ያሰብሽዉን ነዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 680

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před měsícem +42

    czcams.com/video/iitiSd4_KLs/video.htmlsi=w3EdzoNSgQqZ-kVG

    • @rishonir5451
      @rishonir5451 Před měsícem +1

      በጣም ቆሻሻች

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Před měsícem

      Abazachewuu Ekoo Endazee Ayenate park Alee

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před měsícem

      Emebet Raseshen Tebekiy betam new yemikenubesh Enezih geredoche 👈

    • @user-ve3ut2ur2p
      @user-ve3ut2ur2p Před měsícem +2

      እኛ አንችን አፈልግም እሙን ነው እምፈልገው እረፊ ክርፍፍ ደረቅ እንዴት እንዳስጠላሽኝ

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před 29 dny

      አይ አዲ ነገረኛ ነገረኛ ሴት ነው የሜገጥምህ ወንድሜ ይችስ ደግሞ የእሳት ጎማጅ ናት በፈጣሪ ፍቅረኛሽን አዝለሽው መዞር ትችያለሽ እረ ሴቶች ተረጋጉ እዴ ወንድ ብርቁ ሆናችሁ እኮ ተው

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar Před měsícem +66

    እሙ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም እደሞኝነው እሚያሽ😢😢😢😢😢

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před měsícem +106

    እኔ እራሱ ተቀይሜአታለሁ እሙዬን በቃ ተዋት ማርያምን እሙ የኔ የዋህ😭😭😭😭😭💔❤❤❤❤❤በቃ አታስጨንቋት ነፃ ሰዉ ናት የሰዉን ጨጓራ እየላጣቹ prank ነዉ ምናምን አበዛቹት እሙ እኖድሻለን አደራ ሰዉ አትመኚ የኔ ዉድ😢❤❤❤❤

    • @user-zg7lq7lm3y
      @user-zg7lq7lm3y Před měsícem +1

      🥰🥰🥰

    • @user-zg7lq7lm3y
      @user-zg7lq7lm3y Před měsícem

      ባርቱ siru🥰🥰🥰

    • @najeu3113
      @najeu3113 Před měsícem

      አታሽቃብጡ ስራቻዉ ነዉ

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před měsícem +3

      ​@@najeu3113 አወ ግን የሰው ልብ መስበር

    • @seblegebre3125
      @seblegebre3125 Před měsícem

      እሙዬ ይባርክሽ ይቅርታ ባይነት ትልቆቅነት ነው

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Před měsícem +20

    ለእዉነት በጣም አስጠሊ ፍራንክ ነዉሱሬ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před měsícem +64

    ሰብለ ተብዬዋ ግን የሰው ክብር አትጠብቅም እጪ በጣም ነው ምታናድድ ሆድ ያበጠው ብቅል ያወጣዋል ይላሉ ያገራችን ሰዋች😢😢😢

    • @Almanal-d8w
      @Almanal-d8w Před měsícem +1

      እኔ የተናደዲኩት በመቤት ነው ማንም እየመጣ እያስለቀሱ መፈመስ

    • @emafikir21tube
      @emafikir21tube Před měsícem +1

      @@Almanal-d8w አው የዋሕ ናት 😥😥

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před 29 dny

      እሙየ ምስኪን እኮናት የኔ ተላላ እግዝአብሄር ይጠብቅሽ እህቴ ።የአዲ ፍቅረኛ ተብየት ደግሞ ማብረጃውን ይስጥሽ ማረያምን ለእሙ እደዝህ አይት ቃል አይገባትም ማለት ፕራክ ማስቀየም ብቻ ነው የማስደሰት ፕራክ የለም እዴ

