Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ፈጣሪ አምላክ በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በሰላም በጤና በበረከት ይጎብኛችሁ ሰላም ለሀገራችን ለአለማችን ሁሉ🌸💕🌸
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሆድ መጮህ የምንችግር ነዉ ምግብ ደሞ ተቀየርኩ ያመኛል
አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤
Gen medanitochune betenegerin teru neber ,
amen
መስኪዬን የሚወድ በላይክ እንያችሁ 👍🏻
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰😘😘👏👏
መስኪዬ1- ስፒነች የበዛበት የፍራፍሬ ጁስ2- ታምሶ የተፈጨ ተልባ ለብ ባለ ውሀ ከትንሽ ማር ጋር በጥብጦ ወይም በጁሰር በጥብጦ መጠጣት ሁለቱም ፍቱን መዳኒትና ለሰውነትም ጠቃሚ ናቸው❤❤❤❤❤
አዎ እህት አለም የልሽውን ሁሉ በእስለምና ነቢየችን ሰ.ዐ.ወ አስተምረውናል
ሰለላሁ አለየሂ ወሰለም
ሰለሏሁ አለሂም ወሰለም ያ ረሱለሏህ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡነያረሱለሏህ
Awo sellellahu aleyhi wesellm ❤
S A W
ምንም ብትይ ዝም ብየ ነዉ የማምንሽ😍
እኔስ ብትይ
😅😅😅😅
የምታነሳቸዉ ነገሮች እኛ ላይ ያሉ ስለሆኑ ነዉ
ለእኔማ ሱስ ነው የምትሆንብኝ
@@user-ei5lk3ub5m ለኔ ደግሞ መድሀኔቴ ናት
መስኪዬ የኔ መልካም ትክክል ነሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ ክፉ ካንቺ ይራቅ ከነቤተሰብሽ ❤❤❤
Thank you for sharing Our beloved sister Meskiye ❤❤
መስኪየየልጅአዋቂ በትህትና ለችየጠቀመሽን ለኛእምታስተምሪን ልዩነሽ ነገሮችን እምታስረጅበተ በደብነዉ እገባን እናመሠግናለን እድሜናጤና እስከነቤተሠቦችሽ❤❤❤❤❤
Thank you meski❤
እናመሰግናለን መስኪዬ❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን መስኪየ ❤❤❤❤ተልባውም ለፊት የሰራሽው ተመችቶኛን በርችልን ❤❤
መስኪየ የኔ ውቭ እናመሰግናለን ❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም ጠቃመ ነገር ነው የነገርሽን
ሰላም መስኪ መልካም ትምህርት ነው።
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
thank you mesk❤❤
በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
መሰኪዬ የኔ ወርቅ አመሠግናለሁ
ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኳን ምደህና መጣሸ ማማየ በጣም ደረሰ የሚል ግዜ ነበር በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ንመተሳስብ ሠላምን ፍጣሪ ይመልሰልን. አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሬ
የኔ መስክ ሆድሽን ይዘሽ ሳይ 3ኛ ልጅ ያረገዝሽ መስሎኝ እንዴት ደስ እንዳለው እም ብርሃን ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ እንወድሻለን የናይላዬ እናት❤❤❤
🫣😁💕
እናመሰግናለን መስኪዬ ከብዙ ግዜ ቡሀላ አየሁሽ❤
እናመሠግናለን!!!
ጤና እናእድሜ ይስጥሽ
መሰክዬ የኔ መልካም ሴት ከድሮም ጀምሮ ሰከተልሸ ነው ያለውት ቡዙ ነገሮች ተጠቅማለው አብሷ ፀጉሬ በጣም ለውጥ ነበረው አሁን ግን የለም አልቋል እሰክ እንደ አድሰ ልከባከበው ነው አንድ ብዬ በጣም ነው የምወድሺ ❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሺ
መስክዬ ዛሬ በጣም ጠቃሚ ነገር የነገርሽኝ በተለይ ማስቲካ እኳን አወኩ በደረሠበትም አልደርስ
መስኪ የኔ ቆንጆ እና መሰግናለን እኔ ሰሞኑን በዚህ ሁኔታ ነበርኩ ሆድ መነፋት አጋጥሞኝ ማስቲካ አኝካለሁ ነገር ግን ለካ ያባሰብኝ እሱ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤
መስኪየ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበል በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሸን እና እኔም አንዷ ነኝ ስበላ ሰበላ ሆደን ይነፋኛል። አሁን ላይ ከአራት ወር በፊት ትንሽ ሆደን አሞኝ ቀዶ ጥገና አድርጌ ነበር እና ከዚያን ወድህ ነው ሲሰሩኝ አየር ገብቶብኝ ይሁን አላወቅም። በእጀ ስነካውም ህመም አለው በጣም የተካበ አይደለም የቁሰሉ ይሆን አላውቅም
ሰለ ባርጭ ስሪልን❤❤
እሩዝ ብይበት😅😅
❤❤❤@@martamekonen7455
ብጣዕሚ ኢና ናምሰግን የቕንየልና መሲዬይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks ❤
እናመሠግናለንየኔቆንጆ❤❤❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልን እካን ደህና መጣሽልን
Good advice.
