ልንሰደድ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 574

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před měsícem +91

    czcams.com/video/GZloS6Vm3os/video.htmlsi=_V56IN4bm2OmjKJ7 ዉድ ቤተሰቦቻ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ እህታችንን አበረታቷት

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x Před měsícem

      አሚን🙏🙏

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem

      እሽ እመየ ❤

    • @ggcdvvx7351
      @ggcdvvx7351 Před měsícem +1

      እሙየ በረቱ የኔ ውዶች እኔንም ደምሪኚ

    • @SosiMeratu
      @SosiMeratu Před měsícem

      እሙ ግን ከባልሸ ጋ ተለያየን እዴ❤አይታየንም ነባ

    • @XasresMoges
      @XasresMoges Před měsícem

      እሙየ የዛሬው በጣም ደስ ይላል ሁሌም ከነሱጋር

  • @curtutivi755sbscrb
    @curtutivi755sbscrb Před měsícem +132

    በስደት ደፋ ቀና የምትሉ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይሙላላቹ🙏🙏

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Před měsícem +88

    ምርጥ መልእክት 😢😢😢 አይ ሀገሬ. ሰላም የማጣት ውጤት ይሄ ነው መጨረሻ አዝናለሁ. ህዝቤ ተሰቃየ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před měsícem +59

    እመቤት የኔን ህይወት እየኖረች ነዉ ወገኖቼ እመቤትን ላይክ አድርጋት እባካቹሁ አበረታቱዋት😢😢😢😢

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Před měsícem +84

    የአማራ ገበሬ ጠካራ ነዉ ጥይት እየረገፈበት አርሶ ያበላል😢😢😢

    • @ssaa5342
      @ssaa5342 Před měsícem +2

      በትክክክልውነትሺንነው

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h Před měsícem +56

    አይዞን ወገኔ ❤️😭 ጥሩ አስተማሪ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🙏

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před měsícem +37

    በእውነት እኛም መመለስ አቅቶናል እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን
    ምልክቱ ጥሩ ነው በርቱ❤❤❤

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Před měsícem +19

    ለአማራ ስቃይ በደብተገልጦል እኛራሱ ውጭ ያለነው አገር መግባት ፈራን ፍትሁን አጣልን ያአላህ😢😢

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před měsícem +14

    አይዞን ወገኔ ጡሩ መልእክት ነው እግዚአብሔር ይጠብበቃችሁ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +111

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l Před měsícem +5

      😂😂😂እሽ የዘድሮ እርጉዝወች. ላይክ ነው ቀለባችሁ ላይክ አድእጌለሁ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem

      ​@@user-ld2th3qb3l😂😂😂😂😂

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před měsícem

      @@user-ld2th3qb3l ክክክክክክ

    • @Kidist858
      @Kidist858 Před měsícem

      😂😂🥰🥰

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      😅😅😅😅❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 Před měsícem +2

    ማርያምን በጣም ነው የተሰማኝ ያለቀስኩት የአማራ ህዝብ እንኳን ለራሱ የኢትዮጵያን ህዝብ ሁሉ አርሶ የሚመግብ ደጉ ወገኔ እንዲህ መከራ እየገፋ እስከ መቼ

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem +30

    እሙ እህትሽ እና ወንድምሽ አልተቻሉም ጎበዞች ሲችሉበት

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před měsícem +26

    እውነት ነው ገበሬ ትሰቃይ መዳበራ😢😢😢😢😢 አማራዬ ያልፍል አይዞን

  • @HanaHah21
    @HanaHah21 Před měsícem +53

    እሙየን የምትወዱ በላይክ 👍👍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před měsícem +41

    የወገናችን ስቃይ በጥሩ ሁኔታ ነው የገለፀው እርሻ ልረስ ቀለሀ ልልቀም እህህህ😢😢😢 አማራየ ዘርቶ እንዳይበላ ነግዶ እንዳያድር ተምሮ እንዳይሻሻል የተፍረደበት ህዝብ ከፍጣሪ በታች ጀግኖቻችን ዘብ ቁመው ከአራዊቱ አገዛዝ ወገናቸውን እየታደጉ ነው

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před měsícem

      😢😢😢❤

    • @user-sl3ev6kd1e
      @user-sl3ev6kd1e Před měsícem

      Lebe. Yenekale megesete. Ebakehe lehezebu. Eraralete. Abate. Ulegeze. Azenenewe. Menewe. Merewehe lesewe. Betazenu

