እሙ ስለ ነባ እዉነቱን ተናገረች!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 06. 2024

Komentáře • 580

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před měsícem +119

    1000217537057 ኢትዮጵያ ነግድ ባንክ 19211194492750 አባይ ባንክ ሀያት ኮንዶምኔም ጎሮ ጀልዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ት ስልክ ቁጥር 0912286942

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp Před měsícem +2

      💚💛❤🙏🏻

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před měsícem +1

      አረ ጀልዱ አይደለም እኔ ይህን ፀበል አዉቀዋለሁ። ሀያት40 ኮንዶምኔም ፀበል ነዉ።

    • @user-cq8br8wt4g
      @user-cq8br8wt4g Před měsícem +2

      እሽ። እሙዬ ሰመአቱ ይጠብቅሽ አችንም

    • @user-cq8br8wt4g
      @user-cq8br8wt4g Před měsícem

      አሜን ኢትዮጲን ለዘላለም ትኑር እምዬ ሀገሬ❤

    • @sewasew-is8no
      @sewasew-is8no Před měsícem

      ዋው ልጁ ግን የሌለ ተጨዋች ነው ርግጠኛ ነኝ ወይ የወሎ ልጅ ነው ወይ የቢቸና

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Před měsícem +369

    የነባንስም ሰምቶ የመጣ ብቻ ላይክ
    እሙን እምትወዱ ኮመንት

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Před měsícem +159

    ሰላም ሰላም የኔ ፍልቅልቅ እሙየ እስኪ እሙን የምትወዷት በላይክ 👍👈🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 Před měsícem +139

    ርእሱን አይቶ የመጣ እንደኔ በዛው እጃቹ ደምሩኝ 😂

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze Před měsícem +38

    እሙዬ እና ነባዬ ለዘለዓለም ኑሩልን ፈጣሪ አይለየችሁ ባጣም እኖዳችዋለን !!

  • @tigist5676
    @tigist5676 Před měsícem +26

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሬ የፈቀደውን የልብሽን መሻት አምላክ ይስጥሽ

  • @user-tb3xq1bj4l
    @user-tb3xq1bj4l Před měsícem +10

    በጣም ደስ ብሎኛል ከ ነባ ጋር በመሆንሽ እሙየ❤❤❤❤

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM Před měsícem +37

    እራእሱን አይቱ ሲሩጥ የመጣው ማነው እሙ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤ አይለያችሁ

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před měsícem

      አሜን

    • @user-dj7ko8fl9r
      @user-dj7ko8fl9r Před měsícem

      እኔ😂😂😂

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před měsícem

      ከሸገር ኢንፎ ከመሲጋ አቋርጬ ነው የመጣሁት፣😊😊😊

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před měsícem

      ​@Madiእኔ ከንስር 😂😂naAdem-fu7bx

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před měsícem

      @@zemenaybaye7457 አይ አለመታደላችን ስራ ስንጨረስ ከዱ ዩትዩበር ወዴ አንዱ መንከራተት፣🤣🤣🤣🤣

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před měsícem +41

    ቅመሞችዬ የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢😢እኔንም ደምሩኝ

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 Před měsícem

      አሜን❤❤❤❤

    • @Hadeyyah24
      @Hadeyyah24 Před měsícem

      አሜን❤❤❤

    • @gedam626
      @gedam626 Před měsícem

      አሜን ❤

    • @GsFe-vk1yx
      @GsFe-vk1yx Před měsícem

      @@gedam626አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Fekertube16
      @Fekertube16 Před měsícem

      አሜን፫ ነይ ቤተሰብ እንሁን እህቴ❤

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2u Před měsícem +68

    የቆዬ ፎቶ አይቼ አብራችሁ መስላችሁኝ ለወሬ ስደናቀፍ ልወድቅ ነበር😂

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před měsícem +31

    የወሬ ሱስ እንዳለብኝ ገና ዛሬ ነው የተረዳሁት ርዕሱን ሳይ ሩጨ ነው የመጣሁት😂😂
    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ ክፉሽን በሩቅ ያድርግልሽ የኔ ፈገግታ ስትስቂኮ አብሬ ነው የምስቀው😂

