የሁለት አመት ለውጥ የልጆች ፀጉር ማሳደግያ እንክብካቤ//kids hair growth homemade treatment 

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 01. 2024
  • #hairgrowth #hair #homemade #viral
  • Zábava

Komentáře • 214

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 5 měsíci +48

    Wowበጣም የሚገርም ነው ናይላ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከህፃንነቷ ጀምሮ ስከታተላት ነበር አሁን አደገች ፀጉሯም አማረ ጀግና እናት ነሽ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 5 měsíci +5

    መሥኪ እንዴት ነሽ ናይላ አደገች ከተወለደች ጀምሮ አውቃታለሁ እንኳን እንዳንቺ አይነት እናት እግዚአብሔር ሰጣት ተባረኩ ከዚህ በላይ ይደጉልሽና ለቁም ነገር ያብቃልሽ ድካምሽን ይቁጠርልሽ አሜን ❤❤❤❤

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 5 měsíci +6

    ወይ መስኪዬ የኔ ጅግና እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ጌታን እንዴት እንደ አማረበት የለይላዬ ፀጉር❤ ጅግና እናት ስወልድ እንዳቺ ምርጥና ጠካራ እናት እሆንላታለሁ ለልጄ❤

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před 5 měsíci +9

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሺ ዋው በጣም ጀግና እናት ነሺ ይገርማል የናይላ ፀጉር ተቀየረ ዋው❤❤

  • @ayshaaysha-zs2cl
    @ayshaaysha-zs2cl Před měsícem +1

    ማሻ አላህ መስክዬ ጀግና ነሽ የናይላ ፀጉር እንዲ ይሆናል ብዬ ገምቼ አላቅም በዚ ሁኔታ የኔ ፀጉርም ተስፋ አለው

  • @MeskeremAnbesse-sy2cg
    @MeskeremAnbesse-sy2cg Před 5 měsíci +3

    መስኪ እግዚአብሔር ይባርከሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ. ደግሜ ደጋግሜ ነው የማየው ለኔም ለልጄም ጠቅሞናል እንደ ናይላ ትንሽ ልጅ አለችኝ. እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 5 měsíci +2

    መስኪ አንቺ በጣም ጠንካራና ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele7976 Před 5 měsíci

    ምርጥና ጀግና እናት ነሽ መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kokiberhan7843
    @kokiberhan7843 Před 5 měsíci +4

    Wow ናይላ የምር ጸጉሯ አድጓል በጣም ደስይላል ጎበዝ እናት ነሽ መሰኪ 👏👏👏🥰😘😘

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i Před 5 měsíci +1

    ናይላየ ዉድድድድ አደርግሻለሁ መሲኪየ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ❤

  • @HermelaSolomon-he8kh
    @HermelaSolomon-he8kh Před 5 měsíci

    እናመሠግናለን መስኪዬ

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 Před 4 měsíci

    በጣም ጎበዝ እናት ከስራ ጋር ልጅ ከማሳደግ ጋር ጀግና ልጆችሽም አደጉልሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @user-fh7wo4uk8v
    @user-fh7wo4uk8v Před 5 měsíci +1

    መሥኪ የናይላን ፀጉር አይቼው ስለነበር በዚህ አይነት የትኛውም ፀጉር ማደግ እንደሚችል በጣም ነው ውሰጤ ተነሳሳ አንቺ ድንቅ ሴት ነሸ በጣምጎበዝ ሴት ሙሉ ቀን ብናዳምጥሽ የማትሰለቺ ነሽ ተባረኪልን እህታችን

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d Před 5 měsíci

    ማሻ አላህ❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před 5 měsíci +3

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እዉነት ከመጀመሪያ ሰለማዉቀዉ ገርሞኛል አኔም ተስፋ አለኝ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před 5 měsíci

    She is a cute girl. EGZABHER EY BARKLSH.❤

  • @addisalme6061
    @addisalme6061 Před 5 měsíci

    ናይላዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እድግበይ

  • @slam1281
    @slam1281 Před 5 měsíci

    ማሪያምን በጣም ጎበዝነሽ ዋው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 5 měsíci

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላና ናታን ደናናቸው ወይ መሥክዬ ልጆችሽ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንልሽ ፀጉርዋን አደረገላት እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před 5 měsíci

    ምርጥ እናት❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před 5 měsíci +1

    ማየት ማመን ነው የናይላ ፅጉር💝 👍 በርግጥ በራሴም አይቸዋለሁ እናመሰግናለን መሰኪ🙏

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 Před 5 měsíci

    በርቺ መሰኪ በጣም ጠንካራ እናት ነሸ::

