🛎️ካለ እናንተ መኖር አልችልም🥺🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ‪@abtube7318‬ ‪@AbduKiarMusic‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@EBSKids‬ ‪@EBSDocumentary‬

Komentáře • 3,6K

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Před měsícem +1561

    ወንድሞቼ😥❤

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq Před měsícem +9

      ኣይዞህ ኤፋየይ❤🎉

    • @BetiShewaye
      @BetiShewaye Před měsícem +3

      Ere afa eyetebetatenachhu eko nw ere tesebsebu mefthe felgu

    • @user-sl2sg3vl6l
      @user-sl2sg3vl6l Před měsícem +10

      እፍራም አተስ😢😢

    • @user-mh4vp5jw2w
      @user-mh4vp5jw2w Před měsícem +11

      ትተዉህ መጡ ምን ይሻላል😢😢 ቡታጅራን ስሙ እኔዳስጠራቹት ትታቹ ባትወጡ ይሻል ነበር

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 Před měsícem +4

      ኤፋየ አተምንይዋጥህ

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube Před měsícem +781

    ወንድሜ ❤

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa Před měsícem +46

      ውድምህ ሀይሚን እዳይረሳት እስማረት የሆንች ልጅ እዳታመልጠው ነገረው የምር ቀሚስ የለበስ ሁሉው ሴት አድለም ምርጥ ልጅ ነች

    • @nasrammm
      @nasrammm Před měsícem +1

      ❤❤❤❤

    • @user-dz8uc2mj8z
      @user-dz8uc2mj8z Před měsícem +16

      @@feyzaShifa አዘብዛቢ ምን አገባሽ😒 እኝክ አሁንስ

    • @asrse539
      @asrse539 Před měsícem +1

      ❤❤

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db Před měsícem

      Yena wedd

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 Před měsícem +86

    ብሩኬ በጣም ነው የማደንቅህ ከሁሉም እናትህን መውደድህ የጉዋደኛ ፍቅር ብለህ ይህንን ሁሉ ማድረግህ ደሰ ብሎኛል

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b Před měsícem +32

    ቡርኬ ለእነትህ ያለህ ፍቅር ለየት ያለ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልህ ያሠብከውንም ያሳካልህ😍😍

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Před měsícem +164

    ወይኔ ይህ ልጂ አስተዋይነቱ ይለያል የጓድኝነት ጥግ ነህ ማርያምን

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      እውነት ደምርኝ በቅንነት ማሬ❤

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 Před měsícem

      ብሩኬ እረወጋታው ለሰው ያለው ፍቀር የጓደኛ ፍቀር እናትህ በደንብ እንዳሳደኩህ ያስታውቃል የእናትህ ምርቃት የምትወዳት ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ቅን ሰው በየትኛውም ምደር አየወድቅም አይዞህ በርታ ።

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj Před měsícem

      እተመችቶኛልውድ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před měsícem +123

    ።።። ማርቆስ ልጄ እነዚህ ልጆች የውነት የእናትህ ልጆች ናቸው ። ፈጣሪህን አመስግነው።።እንደዚህ ያለ መዋደድ አይቼም አላውቅ።።አይለያችሁ ። በጤናም በሐብትም ክብራችሁ ያሳየኝ።።ትሆናላችሁም።።።።

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před měsícem +10

    ማርያምን የጎዴኝነት ጥግ ያየንባችሁ ልጆች ፈጣሪ አይለያያችሁ❤ ዉዶቼ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +508

    ዛሬ እህቴ ከ 6 አምት ቆይታ ሀጋር ልጋበ ነው ዱሀ አርጉልኝ እስኪ 😢😢😊🎉❤

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +1

      አላህ በሰላም ሀገር ትግባማማ

    • @NahaNaha-ys3bg
      @NahaNaha-ys3bg Před měsícem +1

      በሰለምግብአለይከታልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👆👆👆☝☝

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb Před měsícem

      Tadelsh

    • @user-zt7ht4bz8f
      @user-zt7ht4bz8f Před měsícem

      አለህበሰላምያስገባት❤❤❤

    • @HhdjdHdhdh
      @HhdjdHdhdh Před měsícem +1

      በሠላምትግባልሽማማየ

  • @bekitube16
    @bekitube16 Před měsícem +402

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድምዬው ❤❤😂🎉

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 Před měsícem +8

      ቤካ ሀይሚ እና ቡራ መራራቃቸውነው ቢላህ😢😢😢😢😢

    • @asrse539
      @asrse539 Před měsícem +3

      ደስ ሲል ተሰባሰባችሁ ኤፋና ዊናም ይምጡ የምትሉ ❤😢 አትበታተኑ

    • @ALEKSANDERYISEHAQ
      @ALEKSANDERYISEHAQ Před měsícem +3

      አረ ቤካ የ ሃይሚ ቡሩኬ ይሆነ ነገር ኣድርግ😢🥹🥹

    • @fadelaabdulla
      @fadelaabdulla Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂ቤክ 😮😮😮😮

    • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
      @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ Před měsícem +1

      ቤካየ ታጥቦ መተኛት በጣም ይቀላል ጥሩ እንቅልፍም ይወስዳል ሲነሱም መታጠብ በጣም ይቀላል

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před měsícem +17

    ቡራ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ የምር እንባዬ ነው የመጣው 😭😭😭😭 ደግሞ ሀሰንንም አመጣሀው በጣም ደስ ይላል የምር ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ፍቅራቹን አንድነታቹን ያዝልቀው እረዥም እድሜ ለናትህ ቡራ እኛም እኖዳታለን

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hz8pv3vo6n
    @user-hz8pv3vo6n Před měsícem +11

    ብሩክ በጣም አስተዋይ ቀና ታማኝ በቃ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ እግዚአቢሔር ሰላማችሁ ብዝት ይበል ጤና ፍቅር እድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ የምትፈልጉትን ሁሉ አብዝቶ ይስጣችሁ ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያርጋችሁ አድጋችሁ ተለወጣችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስሳችሁ ብራ ኤፍሬም ማርክ ቤካ ሀሠን የፍቅር የጓደኚነት ጥግ ያላችሁ ተምሳሌቶች ናችሁ ብቻ ቃላት ያጥረኛል ስለናተ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před měsícem +443

    ሀይሚ ትምጣልን የሚል 👍

    • @user-cn8ly6bn7f
      @user-cn8ly6bn7f Před měsícem +8

      ኦፍፍፍ አሁንስኮሜታቶች አቦበቃ ሆ

    • @Maswatybalewa
      @Maswatybalewa Před měsícem +1

      Haymin amxaln yalswa yakbdal

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj Před měsícem

      ወላህ እደት እደሚደብሩኮ. ምድረ ደቆሮ​@@user-cn8ly6bn7f

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem +1

      በቅንነት ደምርኝ

    • @jebdb
      @jebdb Před měsícem +1

      አወን ትመጠልን

  • @Fofo-sg2zm
    @Fofo-sg2zm Před měsícem +70

    ወድልጅ. ለእናቱ ክብር ታለው. ለሚስቱ. ደሞ. ልዩ ወድነውየሚሆነው❤❤❤

  • @elehambnitmohammed6498
    @elehambnitmohammed6498 Před měsícem +10

    ማሻአላህ። ስታምሩ። የጓደኝነት ጥግ የታየበት። መቼም ቢሆን እንዳትለያዩ አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ። የደስታ ህይወት ኖሩ ሳትለያዩ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @yeduBaman
    @yeduBaman Před měsícem +7

    ማርቆስ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ማሪያም ።ወንድሞች በህብረት ቢኖሩ መልካም ነው በጣም ደስ ትላላቹ ብሩኬ ብዙ ህልም አላቻው እናትህ ባንተላይ እመብረሃን ትርዳቹ ።።።😢😢😢

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Před měsícem +36

    ቡሩክ እናቴ እናቴ ስትል ወይኔ በእግዚአብሄር በጣም ነዉ የተሰማኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ የተባልከዉንም እግዚአብሄር ያሳካልህና እናትህን ለማስደሰት ያብቃህ አተም ለመደሰት ያብቃህ የእዉነት እናቴ እናቴ ሰትል እባ ነዉ የተናነቀኝ
    ጓደኝነታችሁንም ያዝልቅላችሁ እግዚአብሄር ፍቅር ጤና ሰላም መተሳሰባችሁን አንድነታችሁን ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት አይለያችሁ

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 Před měsícem +42

    ማርያምን የቡታጅራ ልጆች ትለያላችሁ።ብሩኬ በጣም የጓደኝነት ጥግን አሣየኸን የኔ ወንድም

  • @saragrace4159
    @saragrace4159 Před měsícem +8

    ወንድሞቼ እግዝአቢሄር ይጠብቃቹ በጣም ደስትላላቹ

  • @sambys4690
    @sambys4690 Před měsícem +5

    እውነት በጣምደስ ስትሉ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ወይኔ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Před měsícem +282

