Emebet Kassa
Emebet Kassa
  • 339
  • 27 013 514

Video

በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏
zhlédnutí 11KPřed 12 hodinami
#abaya#ebs#donkey#emebetkassa#habesha#love
ስንቴ ልጎዳ የልቡን ሰርቶ ነዉ የሄደዉ
zhlédnutí 52KPřed 14 hodinami
ስንቴ ልጎዳ የልቡን ሰርቶ ነዉ የሄደዉ
ያሰብሽዉን ነዉ
zhlédnutí 36KPřed 21 hodinou
ያሰብሽዉን ነዉ
የጉድ ቀን አይመሽም
zhlédnutí 63KPřed dnem
የጉድ ቀን አይመሽም
ዘፈኑን አዉርጂዉ ካልሆነ ግን....
zhlédnutí 20KPřed 14 dny
ዘፈኑን አዉርጂዉ ካልሆነ ግን....
Emebet Kassa - ይሏታል ኢትዮጵያ - እመቤት ካሳ - Yeluwtal Ethiopia - New Ethiopian Music 2024
zhlédnutí 130KPřed 14 dny
Emebet Kassa - ይሏታል ኢትዮጵያ - እመቤት ካሳ - Yeluwtal Ethiopia - New Ethiopian Music 2024 #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusi...
አውቃችሁ ነዉ ያደረጋችሁት😭😭😭
zhlédnutí 35KPřed 14 dny
አውቃችሁ ነዉ ያደረጋችሁት😭😭😭
ይሄ ሁሉ ሴራ ግን ለምን??😭😭😭😭😭
zhlédnutí 80KPřed 21 dnem
ይሄ ሁሉ ሴራ ግን ለምን??😭😭😭😭😭
ፖስተሩን አጥሩዉ አታስመስይ...
zhlédnutí 33KPřed 21 dnem
ፖስተሩን አጥሩዉ አታስመስይ...
እሙ ሰክራ ጉድ ሆነች🤔🤔🤔
zhlédnutí 30KPřed 21 dnem
እሙ ሰክራ ጉድ ሆነች🤔🤔🤔
ድምፀ መረወዋ አስቴር እንዳለ የ90ቹ ፈርጥ...
zhlédnutí 17KPřed 28 dny
ድምፀ መረወዋ አስቴር እንዳለ የ90ቹ ፈርጥ...
ጉድሽን እናገራለሁ!!!
zhlédnutí 28KPřed 28 dny
ጉድሽን እናገራለሁ!!!
ለአመታት ሳፈቅርሽ ኑሪያሁ ባህር አቋርጬ የመጣሁት አንችን ብየ ነዉ❤❤
zhlédnutí 162KPřed měsícem
ለአመታት ሳፈቅርሽ ኑሪያሁ ባህር አቋርጬ የመጣሁት አንችን ብየ ነዉ❤❤
ልንሰደድ ነው
zhlédnutí 55KPřed měsícem
ልንሰደድ ነው
ለእናቴ ስትሉ ሂወቴንአድኑልኝ😭😭😭
zhlédnutí 7KPřed měsícem
ለእናቴ ስትሉ ሂወቴንአድኑልኝ😭😭😭
ሄራን እና ሶሊያና አሰቱን ታምረኛ የሁኑ ልጆቸች!!!
zhlédnutí 29KPřed měsícem
ሄራን እና ሶሊያና አሰቱን ታምረኛ የሁኑ ልጆቸች!!!
እሙን ልጇ እና ወንድማ ሰርፕራይዝ አደረጓት ማመን አቃታት!!!
zhlédnutí 36KPřed měsícem
እሙን ልጇ እና ወንድማ ሰርፕራይዝ አደረጓት ማመን አቃታት!!!
እሙና እህቷ ተጣሉ!!!
zhlédnutí 22KPřed měsícem
እሙና እህቷ ተጣሉ!!!
እሙን መርዝ ያበላት ታወቀ እራሷን ሳተች😭😭😭
zhlédnutí 121KPřed měsícem
እሙን መርዝ ያበላት ታወቀ እራሷን ሳተች😭😭😭
የሰርግሽን ሙሉ ወጭ በኛ...
zhlédnutí 38KPřed měsícem
የሰርግሽን ሙሉ ወጭ በኛ...
እመቤት ካሳንያሳቃት ነገር ምንድነው !!!😂😂😂
zhlédnutí 37KPřed měsícem
እመቤት ካሳንያሳቃት ነገር ምንድነው !!!😂😂😂
ማንም ስለኔ አያገባዉም !!!!
zhlédnutí 28KPřed měsícem
ማንም ስለኔ አያገባዉም !!!!
ልጄ ከባድ ጥያቄ ጠየቀኝ!!!
zhlédnutí 41KPřed měsícem
ልጄ ከባድ ጥያቄ ጠየቀኝ!!!
አንቺን አጥፍተዉ እነሱ አይኖሯትም ሊገድልሽ ያሰበዉንም በደንብ አውቄዋለዉ...!!!
zhlédnutí 57KPřed 2 měsíci
አንቺን አጥፍተዉ እነሱ አይኖሯትም ሊገድልሽ ያሰበዉንም በደንብ አውቄዋለዉ...!!!
በፍፁም መተዉ አልችልም
zhlédnutí 25KPřed 2 měsíci
በፍፁም መተዉ አልችልም
እሙ ስለ ነባ እዉነቱን ተናገረች!!!
zhlédnutí 96KPřed 2 měsíci
እሙ ስለ ነባ እዉነቱን ተናገረች!!!
ለጥያቂያችሁ መልስ???
zhlédnutí 32KPřed 2 měsíci
ለጥያቂያችሁ መልስ???
እመቤት ካሳ ላይ የግድያ ሙከራ ደረሰባት...
zhlédnutí 155KPřed 2 měsíci
እመቤት ካሳ ላይ የግድያ ሙከራ ደረሰባት...
ልጇን አስከፋሁባት😭😭😭
zhlédnutí 35KPřed 2 měsíci
ልጇን አስከፋሁባት😭😭😭

