እህቶቼ እና ልጅ ያልጠበኩት ሰርፕራይ አደረጉኝ !!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ውድቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ የዞትር ትብብራችሁ እንዳይለየኝ ስል ባክብሮት እጠይቃለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

Komentáře • 596

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e Před rokem +93

    የኔ ዉዶች ዘና ታረጋላችሁ ሁልግዜ ኑሉን በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +130

    እማማ ኢትዮጵያን 13 ወር የአደረገ አምላክ ፍቅሯን ሰላሟንም ያብዛልን እሙ ጎበዝ በርች እንደዚህ ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ብዙ እንጠብቃለን ከእንደናንተ አይነቶች ///ፍቅር ያብዛላችሁ አሜን ማለት ባህላችን እምነታችን ነው 🤭አሜን በሉ ///በዛው ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o Před rokem +1

      አሜን፫

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před rokem

      አሜን አሜን

    • @user-lq2ll2ln4p
      @user-lq2ll2ln4p Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-tp2tv5zl8v
      @user-tp2tv5zl8v Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ👍 ፕረቀፋይሌን በመጫን ገብታችሁ አድስ ያወጣሁት መዝሙር አለ ተጋበዙ መቸም በማዳም ቤት ያለውን ፈተና ታቁታላችሁ ሆኖም ሳለግን ድንግልማርያም በምልጃ በፀሎቷ እረድታኝ ለዚህ ደስታ አበቃችኝ

    • @ntsitube4671
      @ntsitube4671 Před rokem

      አሜን

  • @bethyethiopiaiwt2721
    @bethyethiopiaiwt2721 Před rokem +34

    ውይ እራስን ሆኖ መኖር እንዴት ደስ ይላል!!!!!!!!!!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ. 💚💛♥️

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před rokem +24

    ማርያምን ልጇ አገራችን ሠላም ያድርግልን አለ የእኔ ፍቅር❤ ፍቅር ናቹ🌹💃

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před rokem +15

    ስታምሩ አብሶ መልካም እራሱዋን መጠበቅ ስትጀምር መሰረት መብራቴን ነው የምትመስለው ጠይሙዋ ደሞ የአርት ሰው ናት እሙ ልጅሽም አድጎልሻል ተመስገን እህቶችሽን አስተምሪያቸው ጠብቂያቸው ውድድድድድ አድርጊያቹኃለሁ 💞💞💞💞💞💞

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +14

    ደስ ስትሉ የኔ ዉቦች እንደዚህ እርዷት እንጂ አንዳንዴ ደስ ስትሉ እኮ የገጠር እንቁዎች በርቱልን 🥰🥰ባቢዬ እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ 🥰

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 Před rokem +51

    *ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ 13 ወር ባለቤት ጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😊😍ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን እግዚአብሔር ጳጉሜ ትውስታ የአለበት 🙋 አሜን በሉ*

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o Před rokem +2

      አሜን፫

    • @Fanotube4
      @Fanotube4 Před rokem

      @@user-nw4kv2uj2o አሜን 😊😊😍የአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር ወለተ ወደ ቤት ጎራ በይ 😊ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኝ 😊😍

    • @user-du7zp6bo7d
      @user-du7zp6bo7d Před rokem

      አሜንእኮንአብአደለሰን

    • @kikipipi5647
      @kikipipi5647 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @enat8652
    @enat8652 Před rokem +11

    ደስ ስትሉ በርቱልን የኔ ጣፍጮች አንደበታችሁ እራሱ ሲጣፍጥ 😍😍💖

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Před rokem +7

    እሙ እህትሽ ዘና ነው የምታረገው ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ተመላላሽ ስራም ቢሆን አስገቢ አቸው እድትተጋገዙ ታምራላችሁ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před rokem +12

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +21

    የኔ ውዶች ስታምሩ አደገ ልጅሽ እሙየ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 🙏

    • @user-tp2tv5zl8v
      @user-tp2tv5zl8v Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ👍 ፕረቀፋይሌን በመጫን ገብታችሁ አድስ ያወጣሁት መዝሙር አለ ተጋበዙ መቸም በማዳም ቤት ያለውን ፈተና ታቁታላችሁ ሆኖም ሳለግን ድንግልማርያም በምልጃ በፀሎቷ እረድታኝ ለዚህ ደስታ አበቃችኝ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před rokem +10