    እህቶቼ ሐይሚ ሐይሚ አትበሉ እዉነተኛ ፍቅር የቦታ ልዩነት አይገድበዉም ሐይሚ ከዚህ በዃላ የግቢ ተማሪ ትሆናለች። ግን እነብሩክ ማርኬ ኤፍሬም ሐሰን ሙቢ -----ባትበታተኑ ደስይላል ጀመአቹ ደስይላል ግን እንደዚህ በመዉጣታቹ እናንተን ያጠነክራል ቡታጀራዉስጥ ኢሄንንያክል ስራየለም። ጠክሩ አዲስ አበባ ሑለገብ ናት ከተሰራባት ጥሩ ዉጤት ይገኝባታል ሶ በርቱ ጠክሩ ምንም ቢመጣ አብራቹ ተጋፈጡ ሌላሰዉ በመሐል አታስገቡ።

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c Před měsícem +8

      በጣም ሸገር የሁል አገር የቡሩኬ ጓደኛ እናቱ ነት ተያቸዉ ይጫፍሩ

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x Před měsícem +4

      ትክክል ነሽ እህት ሌላ ሰው ባ ይጨምሩ ባይ ነኝ ሌላሰው

    • @user-zz7db6uz8h
      @user-zz7db6uz8h Před měsícem +8

      ልክ ነሽ እኔም ባች ሃሳብ እስማማለሁ ቡራየ ይህን ኮሜት እደምታነበው ተስፋ አለኝ ልጅቱ ልክ ናት እናተ ከሞት በቀር ሌላ ነገር አይለያያቹሁም እድትለያዩብን አንፈልግም በተረፈ እወዳቸሁ አለሁ..... ፈጣሪ ያበርታቹሁ የኔ ውዶች❤

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 Před měsícem

      👍 ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @nabateabdallaa
      @nabateabdallaa Před měsícem

      ❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Před měsícem +151

    ብርኬ የጎደኝነት ጥግ ማርያምን ትለያለህ የኔ ውዶች በቃ አይዞን ሁሉም ለበጎነው ❤❤❤

  • @user-gp5dw2pd3h
    @user-gp5dw2pd3h Před měsícem +6

    አይላያችሁ ፋጠር ራጅም እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ganatmugoro
    @ganatmugoro Před měsícem +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ጓደኝነታችሁ አብሮነታችሁ አይለያችሁ ደሙ በዚህ ሳምንት ሁላችሁም ተሰብስባችሁ ማየት እንፈልጋለን ብሩክ ደሞ ለእናትህ ያለው ቦታ በጣም ነው ሚያስቀናው እናትህን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃ ❤❤❤ኑሩልን 🥰🥰

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo Před měsícem +52

    ወይኔ ሐሰን እንዴት እንዳሳቅከኝ በመኪና ነው የመጣነው አላለም ወላሒ እናንተ ልጆች አላሕ እትልቅ ቦታ ያድርሳችሑ እኔ የምር የጓደኝነትን ጥግ አስተምራችሑኛል ወላሒ። በሰላም ለሐገሬ ያብቃኝና እናንተንማ ምግኝት እፈልጋለሑ እወዳችኋለሑ❤❤❤

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe Před měsícem +1154

    ከሀይሚዬ ጋ እንድትራራቁ ኣንፈልግም የምትሉ እስኪ👍

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 Před měsícem +1

    ተባረክ፡ብርኬ፡ለእናትህ፡፡ያለህ፡ክብርበጣም፡ደስ፡ይላል፡አላህ፡ይጨምርልህ፡ተባረክ

  • @user-nc7we1ci2b
    @user-nc7we1ci2b Před měsícem +1

    ወይኔ ጎደኝነት ታስቀናላችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ ለጎደኝነታችሁ ሀሰን ሁሉ ነገሩ ያስቀኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማርክ ፣ብሩኬ ፣ቤኪ፣ሀሰን፣ ሙቤ፣ ኤፍሬም በአንድ ብትኖሩ ደስ ይላል አይለያችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RozaWeldi
    @RozaWeldi Před měsícem +40

    እግዚአብሄር አይለያችሁ ቡራ ግን ከሀይሚ እዳትራራቁ ቡራዬ ለእናትህ ባጠቃላይ ለሰው ያለህ ክብር ይለያል እመቤቴ የ ልቦናህን ታሳካልህ❤❤❤❤

  • @user-tv8hi1dg1u
    @user-tv8hi1dg1u Před měsícem +81

    ብሩኬ ግን ለእናትህ ያለህ ክብር ግን በጣም ልዩ ነው ፈጣሬ ያሳካልህ ❤❤❤

  • @nusaybamuhammad-em3ei
    @nusaybamuhammad-em3ei Před měsícem +3

    የጓደኝነት ጥግ በውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ እስከመጨረሻው አይለያያችሁ😢😢😢😢 ጓደኝነት በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እኔም የ12 ዓመት በጓደኝነት አንድም ቀን ተቀያይመን አናቅም😢😢😢 የኔ ውድ ጓደኛ ለስደተኞችህ እህቶቼ ታማይ ጓደኛዬ የስታችሁ ሁላችንንም በሰላም ለሃገራችንን ያብቃን አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቼ😢😢😢😢😢

