Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ያየሽን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ
መገን አማራ የኔ ልዩ ህዝብ ውድድድድድ ደሞቸ በርቱልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወይኔ ያየሽ የዛሬውማ ይለያል 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ሐይ ክርስቲያን 💚💛❤ሙስሊም የዐማሓራ ልጆዎች💚💛❤ ውውውውውድድድድ💚💛❤🥰🥰🥰😘😘😘🥰😘😘😘
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኛም ውድድድ ደሜዋ 💚💛❤ 🕌 ❤⛪ l am Amhara fano king
እኛም ውድድድድ ❤❤❤❤
👌አማራ💚💛❤💯
ደምሩኝ ቤተሰብ
ያየሸ ሁሌም እንደሞቅሸ ነሸ
ያየሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤
ያያሽ ስወድሽ❤❤❤❤
በጣም ትልቅ አስተማሪ ድራማ፤ወንዶች ሥራ ሥራ እየሉ፤ፍቅርን ይረሳሉና፤ለትዳር አርሶ ብዙ ጎተራ መሙላት ብቻ ሳይሆን ለሚስትና ለቤተሰብ ጊዜ ሊሆኖረን ይገባል፤ቤተሰብ ለቤተሰብ ፍቅር ከገንዘብ በላይ ነው፤ ለቤተሰብ ጊዜ ይኑረን፤ግሩም ትምርት ነው፤በርቱ። በሚስትና በባል መሀል የሥሜት ችግር ካለ፤ምንም ያለማፈር ስለገጠመን ችግር መወያየት ያስፈልጋል፤ብዙ ትዳርም የሚፈርሰው በዚህ አይነት ችግርና ባለመነጋገር፤ሴቷም ሌላ ወዶ እኔን ጠልቶኝ ነው ወደሚል ጥርጣሬ ይውስዳትና በትዳሯ ደስተኛ አትሆኑም በወንዱም በኩል እንዲሁ ነው።
በትክክል ይሄ የኔ የቤቴ ጉድ ነው እና ሑለት ልጆች አሉን እና በትንሹ 3 4ወር አልገባኝም ልጆች ስላሉ ይሁን ድንዝዝ ብላለች ያየሽ
@@user-ve3ut2ur2p በግምት ይኽ፤ወይም ያ ሊሆን ይችላል የሚል አስተሳሰብ ችግር አለውና፤በተቻለ መጠን በግልጥ የሚሰማንን ችግር ልንነጋገርበት ይገባናል፤ማለት ይኸ ነገር ይሰማኛል፤ምን እንደሆነ ችግሩን/ምክንያቱን አልገባኝምና ምንድን ነው?ችግር ካለ በመነጋገር እንፍታው ብለን ከመገመት፤በግልጥ መወያየት ወደ መግባባትና በጋራ ተረዳድተን ለችግራችን መፍትሔ እናገኛልን፤ቀሪውን እግዚአብሔር ይጨመርበት።
ትንሽ ዘግየት ብለህ ተሎነው የሚገባህ አላለችም😂😂😂😂😂
እኮ 😂😂😂😂
😂😂😂😂
የቤቱንዘር፣ካልተዘራ፣የጓረው፣ብቻምን፣ይሰራል😂😂😂😂😂😂😂😂
ያለምወርቅ፣ግብርናሽ፣ጎበዝ፣ነሽ❤❤❤❤
ወይ ያየሽ የልቧን ተናገረች ሁሉም እሴቶች እንዳች ቢሆኑ ጥሩ ነበር 😅😅እሱቤ እውነቱን ነዉ ስራ ስራ ሲሉ ትዴሩን ይፈርሳ😂😂😂
ሲስየ አንተ ነህ ፈጣሪ ለፈጠረዉ አላማ የተጠቀምክበት። ፈጣሪ እንደ እንስሳ እንድንዋሰብ አልፈጠረልንም ቅድስና ያለዉ መኝታ የሲሳይ አይነቱ ነዉ። የነ ያየሽ የነ እሱቤ ሴሰኝነት ነዉ ከሰይጣን የመጣ የዝሙት መንፈስ ነዉ። ፆም አያዉቁ ሰንበት አያዉቁ።
👌♥️ግልጽ ባለዉ ንግግር
