የሰርግሽን ሙሉ ወጭ በኛ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 208

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před měsícem +41

    1000217537057 ኢትዮጵያ ነግድ ባንክ 19211194492750 አባይ ባንክ ሀያት ኮንዶምኔም ጎሮ ጀልዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ት ስልክ ቁጥር 0912286942

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +81

    ኡፍ ዛሬ መዳሜ አስከፍታኛለች አይዞሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች ፕሮፋይሌ ተጭናቹ 50k አስገቡኝ❤❤❤

    • @user-ci2ft4cn4u
      @user-ci2ft4cn4u Před měsícem +4

      አብሽሪ ውዴ ሁሉም ያልፉል ሶብሪ አትናደጅላት

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian Před měsícem

      አይዞሽ ውድዋ😢
      እኔንም ደምሪኝ
      በናትሽ አስደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ❤

    • @love39347
      @love39347 Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds Před měsícem +4

      አይዞሽእህቴ ዝምበያትእሰቴ ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před měsícem

      ​@@user-ci2ft4cn4uቤተስብእናሁን

  • @user-jc9yt8cu4y
    @user-jc9yt8cu4y Před měsícem +14

    እሙ እንዴት ነው መዝናናቱ በጣም ደስ ይላል የአነዳድ ችሎታሽም አሪፍ ነው ሺ አመት አይኖርም

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Před měsícem +6

    አሙዬ አንደኛዋ አህትሽስ በእውነት ቢደላት አራሱዋን ብትጠብቅ አርቲስት መሰረት መብራቴን ነው የምትመስለው ከቤታችሁ ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ አሱዋ ግን ልዮ ነች በእናትሽ ገጠር ከሆነች አምጠተሽ ሰርታ እንኳን ትለወጥ ገጠር ካለች በልጅነቱዋ ትዳሩውስጥ ገብታ ወበቱዋ እዳይከስም አርጃት አሙዬ በማርያም ጠፍታለች ደሞ አምጪና ሰላም ትበለን አይኔ ላይ ነው የቀረችው በእውነት

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Před měsícem

      በምን ትዝ አለቻችሁ ስራ በቅጅና ሳይሆን በውቀት ነው ለነገሩ ጎጃም ሳይማር የተማረ ነው የተፈጥሮ ባለጸጋ አስተዳደጋችን ጎዳን እንጅ አይን አፍር ነን ለሚዲያ ብቁ አንሆንም አንዳዶቻችን የእመቤት ቤተሰቦች ያፈራውን ራሉ ሲበዛ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před měsícem +7

    እመየ በጣም ደስ ይላል ቦታ ጉዞሽ ይባረከ ደስ ብሎኛል

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z Před měsícem +5

    ሀዋሳ ይመስላል እሙዬ ፈታ በይ ምን አባቱን የምንኖረዉ አንድ ሽህ ቀን ነዉጂ አንድ ሽህ አመት አንኖርም ባለን ቀናት መደሰት ነዉ እንጂ የምን መጨነቅ❤❤❤❤❤❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህታችን ❤

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er Před měsícem +8

    እሙየፈታ በይ እኛ ሴቶች ብቻችንን ስንሆን ፈንድሻ ነን ወድ በህይወት ስታስገቢ ህይወት ምስቅልቅላ ትወጣለች ለኔ እደዛ ነው የሆነብኝ ድሮ አቤት ደስታየ ሳቄ በቃ ጥርሴ አይገጠምም ነበር እድሜ ለወደች ሰው እዳልሆን እዳልድን ልቤን ስብርብር አልኩ በህይወቴ ሁለት ግዜ ነበር ወድ የቀርብኩት የመጀመሪያውም ሰበርኝ ያሁኑ ደግሞ እጠግንሻለሁ አለኝ ጭራሽ ሰበርኝ እፍፍ

    • @Ksa-gn3er
      @Ksa-gn3er Před měsícem +2

      ተመልሸ መጣሁ እና እሙየ በህይወትሽ ወድ አታስገቢ ለማለት ነው

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Před měsícem

      አይዞሽ የኔ ከርታታ ተስፋ አትቁረጭ ሂወት ብዙ አማረጭ አላት ልባችን ያልተሰበረ አታገኝም የስራቸውን ይስጣቸው መቸም አይቀናቸው ሴትን አስለቅሶ ቢሄድ መጨረሻው ለቅሶ ነው መገፋት ጡሩ ነው ብቻ ሰው አትበድሉ