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před měsícem

      @@user-sl3ev6kd1e ተብታባ ጋላ ምን አገባህ

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs Před měsícem +13

    አገሬን አማራን ሰላሞ ያድረግልን አይ ሰደተ አፈረ ይብላው መቸ አየህው የሳራ መገደ

  • @HaneHne
    @HaneHne Před měsícem +16

    በህገወጥ አትምጡ መቼም የፈረደበት ሳኡድአረብያ ነው የምትመጡት ከመጣችሁ በህጋዊ መንገድ ኑ ሰው እነደ ሆነው ትሆናላችሁ ሳኡዲ በጣም ከባድ ነው አሁን ላይ አውሮፓ አስባችሁ አደለም የምትወጡት ስደትን በህጋዊ ካልሆነ አትመኙ

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem

      እውነት ነው ስደት ከባድ ነው

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před měsícem +12

    እግዚአብሔር በስደት ያለንውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንኳን በህገወጥ ቀርቶ በህጋዊም የሄድነው ብዙ መከራ አለብን እባካችሁ የእውነት በበረሃው ወንድም እህቶቻችን እየረገፉ ነው ለማን አቤት ይባል?😢😢😢😢😢

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před měsícem +8

    በርግጥ የሚጎድል ነገር አለ ሥራ ለሌው ሰው ግን ሥራ ላለው ጥሩ ቤተሰብ ላለው ስደት አያስፈልግም በጣም ከባድነው በየበረሀው ስንት ወጣት ቀረ በተለይ የሀገራችን አረመረጋጋት ወጣቱን ለስደት እያደረገውነው ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹🇪🇹❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před měsícem +20

    ሆ ደፋር ስደት እኛም ከዚህ መሮናል😢😢😢

  • @user-xz3yz2hi1f
    @user-xz3yz2hi1f Před měsícem +7

    አህህህ ሰደት ማሪያምን አሁን ላይ አሰጠልቷል😢😢😢😢ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም በሆነልን ጥሩ መግሰት በመራልን እና በተመለሰን😢😢😢😢

  • @user-ss2mj2iv3y
    @user-ss2mj2iv3y Před měsícem +26

    ጎበዝ እመቢት ከልክያቸው

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před měsícem +14

    ያሳዘናል ሀገራቸን ላይ የሚደረገው ነገር. የአላህ ፈረደን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +14

    እኳን ድህና መጣችሁ እሙየ ስደት ቀላል አይደለም ከልክያቸው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      በቅንነት ደምርኝ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem +1

      ምኑን ልደምርሽ ውደ ዩቶብ የለሽ

  • @user-bi8xh8nz9x
    @user-bi8xh8nz9x Před měsícem +13

    አይአገሬ ሁሉምኮ እደዚህ ነው የጨንቆት ያላየ ሁኔታውን ያላወቀ ሊፈርድ ይችላል ማረስየለ መደበርያየለ ሰላምየለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy Před měsícem +9

    ወድምሽ አጀቴነው የበላው ማርያምን አስለቀሰኝ 😢😢😢😢😢😢እሙዬ የኔ የውሃ እዳትለቂያቸሁ በህገወጥ እማይታሰብ እማይታለም ነው እኛም በህጋውይ ሂደን ብዙ ችግርና መከራ እየተጋፈጥን ነው ስደት ለማንም አይመከርም ግን ካልሆነ ከልሆነ እኳን በህጋውይ ይሻላል እህትሽን ፓስፖርት አውጭላትና ባይሆን እኔ ልተባበርሽ በህጋውይ ምገድ የሚያመጣ ደላላ አገናኝሻለሁ የሚከፈልም ብር እንረዳዳለን ውዴ ካልተቻለ ነው እጅ ጭራሽ የማይሆን ነው በህገወጥ እሺ የኔ ውድ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před měsícem +45

    አይዛን አማራዬ ህዝቤ ተሰቃየ😭😭

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      በጣም😢 ደምርኝ እህቴ

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Před měsícem

      እረ እኳን እተርኔት ተለቀቀ ፈጣሬ በቃችሁ ይበለን

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-eo6dh7nf3o
      @user-eo6dh7nf3o Před měsícem

      ይህም ያአልፋል አማራየ የኔ ሙሽራየ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Před měsícem

      መለቀቁ ጥሩ አይመጣም ነበር ​@@sintayosintayo443

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 Před měsícem +8

    ጥሩ መልክት ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před měsícem +4

    በረዶ እንዳይመታው አስራት አውጣ እህሉ ሲወቃ ለቤተክርስቲያን ስጥ እግዚሐብሄር ይሰጠሀል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před měsícem +5

