓዱ ማጥለቅ ያቅተኝና ጫፍ ላይ ስተክለዉ ይወድቅ ነበር እናም አስሬ ሳቃና አፈር ሳስገባ እንደዛ ሆኜ ለመድኩኝ🤣🤣 ደስተኛ ነኝ እኛ የገጠር ልጆች የትም ብንሄድ ጠንካሮች ነን ያሰብንበት ስንደርስ ያሳለፍነዉ❤❤🥰 አንረሳም*

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +11

    ሰላም ላንች ይሁን እመቤት እንኳን ሰላም መጣሽ በርች ጎበዝ የገጠር ልጅ እንደዚ ነው ጀግና ነሽ

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +3

    በርቺ እሙ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 Před 2 lety +4

    እንኩዋን ደና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ በእውነት ገጠር መወለድ መታደል ነወ ለቤተሠቦቻችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @hawakonjooo4995
    @hawakonjooo4995 Před 2 lety +10

    የገጠርልጅ መሆን መታደልነው ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 Před 2 lety +12

    የኔ ቆንጆ በርቺ ኧረ ባክሽ ገጠር ይሻላል ከተማ ምን አለ ብለሽ ነው እማ

  • @kelemtube
    @kelemtube Před 2 lety

    ዋዉ አሙዬዬ ሰላማችሁይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እናመሰግናለን

  • @user-om6gn9vp8o
    @user-om6gn9vp8o Před 2 lety +14

    ወይ ልጁ ጎበዝ ነሽ ባህልሽን ለልጂሽ ማስተማርሽ እኔም የገበሬ ልይ ነኝ በማነቴ ዩማላፍር የገበሬ ልይ ነኝ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před 2 lety +27

    "ው ፈጣል እግስቱን ሽጠኝ!" 😂😂😂
    እመብርሃን ታሳድግህ !
    🙏🙏🙏
    የእሙዬ ወርቅ!
    😍❤️😘

  • @sowanasowana3725
    @sowanasowana3725 Před 2 lety +1

    Woww🥰💕👍👍👍

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y Před 2 lety +3

    ማሻአላህ በርቺልኝ የገጠር ሂወት ዴስ ይላል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety

    ከፓለቲካ ነፃ የሆነው ባለሀገሩ ደጉ ጀግናው ገገበሬዎች እንደዚህ መከራቸውን አይተው አለምን,ሀገርን,ህዝብን, እያጠገቡ እነሱን መጉዳት, ማሳደድ, ማፈናቀል, መገደል እንዴት ነው ስላም የሚስጣችሁ?!?!?!?????
    እግዚአብሔር የሀገሬ ገበሬወችን ይጠብቅልን!!

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 2 lety +9

    እሙዬ የኔ ሳቂታ የገጠር ልጅ እዲህ ልፍቶ ነው የሚያድገው በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🥰

  • @lema9174
    @lema9174 Před 2 lety +1

    ሲያምር፣አገር፣ቤት

  • @sasatube6320
    @sasatube6320 Před 2 lety +8

    የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ አንኮን ሠላም መጣሽ በርችልኚ የኔ ጀግና 🌹❤️🌹❤️🌹❤️😘ጉዞ ወደፌት

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 2 lety

    ዋው እሙይዬ እናመሰግናለን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👍👍👍👍👍👍

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 Před 2 lety +5

    እሙዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ከልጅሽ ጋር ፈጣሪ ያሳድግልሽ የገጠር ኑሮ ደስ ይላል በየው እና ማንነትሽን ስለማትረሺ ደስ ይላል የገጠር ያምራል

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před 2 lety +14

    እኳንም የገበሬ ልጅ ሆንሁኝ 😍😂😁😁

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c Před 2 lety +3

    ፈጣሪ ትግስተን ስጠኝአላለም ክክክክክ እረሙየ ልጅሽ ወሬ ለምዷል

  • @dironazendiro1827
    @dironazendiro1827 Před 2 lety +1

    እድግ በል

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před 2 lety +3

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም ይብቃ እግርን በስት ግዜ አሳየሺ

  • @toibakonjo4334
    @toibakonjo4334 Před 2 lety +8

    ደስስትሉ ገበሬእውዳለሁ ያደኩበትስለሁነ ትዝታበዛብኝ አይዛሽእሙየ በርች

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před 2 lety +10

    እሙየ የገጠሯ ነቄ ይህን ጥንካሬሽን ስወድልሽ ♥♥♥♥

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety +4

    አሜንአሜንእህቴ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @user-on7ld7xp8l
    @user-on7ld7xp8l Před 2 lety +4

    ማነው የሀገሩ አየር እና አፈሩ የናፈቀው አይይይይይይ

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Před 2 lety +3

    ወትዝታ ኩትኳቶ አይይ እሙ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነልጅሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety

    ዋው ሲያምር በጌታ እሙዬ ምርጥ አገር ነው ያለሺው

  • @kiwenfetene4105
    @kiwenfetene4105 Před 2 lety

    እሙየ የገጠር ኑሮ ወሰጤነዉ ሰላምሺ ይብዛልኝ

  • @yezesh8775
    @yezesh8775 Před 2 lety +2

    እሙዬ በጣም ታምራላችሁ ከልጅሽ ጋር ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @tbisr4900
    @tbisr4900 Před 2 lety

