ዘፈኑን አዉርጂዉ ካልሆነ ግን....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 196

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před měsícem +33

    czcams.com/video/iitiSd4_KLs/video.htmlsi=cS4YUFqOxmlHHg0s ይሏታል ኢትዮጵያን ፈተና የበዛበት ዘፈን

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před měsícem

      ዘፈንምን ይሰራልሻል እግዚአብሄር በብዙ እያስተማረሽነዉ ይቅርብሽ ዘፈን የሰይጣን ጫጫታነዉ መጨረሻዉም እሳትነዉ እመቤት ይቅርብሽ እምትወጃትን ድንግል ማረያምን በዝማሬ አመስግኛት

    • @የሩታዬ
      @የሩታዬ Před měsícem +2

      እሙ የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ ያገሬልጅ ሁሌ እከታተላለሁ ድግልን በጣም ጀግናነሽ ኮፊደስሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጠንካራ ብርቱነሽ የእውነት የብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ 🎉🎉🎉 እደምታነቢው ተስፍ አደርጋለሁ❤❤❤❤

    • @user-nn8fx4jg6g
      @user-nn8fx4jg6g Před měsícem

      ​@@የሩታዬትክክል ያላት በራስ መተማመን አለማድነቅ ነፉግነት ነው

    • @user-ti8ot3kn7e
      @user-ti8ot3kn7e Před měsícem

      ሰው እና አመሉ ከባድ ነው ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በራስሽ ስራ ማንም አያገባውም በርች እራሽን ጠብቂ ምቀኛሽ ብዙ ነው

    • @ረድኤት
      @ረድኤት Před měsícem +1

      እራሽን ጠብቂ ሰው ከፉ 😢

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d Před měsícem +27

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ እሙዬ እንኳን አደረሳቹህ ለፍልሰታ ፆም የተዋሀዶ ልጆች 🙏🙏🙏
    ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤👍👍👍

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +16

    አሚር ጀመረህ ደግሞ የዚችህን ልጅ ዕድሜ ልታሳጥር ነው !

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před měsícem +9

    እሙ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሰው ሁሉ አብዷል እግዚሐብሄር ይማረን

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 Před měsícem +2

    ቀጣይ አሪፍ ባህላዊ እንጠብቃለን ይህም አሪፍ ነዉ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před měsícem +8

    ለምድነዉ ግን የዚህን አክል የእሙዬን ደስታ የማትፈልጉ😢😢😢 በሷ አልተጀመረ ሙዚቃ❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před měsícem +15

    አመቤት ይህ አሚር የሚባል ሰው በቀልድ መልክ ተንኮል የስራ ይመስለኛል። ከነዚህ ሰዎች ራቂ ይቅርብሽ።

    • @user-cr6cf2in8p
      @user-cr6cf2in8p Před měsícem +1

      😢ምን አረገ ለብር አደል ጫወታዉ

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er Před měsícem +12

    ኮሜታተሬች ግን ሙዚቃ አትዝፈኝ የምትሉ ምን አስባችሁነው አወን ሙዚቃ አይፈቀድም ግን አገናዝቡ እጅ

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er Před měsícem +12

    እመቤት ትግስትሽን ሳላደቅ አላልፍም ለማስርዳሽ መሞከርሽ❤❤

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k Před měsícem +2

    እመቤት ዘፈን ይቅብሽ ፈጣሪ ሰለምታመሰግኝ መዝሙር ዘምሪ

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 Před měsícem +41

    እህታችን ግን እግዚአብሔር በብዙ መንገድ እያስተምስረሽ ነዉ ።ሙዚቃ ትተሽ በሚያምር አንደበትሽ አመስግኚ 😢😢😢😢ይህ ሁሉ ፈተና አንቺን እንዲትመለሺ ነዉ ።በህይወት ሁለት ምርጫ የለም 😢😢😢😢

    • @ElsaNat-k8z
      @ElsaNat-k8z Před měsícem +4

      አሁን ይህን ትላለህ የቤተክርስቲያን ማስተወቃይ ሰርታ ያየዉን ሕዝብ. እየው

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 Před měsícem +1

      ኣው ኣው ኣው ትክክል እንደ ሃሳቤ 100% እግዛቤር ኣይፈቀዶም ሳዋ ግአን ኣተሰውልም አላት

    • @እራሒል
      @እራሒል Před měsícem

      አዎ እዉነት ነዉ ግን አላስተዋለችም

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx Před měsícem

      ሙዚቃዉ ሌላዉም ጀነትን አያስገባትም::

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ Před měsícem +1

      ​@@sada-or9gxያሳቀኝኮሜት

  • @Barchi-uc1fx
    @Barchi-uc1fx Před měsícem +4

    ዘምሪ ዘምሪ የምምትሉ ሰዎች መዝምሙር እኮ ስራ አደለም ምስጋና እጂ ሰዉ ብሎት እዴት ትዘምራለች እሷ እራሷ ዉስጧ ፈቅዶ እግዚአቤሄርን ለምና ከዚህ ህይወት ወታ በንፁህ ሂሊነዋ ታመስግን እጂ እናተ ገፋፍቷቿት መዝሙሩ ብለቅ ለሷ ምኑ ነዉ ጥቅሙ ከልቧ ካልሆነ????? ደሞ የዘፈነችዉ ዘፈኖች ሀገራዊ ነዉ አጥያት አይሆንባትም .አስረሽ ፍችዉ አደለም የዘፈነችዉ ዝሙትን የሚቀሰቅስ ዘፈኖች ናቸዉ የሚከለከሉት

  • @eys9496
    @eys9496 Před měsícem +3

    አተዉ በዚህ ዘመን ሰዉጠፋ ሰዉ ወደሴጣንንነት ተቀየረ እግዚኦ

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n Před měsícem +3

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ለበጎ ነው አንዳዴ ጥሩሰዎች ይቀየራሉ ስቀሽ አሳልፊ አዲ ጎበዝ ልጅ በርታ❤❤❤

  • @user-bm1qn8xd4q
    @user-bm1qn8xd4q Před měsícem +4

    ራስሺን ጠብቂ በዚህ ዘመን እንደዚህ መዝፈን ከባድ ነው

    • @user-tc8tt3zw9h
      @user-tc8tt3zw9h Před měsícem

      @@user-bm1qn8xd4q ምን ማለት ነው? ኢትዮጵያ እያሉ አይዘፈንም ልትይ ነው?

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před měsícem +1

    ምርጥ ፕራክ መጨረሻውን እጠብቃለን😅😅😅

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Před měsícem +6

    ምርጥ ፕራክ ተሳክቱአል አባቴ መጨረሻው ነገ ልቀቁት😂😂😂😂

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +5

    ለማንኛውም እራስሽን ጠብቂ ውደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před měsícem +10

    እሙ አይዞሽ ግን ደሞኮሚታተሮች አትዝፈኝ ገለመሌ የምትሉ ተዋት ልጅ አሳዳጊ ናት ትስራበት አለ እረዳት እራሷን የምታኖር ሰው የምትሰራውን ማየት ማበረታታትንጅ ዘምሪ ምናምን አትበሉ እሷ ጠፍቶት ሳይሆን ??????

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před měsícem

      አይባልም መዝሙር የዘመርይራባል ያለሽ ማነው እ

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 Před měsícem

      @@WorkeGelana-sv5if ይቅርታ አንደሱ ማለቴ ሳይሆን አንዴ ወደ መዝሙሩ ከሄደች ከዛ በሗላ ብዙ የሚጠበቅባት ስላለ መዝሙር ዘምሮ ከዛ በሗላ እንዳሻ መሆኑ ሊያስተቻት ይችላል መዝሙር ጥንቃቄ ይፈልጋል 🙏🙏🙏

  • @user-vp1zl1pz1u
    @user-vp1zl1pz1u Před měsícem +15

    እሙየ ከኒህ ሰዎች እራቂ😮

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +5

    እሙየ እራስሽን አስከብሪ ኮስተር በይ አታልቅሽ ውደ

  • @woinshetwondimu3271
    @woinshetwondimu3271 Před měsícem

    በመጥፎ ሰዎች ነው የተከበብሽ የኔ እናት ራቂያቸው

  • @Abymaa
    @Abymaa Před 17 dny

    ሴት ልጅ ስትጠነክር ፈተናዋ አንዲህ ነው አይዞሽ።

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Před měsícem +1

    Wey Ayzosh Emuye Le Mebete asalfesh sichat❤❤❤

  • @DagneDan-
    @DagneDan- Před měsícem +5

    በርቺ እሙዬ

  • @user-ux9dn2hz3e
    @user-ux9dn2hz3e Před měsícem +3

    መጨረሻቹሁን ተይ እሙ ፍራክ እያሉ ነው ከውስጣቸው ያለውን ሚያስተላልፉት ተጠንቀቂ ልጅሽንም ጠብቂ ከፈጣሪ በታች🇮🇱

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před měsícem +2

    በረቺ እሙዬ አይዘሽ❤❤❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Před měsícem +3

    እሙ የኔ ጀግና አይዞሽ ፈተና ለበገነው በርች

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Před měsícem +2

    Emuyyy berkinew amirh bhberkenwi emiselksusi adei amirey tbhrku ulimi adelyseru yni wduti ultahumi bhbrki lemu adhi nahu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 Před měsícem +1

    ጭቅጭቅ ሰለቸን

  • @ritaatinafia2257
    @ritaatinafia2257 Před měsícem +1

    ፕራክ ነዉ

  • @hayati559
    @hayati559 Před měsícem +3

    ፕራኩ ተጀመረ በል😅😅😅😅😅

  • @user-zk3gj1gj3g
    @user-zk3gj1gj3g Před měsícem

    የመቢትጥላቶችይውደሙተዋትትኑርበት

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 Před měsícem +3

    እሙየ ጠንክሪ በትንሽ በትልቁጠንክሪ❤❤❤❤

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Před měsícem +1

    ፑራንክ ነው

  • @እሩታTube
    @እሩታTube Před 22 dny

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před měsícem +1

    ውይ እሙ ፕራክ መስሎኝ ነበር አሚሮ አመረረ እዴ አይዞሽ ለማንኛውም

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před měsícem +4

    ውይ አሚር ምነካክ ጥሩ ሰው አነበርክም እሙዬ ደስታዋን ሳታጣጥም ቆሌዋን ትገፋታለክ ተበርቼ ሠላም።

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před 9 hodinami

    እሚር የት ነው ያለው እሱም ከዳሽ እንደሊሉቹ አቤት ሰው ማለት ቀረ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Před měsícem +1

    በስደት ላይ ያላችሁ እህትና ወንድም በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🤔🤔🤔🤔

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +2

    አብሽር እሙየ እኔምን ሆና ነው የጠፋችው እያልኩ ነበር ወይጉድ

  • @user-yv8in2xh1s
    @user-yv8in2xh1s Před měsícem +2

    ❤❤❤❤ በርቺ እሙ

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +2

    እኳን ድህና መጣችሁ እሙየ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před měsícem +8

    እማቤት ሙዝቃ በዬትኛዉሚ ሀይመኖት አይፈቀድሚ ይቅርብሽ የሚትሉ በለይክ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před měsícem +2

    እንዴ ቆይ አንች ቆይ ሁሉም ነው እንዴ የሚጫወትብሽ እኔ ማርያምን ሰለቸኝ የዚቤት ነገር😢ኡፍፍ ያለ ጌዜሽ ሊደፉሽ ነው በስመአብ ኧረ ተፋቱዋት ሴት ልጂ እኮናት😢😢😢

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před měsícem

    የልቦን እየተናገሩ ፖራክ የላሉ በሊላ ቀን

  • @Heybawedaj
    @Heybawedaj Před měsícem +1

    ግን አሱዋን ማሳዘን ወይ ማስለቀስ አይሰለቻችሁም ምን ጎደኛ ናችሁ 😷😘😷😷

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Před měsícem

    Ene besum alferdm mkniyatum gizew yasferal 😢 bertu hulum lebego new ❤

  • @AbdiBeruke
    @AbdiBeruke Před měsícem +1

    ye ewnet amir sew yemigoda aynet adelem yastawikal kefat beybseb meto ayinagerim yawum ketita betemelkach fit😅

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel Před měsícem +1

    እሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ አንቺም ልክ እንደኔ ሰው አይወጣልሽም አይዞን ፈጣሪ አለ

  • @user-tx7of3dv9b
    @user-tx7of3dv9b Před měsícem

    ሁልግዜ እንዳሳቁ አንድቀንም ቢኆን ማልቀስ ወይም መከፋት ይኖራል።
    እመቤት!!!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před měsícem +2

    ፕራንክ ም ሆነ እውነት ልጁ ለሚናገራቸው ቃላት ስርአት የለውም ሰው አክብር መጀመርያ
    ደም ፈሪ ነህ ለሀገር መዝፈን ምን ችግር አለው

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm Před měsícem +1

    እሙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Před měsícem +2

    እሙ ከሰማሽ ከነዚ ሰወች እራቂ ሰውመምርጥ አለብሽ

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před měsícem

      እረ ተው ጎበዝ ሰው እደት ይመረጣል

    • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
      @ጎጃሜዋድልለፋኖ Před měsícem

      @@malikatamn2589 ለምን አይመርጥም ጥሩሰው መጥፎሰው አለ

  • @helengrbrmariam7625
    @helengrbrmariam7625 Před měsícem +1

    ❤❤selam new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn3878 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤😍😍😍😢😢😢😢😢

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @hannge7073
    @hannge7073 Před měsícem +1

    ምንድን ነው እምዬ ጭቅጭቅ ሆነ ቻናልሽ ሳቅ ጨዋታ የት ገባ

  • @user-xy5jf8kv8m
    @user-xy5jf8kv8m Před měsícem

    አስመሳይ ነገር ይመስላል አደይ ተብየዉ እሙ በዙሪሽ ያለዉን ነገር በደብ ተመልከች ጥላት ተሩቅ አይመጣም ዉደ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitKahassay
    @SelamawitKahassay Před měsícem

    አችራስሽን ጠብቂ የሳቀልሽ ሁሉ ወዳጅ አደለም

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 Před měsícem

    ዘፈን አትዝፈኒ

  • @user-th9tu4hp6i
    @user-th9tu4hp6i Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantualemu1747
    @fantualemu1747 Před měsícem +1

    እሙተ ይቅር ጡሩአያስቡምተይ

  • @AdisSolomon-yy4gf
    @AdisSolomon-yy4gf Před měsícem

    የእውነቱን ነው እንዴ እንደ ባለፈው ፕራክ መስሎኝ ነበር እኮ ጤነኛ ነው ግን በፈጣሪ አረ ሰወች ስንባል እኮ ከባድ ነን እሙዬ አይዞሽ ያልተፈተነ አያልፍም በርችልኝ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Před měsícem +1

    አንች ኣትግረም እግዛቤር ኣይፈቀዶም ደነዝ ኣትሁኒ የሄ ፈተና ኣንች የ ሙዚቃ እግዛቤር ኣይፈቀዶ

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +2

    እኔ ኘራክመስሎኝነበር አሚር ምነው ድህና ሰው አልነበርክደ🤔🤔🤔

  • @madi2644
    @madi2644 Před měsícem +2

    አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት አልሀምዱሊላህ ድህና ነን

  • @liligirmaalemayehu5857
    @liligirmaalemayehu5857 Před měsícem

    Yehie prankachu gen teru ayedelem cherashi begeza ejachu poletika asemeselachu tenshi mekeniyat bemifelegebet ager lejituwan atasetekuruwat ene ekelem yalasebuten atasasebuwachew

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před měsícem +1

    አዴና አሚር ተመካክረው ነው ፕራንክ ያደረጉሽ እሙ 😂

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před měsícem +1

    ኤጭ ፕራንካቹ ጠጣም ነው ያስጠላኝ

  • @user-gg4pt3hc2h
    @user-gg4pt3hc2h Před měsícem

    Emuye fetari yitebkesh yenenat❤❤❤

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před měsícem

    Eha betam motemwata new erasun be mesadeb new endya erasun yemeystewaweqaw.

  • @user-gk8dd2wy6o
    @user-gk8dd2wy6o Před měsícem

    ምናለበት ዘፈን ብትትይ አልጠገብሽም ብር

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před měsícem +1

    የአሚር ፕራንክኮ ኮምጠጥ ያለ ነው አይ አሚር😂😂😂😂

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před měsícem +1

    ፕራንክ😂

  • @AbdiBeruke
    @AbdiBeruke Před měsícem

    የአሚር ሁኔታ ቀልድ አይመስልም

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Před měsícem +1

    ፈራከንዉ 😂😂😂😂

  • @የሩታዬ
    @የሩታዬ Před měsícem +2

    ሰላም እዴትናችሁ ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤

  • @user-bc9jc9co9v
    @user-bc9jc9co9v Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před měsícem +1

    አናትሕ ይዉረድ
    ሾላ ነዉ የምታወርደዉ
    አንተ ማን ነሕ ።አክቿሊ ፕራክ እየሰራሕ ነዉ

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před měsícem

    አይዞሽ መዝሙር ዘምሪ

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j Před měsícem +2

    አሚር ግን ቀልቤ አልወደደህም ሴጣን

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před měsícem +1

    አሚር ሰላም ነው ኧረ ተው አወ ተበቀላት ባፈው ፕራክ አርጋሀሀሀለች አሚር ይመችህ😂😂😂

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 Před měsícem

    ውይ አሁንስ የናንተ ፕራንክ ስለቸን

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 Před měsícem

    እመቤት በተለያየ መንገድ እመቤታችን ምልክት እየሰጠችሽ ነው መጠንቀቁ ጥሩ ነው

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o Před měsícem

    አይዞሽ እህቴ እሙየ የኔ ዋህ😘😘😘😘💞💞💞💞💝💝💝💝💝💐💐💐💐በርቺልኝ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Před měsícem

    እሙዬ ይኤን ሰውዬ በጠቅላላው ተይው ምንም አይጥምም ደባሬ ነው ጨካኝ ሰው ነው የሚመስለው 😮😮😮😮😮😮

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +1

    እሙ ጸሎት አርጊ ገጠመኝ አዳምጭ

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Před měsícem +1

    አሚር አተ የሀረር ፍየል. 😂😂😂😂 ጀመርክ ልታቃጥላት ነው 😅😅😅

  • @HaymanotSyum
    @HaymanotSyum Před měsícem

    አይዞሽ አታልቅሽ እሙየ የኔ ውድ❤❤

  • @AbebaAb-e2j
    @AbebaAb-e2j Před měsícem

    😢😢😢እሙ እህቴ እግዚአብሔር ይበቅሽ 😢😢

  • @SelamSelam_tube
    @SelamSelam_tube Před měsícem

    በማርያም እሙ ስልክሽን ስጭኝ በማርያም😊

  • @hannge7073
    @hannge7073 Před měsícem +1

    ደራሲውን ተይዘው ነገረ ኛው ይሄ ነው ሾካካ

  • @user-sr4mt8cr3o
    @user-sr4mt8cr3o Před měsícem

    😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆❤️❤️❤️❤️💔💔

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před měsícem

    አሚር ጠከር ያለ ነገር ፕራክ ምናምን ዋጋ ያስከፍላል ጥሩ ነገር አስተምር

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 Před měsícem

    ለዚህ ነዉ አበሻጋ መሥራት እማልወደዉ መጋ ምቀኛ ውላ ለምን አትርቂያቸውም ሁሉም ምቀኛሽ ናቸው ለመቀኛ ቦታ እዳትሰጭ ከዚህ በላይ ጠክረሽ አሣያቸዉ

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh6354 Před měsícem

    መዳኒት የላኩብሽ ስዎች ይሆናሉ

  • @user-ud6wh4qh8h
    @user-ud6wh4qh8h Před měsícem

    ወየው አሚር ፕራክህ ከባድ ነው ቻይው እሙ የኔ የዋህ ወደፊት

  • @TigistMosu-zv6xo
    @TigistMosu-zv6xo Před měsícem

    እሙእባክሽ ከነዚህሰውእራቂ ባክሽ😮

  • @AminaAhemed-f2e
    @AminaAhemed-f2e Před měsícem

    Perak😂