🛎️ሁሉም ነገር ለበጎ ነው🙏🥰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@seifuonebs‬

Komentáře • 2K

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +649

    ብሩኬን እና ማርቆስን የምትወዱ እስኪ በላይክ 100k አስገቡኝ

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +20

      ሌሎች ምን ኣደረጉ ወረኛ በሰው ስም መንገድ ኣይድብርም😏

    • @hawahussen2696
      @hawahussen2696 Před měsícem +6

      ሥምየለሽም አንች በሠው ሥም

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o Před měsícem +12

      በራስሽ ሥም ለመሥራት ሞክሪ ሥዉ ከማማረጥ ሌሎች ምናረጉ😏

    • @user-wn2cg8gf2p
      @user-wn2cg8gf2p Před měsícem

      ​@@user-cp8ho5cn2cHasani bekaye hulumi qonijo nachu🎉🎉

    • @SelamAbuhay-cw2wu
      @SelamAbuhay-cw2wu Před měsícem +6

      ምነዉ ሀሰንና ቤኪ ፀባየ ሰናይ ስወዳቹሁ

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu Před měsícem +93

    ወላሂ ሁላችሁም ለሀይማኖታችሁ ያላችሁ ክብር ማሻአሏህ ሙቤና ሀሠን ምኞታችሁን ያሳካላችሁ ሀጅና ኡምራ የምታደርጉ ያድርጋችሁ የሁላችንም ምኞት ነው ሀጅ እና ኡምራ ማድረግ 🥰🥰🥰🥰

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +223

    ብሩኬ Congra🎉🎉100ኬ ፕሮግራም ስታዘጋጁ ሀይሚ እድትገኝ ባለዉለታችሁ ስለሆነች እዳትረሷት😂በርቱልኝ❤❤❤

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh Před měsícem +86

    ሀሠን እና ሙቤ ነብዩ ሠላአለይህ ወሰለም ምን አሉ መንአሉ መሠላቺሁ አ5ነገሮቺ ከመምጣታቸዉ በፊት አ5ነገሮቺን ተጠቀሞበት አሉ የኛ ወድ ነብዪ
    1❤ወጣትነትህን //ከማርጀትህ በፊት
    2❤ጤናህን //ከመታመምህ በፊት
    3❤ሂወትህን//ከመሞትህ በፊት
    4❤ገዘብህን //ከማጣትህ በፊት
    5❤ትርፍ ጊዛቺንን መጠቅም አለብን ወድሞቺ ዱና ጠፊናት መረሳት የለብንም

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Před měsícem +17

    ሀሰንዬ የኔ ጌታ በሱ ዮቱዩብ ኑሉን
    ምርጥ ሰው ነው ሲያሳዝን ማርያምን 😢❤

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o Před měsícem +269

    አረ ተው ነገሮችን አስተካክላችሁ ወደ ቡታጅራ ተመለሱ የእናተ ፍቅር ቡታጅራ ላይ ነው የሚደምቀው የምትሉ እስኪ🤲🙏🕊😢

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 Před měsícem

      yadeisaba Akeraye....belu ayezochu teru new ken tofiq atgeb mohonachu akrayoum teru new eza Adera Adera tetenqqu rasachun tebequ bet sertachu belu wech bezu bere new weye tensh ferge adergachu megeb seriously yemihed lebesem yemiyateb sew adergu bete satqolfu edathedu enja wellhi betam chnqje lenate kebet wetachu selematqu bech Allah yetbeqachu bertu hulgize lejente Yelm😊

    • @AmarechiWomase
      @AmarechiWomase Před měsícem +1

      Aso yemirrr

  • @አያፋ
    @አያፋ Před měsícem +319

    በሀሰን ቤት ቪዲዮ ሰሩበት የምትሉ😢👍👍👍👍👍👍

  • @user-ox9ld7yq7k
    @user-ox9ld7yq7k Před měsícem +85

    እሄን የምተነቡት በሙሉ ፈጠሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቀን 🤲🥰🥰

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před měsícem +35

    ሀሠን በቤቱ ቪድው ይልቀቅ የምትሉ በላይክ

  • @DegnehTenkir
    @DegnehTenkir Před měsícem +37

    ከሀይሚ ጋር አብረው vidoe ይስሩ የምትሉ

  • @fffhggf7gf334
    @fffhggf7gf334 Před měsícem +61

    ብሩኬ ለእናቱ ያለው ክብር 😢😢😢 ይለያል እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልህ ሀይሚን አምጣልን❤❤❤❤

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před měsícem +2

      አወ ወላሂ የድሮ ፎቶዋን ስስማት ልቤ ስፍስፍ አለ አይኔም በእንበ ሞለ የእናቱን ዱዓ ፃሎት አላህ ይስማትና አላህ ትልቅ ደረጃ የድርሰው

