እሙን ልጇ እና ወንድማ ሰርፕራይዝ አደረጓት ማመን አቃታት!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024

Komentáře • 373

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před 12 dny +61

    czcams.com/video/0yw0QaKMyy8/video.htmlsi=aCUP-VopKXbxuY9V የሐሰት ቁስል ሙሉ ፊልም👆👆👆

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 12 dny +138

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ

  • @hayati559
    @hayati559 Před 12 dny +76

    ልጇን የምወዱ ላይክ አርጉ ይሄን ቅመም ልጂ

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 12 dny +2

      ብሩክ፣ ደግሞ ሲወድ እናቱን በወኔ ነው! በዚህ ያዝልቅለት♥️🥰🫶👍

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před 12 dny +14

    ወንድም ጋሻ ነው የምር በጣም ነው ደሰ የምትሉት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před 12 dny +46

    በማርያም 10k አስገቡኝ የስደት እህታችሁ ነኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን ስልችት ብሎኛል አግዙኝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 12 dny +31

    ወንድም ጋሻ ነው የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሽ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake Před 12 dny +9

    እሙየ ሌላሰዉ እኮ አያስፈልግሽንም ከቤተሰብሽ ጋር ስሬ ሁሉም እየመጣ እደፈለገ ልብሽን እዴሰብር አትፍቀጅላቸዉ ባባየ እድግ በል አድገህ እናትህን በየገዳሙ የምትዎስድ ያርግህ ❤❤❤

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 Před 12 dny +8

    እሙየ የእኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሀ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ እስኪ ላይክ ያድርጉ የመዳም ቅመም ነኝ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 12 dny +17

    እራሱን ጠብቆ ከጎንሽን ይሁን ክንድ አስተምሪው የእኔ ሀብት አባቢ ማር ሲለፈልፍ ውሎ ቢያድር አይጠገብም በርቱ

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před 12 dny +14

    ኡፍፍፍ የኔ ሀብት የኔ ንጉስ እሙ እግዚአብሔር ይመስገን ክዱሻ ተባረክ ይረፉዬ ካሜራ አማን ጀግና ሆነሻል ❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷

  • @حيت
    @حيت Před 12 dny +27

    😢😢😢የሙን ጥንካሬ ሳይእፅናናለሁ😢😢

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před 12 dny +7

    ወንድም የእህቱ ሁሌም የሚመኘው ፈክታ ማየት ነው ክንዱ ክበርልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 Před 12 dny +30

    ወድምሽ ደሙ ካንቺ ይስራ አብራችሁ ስሩ የራስሽን ሰዉ አጠገብሽ ማድረግሽ ጥሩ ነዉ❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před 12 dny +1

      ምነው እህቴ ማኛ ጤፉን ማን ያምርተው እመዋ እሱኮ ምርጥ ገበሬ ነው ኃላፍነት ያለበት kkkk

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před 12 dny

      ​@@semiramohanedሌሎች ወድሞች ካሏት ይበቃሉ ለግብርናዉ እሷም ሰዉ ያስፈልጋታል እኮ ከኗ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 12 dny

      ​@@semiramohanedደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 12 dny

      ​@@fghuutyu8870ደምረኛ

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před 12 dny

      የላትም እማ​@@fghuutyu8870

  • @user-xm8gk6py8t
    @user-xm8gk6py8t Před 12 dny +15

    አስተዋይ ወንድም አለሽ ዋዉ አበባዋ እዳታባቷ ታምራለች

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e Před 12 dny +11

    የኔ ወድም ውነት እኮ ነው ወድም መከታ ነው የሚባለው ❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 12 dny +19

    ወንድም መከታ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshbirhan2843
    @alemneshbirhan2843 Před 12 dny +10

    እመቤቴ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ ❤

  • @almazwandafrash3622
    @almazwandafrash3622 Před 12 dny +5

    እሙ ልጅሽን ካሁኑ ቆጣ በይበት ሚዲያ አታስለምጂው ትምህርቱ ላይ እንዲያተኩር ከቆየ አትችይውም ❤

  • @YahyAlmnsor
    @YahyAlmnsor Před 12 dny +20

    አረ እሙ ልጅሽን እቅፍ አርገሽ ስትስሚው እንደት እንደቀናሁ ልጀ ናፈቀኝ አይ ሥደት

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 12 dny +4

    ክንዴ ሸበላው በጣም ነው ምንወድክ ከሙዬ ጎን ሆነክ አብራቹ ስሩ ወደገጠር አትመለስ አዲሳባ ኑር ምንም ቢሆን ወንድም ጋሻ መከታ ነው ስለዚ አብራቹ እየኖራቹ ስሩ❤❤❤❤ይመቻቹ