እናመሰግናለን የኔጨዋ
yene tenafqi ❤
Enamesegnalen yena weddddddd
እናመሠግናለንእህት
Geta eyesus ybarkish meski❤❤❤
መሲኪ ቆንጆ የኔ ደርባባ አመሰግናለሁ በጣም ስፈልገው ነበር
thank you መስክየ🥰
ትክክል ነሸ ❤❤❤
እናመሰግናለን🎉🎉
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጠቅሞኛል
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች አመስግናለን ውድ🎉🎉
አመሠግናለው ተባረኬ
እናመሠግናለን
እናመሠግናል ሠላምሽን ያብዛልሽ♥♥
Thank you maskiye yane qonjo ❤❤
Meskiye betam enamesegnalen
Enkuan Dana metash meskiye ...❤❤❤
እኔም መከረኛ ነኝ መስክዬ የኔ እልዕት❤
መስኪ የኔ ውድ ሰላም ነሽ እነላይናዬ ሰላም ናቸው❤❤❤
500 ሽ ስለገባሽ ደስ ብሎኛል ከዛበላይ ይገባሻል
መሥኪ እሰኪ ለቦርጭ ማጥፊያ ንገሪን ከምር ተቸገርኩ
meski endet nesh ❤ esti benatesh sl vitamin sepplementoche nigerign calcium biotin vD
Thank you ❤❤❤
Tebareki
Meski🥰Jegina Tebarekiiiii ❤️🍇
ትክክል መሲ የሆድ ድርቀት በጣምነው ሆድየሚነፋው
መስኪ ማስቲካ እኔ ሆዴን ሲነፍኝ አኝካለው ብትን ነው የሚያረግልኝ
Tebaraki
ወላሒ የሆድ ድርቀት ያለባችው ሰና መኪ የሚባል ቅጠል ተፈልቶ የሚጠጣ አለ ሞክሩትና ውቀሱኝ ከጠጣችውት ከ5_6 ሠአት ይቆይና ቁርጠት ነገር ይሠማችዋል ያኔ ስጋት እንዳይሠማችው ልክ ካካ ስታደርጉ ቁርጠቱ አይኖርም እፎይታ ይሠማችዋል
Mesk thank you❤
መስኪየ ደናነሽልኝ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ
መሥክዬ እንካን ደህና መጣሽ መሥክዬ እኔ በአለፈ ወራት ምሥት ቀን አልገባም ነበረ ሀኪም ቤት ሄጂም በፍቴ አላገኘሁም ነበረ ውሀ እየጠጣሁ አሁን ሽንት ቤት እገባለሁ ምግብ በቀን ሁለቴ ነው የምመገበው አሁን እየበላሁ አወራለሁ ምመገበው ትንሽነው
Please make video about detox
መስኪቲ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ እዉነት ለኔ ሚጠቅመኝን ነው የተናገርሽዉ
እናሠሰገናለን ቆንጂት
በጣም ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ ከተፈጥሮዬ ቦርጭ ባይኖረኝም ምግብ ከበላሁ በኃላ ግን የሆዴ እብጠት ተቃራኒ ነዉ የሚሆነዉ በጣም ያብጣል በጣም ይጨንቀኛል እግዚአብሄር ይሰጥሽ የእኔ ችግር የነበረዉ በጣም ቶሎ ቶሎ ስለምበላ ነበር ቶሎ ቶሎ ሰል በቃ ለመብላት መቀመጤን ነዉ አንዳንዴ ትዝ የሚለኝ ይኸዉ ቀሰ ብዬ መብለት ከጀመርኩ ሳምንት ሆነኝ እብጠት የለም ጠፋ እድሜ ለአንቺ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ኑሪልን መስየ እናመሰግናለን❤
መስኪዬ ፀጉሬን በጣም ነው ሚያሳክከኝ በተጠብሁ በሶስተኛ ቀን ጀምሮ ያሳክከኛል ምን ላድርግ ቅባቱ ነው ብዬ ብቀያይር ለውጥ የለም ፈሳሽም ጭቃ ቅባትም ምን ትመክሪኛለሽ
ወይኔ መስኪ ማስቲካ መተው የምችል አይመስለኝም በጣም አፍቃሪ ነኝ
Ene gn swodsh mariyamn ❤❤❤
አሚን አሚን ማሚ
የኔ ዉድ አመሠግናለሁ
ሰላም እህቴ❤❤❤
Selam ❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጎበዝ
መሲ የኔውድ እንዴት ነሽ halr remove cream ተጠቂሜ አሳከከኝ እና ጠቆረብ ምን ትይን አለሽ
መስኪየ የኔ ደርባባ ክበሪልን❤❤
ስወድሽ መስኪዬ
tebarekiii
እኔ ስበላ ቦርጫም ነው የምመስለው ባዶ ሲሆን ግብት ይላል
የኔ ቅመም🎉
እናመሰግናለን❤❤❤😂
መስክየ እኔ ሰደት ከመጣው ጀምሪ በወር አንዴ ነው ግን ኢትዮጵያ ሂጀ ሰላም ነው የሆንኩት በብዛት አረብ አገር ያለነው ይህ ችግር ያጋጥመናል
you arg right
ሰላም መስኪይ
Yigrmachuwal ene and ande 4-6-7-8 ders segra aywetagnim
መስኪዬ ጨዋ የጨዋ ልጅ !!""