    ቤቢ በጣም ጎበዝ ሆኗል ከሁላችሁም እሱ ይበልጣል እሙ አይ አንችና ድንች ደስ የሚል ሰራ ነው በርቱ ውዶችዬ እንደዚህ አግዟት 🙏🙏🙏

    • @thfg8981
      @thfg8981 Před rokem

      የኔማሪ ልጁ ሀገራችን ሰላም አረግልን አሉ

  • @bazamulu6176
    @bazamulu6176 Před rokem +4

    ጌታን አስቀናችሁኝ እሙ የኔ መልካም ለህቶችሽ ያለሽ ፍቅር ደስይላል

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Před rokem +5

    የእኔ ሐብት እመቤት ቸሩ መድኃኔ ዓለም ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +23

    ደስ ስትሉ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቃችሁ የኔ ፍልቅልቆች አይዟችሁ በረቱ እህቶቸ ።ሀራችንም ስላም ያድረግልን። እና ወዶች ለሚሳደቡት ቦታ አትስጧቸው አትናደዱላቸው መጥፎ የቅናት መንፈስ በወስጣቸው ሰላለ ነው ።መጥፎ ቃል የሚያወጡት እና በርቱ ሰላማቸሁ ብዝት ትረፍረፍ ይበልልኝ።

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z Před rokem +12

    ደስ ትላላችሁ ጎበዞች ታስቃላችሁ ቀልደኛ ናችሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +6

    የእሙ ማሮች ደህና ናችሁ እዉይ የኔ ጣፋጭ ቤቢዬ አደክልኝ ደናነን እናንተ እንዴት ናችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤ እሰይ ትልቅ ስጦታ ነዉ አክባሪዉ ያክብራችሁ አሜን😘

  • @tringo1244
    @tringo1244 Před rokem +2

    እሙ ደስ የምሉ እህቶች ነው ያሉሽ ጣፍጮ ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem +3

    ውይይይ ደስስስ ስትሉ ፈጣሬ ሰላማችሁን ያብዛው ከምሰማው ከምናየው ነገር ፈጣሬ ይሰውረን ሰላሙን ያውርፍልን የስጦታ ትንሽ ትልቅ የለውም ተባረኩ እሙ ልጅሽን በጤና ያኑርልሽ

  • @tube896
    @tube896 Před rokem +3

    የኔ ቅመም እውይይይ አበባዬ ሀገራችን ሰላም ይሁን አላለም እውይ አለሜ እድግ በል

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 Před rokem +3

    የኔ ማር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አለ 😘
    አሜን የኔ አስተዋይ እድግ በልልኝ 💚💛❤🙏

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Před rokem +1

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር የአሳድግልሸ እድህ አይነት ነገር ለመቆርጥ መቀሰ ተጠቀሚ ቢላው ሲአሰፈራ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +6

    እንኳን ደስ አለሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ
    እናትነት ፀጋ ነው

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q Před rokem +5

    ክክክ እኛ እግራችን እጂ ልባችን ኢትዮጵያ ነዉ ወይ የእመቤየት ቆጆወዎች በረቱ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před rokem +8

    የኔ ምርጥ ጎጃሜዎች ኑሩልኝ ከምር በጣም ነው የምወዳችሁ ልጅሽም አደገልሽ በቃ እሙዬ እኔም ልምጣና ኢትዮጵያ ልጅ ልወለድ 😘😍❤️😘

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g Před rokem +4

    የኔ ማሮች የእመቤት እህቶች ንፁህ የንፁህ ዘር ተባረኩ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před rokem +7

    ስታምሩ የኔ ማሮች በርቱ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před rokem +3

    የኔ ማሮች🥰🥰🥰አሚንንን ያረብ ሰላም ለሀገርችንን የንፁሃን ምት እና ደም በቃ በልንን ያረብ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem +2

    የሙዬ ልጅ ፍልቅልቅ ሠው ለማዳ ነው የኔ ጌታ ስወደው የናቱ ቢጤ የዋህ እድግ በል እናንተም በጣም ታምራላቹ የኔ ውዶች ይመቻቹ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před rokem +5

    በጣም ተምራለቹ እሙ ልጅሽ በሳቅ ገደልይኝ
    እግዚአብሔር ያሰድግህ እውነት ነው እግዚአብሔር በአድሱ እርቅ ያምጣልን ጎበዝች በርቱ ❤❤❤❤️የእሙ ቤተሰብ ደምሩኝ በቅንነት 🙏🇪🇷🇪🇹

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před rokem +8

    እሙዬ የድንች ወዳጅ ደስየሚሉ እህቶች አሉሽ የኔፍልቅልቅ ሰላማቹ ይብዛ በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @hawaa6132
    @hawaa6132 Před rokem +1

    ወላሂ በጣም ነዉ ዘና ፈታ ያደረጉን ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @abayneshgetaneh1932
    @abayneshgetaneh1932 Před rokem +1

    እንወ እች ኧረ እንወ ነው ኧረ እች ነው እዴት እዳሣቃችሁኝ ለመሠጠት የናፈቀ ልቦናችሁን ለአካለ መጠን አድርሶት ለተራበ ለተቸገረ ደራሽ ያርግላችሁ እንወዳችሁአለን እሽ አቤት ስርአት የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስ አለኝ

  • @zehontube7943
    @zehontube7943 Před rokem +1

    እመቤት በእውነት የተባረኩ እህቶች አሉሽ ሰው ከነወዙ ናፍቆኝ ነበር ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል!! ዝናቡ የሚጥለው በናንተ ሰበብ ነው 🤔

  • @semiraahmed1841
    @semiraahmed1841 Před rokem

    ሁሌም መልካም ሁኚ፣ በመልካም ልብ ኑሪ
    ፣ምድርን አልሚ፣ አሳምሪ እናም ለሰው በጎ ዋይ
    ምናልባት በምላሹ ምንም አታገኝየኚም ይሆናል
    ነገር ግን ትልቁን የአላህ ስጦታ ትቸሪያለሽ። አላህ አሳማሪዎችን ይወዳልና የእርሱ
    ውዴታ አይበቃሽም? ሸርርርር እረጊኝ እሙየ

  • @ntsitube4671
    @ntsitube4671 Před rokem +3

    የኔ ማሮች ስታምሩ ወይ እኔ በስቅ ነው የገደሉኝ ልጁ ደስ ሲል

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Před rokem +4

    እውነቶን ነው አዝመራወ ከብቶቹ ሠወቹ ደናናቸው የኔ ገራገሮች 😂😂😂 የሙዬ ልጅ አደገኛ ሆነካል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před rokem +5

    በጣም ደስ ትላላችው ቀጥሉበት

  • @zehontube7943
    @zehontube7943 Před rokem +5

    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን 🤲 በአድስ አመት ሰላምን እጅ መጥፎን አያሰማን !! ውዶችየ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃይሁ 🤲

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +18

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይስጥልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤

  • @fatmahsaeed4464
    @fatmahsaeed4464 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ አሚን ሀገራቺንን ሰላሞን ይመልስልን ❤❤❤

  • @user-vq6bh9xt2i
    @user-vq6bh9xt2i Před rokem +2

    እሙ በዉነት እህቶችሽ ናቸዉ ሲያምሩ ልጂሽ የኔ ማር

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z Před rokem +1

    የኔ ወርቆች ደስ ስትሉ

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 Před rokem +4

    ያኔ ምሰኪኑች ንፁህ የገጠር ልጆች ማንም አይጠላችሁ አይዞችሁ

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 Před rokem +4

    ሰው ወደደ ጠላ ምን ያርጋል። ፈጣሪ ብቻ አይጥላችሁ🌹💔💔💔💔

  • @user-tk1ts3vn3e
    @user-tk1ts3vn3e Před rokem +2

    ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛልኝ የኔ ቅመሞች ጎበዝ በረቱ እመቤት ካሳ በዚህ አጋጣሚም በጣም ነው ምወድሽ የእኔ ቆንጆ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +2

    እሙዬ ልጅሽ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ቆጆ

  • @user-vs8ct6pw7d
    @user-vs8ct6pw7d Před rokem

    የእውነት እኔ ኮሜንት መፃፍ ብዙም አይደለሁም እሙዬ ገና በፍት በቅን ልባች ጀምሮ ሁሌ ነው የምከታተልሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ አዛኝቶ እመብረሀን አችንም ልጅሽንም ትጠብቃችሁ እህቶችሽ ደግሞ በጣም ነው የሚያምሩት ይልመድባችሁ አንዳንዴ ኑልን

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před rokem +3

    አሁን ገና አስሊዎቹን የገጠርልጆች አገኘሁ
    ማሻ አላህ የሙ እህቶች
    እንወዳችሁ ሀለን የኔቅመሞች
    የማይወዳችሁ በናቱ ይዘቅዘቅ አትጨነቁ
    የኔ ማሮች 😘😘