    እንዴት ያምራል ቦታው ዋው

  • @tubeysikit
    @tubeysikit Před 2 lety +3

    ምርጥ ማሳ ነው እኔም ሀገሬ ገብቸ እዴው ኢሻ አላህ በቅርብ ወደ እናት ሀገሬ አላህ ያሳካልኝ

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 Před 2 lety +4

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ ደስ ይላል 💐

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 Před 2 lety +1

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሸ የገጠር ውበት ልዩ ነው

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz Před 2 lety

    Betam des yemil vedio new Emmuey.

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 2 lety +25

    ውድ የእሙ ቲዩብ ቤተሰቦች እንዲሁም በመላው አለም ለምትገኙ የተዋሕዶ እንቁዎች ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ እያልኩ ኑ መንፈሳዊ እና አነቃቂ ትምህርቶችን በጋራ እንማማር ስል በትህትና እጠይቃችኋለሁ 🙏

    • @etssss7814
      @etssss7814 Před 2 lety +1

      ቻናልክ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 🙏👏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před 2 lety

      አንችም በቅንነት መልሽ

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel Před 2 lety

      @@etssss7814 betsabbe hunu please

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel Před 2 lety

      @@tube-bp7ew betsabbe hunyii hodde

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před 2 lety

      @@Aboutusmediachannel OK እናንተም መልሱ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +3

    ወይ እሙየ ልጅሽ ሥነሥረሀቱ ደሥ ሲል የኔ የዋህ እመብረሀን በጥበብና በሞገስ ታሣድግልሽ የነረ ማሬ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před 2 lety +1

    እረ እሙ ጠፍተሽብይ እንኳን በሰላም መጣሽ ወይ ቤቤም ደስብሎያል አቤት አገሬጎጃም በጣምነው የናፈቀኝ አወ የናቱን ማንነት ይወቅ ኑሩልይ

  • @user-yb1xe7cp9g
    @user-yb1xe7cp9g Před 2 lety +7

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

  • @user-iz4tv6me6j
    @user-iz4tv6me6j Před 2 lety +6

    ሀገሬ ኩራቴ ለዘላለም ኑሪ 💓💓💓💓👍👍👍👍👍

  • @ze.a285
    @ze.a285 Před 2 lety +2

    Pure Nature!!

  • @MRUTUBEE
    @MRUTUBEE Před 2 lety +2

    እሙየ ይመችሽ አቦ ደስ ስትሉ ቤቢም እድግ በል💚💚💛💛🧡🧡

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 Před 2 lety +3

    ጎበዝ ነሽ መሰራት ያስከብራል አገርን ያኮራል 😍😍😍

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c Před 2 lety +2

    የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደልነው ጎበዝ ለልጅሽ ባህልሽን ማሳየትሽ

    • @user-bv3vy8el8c
      @user-bv3vy8el8c Před 2 lety

      @@Sofi-ks3zo አረ መታደል ነው ፀብ የለ ጥላቸየለ ዘረኝነት የለ ፍቅር ብቻ

  • @keberumelles9203
    @keberumelles9203 Před 2 lety

    የእሙዬ ልጅ ጠላ አልጠጣም አለ ጎበዝ አንበሳው

  • @bmtube.2114
    @bmtube.2114 Před 2 lety +3

    ሁሉም እምያምረው በገጠር ነው እሙዬ በርች ሀገራችን ስላም ያድርግልን

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 2 lety +2

    እህታችን በጣም ይምራል የገጠር ኑርው እግዚአብሔር አምላክ ይስድግልሽ ልጆችን

  • @abyotu
    @abyotu Před 2 lety

    ኦኦኦኦ ደስ ይላል እኔም ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ በርች ድንንቹ ሳሳ ብሏል ግን

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 Před 2 lety +9

    ደስ ስትሉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před 2 lety +9

    እሙ ታምራላችሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Před 2 lety

    Elelelelel elelelelel elelelelel setamru Emuy. Babeyenm sameleg.

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +1

    እሙ ጎበዝ በርችልን ሀገርሽን አስተዋውቂ ዋው ባውንድ አስተሳሰርሽ እራሱ ሲያምር።

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 2 lety

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @blackman3470
    @blackman3470 Před 2 lety +4

    ዋው በጣም ዳስ የሚል የሀገር ቤት ትዝታ ነው እናመሰግናለን ፡፡ በዛው ሰብስክራይብ እያረጋቹ

  • @y.5206
    @y.5206 Před 2 lety +34

    እንኳን ደህህና መጣሽ እሙየ እግዛብሔር ልጂሽን ያሳዲገልሽ 🙏❤❤❤
    ሀገራችን ኢትዮጲያና መላዉ ቤተሠቦቻችንን ሠላም ጤና.ያድርግልን🙏💚💛❤💓💕