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Před měsícem +2

    የጓደኝነት ጥግ የምር እንዴት ደስ እደምትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ አሰባችሁበት ሁሉ ያድርሣችሁ ❤❤❤በሉ የቀሩም አሉ እነሡንም ሠብስቡ በተረፈ አይለያችሁ❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před měsícem +58

    ጓደኝነት እንደናተ ነው ግን ደሞ አዲስ አበባ የቤት ኪራይ ኑሮው እጅ ወዳፍ ነው እራስን ለመለወጥ ከቤተሰብ ጋር ሁናችሁ ብሰሩ ትንሽ ጊዜ ጥሩ ነበር ግን የውስጣችሁን ምታውቁ እናንተ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ወንድሞቸ❤❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +61

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድምየዉ❤❤❤ደምሩኝ ቤተሰብ

    • @user-zz7db6uz8h
      @user-zz7db6uz8h Před měsícem +2

      ሙባየ እዳትመለስ ወደ ቡታ ጅራ እዚህ ሁን አተም😁😘

  • @Abitiyoutu
    @Abitiyoutu Před měsícem +1

    እውይ እናንተን ግን በምን ቃል ልግለፀችሁ አቤት የጓደኝነት ጥግ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @Salman-hs3xw
    @Salman-hs3xw Před měsícem +2

    የጎደኝነት ጥግ ቡሩኬ 😍😍😍😍

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Před měsícem +92

    ሲጀመር እናት ስቃ ከላከቸ የማይሳካ ነገር የለም አብሽሩ አላህ ከናተ ጋ ይሁን

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c Před měsícem +270

    ብሩክ ና ሀሰን ማርክ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔የጓደኛነት ጥግ በእናታ አይቻለሁ😥😥😥😥😥💔💔💔💔

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      ደምርኝ ማሬ

    • @user-ve8qf4rl1z
      @user-ve8qf4rl1z Před měsícem +4

      ቤከስ😥🙄

    • @SabiraAwol-ic2qz
      @SabiraAwol-ic2qz Před měsícem

      ማሻ አላህ ስታምሩ ጓደኝ ነት እንድህ ነው እልህ ይጨምሪላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ekr331
    @Ekr331 Před měsícem +8

    እናንተ እዚህ ሆናችሁ እናቴ ትናፍቀኛለች ትላላችሁ ከፈለጋችሁ እኮ ሄዳቸው ማያት ትላላችሁ እኛ አለን አይደል ሀገር ወጥተን 10 ዓመት 20 ዓመት ቆይተን የእናቴ ጠረን እየናፈቀን እየኖረ ነው😢😢❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před měsícem +4

    ወይ በስመአም ማርያምን በጣምም ያስለቅሳል የጓደኝነት ጥግ ፍቅራችሁ ይብዛ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ብሩኬ በጣም ክብር ይገባሀል ❤❤❤❤

  • @nwesencellmen5322
    @nwesencellmen5322 Před měsícem +44

    እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ የቡታጅራ ጀግኖች ልዩ ናችሁ እናንተ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እናቴ ድንግል ማርያም የአሰባችሁትን ታሳካላችሁ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Před měsícem +38

    ብሩኬ ካንተ ብዙ ተማርኩኝ ማርያምን በቃ የጓደኝነት ጥግን አሳየኸን

  • @smretBelay
    @smretBelay Před měsícem +3

    ዊናንስ ደሞ እህቱንስ ለማ ትቶ እህቱ ወደ እንቨርስቴ ከሄደች እሱንም አምጥት😢😢😢

  • @SemiraAbdu-qt1lf
    @SemiraAbdu-qt1lf Před měsícem +1

    ቡራዬ ወንድሜ ለእናትህና ለጓደኞችህ ያለህ ክብር ይለያል እና ወንድሜ የልብህን መሻት አላህ ይሙላልህ❤❤

  • @Medi-ue3rr
    @Medi-ue3rr Před měsícem +49

    ወይኔ ቡራዬ ላንተ ቃል የጓደኝነት ጥግ❤😢

  • @useeeennaa
    @useeeennaa Před měsícem +37

    Wowowo hiryaa dhugaa. Jeechunii baayee ulfataa ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 waqayoo umerii keesanii haadheresuu 😊😊😊😊