ከተጋቡ ደግሞ የምን ሴሰኝነት ነዉ በትዳር ሲኖሩ ከመች ወዲህ ነዉ የሚያደርጉት ወሲብ ዝሙትና ሴሰኝነት ሚባለዉ እንዴ😳
የገረመው አፍቃሪ ነሽ😂😂@@ELizaAmharaOsa
@@bateablneha5887 awo.l😭😭😭😂
አቤት ትወና ያየሽ አንደኛ ❤❤❤❤❤
ጡሩትምርት ትዳርበዚህምክንያትይፈርሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹ ዘና ነው የምታደርጉኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂
አቤት እሱቤ ግን ስታቀጣጥል እረፍና ሞፈር አላለም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ያየሽዬ የሳቄ ምንጫ ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ወይኔ ማሪያም እነሱን ሳላይ ማደር ወይም መዋል አልችልም😂😂😂የሳቄ ምጮች
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤
የሣቄ ምጮቺ ታዴንም ጨምሩበት ዉበት ይሠጠዋል
ማርቆስየ የኔ ናፍቆት
ወየው ያየሽ ኡኡኡኡ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ እሡቤ ሥታሥቅኮ😂😂😂😂😂😂የኔምርጦች
እንኳን ደና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉
አማራዬ ያየሽዬ የኔ ቅመም እናንተ ብቻ ስሩ መታደል በቃ ተኙ😂❤❤❤❤
😂😂
ያየሽ የሙዝ ነገር😂😂😂😂😂😂 ታደሰ የዳቦ ነገር አያድርስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረሆዴ ቆሰለ የሙዙ ነገር ያየሽ ማሳ ለማሳ አዞራት😂😂😂
ያዬሽ የሴት አረቄ😂❤❤
ደምሩኝ ቤተሰብ እንሁን
😂😂😂😂ሎሌ ፍልጉ እር ጉድ በል ጎንደር አሳቃችሁኝ
አያ ታዲና ያየሽ የዚያ ነገር ሞታቸው ነው ተውጂ ነርቨስ አታድርገኝ 😂😂
ያየሽና እሱቤ የዛሬስ ይለያል አረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ወይኔ ያየሽ 😂😂እኔ ዛሬ ሻተኝ😂😂😂😂እሱቤ የኔ ፍቅር የዳቦ ነገር ታዴ ተክቷል😂😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂
ውነትሽን ነው ያየሽ በተለይ በብርድ እቅፍቅፍ ሲመቺ😊😊😊
5ቀነው 5ወር አላለም እሱቤ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሚቀሳቀስእሬሳ 😂😂😂😂😂😂
አይ ያየሽ ያቺ ነገር ክክክክክ
አየ ያየሸዬ
ወይ ያየሽ አረተይ ይስራበት
በሚቀጥለው ሳምንት ሁላችሀሐም ኩትኳቶ እድታግዙኝ የመዳም ቅመሞችየ እሽ😂❤❤❤
እሺ እናግዝሻለን አንችም ኩትኳቶ አማረሺ😂😂😂
@@destamelese3244 🤭🤭🤜
በሬዉ መቶት ይሆናል ያየሽዬ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁሌም የሳቅ ምንጭ ናት ግልፅ ናት❤❤❤❤