Komentáře

  • @user-nu5fv2ls7w
    @user-nu5fv2ls7w Před 21 minutou

    እኳንም አጣፈርሻት

  • @samiramohamad2254
    @samiramohamad2254 Před 26 minutami

    ❤❤❤❤❤

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o Před 36 minutami

    አሁን የተሻለ ሔወት ስኖር የሚፈልገት እስከዛሬ የነበር እናተ እረፉ ጉዳቷን የምታቀው እሷነች

  • @emebetshibeshi8024
    @emebetshibeshi8024 Před 47 minutami

    ምን አይነት አስጠሊታ ነህ ግን ፍቅረኛህ ቁጭ ብላ ጎንህ ላለችው አንዴ አይደለም እስከሚያልቅ ድረስ ለዚያች ታጎርሳለህ በጣም ይደብራል ያሳፍራል እኔ እሩቅ ሀገር ሆኜ እርር ብያለሁ ነገርማ አለ ለምን ይዋሻል ?????

  • @user-uc8iw6eg5q
    @user-uc8iw6eg5q Před 47 minutami

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 Před 54 minutami

    ሱራፌል እረፍ እሱ ገደል ይግባ እሳስ አድነገር ባደርጋት እረፋ ወዶች መርዞች

  • @ababatcha8111
    @ababatcha8111 Před 54 minutami

    ❤❤❤ዎው ❤❤❤

  • @GgVv-pz8ui
    @GgVv-pz8ui Před hodinou

    ፕራክነዉ😂😂😂😂

  • @belayneshabebe5461
    @belayneshabebe5461 Před hodinou

    Emuye Egzabiher kanchi gar yhun❤❤❤

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty Před 2 hodinami

    እናተልጆ አድ ነገር ብትሆን ኡሙ እናተናችሁ ተጠያቂዎቹ ተዋት ትኑርበት

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Před 2 hodinami

    እሙ እኔንምአቀላቅሊኝማሬ

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 Před 2 hodinami

    እመቤት ይሄን ደላላ አትስሚው ብዙ ጊዜ በህወትሺ ጣልቃ እየገባ አላማሺን እያበላሸብሺ ነው የሱን ምክር አትስሚ ነባ እንደሆነ የገጠር ልጅ ፋራ ናት እያለ ነው መጫወት የያዘብሺ