    • @mesitube1679
      @mesitube1679 Před 2 lety +1

      Mar subscribe aderglng

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel Před 2 lety +1

      Rom betsabbe hunyii hodde

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety

      @@mesitube1679 እሽ አንችም ነይ ወደ ቤቴ አብረን እንደግ

    • @y.5206
      @y.5206 Před 2 lety

      @@Aboutusmediachannel እሽ

    • @ghdgvhzbdbb4494
      @ghdgvhzbdbb4494 Před 2 lety +1

      ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-nx4be4tv1j
    @user-nx4be4tv1j Před 2 lety

    ቤቶ ያምራል

  • @aseelaasee9536
    @aseelaasee9536 Před 2 lety

    የኔ ማር እሙየ የገጠር ልጅ መሁን መታደል ነዉ ትዝታ በርች

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g Před 2 lety +5

    ሀገራችሁ ያምራል የገጠር ልጂ መሆን መታደልነዉ ወላ እፍፍ አረጓደ ነገርስወድ ተፈጥሮነገር

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @wudeayele3787
    @wudeayele3787 Před 2 lety

    ጎበዝ እሙዬ በርቺ

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety

    ፈጣሪ ትግስቱን ሰጠኝ ጠላ አልጠጣም ውሃነው አላለም
    እግዚዚአብሔር ይመስገን።

  • @rehimaahmad6414
    @rehimaahmad6414 Před 2 lety

    ዉይ እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛለሽ

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl Před 2 lety +5

    እኳን ደና መጣሽ እሙየ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @adenyoutubeethiopia7680

    ወይ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ እረ ሞትሁ በሳቅ አገሬን ክፋ አይንካብይ አለባበስሽ እራሱ ሲያምርብሽ ገጠር የወርቅ ማፈሻ አገሬ እመየ

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 Před 2 lety +3

    እሙትዬ በርቺ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @heymanotgetachew8261
    @heymanotgetachew8261 Před 2 lety

    ዬኔ ማር. ልጂዋንም ታስኮተኩተዋለቺ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @user-md8mk1sm3o
    @user-md8mk1sm3o Před 2 lety

    ዋውው ደስ ይላል ማኛ ሰው ይመችሽ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም እሙዬ ስታምሩ ባባዬ አሳዘነኝ እግሩን ሲያለቅስ እድግ በል ሸጋ ዋዉ ትዝታዬ ሀገሬ ናፈቅሽኝ😥💓

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku1365 Před 2 lety

    Waw batam desi yal emuy

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 2 lety +1

    Egzabher yasadgln 🥰🥰🥰🙏

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Před 2 lety +1

    Wow🌹🌹

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 2 lety +1

    እሙዬ የኔፍልቅልቅ መጣሽልን አዝመራው ደስይላል በርቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 Před 2 lety +4

    ጓበዝ አገረሽን እድገትሽን መውደድሽ ትልቅ ነገረ ነው ራሥን መሆን ትልቅ ስኬት ነው።

  • @user-qu2kf2yi9l
    @user-qu2kf2yi9l Před 2 lety

    ጎባዝ ኢሙዬ የኔ ማር ገጠር ውስጤ ነው

  • @user-ut1cl6hr8r
    @user-ut1cl6hr8r Před 2 lety

    ውይ ደስ ሲል

  • @extramedia7240
    @extramedia7240 Před 2 lety

    ደስ ይላል የምር

  • @tigiyared4637
    @tigiyared4637 Před 2 lety

    ጎበዝ እሙዬ በርቺ❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 2 lety +1

    አይ ውበት በገጠርደስሲል ማነው እንዴ እኔ ገጠርልጂየሆነ የሚወድ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 2 lety +2

    ልጅሽን ሁሌም አምጭው እየወደደው ይሄዳል።

  • @zainabbd9739
    @zainabbd9739 Před 2 lety

    እድግ በል የኔ ቆንጆ ልጂ

  • @haymanot6323
    @haymanot6323 Před 2 lety +6

    እመቤት የሀገሬ ልጅ ገጠረ እንዴት ደስ እንደሚል 💋💋💋

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @almazgizachewchanie9443

    የኔ ማረ እድግ ይበልልሺ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 2 lety

    እሙዬ በርቺ ጎበዝ

  • @tinajabril48
    @tinajabril48 Před 2 lety +1

    ስታምሩ በጌታ ደጋግሞ መለየክ ቢቻል
    ጠላ የጠጣሽበት ቤት ልጅቱን እንዴት እንደወደድኳን ልጇ እያጠባች ስታስተናግድሽ
    ለከተሜዎች ምርጥ መልክት ነው ያሳየሽልን እንናመሰግናለን

  • @user-pc6os9kn3c
    @user-pc6os9kn3c Před 2 lety

    ጎበዝዝ

  • @abebechabebech2590
    @abebechabebech2590 Před 2 lety

    እሙ የኔ ውድ ትዝታየ ን አመጣሽው ደስ ሲ ል

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před 2 lety +1

    እኔም በጣም ነው ደስ የሚለኝ በተለይ አረንጔዴ ነገር እወዳለሁ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማማየ