ማንም ስለኔ አያገባዉም !!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 411

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před měsícem +66

    1000217537057 ኢትዮጵያ ነግድ ባንክ 19211194492750 አባይ ባንክ ሀያት ኮንዶምኔም ጎሮ ጀልዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ት ስልክ ቁጥር 0912286942

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před měsícem +3

      እሙ ያችንየባክ ቁጥር እና ሰልክሽን ስጭኝ የቤተክርስቲያኗ የተከፈተበት አካውት ልኩልኝ ሰውች አልገባቸውም

    • @MarthaIthopia
      @MarthaIthopia Před měsícem

    • @hani8649
      @hani8649 Před měsícem +1

      እሙዬ የኔ የዋህ ስልክ ቁጥርሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ላወራሽ እፈልጋለሁ ታናሽ እህቴን በስደት ሆኜ አጣኋት የእናቴን ልጅ ትሁት እህቴን አጣሁ ሁላችሁም በፀሎታችሁ ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፆሎት አስቧት እሙዬ ላንቺ የምልከው እቃ አለኝ እና ባንቺ ልኬ ሄደሽ በእጅሽ እንደሰጭልኝ ላወራሽ እፈልጋለሁ በማርያም ስም ይሁንብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tegisttesfaye1708
      @tegisttesfaye1708 Před měsícem +2

      እሙ ስልክሽን ላኪልኝ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před měsícem

      @@hani8649 እግዚአብሔር ነፍሷን ባፀገነት ያኑርላት በሰው ሀገር ሆኖ ከቤተስብ አደ ሰው ማጣት ማለት በጣም ከባድ ነው እግዚ አብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ እኔም በቅርብ ነው በጣም የምወድውን ወንሜን የነጠቁኝ ሀገር ጠባቂ ተብየውች

  • @ዙዙቲ
    @ዙዙቲ Před měsícem +52

    በጣም ጠካራ ናት የምትሉ እሙ በርች
    👍👍👍

  • @user-xc9qf9sz4z
    @user-xc9qf9sz4z Před měsícem +53

    እኔስ የተሰማኝ መዝሙሩ ነው 😢😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ እህት አበርችኝ እህትሽን ደምሬ ኝ❤

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc Před měsícem

      በጣም ቲድየ እድሜው ይርዘም ሥወደው አይጠፍኝም ድምፀኦ❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před měsícem +52

    እግዝያብሄር ፍጻሜውን ያሳየን ጥሩ ጅማሮ ነው እኛ መርዳት ባንችል ለብሱ ሰው እንድደርስ ላይክ ሸር አድርጉት 🙏🙏🙏❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +2

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 Před měsícem

      @@-againyoutube5771 ደምሬሻለው ማሬ 🙏🙏🙏

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +79

    ማንም አያገባዉም እሙ በርችልን❤የእሙ ቤተሰቦች እኔንም ደምሩኝ

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 Před měsícem +77

    ወይ ጉድ አንቺ ልጅ እባክሽ ተጠንቀቂ
    ባዶ እጃቸውን ያሉትን የሚገደልበት አገር ተቀምጠሺ እባክሺ ተጠንቀቂ ደግሞም አማራ መሆንሺን አትርሺ በርግጥ የሚጠብቅሺ ቸሩ እግዚአብሔር ነው ።

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před měsícem +4

      ትክክል

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem +4

      ትክክል😊😊😊

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +2

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @assfa383
      @assfa383 Před měsícem