    • @SdSd-ui2uy
      @SdSd-ui2uy Před rokem

      እንወዳቸዋለን አች ተዘቅዘቂ

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 Před rokem

      @@SdSd-ui2uy የመሀይም ድግሪዉ ስድብ ነዉ

  • @KK-be8ty
    @KK-be8ty Před rokem +3

    የኔ ማሮች የኔ የገረመኘ የልጁ ማሽቃበጥ እነሆ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před rokem +3

    እሙ አንቺ ባይመችሽ እህቶችሽ እየሰሩ ይልቀቁልን

  • @user-cw8mi2zj2n
    @user-cw8mi2zj2n Před rokem

    የኔውዶች እረ ሡሥ ሆናችሁኝ እመቤት አላህ ልጅሽንና እህቶችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሥወዳችሁ ❤❤❤

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +7

    💞💞እሙ እየጠፋሽ ነው ደሞ እህቶችሽ ሲያምሩ💝ልጂሽ አድጓል💚ሴቶችዬ ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ላሸገራችሁ ፍቱን መዳኒት አለኝ እየገባችሁ እዩ❤ እንዲሁም ውፍረት መቀነስ ለምትፈልጉም እየገባችሁ እዩ💞 እንዲሁም ውፍረት መጨመር ለምትፈልጉ💞💞💞💞

  • @berhaneaynalem8907
    @berhaneaynalem8907 Před rokem +1

    እህተለሞቼ የኔ ወርቆች እንኮን አደረሳችሁ ማንም ከእናቱ ሆድ አይማርም በርቱ ተባረኩ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před rokem +9

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደ ቤቴ

  • @user-sw1xj7qu5t
    @user-sw1xj7qu5t Před rokem +11

    የኔ ውዶች ስታምሩ አይለያቹ አገራችንም ሰላሙን ያውርድልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před rokem +1

    አቤት በራስ መተማመን confidence ይበቃል😊

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ውዶች ❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Před rokem +3

    እሙበርች ዋውው ምርጥ ስጦታ

  • @hem9841
    @hem9841 Před rokem +1

    ወው ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹሁ እር ስሉ አሜን ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ለህዝብችን ይሁን ይደረግልን

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Před rokem

    ወላሂ ስታምሩ የገጠር ልጅ እኮ ውበት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube3771 Před rokem

    ሰው ባአለው ነገር ነው እራሱ መተሳሰቡ ትልቅ ነው ቀይቱ እህትሽ ታምራለች አመቤትየ አላህ ይጠብቃችሁ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před rokem +4

    የኔ ውዶች ኧረ እኔስ እወዳችሁ አለው የኔ ውዶች የሀገር ቤት ልጆች ስርአት የምታውቁ

  • @salamalamou9613
    @salamalamou9613 Před rokem

    ውዶቺዬ ስድብ የሠይጣንነው ውዴፊት ቀጥሉ ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @fjckkcdjcjjf2086
    @fjckkcdjcjjf2086 Před rokem +2

    የኔውድወች ስታምሩ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před rokem +1

    ማሻ አላህ በስደት አለም ላይ ላላችሁ ዉድ እህቶቸ አላህ በሰላም ለሀገራች ያብቃን

  • @mulumebetargaw8852
    @mulumebetargaw8852 Před rokem +1

    የኔ የዋሆች እንዴት እንደምታምሩ ንጹህ እኮ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @ganimar5853
    @ganimar5853 Před rokem +1

    ዬኔ ማር እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem

    ወይኔ ደሰሰ ሰትሉ የኔ የዋሆች ሰታምሩ አደገ ሀብቴ ማሻ አላህ🌻🌻🇪🇹😘

  • @bizubizu2798
    @bizubizu2798 Před rokem +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤ስታምሩ የናፈቁኝን እህቶቼን ያየኋቸው ያህል ነው ደስ ያለኝ በዚሁ ቀጥሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Před rokem +1

    Yene qonjoochii yene malkamochiiii ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jf4uh6pn3o
    @user-jf4uh6pn3o Před rokem +3

    እንኳን በደህና መጣህ ውዶች ደስ ስትሉ

  • @janeta8359
    @janeta8359 Před rokem

    የኔ ማር እድግ በል ሁላችሁም ታምራላቹ

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 Před rokem +1

    ሀብትየ እደግ በል ስወድህ እሙየ እደለኛ ነሽ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před rokem +1