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 Před 12 dny +7

    እግዚአብሔር በሰላም በሞገስ ያሳድግ እሙ ልጅሽ ለምን እመቤት ይረሻል እማዬ ይበልሽ የወለድሽው ልጅሽ እማዬ ከላለሽ ማን የልሻል

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w Před 12 dny +4

    የኔጠፋጭ እማምላክ ትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ እኔ ልጅ ይዎደኛል እዎዳለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 Před 12 dny +10

    እሙዬ ታድለሽ እንዲህ የሚወድ ወንድም

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 Před 12 dny +8

    ዋዉዉዉ እንዴት ደስ እንደምትሉ አበባዋ ደሙ ስታምር ክክክ ቤቢ መኪና እገዛልሻለሁ አለ የኔ ጌታ❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ወንድም እኮ ጋሻ መከታ ነዉ❤❤🎉🎉እሙዬ እድለኛ ነሽ ❤❤ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሣድግልሽ❤❤❤🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 12 dny +12

    ሁሌም ሳቂልኝ እሙዬ የኔ ጅግና ሴት❤❤

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Před 12 dny +16

    ወንድም መከታነው ሁሌም ደስ ይበልሽ ኡሙ የአገሬ ልጅ

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Před 12 dny +3

    እሙየ በርቱ አሁን በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ከራስሽ ሰዎች ጋ ድመቁልን ሌላዉ ለጥቅም እንጅ ዝምድና ፈላጊ አይደለም ለወንድም እና እህትሽ አንች ሆናችሁ የምትሰሩበት ሌላ አንድ ዩቲዩብ ክፈች በሁለቱም ስሩ በርቱ ጎበዞች ልጅሽም ወንድምሽም ለቁም ነገር ይብቁልሽ

  • @user-jc9yt8cu4y
    @user-jc9yt8cu4y Před 12 dny +7

    እሙዬ ደስ የሚሉ ወንድምና ልጅ አሉሽ ስጦታቸውም በጣም ያምራል ኑሯችሁም እንደ አበባው የፈካ ይሁን

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 12 dny +6

    ብሩክ፣ ደግሞ ሲወድ እናቱን በወኔ ነው! በዚህ ያዝልቅለት♥️🥰🫶👍

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před 12 dny +3

    እሙ ወድምኮ የአባት መከታ ነዉ ወድሜ በሥደት ነዉ ያለኽዉ አላህ ይጠብቅህ ከዘረኞች አላህ ይሠዉርክ የናቴ ያባቴ ልጅ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 12 dny +20

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ❤

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 Před 12 dny +5

    አይወድም፣ደሞኮየገጠርልጅአይመሥልምወላሂ፣ማሻአሏእሙ

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před 12 dny +3

    እሙዬ በርችልነ የእሙዬ ዎደጆችየሰዉ ደስታ የሚየስደስታቹሁ በቅንነት ደሚሩኝ እስት

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před 11 dny +2

    ደስ ይላል እህትህን ማበርታትህ ካሜራማናን ስላም በሉልኝ ወድምሽ ሱሪው ተንሽ ተጣብቃል።

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be Před 12 dny +13

    ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před 12 dny +11

    በጣም ደስትላላችሁ ቤቢ የኔ ጣፍጪ አላህ ያሳደግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MarianAboujaoude-ps3gj
    @MarianAboujaoude-ps3gj Před 12 dny +5

    እመብርሃን ታሣድግልሺ እትልቅ ደረጃ ታድርስልሺ እሕቴ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Před 12 dny +3

    ውይ ልጁ በሳቅ ገደልከኝ ወንድምሽም በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ በርች

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 12 dny +6

    አባቢ እሳት ነው 😂😂 እመብርሀን ታሳድህ የእኔ ሀብት ❤ እሙ ከውጭ ወይም ተኝተሽ ስትነሽ ሁሉንም ቤተሰብ መሳም ፍቅር መስጠት አለብሽ ልጅሽን ብቻ አይደለም መሳም ሁሉንም ሳሚ ትልቅ ትንሹን መሰሳም ፍቅር ይጨምራል

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 11 dny

      አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ አብይ ውሃውን በየመንገዱ እያስደነሰ እየቀለደበት ነው ተራ ባላሀብት መስራት የሚችለውን እነሱ ህዝብን ማታለያ ለፖለቲካ ፍጆታ ማደንዘዠ እየተጠቀሙበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ ለዛውም ቤተመንግስቱ አካባቢ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኢትዮዺያ እኮ 120ሚሌን ህዝብ ነው አማራ ደቡብ ኦሮሞ ትግሬ ወጣቱ በጦርነት ሌላው በራሀብ እያለቀ ነው ህዝቡ እየተፈናቀለ እየታሰረ እየታገተ ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ ነው እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ተከፋይ የብልፅግና ካድሬዉች አይናቹን ጨፍኑ እናሞኟቹ እያሉን ነው ፍት በነዚ ለተናቀው 120 ሚሌን ህዝባችን 😅😅😮