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 Před 2 hodinami

    ኮፊታ ያረገው ልጅ ስንት ብር ነው የተቀበልከው ለድለላው በጣም ባለጌ ሰው ነህ

  • @user-sr4mt8cr3o
    @user-sr4mt8cr3o Před 2 hodinami

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✅✅✅✅✅✅

  • @user-sr4mt8cr3o
    @user-sr4mt8cr3o Před 3 hodinami

    😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🫶💔

  • @user-qc8yf3xv2r
    @user-qc8yf3xv2r Před 3 hodinami

    Are inem tsife leshi nabere geni indeti lekaribileshi

  • @Eden-zx1nq
    @Eden-zx1nq Před 3 hodinami

    አንቺን እና ልጅሽን ይጠብቅሽ ደስ ብሎኛል. ❤🙏🏾😭

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 Před 3 hodinami

    ድራማ መሆንአለበት እዉነት ከሆነ ልጂሽን ይዘሽቦታ ቀይሪ እሙሰርቆ ስቃይሽን እዳያበዛዉ ተጠቀቂ የሚመጣዉ ካሳለፍሽዉ አይበልጥም ተጠቀቂ እዳይጎዳሽ😢😢😢😢😢

  • @seadamohamed495
    @seadamohamed495 Před 3 hodinami

    የዋህነሽ ሰው አትመኒ እረ

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx Před 4 hodinami

    ኧር መነፀሩ የአይነ ሰዉር ነወ የምመስሎወ😂

  • @TigdMekonen
    @TigdMekonen Před 4 hodinami

    በሉ ልጅቷን እንዳታሥገድሏት ቤቷን አታሣዩ😢😢ወንዶች ጨቅነዋል

  • @fantaneshmelaku8001
    @fantaneshmelaku8001 Před 4 hodinami

    ሱራፌል የምትባል ልጅ ሌላ አላማ ያለህ ነው የምትመስለው

  • @fantaneshmelaku8001
    @fantaneshmelaku8001 Před 4 hodinami

    የፈለገውን ይሁን እሷን ተዋት

  • @fantaneshmelaku8001
    @fantaneshmelaku8001 Před 4 hodinami

    ሰላምዋን ስጧት

  • @fantaneshmelaku8001
    @fantaneshmelaku8001 Před 4 hodinami

    የምን ገገማዎች ናችሁ ልጅቷ ኑሮዋንትኑርበት ተዋት

  • @Hanan-s9t
    @Hanan-s9t Před 4 hodinami

    ኤጭ እሙየ ይሄን ልጅ አስወግጅው ማሪያምን አይሆንሽም ንፍጣም ሲያስጠላ ቆዳ

  • @Hanan-s9t
    @Hanan-s9t Před 4 hodinami

    ፍቅረኛውን ሳያጎርስ ሌላዋን ያጎርሳል ደነዝ

  • @Hanan-s9t
    @Hanan-s9t Před 4 hodinami

    እኔ ይሄ መባ የሚባል ልጅ ግን አይመቼኝም ለምን እንደሆነ አላቅም ከምር የሆነ ሴት አተራማሽ ነው ሚመስለኝ

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před 5 hodinami

    ሽምግልናም ቢሖን ቦታ አለዉ በየመንገዱ ትንፋሽ የምታሳጧት ለምንድነው?

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před 5 hodinami

    አንተ ልጂቷን እየተከተልክ ማጨናነቅሕነ አቁም፣ልጂቷን አታበሳጯት በማትፈልገዉ ነገር አትምጡባት ምን ጉድ ናችሑ በመድሐኒአለም።

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 Před 5 hodinami

    ካፌ ወስደሽ አሳይ ስትፈምሽ ነው ልጁ ትዝ ሚለው ንፍጣም በይው

  • @user-tw7yf9wo6z
    @user-tw7yf9wo6z Před 5 hodinami

    አንተ ሱራፌል እምትባል ሰው ሌላ ችግር እንዳታመጣባት አስመሳይ ትመስላለህ አንተ ከእሶ በላይ አዋቂነኝዳግም ችግር በግድ ልለጥፍባት አልክሳ ለምን ገደል አይገባም 😮

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před 5 hodinami

    በርች አንች የሰት ቁንጮ

  • @fekryoutube2283
    @fekryoutube2283 Před 6 hodinami

    አስገድዶ ሽምግልና አለዴ የሆክ ሰገጤ ስለሽምግልና ምንም አትችልም ሰገጤ

  • @buzyebenberu4806
    @buzyebenberu4806 Před 6 hodinami

    እሙ እህቴ እዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሚሉትን ግን በደንብ አስቢበት እንዳታስጠጊው