    አይ አማራዬ😢😢አይዞን አንድ ቀን ይነጋል ስደት ደግሞ ለጠላትም አይመኝ በጣም ከባድ ነው😢

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před měsícem +10

    እሙዬ ፕራንክ ከሆነ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ከሆን በጥፊ ታሳይኛለሽ ዋዕ ማሪያምን ስላችሁ ልጄ ክንዱን ያህላል 17 አመት እናቴን አባቴን ሳላይ በስደት ያፈራሁትን ገንዘብ 1'000'000'300'000 ይህ ገንዘብ ስንት ነው?1ሚሊዎን 3 መቶ ሺ እንደዚህ ነው ለቁጥር ያዳግታል የሊቢያ አረብ በላው ኡፍፍ አታምኑኝም ይህንም እናቴ ራሴን አጠፋለሁ ስትለኝ ነው የከፈልኩ እኔማ ፈርጀበት ነበር አዛኜን ስላችሁ፡፡ሳወራ የቀለለኝ መስሎኝ ነው ክንዱ፡ይረፉ ፡ዋዕ

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 Před měsícem +1

    አየ እግዚአብሔር ታሪካችን ቀይረው የኢትዮጵያ ህይወት እንደዚህ ሆኖ መቅረቱ ያሳዝናል እግዚአብሔር እስኪያስበን በርቱ ከምር ጥሩ ትምህርት ነው በየበረሀው ወድቀው ለሚቀሩት ወገኖቻችን 😢😢

  • @user-il1vs6mu7u
    @user-il1vs6mu7u Před měsícem +6

    ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ማሸአላህ ማሠባቸዉ ብቻ ይበቃል አሥለቀሡኝ እዉነት 8:31 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ix6uk8kz1c
    @user-ix6uk8kz1c Před měsícem +4

    እረኡኡኡኡመድሜ እዳታስበው ያገራቺን ቺጋር ይግደለን በበረሀተመ ቀጥቀጥየትም ወቶ ተመቅረት❤❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před měsícem +6

    በጣም አስተማሪ ነው እዉነት

  • @TigistMosu-zv6xo
    @TigistMosu-zv6xo Před měsícem +4

    አዎመኖር ይከብዳል እግዚአብሔርአምላክ ሰላምያምጣልን እዛሔዶያዬውነሚያውቀው ይጨቃል😊

  • @abushalam4768
    @abushalam4768 Před měsícem +4

    ህዘቤ በየቤቱ እደዝህ ነው💔ጌታሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😢🙏

  • @abraajabraaj6004
    @abraajabraaj6004 Před měsícem +7

    ወይ ጉድ ስደት ቀላል ነገር መስላችሁ ነው ምነው እናቴ ባየችኝ አገሬ መግቢያ አጥቸ መከራየ እየበላሁ ነው ይሊቅስ ጀግና እህት መከታ የሆነች አለችላችሁ አሪፋችሁ አነሰም በዛም በሀገላችሁ መስራት ይበልጣል ማንእንደአገር
    በሀላ ለምን መጠን ትላላችሁ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem +1

      አይሰሙም 😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před měsícem +2

    እውነታቸው ገበሬውን ማስራብ ስለሆነ አቢይ አህመድ የጥይት በረዶ እያወረደበት ነው በሞላው አማራ ክልል ከብቶች ህፃናትን አሮጊት ወጣቱን እየገደለ ነው ስርቶ እንዳይኖር በቀየው

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 Před měsícem +3

    ወንድማ በጣም ትወናው በጣም ችሎታ ኣለው🇪🇷🙏 ❤❤❤❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Před měsícem +6

    ደፋር እኛ መሮን መምጫ አትን እርሻህን እረስ ❤❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před měsícem +2

      እርሻ ማረሱ መች ጠፋዉ ይሄ ሰይጣን አላሳርስ አለ እንጂ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před měsícem +15

    ያላወቀ ግልግል ያቃል አለች እናቴ።በኋላ ስደት ላይ በአውሬዎች ተይዘክ እንዲ ብር አምጣ እያሉ ዘቅዝቀው ሲገርፉክ ሺዲዬ እያነሱክ ።ከዛ ቤተሰብ ታስጨንቃለክ

