ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,8K

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  Před 2 lety +127

    30k ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለው ክበሩልኝ🥰🤘🏽 czcams.com/video/BSXCi6xh144/video.html subscribe በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ 😎እወዳቸዋለሁ🥰

    • @amenkiros9482
      @amenkiros9482 Před 2 lety +1

      Techelala abateee bewenttt

    • @samritemesgen1308
      @samritemesgen1308 Před 2 lety

      እኔም እንወድሃለው!!

    • @khdhhehhyyyh8581
      @khdhhehhyyyh8581 Před rokem

      @@amenkiros9482 የኔ፡ውድ፡ሠወዳችሁ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před rokem

      እረሙ ተጠቀቅ ከዚ በኻላ እንዳታምናት የመጨረሻ ላይ ተናዳ ስትራመድ ልክ እንደኔ ማዳም ወላሂ እሰይይይይይ ደግ አደረካትትትት

    • @shamirasaed1791
      @shamirasaed1791 Před rokem

      Salaam Alaikum

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem Před 2 lety +150

    እሰይ ባለፈው አቃጥላኝ ነበር thank u remu❤️ ከዚህ በኃላ ይሄ የህፃናት ጨዋታ ይብቃችሁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před 2 lety +170

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈k

  • @user-gi4xt9jw8g
    @user-gi4xt9jw8g Před 2 lety +27

    ማርያምን ብድርህን ስለ መለስክ በጣም ደስስሰ ብሎኛል በባለፈዉ ቪድዮ በጣም ነበር ያሳዘንከኝ ውይ ሮዚዬ አድስ እብድ እኮ ነዉ የመሰልሹ😂😂😂😂😂ይመቻቹ

    • @Amharq
      @Amharq Před rokem +1

      😂😂😂

  • @djjdjj6482
    @djjdjj6482 Před 2 lety +31

    ወላሂ በጣም ነው ዘና ያረገኝ ረሙ አምበሳ አንድ ለአንድ በቃ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +195

    እደዚህ አይነት ቀልዲ ይቅረባችሁ ውዶቸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-dz7ox7rb4g
    @user-dz7ox7rb4g Před 2 lety +64

    ጊቢያችሁ ሰፋቱ እዴት ደስ ይላል

    • @tregeicell2596
      @tregeicell2596 Před 2 lety +1

      እኔ እራሱ ከነሱ ይልቅ ግቢው ነው የታየኝ

  • @user-lp6mz8bg6t
    @user-lp6mz8bg6t Před 2 lety +40

    የነረሙ ግቢ ሲያምር ማሻ አላህ 😊😊😊😊

    • @hailemichael6318
      @hailemichael6318 Před rokem

      በጣም የሀብታም ልጅ ነው መሰል አቦ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q Před 2 lety +16

    አሳዝኖኝ ነበር ወላሂ ደስ ብሎኛል እንደዚህ ስላደርካት

  • @kimo8001
    @kimo8001 Před 2 lety +98

    ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ ቀሚስ አልብሱት ይሁን እንደናቱ ጀግና ረሙ👏👏

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 Před 2 lety +3

      እሽገጥመህሞተሀልይሆለሡአይሆንምለወድነትማወድትመሥላለህጀግናላገርሲሞትአፈርታቦካለህ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety

      ሳህ

    • @user-fg5pn7ph8d
      @user-fg5pn7ph8d Před 2 lety

      @@walaywa2238😃😃😃😃

    • @user-ij8dl7kf9h
      @user-ij8dl7kf9h Před 2 lety

      🤣🤣🤣

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 Před 2 lety +37

    እረሙዬ ይመችህ አባቴ 😂😂😂

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 2 lety +9

    😂😂😂😂😂😂😂እሷ በውሃ አንተ አሻሻልከው በጭቃ 😂😂😂😂👍👍ፀጉሯን እንደ ሐመሮቹ በጭቃ ደረድክላት።😂😂😂

  • @Tube-oq1iy
    @Tube-oq1iy Před 2 lety +3

    ክክክክክክክክ ወንድ ጋር ሰትመናገጊ ሲያንሰሺ ነው የኔ ቆንጆ

  • @fenet105
    @fenet105 Před 2 lety +19

    ሮዚዮ በናትሽ ብድር በከሰል ስወድሽ የኔ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @seniti375
    @seniti375 Před 2 lety +82