    • @user-xx8vz9qf6w
      @user-xx8vz9qf6w Před 8 dny

      አይዞሽ እህት ሁላችንምነን እራስሽን ወደጂው ከዛ ደስተኛ ትሆኛለሽ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před měsícem +1

    አቤት ቅናት እንዲህ ያንጨረጭራል እንደሷ ሰርታችሁ ለራሳችሁና ለቤተሰብ አትሁኑና በቅናት ባክናችሁ ቅሩ

  • @user-fy2kf8hr3d
    @user-fy2kf8hr3d Před měsícem +2

    ልጁ ተጫዋች ነው ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @user-ed4rx3hp6d
    @user-ed4rx3hp6d Před měsícem +1

    Thank you emu seferan selasayeshg des belogal yemechesh zena feta bey yena jegena❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před měsícem +1

    ❤❤😂😂😂 እሙ እንድ ፈታ ስትል ነው ደስ ያሚሊ መልካም መስናኛ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před měsícem +1

    አገሬ ጎጃም ግሻባይ ሰከላ አባይ ጣና አለልኝ አማራ ሰላሙ ይሙላለት ሁሉ ሙሉ ነው ጎጃም

  • @user-it5id3du5h
    @user-it5id3du5h Před měsícem +1

    ዉኃ ላይ ሁነሸ በዉኃገባሆ ምናምን አትበይ
    ባህር ላይ ሁነሸ አትቀልጅ ጥሩ ጥሩ ነገር ነዉ መጫወትነዉ❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před měsícem +1

    መጥፎ ነው ይባላል አሁን ያሳዬሽን መኪና ይገለበጣል ሰው ይበላል እሬቻ ስለሚያመልኩበት ጠቆሬ አለ

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před měsícem +1

    እሙዬ ስትደሰች ድስስ ሲለኝ❤❤ሁሌም ሳቂልኝ

  • @user-jy1js5jk7b
    @user-jy1js5jk7b Před měsícem +3

    እሙየ የኔ ልዩ ደስ የበልሽ እሰከመጨረሻው

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před měsícem +3

    Yimachish zana Bay yene wud

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před měsícem +2

    Wowow seudesh mare❤🙏❤️

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤🎉

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j Před měsícem +2

    ዋዉ እሙ በጣም ደስ ይላል የኔ ቅመም❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před měsícem +9

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem

      ሱሉላሁ አለይሂወሰለ❤❤❤❤

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Před měsícem

      Mendeno Hulaa baaye Hadeshebate Ehaan yaametestefewuu geen
      Baa baateshe Stafewuu enjii 😂😂😂😂

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před měsícem +3

    እሙ እኔም በጣም ውሀ እፈራለሁ ዋው ጎበዝ ነሽ ውዴ😍

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +3

    አይ እሙቲ ይመችሽ 👍👍👍

  • @konjonesh
    @konjonesh Před měsícem +3

    ይመችሽ እሙዬ የኔ ሳቂታ ❤❤

  • @user-jy1js5jk7b
    @user-jy1js5jk7b Před měsícem +3

    እሙየ የኔ ልዩ ደስ የበልሽ እሰከመጨረሻው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 5:28

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před měsícem +1

    እሙቲ የኔ ፍልልቅ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤❤

  • @user-jy1js5jk7b
    @user-jy1js5jk7b Před měsícem +3

    እሙየ የኔ ልዩ ደስ የበልሽ እሰከመጨረሻው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před měsícem +1

    ጎበዝ በጣም ደሰ ይላል😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +2

    እኳን ድህና መጣሽ እሙየ ውደ❤❤❤❤❤

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 Před měsícem +3

    እሙ በጣም ደስ ይላል ቀንሽ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před měsícem +1

    ዋውውው ቦታዉ ሲያምር ዉሀዉ አየሩሀዋሳ ወይሰ ባህረዳር

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf Před měsícem +3

    የኔ ውድ ይመችሽ❤❤❤❤❤

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před měsícem +5

    የቀና ብዙ ይለፈልፋል መስራት ሴያቅተው ምቀኜነት ያበዛል ስሩ አሷ ድከሙ ሰታገኙ ከምቀኜነት ተቅና ትወጣላችሁ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před měsícem +3

    እሙየ የኔቆጆ ❤❤❤❤

  • @sua9617
    @sua9617 Před měsícem +1

    አላህየጠብቅሸየኔውድ

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 Před měsícem +2

    እሙየኔፍልቅልቅ በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Před měsícem +2

    ፈታ በይልኝ የእኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-oy3tx3cu8b
    @user-oy3tx3cu8b Před měsícem +2