      እደት ሰው እህቱን ያመልካል እሳም የወለደች እሱም የተወለደ አረወግን አብብ እናትና ልጅ እደት ይመለካሉ?😢😢😢

    • @assfa383
      @assfa383 Před měsícem

      ሚሥኪን አቢቢ መሬምንም ልጃንም አችንም የፈጠረውን ፈልግ እሷ እዳችው ፈጡረነት

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij Před měsícem +11

    የማዳም ቂመሞች በ ፀሎታችሁ በ ዱአችሁ አድቡኝ ወድመን ስራ ቦታ እግሩን ማሺን ቆርጦት ከራሴ ጋር አይደለዉም እዳታልፉኝ 🤲🤲🤲🤲

    • @amanuelkinfe9285
      @amanuelkinfe9285 Před měsícem +1

      Egziabehar yemarew kelal yargelet

    • @user-md1fe4jy8c
      @user-md1fe4jy8c Před měsícem +1

      የኔእህትእግዛቤሔርይማርልሽ😢😢

    • @GdGj-rs5yn
      @GdGj-rs5yn Před měsícem +1

      አላህያሺርልሺበስደትያሳዝናል

    • @fatumayusof1652
      @fatumayusof1652 Před měsícem

      አላህ ያሺረውያረብ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před měsícem

      አላሕ ይማሩልሽ የነ ልእልት​@@user-md1fe4jy8c

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Před měsícem +6

    በእውነት ደሥ ይላል እግዚአብሔር የድንግል ልጅ በወጣው ይተካላችሁ እኛንም ለበረከቱ ያሣትፍን አሜን አሜን አሜን

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Před měsícem +16

    ላበረከታችሁ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Před měsícem +22

    ፈጠረ የበረከቱ ተሳታፉያድርገን አሙየ በርችልን ፈጠረ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እህታችን

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před měsícem +12

    መዝሙሩ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před měsícem +6

    መዝሙር ስሰማ መንፈሴ እረካልኚ❤❤❤❤

  • @kokab597
    @kokab597 Před měsícem +3

    አሜን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před měsícem +31

    እመዬ እንደዚሕ ብዙ ገንዘብ ይዘሽ ቢዲኦ አትስሪ ጊዜው ከፍቷል የኔ ውድ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @mekedsasalf1259
    @mekedsasalf1259 Před měsícem +16

    የአዳስ አበባ ሀገረ ስብከት ግን ለምን በዙሪያው ያሉትን አድስ መቃኞ ቤተክርስቲያንን አይረዳም መሀል ከተማ ላሉ ለአንድ የአጥቢያ መሪ ጠባቂ አባት በመቶ ሽብር እየከፈሉ በየገጥሩ ያሉ ከህናት ደሞ እንድህ የሰው ፊት እየገረፋቸው ይለምናሉ😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Před měsícem +14

    እህቴ ብር ይዘሸ ሚድያ ላይ አታሳይ ሁሌም እዠሸ የምትቀሻቀሽ ነው ሚመሰላቸው ለዘራፊወች በተረፈ በረች እግዚአብሔር ክብሩን ይጨምረልሸ😍😍😍🙏🙏🙏🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 Před měsícem +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ms3hc8bk5v
    @user-ms3hc8bk5v Před měsícem +4

    እግዛብሔር አምላክ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን🙏🙏🙏💚💛❤😘

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před měsícem +3

    እሙ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv3ii7vy5u
    @user-fv3ii7vy5u Před měsícem +4

    እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ አይለይሽ❤❤❤😊😊

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před měsícem +19

    እህቴ እመብርሀን ወላዲቷ እደሜና ጤና ትስጥሺ 🙏🙏🙏🙏🙏 እህቴ ባክሺን እራስሺን ጠብቂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc7sw6bh1e
    @user-bc7sw6bh1e Před měsícem +11

    አሜን🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @mgive626
    @mgive626 Před měsícem +3

    እሙየ የኔ ቆጆ የኛ ጀግና እራሽን ጠብቂ ዘመኑ አያስተማምንም ገንዘብ ያስገድላል የኔ የዋህ ስልክ ደውለው ነይ ሲሉሽ ከማታውቂው ቦታ ቢቀጥሩሽ ምንም ቢሆን ብቻሽን አትሂጅ ደስሲልሽ አንጅ እንባሽን ማየት አልወድም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከእግዚአብሔር በታች አችም ተጠንቀቂቂቂቂ ❤❤❤❤