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před měsícem +15

    አሚር እደዚያ ያወራል ቢባል ማን ያምናል እሙ እዲያው የሣቅ ምንጭ ናት በሳቅ ገደላት ስወዳችህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbebechKifle-co5lh
    @AbebechKifle-co5lh Před měsícem +49

    እሙን የሚወድ

  • @Helenutub
    @Helenutub Před měsícem +17

    😂😂😂እሰይ እሙን ስትስቅ ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ደስስስ ያለው 😂❤❤❤የኔውድ ሳቂልኝ አሚርዬምርጥ ሰው😊❤❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před měsícem +7

    የሆድ እና የጨጉራ ማብራራ ተመችቶናል ፈታ ዘና አደረጋችሁን ዮኒዬ ቢ ሲ ን ካ ይላል ቅዳሜ ከሰዓት ላይ ፈታ ዘና የሚያረገን ዮኒዬ እናከብርካለን🙏🙏🙏
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-hj3be9nm2q
    @user-hj3be9nm2q Před měsícem +11

    እና አመስግናለን ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ሞክሼ በርች
    አሚ የምር ጫወታኸ ይመቻል በርታ

  • @user-rn5ig6kc7w
    @user-rn5ig6kc7w Před měsícem +19

    ማሪያምን እሙዬ ስትስቅ እዴት እደምደሰት
    በሥላሤ ስም😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞አሚርዬ ወድም አለሜ ዉድድድ❤️
    ሠላም ለእናት ሀገራችን🙏🙏🙏💚💛❤️😘😘💜💜💜💜

  • @user-zl1hi2go9e
    @user-zl1hi2go9e Před měsícem +12

    እዳዉ ፉፁምአሥፋዉ ለዚህ ምሣሌየሆናት እድሜዉይረዘም ወድማችን

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x Před měsícem

      እውነት🙏

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk Před měsícem +1

      በጣም ግን ምናለ አድቀን አቅርባው ብታመስግናን ማርያምን እኔ የማይርሳኝ ቀን ቢኖር በችግሬ ግዜየደርስልኝ ስው የመለወጥ ምክያት የሆነኝስው አርሳቸውም ❤❤❤

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před měsícem +1

      ​@@Sara-ui8tkእና የዘወትር ፀሎት ታድርገዉ ነዉ የምትሉት እሷም እኮ የሰዉ መዉደድ አላት የሱን ይቱብ አሳድጋለታለች የሚወራዉንና የማይወራዉን እያወራች ስለዚህ ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ ጠቅመዋለች ጠቅሟታል ሲቀጥል

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +5

    ኧረ እሙዬ እንኳንም ተደበቃችሁ አይን በዝቶባችሁ ሊለያያችሁ ሁሉ ይችላል እና መደበቁ አይከፋም ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před měsícem +4

    አሚር ትክክል ነህ በጣም ነው የሚመስለዉ የኔም ጥያቄ ነበር አመሠግናለሁ በነገራችን ላይ ከእዮሀ ሜዲያ ላይ ተሽቀንጥሬ ነው የመጣሁት የእሙዬ ነገር አይሆንልንም አልገርምም የነባ ነገር በጣም ደስ ይላል

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před měsícem +3

    አሜንንን ያኑርልን አሚሮ በኡነት ትለያለህ እኛንም ያሳሰበን ጥያቄ ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን እሙቲ እመቤቴ ትጠብቅሽ !!❤❤

  • @user-kk7df5ir5w
    @user-kk7df5ir5w Před měsícem +3

    ዊይአሚርየ፡ደስ፡ሲል፡እንደዚህ፡ፈታዘና፡አድርጋት፡ሥትሥቁ፡ነዉ፡የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 Před měsícem +4

