Birthday decorations || Birthday celebration 🎂🎉 የልጆቼ እና የእናቴ ልደት ይህን ይመስል ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2024
  • የኬኩን አሰራር ለማየት👇
    • How to decorate Birthd...
    My other channel Kiya Tube 👇
    / kiyatube4
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99
  • Zábava

Komentáře • 42

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Před 6 měsíci +3

    መልካም ልደት ብለናል ከአያት እስከ የልጅ ልጆች ደስ የሚል ልደት ነው ማዘርዬ እረጅም እድሜ እና ጤናዎትን ይስጦት ❤❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስላደረሶት ከነ ልጅ ልጆቿት እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ፈጣር
    ለልጆቹም መልካም ልደት እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤😂🎉

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 Před 5 měsíci

      ኪያ እባክሽን የወጥ ማቅረቢያው ባለ 3 ቱ የት ነው ሚገኘው ?
      እባክሽን ልትነግርኝ ትችያለሽ ?
      ከጥቁር ሌላ ከለር አለ ያለውን ነገር ንገርኝ ?

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 5 měsíci

      አማዞን ላይ አለልሽ Slow Cooker 3 in 1 ብለሽ ፈልጊው እናቱ የተለያየ ከለር ቢሆንም ሳህኑ ግን ጥቁር ነው ሌላ ያለው አላየሁም።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 6 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ
    በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ልጆቻችሁ እናተም ማር ናችሁ በጣም ታምራላችሁ እንኳን ተወለዳችሁልን ዘራችሁ ሁሉ ይብዛ ቆንጆዎች
    ኪያዬ የኔ እናት አምጥቼ የፈረንጅ ሀገር ስጋ በአፏ ሳትቀምስ ነው የሄደችው
    ሻሽ እና ነጠላ ሳታወልቅ ነው 6 ወር ቆይታ የሄደችሁ ሀገሩ መንገዱ ያምራል አለች
    ከኛ ጋር ማሳለፏ ደስ ቢላትም ህይወቷን ሙሉ በቤተክርስቲያን እና በፀሎት ከማህበረሰቡ ጋር በጉርብትና የታመመ በመጠየቅ ለቅሶ ገበያ በመሄድ የኖረች እናት እዚህ መጥታ እስር ቤት ሆነባት ከዚህ ቦሀላ እናተ መታችሁ ጠይቁኝ እዚህ ደግሜ አልመጣም አለች ሐይማኖት ባህል እሴት ካለው ማህበረሰብ ወጥተን እነሱንም እኛን እንዲመስሉ አንገፋፋቸው በእነሱ ፀሎት ነው ያለነው።
    የእነሱን በቃ ፍላጎታቸውን ብቻ እናሟላ
    ጌታዬ መልካም ልደት ይሁንልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ባለቤትሽ እድለኛ ነው ሎተሪ እንደደረሰው ይቁጠረው አንቺን በማግኘቱ ልባም ሴት ነሽ ጀግና ብዙ ሙያ አለሽ ኬኩ የሚገርም ነው ኬክ ቤት መክፈት አለብሽ በእውነት
    እመብርሃን ትጠብቃችሁ ።

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 6 měsíci +1

      አሜን🙏እንኳን አብሮ አደረሰን❤ እውነት በጣም ይከብዳቸዋል እሷ እራሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጣ 3 ወር መቀመጥ አልቻለችም አሁንም ብዙ አትቆይልንም ግን ከበፊቱ ይሻላል ።

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 6 měsíci

    መልካም ልደት እረጁም እድሜ ይስጦት እናታችን የኪዪ ቤተሰቦች ሰላም ብያለው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🍰🎊🍾happy birthday 🎉❤

  • @Mame456
    @Mame456 Před 6 měsíci +1

    Kiyaye የኔባሞያ እንኳን አደረሳችሁ ማሚም ደስ ስትሉ ክነቤተስብሽ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 6 měsíci

      አንኳን አብሮ አደረሰን🙏💕

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Před 6 měsíci

    ዋው ኪዱዬ በጣም አሪፍ ልደት ነው። ከኬኲ እስከ ቁርጡ ። መክድ ደሞ ደስ ትላለች እንኳን ለዚ አበቃሽ
    Happy birthday Amanye and Dagi🎉🎉

  • @liwamassefa5194
    @liwamassefa5194 Před 6 měsíci

    Kidoyeeee❤❤❤❤

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 Před 6 měsíci

    Wow tadlesh gobez🎉 HBD😊

  • @biniyamseyoum2689
    @biniyamseyoum2689 Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Happy Birthday ❤❤

  • @sirgutreta
    @sirgutreta Před 6 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ በድጋሚ ባለሞያ ነሽ የመጨረሻ ዋዉ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 6 měsíci

      አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 6 měsíci

    Happy birthday 🎉🎉🎉

  • @winawina4119
    @winawina4119 Před 6 měsíci

    Wow, beautiful cake. I wish if we leave the same state, I will order for my kids birthday cake you did amazing job. Well done👏

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr Před 6 měsíci

    happy family bless you

  • @hataihayat3773
    @hataihayat3773 Před 6 měsíci

    መልካም ልደት ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁንላቹ❤❤❤

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 6 měsíci

      አሜን🙏 በጣም እናመሰግናለን❤

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 Před 6 měsíci

    Happy birthday 🎉🎊🎈

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 Před 6 měsíci

    melkam ledet 🎂🎉🎊🎈

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 Před 6 měsíci

    Wuyi yene enat rejemi edme yistoti 🤩🥰🥰🎉🎉🎉🎊❤️😍😂

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 6 měsíci

    እንክዋን አደረሳችሁ !!!

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 6 měsíci

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 6 měsíci

    ታድለሽ ልጆችሽ ያምራሉ