    • @Almanal-d8w
      @Almanal-d8w Před 29 dny

      @@emafikir21tube የዋህነት ያስጠቃል መቃት አለባት ካወቅናት ጀምሮ ስቱ ፈመሰ እሳን በማስለቀስ

    • @user-xm2gt1zw1s
      @user-xm2gt1zw1s Před 28 dny

      በትክክለ ሰበለ የሰው ክበር የሆነ ትሕትና ይኑርሽ

  • @user-ko7ye8sx6q
    @user-ko7ye8sx6q Před měsícem +15

    በጣም ነዉ ዉሻ ነች ማየት ነዉ ያስጠላችኝ ሰብለ የልቦን ነዉ የተናገረችዉ እሙ ከትንሽ ጋ ትንሽ አትሁኚ

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Před měsícem +39

    ሲጀመር ልጅቱ አስመሳይ መርዝ ናት ታስታውቃለች የልባን ተናግራ ፍራክ ነው ስታስጠላ ማሪያምን😡👊👊እሙዬ እብሽሪ የኔ የዋህ❤❤❤

    • @user-zb3bq5nt6c
      @user-zb3bq5nt6c Před měsícem +1

      አይባልም የኔውድ እነሡ ይታረቃሉ

    • @user-mt5ot1bn6v
      @user-mt5ot1bn6v Před měsícem +1

      😎

    • @user-en5vs8lq1k
      @user-en5vs8lq1k Před měsícem +1

      @@SaraYu-gd7ms ሰህ

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms Před měsícem +4

      @@user-zb3bq5nt6c እሱ እኔም ቢታረቁ ደስ ይለኛል ግን ልጅቱ አስመሳይ ናት

    • @HhdFvgd
      @HhdFvgd Před měsícem

      አይባልም ዉዴ ብራክ አይደለ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +28

    ሰብሊ መለስ ብለሽ ብታይው በጣም ከባድ ነው ቶሎ ብላችሁ ፕራንክ ነው ብትሉ ይኼ ሁሉ አይፈጠርም ነበር ትምህርት ይሁናችሁ !!

  • @user-fy2kf8hr3d
    @user-fy2kf8hr3d Před 10 dny

    ከአዲሳባ ተከታያችሁ ነኝ ለፊልም ጎበዝ ናት ፊልም ሲሰራ ገፀባህሪ ሆኖ መስራት ችሎታ ነው ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤

  • @AlmazTsegaw-c2b
    @AlmazTsegaw-c2b Před měsícem +11

    እሙ ፈጣረ ይጠብቅሽ ከአስመሳይ ሰወች አንች የዋህ ነሽ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před měsícem +46

    ሱሬ የአዲስ አበባ ባላባት ተባረክ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Před měsícem +15

    በጣም ነው የተናደዲኩብሺ ሰብሊ የምትባይ ለሰው ክብር እደለለሺ ነው የተረዳሁት ሰገጤ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +25

    እንዲህ ያለ ፕራንክ ያናንቃችዋል ሰብሊ እሙ ታላቅሽ ናትና ተዉ በቃ በየቦታው ፕራንክ ደሞ አታድርጉኝ እያለች ነው ሰብሊ ኮስተር ብለሽ ረዘም ያለም ደቂቃ ክርር ስላደረግሽው እውነት ይመስላል ያስጠላልና ተከባብራቹ የማመጥን ነገር ስሩ አልያ አተሰደባቹ በተመልካችም አይፈረድም😊

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před měsícem +4

      ተመልካች ያሳጣል የሚሰሩት ፕራክ እኔ እሙን ለመጥቀም እንጅ ከሀይማኖት ትምህርት ከመዝር ውጭ አልሰማም አሁን አበዙት እሙን እኮ የወደድናት በበአሎ ስለመጣች ነው ፕራንክ የፈረጅ ትራፌ ነው በቀል አስተማሪ እንጅ አያዝናናም አያስተምርም በጾሙ ተመልካችን ፈራጅ ተሳዳቢ የሚያደርግ ፕንክ ይቅር

    • @yewbdarlemma2841
      @yewbdarlemma2841 Před měsícem +2

      @@AmalAmal-kg1qb እሙ እባክሽ ከንዚህ ጋር ይቅርብሽ አንቺ የስራ ሰው ነሽ በአንቺ መጫወት ነው የያዘዙት ንቂ ንቂ።

  • @user-kw6ks5cf1o
    @user-kw6ks5cf1o Před měsícem +14

    የሰዉ ልጀ ያጠፍል ጥፍትሸን አዉቀሸ ይቅራታ ማለትሸ ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před měsícem +36