  • @ኡስማን5673
    @ኡስማን5673 Před měsícem +7

    እኔ ወላሂ ባዶውን መጨረስ አቃተኝ😢😢ይህግዜመቼነው የሚያልፈው እሙየ የኔ ጄግና ወላሂ ላፍቶብ እኔእልክልሻለሁ ስልክሺን ንገሪኝ

  • @eseyineshtamir
    @eseyineshtamir Před měsícem +4

    እፉፉፉ መቼ ነው ሚበቃው አይዟችሁ የማያልፍ የለም .ግን የሚያመሰግን ቤተሰብ ስላለሽ አመስግኛቸው .የትም እንዳትሰጃቸው

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +19

    እረ ስደት አስፈልግም 😢😢😢😢

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 Před měsícem +3

    መልእክቱ አሪፍ ነዉ ስደት መጥፎ ነዉ ትርፉ በሽታ ነዉ እኔ ካገር ስወጣ ልክ እንደናተ አንደኛችን በቦርሳ አንደኛችን በፌስታል ልብስ ይዘን ከጓደኛየ ጋር ነበር የወጣነዉ ምንም አላተረፍሁ ከበሽታ ዉጪ😥😥

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem +2

      አብሽሪ እማ ሁሉም ለበጎነው አይረዱም መተው ኮላዩ የምቀኝነት ነው የሚመስላቸው😢😢😢

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem +1

      የዘዱሮው ደሞ የተለየነው ወዱም ሴቱም ነው የመጣው

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před měsícem

      ​@@amaamm4474በጣም ሰዉ እየገባ ነዉ ስራም የለ ምን ሊሆኑ እንደሁ አላቅም

  • @user-og1nm8wc4q
    @user-og1nm8wc4q Před měsícem +7

    ዩቲቭ ክፈቱና ስሩ ስደት ለኛም አልጠቀመ❤❤❤

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Před měsícem +2

    የአማራ ገበሬዎች የሚደርስባቸው ግፍ ይህን እንዲያስቡ ያደርጋል

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +15

    ትክክል እሙየ ስደት ክፉ ነው😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Před měsícem +8

    💔ወንድሜ አልቅሶ ነበር የለመነኝ አትሒጅብኝ ያለ አባት አሳድጌ እድትለያዩብኝ አልፈልግም የኔን ህይወት የተዉኩት እናተ እድትኖሩልኝ ነዉ ብሎ ለመኖኝ ነበር አይይይ አምላክ ሆይ ጠብቅልኝ ሀገሬን ሰላም አድርግልኝ😭🤲

  • @HappyBoardGames-ki1st
    @HappyBoardGames-ki1st Před měsícem +2

    አይዞን ወገኔ 😢😢የአማራ ህዝብ የሚሠደደው በጦርነቱ ምክነያት ነው😢😢

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 Před měsícem +4

    እባካችሁ ስደት ክፉ ነው እሽ ክዱ ተርጋጋ እሽ ቀን ያለፊል እሽ እባካችሁ ወገኖች ተርጋጉ

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před měsícem +1

    አማራዬ ይህም ያስፍ ይሆን የጥይት በረዶ እየፈሰሰባቸው አይ☝️😥

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Před měsícem +1

    ስደት አያስፈልግም ባሁኑ ሰአት ባገራችሁ ሰርታችሁ ተቀየሩ ለኛም ከብዶናል መመለስ ፈልገን አልተሳካልነም 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před měsícem +6

    እሙየ ለሁለቱ በጋራ ዩቱብ ከፈችላቸው እና ይሥሩ

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 Před měsícem +6

    እሙ ለሁለቶቹ አንድ ይቱብ ክፈችላቸዉ እና ይስሩ እራሳቸዉን ይችላሉ ልጆቹን ሁልጊዜ እንደምትረጃቸዉ አትንገሪያቸዉ ስሩ ስሩ ብለሽ አበረታቻቸዉ የብዙዎችን ይቱብ አሳድገሽ የለ ስለዚህ አንድ ይቱብ ለሁለት ይስሩ እናይላቸዋለን አንቺም አታልቅሺ አይንሽን ያመዋል ሆ ምንድነዉ ለቅሶ ልጁንም ልታስለምጅዉ ነዉ😏

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před měsícem +7

    በፈጠራቼሁ ነገ ሊላ ቀን ነዉ አማራየ ሥደትን አትመኙ 😢😢😢

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před měsícem +1

    ይህን የምታንቡ, በሙሉ ,ፍጣሪ ወቶከመቅረት ይጠብቃችሁ

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ Před měsícem +1

    እሙ እህታለም እግዚያብሔር አማራ ክልል ላይ ያለዉ መከራ በቃ ይበለን ወንድማለም ተረጋጋ ስደት ክፉነዉ😢😢 ተዉ እደሚወረዉአደለም 😢😢አደለም