ብርቱ ሴት ስወድሽ መስኪዬ
Ena mesgenlehne Ehitchen
Tikikele maskey❤❤❤
እኔም እንደአንቺ ትኩስ ሽሮ ከትኩስ እንጀራ ጋር ሳላስበው በጣም እመገባለው
❤
የኔ ውድ ስወድሽ😘😘😘
እነማሰግነለን ዉድ እህተችን
ፈጣሪ አምላክ በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በሰላም በጤና በበረከት ይጎብኛችሁ ሰላም ለሀገራችን ለአለማችን ሁሉ🌸💕🌸
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሆድ መጮህ የምንችግር ነዉ ምግብ ደሞ ተቀየርኩ ያመኛል
አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤
Gen medanitochune betenegerin teru neber ,
amen
መስኪዬን የሚወድ በላይክ እንያችሁ 👍🏻
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰😘😘👏👏
መስኪዬ
1- ስፒነች የበዛበት የፍራፍሬ ጁስ
2- ታምሶ የተፈጨ ተልባ ለብ ባለ ውሀ ከትንሽ ማር ጋር በጥብጦ ወይም በጁሰር በጥብጦ መጠጣት
ሁለቱም ፍቱን መዳኒትና ለሰውነትም ጠቃሚ ናቸው❤❤❤❤❤
አዎ እህት አለም የልሽውን ሁሉ በእስለምና ነቢየችን ሰ.ዐ.ወ አስተምረውናል
ሰለላሁ አለየሂ ወሰለም
ሰለሏሁ አለሂም ወሰለም ያ ረሱለሏህ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡነያረሱለሏህ
Awo sellellahu aleyhi wesellm ❤
S A W
ምንም ብትይ ዝም ብየ ነዉ የማምንሽ😍
እኔስ ብትይ
😅😅😅😅
የምታነሳቸዉ ነገሮች እኛ ላይ ያሉ ስለሆኑ ነዉ
ለእኔማ ሱስ ነው የምትሆንብኝ
@@user-ei5lk3ub5m ለኔ ደግሞ መድሀኔቴ ናት
መስኪዬ የኔ መልካም ትክክል ነሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ ክፉ ካንቺ ይራቅ ከነቤተሰብሽ ❤❤❤
Thank you for sharing Our beloved sister Meskiye ❤❤
መስኪየየልጅአዋቂ በትህትና ለችየጠቀመሽን ለኛእምታስተምሪን ልዩነሽ ነገሮችን እምታስረጅበተ በደብነዉ እገባን እናመሠግናለን እድሜናጤና እስከነቤተሠቦችሽ❤❤❤❤❤
Thank you meski❤
እናመሰግናለን መስኪዬ❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን መስኪየ ❤❤❤❤
ተልባውም ለፊት የሰራሽው ተመችቶኛን በርችልን ❤❤
መስኪየ የኔ ውቭ እናመሰግናለን ❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም ጠቃመ ነገር ነው የነገርሽን
ሰላም መስኪ መልካም ትምህርት ነው።
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
thank you mesk❤❤
በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
መሰኪዬ የኔ ወርቅ አመሠግናለሁ
ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኳን ምደህና መጣሸ ማማየ በጣም ደረሰ የሚል ግዜ ነበር በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ንመተሳስብ ሠላምን ፍጣሪ ይመልሰልን. አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሬ
የኔ መስክ ሆድሽን ይዘሽ ሳይ 3ኛ ልጅ ያረገዝሽ መስሎኝ እንዴት ደስ እንዳለው እም ብርሃን ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ እንወድሻለን የናይላዬ እናት❤❤❤
🫣😁💕
እናመሰግናለን መስኪዬ ከብዙ ግዜ ቡሀላ አየሁሽ❤
እናመሠግናለን!!!
ጤና እና
እድሜ
ይስጥሽ