Happy mother's day🌷🌺🌹መልካም የእናቶች ቀን🌺🌺🌺 እንኳን አደረሳችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024

Komentáře • 45

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před 3 měsíci +2

    መልካም የእናቶች ቀን በጣም ታምሪላችሁ የባልናሚሲት ፍቅር ለልጅ ይጋባል እግዚአብሔር ቀሪዘመንችሁ በፍቅር ያቆያችሁ ፍቅር ሁሌም ያስቀናል

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 3 měsíci +1

    በጣም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ይህ ሁሉ የናትና የአባት ውጤት ነው ለብዙ ሰዎች ምሳሌ የምትሆኑ በጠቅላላ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @bestgebremedhin8048
    @bestgebremedhin8048 Před 3 měsíci +2

    I love it ❤happy Mother’s Day

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před 3 měsíci +1

    ደስስስ ስል
    ደስ የሚል የናትና የልጆቹ የባለቤትሽ /የአባታቸው ትብብር አክብሮት የሚመስገኑ ናቸው ከነ አባታቸው እድግ ይበልሉሽ ለባለቤተሽም ጌታ አምላክ ይባርክልሽ
    መልካም የናቶች ቀን ላችም ለሁሉም ለኢትዮጵያ እናቶ ች ለሆኑ ለሆንን ለሚሆኑት ባለንበት ቦታ ❤🎉

  • @Sarah1543-yn4gf
    @Sarah1543-yn4gf Před 3 měsíci +1

    ፍቅር የሆነ Family በጠም ነው የምወዳችሁ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 3 měsíci +2

    እናታችሁ መልከ መልካም ናት❤

  • @winawina4119
    @winawina4119 Před 3 měsíci +1

    Happy Mother’s Day, you deserve it to treat you this day

  • @WinTW9
    @WinTW9 Před 3 měsíci +2

    My goodness you are so blessed with your beautiful children and spouse. god bless

  • @user-lx5ui7te1d
    @user-lx5ui7te1d Před 3 měsíci +2

    Beautiful family God bless you ❤

  • @anchinaluzewdie8515
    @anchinaluzewdie8515 Před 3 měsíci +2

    መልካም የናቶች ቀን ደስ ስትሉ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před 3 měsíci +1

    ኪያ የማዘርስ ደይ በናትሽ አችና ሴት ልጅሽ ቆንጆ ቀሚስ ልበሱ ከቻልሽ የመዘነጫ ሲፓል የኢትዮጵያ ቀሚስ በአጭሩ እስከ ጉልበት ያለውን ግዥና በሱ አክብር ❤🎉

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t Před 3 měsíci +1

    ዋው እንኳን አደረሰሽ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ

  • @user-ej9dt1do8e
    @user-ej9dt1do8e Před 3 měsíci +1

    Happy mothers day🌹🌹🌹🌹

  • @aynalemberihun8680
    @aynalemberihun8680 Před 3 měsíci +2

    btam yameral gata yebarkachu

  • @eyerusalemmatios5592
    @eyerusalemmatios5592 Před 3 měsíci +1

    እንኳንም አስደስቱሽ እናት ሁሌም መከበር አለባት ። ባለቤትሽንም አይዞህ ያንተም ቀን ይደርሳል በይው ።😂

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 3 měsíci +1

    ስታምሩ ለአባቶች ቀን እንገናኝ ተብለሻል😂
    ከድሮም ነው የምከታተልሽ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ❤🎉

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube Před 3 měsíci +1

    Happy Mother's Day lovely family

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Před 3 měsíci +1

    መልካም የእናቶች ቀን ኪያዬ ጎበዞች ልክ እንደናታችሁ ልዩ ነበር ❤

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 měsíci

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ💕🌹

  • @Mimi-no2oj
    @Mimi-no2oj Před 3 měsíci +1

    Happy Mother’s Day beautiful family 🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Před 3 měsíci +1

    ወይ መታደል ልጆቹ እያየኃቸው በጣም አደጉ የፀጉር ሚስጥርሽን ሹክ በይን እንዴት እንዳደገ ተቆርጠሽ ነበር

  • @haimanotmekonnen2792
    @haimanotmekonnen2792 Před 3 měsíci +1

    Happy Mother's Day, lovely family's

  • @k4konie991
    @k4konie991 Před 3 měsíci +1

    What a beautiful family. Such loving and well brought up kids you have. God bless you all 🥰

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 3 měsíci +1

    ዛሬ ቤተስብ ሁኛለሁ መልካም የናቾች ቀን ደስ ትላላችሁ from saudi Riyad❤

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 měsíci

      በጣም አመሰግናለሁ🙏❤

  • @rahelsisey8686
    @rahelsisey8686 Před 3 měsíci +1

    Happy Mother's Day 🌺🌺🌺

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 3 měsíci +1

    Beautiful family 🥰

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 3 měsíci +1

    ኪይዬ መልካም የናቶች ቀን lovely family ❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 měsíci +1

    Happy Mother’s Day kiyaey! Where is your mom on this video

  • @eyerusalemmatios5592
    @eyerusalemmatios5592 Před 3 měsíci +2

    ግን ልጆቹን አማርኛ አስለምጂ የ1ወር
    ቻሌንጅ ጀምሪላቸው ።

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe4759 Před 3 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @educate-t1
    @educate-t1 Před 3 měsíci +1

    Ewuyyyyy

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Před 3 měsíci +1

    Melkam Ye Enatoch Beal Yhunlsh Ljochsh Gn Amaregna Aychlum?