    ቆንጆ ወችምርጥ ስጦታ ነው ደስ ትላለችሁ

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k Před rokem

    ያገር ፍቅር የገባችሁ እኛም እንወዳቸዋለን ምርጦች ናችሁ ህፃኑ ያገር ፍቅር የገባዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistlakew1519
    @tigistlakew1519 Před rokem +2

    ያገሬ ውቦች ሰላማችሁ ይብዛ 💕💕💕💕

  • @user-ep5dv8mt5w
    @user-ep5dv8mt5w Před rokem +2

    የኔማሮች ወላሂ እደት እደሚያምሩ ማሻአላህ

  • @user-ke3je1pd7n
    @user-ke3je1pd7n Před rokem

    ቀይቱ ልጅ ረጋ ያለች ናት ትክክለኛ የገጠር ልጅ በዚሁ ቀጥይ የጎጃሙዋ ቆጆ በተረፈ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ያገሬ ልጆች

  • @user-gm5kz5ce4b
    @user-gm5kz5ce4b Před 3 měsíci

    ደስ ስትሉ ማሮች❤❤❤❤

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Před rokem

    እኔምለው ሰው ያው ሰውነው እግዚአብሔር አይጥላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +1

    የኔ ውዶች ፈታ ነው የምታደርጉኝ እረ ሁሌም ኑልን ❤❤❤❤

  • @user-kv7qf2sr8c
    @user-kv7qf2sr8c Před rokem

    ተባረኩ በጣም ደስ ብሎኝ አየኃችሁ ንፅህ የገጠር ልጆች

  • @user-zm1wq6cv1k
    @user-zm1wq6cv1k Před rokem

    እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ደሥ ሥትሉ እደናተ አይነቱን ያብዛልን

  • @emam1087
    @emam1087 Před rokem +2

    ስታምሩ የኔወደች አላህ የጠበቃቸሁ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 Před rokem +4

    ኮንጆወች በተጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰

  • @leylatube134
    @leylatube134 Před rokem

    የኔ ማሮች እህቶች ሺ ማን ነቴን ስለሚያ ስታውሱ ኝ ዴስ ይሉኛል ልጅሽ ማሻአላህ አደገ እልሽ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰልሽ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před rokem +1

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌹

  • @online-le7xv
    @online-le7xv Před rokem

    ኡፍ እሄ ልጅ ያእቴን ልጅ ቁጭ ነው ሚመስለው።ኡሙዬ ልጅሽን እንደንሰርቅሽ።ያቺን ፔጅ ያመጣው ልጅሽን ላይ ነው ።እድግ ይበልልሽ ከሰው አይን ይጠብቃው ።አንደበቱ ይጣፍጠል እጅግ በልልኝ ቤቤ።ያእቴ ልጅ ሀገር ነው ።እሱን ቁጭ ስለሚመስል በቃ እሱን ያያሁት ነው ሚመስለኝ።ሁለቹም ተምራለቹ

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስብስብ ብላችሁ ታምራላችሁ ተባረኩ

  • @user-qb6ri9ic7x
    @user-qb6ri9ic7x Před 5 měsíci

    የምር አገራችንሰላም ያርገው ስወዳችው ያገሮቸ ልጆች ቶሎቶሎ ልቀቁ

  • @medhanitadane9214
    @medhanitadane9214 Před rokem +1

    ባባየ እድግ በል የኔ ማር

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 Před rokem +1

    የኔ እናቶ ምን አድርጋችሁ እንጠላችሀላን እንወዳችሀለን♥♥

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před rokem +2

    እሙይዬ😘 ደስ ስትሉ 😘ቆንጆዎች 😘

  • @haroni2982
    @haroni2982 Před rokem +1

    ሠላም ለዚሕ ብት እመቤት እሕቴ ልጅሽ ፈጣሪ ያሣድግልሽ የኔ ዉድ ሣሚልኝ

  • @hirutwoldemichael6278

    እሰይ በርቱ ጎበዞች እህታችሁን አግዙ ።

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před rokem +3

    አሪፍ ሰርፕራይዝ ነው በዚው ቀጥሉ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před rokem +1

    ወይኔ እሙ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ችብሱን ስትከፍቺ በትልቅ ቢላዋ አሳቅሺኝ

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 Před rokem +2

    እረ ስታምሩው ተባረኩው

  • @weyzetesfyeatesfyea7589

    አሜን እሙየ በቃ ይበለን ፍቅር ይሥጥን