    የኔ ፍቅር ❤️💚💛👍

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +3

    በጣም ደስይላል ቤቢን እህትሽን ወደምሽን አብረሽ ይሰሻቸው ብመጪ ደስይለንነበር

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 Před měsícem +1

    Yene konjo bless you dear

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b Před měsícem +3

    የኔ ውድ ሳቅሽ ፍገግ ነው የማደርገው😍😍😍😘😘😘

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před měsícem +2

    አይ ደስ ይላል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +8

    ወጪ ከቻሉሽ ነባ መዘጋጀት ብቻ ነዋ ሚጠበቅበት😊

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian Před měsícem

      ደምሪኝ ውደ❤

    • @user-ks4io6sz6w
      @user-ks4io6sz6w Před měsícem +1

      Ere neba ga eko teleyayitewal

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před měsícem +5

      @@user-ks4io6sz6w አላለችም በቀደም አብር ነን ብላለች እናንተ እንዴት ነው እርግጠኛ ሆናቹ ምትናገሩት ሆ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před měsícem

      ​@TsehayEthiopianደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před měsícem

      ​@@user-ks4io6sz6wደምሪኛ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před měsícem +3

    እኔ በባህር ነው ወደ ሳውድአረቢያ የገባሁት ከገባሁም 16አመት ሆነኝ ግን አሁንም ድረስ የጀልባው ጉዞ ፍርሀቴ አለቀቀኝም ውሀን እምደፍረው በሀይላንድ ነው እመቤት ካሳ ይሰማል

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před měsícem

      እናአሁንም ሰደትነሺ ከሆሺ አገርሺ ግቢይ ይችአለም እደሆነች 20መት እራሱ ብንኖር ሞልቶአይሞላም መቸእደምንሞት እናውቅም እና በግዜችንን እንጠቀምበት

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +12

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች ቅንነት የራስ ነወ

  • @user-xf3jl6zl6p
    @user-xf3jl6zl6p Před měsícem +2

    Yezarey samint wandimen Yebelabiyn woha 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @GiasBd-zt2sx
      @GiasBd-zt2sx Před měsícem +1

      ውይ የኔናት አብሽሪልኝ የአላህ አላህ ያፅናሽ 😢

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 Před měsícem +2

    Destash yasdestegnal fkt bey hulem😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @wooorkkuuubirru8228
    @wooorkkuuubirru8228 Před měsícem +1

    Emuye yene konjooo

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 Před měsícem +2

    አንቺ ትገርሚለሽ

  • @sameramohammed
    @sameramohammed Před měsícem +3

    የኔ ፈድሻ🌹🌹🌹🌹

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před měsícem +1

    እኔ የምለው ደግ ቃል አልቆባችሁ ነው መጥፎ የምትጽፉት ይገርማል ክፉ መንስ አለባችሁ ማለት ነው

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před měsícem +1

    ለካ በጀልባ እዲ ነው ዴካሙ ወዪ😢😢😢😢😂😂😂

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před měsícem +2

    ስንት ባለጊ አለ የማናገሩትን የማያቁ

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Před měsícem +3

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem +3

    ,በጣም ደስ ይላል ይመችሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Před měsícem +1

    የኔ ፈንድሻ😂❤❤❤

  • @teje7615
    @teje7615 Před měsícem +2

    ላይክ አድርጉላት አይከፈልበትም

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e Před měsícem +3

    እሙዬ ❤❤❤❤❤

  • @user-fy2kf8hr3d
    @user-fy2kf8hr3d Před měsícem +1

    የት ነው❤❤❤

  • @MulusewKassahun
    @MulusewKassahun Před měsícem +1

    ኧረ ምን ሆናችሁነው አንዳነድ ኮሜንታትሮች የምትሉትን እያወቃችሁ የማይባል ነገር አትፃፉ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ይላል ሽማግሌ ተዋት እንደፈለገች ትኑርበት

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Před měsícem +2

    ❤🎉እሙየየኔማር

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Před měsícem +1

    Enjoy it🎉🎉🎉❤

  • @user-mz3tv7pg5v
    @user-mz3tv7pg5v Před měsícem +1

    ዋውው ውውው 😂😂😂😂

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před měsícem +2

    ባህርዳርነሽ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +1

    ዋ እሙ ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው በውሃ አትቀልጂ !!