  • @user-fj5hr1ut5j
    @user-fj5hr1ut5j Před měsícem +5

    በዚች ምድር እንደ ብር እሚያሥጠላኝ ነገር የለም የግድ መገልገያ ሥለሆነ ብቻ
    እጠቀመዋለሁ

  • @user-cd4zb4fg5g
    @user-cd4zb4fg5g Před měsícem +14

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ ተመስገን አሜን❤❤❤❤

  • @alamalam8657
    @alamalam8657 Před měsícem +4

    እባክሽ አሙዬ እራሽን ጠብቂ ይገሉሻን ለልጅሽ ኑሪለት ባትዝናኝበትም እንደዚ ስትሰሪ ይጎዱሻን

  • @yasewchu
    @yasewchu Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን በእውነት ለምታበረክቱትም ሰማይቱ አዱስ ጊወርጊስ እሬዴት በረከቱን ይስጣችሁ እኛንም ለበረከትህ አብቃን የምር እሙ ብርየ ብሪቱ እያልሺ አሳቅሺኝ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před měsícem +3

    እሙ ብር ሜድያ ላይ አታሳይ ለህይወት ጥሩ አደለም ሲያዩሽ ሁሌም የምትይዥ ነው የሚመስላቸው

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před měsícem +3

    ነጠላሽ ሲያምር እሙ በረከትሽ ይድረሰን ፈጣሪ አገሪቸን ሰላም ያግልን። 💚💛❤

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf Před měsícem +2

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l Před měsícem +3

    🙏 Amen ❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před měsícem +2

    Amen Egizabeher yetabikachu ehete ❤egizabeher yestelgn 🙏

  • @ethiopialove2158
    @ethiopialove2158 Před měsícem +6

    እህቶቻችን ወንድሞቻችን በወጣው ፈጣሪ ይተካላችሁ እሙዬ የእኛ ታማኝ ተባረኪ አባቶቻችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 Před měsícem +16

    በወጣ ይተካ የበረከት ስራ ጥሩ ነዉ ሁላችንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ፈጣሪ🙏😍እሙ ግን ቤተክርስቲያን እንኳን በነፃነት እንድትሔጂ ብር ይዘሽ አትዉጪ አይኖ ይገባኛል ሰዎች የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ለማሳየት እንደሆነ ላንቺ ግን ጥሩ አደለም ስማቸዉን በመዝገብ ይዘሽ ሔደሽ አስነብቢ እንጂ ብር ይዘሽ ሌቦች ሑሌም እየያዘች ትሔዳለች ብለዉ እንዳይከታተሉሽ ፈጣሪ አለ ምንባቱ ብለሽ ብትወጪ ሌባዉም እሱ የከፈተዉን ጉሮሮ እሱ ይሞለዋል ብሎ ይወጣል🤣እና ለራስሽ ነዉ በባክ ትራንሰፈር አድርና ስማቸዉን አስነግሪ🙏

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem +2

      ትክክክክል😊😊

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před měsícem

      ​@@-againyoutube5771እሺ🙏

  • @chhhdchjk8699
    @chhhdchjk8699 Před měsícem +3

    ወይኔ መዝሙሩ😢😢😢ደስ ሲል

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔወድእሙእመብርአንአትለይሽ

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ፍፆሜውን ያሣምረው

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Před měsícem +3

    ጎበዝ ነሽ እመቤት ቆንጆ💚💛❤

  • @saturntubehd6637
    @saturntubehd6637 Před měsícem +3

    መታገት ፈልገሻል መሰለኝ በጣም

  • @romakeleta8401
    @romakeleta8401 Před měsícem +13

    ጀግኒት ጎበዝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @konjonesh
    @konjonesh Před měsícem +9

    አሜን አሜን አሜን እሙዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳየን

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před měsícem +9

    እሙ የኔጀግና በርች እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @AsfjdskfdAdhkdzjkf
    @AsfjdskfdAdhkdzjkf Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤እሙየየኘኔድ

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray Před měsícem +7

    እንይ እግዚአብሄር ይጠብቀሽ

  • @Wudye-eg1sc
    @Wudye-eg1sc Před měsícem +3

    ጀግና❤❤❤❤❤ፈጣሪ❤ይጠብቃቹህ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před měsícem +14