  • @UserCcss-ek9bd
    @UserCcss-ek9bd Před měsícem +13

    እናቴ ፍቅር የተላይኖ ይምትሎ እስክ ብልክ አሳዮን ♥️♥️♥️😢😢😢♥️♥️♥️የኔ እናቴ ሺ ዓምት ኑርልን 😘😘😘♥️♥️♥️

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Alsi84
    @Alsi84 Před měsícem +2

    እነሱ ለ 2 ሰአት መንገድ እደዚህ የሆኑ እኛስ ግን ስደት ላይ ያለው ምን እንበል 😢😢 💔 ምነው የኛም የ2 ሰከት መንገድ ሁኖ እናቴን አይቼ በተመለስኩ 😢😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před měsícem +15

    ወይኔ ይህ ልጂ አስተዋይነቱ የጓድኝነት ጥግ ነህ ማርያምን❤ በርታ❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před měsícem +18

    ማርያምን ስታምሩ የጓደኝነት ጥግ ይገርማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Před měsícem +7

    ብሩኬ አዱ ገነት ሀሪፍ ናት አይዞኝ ማሚ ይዘህ ና ያለችህን አውቄዋለሁ
    አውራኝ ብሩኬ አይዞክ ታኮራታለህ
    ማሚን!!

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 Před měsícem +2

    ወይኔ ይህ ልጅ አስትዋይ ነህ በእውነት የጓደኝነት ጥግ ይህ ነው ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před měsícem +21

    ❤❤❤የጓደኝነት መስዋት መክፈል በነብሩኬ ላይ ደሰስስስስስ ነው የሚሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ለሰው ያላችሁን ክብር ፈጣሪ አይለውጥባችሁ ዘላለም ያዝልቃችሁ ብሩክዪ የናትህ ፀሎት ተሳካ ደሰሰ ይላል አስተሳሰብህ ሁሌም የቀና ነው ተባረኩ ሁሌም ሳቁ አይክፋችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤ ሰላሙን ታብዛላችሁ ሁሌም ፀሎቴ ለናተ

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve Před měsícem +27

    ቡርኬ ግን ከሁሉ ሰዉ ይለያል ለናቱ ያለዉ ክብር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 Před měsícem +4

    ቡራየ በጣም መልካም ሠው የልጅ አስተዋይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Před měsícem +5

    በጣም ነው ደስ ያለኛ የጎደኛነት ጥግ ናችሁ ማርያምን ትለያላችሁ🎉❤❤❤

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ

    ግን ማርያምን በዚ ዘመን እንዲ አይነት ጋደኛ አለ እግዛብሄር ልባቹ አይቀይረዉ እኛ ደሞ ከናንተ ብዙ እንማራለን❤❤❤❤

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p Před měsícem +24

    የድግል ማርያም ልጅ ሁሌም አይለያችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ክፋቸውን ዝርግት አድርገው ይጠብቋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @montahamohammed
    @montahamohammed Před měsícem +3

    የኔ ፍልቅልቅ ምኞትህን በሙሉ አላህ ያሳካለት ❤❤❤❤

  • @Ekr331
    @Ekr331 Před měsícem +2

    ቡሩኬ😊 በጣም ደስ ብሎሃል ማሻአላ አይለያችሁም የቀሩትንም አምጡት🎉❤

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 Před měsícem +33

    ደስስስስስስ ሲሉ ማርያምን ስወዳቸው አይለያቹ ❤❤❤❤❤❤ ቦራና ሀይሚ ቪዲዮ ይልቀቁልን የምትሉ ✌️

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před měsícem

      ❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ Před měsícem +242

    ከሀይሚ አትራቅ የምትሉ 😢😢💔

    • @BoggeeDarajee
      @BoggeeDarajee Před měsícem

      😢😢😢😢😢

    • @user-ed2te8pr1s
      @user-ed2te8pr1s Před měsícem +2

      ኡፍፍፍ ሀይሚ አይዞሽልኝ😢😢😢

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před měsícem +5

      ግድ ነዉ እሱ ያዉቃል መስራት ካለበት ሰዉጋር ምድነዉ ሙግግ ማለት

    • @user-ns6el2ur2c
      @user-ns6el2ur2c Před měsícem

      ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እኔ 😢😢😢😢💔💔

    • @user-do3in7bv9m
      @user-do3in7bv9m Před měsícem +1

      የኔውብ❤❤❤❤አይራቅሽ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Před měsícem +1

    የአዱገነት ልጆች ቆንጆ ቆንጆ ሸበላ ወጣቶች መተውላቹዋል ተከባከብዋ ተከባከቡ ብሩኬን እንዳትነኩ ግን ዋ ስቀለድ ነው ይቅናችሁ አይዞዋቹ ብዙ መሆናቹ ትተባበራላችሁ አብሶ ለማርክ ጥሩ ነው የበፊቱ ማርክ ናፍቶኝ ነበር በእውነት