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před měsícem +1

    አይዟችሁ ይረፉ እና ክንዱ ከመጣችችሁ በህጋዊ ነው በህገወጥ እዳመጡ አደራ እውነት ነው ሀገራችን ላይ ያለው ስቃይና መከራ ከመሰደድ ወደ ሀላ አያደርግም ያልፋን አማራዬ አይዟችሁ እሙየንም አታስጨንቋት😥😥😥😘🙏

  • @Ethio2129
    @Ethio2129 Před měsícem +1

    ሰላም እሙ በልጆቹ ውስጥ ያሁት ብሶት የብዙ ሚሊዬኖች አሳብ ነው ብዬ አምናለሁ ወንድ ልጂ ከለቀሰ በጣም ከፍቶታል ማለት ነው እግዚአብሔር ላሀገራችን ሰላም ይስጣት አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ቀን አለው።

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e Před měsícem +2

    ኧረ በማርያም ተው ወንድሜ ተረጋጋ ህጋዊ የሆነም ከባድ ነው እንኳን ህገ ወጥ እንደሀገር የመጣውን እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Před měsícem +6

    ዛሬስ ምንም ማለት አልቻልኩም ደክሞኛል ከፍቶኛል ተዘበራርቆብኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @semiraadem2865
    @semiraadem2865 Před měsícem +3

    ልጁ አይኑን ሺንኩርት ነው የተቀባው ሚስኪን አይኑን አቃጠለው አይ ይች ፍሉስ

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx Před měsícem +1

    በርቱ ክምር ወድሜ አስተማርነው ገልጸኽዋን በትክክል ይህንጨለማያልፍይሆን😢😢😢😢😢እፍፍፍ ስደተኞቹምደከምንን ይርጋጋን እገባለንእያልን ሀገሬ ታማለችይ😢😢

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w Před měsícem +3

    ማርያምን ፕራንክ እያደረጓት ነው በሉኝ እሙየ እኔ ግን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው እያለቀስኩ አይቼ ጨረስኩት ከልክያቸው ስደት ቀላል መሰላቸው

  • @user-bd5mk1mt3h
    @user-bd5mk1mt3h Před měsícem +1

    አብይ ያየው ይሆን አማራየ ተሰቃየ የዋሁ ህዝብ😢😢😢😢😢

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před měsícem +1

    ስደት ክፉ ነው ግን ሞላው የኢትዮጵያ ህዝብ ቢቀምሰው ደስ ይለኛል ፕራክ ከምታስመስሉት ድራማ ብታደርጉት ያምራል

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 Před měsícem +5

    ታያቸው የኔ ወንድም ሄዶ አንድ ሚሊዮን ብር የተጠየቀ 😭😭😭

  • @user-di9nu9uz2r
    @user-di9nu9uz2r Před měsícem +1

    ያአላህ እደት እዳስለቀሳችሁኝ የኔ የዋህ እመቤት አችይ ጀግናነሽ በርችይ😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj Před měsícem +7

    ኑቶሎ እኛም እየተጓተትን ነበር የመጣን😂

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Před měsícem +1

    የኔ እናትም ስደት ስትሄጅ እኔንም አታገኝኝም ብላ እኔ ስስደድ እናቴ በድንጋጤ ሞተችብኝ
    እናቴ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
    እናቴ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @user-fx6ko7lz3m
    @user-fx6ko7lz3m Před měsícem +8

    በስደትላይ ነኚ እሸት ናፍቆኛል
    የ ኢትዮጵያ ልጆቺ ሠላማቹህ ይብዛ
    እወዳቹሀለሁ💚💚💛💛♥️♥️🇪🇹❕❕🇩🇯

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz Před měsícem +1

    ወንድ ልጅ ግን በጣም ጎብዝ ልጅ ነው መተወን በጣም ይቺላል

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před měsícem +1

    ጎበዞች የኔምቤተሰብ ስደትይሻላልአሉኝ እግዚአብሔር ሰላሙንአምጣል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před měsícem +8