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před měsícem +2

    የትነውእሙባህርዳርከሆነሰላምበይልኝ

  • @fafisiedtube5591
    @fafisiedtube5591 Před měsícem +1

    እሙየ ውደ ስወድሽ ምናለ እኔንም ብታፈምሽኝ እኔያንችን ቭዶ በጉጉት ነው የማየው ሳቅሽ ይኔፍቃል❤❤❤❤❤

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 Před měsícem +1

    ደብረ ዘይት ነዉ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před měsícem +1

    Botaw yamral ❤

  • @user-oy3tx3cu8b
    @user-oy3tx3cu8b Před měsícem +2

    መቼ ነው የምትገቡት

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +2

    እሙየ ዛሬ በህልሞ አየሁሽ ወላሂ ተሰብስባችሁ ስትበሉ አየኳችሁ አደይን ደሞ ስጋ ስታጎርሽው አየሁሽ ምድነው እስቲ የምታቁ ንገሩኝ ውዶቸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před měsícem +2

      ምን አይነት ስጋ ጥሬ ወይስ የበሰለ?🤣🤣🤣

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před měsícem +1

      ​@@fghuutyu8870የተቀቀለ መረቅማለትነው በጀራ😂😂😂

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před měsícem

      ​@@amaamm4474በተወደደ ስጋ🤣🤣ስጋ መብላት ጥሩ አደለም ይባላል በህልም ምን ያዉ ሀገራችን እየታመሰች ስለሆነ በየቤቱ መከራ ነዉ😥

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Před měsícem +1

    ክህህህህህ

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 Před měsícem +2

    ቀኑብሽ

  • @user-or2xj1tw6t
    @user-or2xj1tw6t Před měsícem +2

    ባህር ዳር ነው እንዴ ውዴ❤❤❤❤

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 Před měsícem

      ደብረዘይት

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před měsícem

      የት አገር ነው ደብረዘይት ኦሮሞ ክልል ነው🤔​@@hanaethiopia1059

  • @siifaantashoma2773
    @siifaantashoma2773 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @AsnkAsamenew
    @AsnkAsamenew Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 Před měsícem +1

    adis ebidi temesyaleshi tesgurshin achebaresh

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Před měsícem

      Tuuuuu 😂😂😂😂

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před měsícem

      ሁሌ ትችት ምንድነዉ ካዳዴ🤐እሷ ከወደደችዉ እና ምርጨዋ ከሆነ ምን አገባን😏

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před měsícem

    ድንች 🥔 ነው ያለ ው ያበሉሽ የሚያስገለፍጥ ሳይሆን አይቀርም

  • @tesfaalegneabraham323
    @tesfaalegneabraham323 Před měsícem +1

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před měsícem +5

    ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም👍👍👍👍

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍💚💛❤️

  • @sua9617
    @sua9617 Před měsícem

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge Před měsícem

    yesrege mulu wech yalush Balu yet ale ena new

  • @ZeenaZen
    @ZeenaZen Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sfef9874
    @sfef9874 Před měsícem +1

    የት ነዉ ባህርዳር ነወይ

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge Před měsícem

    serge amaresh setasazagne

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂ዋወወወ🎉🎉

  • @RoroRoroavy
    @RoroRoroavy Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @arsemwetarsemwet3199
    @arsemwetarsemwet3199 Před měsícem

    Umu elshi neba yet xefa

  • @embetwoldeyes2531
    @embetwoldeyes2531 Před měsícem

    የሚረግሸአሳጣሸእረጋበይ

  • @user-vx5eu6gn1i
    @user-vx5eu6gn1i Před měsícem +1

    እሙየ ፈቅር ይመችሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sm3cz2wf5b
    @user-sm3cz2wf5b Před měsícem +1

    እመቤት ካሳ ❤❤❤❤❤❤

  • @ergoyezelelew4115
    @ergoyezelelew4115 Před měsícem +1

    እሙየሳቅአታብዥካጠፋሁይቅርታ❤❤

  • @Amezenech-vr4hf
    @Amezenech-vr4hf Před měsícem +1

    እሙዬ ምነው ብቻሽን ? ይመችሽ አቦ

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ማር

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 Před měsícem +1

    አይቀሳቀስምእዴ ተገትሮቀረ😏

  • @user-th9tu4hp6i
    @user-th9tu4hp6i Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TigistsT
    @TigistsT Před měsícem +1

    እይዙሽእኔምእዳችአስከፍታኝለች

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