  • @user-sd4xk5jk4d
    @user-sd4xk5jk4d Před měsícem +2

    ምርጥ የጓደኝነት ጊዜ ያርግላቸ አይለያዎቹ የሰላም የጤና የፍቅር ያርግላቹ አይለያዎቹ ውዴችዬ ባይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Před měsícem +32

    አንድ ነገር ልገራችሁ ሁል ግዜ እናትም ጋር አባትም ጋር እንደዚሁም እጎደኛጋር አትኖሮ ብቻ መኖርንም መልበድ አለባችሁ በተረፍ በርቱ ደስ ትላላችሁ❤❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      ደምርኝ ማሬ

    • @jebdb
      @jebdb Před měsícem

      ትክክል

    • @user-sp3zl7rb7e
      @user-sp3zl7rb7e Před měsícem +2

      ትክክል በራስ መቆም የመሰለ ነገር የለም

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +39

    የቡታጅራ ልጆች ኮ የወንድምነት የጓደኝነት ጥግ ናቸው በተለይ ብሩኬ ይለያል የኔ ፀባየ ሰናይ❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 Před měsícem +2

    I wish you back together with hayme she is you gift from god. think twice before you miss her

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ማሬያምን ኢባ አነቀኝ ታድላቹ እደዚህ ጓደኛ ማግኝት መታደል ነው🎉🎉😢😢

  • @QqqQqqq-qi2df
    @QqqQqqq-qi2df Před měsícem +104

    ወዬኔ እኔን የሳሳበኝ የሀይምዬ ነገር ነዉ😢😢😢😢😢

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před měsícem +43

    እኔም ምንም የምፅፈውም ኮሜት የለኝም ምክንያቱም ምንም ቃል የለኝም ብቻ ቡራዬ ውድሜ ይሄን አስተሳሰብክን አይለውጥብህ እግዚአብሔር ነገሮችን አስተካክሎ ወደ ድሮው ፍቅራችሁ እድነታችሁ እዲመልሳችሁ የዘወትር ፀሎቴ ነው እማምላክ ትጠብቅህ. ብሩኬ እናት በህይወትዋ የሚያስደስታት ነገር ቢኖር ልጆችዋን በእቅፍዋ ሆነው ሲኖሩላቸው ነው እና ብቻ ቡራዬ እናትክም እዳይከፋት ሄደት እያልክ ጠይቅ በተረፈ አይዞን ሁሉም ያልፋል😢😢

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 Před měsícem +3

      ምን ብየ ልፃፍ ስራ ላይ ሁኘ በጣም አስቤ ነበር ቡራ ኤፍ ማርክ መጀመሪያ ጀምሬ በተንቢ ቤት እያላችሁ ጀምሬ እያንዳንዱ እከታተላችሁ አለሁ አሁለት አለቀስኩ ተለያየን ስትሉ አሁን በጣም ደስ አለኝ ሀዘኔን በናተ እኔ ጋደኛየ ሙታ ልቤ ተሰብራል ዜድየ አህ በጀነተል ፌርዶስ ያገናኘኝ እህህህ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaEthopia
    @FatimaEthopia Před měsícem +4

    Majemera.shawur ok birure 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @a03seeh
    @a03seeh Před měsícem +2

    አይዞዋቹው ወድሞቼ ከምንም በላይ አብሮነታቹው በጣም ደስ ይላል አይለያቹው ስራም ታገኛላቹው

  • @JemilaNuru-y2i
    @JemilaNuru-y2i Před měsícem +39

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስላየሀችው ወንድሞቼ በነገራች ላይ ፍቃዳችሁ ከሆነ መዘየር እንፈልጋለን ሌላው ነገር እህትና ወንድሞቼ ወሩ ሙሀረም ነው ብዙ ፈረጃ የተገኘበት ነው የቻላችሁ ፁሙ በዱአ በርቱ መልስ አየጠበኩ ነው ቡራ

    • @SnaYtr-pm7ro
      @SnaYtr-pm7ro Před měsícem

      በጣም,አሪፍነዉ,ፈጣሪ,ያዝልቅላቹ,ብዬአለሁ

    • @Fadila-v4z
      @Fadila-v4z Před 13 dny

      bbb

    • @Fadila-v4z
      @Fadila-v4z Před 13 dny +1

      ወንድሜ ብሩኬ ወደካለው ከነቤተሰብክ በዉሰጥ እነንድታወራኘ ፈልጋለዉ

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Před měsícem +48

    የብራ አይነት ጉዋደኛ ስላለህ ማርክ ደስተኛ ነህ አይለያችሁ❤❤

  • @merondames4280
    @merondames4280 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጽ ምላችሁ ወድሞቼ ❤❤❤♥️♥️❤