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢

    • @Lomii-j8t
      @Lomii-j8t Před měsícem

      እኔም ስብስክርይብ አድርግሻለው አንቺም ወዳ እኔ ናይ ❤️🙏

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Před měsícem

      Meen Agebaan 😂😂😂

    • @alemendres
      @alemendres Před měsícem

      👍👍👍

  • @ፀገነትንጉስ
    @ፀገነትንጉስ Před měsícem +35

    የመቤት ካሳ ወዳጂ ነኝ የሆነ ❤❤❤የደምረኝ በርችልን እህታችን

    • @Mena-4vመና
      @Mena-4vመና Před měsícem

      ❤❤❤

    • @Lomii-j8t
      @Lomii-j8t Před měsícem

      አንቺም ወዳ ቤተ ናይ ሳብስክርይብ አድርጊ እኔም አድርጋለው ❤❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 Před měsícem +11

    እሙየኔ እናት ምስክን እኮ ንሽ ለማንናውም ሱሬ እናመሰግናለን ጉዳዩን ሱሬ ይፍታ ብዬ ኮመንት አርጌ ነበር thanks sure

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před měsícem +6

    ሡሬ መልካም ሠው የሁሉ አሥታራቁ ይመችህ❤❤❤🎉🎉

  • @user-dl6ff7bf7l
    @user-dl6ff7bf7l Před měsícem +8

    የልብን ተናግሮ ይቅርታ እሚባል ነገር የለም ጊንጥ የመሰለች ልጅ አረ ወዳ የዋህ ሰዉ በጣም ይጠቃል እሙዬ በርቺ የዛሬ ሰዉ ሲጠጉት መከራ ሲርቁት መከራ

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před měsícem +4

    እኔ ግን ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ቶሎ ብለሽ እንደል ነበር የምትርሽው እና ሁሉ ስው እንደንቺ የይቅርታ ልብ ቢኖርው እና በጣም ነው ደስ የምትይሁ እና ይህ ከላይ የተስጠሽ ፀጋ ነው እና ለሁሉም አይስጥም እና ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c Před měsícem +7

    እሙዬ የኔ የዋህ በማርያም አታስለቅሷት አሁንስ አበዛችሁ የዋህ መሆኗን እያወቃችሁ ቶሎ እንደሚከፋት እያወቃችሁ ለምን በተደጋጋሚ ፕራክ ይጪጪጪ አሁን ስጦታ ይሰጣት የምትሉ እጅ አዉጡ😂😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Před měsícem +9

    እሙ ይቅር ለእግዚአብሔር ጥሩ ነው የኔውድክበሪልኝ❤❤❤❤ በተርፈ እራስሽንጠብቂ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +20

    አዲስ አመት ሳይገባ ሁለት ሺህ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ በሉ ደረሰኮ ደስ ይበለኝ እስኪ😊❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 29 dny +2

    እሙዋዬ አንቺ ትልቅ ሰዉ ነሽ ይቅርታ ታላቅነት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን❤❤❤

  • @user-nx9bb2zm3z
    @user-nx9bb2zm3z Před 2 dny

    ወጡት የናግር ካሜራ አማኑ ሲቅጥል ወድዛው ነብር መናግር ያለባችው የኔ ቢጤ የዋህ ናት እሙይ ሁሉን እናምናልን😢😢❤ ብቻ ፈጣሪ የጠብቅሽ

  • @kidsttube
    @kidsttube Před měsícem +33

    ሲቀጥል ሁሉም ጏደኛ ተብየወቹ ለጥቅም ብቻ ነው እሚፈልጏት ሁሌም ማስለቀስ ነው እሚያውቁት እስኪ እደሰው ሰርኘራይዝ አርጏጎት ትንሹም ትልቁም የዋህነቷን ተጠቅማችሁ እሷላይ እጃችሁን አትቀስሩ ሰብሊ ተብየዋ ደግሞ ታላቅሽናት ቢያስ አክብሪያት እደዚህ አትውረጅ የወረድሽ ነሽ እሽ

    • @user-vm2jy4ks2h
      @user-vm2jy4ks2h Před měsícem +1

      ኡሳ አልቃሽ ሰለሆነች እንጂ ኡሳም ፕራንክ ታድርጋለት 😂

    • @user-ve3ut2ur2p
      @user-ve3ut2ur2p Před měsícem +2

      ይች የነገላ ከብት ናት እሙ ትምሕርት ይሑንሽ

    • @amydenekew3854
      @amydenekew3854 Před měsícem

      ፕራንክ ነው በይ ዙሩ የከረረ ነው ተብላ ነው እንጂ የፕራንክ ሀሳብ አይደለም በጣም ባለጌ አይገልፃትም። እንዳላዋጣት ስታቅ ማርሾን ቀየረች ሌባ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před měsícem