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z Před měsícem

      የኔ አሥተዋይ ❤

    • @Xsyun
      @Xsyun Před měsícem

      ያምራል, አዎ 👍👍👍👍🙏🙏🙏አዳሜ, ያሳዕልክህ

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w Před měsícem +61

    የእመቤቴን ስእል አድኖ ሰላየሁኝ ደስ ብሎኛል እማአምላክ ትጠብቅልን❤❤❤

    • @Subcurips
      @Subcurips Před měsícem

      ውዴ ደምሪኝ ❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před měsícem +660

    ብሩክ ከሀይሚ አዲስ አበባ ቪድዮ ይስሩ የምትሉ👍❤

    • @MM.M-mn6lm
      @MM.M-mn6lm Před měsícem +25

      ምደረ አሽቃባጭ😅

    • @useYeshiiJimma
      @useYeshiiJimma Před měsícem +12

      አታሽቃብጡ🙄

    • @aishShagh
      @aishShagh Před měsícem +3

      ኸረከሀይሚጋ ና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před měsícem +1

      ክክክክክክክ

    • @user-sj8nx3ms8m
      @user-sj8nx3ms8m Před měsícem

      ​@@MM.M-mn6lm😂😂😂😂

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před měsícem +14

    አሰንዬ አላህ ይጠብቅህ ለምን ነው ግን ያሳዝነኛል ሳየው ውድም በርቱ አላህ የተሻለውን ይስጣቹሁ ተጠንቀቁ ሰውን አትመኑ በጊዜ ግቡ ታክሲም አትመኑ ሰው እረክሷን በዘመናችን

    • @user-gp6lb4zq8y
      @user-gp6lb4zq8y Před měsícem +1

      ፊቱ ያሳዝናል እሱና wina ፊታቸዉ ያሳዝናል

  • @SeenaaArsii
    @SeenaaArsii Před měsícem +9

    Waqayyoo jallalaa isiinf haa bayyisuu Namaatii toltuu dhugaa jabadhaa 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před měsícem +158

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před měsícem +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hl2gq6pr2z
      @user-hl2gq6pr2z Před měsícem

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @user-zx3cs3zk8n
      @user-zx3cs3zk8n Před měsícem +1

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 Před měsícem

      ​@@user-ef5lm3co8qአወ ግን ኡነቷን ነው ማስታወስ ጡሩነዉ 🌹እኔ ራሴ ሳነበው ወደራሴነው የተመለከትኩት ምን ላይ ነኝ ብዬ

    • @user-xt7fj2xd8i
      @user-xt7fj2xd8i Před 25 dny

      ሰለላአለይወሰሊም,,,በትክክል

  • @fgyyy3024
    @fgyyy3024 Před měsícem +44

    ብሩክዬ በጣም ነው የመገረምኝ ለእናቴ እና ለደንግል ማርያም የልህ ፍቅር በጣም ነው የማደነቅልህ እመቤት ትጠብቅህ ከክፉ ሁሉም 🤲🤲🤲🤲

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Před měsícem +56

    ቡራየ እኳን ደስ አለህ ለ1000K ከሀይሚ ጋር ኑልን ወይእናተን የምንጠላበትን ነገር ፈልጉልን በናተ ናፍቆት እንሙትደ ፍትህ ለኛኛኛኛኛኛኛ 😢😢😢

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ወኔ እኔ የታየኝ የመቤታችን ስእል አድኖክ ነው የታየኝ😢😢🥰🥰

  • @user-yy8ni7dy1w
    @user-yy8ni7dy1w Před měsícem +30

    ሀሰን ያሳዝነኛል የኔ ምስክር ይቱቡን አሳድጉለት ቡራ በሱ ቪደው ስሩ

  • @SoSo-bm7pg
    @SoSo-bm7pg Před měsícem +75

    ❤ደስ ያለኝ ነገር ጉዞ አመቤቴ ማርያም ይዞ 🙏🙏🙏 አመቤቴ ማርያም ትቅደምላች ❤❤❤

    • @Subcurips
      @Subcurips Před měsícem

      ውዴ ደምሪኝ ❤

  • @astubtube
    @astubtube Před měsícem +68

    ሀይሚና ብሩክ አንድ ላይ ማየት የናፈቀው በላይክ ተናፍቃቹሀል ሁላቹም ሀይሚን ትታቿት ሄዳቹ

    • @Subcurips
      @Subcurips Před měsícem

      ውዴ ደምሪኝ 😘🥰

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před měsícem

      ሆሆ🙄ወንድሞችወ ትተወት አልሄዱም እንዴ እነሱስ ስራ ዬለበቸውም እንዴ እስወን ስጠብቁ ይኑሩልሽ እንዴ ልጆቹ ስራቸውን ይስሩበት ተወቸው እስኪ😂😂😢😢😢😢🙄🙄🙄

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před měsícem +98

    ብሩኬ ለእናቱ ያለው ፍቅር😢😢
    ወንድ ልጅ እናቱን ከወደደ ለሚስቱም ፍቅር ይሰጣል

  • @user-gh8wl6jt1s
    @user-gh8wl6jt1s Před měsícem +3

    ቡርኬ ለእናቱ ያለው ክብር ይለያል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ከጤና ጋ ይስጥልህ ለናትህ ቡራየ መልካም ስዉ ፀባየ ስናይ ❤❤❤❤❤❤