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እሙየ እንኳንም ሰላም ሆነቻሁ በእርግጥ ነብዩ (ነባ) ትሁት መሆኑ እርጋታዉ ለተመልካቾች ያለዉ ክብር የሚናፈቅ ልጅ ነዉ ዋናዉ እንኳን ፍቅር ሆናችሁ እሙየ ❤❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před měsícem +11

    የኔ ውብ እሙዬ ጠላት እርር ይበል ሑሌም ሳቂልን❤😘

  • @user-ux9dn2hz3e
    @user-ux9dn2hz3e Před měsícem +8

    እሙዬ ተጋቡና ውለዱ ልጅ ፍቅር ይጨምራል ጊዜሽንም ተጠቀሚበት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +23

    አሚር እንደኔ የምወደውአለ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před měsícem +12

    በጣም ደስ ብሎኛል እሙዬ ዘርግሽኖ ያሳየን❤❤❤❤

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před měsícem +30

    እሙ የኔ መልካም

  • @AlemituTesfa
    @AlemituTesfa Před měsícem +2

    እናመሰግናለን የኛን ጥያቄ መልስ ስላመጠህ ግራ ገብቶን ነበር

  • @nunu2408
    @nunu2408 Před měsícem +6

    እሙዬ አሚር በጣም የዋ ነገር ነው እዳትረቂው ላቺ ጥሮ ጎደኛ ነው ፈታ ያለ❤❤

  • @InnocentFreshwaterLake-lv7cp
    @InnocentFreshwaterLake-lv7cp Před měsícem +4

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ቢከፋሽኳ ስቀሽ የምታሳልፊው ነገርስ የኔ ሆደ ባሻ ዘላለም ኑሪልኝ።

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 Před měsícem

    እሙየ በጣም ደስ ይላል አብራችሁ ስለማናያችሁ ገራ ገብቶኝ ነበር ባድላይ ተጣምራችሁ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 Před měsícem

    Thanks amhir for this question

  • @demozmengesha5049
    @demozmengesha5049 Před měsícem +2

    Thank you that was my question too🙏❤️❤️❤️

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 Před měsícem +3

    እሙዬ ማርያምን ስስቂ ነው እሚያምርብሽ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @user-kk7df5ir5w
    @user-kk7df5ir5w Před měsícem +2

    በስማም፡የሁለዜ፡ጥያቄየ፡ነዉ፡የተመለሠልኝ፡እግዜር፡ይባርክህ፡አሚር።እእልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t Před měsícem +5

    እሙዬ የኔ ጀግና በርችልኝ❤❤❤❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Před měsícem +1

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +3

    እንደገና ደግሞ ነባና እሙዬ በጌታ እርዳታ ትዳራችሁ ይባረክ ተዳሩ አንድ ሰው ለአንድ ነው መዳር ደግሞ በአንድ መሰብሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před měsícem +1

    ተለያይታችሁ መሰሎኝ ነበር ተመስገን እሙየ ፈጣር ያጣምራችሁ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉አሚር በረካሁን ጥያቄ ፈጥሮብኝነበር ❤️❤️❤️

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 Před měsícem +9

    ልጁ ፈታ ነው የሚያደርግው❤❤ ይመችህ አቦ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +3

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን እየሱስ ጌታ ነው አሜን ኢየሱስ ያድናል። አሜን ኢየሱስ ያድናል። የድንግል ልጅ እየሱስ ያድናል

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před měsícem +7

    ከነባ ጋር ያላት ነገር የኔም ጥያቄ ነበር
    ምክነያቱም አብረዉ አይተናቸዉ አናዉቅም😢😢😢😢

  • @user-kh8yr1en5d
    @user-kh8yr1en5d Před měsícem

    በእውነት ተመችተኸኛል አሁነረመሰ የመችኸ ወንድመረ

  • @beetyube
    @beetyube Před měsícem +2

    ሰላም እግዚአብሔርን ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ እሙዬ እኔ የዋህ ቤተሰቦች አመሰግናለሁ እኔም ጥያቄ ነበር😢🎉