    ከምርቃቱ ልካፈል አሜን ፈጣሪ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @MulusewKassahun
    @MulusewKassahun Před měsícem +5

    እሙ ስራሽ ጥሩ የሚበረታታነው ግን ካሽ ይዘሽ እንድህ ማሳየት የለብሽም ጥሩ አይደለም ያለንበትን ጊዜ የምታውቂው ነው

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤት እውነት

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 Před měsícem +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před měsícem +7

    በጣም ጥሩ ሰራ ነው እሙ በርቺ

  • @kidu_media
    @kidu_media Před měsícem +9

    የእሙ ቤተሰቦች እኔንም ሹፉኝ ስደት ደክሞኛል 😢 ልጄም ናፋቆኛል የልጅ ናፋቆት ያለበት ልያቹ እስት❤

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ለፍጻሜ ያብቃልን

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 Před měsícem +4

    እሙዬ በጣም ወድሻለሁ ግን አባቶች ጋር ስትቀርቢ ደሞ ለቤተክርስቲያ የእጅሽን ቀለም አስለቅቀሽ ሂጂ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Před měsícem

      Tikikil le abatoh fit becha sayhon Egziabher eko yayal

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem

    በጣም ነው ያስፈራሺ ቤት ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ አይንሽን ስታፈጪው በሽታ አለብሽ በእውነት ነው ምልሽ ካንቺ ላይ ያለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይመጣ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před měsícem +4

    እሙበርች የኔ ወድ እኔም አግዛለው የድርሸሻየን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před měsícem +11

    ዋ ብር ይዘሽ እዩልኝ ጥንቃቄ የት እንዳለሽ አትርሺ ነገ አንዱ አፍኖ ይህን ያህል አምጪ የምትባይበት ሀገር ቁጭ ብለሽ እንዲህ አይነት ነገር መልቀቅ ጠላት መግዛት ነው ብቻ ጠባቂው መድሀኒያለም ነው እሱ ይጠብቅሽ እንጂ ብር አስገዳይ ነው

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem

      ትክክል👍👍👍👍

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @AnnisaMaganda
      @AnnisaMaganda Před měsícem

      እውነት በዘውም በዚህ ጊዜ እኔ አብረኝ ምትሰረው ቁም ሳጥን ሰብራ 600 መቶ ሺ ብር ሰረቀችኝ ለዘውም በውጭ

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e Před měsícem +10

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለዘላለማዊ ቤታችሁ እጃችሁን ዘርጉ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይርዳን እሙዬ በርችልን ውዴ

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před měsícem +3

    እኳን በሰላም መጣሽ እሙ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ቤታቸውን በበረከት ይሙላልን ለሰጪዎቻችን🤲🙏✝️🥰🥰🥰

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @MarrySharou
      @MarrySharou Před měsícem

      @@-againyoutube5771 እሽ እህት 🥰🙏

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed Před měsícem +3

    እኳን ደህና መጣሽ እሙዬ የኔ ሳቂታ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Před měsícem +3

    እጊዚአብህር ይባርክሽ እሙ ❤❤❤❤❤

  • @Lemaryamnegn
    @Lemaryamnegn Před měsícem

    በረከትሽ ይድረሰን እህታችን በርችልን

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px Před měsícem +2

    በርች የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +5

    እሙየ እኳንድህና መጣሽ ውደ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Před měsícem +5

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉sakilllh ulimeeeee edemi ysetsh uli etiuopaw ybezh amen keberlh

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @user-cu1jw3sd3q
    @user-cu1jw3sd3q Před měsícem +3