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st Před měsícem +4

    እመኣምላክ እናቴ ትጠብቃቹ እንዴት ደስ እዳለኝ የእመቤቴ ሳዪ😓💜💚

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u Před měsícem +220

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለኛ ድምፃችን ይሰማ ሀይሚን አምጡልን😢😢😢😢😢

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před měsícem +98

    ሀይሚና ቡራ ቢዶወ አብሮው ይስሩን የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩን🎉

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k Před měsícem +45

    የናት ቤት ቀረ እማ ወጥ ጨምሪ እማ ቁርስ ደርሷል ማለት የለም ከዚህ በኋላ 😂😂

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před měsícem +3

    ማርያም ሳይ እዴት ደስ እዳለኝ ❤❤ 100kwow ❤❤❤ የሊፍያዉ ነገር ቤተሰቼ ትዝ አሉኝ😂😂😂

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před měsícem +2

    ብሩኬ ለእናቱ ያለዉ ክብር 😢😢ይለያል እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልህ ❤❤❤❤

  • @HaneHne
    @HaneHne Před měsícem +15

    ወንዶች ልባቸው ንፁህ ነው ማስመሰል አያቁም ጓደኝነታቸው ከልብ ነው ማሻአላህ ደስ ስትሉ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před měsícem

      ክክክ እኛ ሴቶች ኡኡኡ ናን እኮ በሐይማኖተችን አይቸልም እንጂ ወንዶች ብቸ ጓደኞቼ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን አይቻልም

    • @HaneHne
      @HaneHne Před měsícem

      @@user-eh6cc6vj1j ራሃ ናቸው ወንዶች ለጓደኝነት

  • @user-nv9og4bb1u
    @user-nv9og4bb1u Před měsícem +28

    ለተመልካች ክብር የሚባል ነገር የለዉም ብሩክ የምባል ሰዉ የሆነ ነገር አትልም እድ ፈጣሪ ሆይ 🥲

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 Před měsícem +4

      😅😅😅😂😂😂አይስማም ድጋይ ነዉ😊

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Před měsícem +3

      ፈጣሪ ሆይ እስኪ ይስተካከል መጀመሪያ ኦ ጌታየ አለ ብሩኬ አሁንስ በዛ 😅😅😅😅

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy Před měsícem +1

      ዝም በሉት ልጁይኑሪበት ገደነው

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Před měsícem

      @@user-nv9og4bb1u ኣረ ተረጋጉ ሆ ፈጣሪ ሆይ ትዕግስቱ ስጠኝ

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 Před měsícem +4

      ምን ይበልሽ ሆ🤔

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Před měsícem +19

    #ማሻአላህ #ሀሰን #ታነባለህ ማለት ነው በርታ ሀሰኑ ዛሬ ደግሞ ከፋ ያለህ ትመስላለህ😢😢

  • @hoormob6452
    @hoormob6452 Před měsícem +4

    MashaaAllah Hasen salaten 👉📖hadera😢 bura ❤congratulations 🎉100k

  • @user-zm7ox7rq1b
    @user-zm7ox7rq1b Před měsícem +1

    ብሩኬ ለእናቱ ያለው ክብር ይለያል የምር 😥😥ማርያመን ከሃገራችሁ መውጣታችሁ በጣም ኖው የከፋኝ የኔ ማሮችዋ በሰላም ወደ ቡቱጀራ ይመልሳቹ ፈጣር ውዶቹ❤❤❤

  • @smeerhs638
    @smeerhs638 Před měsícem +22

    ቡራከሀይሚየጋኑልንበናፍቆታችሁአለቅን😢❤❤❤

  • @Gdyg-ex2ly
    @Gdyg-ex2ly Před měsícem +11

    ኡኡኡ ሀይሚን አምጣልን አለበለዚያ ተጫረስን አብራችሁ ማየት እንፈልጋለን❤❤❤

  • @MareNguese
    @MareNguese Před měsícem +85

    ወይኔ አረ በማርያም ድምፃችን ይሰማን ከሀይም ኑልን በናፈቆት ሞትን😢😢

    • @user-sj3xk2km2r
      @user-sj3xk2km2r Před měsícem

      😏

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před měsícem

      😢😢😢😢

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Před měsícem +2

      እጭ😂

    • @AliAli-bc5mm
      @AliAli-bc5mm Před měsícem +1

      ሀይሚእሚሉትግንጤነኛናቸዉእሱኮምንምአትመስለዉከምንምአልቆጠራት ​@@Aaaa-of9fv😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e Před měsícem +1

      ኤጭ አበዛቹት ተፋቷቸው

  • @zehr4453
    @zehr4453 Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉100k ገብተናል ደስ ሲል ተመስጌን ብሩኬ እንኳን ደስ አለክ በርታ ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገር እንጠብቃለን🙏🙏🙏

  • @SeadaAwel-ih2gb
    @SeadaAwel-ih2gb Před měsícem +1

    ወላሂ በጣም ነዉ እምታስቀኑት አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ከእናተጋ ይሁን አብሽሩ

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec Před měsícem +47

    አንድ ቀን ሁለቹም አንድ ለይ ሁናቹ ምግብ እቤት ስሰሩ አሳዩን እምትሉ😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před měsícem +11