ወይኔ ዛሬስ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰላም ወገኖቼ ለሁሉም አሟልቶ አይሰጥም ለእውነት ግን ይህን ያክል አሰፈለግ ነው? የሱንበላው መሬትና የስሰይ ምንያክል ልዩነቱን ለሰው ልጅ ወነው ነገር መስራትን የመሰለ ምንም የለም በነገራችን ለይ ከወዲያ የምታዬው መንደር በጣም ደስ ይላል
ደሟ ከቀዘቀዘ በኃላ የማይሆን ነገር ነው ተኙ😂😂❤❤❤
የስራችሁን ወዶች የራሳችሁን ብቻስሜትነው የምታዳምጡ ያየሽ የኔሚስኪን ሁሌም ግን እደሞቀሽነሽ😂😂😂
ያይሽ ያለም ውረቅ አበጀሽ እታውይ በላይክ
ማሽለው ሲያምር በሬቱ ማሮቸ
እዉነቷንነዉ እኮ ያዬሽ እኛ ሴቶች የተሰጠን ገደብ አለ ወንድልጅ ግን 100አመት ቢሞላዉም የመዉለድ አቅም አለዉ እኛ ደሞ ከቀዘቀዝ በቃን
እረ እንዳዉ ያየሽ ና እሱ ቫለዉ ግን ለምንድነዉ ተጋቭታቹህ ካልጋ ጋር ተጣቭቃቹህ እማትኖሩ ቢጤ ና ቢጤ ነዉ እሚምርበት 👌🫣
እሸ በል ሲሳይ
አይ ያዬሸ ትወጃለሸ 🤣🤣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
😂😂😂😂😂ወይ የዛሬዉ ደሞ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሳው ቦቆሎው ዲመና ያአላህ. ሲያምረ. ገጠረ. ናፈቅኝ. አይይይ ስደት😢😢😢😢.
በጣም ውስጤ በናፍቍት ሔዴ😭
እንዴት ያለሀው ድንዝዝ ነሕ አለች የቤቴ ጉድ
ኢሱዬ. ጀግና. ደስ. ስትሉ.
አይ ያዬሽዬ ስወድሽ ❤❤❤
ሲሳይም ያለቅጥ እሱቤም ያለቅጥ በተቀያየሩ
ኧረ እሱባለው የቁም ሞት ነው አላለም 😂😂😂😂😂 5 ወር 5 ቀን አላለም ወየሁ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
የቤቱዘር ይዘራ አላለችም እያየሽ እየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውነቷነው እኛ የማዳም ቅመሞች የቤት ዘር አልዘራን ሁሉንም አልዘራን😂😂😅😅😅😅😅እደዛሬ አስቃችውኝ አታውቁም 😂😂😂😅😅😅😅አቤት ትውና ዋው ለኔ ሁልግዜም አደኛናችው ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክክክክክክ አይ ያየሽ እተኛ አላለችም በቀኑ ተቃጠልኩኝ አለች አሳፈራቹኝ😂😂😂😂😂
ፍራሹ ተንቦግቡጓል አላለምወየው😂😂😂😂
😂😂😂😂😂አየ እያየሽ😂😂😂😂እንጋደም ደሜ ሳይቀዘቅዝ አላለችም 😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 እንዴት እደምወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ እሱባለው 😂😂አትቅደሚኝ አላለም ዛሬ ደግም በሳቅ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ወይኔ ዘሬሰ ይለያል😃😃😃😃😄😄😄
እሱቤ ሲሳይን ቀይረው 😂😂😂😂😂😂
እኔ ግን ያልገባኝ ስንት ሚዲያ ነው ያላችሁ? Subscribed የምናደርገው ምን እየሆነ ነው?