  • @EdigeArado
    @EdigeArado Před 12 dny +5

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ትልቅ አምላካችን ያድርግልሽ 🎉🎉🎉

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede8026 Před 12 dny +3

    እውይ ልጅሽን ሳም ሳም አርግሽው እድግ ይበልልሽ ልጁቼ ናፍቁት አግላታኝ አይማጣት ስደት አጥቱኝ ብቻ አልሀምድሊላህ ❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 12 dny +3

    😂😂😂😂 አይ እሙ ቆጠላይ ነች ያምራል እሙ ልክ እንደዚች አበባ ፍክት በይልኝ ቤቤዬ ግን ጎበዝ ገማች ነህ

  • @WalidKadi-lj4cf
    @WalidKadi-lj4cf Před 11 dny +2

    ወንድሜ መከታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesi971
    @Mesi971 Před 12 dny +8

    በባለፈው prank ቆስዬ ነበር
    የዛሬው ደስ ይላል
    ወንድም መከታ ነው

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před 12 dny

      በጣም እኔ እራሱ እርር ብዬ ነበረ
      ሙልጭ አርጌ ሰደብኩት ለዛዉም አረካሁም እፍፍፍ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 12 dny

      ​@@semiramohanedደምረኛ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 12 dny +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሙ ወንድምሽና ውድ ልጂሽ በጣም ነው የሚያምሩት ውይይ የኔ ሀብት የኔ ጌታ መኪና እገዛልሻለሁ አለ እናቱን💚💛❤😘😘😘😘❤🌹🙏

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 Před 12 dny +5

    የምትወጃት ቅድስት ማርያም ትሆናለች ብዬ እገምታለሁ።

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Před 11 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ዋው በጣም ታምራላችሁ ሁልጌዜም በዱስታ ኑሩልን እሙዬ❤❤❤።

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 Před 12 dny +5

    እሙ ስታምሩ ቤቢ እና ወድምሽ ደስ ሲሉ ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 12 dny +5

    ስታምሩ ወድም እኮ ጋሻ መከታ ነው በርቱ ምርጦች❤

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před 12 dny +2

    ወንድም ጋሻ መከታ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @AlemsiraNega
    @AlemsiraNega Před 12 dny +2

    እሙ እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ እስከ ሙሉ ቤተሰብሽ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 12 dny +6

    ቤቢሻ አጎትክን በስም አትጥራ እሙዬ አጎቴ እንዲህ አስተምሪው

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Před 12 dny +4

    ማሻአላህ ባድ ሁናችሁ ደስ ስትሉ❤❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 12 dny +9

    ወይ ልጇ❤❤❤❤❤

  • @MulusewKassahun
    @MulusewKassahun Před 11 dny +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ወንድም እንድህነው

  • @Zenbamaru
    @Zenbamaru Před 12 dny +3

    አምስት መቶ ሁለት መቶ የተከፈለበትን ስጦታ ዝም ብልሽ ተቀበይ 😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-jy1js5jk7b
    @user-jy1js5jk7b Před 12 dny +7

    ❤❤❤❤❤❤እሙድስ ስትሉ❤❤❤❤ 1:34

  • @YahyAlmnsor
    @YahyAlmnsor Před 12 dny +6

    ደሞ ዛሬ ወጉ ደርሶኝ አንደኛ ኮማች ነኝ 😅😅😅😅

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv Před 12 dny +2

    ደስ የምትሉኝስ ነገርስ❤❤❤

  • @beetyube
    @beetyube Před 12 dny +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰታሸ ደሰታዬ ነው በርቸልኝ🎉ባባዬ🎉እግዚአብሔር ያሳደገህ🎉

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e Před 12 dny +4

    ወንድም ጋሻ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 12 dny +3

    ማሽአላህ አላህያሳድግህ

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 12 dny +5

    ወንድም መከታ ደስ የሚል ስጦታ❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 12 dny +4

    ቤቢ እማማ ወይም ማሚ ዋዉ ደስ ትላላችሁ 🙏

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před 12 dny +2

      እማዬ እመቤት በሁሉም ይጠራታል ደስ ሲል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 12 dny

      ​@@fghuutyu8870ደምረኛ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Před 12 dny +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድምሽ ግን አያዉራ ካወራ ጥርስ ግጥም አያደርግም😂😂

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 12 dny +3

    እሙየ የኔልዩ እህት ልጂሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 Před 12 dny +2

    ምርጥ እሙ ፍልቅልቅ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před 11 dny

    ዎዎዎ ሲያምር ክዱ ሀብትሽ ተባረኩ በወጣው ይተካ እህታለም ትኑር ለዘላለም

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před 12 dny +3

    እኳን ድህና መጣችሁ እሙየ ማሻአላህ ደስ የሚል ሱጠታነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 12 dny +2