    የቡታጅራዋቹ አበባዋች እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ❤❤ማርያምን ገሀገራችሁ መዉጣታችሁ በጣም ነዉ የከፍኝ😢

  • @user-ko5uk7sk8o
    @user-ko5uk7sk8o Před měsícem +11

    ማሻአላህ ጥሩ እድል ያለበት ቤት ያድርግላችሁ ወድሞቸ

  • @FBg-br9gw
    @FBg-br9gw Před měsícem +33

    ብሩኬእና ሀይሚ ፍቅራቸውን ይግለፁልን የምትሉ ላይክአዲርጉ😢😢😢😢😢

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz Před měsícem

      ኮሜታተሮች አበዳችሁ ግድ

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Před měsícem +1

      ሰውማ. ጤናኛነው. አብዳችሀል. አይታያችሁም. ያሉበትሁኔታ

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před měsícem +1

      ወይ ጉድ አቦ አሰጠላባችሁ ስራ ነው ያገናኞው ፍቅረኞ እኮ ነው ፍቅሩን የሚገላለፅ ስንቴ ትነገሩ ጤናችሁ ያአሳስባል በግድ ምድረ ሰገጤ ለራሳችሁ አልቅሱ

    • @rtyuxcv7805
      @rtyuxcv7805 Před měsícem

      እኔ የስጠለኝ ነገር ቢኖር እንደዘ አይነት ኮሜንት አራ በቀቹሁ በሰው ህወት አትግቡ

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Před měsícem

      @@rtyuxcv7805 በጣም. አሥጠሉኝ. እረ ዝም አይነቅዝም

  • @JaJa-rq4bt
    @JaJa-rq4bt Před měsícem +1

    የኔዉድች ሁሌምተደስቱ ወዲሙች ፍጠራ ይጠበቅችሁ ሀባባ

  • @DjdjRjrjhr
    @DjdjRjrjhr Před měsícem +93

    ኧረ በዉነት ሀይሚን አምጣልን የምትሉ እኔሲ ላይክ ግጩኝ😢😊❤

    • @Subcurips
      @Subcurips Před měsícem

      ውዴ ደምሪኝ 😘

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 Před měsícem +1

      ከመብረቅ ጋር ያጋጭሺ ስራ ፈት

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw Před měsícem

      😢😂😂😂😂​@@eyerusalem9504

    • @DjdjRjrjhr
      @DjdjRjrjhr Před měsícem

      በስምአብ ምን አይነት ነሺ ኢጭ የሠዉ ፍጡር የለለሺ አችኑ ግጪት አርጎ ይግደልሺ😏😏👎👎👎👎👎

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 Před měsícem

      @@DjdjRjrjhr እና ምን ታሺቃብጫለሺ ለአንድ መናፍቅ

  • @user-dh4yj2xk8z
    @user-dh4yj2xk8z Před měsícem +13

    እኔ ሰስበዉ ቤኪ አሰተዋይ እረጋ ያለ የመስላኛል ሁላቹም አወዳቹዋለሁ ጋደኛ ማለት እናተነዉ በቃ ተለያላቹ❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před měsícem +8

    የኔ ወንድም ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ ለ100K የሀይሚ ውጤትም አለበት ግን ቤት የተከራያችሁት ቶፋ ያለበት ስለሆኑ ታድለሀል ሶፊን የመስለች ጎበዝ ጀግና ሴት አጠገባችሁ ስላለች አትጎድም ግን ደግሞ ከሀይሚ ጋር ቪዲኦ ስሩልን በጣም ተናፍቃችሀል ለተመልካች ክብር ስጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RozaWeldi
    @RozaWeldi Před měsícem +1

    ቡራዬ እኳን ደስ አለህ 100k ከዚህበላይ አጠብቃለን ከሀይሚጋ ስሩልን🎉🎉🎉🎉

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Před měsícem +1

    ደስ የምትሉ ጓደኛሞች አላህ ይጠብቃቹህ🎉❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před měsícem +10

    እነ ቡርኬ ብዙ ትምህርት ናቸው ሀይማኖትም ❤አልገደባቸው እና በርቱ❤

    • @Subcurips
      @Subcurips Před měsícem

      ውዴ ደምሪኝ ❤

  • @user-gg6vg2ei3h
    @user-gg6vg2ei3h Před měsícem +89

    ኡኡኡኡ ፍትህ ለኛ ድምፃችን ይሰማ ሃይሚን አንጣልን 😢😢😢😢😊

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv Před měsícem +4

      😢😢😢😢😢😢😢😢 አልስሙንም የምር የምር ተዉ ግን ብረኪ አጣልን

    • @rigvhfg275
      @rigvhfg275 Před měsícem +5

      ኤጭ አትጨማለቁ 😏😏😏

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před měsícem +5

      በቤቷ መታ የለ እንዴ ዝም ብላቹሁ እዩ ዘረጦ ሁላ

    • @medilove1152
      @medilove1152 Před měsícem +1

      Basew hiwot minew egna kalnoren alachu hooo geta hoy

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před měsícem

      ​@@rigvhfg275mina agebashi

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +13

    ቡራዬ የእናቱ ልኡል እንኳን ደስ አለህ 100K 🎉ከዚ በላይ ይገባሃል የኔ ዝምተኛ ❤የወንድምነት የጓደኝነት ጥግ ትለያላችሁ❤

  • @አቲካ
    @አቲካ Před měsícem

    ቡሩኬ የኔ ወንድም በጣም ነው የምወድክ congra ብያለሁ 🎉🎉🎉100k ብርቱልኝ የኔ ጀግናዎች ድዋ አድርግላቸዋለሁ ወላሂ ህይወት ይቀጥላል ♥️♥️