የኔም ጥያቄ ነው
😂😂😂😂😂 እሱቤ
የኔውዶች እኳንደናመጣችው💚💛❤
አረተው። እሱባለው። ክክክክ። በሳቅ። ገደልከኝ
ጎበዝነሽ ያየሽ ስሜትሽ በግልፅ መናገርሽ ጎበዝ።
እሱቤን ያዙልኝ😂😂😂😂
አይ እሱባለው እኔ ፍራሹን አያርገኝ አላለም
ወይ ያየሽ 😂😂😂
አረወየው እሱቤ😅😅😅
እንኳን.ደና.መጣችሁ.የኔ.ዉዶች.❤❤❤❤❤❤
እስቤ 😂😂😂❤❤❤
ያየሽ ወይኔ ገደልሽንበሳቅ😂😂😂😂😂
የኔዉዶቸየ❤❤❤❤
አያ ገረመውን ባል አድርጋችሁ ዋ ትሰሩና ያየሽ😂😂
ደስ የሚል የገጠር ፊልም❤
እረ ገደልሽኝበእዉነት ጎበዝ ባለሞያ ነሽአድናቂሽ ነኝ።
በጣም ነዉ የመቸይዉ
እረ ውይይ በያየሽ ፍቅር ተጠምጃለሁ
አስተማሪ ነው
እከፋ አለ እሱቤ የኔ ድምቀት😂
Yayesh....Love u❤ you are really funny
እረ ያየሽ መቸ ነው ከእንትን የምትወጭ!😳🤣🤣🤣🤣🤣
ስታስጠላ
ያየሺትለያለሽ❤
ስወዳችሁ❤❤❤❤
ስወዳቹህ እሱቤ ስወደ ው ❤❤❤❤❤❤
ዛሬመጀመራነኝ
እኔደሞሙቀትሊገለኝነው,ጂዳ,ያሉትየውቁታል
ወይኔያየሸየዛሬውማይለያል😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤
Wow extraordinary
😂😂😂😂😂😂😂ወይ እሱባለዉ
ያየሽ ግን መች ነው እንትበርጅው ክክክክክ
ወየው እሱባለው አባባስከው ጭራሽ ነገሩን
አረ የያሽ😂😂😂😂
አንዳንዴ ባታጋኑት ጥሩ ነው። የእሱቤ ሁኔታ ምንም የማይመስልና በጣም የተጋነነ ነው።በእኔ ግምት እንደ ሲሳይ ያለ ደረቅ እና ስራ ብቻ የሚወድ፣የእሱ ፍላጎትና ሃሳብ ብቻ ትክክል የሚመስለው ደረቅ ወንድ ብዙ ይኖራል። የእሱቤ ግን በጣም የበዛ እና የተጋነነ ነው።
ትችት አታብዛ ያለ ዳኛ፡ያለ ግምገማ፡ያለ እስፖንሰር፡ያለ በጀት ወዘተ መስራታቸውን እናበረታታ
@@habeshaengdaw103 እሽ ገብቶኛል።
ትችትማ ግድ ነው የሀገራችን ሰው ጨዋ ነው ይሉተኛ ነው ገደብ ሊኖረው ይገባል አስተያየት ደግሞ ገንቢ ነው@@habeshaengdaw103
እወነት ነው የሜሰሩት ምን ትችት አያስፈልግምውም
Yemtametut aidea ulu betam astemare new
አበጀሸ ደሜ የቀዘቅዛል ብለሸ የለ ቻየው
ዛሬውኑ ልጅ እፈልጋልሁ አላለይም ክክክክክ ንገሪው እሚበላ ከቤቴአጥቸ መች መጣሁ በይ
እሱባለው ገደለኝ በሳቅ😅
ከአንችጋ የምተኛው ልጅ መውለድ ስፈልግነው😂😂😂😂
የዛሬው ደግሞ የከፍ ነው በሳቅ 😂😂😂😂😂
እሱቤ አራዳው😂😂😂😂
ዉይኔ ቦቆሉዉ ዉይ ያየሽ ❤❤❤❤❤
ያየሽን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ
መገን አማራ የኔ ልዩ ህዝብ ውድድድድድ ደሞቸ በርቱልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ያየሽ የዛሬውማ ይለያል 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ሐይ ክርስቲያን 💚💛❤
ሙስሊም የዐማሓራ ልጆዎች💚💛❤
ውውውውውድድድድ💚💛❤🥰🥰🥰😘😘😘🥰😘😘😘
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኛም ውድድድ ደሜዋ 💚💛❤ 🕌 ❤⛪ l am Amhara fano king
እኛም ውድድድድ ❤❤❤❤
👌አማራ💚💛❤💯
ደምሩኝ ቤተሰብ