    ሥንቱ በብሀር እየተሠደደ የአዞ እራት በሆነበት ዘመን እንሠደድ😢😢😢😢

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před měsícem +5

    መልእክት ለማስተላለከሆነ በርቱ ከምራችሁ ከሆነ አይደለም በህገወጥ በህጋዊ እራሱ ያለብን መከራ ወተን መመለስ አቆቶኛል

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r Před měsícem +1

    ምረጥ መልክት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy Před měsícem +4

    😢😢😢😢😢😢 እውነት እባዬን ነው መቀጠጣጠር ያቃተኝ

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před měsícem +4

    እሙየ ብና መጠጣት ቀስ እያልሽ አቁሚ አልጨርስኩትም ቨዲዮውን ግን ሰሩልሽ አደኛ።

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Před měsícem +1

    ወይ የስራችሁን ይስጣችሁ ተጫወታቹባት እህት የእናት ምትክ ነች❤❤❤❤❤❤

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve Před měsícem +3

    😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ አምላኬ እመብርሀን አገራችን ሰላሟን መልሽልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Wudemake
    @Wudemake Před měsícem +2

    እሙየ ሌላ የዉጭ ሰዉ አያስፈልግሽም እደዜ ቤተሰብሽ ጋር ስሬ

  • @user-li4pl3hw8b
    @user-li4pl3hw8b Před měsícem +1

    የእኔ ዉድች ስታሥዝኑ አላህ የተሻለ ነገርአላህ ይጠብቅ አችሁ ግን በግ አወይ መንገድ መህድ አለቦችሁ አደራ

  • @user-bc3vy2jf3w
    @user-bc3vy2jf3w Před měsícem +1

    እሙየ ምርጥ መለከት ነበር ማን ይሰማሻል ችግሩ😢😢😢

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +1

    😢ሞትም በአገር ያምራል ሆ ስደት ለማንም አይሆንም

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Před měsícem +5

    በዚህ ስአት ስደትም ስቃይ ነው😢 አይ እኔ ተብዙ እህቶቸጋ እገናኚ ነበር ከሁሉም አድ እህቴ ተጭቅላቴ አሎጣልኚ አለች የምበላው አጥቸ ተቆሻሻ አስቸ በላሁ አለችኚ😢ከፋኚ አሁን ዩቱቤ ተዘጋ ቁጥሯን ሰጥታኚ ስደውል ሴትየዋ ናት መሠል ብሎክ አረገችኚ ስደውል ይመልሳል በምን ልመልሳት ስደተኛ እህቴን ከፋኚ አለቀርኩ

  • @user-nm2zk9jy5x
    @user-nm2zk9jy5x Před měsícem +2

    አይ ስዴት አላህ ሀገራችንን ሠላም ይመልስልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlmazShambel
    @AlmazShambel Před měsícem +1

    አማራየ ኡፍፍፍፍፍ መቸ ይሆን ቀን የሚወጣልን😢😢😢

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h Před měsícem

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ታሪክ ቀይርልን አይይይይይ ሰላም ናፈቀን ።ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤እሙ

  • @busyline8767
    @busyline8767 Před měsícem +2

    እረ እመቤት እባክሽን አንቀሽ ያጅ እኛ መሮናል ስደት ወንድምየ ተው እንዳመጣ ስደት😢😢😢😢

  • @amaamm4111
    @amaamm4111 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤ ።ጡሩነው. የስተምራል

  • @user-jq3xr5fb7e
    @user-jq3xr5fb7e Před měsícem +2

    የዋሁ ወገኔ አማራ አይዞን😢😢😢😢😢😢

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Před měsícem +1

    መቸይሆን ይሔቀን አልፎ በኢትዮጰያ ምድር ሠላም የሚሰፍነው መድሀኒአለም በቃችሁ በለን

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před měsícem +3

    ክንዱ የእኔ ውድ ሥትለው እሙየ አሣዘንሺኝ

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před měsícem +1

    አይስደት መሰደጃዉ ሰአት አልፋል አሁን እደት እደሚስጠላ ለወዱም ለሴቱም ከባደሁኖል እረፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምአረገህ ጂዳአረግል😥😥

  • @user-px3xb4xv5w
    @user-px3xb4xv5w Před měsícem +2

    እመቤት እንደት ለቅያቸው

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u Před měsícem +1

    እሙየ በውነት እደዚህ እሚረዱ እህትና ወድም ስላሉሽ እድለኛ ነሽ

  • @user-yw1rn2dz9h
    @user-yw1rn2dz9h Před měsícem +3

    ምነው ባስያሽልኝ እኔም ማስያዝ ፈልጌ ነበር ይኸው ወንድሜን ንጅነው የመን አስቀሩት😢😢😢

  • @user-pp8pg6rt3c
    @user-pp8pg6rt3c Před měsícem +2

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ወገና በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