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 Před 5 měsíci

    Thanks 🎉🎉🎉🎉

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před 5 měsíci +1

    መስኬ በጣምጎበዝ እናትነሽ አችንአለማድነቅ አይቻልም ሰው ማነንይመስላል ቤሉት ኑሮውን ነው የናይላፀጉር ገርመኝ በርችየሁላችን ብርታትነሽ ❤

  • @kebronkassa9580
    @kebronkassa9580 Před 5 měsíci

    ዋው ናይላ ትልቅ ልጅ ሆንሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @woinsetyazew6837
    @woinsetyazew6837 Před 5 měsíci +1

    በጣም ነው የገረመኝ እድግበዬ አንች በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 Před 5 měsíci +1

    ዋው ሲያምር በጣም ለውጥ አለው

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 5 měsíci +1

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ሙዝ ስጠቀም በጣም ይከረድዳል ፀጉሬ

  • @user-rq6nk6ty4l
    @user-rq6nk6ty4l Před 5 měsíci

    መስክይ የላይላይ ፀጉር ስላደግላት ደስ ብሎኛል ጎበዝ እናት ነሽ መሲክይ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 Před měsícem

    በረች እህታችን በጣም ይመቹኛል የምትሠሪያቸው ነገሮች ሁሉ

  • @abebaadem23
    @abebaadem23 Před 5 měsíci

    Mariyamn yemiyadg almeselegnim neber... Lijishin Egzihabher yasadglesh❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 5 měsíci

    በጣም ደሰሲል አደገላት የኔማርርርር❤

  • @alemgenetabebe8700
    @alemgenetabebe8700 Před 5 měsíci

    ዋው ናይላዬ ስወድሽ እኮ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 5 měsíci

    ናይላ በጣም ጎበዝ ነች አታስቸግርም

  • @antenehgebremariam788
    @antenehgebremariam788 Před 5 měsíci +12

    ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-jy7gq6ij8i
    @user-jy7gq6ij8i Před 5 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 Před 5 měsíci

    በጣም የሚገርም ለውጥ ነው መስኪ

  • @CocoSweet-bt2of
    @CocoSweet-bt2of Před 5 měsíci

    She is cute ❤️

  • @DegesewOnelove
    @DegesewOnelove Před 5 měsíci

    gobez enat enemi anichin ayiche lijocheni eyasadekulachew betami lewit ayichalewi birtati honeshignail ameseginalew tebarekilgn❤

  • @medihntube
    @medihntube Před 5 měsíci

    Waoo ናይላ ፀጉሯ እንዴት አደገ የኔ ቆንጆ መስክዬ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏👏👏አሜን 🙏🙏🙏

  • @ensratube
    @ensratube Před 5 měsíci +4

    ናይላዬ የኔ ጨዋ ምንም አታስቸግርም ስትቀባ ስትታጠብ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር❤❤❤❤

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 Před 4 měsíci

    ጎበዝ ነሽ❤❤❤

  • @lubabseid9295
    @lubabseid9295 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ ❤❤❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před 5 měsíci +1

    ናይላየ እያየናት አደገቺ አላህ ይጠብቅልሺ ልጆቺሺን መስኪየ

  • @user-tk3jn6kz1i
    @user-tk3jn6kz1i Před 5 měsíci

    ናይላዬ ቆንጆ እድግ በይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lamritube8297
    @lamritube8297 Před 5 měsíci +8

    መስኪዬ የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ የምር ፀጉሬን ማበጠር ሲደክመኝ የአንቺን ቪዲዮ ነው የማዬው ከዛ ሞራሌ ይመጣል የእውነቴን ነው የማወራው እና ተባረኪ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ

  • @tityiatube5548
    @tityiatube5548 Před 5 měsíci +2

    መሲየ የእውነት አለማመስገን ንፉግነት ነው እኔ አችን እየተካተልኩ ይሀው ፀጉሬ አደገ አላሀምዱሊላህ በፊት ፀጉሬ የማደግ ተስፋ ያለው አይመስለኝም ነበር ቁመቱ ከጆሮየ አልፎ የማያውቀው ይሀው ዛሬ ወገቤ መሃል ደረሰልኝ አላህ ምስጋና ይገባው እንችንም አመሰግንሻለው የኔ ውድ አላህ ባለሽበት ይጥብቅሽ❤

  • @jesuslove1328
    @jesuslove1328 Před 5 měsíci

    Wow seyamir enm kanch ayech tsegur adegalch temasgen🙏🙏

  • @alexabel1138
    @alexabel1138 Před 5 měsíci

    Meskiye endet nesh dear, happy to see you and your little ones again …could you please advise on DIY face mask or oil for pimples and dark spot face please 🙏 just drop me some tips on comment box ..thank you ❤

  • @mohammedaminu8488
    @mohammedaminu8488 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 Před 5 měsíci