  • @hanichotube
    @hanichotube Před měsícem +4

    ብሩክ አንተ ግን ለእናት ለቤተሰቦችህን ያለህን ክብር እና ፍቅር ጥግ ድርስ መሆኑን እና ፍቅር ከምን ይጀምራል ከቤተሰብ ነው የሚጀምረው እና ሁላችንም እናታችን እንወዳለን ግን የአንተ ደግሞ ስለ እናትህ ስታወራ እንበዬ ይመጣል ለምን እኔም እናቴ ወደ ስደት ስስደደ እያለቀሰች ነበር የሸኘችኝ እናማ ለእናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አይዞህ ግን ግን አሁንም እናትህን እየሄድ መጠየቅ በጣም ግድ ነው እናትን የሚገልጻት ቃላት ምን አለ እኔስ ፍልጌ ስለአጠሁኝ ስለእናት ሲወራ ውስጤ ይረበሻል 😢❤😢❤

  • @metimotuma823
    @metimotuma823 Před měsícem +15

    Dhugaa dubachuu bayee tokko namatii toltu waaqayyoo waliin umurii isin haa dheresuu❤❤❤

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123 Před měsícem +54

    ቡሩኬ የዋህነዉ የምትሉ👍👍

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om Před měsícem +2

    የምር ቡራ በጣም አስደስትከኝ የጎደኛ ልክ ማሻ አላህ😢 አብሽሩ ጥክር በሉ ማርክ ጎን ስለሆንክ😢

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd Před měsícem +1

    ❤🎉ኮሜት ጽፌ አላውቅም ግን እከታተላችሀለሁ ዛሬ ግን በውነቱ የውነትለ ጓደኝእዲህ ስሆን ገረመኝ ደነቀኝ የእውነት ልቦናህን አይቀይረው ምናለ ሁሉም እዲህ ቢሆን ብዙውን ግዜ ይህንን አይነት ቢኖር ምናለ እል ነበር ብሩክ የውነት አስተዋይ ነህ እና እናትህን ከምንም በላይ ስትገልጣት ልክ እደእናቴ ትመስለኛለች ጥሩሰው

  • @user-mb7kr8jk2i
    @user-mb7kr8jk2i Před měsícem +37

    ዛሬ 1ኛ ነኝ በጣም ስጠብቃችሁ ነበር ናፍቆቶቻችን ቡታጀራወች የፍቅር ተምሳሌቶች 🥰🥰🥰🥰

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před měsícem +49

    ቡራዬ ለጓደኛችህ ያለህ ፍቅር ይለያል ❤ግን ከሀይሚ ጋ በቃ ኣብራቹ ኣትመጡም ማለት ነዉ😢😢

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Před měsícem

      አወ.😢😂😂😂😂

  • @WABIITUBE526
    @WABIITUBE526 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hiriyaa dhugaa jechun akkanaha dhugaa 😢

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx Před měsícem +2

    እደዉ ደስ ሲል የጎደኝነት ጥግ ብሩኬየ የኔ የዋህ የጎደኝነት ጥግ❤❤

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f Před měsícem +21

    ጓደኝነት ማለት ይህ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ወላሂ በጣም የሚያስቀኑ ናቸው ደስ ሲሉ👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před měsícem

      ዉድ ደሚሪኝ 6:21

    • @tg-er2uh
      @tg-er2uh Před měsícem

      ብሩኬ ሀይሚስ ለማን ትተሀት ነው እባክህ አትለያት ብሩኬ በጣም ያሳሰባችሁኝ

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 Před měsícem

      ጅልg-er2uh

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Před měsícem +24

    እናት እኮ ለልጇ ሙት ናት የሚጠብቀን አምላክ አይተኛም አያቀላፋም ና በመንገዳችሁ ሁሉ ይከተላችሁ

  • @elhamelham3729
    @elhamelham3729 Před měsícem +2

    የኔ አባት እሁሉም ነገር ላይ እናቱን ሳይጨምር አያወራም 😢😢ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ❤❤❤

    • @user-sr3lq4tq6r
      @user-sr3lq4tq6r Před měsícem

      ልክ እደኔነው ያላባት ሥላሰደገችውነው አላህ ይጠብቅልን 🥰

  • @CheckForCheck
    @CheckForCheck Před měsícem

    ቡራዬ ትላያለክ የሚር እናትህ ታኮራታለህ አይዞህ ፌጣር ካተጋር ይሁን ዳሞ አይለያቹ የምትሉ እጂ ዎደላይ✋💪💪💪💪💪💋💋💋💋👄👄

  • @Enshaalah_im2km
    @Enshaalah_im2km Před měsícem +13

    ውይ እናንተ ልጆች ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol Před měsícem +145