    ደስ የሚል በቀል እረሙዬናሮዚ ስወዳችሁ

  • @isrufikir7080
    @isrufikir7080 Před 2 lety +2

    ወይኔ ሮዚ አሳዘንሽኝ ረሙ ባለፈዉ አሳዝኖኝ ነበር ይበልሽ ሮዚ😂😂😂😂😂

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před rokem +1

    ውይ ወደው አይስቁ አሉ 😂😂😂😂😂አቀማመስህነው ያሳቀኝ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před 2 lety +11

    እሰይ ደግ አደረገ ብድር ነዉ😂😂😂😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před 2 lety +10

    ረሙ አሰይ እንኳን ብድርህን መለስክ😁

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e Před 2 lety +11

    ለፀጉርሽ እራሱ ምርጥ ውበትነው 😂😂ቀይቀለም በነፅ ጅሶ😂😂😂😂😛😛😛😛

    • @Amharq
      @Amharq Před rokem

      ሃራም ነው እናተ እንዴ ሮዝዬ እኮ የኛ ልጅ ናት😊😂

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 Před 2 lety +9

    ወይ ጉድ በቀሉ ይለያል አፈሩ ሥንትነው የገዛሀው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-oq2ne2ls2x
    @user-oq2ne2ls2x Před 2 lety +29

    😂😂😂ብድር በምድር የሚባለው ይሄ ነው🤣

  • @user-vx2wy1wv2i
    @user-vx2wy1wv2i Před 5 měsíci +3

    ከነሱጋ የሚመሳስል እሱ ከነሱ ነዉ አሉ ረሱል ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም የሁዳና ነሷራ ናችዉን ተብለዉ ሲጠየቁ እና ከነሱ ሌላ ማን አለ አሉ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ ያኡመተ ሙሀመድ ወደራሳችን እንመለስ ያ አስፈሪ ቀን ከመጣቱ በፊት ለዚች አጭር ሂወት ብዙ ድምበር አንለፍ

  • @meki3909
    @meki3909 Před rokem +5

    ከኋላ ወዱኡ እምታደርገዉ ናት የታየችኝ😍

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +16

    *ምንም አልልም ነፍስ ይማር 😂😁😁😂የምር ትዕግሥቷ እንዴት እንደ አለቀ 😁😁😁😂*

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 Před 2 lety +83

    ፍቅራቹ ጨምሮ ጨምሮ ያሳየን ሮዚ ጥሩ አርገሽ ተበቀዩ መልሰ ንጠብቃለን ሮዚ ሐቢቢቲ ያ ዓሰል ያ ሱካር

    • @Beka0143
      @Beka0143 Před 2 lety

      czcams.com/channels/ILZQA8STO_NJZNmSTqEOog.html🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @meremgeletameremgeleta7782
      @meremgeletameremgeleta7782 Před rokem

      ክክክክክክ ይከባሻል

  • @susu.7392
    @susu.7392 Před rokem +1

    ረሙ አሳዘነኸኝ ነበር ሰሞኑ ሰታሰግህ አሁን ግን አደኛአሳቃቹኝ እኮ😂😂😂

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Před rokem +6

    እኔ #ውዱእ ሚያረግ ሰው ነው የታየኝ😍🕋☝ማሻአላህ❤ደግ አደረካት😂😂😂😂❤❤

  • @semuty9837
    @semuty9837 Před 2 lety +5

    ብድር በምድር ነው ረሙ 😂😂😂👌

  • @betiroyal7245
    @betiroyal7245 Před 2 lety +27

    ሮዚ ካሁን በዋላ አይለመዳትም 🤣🤣🤣 ወይኔ ረሙ

  • @melakudulla3927
    @melakudulla3927 Před 2 lety +11

    ይሄንን መደፋፋታችሁን ወደንዋል 😘 ወደፊት ደሞ የፈላ ውሀና አሲድ ስትደፋፉ ብናይ ደስ ይለናል

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 Před 2 lety +3

    ረሙ እንግዲ ሴት ልጅ ሲነሳባት ሴጣንም ይቀናባት😂😂አለቀልህ ደሞ ስታምሩ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Před 2 lety +29