      ​@@user-vm2jy4ks2hእሙየ ፖራክ ብታርግም ተሎ ትናገራለች አያስችላትም

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i Před 28 dny

      እኮ ክክክክክ​@@user-vm2jy4ks2h

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před měsícem +5

    አይ አዴ በጣም ነው ሚያሳዝነኝ የዋህ ነገር ነው መሰለኝ😂😂 እሙቲ አይዞን ለወደፊት ጥንቃቄ አድርጉ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před měsícem +11

    እቺ ጭራቅ የልቧን ነው በብራክ አስመስላ የተናገረቻት ልቦና ይስጥሽ ተከሲስ እንዴት እዳስጠላሽኝ😢
    እሙዬ ፈጣ ይጠብቅሽ
    ብራክ በዚህ መልኩ😢😢

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Před měsícem +2

    በጣም ነው. የሚስጠላ ው. እሙ የተከበረች ሴትናትኝ. ሰብሊ. የሚታደረጊውን እያወቅሽ. ነውረነው. ። ልቤን ነው የነካኝ. እሙየ. ሰላምሽይብዛልኝ. የዋህነት ይጎዳል

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Před měsícem +4

    እሙ ዪቅር በያት ፈጣሪ የልቧን ያቃል እኔ እሙ አንቺንም ሰብሊንም እወዳቸሀለው እሙ ስትናገርሽ ቅር ብሎኝ ነበር ስለታረቃቹ ደስ ብሎኛል

  • @Hanan12-c6y
    @Hanan12-c6y Před měsícem +3

    በጣም ተደጋጋመ የሱዋ ማስለቀስ ሁሌም ሽም ነው

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 Před měsícem +22

    እሙዬ ይቅርታ አርጊላት ከሰው ስተት አይጠፋም

  • @sewaregmelaku4045
    @sewaregmelaku4045 Před měsícem +5

    ለማንኛውም እሙ ተጠንቂ ልጅት ምኖም አያምር እራስሽን ጠብቂ ይቅር ማለቱ ጥሩ ነው ቀረቤታሽ ግን በልክ ይሁን

  • @user-zr3by5dh5d
    @user-zr3by5dh5d Před měsícem +5

    ባላያት ውስጤ ነው ልጂቱን ስታስጠላ ከውስጧ ያለውን ነው ያወራሽው የምን ይቅርታ አስቀያሚ ነች የውስጧን አወጣችው ቱ😢😢😢 እሙ በርችልን የኔ ውድ ሰው አትመኝ አድየ ያቃል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bashayat8684
      @bashayat8684 Před 28 dny

      ልጃቱ ጨዋ ቆጆ ነች አቺ ነሽ

    • @user-zr3by5dh5d
      @user-zr3by5dh5d Před 28 dny

      @@bashayat8684 ማለት

    • @user-zr3by5dh5d
      @user-zr3by5dh5d Před 28 dny

      @@bashayat8684 አዳምጭ ታስጠላ አለሽ ያልኩሽ መልኳን አይደለም አስተሳሰቧ ነው ለምን ፕራንክ እኮ እደዚህ እረዥም ደይቃ መሆን የለበትም ስታፍር እሙ ፕራክ ነው ማለት ሲገባት ጭራሽ ስድብ ነው የገባሽው ለምን መታሽኝ ብላ እስቦ ዘወር ብላቹሁ እዴ ስት ፕራንክ እናቃለን እኮ

  • @Madi-zt4wx
    @Madi-zt4wx Před měsícem +3

    አንች ሰብሊ የምትባይ ልጅ እወድሽ ነበር ነገር ግን እሙን በዚህ ልክ ስትናገሪ ስለሰማው በጣም ነው ያስጠላሽኝ እሙ የኔ ጠንካራ የኔ ሙሉ ሴት የኔ የዋህ እራስሽን ጠብቂ በቃ አንች እራስሽን ስታከብሪ ነው እነሱም የሚያከብሩሽ በየቦታውም እግር አታብዥ እህታለሜ እሙቲ