  • @netsanet4006
    @netsanet4006 Před měsícem +3

    ደስይላል አሚር ስወድህ❤❤❤

  • @Fiker976
    @Fiker976 Před měsícem +5

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ ሁሌም ሳቂልኝ የእሙ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ አሳዩኝ👍👈 ሰላም ለናት ሀገራችንንን
    👇

  • @teje7615
    @teje7615 Před měsícem +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱ ብዙ ግዜ በውስጤ ይመላለስ ነበር ከነባ የተለያያቹ መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኛል ስለሰማው❤❤❤

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 Před měsícem +6

    አንድ አካል አንድ አምሳል ተብሎ የታክሲ የሁለት ክፍያ አላለም አይ አሚር🤣

  • @user-fn3rc1ln7e
    @user-fn3rc1ln7e Před měsícem +1

    Teberekii ❤❤welehii alhama alhama enema lexeyeqati neberi❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +1

    አሚር በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Před měsícem +3

    እሙየ ሳቅሽ ሳቃችን ነዉ ወንድማችንም እሙየን ፈታ ስላደረክልን አመሰግናለሁ

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt Před měsícem +3

    የኔ ትሁት የሁል ጊዜ ጥያቂዬ ነበር እፍ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰግን

  • @HaimanotSeifu
    @HaimanotSeifu Před měsícem +1

    የኔ ውድ ስታምሪ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před měsícem +2

    እሙዬ ዋናዉ ሰላም መሆናችሁ ነዉ የሚፈለገዉ በጣም ናፍቆናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před měsícem

    እሙዬ ሁልጊዜ በጌታ በእየሱስ ደስ ይበልሺ❤❤❤

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před měsícem +2

    እሙ የኔ የወሀ❤❤❤ስወድሽ ድንግል ትጠብቅሽ እስከነቤተሠቦችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng7ki8xk7p
    @user-ng7ki8xk7p Před měsícem +1

    አው ትክክል ነህ ይመሳሰላሉ ፈጣሪ መልካም ነው የወደፊትን አባቱን መምሰሉ ጡሩ ነው

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem +5

    በሰላም ከሆነ ጥሩ ነው አሳስቦኝ ነበር እኔ በበኩሌ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před měsícem +3

    ❤❤❤ ወይኔ ይሄ ልጅ እንደዚህ እሚጫወት አይመስለኝም ነበር ዝም ብየ ሳየው

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326 Před měsícem +2

    ይሔን ልጅ ስደው🎉የዋሕ ለሰጅኖእሙዬ ምርጥጎደኛነውየምር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před měsícem +2

    ወይ አሚር ሞሐመድ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣
    አሚሮ ግን እሜዬ ስትል ደስስስ ትለኛለህ ልክ እንዴ ምርጡ የጎጃም ሰው ነው የምትጣራው ይመቺህ 👍🥰
    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ወይኔ ሳቅሺኮ ከልቤ ነው የሚያስቀኝ ክክክክክክክ

  • @user-ng2bq2xc5f
    @user-ng2bq2xc5f Před měsícem +3

    ልክ ነህ እኔም እሙ እንዴት እንደወለደች በሚዲያ ቀድማ ባትናገር ወላጅ አባቱ ነባ ነው እል ነበር: ሆኖምመወለድ ቁዋንቁዋ ነው ትልቅ ክብር ለነባ በጣም ነው ከልብ የሚንከባከበው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏾👍🏾👏🏽

    • @user-gt5sp6ny3k
      @user-gt5sp6ny3k Před měsícem

      በናታችሁ እሙ እንደት እንደወለደይ ብትነግሩኝ ስላልሠማሁ ነው

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před měsícem

      ፍፄ የተብ ላይ ግቢ​@@user-gt5sp6ny3k

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před měsícem +2

      ​@@user-gt5sp6ny3kብዙ መከራ አይታበታለች እማ ወዶች እንደሆ ሞትሁልሽ አገባሻለሁ ብለዉ ማተላል ልማዳቸዉ ነዉ ያዉ ሁሉም ባይሆኑም እና ብቸዋን ያለማንም ብቻዋን ወልዳ ነዉ ያሳደገችዉ