    ወይኔ ፕራንክ ጠለዉ😱 😃😃😂😂 ሮዚ አሰዘንሽኝ አሪፍ አድርገሽ ተበቀይዉ እንጠብቅሸለን 💪💪

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +16

    ውይ ሮዝዬ አሳዘንሽኝ ውይ ደስ ስትሉ ዝናቡ ውስጥ ቁሚ ይጠብልሽ ያሳዘነኝ ነጭ ትሸርት ረሙ ቀንህን ጠብቅ 🥰🥰

    • @mihlet1483
      @mihlet1483 Před 2 lety

      bezawm kuch kuch taihewn yzefnlatal😁😂

    • @Beka0143
      @Beka0143 Před 2 lety

      czcams.com/channels/ILZQA8STO_NJZNmSTqEOog.html

  • @tsns7968
    @tsns7968 Před 2 lety +2

    አይ ሮዚ ውሃ ደፍተሽበት ጭቃ ተቀባሽ የኔ ማር🤣🤣🤣🤭🤭🥰🥰🥰💋

  • @user-qy3iu7cj7p
    @user-qy3iu7cj7p Před 2 lety +2

    ወይ እደዛሬ ስቄ አላቅም ምርጥ በቀላ😂😂😂😂

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Před 2 lety +14

    ሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ረሙ ጨከንክባት ሮዚዬ የኔ ምስኪን

  • @mulumulu4759
    @mulumulu4759 Před 2 lety +49

    ሀሀሀሀሀ የጅሽን ነው ያገኘሽው እሮዚ ምንም ማድረግ አይቻልም አንች በውሃ እሱ ደሞ በጭቃ ብድሩን መልሷል አከተመ😁😁😁😁😁

  • @hiluhilena7412
    @hiluhilena7412 Před 2 lety

    ወይኔ ረሙ ሞትህን አፋጠንክ 😂😂😂😂😂

  • @argentey5799
    @argentey5799 Před 2 lety

    ያምራል ያምራል 😂😂😂👏👏👏

  • @user-do3mc6fc3v
    @user-do3mc6fc3v Před 2 lety +5

    ክክክክክክክክክክክክ ሰራኸላት ስወዳቹ

  • @eyasumathewos3994
    @eyasumathewos3994 Před 2 lety +12

    ይሄ ፕረንክ እስካምትለያዩ ድረስ የደርገል ከምር ተውት አይነፋም 😌😌

  • @tube896
    @tube896 Před 2 lety

    ክክክክክክክክክክክክክ ኡኡኡኡኡአአአ የኔ ቀበጥ ምስኪን

  • @user-oh8je6iq5w
    @user-oh8je6iq5w Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣 😁😁😁wayineee roziii chiyiwa agadii

  • @makbelentertainment
    @makbelentertainment Před 2 lety +11

    ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው እናንተን ዘና ፈታ ያረጋሉ ብየ ያሰብኳቸውን ቪዲዮዎች አዘጋጅቸላችኋለሁ ገብታችሁ ተዝናኑ ይመቻችሁ ፡፡

    • @samirasamira9242
      @samirasamira9242 Před 2 lety +1

      በለ ስትል ኢደዝ ማረጊ ይለብህም ኢነም በፀጉሩወም ማዲፈት አልነበረብህም

  • @user-do3mc6fc3v
    @user-do3mc6fc3v Před 2 lety +16

    ረሙ በሳቅ ገደለከኝ በአለፈ አሳዛነህኝ ነበረ ሮዚ የኔ ማሬ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety

    እሰይይይ አረሙ ደግ አረካት ወላሂ ባለፈዉ እደዛ ስታረግህ አሳዝነከኝ ነበር

  • @marriottbhhatt8106
    @marriottbhhatt8106 Před rokem

    የዛሬው ይለያል በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bb8wy9if7n
    @user-bb8wy9if7n Před 2 lety +4

    ቀንህን ጠብቅ እሽ 😂😂😂😂😂

  • @jemilabrar6689
    @jemilabrar6689 Před 2 lety +3

    ዉይይይይይ ወላሂ ዉስጤ ነዉ ያረካህኝ ወላሂ ባለፈዉ በጣም አቃጥላኝ ነበር አባቴ እኔጋ ቡዙ ቡዙ አይዳ አለኝ አባቴ

  • @mazy-meida
    @mazy-meida Před 2 lety +2

    ሮዝየ አይዞን ከምር አሰዘነችኝ በቀ ብድር ተማለልሰቹሀል ከአሁን ወዲያ እንዲህ አይነት ጨን የለ ፓረንክ ይብቀቹ

  • @katrinadoniego8598
    @katrinadoniego8598 Před 2 lety +13

    አይለያቹ ታምራላቹ የምትሉ ናቹ ምገርሙኝ አሁን እሄን ምኑ ያምራል?

    • @mariamsayeed101
      @mariamsayeed101 Před rokem

      😄😄😄😄😄😄😄😃😃😃😃😂😂😁😁😂😂😃😃😃😃😃

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 Před 2 lety +9

    ብድር በምድር😂😂😂😂ረሙካ ጥሩ አረክ😂😂ያንተስ ከፋ😳😳😳 ሮዚዬ አይዞሽ🤣🤣🤣🤣

  • @betilove7336
    @betilove7336 Před 2 lety +45

    ብድርህን መልሰሀል ወድ 😂😂🤣
    እሮዚ በቀጣይ እጠብቅሻለን እረሙ ቀንህን ጠብቅ🤣🤣

    • @desalegne10
      @desalegne10 Před 2 lety

      🌹😘❤❤

    • @Balager
      @Balager Před 2 lety

      የበፊት አካውንቴ Hack ተደርጎብኝ ነው ገብታችሁ ደምሩኝ 🙏🙏❤

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety

      አታጋዲያቸው ይበቃል

    • @habeshawit9957
      @habeshawit9957 Před 2 lety

      ኧረ ፕራክ ይቅርባቹ ልንላቸው ነው የሚገባው ምክንያቱም እዴት ትግስታቸው እንደሚያልቅ እየተመለከትን ነው so በዚህ የመጣ ያልሆነ ነገር ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ

  • @zuzu7148
    @zuzu7148 Před rokem

    የእውነት አሠቃይታህ ነበር ይገባታል በጉጉት የጠበኩት ነበር 😂😂😂

  • @seadaseid7151
    @seadaseid7151 Před rokem +3

    ወይ ይመቻችሁ ደስስትሉ ወላሂ

  • @user-ve4zl1of5z
    @user-ve4zl1of5z Před 2 lety +5

    በሂወቴ እንደዛሬ ሰቄ አላቅም😁😁😁😁😁

  • @mekides
    @mekides Před 2 lety +14

    😂😂😂ብድርህን መልሰሀል ግን ይቅርባችሁ የባለፈውን ሰርታልህ ነበር

  • @iphonetastic8354
    @iphonetastic8354 Před rokem

    ዎይነ 😂😂ቀዲይ ስታምር 😂😂😂😂

  • @user-mj4gd7ft5n
    @user-mj4gd7ft5n Před 2 lety

    ሰርተሀል እሰይ ዋውውውው😂😂😂

  • @user-uv8uu4ro9n
    @user-uv8uu4ro9n Před 2 lety +4

    አሳዘነችኝ ወላሂ ሮዚዬ 😨💔

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před 2 lety +3

    አረ በጣም ያስጠላል በአላህ ስትልህ እሮዚ እንጠብቃለን ያበደ ብራክ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Před 2 lety