    Jegna enat meskiye berchi kanchi Ayansim yenayilayem tsegur❤ btm adgul

  • @miyadahajihakemal3609
    @miyadahajihakemal3609 Před 5 měsíci

    መስኪ ጎበዝ ነሽ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 5 měsíci +1

    የኔ ማርርር እድግ በይ ❤❤❤❤🎉🎉በጣም ለውጥ አለው መሲየ የእናቶች አረአያ

  • @bosanasanvetu3084
    @bosanasanvetu3084 Před 5 měsíci

    wow❤❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 5 měsíci

    ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤መስክዬ ❤በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Před 5 měsíci

    ሰላም መስኪዬ ውይይይ ናይላዬ ትልቅ ልጅ ታዛዥ ደሞ ፀጉሯማ አስገራሚ ነው ምርጥ እናት። መስኪዬ የኔልጅ ወንድ ነው እና እንደናቲዬ ፀጉር የለውም ነበር በውነት ከኔ እኩል ተንከባክቤ አሳደኩለት ግን ያልሳቀብኝ ሰው አልነበረም 😅😅😅😅

  • @smerhhsaen1216
    @smerhhsaen1216 Před 5 měsíci

    የኔ ማር ትግስቷ አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤❤

  • @mulukenshola
    @mulukenshola Před měsícem

    ዋው ላይላአደገችልን ተመስገንፀጉሯም አደገ ደስይላል በረቺ

  • @RahwaG.Abraha
    @RahwaG.Abraha Před 5 měsíci

    Hi meski betam tru siet nesh adenksh alew le ljoch before 1 year mn aynet hair oil metekem enchlalen ngerign ebakish love u sis

  • @selometinsae1646
    @selometinsae1646 Před 5 měsíci

    Wow berichi wude

  • @aliyisiraj6071
    @aliyisiraj6071 Před 2 měsíci

    Good yes

  • @user-zb4cc5px8d
    @user-zb4cc5px8d Před 5 měsíci

    የኔ ማር እድግ ብይልኝ ❤❤

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 Před 5 měsíci

    Good job 👍👍👍👍👍👍

  • @frelovefretube
    @frelovefretube Před 5 měsíci

    ሰላም መስኪ እውነት ቀን ናፍቀሽኝ ቪዶሽን ሳይ ነበር ❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 5 měsíci +13

    ምርጥ እናት መስኪየ ትለያለሺ❤❤ምርጥ ለውጥ ነው

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 5 měsíci

    የምትጠቀሚው ቅባት ስሙን ካላስቸገርኩሽ ጻፊልኝ

  • @lelisadibaba3215
    @lelisadibaba3215 Před 3 měsíci

    Xiruu inat barchi❤❤❤❤❤❤

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 5 měsíci

    የእኔ ቆጆ እኔ ሥንት አመቴ ሀ ብለሺ ዩቱብ ሥትጀምሪ ጀምሬ የማቅሺ መሥኪየ ካንች ብዙ ተምሬያሉ አሏህ ይጠብቅሺእሥከቤተሠብሺ የናይላ ፀጉርን አይታችሁ ተጠቀሙ ውዶቼ ተሥፍ ሣትቆርጡ ናይላ እኔ አቀዋለሁ ለውጥ ዋው.. እኔ ብር የለኝም አቡካዶ እናሙዝ ለመጠቀም ሮዝመሬፀይት ልክንዳንች አዘጋጅቼ አበጣጠር ,አሠራር ሁሉ ካንች ነው የተማርኩት በፊትምንችምንች ነበር የማደርገው ወላሒ90% ካንች ተምሬያለሁ ሥለፀጉር ውዴ አመሠግሻለሁ መሥኪየ❤❤❤❤❤❤

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 5 měsíci

    meskiye yene gobez lij!!! yene lijoch segur endet endamare endet endebeza endadege teamir new mitiyiw eko. banchi recipe meseret eyeteketelku new mitekemew ena liyu new meskiye

  • @hayulve4811
    @hayulve4811 Před 5 měsíci

    የተልባ ማስክ ስሪልን መስኪ😍

  • @lidiatasfay1997
    @lidiatasfay1997 Před 5 měsíci

    መስኪ እንዴት ነሽ ብዙ ነገር ጠቅሚያለሁ አመሰግናለሁ ለማጠቢያ ከሼን ላይ ኮፊያ ግዥላት በጣም ነው ሚመቸው

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Před měsícem

    በጣም ሚገርም ለውጥ😮

  • @ts3909
    @ts3909 Před 5 měsíci +1

    ተባረኪ መስኪ ስለምትሰጪን ትምህርቶች! የኔ ጥያቄ የልጆቼ ፀጉር ቁመትም ብዛትም አለው ችግሩ በጣም ይያያዛል ኮንድሽነር እንኳን ተጠቅመው ለማፍታታት በጣም ያስቸግራል ጫፉም ቢቆረጥ ለውጥ የለውም ምን ትመክሪኛለሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 5 měsíci