  • @user-sg5py7rf9j
    @user-sg5py7rf9j Před měsícem +1

    ወይ ቡራ የሠውጥግነህ እኮ ይመችህ አይለያችሁ ፈጣሪ ከናተጋይሁን❤❤❤❤

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa Před měsícem +38

    ሙቢይ 😢ሀሰን እና 😢ዱኒይ ብር አሂራ 😢ኢማሙ ሻፊዒ እንዲህ አሉ
    ወደ አላህ ዘንድ በሚወስደው መንገድ ላይ እየሄድክ ከሆንክ አደራህ በሩጫ እየፈጠንክ ሂድ፣ መሮጥ ካልቻልክ በሶምሶማ ሂድ፣ ይሄንም ካልቻልክ በቀስታ ሂድ፣ ይሄንም ካልቻልክ እየተንፏቀቅክም ቢሆን ሂድ እንጂ አደራህን የፈለገ ቢሆን ወደኋላ እንዳትመለስ !

  • @ShouqMohamed-ud9so
    @ShouqMohamed-ud9so Před měsícem +6

    ዋው አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል ግንቡራ ከሀይሚጋር ስራልን መቶሽ እካንደስአለህ❤❤❤❤❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před měsícem +6

    ❤❤❤❤ሰላማቹሁ ይብዛልን አሜን፫ እዉነት በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ኪራይ አይዞቹሁ ራሳቹሁ ጠብቁ ብሩኬ ❤❤❤❤

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 Před měsícem +1

    ቡራ እንኳን ደስ ያለክ 🎉🎉🎉🎉ሀይሚ ሀይሚ ምትሉ ሰዎች ጭቅላታቹን ምች መታቹ እንዴ😂😂😂😂ላጤነት ይለምልም በጣም ታስቀናላችሁ ወላ ደግሞ ሁሉም ነገር በይደት ይሞላል አብሽሩ በአንዴ አልጋ በአልጋ የለም እሽ የኔ ወንድሞች ፈጣሪ ያሰባቹትን ካሰባቹት በላይ ያድርግላቹ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hoormob6452
    @hoormob6452 Před měsícem +2

    MashaaAllah Hasen salaten hadera😢 bura congratulations 🎉100k

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w Před měsícem +11

    አብሽር ሁሉም ነገር ይስካከላለል ኢንሻ አላህ

  • @meditube147
    @meditube147 Před měsícem +8

    እንኳን ደስ አለክ ብሩኬ 100ሺ ገብተሃል 🎉🎉🎉❤❤❤❤ብሩኬ ኦዴንስ ማክበር አለብህ ከሃይሚ አብራቹ ቪድዮ ስሩ እስዋም ቀን ተጨምሮላታል ግዝያቹ ተጠቀሙበት እንጂ ኦዴንስ እየጠበቃቹ ነው ስለምንወዳቹ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-gt7se9ul8s
      @user-gt7se9ul8s Před měsícem

      እኳንደስአለክአባቴ100k፣ሰለገባህ❤❤❤❤😂❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před měsícem +4

    ቡራዬ የኔ ሰው አክባሪ ይመቻችሁ ሁላችሁም እወዳችዋለው ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m Před měsícem +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉዶቼ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት❤❤❤

  • @የአብ-የ
    @የአብ-የ Před měsícem +1

    ብሩኬ ማርክ የኔ ወንድምሞች በርቱ አሳዘናቹሁኝ ወንድ ልጅ ራበኝ ሲል አልችልም…እናቶቻቹ ስትሰማ ምን ያሃል ሆዷ ዪባባል ለሁሉም በርቱ ወንድሞቼ እመብርሃን ሀገሩን ታልምዳቹ