    ወላሂ ረሙ የስራህን ይስጥህ አሪፍ በቀል ነው ሮዝዬ እጥፍን አስከፍይው 😅😅 ረሙ ግን ታጨዎትከበት😅😅😅🥰🥰🥰

  • @birzaf-bf9sy
    @birzaf-bf9sy Před rokem

    የኔ ቆንጆ ይላታን 😂😂😂😂😂

  • @trr4862
    @trr4862 Před 2 lety +17

    ስታምሩ

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 Před 2 lety +9

    ከነ ዳኒ ጋ ዉለክ ምን ልትማር ግን ያተ በዛ ተግማማክ እሶ ያን ያህል መቼ ጨከነችብክ ያኔ በጣም ተናደክ ነበር ነበር ማለት ነዉ ፋራ ነክ

  • @saras382
    @saras382 Před 2 lety +4

    ስታምሩ🤣🤣🤣 ሮዚ እጅሽ ነዋ ክክክ

  • @Faficho111
    @Faficho111 Před 2 lety +1

    እሰይ እረሙየ አንጀቴን አራስከዉ ባለፈዉ አቃጥላኝ ነበር አንተን ስታሰቃይህ ወንድ ነህ💪👍

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 Před 2 lety +5

    ወይኔ እረሙ ግፍክ አታሳዝንክም አይዞኝ እሮዝዬ በቃ በቀል እንዴት አንጀቴን እንደበላችኝ ወይኔ እረሙ ረሙ እኔንም ነው ያናደድከኝ እንደዚ አይነት ይቅር እንዴ አሣቀቃችው😴😴

  • @abueumer2025
    @abueumer2025 Před 2 lety +8

    የአዲስ አባ ልጂ እንደዚህም ይጃጃላል ቢስ ለፀጉሮን አታስብም ደሞም በአላህ እያለችህ

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k Před rokem

    ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ መጨረሻ ላይ አካሔዷ ሾለክሾለክ አለሽ 🤣🤣🤣 ሚስኪን

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 Před 2 lety

    ወየው አቀማመስህ 😁😁😁😁ደስ ትላላችሁ😘😘😘

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +4

    *በቀል ብሎ ዝም ነው 😁😂😁ችግሩ ቀጣዩ ምን እንደሚሆን አላቅም 😂😁 ከዚህ የባሰ ከአመጣችልህ ከሰርህ በአጠፋ ነው የምትመልሰው 😂😁 ሴት አታክፋ እንጅ ከአከፋች 😂😁😂😂😁😜❌*

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +7

    😍ብድር በምድር ነው አባቴ😁😁😁😁😁💚ሴቶች ባለፈው ለውፍረት ቪዲዮ ስሪልን ብላችሁኝ 💚መወፈር ለምትፈልጉ ወይም ቀጭን የሆናችሁ መጨመር ለምትፈልጉ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ይመልከቱ ያማረ ቅርፅ ለመያዝ ለምትፈልጉም ጭምር💚💚💚💚

  • @tiritareview
    @tiritareview Před rokem

    ጥርሴን አስጨርሳቹኝ🤣🤣🤣
    ፈጣሪ ሰላሙን ለሁላችንም ያብዛልን ፣ እስኪ ቤተሰብ እንሁን፣ አበርታቱኝ ውዶች ጥሩ ነገር ይዤ እቀርባለሁ

  • @abebaasires1672
    @abebaasires1672 Před 2 lety

    ዋው ተመልሷል ❤❤❤😘😘

  • @abenezer3447
    @abenezer3447 Před 2 lety +7

    እሰይ ይበላት ወንድ ረሙ ተመቸህኝ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před 2 lety +12

    ብድሩን የማይመልስ ውድ ልጅ አይወለድ ትልነበር አያቴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadelewonbera27
    @tadelewonbera27 Před 2 lety

    እሰይ ረሙየ ደግ አረክ ሮዚየ አይዞሽ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety

    ክክክክክክክክክክ እልልልልል ደስ አለኝ ስለተበቀልካት አተን ስታጥብህ ተቃጥዬነበር አሁን ደስ አለኝ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před 2 lety +4