ያየሸ ሁሌም እንደሞቅሸ ነሸ
ያየሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤
ያያሽ ስወድሽ❤❤❤❤
በጣም ትልቅ አስተማሪ ድራማ፤ወንዶች ሥራ ሥራ እየሉ፤ፍቅርን ይረሳሉና፤ለትዳር አርሶ ብዙ ጎተራ መሙላት ብቻ ሳይሆን ለሚስትና ለቤተሰብ ጊዜ ሊሆኖረን ይገባል፤ቤተሰብ ለቤተሰብ ፍቅር ከገንዘብ በላይ ነው፤ ለቤተሰብ ጊዜ ይኑረን፤ግሩም ትምርት ነው፤በርቱ። በሚስትና በባል መሀል የሥሜት ችግር ካለ፤ምንም ያለማፈር ስለገጠመን ችግር መወያየት ያስፈልጋል፤ብዙ ትዳርም የሚፈርሰው በዚህ አይነት ችግርና ባለመነጋገር፤ሴቷም ሌላ ወዶ እኔን ጠልቶኝ ነው ወደሚል ጥርጣሬ ይውስዳትና በትዳሯ ደስተኛ አትሆኑም በወንዱም በኩል እንዲሁ ነው።
በትክክል ይሄ የኔ የቤቴ ጉድ ነው እና ሑለት ልጆች አሉን እና በትንሹ 3 4ወር አልገባኝም ልጆች ስላሉ ይሁን ድንዝዝ ብላለች ያየሽ
@@user-ve3ut2ur2p በግምት ይኽ፤ወይም ያ ሊሆን ይችላል የሚል አስተሳሰብ ችግር አለውና፤በተቻለ መጠን በግልጥ የሚሰማንን ችግር ልንነጋገርበት ይገባናል፤ማለት ይኸ ነገር ይሰማኛል፤ምን እንደሆነ ችግሩን/ምክንያቱን አልገባኝምና ምንድን ነው?ችግር ካለ በመነጋገር እንፍታው ብለን ከመገመት፤በግልጥ መወያየት ወደ መግባባትና በጋራ ተረዳድተን ለችግራችን መፍትሔ እናገኛልን፤ቀሪውን እግዚአብሔር ይጨመርበት።
ትንሽ ዘግየት ብለህ ተሎነው የሚገባህ አላለችም😂😂😂😂😂
እኮ 😂😂😂😂
😂😂😂😂
የቤቱንዘር፣ካልተዘራ፣የጓረው፣ብቻምን፣ይሰራል😂😂😂😂😂😂😂😂
ያለምወርቅ፣ግብርናሽ፣ጎበዝ፣ነሽ❤❤❤❤
ወይ ያየሽ የልቧን ተናገረች ሁሉም እሴቶች እንዳች ቢሆኑ ጥሩ ነበር 😅😅
እሱቤ እውነቱን ነዉ ስራ ስራ ሲሉ ትዴሩን ይፈርሳ😂😂😂
ሲስየ አንተ ነህ ፈጣሪ ለፈጠረዉ አላማ የተጠቀምክበት። ፈጣሪ እንደ እንስሳ እንድንዋሰብ አልፈጠረልንም ቅድስና ያለዉ መኝታ የሲሳይ አይነቱ ነዉ። የነ ያየሽ የነ እሱቤ ሴሰኝነት ነዉ ከሰይጣን የመጣ የዝሙት መንፈስ ነዉ። ፆም አያዉቁ ሰንበት አያዉቁ።
👌♥️ግልጽ ባለዉ ንግግር
ከተጋቡ ደግሞ የምን ሴሰኝነት ነዉ በትዳር ሲኖሩ ከመች ወዲህ ነዉ የሚያደርጉት ወሲብ ዝሙትና ሴሰኝነት ሚባለዉ እንዴ😳
የገረመው አፍቃሪ ነሽ😂😂@@ELizaAmharaOsa
@@bateablneha5887 awo.l😭😭😭😂
አቤት ትወና ያየሽ አንደኛ ❤❤❤❤❤
ጡሩትምርት ትዳርበዚህምክንያትይፈርሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹ ዘና ነው የምታደርጉኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂
አቤት እሱቤ ግን ስታቀጣጥል እረፍና ሞፈር አላለም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ያየሽዬ የሳቄ ምንጫ ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ወይኔ ማሪያም እነሱን ሳላይ ማደር ወይም መዋል አልችልም😂😂😂የሳቄ ምጮች
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤
የሣቄ ምጮቺ ታዴንም ጨምሩበት ዉበት ይሠጠዋል