  • @Wudemake
    @Wudemake Před 7 hodinami

    እሙየ እኔም እዳች ነኝ በሰማንያ በስነስራት ተጋብተን ሳረግዝ ተጣላን የስምት ወር ነፍሰጡር ሁኜ ሁሉን ጥየ ወጣዉ ቀረቀቱን እራሱ ሳልቀድ አሁን ልጀ 7አመት አለፈዉ እስካሁን ሴጠይቀኝ ስራነዉ እሩቅ ቦታነዉ እያልኩት ነበር አሁግን የልጀን ጥያቄ መመለስ እዳለብኝ ገባኝ ሁሌ ምን ትፈልጋለህ ስለዉ አባቴን ማውቅ እፈልጋለዉ ይለኛል እሙየ አብረሹዉ ባትኖሬም ልጅሽን ግን አባቱን አከልክይዉ እመሙ ይገባኛል እኔም አቀዋለዉ ግን የልጆቻችን ጥያቄ መመለስ አለብን

  • @Sara-c1f6k
    @Sara-c1f6k Před 7 hodinami

    ያስጠላኝ ሰው ቢኖር ሱሬ የሚባል ደባራ ነው በፈጣሪ ከበቀደም ጀምሮ ፅፅቱ ለኛ ነው ይላል ልጅቱ አድነገር ብትሆን አይፅፅትም ማለት ነው ልጅቱ ብትጎዳስ አይፅፅትም የፈጣሪ ያለሽ አተ ሱሬ የምትባል ጀዝባ ጎት ተህ አስገብተህ አድ ነገር ብትሆን ልጅቱ አተ ዋጋ ትከፍላለህ ሁኔታህ ሁሉ እሙን የምትጠላት የምትበቀላት ነው የሚመስለው ብቻ እረፍ እሙ የህዝብ ልጅ ነች ለልጃ ትኑርበት የሰይጣን ጀሮ ይደፈን አገር ሰላም ብላ በተኛችበት እሳን ገሎ ልጁን ይዞ ቢሄድ ማነው ተጠያቂው ሰውየው በራሱ ለይ ለመወሰን የተዘጋጀ ለሙ ይራራል ብየ አላስብም

  • @yetemegnasdesu1996
    @yetemegnasdesu1996 Před 7 hodinami

    እነዚህሰዎች አጥፊዎችሽናቼው ግግምያሉናቼው ከፍላጎትውጭ ግድነው

  • @user-qj1er4vc7f
    @user-qj1er4vc7f Před 8 hodinami

    ነባ የት ሂዶ ነው

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 Před 8 hodinami

    ድራማ ነው

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su Před 8 hodinami

    እኔ ሱሬ ጥሩ ሰው ነበር የሚመስለኝ ልጅቷን ተወት እንዴ ያመዋል ምን ያሽቃብጣል ልጅቷን ምን አድርጊ ነው የሚላት

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 8 hodinami

    ሡሬ ደሞ አበዛሃዉ በቃ ተዋት ነፃነቷን አትፈጋት

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před 8 hodinami

    ሱራ አታሽቃብጥ ልጀቱን ተዋት አሽቃባጪ እስካሁን የት ነበረ እደዚ ስትቸገር አሁን አባቶ ፍፁም አስፈዉ ነዉ አለቀ

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 8 hodinami

    ከማጋ ነዉ ታረቂ እሚላት ?

  • @atsedemariyam8849
    @atsedemariyam8849 Před 8 hodinami

    አንተ ለምን አተዋትም ምንድነው ቸክ ማለት በግድ ነው እንዴ

  • @BatelehameYethengaw
    @BatelehameYethengaw Před 8 hodinami

    እሙ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrahjar3535
    @samrahjar3535 Před 8 hodinami

    ምን አባህነው የምታዳክረው ተዋት እስኪ

  • @samrahjar3535
    @samrahjar3535 Před 8 hodinami

    እነዚህን እራቂ እህት ሌባች ናቸው

  • @BatelehameYethengaw
    @BatelehameYethengaw Před 8 hodinami

    ውስጥሽ ሚልሽኝ አድርጊ የኔዋ❤

  • @BatelehameYethengaw
    @BatelehameYethengaw Před 8 hodinami

    እኔ ልብሰልሰልልሽ እህቴ ብትናገሪ ማን ይረዳሻል ግን ጀግና ነሽ በጣም ጠንካራ