  • @user-en5vs8lq1k
    @user-en5vs8lq1k Před měsícem +20

    እረባክሽ ፊትሽ ቀይ እስከሚመስል ድረስ የልብሽን ተናግረሽ ይቅርታ እኔ ሙስሊም ነኝ እሙ ግን የዋህ ናት ፈገግተዋ ይበቃል

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Před měsícem +1

      አይባልም

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před měsícem +3

      🤔🤔🤔በቃ ማቀሳሰር ነው ስራችሁ ቱ

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha2482 Před měsícem +3

    ይቅር ማለት ጥሩ ነው ይች መርዝ የሆነች ልጅ እሙ የዋህ ነሽ እራስሽን ጠብቂ ርቀትሽን ጠብቂ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před měsícem +9

    ይችን ጋጠወጥ ደግመሽባታያትእሙ ትናትመጣምንትመስላለችጫጩት

  • @alemtube7986
    @alemtube7986 Před měsícem +11

    እሙዬ የኔ ቆፍጣና አይዞሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 Před měsícem +6

    ልጅቷ ውሸቷን ነው ፕራንክ ነው ያለችሽ እነሱም ሲመካከሩበት ሰንብተው ፕራንክ ነው እንበላት የዋህ ናት ብለው ነው ፣ እመቤት ግን በጣም ተጠንቀቂ ልጅሽም ለቤተሰቦችሽም ስትይ

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 Před měsícem +2

    አይዞሽ imu ዴስ ብሎይግኛል ❤️❤️❤️Tebarekuu

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 18 dny

    ሲጅመር ሰብለ ተብዬዋ ባለጌ ነሽ በጣም ነው ያናደድሽኝ አነጋግርሽ ብል ግን ነው እንደ ህጻን ልጅ ታብሸቅጣታል ባሌጌ ለሰዉ ክብር ይኑርሽ የልብሽን ነው ያወጣሹ

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f Před 21 dnem

    ሰለ የምት ባል ባለጌናት ከቤቶ አሰገብታ አዋረደቻት በጣም ያዛ ዝናል 😊😊

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +3

    እኳን ድህና መጣችሁ እሙየ እኳን ታረቃችሁ ሰብለ ግን ነውር ነው እሙየ የኔቅን እራስሽን ጠብቂ

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu Před měsícem +2

    የእኔ ውድ ሰብሊዬ አይዞሽ እህቴ በጣም ነው ያሳዘነችኝ የእኔ የዋህ 🎉🎉🎉

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew Před měsícem +1

    ሱሪ ክምር መልካም ሰው ነው ቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-yc2et5zm5h
    @user-yc2et5zm5h Před měsícem +5

    ቅናትኛሴት እኮ ክባድነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem +3

    አይዞሸ እሙ 😘😘 የተዋረደቺዉ እሷ ናት በአፏ ነው የተፀዳዳችዉ ይህ ፕራክ አይደለም 💔💔

  • @bezabeza-o6u
    @bezabeza-o6u Před 20 dny

    ለሰው ክብር የለሽም አያስቅም በጣም ያስጠላል ቀልድ ከሆነ ከመታችሽ በሓላ ለምን አላቆምሽም እውነት በጣም ነው የጠላሁሽ

  • @MimiTube1234
    @MimiTube1234 Před 29 dny +1

    ዋይኔ አንጃተን በላቺን እግሩዋ ላይ ድፍት ስትል 🥹🥹ያኔ እናት ❤️❤️

  • @Tigist-rp8ed
    @Tigist-rp8ed Před měsícem +4

    ለዚች ይቅርታ አያስፈልጋትም ባለጌ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ

  • @መሌ
    @መሌ Před 27 dny

    ዞሮ ዞሮ ጥሩ ድራማ ነው., እኔን ግን አልሸወዳቹኝም

  • @haymikassa7866
    @haymikassa7866 Před měsícem +31

    አቃጥለው ሊገሏትነው ከእነዚህ እራቂ😢

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 Před měsícem

      Iyebaleme

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @EmebetBaye-mr6nk
      @EmebetBaye-mr6nk Před měsícem

      ለምን ትርቃለች የ እሷም አኮ አጀራወቻው ናቸው.