ማርቆስየ የኔ ናፍቆት
ወየው ያየሽ ኡኡኡኡ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ እሡቤ ሥታሥቅኮ😂😂😂😂😂😂የኔምርጦች
እንኳን ደና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉
አማራዬ ያየሽዬ የኔ ቅመም እናንተ ብቻ ስሩ መታደል በቃ ተኙ😂❤❤❤❤
😂😂
ያየሽ የሙዝ ነገር😂😂😂😂😂😂 ታደሰ የዳቦ ነገር አያድርስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረሆዴ ቆሰለ የሙዙ ነገር ያየሽ ማሳ ለማሳ አዞራት😂😂😂
ያዬሽ የሴት አረቄ😂❤❤
ደምሩኝ ቤተሰብ እንሁን
😂😂😂😂ሎሌ ፍልጉ እር ጉድ በል ጎንደር አሳቃችሁኝ
አያ ታዲና ያየሽ የዚያ ነገር ሞታቸው ነው ተውጂ ነርቨስ አታድርገኝ 😂😂
ያየሽና እሱቤ የዛሬስ ይለያል አረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ወይኔ ያየሽ 😂😂እኔ ዛሬ ሻተኝ😂😂😂😂እሱቤ የኔ ፍቅር የዳቦ ነገር ታዴ ተክቷል😂😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂
ውነትሽን ነው ያየሽ በተለይ በብርድ እቅፍቅፍ ሲመቺ😊😊😊
5ቀነው 5ወር አላለም እሱቤ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሚቀሳቀስእሬሳ 😂😂😂😂😂😂
አይ ያየሽ ያቺ ነገር ክክክክክ
አየ ያየሸዬ
ወይ ያየሽ አረተይ ይስራበት
በሚቀጥለው ሳምንት ሁላችሀሐም ኩትኳቶ እድታግዙኝ የመዳም ቅመሞችየ እሽ😂❤❤❤
እሺ እናግዝሻለን አንችም ኩትኳቶ አማረሺ😂😂😂
@@destamelese3244 🤭🤭🤜
በሬዉ መቶት ይሆናል ያየሽዬ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁሌም የሳቅ ምንጭ ናት ግልፅ ናት❤❤❤❤
ወይኔ ዛሬስ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰላም ወገኖቼ ለሁሉም አሟልቶ አይሰጥም ለእውነት ግን ይህን ያክል አሰፈለግ ነው? የሱንበላው መሬትና የስሰይ ምንያክል ልዩነቱን ለሰው ልጅ ወነው ነገር መስራትን የመሰለ ምንም የለም በነገራችን ለይ ከወዲያ የምታዬው መንደር በጣም ደስ ይላል
ደሟ ከቀዘቀዘ በኃላ የማይሆን ነገር ነው ተኙ😂😂❤❤❤
የስራችሁን ወዶች የራሳችሁን ብቻስሜትነው የምታዳምጡ ያየሽ የኔሚስኪን ሁሌም ግን እደሞቀሽነሽ😂😂😂
ያይሽ ያለም ውረቅ አበጀሽ እታውይ በላይክ
ማሽለው ሲያምር በሬቱ ማሮቸ
እዉነቷንነዉ እኮ ያዬሽ እኛ ሴቶች የተሰጠን ገደብ አለ ወንድልጅ ግን 100አመት ቢሞላዉም የመዉለድ አቅም አለዉ እኛ ደሞ ከቀዘቀዝ በቃን
እረ እንዳዉ ያየሽ ና እሱ ቫለዉ ግን ለምንድነዉ ተጋቭታቹህ ካልጋ ጋር ተጣቭቃቹህ እማትኖሩ ቢጤ ና ቢጤ ነዉ እሚምርበት 👌🫣
እሸ በል ሲሳይ
አይ ያዬሸ ትወጃለሸ 🤣🤣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
😂😂😂😂😂ወይ የዛሬዉ ደሞ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሳው ቦቆሎው ዲመና ያአላህ. ሲያምረ. ገጠረ. ናፈቅኝ. አይይይ ስደት😢😢😢😢.