    • @user-gt5sp6ny3k
      @user-gt5sp6ny3k Před měsícem

      @@fghuutyu8870 ወይኔ ያሣዝናል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +24

    ተመስገን ቸሩ መድኃኔዓለም ቸር ስላሰማከን ስለነባ❤❤ በቀደም መዳኒት ያበላት እሱ ነው እያላቹ ስሙን ስጠሩ የነበራቹ ፈጣሪ ይፍረድባቹ አልልም😅 ይቅር ይበላቹ ንሰሃ ግቡ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před měsícem +2

      ማንም አላለ ጓደኛዊን ያንን ጠቋራ ነዉ ያልነዉ

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba Před měsícem +3

      ቀዶ መስፋት 😅 በገገማው መሰገጥ ተሰጦችን ነው

    • @xpk5509
      @xpk5509 Před měsícem +7

      አወ አንብቤ አለሁ ነባር እሚል ይቅር ይበላቸው

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l Před měsícem +2

      አረ በስማም እዴዛ አሉ እዴ አረ ነባ ጥሩ ሰው ነው ወየሁ ጉድ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před měsícem

      @@user-vo6uh3vf5i ስለ ራስሽ ብቻ አውሪ።እኔ ስላየሁ ስላነበብኩ ነው።

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h Před měsícem +5

    ከቶፊቅ ቤት ወጥቸ ወዴዚህ ስሮጥ ተሰብሪ ነበር የነባ ስም ሳይ አይ እሙየ የኔ ቅመም ስወድሽ ሙትትትትትት ብየ ነው የኔ የዋህ

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u Před měsícem

      እኔ😂😂😂😂

    • @emano5974
      @emano5974 Před měsícem

      ወይ ጉድ እንደታክሲ ትዞሪያለሽ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ንጉስ የአለም መዳኒት አይናችሁን ይክፈተው መድኃኔዓለም ትላላችሁ ግን እየሱስን አታነግሱትም ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 Před měsícem

    እሙዬ በጣም ተጨንቄ ነበር ደስታሽ ደስታዬ ነው ይህን መልስ ስሰማ የሆነ ነገር ቀለለኝ ነባንና አንችን እግዚያብሄር ይባርካችሁ::

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam8712 Před měsícem

    ውይ አሙ በጣም ደስ ይላል እኔስ የተጣላችሁ መስሎኘ አዝኜ ነበር ምክኒያቱም ሚዲያ ላይ አጣዋችሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +34

    ኧረ አሚር ልጅሽ ነባን ይመስላል ብሎ ችክ አላለም 😂አንተ ጉደኛ ነክ አንተ ካልክ በኋላ እኔም ልክ ነክ ብያለሁ 😂❤

    • @user-dh4sr2ni8d
      @user-dh4sr2ni8d Před měsícem +1

      ያኛሠዉ ልዚህሥ አንታማም ትክክል ለማለቱ😂😂😂

  • @MolaMola-jp1gr
    @MolaMola-jp1gr Před měsícem +1

    የኔ ዉድ እሙ

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 Před měsícem +1

    በጣም ደስ ይላል
    🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +1

    የሚሠራ ሰዎች የሌላቸው ይባረኩ የእምባችን አባሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የድንግል ልጅ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před měsícem +1

    እሰይ ጎበዞች ፍቅር ደበቅ ሲል ጥሩ ነው ሁሉ ነገር ሚድያ ላይ አይወጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዞች

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před měsícem +1

    እሙይ ይኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ድንግል ማረይም ከነልጅሽ ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před měsícem +3