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před měsícem +77

    ቡራ ኧረተው ከሀይሚጋ ኑልን በናፍቆት ሞትን😢

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před měsícem +5

      አረ መቀብር ዬለም አሉ አትሙቱ ክክክክክክክ

    • @user-sj3xk2km2r
      @user-sj3xk2km2r Před měsícem +4

      ሙች ትቀበሪለሽ ገልቴ

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h Před měsícem +4

      ህም ያርጋችሁ

    • @henaa3965
      @henaa3965 Před měsícem

      ሀይሚ፡ሀይሚ፡አትበሉ፡ነጋ፡ደግሞ፡እስት፡ላይ፡ነው፡የምትጥዷት፡ሀይሚ፡አብሮ፡ቨድዬ፡ስሩ፡እንጂ፡የስማኒያ፡ምስቱ፡አይደለችም፡፡ከአንዴም፡ሁለቴ፡ነግሯታል፡ፍቅርኛሽ፡አይደለሁም፡ብሏታል፡በእኛ፡ሀስብ፡ተጠማሩ፡ማለት፡አይሆንም፡ሁሉም፡የልቦናቻውን፡ህይወት፡የቀሉ፡፡ወንድሞችም፡ሆናችሁ፡ሴቶችዬ፡ልብ፡እንግዘ፡እናጠምራለን፡እናፋታለን፡ብለቹ፡የለምን፡ሁላችንም፡የየእራስችንን፡ህይወት፡እንወቅ፡በተርፍ፡ስለማችሁ፡ይብዘልኝ፡አሜን፡💯💯💯👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞🍇

    • @henaa3965
      @henaa3965 Před měsícem

      ብሩክና፡ማርክ፡የወንድምነት፡የፍቅር፡ጥግ፡ቃላት፡አይጋልፀውም፡እማብርሃን፡እስከ፡አለም፡ፍፀሜ፡አይለየየችሁ፡አሜንብሩክ፡ውድ፡ወንድሜ፡እንኳን፡ደስ፡አለህ፡መቶ፡ኬ፡ስለጋባህ፡ከውድ፡ን ፁህ፡ወንድምህ፡ማርክ፡ጋር፡ስለኖራችሁ፡በጠም፡ደስ፡ነው፡የለኝ፡እማብርሃን፡ከመሀለችሁ፡ትኑሪ፡አሜን፡👍👍👍💯💯💯💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🚘🚘🚘🚘💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼ምኞቴ፡ነው፡ለሁለችሁም፡

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před měsícem +26

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ😢 ስወዳችሁ😢

  • @user-jm6lf6tq6i
    @user-jm6lf6tq6i Před měsícem +6

    የእናት ምርቃት ብዙ ህዎቴ ነው ❤️❤️❤️የኔ እናት ኑሪልኝ ሽ ዓመት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-tm5cm6eh7f
    @user-tm5cm6eh7f Před měsícem

    ስታስቀኑ ❤ሀሰንዬ የልብህን አላህ ያሳካልህ የሁላችንም ምኞት ነው ያሳካልን😢❤

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před měsícem +5

    ሀሰን ያሳዝነኛል ዝም ብዬ ሳየው❤❤❤

    • @user-sv1zc1bo9e
      @user-sv1zc1bo9e Před měsícem

      እኔም ወላሂ ደሞ ስወደው🎉🎉❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Před měsícem +23

    ብርኬ የኔ ሠው አክባሪ ይመቻችሁ❤🙌

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 Před měsícem +1

      አልሚ በቃ ሀይሚና ቡርኬ ተራራቁብን😥😥😥😥

    • @user-or5kj3jx1z
      @user-or5kj3jx1z Před měsícem +1

      አረ ይምጡልን ንገሪቸዉ

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Před měsícem +50

    እስቲ ያማደም ቅማሞች አድናቂ 👍👍👍 በላይክ አሳዩኝ

  • @SemeraBushra-wl4bj
    @SemeraBushra-wl4bj Před měsícem +16

    አንድ ላይ ስት መጡ እንደኔ የትደሰተ ከሌ በላይክ አሰዩኝ ያእናተቹ ምርቃት ይድረሰቹ አብሽሩ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před měsícem +1

    እንኳን ደስ አለክ ቡራ እና በርቱ. ሀሰንም ስራበት

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před měsícem +1

    አብሺሩ በርቱ አላማችሁን እዳትረሱ አንድ ስው ከሀገሩ ሲወጣ ብዙ ነገር አስቦ ነው አላህ ምኞታችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ

  • @user-zg3jv5gx2b
    @user-zg3jv5gx2b Před měsícem +13

    ኑሮ ያለናት ከባድ ነው አንድ አገር ላይ ሁናችሁ ከቤተሰብ አትራቁ ስደት ባኛ ይብቃ😢😢😢 የምትኩ

  • @SameraHassan-x8q
    @SameraHassan-x8q Před měsícem +17

    ድምፃችን እየተስማ አደለም ከሀይሚ ጋ ቪዲዉ ስሩልን😢😢

    • @alha-yy6lp
      @alha-yy6lp Před měsícem +1

      እረ አትጁጁሉ ሀይሚ ሀይሚ አትመሉ ማስጠላት😅

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 Před měsícem

      በጣም ተጃጃላችሁ እጨ

    • @SameraHassan-x8q
      @SameraHassan-x8q Před měsícem

      @@kfjrjejr5508 እችማነሽ ምድነሽ ምን አገባሽ

  • @user-ms4hv4hy8y
    @user-ms4hv4hy8y Před měsícem +33

    ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በእውነት የጏድኝነት ጥግ በእናተ አይቻለሁ አይለያችሁ👍👍👍👍. ግን የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር የአዲስ አበባን ሌባ በእውነት በጣም ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ የምትኖሩበትን ሰፈር ውጫዊ ገጽታ ባታሳዩ ባይ ነኝ በተረፈ በርቱ