በጣም ውስጤ በናፍቍት ሔዴ😭
እንዴት ያለሀው ድንዝዝ ነሕ አለች የቤቴ ጉድ
ኢሱዬ. ጀግና. ደስ. ስትሉ.
አይ ያዬሽዬ ስወድሽ ❤❤❤
ሲሳይም ያለቅጥ እሱቤም ያለቅጥ በተቀያየሩ
ኧረ እሱባለው የቁም ሞት ነው አላለም 😂😂😂😂😂 5 ወር 5 ቀን አላለም ወየሁ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
የቤቱዘር ይዘራ አላለችም እያየሽ እየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውነቷነው እኛ የማዳም ቅመሞች የቤት ዘር አልዘራን ሁሉንም አልዘራን😂😂😅😅😅😅😅እደዛሬ አስቃችውኝ አታውቁም 😂😂😂😅😅😅😅አቤት ትውና ዋው ለኔ ሁልግዜም አደኛናችው ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክክክክክክ አይ ያየሽ እተኛ አላለችም በቀኑ ተቃጠልኩኝ አለች አሳፈራቹኝ😂😂😂😂😂
ፍራሹ ተንቦግቡጓል አላለምወየው😂😂😂😂
😂😂😂😂😂አየ እያየሽ😂😂😂😂እንጋደም ደሜ ሳይቀዘቅዝ አላለችም 😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 እንዴት እደምወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ እሱባለው 😂😂አትቅደሚኝ አላለም ዛሬ ደግም በሳቅ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ወይኔ ዘሬሰ ይለያል😃😃😃😃😄😄😄
እሱቤ ሲሳይን ቀይረው 😂😂😂😂😂😂
እኔ ግን ያልገባኝ ስንት ሚዲያ ነው ያላችሁ? Subscribed የምናደርገው ምን እየሆነ ነው?
የኔም ጥያቄ ነው
😂😂😂😂😂 እሱቤ
የኔውዶች እኳንደናመጣችው💚💛❤
አረተው። እሱባለው። ክክክክ። በሳቅ። ገደልከኝ
ጎበዝነሽ ያየሽ ስሜትሽ በግልፅ መናገርሽ ጎበዝ።
እሱቤን ያዙልኝ😂😂😂😂
አይ እሱባለው እኔ ፍራሹን አያርገኝ አላለም
ወይ ያየሽ 😂😂😂
አረወየው እሱቤ😅😅😅
እንኳን.ደና.መጣችሁ.የኔ.ዉዶች.❤❤❤❤❤❤
እስቤ 😂😂😂❤❤❤
ያየሽ ወይኔ ገደልሽንበሳቅ😂😂😂😂😂
የኔዉዶቸየ❤❤❤❤
አያ ገረመውን ባል አድርጋችሁ ዋ ትሰሩና ያየሽ😂😂
ደስ የሚል የገጠር ፊልም❤
እረ ገደልሽኝ
በእዉነት ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
አድናቂሽ ነኝ።