    ወይኔ አሚር ጨዋታክ አይጠገብም አቦ ይመችክ❤❤❤❤😃😃😃😃

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před měsícem +1

    Emuya Zara Telek Yemeserach New Sele Neba Anch Yesemanew ❤

  • @Alshaday
    @Alshaday Před měsícem +2

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ኑሪልኝ ጓደኛ ማድርግ ከምፈልጋቸዉ ሴቶች አንዷ አንች ነሽ የኔ ልዩ ❤❤❤

  • @MarrDagfe-qe1du
    @MarrDagfe-qe1du Před měsícem +1

    ስታምረ ሲስቅ

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Před měsícem +3

    Emuy bethme desetelu shkith edemi ysethse olume sakelh amirem ewdhlo edemi tinane ysethu❤❤❤❤❤

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 Před měsícem

    አረ እሙየ አሚር የጠየቀሺ ለእኔም ጥያቄሁኖብኝ ነበር አመሰግናለሁ የእኔን ጥያቄ ስለጠየካት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před měsícem

    እሙ የኔ መልካም አሚር ደስ የሚል ልጅ❤❤

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před měsícem +3

    ነባ በመጥፋቱ የኔም ጥያቄ ነበር እሙዬ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel1589 Před měsícem +2

    እሙዬ ❤ነባ አሚሮ ምርጦች😊😊🎉

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 Před měsícem

    የኔዉብእሙዩጠላትእርርይበልሁልምሳቂልኝ❤❤❤

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v Před měsícem

    እሙየ ወላዲት አምላክ ትጠብቅሽ የኔ እናት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    እሙዬ የኔ የዋህ ማርያምን ትለያለሽ እኮ❤❤

  • @user-kz4yn5ur3z
    @user-kz4yn5ur3z Před měsícem

    Yenee wud emuyee❤tegabitachihu lemayet yabikan❤ameen❤

  • @yasewchu
    @yasewchu Před měsícem +3

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ይህ ሳቅሽ ነው የናፈቀኝ አቦ አሚር መልካም ሰው የምር እንወድሃለን ❤❤❤❤ ይቅርታ ግን መልሱ አልተዋጠልኝም ግን አንች ጠንክሪ

    • @talacozgharta6981
      @talacozgharta6981 Před měsícem +1

      Enym 😊

    • @yasewchu
      @yasewchu Před měsícem

      ​@@talacozgharta6981እኮ ማለት ካልተራራቁ ለምን ዝምታን መረጡ አሁን ደግሞ ዝም ይሻላል ያልሆነ መልስ ከመንተባተብ

  • @imerazafu5274
    @imerazafu5274 Před měsícem

    Emuye yene konjoo betam ewdishe alehu❤❤❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před měsícem

    እሙ መልካሙ ይሁንልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před měsícem +1

    ሆደም ጎል ተባረክ በጣም ደስ ትላላችሁ ስራችሁ ይባረክ ቀጥሉበት ግን የእግዚአብሔርን የጌታን የኢየሱስን ክርስቶስ የሚያከብር አድርጉበት

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Před měsícem +3

    እኔስ መተተኞቹ አለያዬ ብዬ አስቤብዬነበር ፈጣሪአይላያችሁ❤❤❤

  • @eniye-mt6ky
    @eniye-mt6ky Před měsícem

    የኔ ፍልቅልቅ

  • @ABCv326
    @ABCv326 Před měsícem

    በርች ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 Před měsícem

    Wow ❤❤❤❤❤dese setle setelu

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před měsícem

    በጣም ነው ያሳቃችሁይ ዛሬ ደስ ሰትሉ

  • @HannaHanna-dv6tg
    @HannaHanna-dv6tg Před měsícem

    በእውነቱ እኔም ምን ሆነው ነው አብረው እማይሰሩት እያልኩ አስብ ነበር እሙ ፍቅራችሁን ቼሩ አምላክ ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @meseretmeseret-wf4nb
    @meseretmeseret-wf4nb Před měsícem

    እንኳን ሠላምሆናችሁ

  • @teejanhameed5430
    @teejanhameed5430 Před měsícem

    የኔየዋህ❤❤❤