    • @haymikassa7866
      @haymikassa7866 Před 29 dny

      @@EmebetBaye-mr6nk በእየጊዜው በጣምታለቅሳለች የዋህናት ቶሎይከፋታል ከላይ ጤነኛብትሆንም ውስጡዋ ይጎዳል

    • @EmebetBaye-mr6nk
      @EmebetBaye-mr6nk Před 29 dny

      @@haymikassa7866 አምናበት ነው አትሸወጅ እሺ ሰው ስንት ተሰቃይቶ ያማያገኘውን... የስራው ፀባይ ነው አኛ ብቻ በሚሰሩት ዘና ማለት ነው

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před měsícem

    እግዝአብሐር ይሰራዊን ይሰጣት በፁም እኛንም አናገረችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 27 dny

    ይችን ነው እንደዚህ አይነት ስብእና የላትም የምትሉ በጣም ባለጌ ጋጠወጥ ናት በልቧ ያሰበችውነው ያወጣችሁ ስትደብር እሙ ለዚች ጥፊ አይደለም አጠገቧ ያለው ጠርሙስ ነበር የሚያስፈልጋት አዲ አተ እራሱ ስርአት ይኑርህ ሁሌ የመከፋቷ ምንጭ አትሁን ስትመታት እኮ ፊትህ ያስታውቃል ለማን እዳገስክ እኔ ብሆን ጥርስሺን ነበር እማራግፍልሺ ደግሞ መልካም የት ሁዳብህ ነው ከዙች ጋር እምትጋተተው ሴት መቀያየር ትርፉ በሽታ ነው

  • @onedaytube
    @onedaytube Před měsícem +1

    አዎ ሰብሊ ትወናሽ ተመችቶኛል ከጥፊው ጋር 😂😂😂😂😂

  • @user-en6ro5je5x
    @user-en6ro5je5x Před 29 dny +2

    ይቅር ለእግዚአብሔር ዋናዉ እሙዬ ትልቅ ሰዉ ሰብሊ ጎበዝ ናት ፕራኩ ላይ ያሳምናል የመጀመሪዋ ስለሆነ ነዉ በስተመጨረሻም ደንግጣ ይመስለኛል ፕራክ ነዉ ማለት ያልቻለችዉ

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Před měsícem +2

    የእሙን ልቢ ለሁለችህን ይስጠን ኮሜንተችህን እረሱ የምየሲተርቅ መሆን አለበት ምክናቱ አቢሮየምሰረ ሰው በሀርነው ይገጨሉ ደሞ ይስመ መለስ
    ስለዘ ኮሜንተችህን እነስተካ ከል እሙተበረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyathaile9323
    @nebiyathaile9323 Před měsícem +2

    ሰብል ትልቅ ስው ኣታከብርም ያስብሹ ነው ይተንጋርስ ቅናት ኣልብሽ ስልፍራንክ

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር

    እሙየ የኔ የዋህ 😢😢😢ሰብሊ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ቆሻሻ ነገር እንዳታደርጊ ትምህርት ይሁንሺ 😢😢😢

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s Před 28 dny

    አይ እሙዬ አይዞዬ ❤❤//ከረኝ ከወጠጡ ምን ይገኛን ብለሽ ነው እሙ

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 Před 26 dny

    ሁሌም ለምንድነው ቅስሙን የምትስብርት እችእራስሽን አከበር

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před měsícem +2

    ሰብለ ተብየዋ አደገኛ ናት ንግግረሺ ይከብዳል

  • @Helenutub
    @Helenutub Před měsícem +1

    ሰብልዬ ብድሯን ቻያት😂😂😂ማርያምን አናደሽኝ ነበረ እሙ የዋህ ነችኮ ከመሳቅ ከመጫወት ሌላ ውስጧ ባዶ ነው😢😢😢ሱርዬ ተባረክ የመፍትሄ አባት ብየሀለሁ😊❤❤❤❤❤

  • @Merimyoutube
    @Merimyoutube Před měsícem +4

    ካሜራ ደቅናችሁ ያዙኝ ልቅቁኝ አይደብርም 😅

  • @user-pn8ci1cm1r
    @user-pn8ci1cm1r Před 28 dny

    ይሔን ልጅ በጣም እራቂ ወላሂ ውስጡ ዱሩየ ይመስላል😢😢😢የኔ የዋህህህ😢😢😢

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před měsícem +7

    እደዚኢ አይነት ፕራአክ አለ እዴ በአጭሩ መቆጨት ነዉ እሙዬ እንወድሽ አለን ❤ በረቺ የኔ ዉድህ እህት አየዙሽ❤❤❤❤❤❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Před měsícem +3