    እሙየ በርች

  • @user-zy2uy3lo7k
    @user-zy2uy3lo7k Před měsícem +4

    ለሕይወትሺ. አታስቢም ጥሩኡ አደለም❤❤

  • @Werknes
    @Werknes Před měsícem +2

    እስቲ አበረታቷት የምር ጠንካራሤት ናት ይሔንዬ ዳንኪራ ቢሆን ብዙ ላይክ ሼር እይ ታ ይኖረው ነበር😢😢😢😢

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před měsícem +4

    የኔ ምርጥ ገምቻለሁ የበርከት ለቤተክርስትያን የበርከት እደምትስጭ አንቺ ስትስጢ ይጨምርልሻል በርች እኛንም ለመስጠት ያብቃን።

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Před měsícem +5

    በርቺ እሙ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před měsícem +5

    እሙየ መቸም አሰሚም በር ይዘሽ መታየትሽ እኔ እስከመጨረሻው አይቸ እስክጨርስ ድረስ ተብረክርኬ ልሞት እባክሽ ተጠንቀቄ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před měsícem +5

    እሙዬ ተባረኪ ትልቅ ነገር ነው እየሰራሽ ያለሺው በርቺ❤❤❤❤

  • @hiath
    @hiath Před měsícem

    እሙየ በርች የኔ ጎበዝ የለገሳችሁ በሙሉ ፈጣሪ የነፍስ ዋጋ ያደርግላችሁ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Před měsícem +3

    አይ እሙየ አሁንማ ዝም ብየ ፈዝዝዝ ነው ያልኩት አንች ማለት እኮ እንቁ አይ ያንስሻል በቃ ቃል የለኝም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před měsícem +2

    ክክክክክክክ እር እሙየ አሳቅሽኝ

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 Před měsícem +2

    Yene konjo betam enamesgenalen ❤❤❤

  • @AlmazAregawi
    @AlmazAregawi Před měsícem +1

    ጨምሮ ይሰጥሸ የዎሀ ነሸ🙏🙏🙏

  • @FelekeAbebe
    @FelekeAbebe Před měsícem +3

    ዋው አሪፍ

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +4

    አይ እሙየ አሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ቀልድሽ አይጠገብም❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před měsícem +8

    እሚ እንኳን ደስ አለሽ 200k ገብተሻሎ

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před měsícem

      ብሩኬ ወንድሜ ቡታጀራዎች ሰብሰብ ብላቹ ደስ በሚለው ፍቅራቹ ሰብራይዝ አርጓት ወጪው በኔ❤❤❤❤❤❤

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 Před měsícem +5

    እሙየ. ዐ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 Před měsícem

    እሙ አንቺ ድንቅ ሰው እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ አይዞሽ እፀልያለሁ ያልቃል።

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse84 Před měsícem +2

    Oh❤

  • @DinkalemEshete
    @DinkalemEshete Před měsícem +5

    ገምቸ ነበር

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před měsícem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ያበረታሽ እሙ❤❤❤❤

  • @Muluken-cw2sk
    @Muluken-cw2sk Před měsícem +4

    Tey emu tey manjirat yasmetal

  • @LemlemFurgasa
    @LemlemFurgasa Před měsícem +2

    እሙየየአገሬልጅሠላምነቭስልክሽላኪልኝ፣ሥለቅዱሥጊወርጊሥብለሽ፣ኦኔየሸጉአጊወርጊሥ፣ልጅነኝ፣፣ማለቴየመርጦ፣ለማሪያምማለቴ፣ነውግንራሥሽጠብቂአመሠግናለሁ

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před měsícem +4

    ትክክል እሙ❤❤❤

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so Před měsícem +3

    እሙየ የእኔ እንቁ❤❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +5

    ተጠቀቂ ማሬ

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +4

    እውነትነው ብር እደረጉትነው😢

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc Před měsícem +3

    አግዚአብሔር ይርዳሽ አህቴ አንወድሻልን ❤❤❤❤❤❤

  • @NourAlb-j4e
    @NourAlb-j4e Před měsícem +5

    ጎበዝ የኔ ውድ❤🎉

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 Před měsícem +5

    ❤❤❤❤❤በትክክል

  • @mafa2217
    @mafa2217 Před měsícem +5

    Ameen❤❤❤❤❤

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2l Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤👏👏👏

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před měsícem +4

    እመብርሐን ካንችጋር ትሁን

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 Před měsícem +2

    Elelelel❤❤❤❤❤❤❤yene wd

  • @habibahx2392
    @habibahx2392 Před měsícem +4

    እሙ በርች ❤❤❤❤❤❤