    በጣም ትላላችሁ ደስታዉን ያብዛላችሁአሁንም❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 12 dny +2

    ክንድዬ ቤቢዬ እሙ እወዳችሗለሁ❤

  • @user-fy1ol9mb2m
    @user-fy1ol9mb2m Před 12 dny +1

    ወድም መከታው አበባዋ እደታባቱነው የሚያምር❤❤❤

  • @-wr3ll
    @-wr3ll Před 11 dny

    እሙ የኔ የዋህ በጣም የሚያምር ስጦታ ነውወድምሽን አምላክ ይጠብቅልሽ::

  • @HaneHne
    @HaneHne Před 12 dny +4

    500መቶ 200መቶ የተከፈለበት ርካሽእኮ ነው አላለም የኔ ሀብት አይ ልጅነት 😂

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 12 dny +4

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤

  • @user-ic5vb4hl7s
    @user-ic5vb4hl7s Před 12 dny +2

    እውነት ነው ወንድሜ መከታነው❤❤🎉🎉🎉

  • @HalimaEthio
    @HalimaEthio Před 12 dny +2

    እኮን ተወለድክ የኔሀብት እኔም ልጅ አለችኝ እሶን መሰልከኝ

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před 12 dny +3

    የኔውዶች ስታምሩ አወ እመብርሀን ትጠብቅልን🌺🌺🌺🌺🌷🌷💞💞💕💕

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Před 12 dny +2

    🎉🎉🎉🎉😮ዋው ❤❤❤❤በጣም የሚያምር ስጦታ ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @netsanet4006
    @netsanet4006 Před 12 dny +5

    በጣም ደስትላላቹህ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Před 12 dny +2

    ወደምመከታ ጎበዚበረታ , አሙንአያያቸሁ ጎቡዞ ❤❤❤❤❤😂😂

  • @Helenutub
    @Helenutub Před 12 dny +4

    ወይኔ ቤቢ ተቁነጠነጠ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 Před 11 dny +1

    It is so beautiful. What an amazing brother ❤❤❤

  • @ዩትብ
    @ዩትብ Před 12 dny +3

    .እሙ ስታምሩ አይለያችሁ❤❤❤❤ እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደትላይ አሞኛል

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 Před 12 dny +1

      ፈጣሪ በጥበቡ ያስብሽ እህት ለሀገርሽ ያብቃሽ❤

    • @ዩትብ
      @ዩትብ Před 12 dny

      @@fghuutyu8870 አሜን እማ

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před 12 dny +1

      አላህ ያሽርሽ አብሽሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 12 dny

      ​@@fghuutyu8870ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 12 dny

      ​@@amaamm4474ደምረኛ

  • @ageryeblayeageryeblaye

    አይ የልጅ ነገር😂😂😂😂😂😂 የኔ አባት ይመጣ ይመጣ አላለም አፌ ቁርጥ ይበል

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před 12 dny +4

    እሙየ እድለኛነሽ ደስየሚልወድም አለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy Před 12 dny +3

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 Před 12 dny +3

    እሙ የኔየዎህ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደሰ አለሸ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před 12 dny +1

    ወንድምሽን እህትሽንመ እንዲሁም ሀበታሙን ልጂሽን አምላክ ይባርክልሽ እኔ ደጋግሚ የራስሽን ሰው አጠገብሽ አርጊ እልሽ ነበረ አሁን በጣም ደስ ብሎኛል ስታምሩ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 12 dny +3

    አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉

  • @fatmadwed3205
    @fatmadwed3205 Před 12 dny +2

    ልዩ ወድምነህ❤❤❤❤

  • @alemiyoutube2929
    @alemiyoutube2929 Před 12 dny +4

    የኔውዶች ደሞቸ ❤❤❤

  • @user-jy1js5jk7b
    @user-jy1js5jk7b Před 12 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤እሙድስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Před 4 dny

    ደስትላላችሁ ፈጣሬ ይጠብቅአችሁ እሙ🎉🎉🎉

  • @tegistbaye6750
    @tegistbaye6750 Před 12 dny +2

    የእኔ ጌታ እር ተይ😂😂😂 ፋጣሪ ያሳድግህ🙏🙏🙏እሙ ግን ወደ ጉጃም ምንገድ ክፋት ነው እባካቹህ ንገሩኝ

  • @mengesha386
    @mengesha386 Před 12 dny +5

    የኔ ማሮች ስታምሩ

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 Před 12 dny +2

    Yene wonedm dese setlu ❤❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před 12 dny +2

    የምር ያምራል ዋዉ 🌹🌹🌹🌹

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Před 12 dny +2

    እግዚአብሔር የጠብቅልሽ 🎉🎉🎉🎉