    በጣም ነው ያናደድሽን የምር መሶሎን በመሀል እኮ ፕራንክ ነው ማለት ትችይ ነበር የምር በጣም አናደሽን ነበር ተሳድቤ ነበር ይቅር ይበለኝ

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 Před měsícem

    Seble emtbaye betam new yastelachegn bans stmetash meger tchl neber gn hod yabawen bkel yawetawal aydel emibalew emu yeni yewah erashn tbki ebaksh❤❤❤❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před měsícem +2

    እሙየ ፈጣሪ ይባርክሺ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před měsícem +2

    እይ ፕርንክ ከሆነ ንገሩኝ እያለች እሙ። በስማአም። እኔ ብሆን እዛው እርጋግጭት ነው ምህድ የነበር የውንት። የብልግነ ጥግ

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Před měsícem +2

    ነገርኛ ነች በጣም ፓራክም አይመስል ጢሊ አፍ የሠው ክብር ይኑርሽ እሙ በጣም ምስኪን ናት

  • @samprincess378
    @samprincess378 Před měsícem +3

    እሙዬ የኔ እህቴ ሚስኪን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetwondimu3271
    @woinshetwondimu3271 Před měsícem +2

    እመቤት እነዚህ ጠላቶችሽ ናቸው። ንዴት እድሜ ያሳጥራል አይሆኑሽም

  • @MartaYouTuber
    @MartaYouTuber Před měsícem +1

    ሱሪ ተባረክ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před měsícem +4

    ጨበሪ ሙጢ ናት ይች ምላሳም ትናንት መጥታ ልታለያያቸዉ 😢😢😢

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před měsícem +4

    የኔውድ እሙየ የኔ መልካም ከምር ቶሎየምትመለሽውነገር በጣም ነው ደስየሚለኝ

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 29 dny

    እሙዬ እራስን ጠብቂ 🌹
    ልጂቱ ከልቡዋ ያለውን ተንፍሳ ነው
    ፕራንክ ነው ያለችሽ አንች በጣም የዋህ ነሽ ❤️❤️

  • @wooorkkuuubirru8228
    @wooorkkuuubirru8228 Před 26 dny

    Emuy yene konjo yene yewahi ❤❤❤❤❤❤❤wodedddd new yimadergshi ❤❤❤❤yimadergachi adi sure wodededddd❤❤❤❤❤❤

  • @user-hu1re5xk2i
    @user-hu1re5xk2i Před měsícem +5

    እሙ አትፃሚም በናትሽ ተያቸው እናንተ በቃ ሁሌ ጥፋት ተፋትዋት

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 Před měsícem +2

    ሰሬ የአዴስ አባ ከቴባ ይሆንልን የምትሉ አሳዩኝ በላይክ ሰው ተባልቶ ሳይተላለቅ ደና አስታራቂ ያስፈልጋል

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm Před měsícem

    ዝበይ ትቀኛለሺ የልብሺን ነው እኔ አዲንም እወደዋለው ጥሩ ልጂ ነው ግን እደዚህ አይነት ፖራክ አይደርግም ለማንኛውም ይቅር በያት ዝይትቀኛለሺየልብሺንነውእኔአዲንምእወደዋለውጥሩልጂነውግንእደዚህአይነትፖራክአይደርግምለማንኛውምይቅርበያትእሙ