    ረሙ አስቀኸኛልም አናደኸኛልም አፈር በጥብጠህ መድፋት ሳያንስ ስታንገላታት ተናድጃለሁ ጌታን ደሞ ወደ ውጪ አውጥተህ ስትዘጋ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂🤔🤔🤔🤔

  • @zeynebali7287
    @zeynebali7287 Před 2 lety +4

    😅😅እሮዚህ ሳስሽ ነው እድብ አስመሰልጋት ወላሂ

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 Před 2 lety

    Yegabashale esune edaza starge eha edamemata mawake nabarbeshe 😁😁😁😁😁😁😁😁😁👌👌👌👌

  • @tt-hb4yq
    @tt-hb4yq Před 2 lety

    ወየው የመልስ ምት 🤣ኡኡኡኡኡ

  • @user-ml6sh6vg7u
    @user-ml6sh6vg7u Před 2 lety +2

    ወዮ ግንኙነታችሁ እንዳይቋረጥ ፈራሁት 😫ሮዚዬ አሳዘንሺኝ

  • @elaela6846
    @elaela6846 Před 2 lety +7

    ደግ አደረክላት ባለፈው አናዳኝ ነበር🤣🤣🤣💃

  • @Ethio806
    @Ethio806 Před 2 lety

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሮዝዬ በቃ ወድቄ ነው እያልሽ ንኪው ክክክክ

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 Před rokem

    አጉል ቀልድ ቢቀርባችሁ ጥሩ ነው አንቺ ስታደርጊ እየሳቅሽ ነበረ በትክክል ስራልሽ!!!

  • @onelove9754
    @onelove9754 Před 2 lety +24

    እይለያያችሁ ❤️ ስታምሩ

  • @almohran6001
    @almohran6001 Před 2 lety +3

    ይገባሻል ሮዚ ያች ብራግ ያናድድ ነበር።

  • @yesihworksisay8704
    @yesihworksisay8704 Před rokem

    እሮዚየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 Před rokem +2

    ረሙ እንኳን ብድርህን መለስክ ድስስስስ ብሎኛል ባለፈው አሳዝነኸኝ ነበር

  • @slam5037
    @slam5037 Před 2 lety +10

    ወዴሜ ስታሙሩ አየለያቹ የኔ ፍቅርች❤❤❤

  • @rawudaali9304
    @rawudaali9304 Před 2 lety +4

    😂😂😂😂😂👍👍👍ደስ ስትሉ ቀጥሉ💐💐💐

  • @musicon3888
    @musicon3888 Před rokem +1

    WOW des yilal lelam gize endezi aynet video sera😂

  • @luckycharmtube7559
    @luckycharmtube7559 Před 2 lety +2

    እውይ ዛሬ ሰራህላት ፕራንክ መባሉ ኣይቀር እንደዚ ነው ስም ያለው ግን ሌላ ስሩ በናታቹ 😄😆

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 Před 2 lety +3

    ቀጣይ ደግሞ ያበደ ነው ሮዚ እየጠበቅን ነው እዳትዘገይ አንቺ ደግሞ አመድ ብጥብጥ አርገሽ ልክ እንደሱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před rokem

      🙄😁😁😁😁😅😅😄😃😀😜😜😛አቤት ምክር ጠላሁ😛

  • @amihabsawit300
    @amihabsawit300 Před 2 lety +8

    ረሜ ተው እንጂ እሷኮ እንዲህ አላረገችህም በአላህ ስትልህ ማቆም አለብህ🥺🥺አሳዘነችኝ በአላህ በአላህ ስትል ሮዚዬ my sweet sis🥺🌺🌺🌺🌺

  • @hiluhilena7412
    @hiluhilena7412 Před 2 lety

    ወየው 😂😂😂🥰

  • @habtamabate3689
    @habtamabate3689 Před rokem

    ክክክክክክክክክክክክክ እንደዛሬ ስቂ አላቅም