Easy Kids School launch ideas || የልጆች ትምህርት ቤት ምሳ የሚሆን ምን እናዘጋጅ || ለ5 ቀን የሚሆን ለልጆች ትምህርት ቤት ምሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ምርጥ የእሩዝ አሰራር👇
    • How to make fried rice...
    My other channel Kiya Tube 👇
    / kiyatube4
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99

Komentáře • 28

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před rokem +1

    አረ መጠበሸዉ ዝጓል የሞ ሁለኑም ከለሰተክ አወጥተሸ ሳታጥቢ አረ ሴት 00000

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před rokem +7

      የኔ እናት እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጥሽ🙏 የምታይው ቪዲዮ ከተቀረፀ በኋላ ለማሳጠር ኤዲት ይደረጋል ያ ማለት የሰራሁትን አላጠብኩም ማለት አይደለም የምመግበው እኮ ልጆቼን ነው። በኮምጣጤ በደንብ አድርጌ ነው ያጠብኩት ካሮቱን እና ብሮክሊኑን ከሆነ ካሮቱን ከላጥኩ በኋላ ብሮክሊኑን ከከተፍኩ ባኋላ አጥቤዋልውሁ። ሌላው ምን አጥቼ ነው ሊያውም ለልጆቼ በዛገ መጥበሻ የምሰራው ቢታመሙ እኔው አይደል እዴ የምቸገረው? ይህን አሰተካክይ እዲህ ብታደርጊ ጥሩ ነው ብለሽ ከተሳሳትኩ ማረም እያለ ያልሆነ ነገር መናገር ላንቺም ለኔም አይጠቅምም ለማንኛውም ላስተያየቱ አመሰግናለሁ ሌላ ጊዜ ስሰራ እንዴት እንደሚታጠብ ለማሳየት ሞክራለሁ

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 Před rokem

      Bxam balge sew nesh lanchi CZcams yesuan lmasans meqngint yasansal enji kef ayadrhm ayibalm😢

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 Před rokem

      አረ ባክሽ እስቲ ከዚህ በፊት የሰራችውን vedio ተመልከቺ በጣም ጎበዝ ነች በንጽህና አትታማም መቼም ምን ላውራ ካላልሽ በስተቀር

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Před rokem

    ውይ ኪያዬ ተባረኪ በጣም ቀላል ለአይን የሚማርክ ነገር ነው የሰራሽው ጥሩ አይዲያ ነው የሰጠሽኝ ቢበሉም ባይበሉም እሞክራለሁ Thank You

  • @haymanot9041
    @haymanot9041 Před rokem

    ውይ እደው ምን ልስራ እያልኩ ማሰቡ ምርር ብሎኛል ሁሌም ስሪልን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 Před rokem

    በጣም ቀላልና ቆንጆ ጤናማ ነው የሰራሻቸው እናመሰግናለን

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 Před rokem +5

    እንደኔ ምግብ መቋጠር የማይወድ አለ ግን😄

    • @newworld1212
      @newworld1212 Před rokem +2

      እኔ ምን እንደምሰራ ግራ ስለሚገባኝ ይጨንቀኛል እንጂ እንደ አንቺ መላው ቢኖረኝ መቋጠሩን አልጠላውም

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před rokem +2

      እውነት ነው በየቀኑ ምን ልሰር ብሎ ማሰቡ እራሱ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před rokem

      Thank you senye I know what an amazing mom you are by reading your comments. Thank you for your positive comments and kind words❤

    • @sebleyoutube748
      @sebleyoutube748 Před rokem

      ነጩን ሶስ እስኪ picture asgebelen

  • @eyerusalemteshome1090
    @eyerusalemteshome1090 Před 6 měsíci +1

    tenegna nesh gin lelejoch messa alkuwarerm yemetiyw banchi bet zemenawi mehonsh naw enat lelejochewa yematewedewn ayidelm lelam tadergalch endizh belesh atawri

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Před 3 měsíci

    Betam gobez nesh berchi wude atsmiyachew tesadabiwoch akakir mawtat yemichlew man endehone yitawekal.

  • @tizke1
    @tizke1 Před rokem +1

    So fresh vegetables so yummy, !!!! you are lucky !😁they like vegetables !!!! Bravo . Thanks a lot giving ideas for cook !!!!!❤

  • @betelhem3889
    @betelhem3889 Před rokem

    Thank you so much🥰

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 Před rokem

    በየቀኑ ነው የምቆጥርላቸው የሚገርምሽ የትምህርት ቤት ምግብ አለ ግን አይፈልጉም እና አንቺ ተገላግለሻል እናመሰግናለን

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před rokem

      የትምህርት ቤቱን ምሳ ለምን እንደሆነ ባለውቅም ብዙ ልጆች አይወዱትም

  • @soliyanafikadu267
    @soliyanafikadu267 Před rokem

    Thank your mommy❤

  • @user-ov4tr2kz7p
    @user-ov4tr2kz7p Před rokem +1

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 Před 11 měsíci

    እንኲን ለኢትዮጵያ ሀገራችን አበቃችሁ

  • @genetayele990
    @genetayele990 Před rokem

    Gobez hulum aref naw einam mesa mekoter alewedem school kebelach tiru gin azegagechay eitebekatalehu Chicago naw yayehut hulay naw yemiketatelesh berechey

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před rokem

      አምሰግናለሁ ገኒ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር አጋር አግኝቻለሁ😄

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t Před rokem

    አንደኛ ነሺ በርች መቶሺ ትገቢያለሺ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před rokem +1

      አድ ቀን አይቀርም ዋናው ትግስት ነው

    • @newworld1212
      @newworld1212 Před rokem

      ለሁሉም ጊዜ አለው በርቺ ጎበዝ ነሽ ሴቶች ዩቱዩበሮች ሳያዩሽ አይቀሩ ሼር ቢያደርጉልሽ ጥሩ ነበር

  • @adanechdejene585
    @adanechdejene585 Před rokem

    🙏❤❤