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Před 27 dny

    እኔ አውቄአለሁ ፕራንክ መሆኑን።።።።እሙዬ ትልቅ ሰው ትክክል የይቅርታ ልብ እንዲኖረን ያስፈልጋል

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před měsícem +1

    እሙየ ግን በጣም የዋህ እኮናት እኔም እደሷ ያለ ልብ ቢሠጠኝ በየ ተመኘሁ

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole Před měsícem +3

    ወይ ፕራክ እያቃጠሉ ፕራክ ይባላል እንዲ

  • @temesganamlaka
    @temesganamlaka Před 21 dnem

    ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠኝ😢

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Před 21 dnem

    እሙ ከዝች ልጅ እራቂ በጣም ባለጌ ናት መርዝ ውስጦ ያሰበውን ነው የተናገረችው መረዝ

  • @adenaden804
    @adenaden804 Před 23 dny

    እሙ አንቺ እኮ እየተጎተትሽ እየሔድሽ አንድቀን ግን አይቀርልሽም ፕራክ የልባቸዉን ነዉ እሚናገሩት በጣም ባለጌ ልጂ ናት ለልጂሽ ኑርለት እትገልፍጭ ለልጂሽ ታስፈልጊዋለሽ ሲመክሩሽ ስሙ የዋህነትሽ ይጎዳሻል ስንተየ እንምከርሽ አትማሪም እንዴ በጣም ነዉ የተናዴድኩት

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Před měsícem

    አይ እሙዬ የሆንሽ የዋህ ነገር ነገር የማይገባሽ ይሄን አያዩ ነው የሚጫወቱብሽ ስታሳዝኚ የኔ ምስኪን እግዚአብሔር እንደ ልብሽ ይስጥሽ እሷ ግን መርዝ ናት መርዝ

  • @alem5097
    @alem5097 Před 13 dny

    ኢትዮጵያኖች. መጀመሪያ. ጎግል. ውሰጥ. ግቡና. ፕራንክ. ምን. እንደሆነ. እወቁ. ከዛ. ምን. እንደምትሰሩ. ታውቁታላችሁ. የሚሆን. የማይሆን. እየሰራችሁ. ደንበኞቻችሁን. ሰሜት. አትጉዱ. አሰተማሪ. የሆነ. ብዙ. ስራ. አለ.

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před měsícem

    እናንተ እኮ ፕራንክ እያላቹ አሳቃያቹዋት እሙዬ እኮ የዋህ ናት በየዋህነታ እየተጠውምቀማቹ እኮ በፕራንክ በውስጥ ያለ ነው ይማናገር ❤❤❤

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n Před měsícem +3

    እኔራሱ ተበሳጭቻለሁ ብራንክም ቢሆን ይደብራል😢😢

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Před 27 dny

    እሙጀግናእሙጀግናነሽሰብለበጣምአጥፍተሻ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před měsícem +2

    ትልቁ ስህተትሽ ወዲያው ፕራንክ ብትያት ያበቃል በተረፈ እመቤት በቃ ይቅርታ ተባልሽ አታካብጂ

  • @Almanal-d8w
    @Almanal-d8w Před měsícem +1

    እመቤትን ግን ለምን እድጫወቱባት ትፈቅዳለች አሁንሥ አሥጠላችኝ እራስሺን አሥከብሪ አድሥ ሠው እየመጣ እያስለቀሰችሁ ትፈምሳላችሁ

  • @user-no3uw4cv3z
    @user-no3uw4cv3z Před měsícem +4

    ሲጀመር ሰብሊ ምርጥ ተዋናይ ናት አርት ተማሪ እሽ ማንም እንዳይሰብርሽ እሽ እሙ አታካብጅ ፕራንክ ብርቅ አይደለም

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm Před měsícem

      ተዘቅዘቂ አሺቃባጭ😮😮

    • @mlove4025
      @mlove4025 Před 29 dny

      ወሬኛ ነሽ አስመስላ የምር ነው ያወራችው

  • @yonastekle8081
    @yonastekle8081 Před 29 dny +1

    እመቤት የተባለችው አካብድሽው ፕራንክ ነው ስትባይ ቶሎ ብለሽ እሺ አትይም ቆለጥ

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት

    የልብሽን ተናግረሽ ባለጌ ነሽ ከቤትሽ መታ እደዚክ አይባልም !!!

  • @kalyoutube8786
    @kalyoutube8786 Před měsícem +11

    ከልብ ሞልቶ የፈሰሰው ነው ባፍ እሚወጣው
    የልብሽን ከተናገር ቡሀላ ይቅርታ😏ሲጀመር ጠርጥረሻት ነው ፕራንክ ያደረግሻት😏

  • @hayatgenet
    @hayatgenet Před 27 dny

    ብቅል ያባውን ጌሾ ያወጣዋል አሉ መርዛቸውን ከተፉ በዋላ ፕራክ እረ ይደብራል