    ብሩኬን የሚወደድ ካለ ላይክ ያርገኝ

  • @user-sv1jg5th6k
    @user-sv1jg5th6k Před měsícem +2

    የምር አይለያችሁ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም። የጎደኝነት ጥግ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 Před měsícem +2

    Faxari ayilayach buraye 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yene malkamocha❤❤❤❤❤😢😢😢🥰

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Před měsícem +12

    የጎደኝነት ጥግ በእመቤቴ እንዴት እንደምታስቀኑ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃል የለኝም

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Před měsícem +13

    ወይኔ መደሀኒያለም የድንግል ምልርያም ልጅ ለካ የልቤን የውስጤን ታውቅልኝ ኖሯል ( ክብር ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ) ልትለያዩ መስሎኝ ተጨንቄ ነበር ግን መድሀኒያለም ያውቅ ኖሯል የኔ ምርጦች ( ማርክ ብሩክ ቤካ ሀሰን ኤፍሬም ) እግዚያብሄር አደራውን እንዳይለይብን የኔ ምርጥ ጓደኞች ሰይጣን ይቃጠል እንዳትለያዩ እናቶቻችሁን ሺ አመት ያኑርላችሁ በፍቅር ኑሩ ( ማርኬ እንዚህን የመሳሰለ ጓደኞች ለሰጠህ ) እግዚያብሄርን አመስግን ደስታችሁን ያዝልቅላችሁ ያለፈው አልፏል ወደፊት
    አበቃ ወደፊት ያለው ቀን ነው የሚበልጠው ( ድንግል ማርያም ከፊት ጥላ ከዃላ ከለላ ትሁናችሁ) ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ ጠንክሩ ሁልጊዜ እናት ቤት አይኖርም ልመዱት አይዟችሁ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před měsícem +3

    ብሩክ በጣም አስተዋይ ቀና ታማኝ በቃ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ሰላማችሁ ብዛት ይበል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ የምትፈልጉትን ሁሉ አብዛቶ ይሰጣችሁ እንኳን ደህና መጣህቹ ወንድሞች🙏❤❤❤

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před měsícem +1

    የጓደኝነች ጥግ አይለያችሁ በፋቅር ኑሩልን❤❤❤❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před měsícem +39

    ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም ይሔን ያክል ለጓደኝነት ዋጋ ይከፈላል በድንግል
    የተሰማኝ ስሜት ከኢትዮጵያ የዛሬ 16አመት ከቤተሰቦቼ የተለየሁበትን ቀን አሰታወሰኝ
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

    • @ethiopialove8512
      @ethiopialove8512 Před měsícem +1

      ኡፍፍፍፍ የእኔ እህት አይዞሽ

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr Před měsícem

      ​@@ethiopialove8512❤❤❤

    • @yasewchu
      @yasewchu Před měsícem +1

      የምር አስለቀሱኝ ፍቅራቸው ደስስ ሲል❤

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr Před měsícem

      ​@@yasewchu
      በጣም እህቴ በጣም ከባድነው

  • @merryniguse-ut2rf
    @merryniguse-ut2rf Před měsícem +27

    ለናተ ሞት እራሱ ጨካኝ ከሎነ አይለያችሁ ደስ ስትሉ እውነት❤❤❤

    • @tg-er2uh
      @tg-er2uh Před měsícem

      ብሩኬ በማርያም ሀይሚን አትለያት እሷም ብቻዋን ች

  • @LamrotMulugeta-h5o
    @LamrotMulugeta-h5o Před měsícem +1

    bruk gn slenatu siyawera aytegebm des stle fetare enathn shi amet yanurlk lenatk yasebkew hulu ysakalk😊😊😍😍😍😍

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 Před měsícem +1

    ቡሩኬ በጣም የዋህ ፣ርሁሩህ ልብ ነው ያለው ።

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf Před měsícem +70

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው ።።።!!!!

    • @elsaeysus3152
      @elsaeysus3152 Před měsícem +1

      Yes ameeeeen❤❤❤

    • @user-pc8xg5pc3j
      @user-pc8xg5pc3j Před měsícem +3

      አሜን አሜን❤❤❤

    • @expoexpo1455
      @expoexpo1455 Před měsícem +2

      እረ አትሞኝ

    • @ssaa6161
      @ssaa6161 Před měsícem +4

      እረ ወገኖቸ ልብ ግዙ እሱ እደኛው ሰው ነው አምላክ አደለም

    • @tamia2837
      @tamia2837 Před měsícem

      yeeee amen