    • @Subcurips
      @Subcurips Před měsícem

      ውዴ ደምሪኝ ❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před měsícem

    ቡራዬ ወድሜ 100k ስለገባህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ከግዲህ ጉዞ ወደፊት M❤B❤B❤H❤ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před měsícem +1

    እንደኔ በአንድ አለ መሆናችሁ በአንድ ቤት የተሻለ ነው ባይሆን በመጥፎ አትረዱት ያው የልብ ጓደኛ ከሆናችሁ የሚያገናኛችሁ ነገር ስለሚበዛ እንዳትቀያየሙ ሁለት በአንድ ስትሆኑ ደስ ይላል የተሻለ ሂወት ተመኘሁላችሁ
    ሀሰን ወንድሜ አደራ በሀይማኖትህ
    አቃለሁ አደራን / በአረበኛ አማና ማለት ነው ጓራ/ ተራራ አልቀበልም ብሎ ከመክበዱ የተነሳ በኛ በሰወች ላይ ተጥሎል

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l Před měsícem +12

    ማርክ ቤካ ብሩክ ሀሰን ልዩ ወች በርቱ ወድሞቸ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před měsícem +4

    ዋው በርቱ ገና አሁን ህይወት ተጀመረ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትልቅ ደረጃ እደምደርሱ እርግጠኛ ነኝ ትብብራችሁ ደስ ይላል ወላዲተ አምላክ አትለያችሁ

  • @MunaAyalewu
    @MunaAyalewu Před měsícem +6

    ሲቀጥል እኳን ደሳለህ 100 k ስለገባህ በርቱ ሁላችሁም ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ነው የምለሁ በተለይ ደግሞ እራሳችሁን ጠብቁ የናተ ደህንነት ነው ለቤተሰብም ሰላም የሚሰጣቸው ይመቻችሁ❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před měsícem +2

    በለ ማህተሞቹ እመቤቴ ድልግል ማርያም አማላጇ እናታቺን በያለቺሁበት አትለያቺሁ ።🙏🙏

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před měsícem +1

    አይዞችሁ ወድሞቸ በርቱ ቢሆን እዛው ብታ ጂራ ከናታችሁ ቤት ብትሆኑ ጥሩ ነበር ግን በቃ ባላችሁበት ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-re2le4pf1l
    @user-re2le4pf1l Před měsícem +24

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍትህ ለኛ ድምፃችን ይሰማ ሀሚን አምጡልን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Subcurips
      @Subcurips Před měsícem

      ውዴ ደምሪኝ ❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před měsícem

      አሽቀበጭ ምን አገበሽ ጂል😂😂🙄🙄🙄

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před měsícem

      እውነት ተመቸሽኝ ለራሳችሁ አልቅሱ እንዴ በግድ ልታጋቡ ነው😂😂😂😂​@@FetiyaFatiya1

    • @FunnyBreakfast-rq3pg
      @FunnyBreakfast-rq3pg Před měsícem

      ​@FetiyaFatiya1 አዷ ጭራሽ ከሀይሚ ቤት አጊቻት አድ ወር ትቀመጥ ሸገር እኔ ወጯን እች ላለሁ አላለችም አየ ሸቃሊት ወላሂ በሳቅ አሁን ማን ይሙት ጧት አይኔን እየዳጥኩኝ ተነሽቸ እቅልፊን ሳልጠግብ እግሮን ዘርግታ ለምውልልጅ ልረዳት ሆ ምነው ሸዋ ኧረ ተው ተረጋጉ ስት የሚረዳ ድሀ አለ እህቱ ሁላ😂😂😂😂😂😂😊😊

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před měsícem

      ​@@FunnyBreakfast-rq3pgአራ ተየቸው ሁለቸውም አሽቀበጭ ጠለል አይ ሸቀሊት ጠገቡ እኮ ወይ ጉድ ጭራሽ ወጭወን እኔ እችለለው ሆሆ😂😂😂😂😂😂😂

  • @medinaamedinaa3135
    @medinaamedinaa3135 Před měsícem +7

    Mashaa Allah baga wali argitani Rabbiin walif isin haa jirachisuu Ujoollee qashtii akkani isin Jaladhuu dhugaa yeroo bayyee isin hordofaa Dubai irraa ❤❤🎉🎉🎉

    • @hsghhffg5127
      @hsghhffg5127 Před měsícem

      Lubuu jerii afan oromo hin dubisuu maa😂❤

    • @medinaamedinaa3135
      @medinaamedinaa3135 Před měsícem

      @@hsghhffg5127 Namni bekuu jiratuu danda'a jedhatee bar lubbuu

    • @zetunamujahid2043
      @zetunamujahid2043 Před měsícem

      @@hsghhffg5127 anaas kanatuu naf galuu didee😁😁😁🥰

    • @user-et2dc7df8l
      @user-et2dc7df8l Před měsícem

      😂😂😂😂😂​ @@hsghhffg5127translate tasisuu kaa afaan jarraa yoo beeku baatani argaa keessan beekani maqaa isaa oromoodha mee