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ መስየ ከቻልሽ የቡና ቅባት አሰራር ብትሰሪልን የኔመልካም በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yn8yp5km8t
    @user-yn8yp5km8t Před 5 měsíci

    ይሄ ቅባት ገዝቼዉ ድርቅ ያለ ነው
    ማሻአላህ ፀጉሯ አደገ ናሂላ

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Před 4 měsíci

    በጣም የሚገርም ነው መስኪ ያንቺም የናይላም ፀጉር እያየነው ተለወጠ የእኔ ግን ያድጋል ከዛ ኢትዬጵያ እሄዳለው ይቆርጡታል ቀለም እቀባለው እንደዛ እያለ አለው ተመስገን ግን ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ፀጉሬ❤

  • @user-co3fe5zb8w
    @user-co3fe5zb8w Před 5 měsíci

    ❤❤

  • @atekelteayehu2003
    @atekelteayehu2003 Před 5 měsíci

    በጣም ይገርማል አደገ በዛ መሲኪዬ በጣም ጀግና እናት ነሺ እኔ ግን በጣም አንችን እተከታተልኩሺ ነበሩ ምጣቀመው በጣም አዲጌልኝ ነበሩ ።ግን አሁን ከወለዲኩ 6ወር በኃላ መንከባከቤን ቀነሳኩ እና አሁን
    ፀጉር ከፊቲ ና ከኃላ ተሰባብሮብኝል እንዴት ልመልሰው

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 Před 5 měsíci

    ዋዉ መስኪ የጥረትሽ ዉጤት እንዴት ደስ እንደሚል እዉቀት ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤መስኪዬ ካንቺ ባላዉቅም ማበጠረያዉ ጫፉ ላስቲኩ ቢሆን አይሻልም?

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 5 měsíci

    Wow great information

  • @amenahagazi9671
    @amenahagazi9671 Před 5 měsíci +1

    ማሻ ኣላህ እውነትም ለውጥ ኣለ

  • @user-nm9kf9lg7y
    @user-nm9kf9lg7y Před 5 měsíci

    መስኪዬ እደምን ነሽ ጨፋሽኮ በጣም ነው የምወድሽ አግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አጠቃቀሙን አውቄ የፀጉሬን ለውጥ ልነግርሽ አልችልም እድሜ ላንቺ ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ❤❤❤

  • @tigisttg
    @tigisttg Před 5 měsíci

    Betam new yemewedash ewenet

  • @alemnibret4111
    @alemnibret4111 Před 2 měsíci

    ሚገርም ነው

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 Před 5 měsíci

    ውይ የኔ ቆንጆ አደገች ህፃን ሆና ነበር ያየኋት

  • @abdulselamshamil2482
    @abdulselamshamil2482 Před 5 měsíci

    ሰላም መስኪዬ ይገርማል ለውጥ ጠፉተሽብኝ ነበር የዛኔ ለናይላ ቻሌንጅ ስጀምሪ አብሬ ጀምሬ ነበር ምርጥ ለውጥ አይቼ ነበር ስጠፊብኝ እንክብካቤውም ተውኩት ወደነበረበት ተመለሰ ።እንኳን አገኘሁሽ

  • @geteneshwmariam9566
    @geteneshwmariam9566 Před 5 měsíci

    የሚገርም ለውጥ ነው እያየነው ነው ለውጥ ያመጣው መስክዬ ባንቺ ጥረት ነው እድግ ይበሉልሽ እህቴ።

  • @umureyan1994
    @umureyan1994 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @hanateshome9713
    @hanateshome9713 Před 5 měsíci

    ናይላዮ እድግ በይ

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 Před 5 měsíci +1

    መስኪዬ ገጎበዝ ነሽ

  • @user-fr7qt1oj4g
    @user-fr7qt1oj4g Před 4 dny

    አሰይ ናይላይ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 5 měsíci

    እግዚብሔር ይመሰገን በጣም ለዉጥ አለዉ

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Před 5 měsíci

    Naylaye&Nathan❤❤❤

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y Před 5 měsíci

    ናይላየ አድጋለች ማሻአላህ

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 Před 5 měsíci

    ❤❤❤👍🏼👍🏼👌👌👌

  • @leylakemal9531
    @leylakemal9531 Před 2 měsíci

    መስኪ የናይላዬ የፀጉር ለውጥ የሚገርምነው። በችፌ ለተጎዳው ቆዳስ በተፈጥሮ ማከም የሚቻልበትን ውህድ ስሪልን

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BethelhemSenaybBethelhem-rr4nn

    ❤❤❤jegna enat

  • @sifen5
    @sifen5 Před 5 měsíci

    🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