  • @gosd4545
    @gosd4545 Před měsícem +13

    ድምፃችንይሰማ ቡራናሀይሚባንድይምጡልንየምትሉ😢እኔናፍቀውኛል ሁለቱባንድ❤

    • @user-qp2np4wc5k
      @user-qp2np4wc5k Před měsícem

      ኣንፈልግም ምድረ ኣሽቃባጭ😂😂😂

    • @gosd4545
      @gosd4545 Před měsícem

      @@user-qp2np4wc5k ካልፈለግሽአልፈለግሽም ስድቡንምንአመጣው 🙄አይቶማለፍአለኮ😏

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj Před měsícem

    ቡራየ እንኳን ደስስስ አለህ ለ1000k እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤ ከሀይሚ ጋር ብዶ ስሩልን በጣም ናፍቃቹኛል 🥺🥰

  • @Arkidan
    @Arkidan Před měsícem +1

    Congratulations to 100ksubscraibe

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před měsícem +10

    ብሩክዬ እማምላክ ወለላይቱ ያስቀደመ ሁሉ ይሳካል ሁሌም ከጎናችሁ ትሁን እንዴት ደስ ይላል ድንግል ማርያም ስላለች ❤❤❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před měsícem +9

    ሴቷ አንበሳዬ ሃይማቲ አሰክተሽ አሰደስተሽናል ትችያለሽ ሰርቶ ማሳየትን
    😘😘😘
    you didnt
    Teamo😘😘😘

  • @MunaAyalewu
    @MunaAyalewu Před měsícem +7

    ቡራየ በርታ የናትህን ነገር አደራ እድህ እደዋዛ የፈቀደችልህ ልትፈትንህ ነውና እራስህክን ጠብቅ ያተ ደህንነት ለሳቸው ደህንነት ስለሆነ

  • @AdanechMisganaw
    @AdanechMisganaw Před měsícem +1

    አይዞአቹ ወንድሜቺ መልካሙ ሁሉ ለናንተ በርቱ ጠክሩ ሁሌ እግዚአብሔር ከፊታቹ ዪቅደም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 Před měsícem +1

    የኔወድሞይ ደስስትሉ አየ አሰን እራሱን እያለው ላስወጣቸው😂😂😂😂 አላህ ይጠ ፣ብቃችሁ

  • @AhH-jw3lc
    @AhH-jw3lc Před měsícem +28

    ሀይሚ ሀይሚ እያላችሁ በሰው ቤት አትጨማለቁ ልጅቷ ትኑርበት ልጅ ናት ገና ብዙ ደረጃ መድረስ ትፈልጋለች ተፈቷት አይደብራችሁም ልጁንም አታስቸግሩት እሱ መኖር የምፈልገው ለናቴ ነው ብሏል ስለዚህ ይኑሩበት አትሰግጡ ተመልካቾች😡😒😒

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před měsícem +3

      ክክክክክክክ አይሰመሙ ተያቸዉ ይንጨጩ የዶሮ ጨጩት ሁላ ቡሩኬ ጓደኛ እናቱ ብቻ ነት❤❤❤

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 Před měsícem +2

      እረ ትተናል በውነት ሰው ሳይፈልግ በግድ የለም እስካሁን ሀይሚ ስላልህ ይቅርታ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před měsícem +1

      Mina agebashi midiri worana

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Před měsícem +1

      ቀላል መሠገጥ😂😂😂😂 ለራሱ መች ተስተካከለና ሆ አበዙት

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 Před měsícem +19

    አራ ቡራ ካሃይም ጋ ኑለን

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 Před měsícem +48

    ቡራ ሀይሚን ብቻዋን አንዳትልካት ቡታጅራ

    • @Subcurips
      @Subcurips Před měsícem

      ውዴ ደምሪኝ ❤😘

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před měsícem

      ሆሆሆ እሱ ምንየድርገት እሱን ለወንድሞችወ ኒገሪየቸው ሚድራ አሽቀበጭ ሁለ ጂሊ ዝምብለቹ አተሽቀብጡ😂🙄🙄

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před měsícem

      ሆሆሆ እሱ ምንአገባዉ ወድሞቿ እያሉ አታሽቃብጭ ያ

    • @rtyuxcv7805
      @rtyuxcv7805 Před měsícem

      😂😂😂😂የኡነት ነቀለቹሁ ኮሜንተታሮች አለበዘቹሁትም ግን መሽቀበጡን😂😂

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l Před měsícem

      ያሳቀኝ ኮሜት ከሁሉም ምነው ሁለት ጎረምሳ ወድሞቿ ሃር ነውኮ ያለችው እረ ወይኔ እረ ተው የሳኡዲ ሶቶች የነቀሉ ናቼው አታስብሉነ እደው ስንቱን ስድብ አጠገቡነ በደናተ ያለው ምክኒያት አጅብ አጅብ ብቻዋን እዳትልከሰት ከከከከከከከከከከ

  • @Zikra5678
    @Zikra5678 Před měsícem +1

    ወላሒ ቃል የለኝም ስለናተ❤❤❤

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Před měsícem +1

    Waw Buram 100K Geba Congratulations 🎉🎉🎉🎉